ሁሉ ነገር የእርሱ ብቻ ክፍል 2 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 447

  • @መርየምፀጋየያአላህባሪያ
    @መርየምፀጋየያአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙ ያርገን ኡስታዛችን ጀዛከላ ኸይረን

  • @mimeumismiyl2566
    @mimeumismiyl2566 3 ปีที่แล้ว +1

    Walkumeslam werhmetulhi webrekatuh

  • @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ
    @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ 3 ปีที่แล้ว +72

    ወላሂ አምና አፌን ከፍቼ ነበር ምሰመ ያነበራዉ በአመቱ ለገነኜን ለአላመቱ ጌታ ምስገነ ያገባዉ አልሀምዱሊላህ

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 ปีที่แล้ว +41

    የኛ አንድ በተረቱ አላህ ይጨምርልህ እውቀት አያልቅምና አላህ ከማያልቀው ፀጋው ጨምሮ ጨማም ሮ ይስጥህ
    ያረህማን ኡስታዝ ካሊድ ክብሮ

  • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-ጘ3ሰ
    @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-ጘ3ሰ 3 ปีที่แล้ว +23

    ከቁረአን ጋ ያለው ፍቅር የሚገርም ነው መታደል ይሉሀል ይሄ ነው ያረብ ሁላችንንም የቁረአን ፍቅር ይስጠን

  • @abdulfetadundar3674
    @abdulfetadundar3674 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄዝኩም አላህ ኼር ወጀዛእ. ኡስታዝና ወላሂ በጣም ከልቤ እውድሀለው ከኔ በላይ አላህ ይውደድልኝ. ።

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +44

    አላህ ይጠብቅህ ደርሷችል እጅግ ጣፋጭ ናቸው አላህ ብርታቱን ሰጥቶኝ ይህን ደርስ ሳልሳነፍ እንድጨርሰው ዱአ አድርጉልኝ

  • @nurotube9044
    @nurotube9044 3 ปีที่แล้ว +9

    ዘንድሮ አራተኛ ዓመት ነው እየተከታተልኩ ያለሁት አስተምህሮትህ በጣም በጉጉት ነው የጠበቅኩት አላህ እውቀቱ ይጨምርልህ ለኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን الله يحفظك يا اخيل كريم

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 3 ปีที่แล้ว +9

    ወላሂ. በጣም ደስ. እያለኝ. ሲያልቅ. ይከፍኛል. በጣም. የሰውን. ልብ. ከፍተህ. ይምታናግር. ያክል ነው. እሚሰማኝ. ኡስታዝ. አምናም. ዘንድሮም. በጉጉት እምጠብቀው. ፕሮግራም ነው. አላህ. እድሜህን ያርዝምልን. ያረብ

  • @sadasada7466
    @sadasada7466 3 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ ኡስታዝ ግርም እኮ ነው ምትለኝ እንድንጓጓ ምታደርጋት ነገር አላህ ይጠብቅህ

  • @Etekiallah
    @Etekiallah 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዙና ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ

  • @ሩሩታቢንትሰኢድ
    @ሩሩታቢንትሰኢድ 3 ปีที่แล้ว +6

    መሸአላህ ኡስታዜ አንተም ባስተማረከው አላህ አጀሩን ከፍ ያደርግልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርግን እድሜህን ከአፊያጋ አላህ ያርዝምልን።ያረብ

  • @احبكياألله-ك8ج
    @احبكياألله-ك8ج 3 ปีที่แล้ว +14

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን የኛ ምርጥ 💕ረበና ይጠውል ኡምርክ ።🌺🌷
    ያረ ቢ ያግራልን፣ዲናችን ጣፋጭ ነው! ጥፍጥናው ደግሞ በዒልም እንጅ አይገኝም። ያረቢ ጠቃሚ እውቀትን ወፍቀን😥

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ 3 ปีที่แล้ว +11

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አመትደርሰን ለዚህ አበቃን አምና አብረውን የነበሩ ብዙ የተለዩንአሉና እኛን ለዚህያደረሰን ክብር ምስጋና ይገባው ኡስታዝ ጀዛክ አላህኸይር አመቱንሙሉ በቴሌግራም አብሬህነበኩኝ እስከምትለቅልን በጉጉትነበር እምጠብቀው በቀላሉ ትምህርትህ ውስጤነው

    • @هاجرابنتسعيد
      @هاجرابنتسعيد 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እደዛው ወላኪን ቴሌ ግራሙ የለኝም በዩቲውብ ግን ሚጊዜም እከታተላሁ አልሀምዱሊላህ እኳን አብሮ አደረሠን

    • @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ
      @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ 3 ปีที่แล้ว

      ቴሌግራሙ ስሙ የኡስታዝ ሀሊድ ክብርና ትምህርቶች ብቻ አሚለቀቅበት ብለሽ ፈልጊው ማማየ

  • @إيمانأحمد-ذ5م
    @إيمانأحمد-ذ5م 3 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጨምርልህ። ኡስታዝ ካሊድ እድሜ ከጤና ይስጥህ ልጆችህም ይባረኩ

    • @salmasalma8177
      @salmasalma8177 3 ปีที่แล้ว

      walekumiaslam worematulhi wobarektuh
      yagn jagie allah yetabeki yamuselemi aleta wolahi allah ajerihin kafe yadiregileh

  • @aishahayre2657
    @aishahayre2657 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ ኡሱተዝ ጄዘክ አለዉ ከይር ሹኩረን

  • @jgch4593
    @jgch4593 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፍቅር ሰላም ያረቢ አንድነት ስጠን አማና አማና ይሁንልን ባረያዎቹሕ በእውነቱ አድርግልን አሜን ።

  • @nuraabdulah3205
    @nuraabdulah3205 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ኡስታዙና በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያድርገን ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @olka4877
    @olka4877 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ሁሌም የአንተን ትምህርት አልጠግበውም።አላህ ሁሌም ያገናኛን ያረብ

  • @seadaseada3804
    @seadaseada3804 3 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገር ይጠውል ኡምረክ ያረብ ኡስታዝና ስጠብቅ ነበር ትምህርቱን

  • @ነፊሳይመርወሎየዋ
    @ነፊሳይመርወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀክ አላህ ኸይረን ኡስታዙነ አላህ ይጨምርልህ

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 3 ปีที่แล้ว +11

    ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ውስታዙና ጀዛከላ ኸይር አላህ ይጨምርልህ ያረብ መሰሎችህ ያብዛልን
    እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን🤲🤲አሚን ያረብ

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 3 ปีที่แล้ว

    አልኸምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ ለአላህ
    በየአመቱ ኢሂንን የመስለ ዳዋ ስለመረጠልን
    ውስታዜ ጀዛከአላህ ኸይረን

  • @first24434
    @first24434 3 ปีที่แล้ว +6

    የተሰፅኦ ዕድለኛ ነህ አላህ ያግዝህ' ዕውቀትን ይጨምርልህ በርታ ኡስታዝ ።

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሠላምወራህመቱላህ ኡስታዙና አላህ ይጨምርልህ

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 3 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንያረቢ ኡስታዙና ስወድህ ላለህብየነው

  • @azizarashid2516
    @azizarashid2516 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @hawahawa2632
    @hawahawa2632 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከላ ኡስታዝ አላህይጠብቅህ ባለህበት

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ይገበዋል ይህ ልጅ።

  • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-ጘ3ሰ
    @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-ጘ3ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ተባረከላህ አላህ በእውቀቱ ላይእውቀት ይጨምርልህ ኡስታዝ ኸሊድ ክብሮም ቁረአል አፈሳሰርህ በጣም ነው የሚመስጠው አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ እዱኒያ አሄራህን ያሳምርልህ ያልሰለሙ ቤተሰቦችህንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ
    @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ 3 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቅህ ጠፈጭ አደበት የአሏህ እዝነት ሪህራሄ አይለይህ ኡስተዝ ኻሊድ

  • @Danatube721
    @Danatube721 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ የበለጠውን ኢልም ይጨምርልክ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ
    @እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ይኛጀግናአደበተርቱ ትምህርቶችክ አጥንትስርስርውነውሚገቡት ጀዛክላህ ኸይርን

  • @naela9429
    @naela9429 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ ቁርአንን አግረልን
    ጀዘከለህ ከይር ውድ ኡስተዛችን እንዲሁም ቢላሎች በርቱልን

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ኽይር የወጠቶች ታምስሌት ነህ ምርጥ ስው

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 3 ปีที่แล้ว +1

    እስታዝ በጣም ነው የምወድህ አላህ ይውደድህ በቅረቡ ነው ኢስልምና የገባሁትና አረበኛ ተምሮ ቁርአን በአረብኛ ማንበብ እፈልጋለሁ አላህ ያግራልሽ በሉኢንሽአላ ዱአ አረጉልኝ

  • @richorich8440
    @richorich8440 3 ปีที่แล้ว

    Mashallaah mashallaah ustazi kalid Allah yechamrelachu yemiwodachu ustazi wallaah

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ይጠብቅህ የኔ አበት ☝☝🙏

  • @bintbaba5716
    @bintbaba5716 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ
    ጀዛከላህ ኸይረን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
    ሱረቱልነምልን ቁርአኑን ከፍቶ ማነው እንደኔ እየተከታተለ ያለው✌በሉ ሼር ሼር ሼር ላይክ ለይል እስከመጨረሻው ለመከታተል. ሞከሩ ወስኑ 👌👍👍👍👍ጀዛከለህ ኡስታዜ አላህ መሰሎችህን ያብዛልንንንንን 👍👍👍👍👍👍👍📗

  • @lovrlove7641
    @lovrlove7641 3 ปีที่แล้ว +38

    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እናቴ ወደ አኬራ ይዳለይ

    • @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ
      @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ 3 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ጀናታል ፍርዶስ ይወፍቅልሽ አላህ ለንቺም ሶብሩን ይስጥሽ

    • @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ
      @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ይራሀመት በጄነት የበሽራት ኩሉ ነፍስ ዘእቀቱል ሞት አሏህ ለመለዉ ቤተሰቦች ሶብር ይስጠቹ

    • @hyaytmhmadhyaytmhmad292
      @hyaytmhmadhyaytmhmad292 3 ปีที่แล้ว

      እላህ ጀነት ፍርዶሥ ይወፍቃት ማማዬ

    • @ሩቅያአላሁመዚድኒኢልማ
      @ሩቅያአላሁመዚድኒኢልማ 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ይርህማት ጀነተል ፍርዶስ ይውፍቃት

    • @zuzuttube9866
      @zuzuttube9866 3 ปีที่แล้ว +1

      ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
      አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት ላችም ለቤተሠቦችሽም አሏህ ሶብር ይስጣችሁ

  • @ስምለምኔ-ዀ8ጀ
    @ስምለምኔ-ዀ8ጀ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዙና በምትናገራቸው ቃላቶችም አይደል በፍደላቶቹ ልክ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @hayatjemal2600
    @hayatjemal2600 3 ปีที่แล้ว

    አለህ ይጨምሪልክ አለህ ይጠቢቅህ አለህ እደተ አይነቶቺን የቢዛቻዉ እንሸ አለህ አለህ የናጌ ሰው ይበለኝ👌👌👌👌👌👌

  • @ፋፊወሎየዋ-ፀ4ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ፀ4ጀ 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አንደበተ ጣፋጭ

  • @fafwodu4587
    @fafwodu4587 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ያኡሥታዚ አደበተጣፋጭ
    ماشاعا لله ماشاع لله

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም።ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ በጣም ደስ የሚል ደርስ ነው ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅ

  • @justsayalhamdulillah8193
    @justsayalhamdulillah8193 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ jezakallah y ustaz

  • @medi1228
    @medi1228 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡሰታዜ በጉጉት የሚጠብቀው ፕሮግራም ነው በተለይ በረመዷን ላይ የምታቀርባቸው ትምህርቶች ማራኪ ናቸው በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያደረገን

  • @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ
    @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ካሊዶ ማሻአላህ አለይክ ምርጥ የኢስላም ፈርጥ ማለት እንዳንተ አይነቶቹ ሰወች ናቸው አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @sinaa5937
    @sinaa5937 3 ปีที่แล้ว

    ዋለኩመሰላምወራህመቱላወበረካቱ.ጀዛከላኸይር👍🌹👍👍

  • @hayatkhedar9983
    @hayatkhedar9983 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይር ጀዛኺ ይክፈልህ እዝታዝ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ

  • @ቢንትጀማል-ጨ8ጀ
    @ቢንትጀማል-ጨ8ጀ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሠላም ወራህማቱላህ ወበረካቱሁ
    አህለን ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ጀዛካላህ ከይር የእኛ አንደበተረቱ አላህ ይጠውል ኡምረከ እንዋድሀለን

  • @hdgs6688
    @hdgs6688 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ

  • @ለተዛንእናለሀመአነ
    @ለተዛንእናለሀመአነ 3 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም አሰላም ዎራማቱላህ ዎባራካዓቱ አህላን ኡስታዝ አለህ በለሀበት ይጠብቅህ ጃዛካላሁ ከይር

  • @حليمبينتجمل
    @حليمبينتجمل 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @hadrahadra8671
    @hadrahadra8671 3 ปีที่แล้ว

    ያውሥታዙና እውቀትሕ አላህ ከፍ ያድርግልሕ ማሻአላህ አዱንያም አኼራሕን አሏሕ ያሣምርልሕ እኛም ሰምተው ከሚጠቀሙት አዚዙና ያድርገን አሚን

  • @zemzemzemzem300
    @zemzemzemzem300 3 ปีที่แล้ว

    ዋልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ኡዝታዝ እድሜ ከጤናጋር እስተበተሰብህ አላህ ይወፍቅህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይቀጥላል ላይኩ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኡስታዙና

  • @tube8485
    @tube8485 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ በጉጉት ስጠብቀው ነበር 👍

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว

    Jezakellah keyre ustazy Allah yetbekeh yaaaaaaaarb 🙏🤲💜

  • @fbinthusseni4543
    @fbinthusseni4543 3 ปีที่แล้ว

    أمين أمين أمين يارب

  • @ዛኪርቻናል
    @ዛኪርቻናል 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ካሊድ ክብሮ አላህ ይጠዉል ኡምርክ ያረብብብ ማሻ አላህ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያአንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
    ያጀመአ ዱአ እንደራረግ ለሙስሊሙ ሁሉ የቁርአንን ፍቅር አላህ በልባችን ያስገባልን ያረበል አለሚን

  • @nuraliis7du7jk8u
    @nuraliis7du7jk8u 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን🌷🌷🌷💐💐

  • @abdu8623
    @abdu8623 3 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡዝታዝ ኻሀሊድ ክብሮም ስወድህ

  • @fatimarashad5279
    @fatimarashad5279 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩመሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ
    ጀዛከላሕ ኸይረን ውስታዛችን አሚን አሚን ያረብ

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
    @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 3 ปีที่แล้ว

    ቢሰሚላህ መሸአላህ ጀዘአኩምላህ ኽይርን ኡስታዝ አድማጪህ ነኝ

  • @የኔ-ቐ3ጀ
    @የኔ-ቐ3ጀ 3 ปีที่แล้ว

    آمين يارب العالمين

  • @ሀሊነኝስደተኛዋያንጶኪያል
    @ሀሊነኝስደተኛዋያንጶኪያል 3 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ስጠባበቀው ነበር

  • @rahmalol418
    @rahmalol418 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ኡስታዝ ኸሊድ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 ปีที่แล้ว

    ማአሻ አላህ አሌክ ውስታዙና አላህ እድሜን ጤና ከነ ሙሉ ቤተስብህ

  • @ሠሚራሀገሬንናፈቂ
    @ሠሚራሀገሬንናፈቂ 3 ปีที่แล้ว +15

    እሥልምናን የመቀበል ምክናያቴ አተና አቡጀወሪያ ናችሁ አላህ ጃዛችሁ ይክፈላችሁ እሢ ዱአ አርጉልኝ ጠካራ እንድሆን መልካም ረመዳ

  • @hane4012
    @hane4012 3 ปีที่แล้ว +3

    السلام عليكم ورحمته الله وبركاته ماشاءالله جزاك الله خيرا بارك الله فيك استاز ኣላህ ያሳዉቀን የማያልቅ እዉቀት ይለግሰን
    ላይክ ሼርርርር በርቱልኝ

  • @ኡምአብዱልአዚዝ
    @ኡምአብዱልአዚዝ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና

  • @Ab-nt7br
    @Ab-nt7br 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛክ አሏህ ኸይር አልሀምዱሊላህ ለዚህ ላደረስከን

  • @faruzajemal7308
    @faruzajemal7308 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዘችን አህለን በሰመነዉ የምንጠቀም አላህ የድርገን ረጅም እድሜ አላህ የቆይልን

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @zeynabhashmsu1161
    @zeynabhashmsu1161 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሽኩረን ጀዛካላህ ሕይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያደርገን ያረብ

  • @seadamohammed632
    @seadamohammed632 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah usetaz jezakum Allah heyeren

  • @dubaidxb3109
    @dubaidxb3109 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛካሏሁ ኸይረን በጣም እየጠቀመከን ነዉ አላህ የርፍአክ ደረጃ ልኡላ በሁለቱም ሀገር ያረብ ኡስታዝ

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ይጨሞረልህ

  • @ራህማወሎየ
    @ራህማወሎየ 3 ปีที่แล้ว

    መአሸአላህ አላህ ይጨምረልህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ተዳምጦ አይጠገብም እኮ ያሰላም አመቱ አድረሶን ተገናኝተናል አልሀዲልላሂ _ለዚች ቀን ያልደረሱትንምአላህ ለጀነት ይበላቸው ያረቢ ______ _____________

  • @hadonhadona6674
    @hadonhadona6674 3 ปีที่แล้ว

    Amiiin. Ustaz. Allah. Yitebkih

  • @madiitube6138
    @madiitube6138 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አልህ የጠብቅህ ኡሰታዝ khalid

  • @ኢስላምነውእምነቴሂጃብነው
    @ኢስላምነውእምነቴሂጃብነው 3 ปีที่แล้ว +2

    Ustaz rejm edamy Allah ywefeqhi

  • @youtube7437
    @youtube7437 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አስላም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝና ጀዘክ አላህ ከይር እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያርብ

  • @fatoomali6185
    @fatoomali6185 3 ปีที่แล้ว

    ማሽላህ ውድ ኡስታዛቸን አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤትስብህ አላህ እድሜን ነ ጤነ አላህ ስላም ነ ፍቅር ይስጥ አላህ ሱሃንሁውተአላ በግልም ላይ እልም ይጭምርልህ ከምጥፎ ነገር ሁሉ ኡለሞች በሙሉ ያአረቢ አተጠብቃቸው አሚንንንንንን

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የኛ ወድም የኛ እና የኛ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ስለሆን

  • @حياتبنتبابا
    @حياتبنتبابا 3 ปีที่แล้ว +8

    ወአለይኩም ሠለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ
    አህለን ኡስታዝ ጀዘክ አለሁ ከይር አለህ ይጨምርልህ. እስት ዱአ አድርጉልኝ አለህ በድኔ ጠንከረ ሴት እንድየዳርገኝ ያራብል ዓለምን
    ልበችን በንታ ፍቅር ሙለልን

  • @hikmahassen5322
    @hikmahassen5322 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah jzkhAllah 🙏

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 3 ปีที่แล้ว

    አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብዩና ሙሃመድ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 8 หลายเดือนก่อน

      ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
      ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
      ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @زينبقاسم-ق4ث
    @زينبقاسم-ق4ث 3 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንንን አንንንንንንን

  • @nuryahussan5857
    @nuryahussan5857 3 ปีที่แล้ว

    Ameni yarb

  • @ማሜሀበሻዊቲዩብ
    @ማሜሀበሻዊቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ

  • @ሢትራመርካማ
    @ሢትራመርካማ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኡሥታዝ

  • @አቡኡምንያሉባባኡምኡምንያ
    @አቡኡምንያሉባባኡምኡምንያ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜዬ

  • @ekram7173
    @ekram7173 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙና አላህ የጠብቅ በዉቀት ላይ እዉቀት የጨምርል የረብ ለኛም አላህ የገረልን

  • @bintebrahimmylordincreasem5812
    @bintebrahimmylordincreasem5812 3 ปีที่แล้ว +1

    Walikum selam worehmitulahi wobirekatuo Aehlin usetaz Kalid kibrom & Bilal midya.
    My Allah reward you.

    • @samerajamal6310
      @samerajamal6310 3 ปีที่แล้ว

      وعلكم سلم ورحمت لله وبركت

    • @samerajamal6310
      @samerajamal6310 3 ปีที่แล้ว

      جزيك لله حري

  • @jibreelobna710
    @jibreelobna710 3 ปีที่แล้ว

    Alhmdulillah

  • @zinetomufetihe5980
    @zinetomufetihe5980 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር አንተም እኛም የምንጠቀም ያዲርገን አላህ የአረብ

  • @samira5619
    @samira5619 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታአዝና

  • @TUbe-dv6mw
    @TUbe-dv6mw 3 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ይጣብቅህ ኡስታዝ