ጌታዬ ከኔ ጋር ነዉ #8 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም (USTAZ KALID KIBROM)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • የ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ትክክለኛ ዩቱብ ቻናል
    / @ustazkhalidkibrom3889

ความคิดเห็น • 446

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +82

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ
    አደበቱ ታፋጭ ዳዕዋው ማራኪ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም የኡማው አባት🙏

  • @BilalMedia
    @BilalMedia  4 ปีที่แล้ว +181

    የ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ትክክለኛ ዩቱብ ቻናል
    ሰብስክራይብ አድርጉ
    th-cam.com/channels/pcel8s8cxlAQ9iypR7J-1w.html

    • @ጀናቢንትባባ
      @ጀናቢንትባባ 4 ปีที่แล้ว

      እሺ ሌላኛው ቻናል የማነው በስሙ ስለተከፈተ የሱ መስሎኝ ነበር

    • @فاطمةيوسف-ج3ج
      @فاطمةيوسف-ج3ج 4 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ቻናል አለው ነበር አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ የኔ ብርቄየወች

    • @rosemami2760
      @rosemami2760 4 ปีที่แล้ว

      ጀዛከላህ

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ በስሙ የተከፈተ ቻናል አለ

    • @امعبداللهانشاءلله
      @امعبداللهانشاءلله 4 ปีที่แล้ว

      ጄዛኩመሏህ ኽይር

  • @zeynebamohammed183
    @zeynebamohammed183 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ደስብሎኝነው የማዳምጠው አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ

  • @jameelasaiyd3469
    @jameelasaiyd3469 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ገና ዳአዋ ስትጀምር ጀምሮ ነዉ የማዳምጥህ የሚያምር አደበት አለህ አላህ ይጨምርልህ

  • @فصبرٌجميل-ث7ه
    @فصبرٌجميل-ث7ه 4 ปีที่แล้ว +39

    ኑኑኑኑኑኑ የኢስላሚክ ሚዲያወችን አጠናክሩ በማይጠቅሙ ነገሮች እየገባችሁ ጌዜ አችሁን ከምትገሉ ላይክ እየገጫችሁ አዳምጡ ይኸን የመሰለ ፍትፍት እየቀርበ ካላዳመጥን ትምህርት ካሎሰድን የኛ ድክመት ነው

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአላይኩም አሰለም ወረህማቱላህ ወበረከቱሁ ኡስታዜ አዳባት እሪቱ ነህ እኮ አለህ ይጫምሪልክ ያረብ ፈታ እያልኩ ነዉ ያሰመሁትኝ

  • @alsakf4384
    @alsakf4384 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah

  • @አስችለኝያረብ
    @አስችለኝያረብ 4 ปีที่แล้ว +29

    ይህ ፕሮግራም ግን በጣም አፈቀርኩት ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

    • @ጠይበብንትከዲር
      @ጠይበብንትከዲር 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ረሱ በጉጉት ነው መጠብቀው

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳሕ እኔም

    • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
      @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว +3

      እንድህ አይነቱን ፕሮግራም ማፍቀር መታደልነው ሀሳብ አይግባሽ ሁቢ

    • @huaweiprimer180
      @huaweiprimer180 4 ปีที่แล้ว +3

      ሲጀመር የኻሊድ ደርሶች ሁሉም ተፈቃሪ የኢልም ገበታ ጭቅላትን የሚፈትሽ ናቸው አሏህ ይጨምርለት በጀነት ደረጃውን ከፍ ያድርግለት ብቻ ቃል የለኝም እሱን የምገልፅበት የማሞግስበት

    • @አስችለኝያረብ
      @አስችለኝያረብ 4 ปีที่แล้ว +4

      @@huaweiprimer180 እኔ በጣም የሚደቀኝ ነገር ቢኖር አንደኛውን የቁርአን ሱራ ከሌላኛው ጋር የሚያያይዘበት ጥበብ ያ አላህ ማሻ አላህ አላህ ባለበት ከነ ቤተሰቡ ይጠብቀው።
      ልክ አቡ ሀይደር ከሀይማኖት ክርክር ላይ ምጥርጥር እደሚያረገው ኻሊዱም ሰሞኑን የፊርአውንን ሸሪ ምጥርጠር አረገው እኮ ያ አላህ አላህ የኢስላም ሙህራንን ኡለሞችን ባሉበት ይጠብቁልን ያረብ

  • @rabia.1529
    @rabia.1529 4 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢቢቢ. አቤት. ልብሰርስሮነው እሚገባው. ዳአዋህ. አላህ ይጠውል. ኡምርህ. ያአሁያ.

  • @ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ
    @ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢሻአላህ ረጅምምምም እድሜ ሰጥቶህ አረ""ያ ያ ሸህካልድ ክብሮም አርጅተዉም እንኳ ለኡማዉ ተፍሢር ያደርጋሉ የምትባል ጀግና አላህ ያርግህ
    ክፉ አይካህ የቁርአኔ ምንነቱን የእዉነት ገባኝ ለካ አደበተ ሩቱነትም ትልቅ ቦታ አለዉ ብቻ
    አላህ እዉቀት ይጨምርልህ የዘወትር ዱአዬ ነዉ አንተን ወልዳ የሰጠችን እናትህ እስልምና ይወፍቃቸዉ አንተም ደሥሥ እዲልህ 😭😭አላህ ሆይ ባሪያህን ሙሣ ከፊራኡን ያዳንከዉ ን የባሪያሆን ካልድ ቤተሠቦች ሂዳያ ስጣቸዉ ያረብወላሁ ከባድነዉ ባአንድ ቤተሠብ 2አይነት እምነት ጭንቀቱሥ እንዴት ያስችላል ኡፍፍ

  • @seada5063
    @seada5063 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝየ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅህ እንወድሀለን አንተ ኢስላም አድርጎ ለሰጠን አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ

  • @fatumafatuma5647
    @fatumafatuma5647 4 ปีที่แล้ว +10

    ለዚህ ፖሮግራም ቃላት የለኝም ጀዛከላ ኸይር ውዱ ኡስታዛችን አላህም እንዳንተ አይነት ወንድሞችን አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @amenihok5097
    @amenihok5097 4 ปีที่แล้ว

    ተሰምቶ አይጠገብም ኡስታዙና ደቂቃ አጠረብኝ ጀዛካላህ ኸይረን ዱንያ ወል አማራ የኔ ምርጥ ወድም

  • @zainabetupia3062
    @zainabetupia3062 4 ปีที่แล้ว

    ጣፋጪ ትምህራት ነው አላህ ይጨምራልህ ውብ ኡስታዝ

  • @ekramyesuf8460
    @ekramyesuf8460 4 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜህን ያርዝመው አላህ ኢልም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በቃ ቃላት ያጥረኛል ጀዛኩሙላሁ ሀይር ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም አንተንና ብጤዎችህን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ
    @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ 4 ปีที่แล้ว +12

    አንተ እንቁ የሆንክ ኡስታዝ አሏህ ከሚያውቀው ኸይር ሁሉ ይወፍቅህ አሏህ ከሚያውቀው መጥፎ ሁሉ ይጠብቅህ. ከሰዎችም ከሰይጣንም ተንኮል አሏህ ይጠብቅህ ከሞት ቡሀላ ጀነተል ኡላን ይዎፍቅህ ያረብ

    • @rhamasaedhbibiri5477
      @rhamasaedhbibiri5477 4 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን ያርብ

    • @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
      @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 4 ปีที่แล้ว

      አህላን ኡስታዝና አንተ እንቁ የሆንክ ውድ ስጣታ ነህ ለእኛ አልሀምዱሊላሂ አላህ ይጠብቅህ ያርብብብብብብ

  • @tube8717
    @tube8717 4 ปีที่แล้ว

    ካሊዶ አላህ ያሃፍዝክ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከኢልምጋ ያረብ

  • @jamilaabdulrahaman7295
    @jamilaabdulrahaman7295 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ደጋግሜ ብሰማአለጠግበውም ዳዋህን

  • @hananmukhtar4142
    @hananmukhtar4142 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ኡስታዝ ጀዛክላሀ

  • @hulumyalfal7754
    @hulumyalfal7754 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ በጣም ነው የማመሰግነው አላህ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @zenazena2638
    @zenazena2638 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዚ,ጀዛኪላህ,አንተንቅኑኑመገድየመራህጊታ,,ቤተሰቤችህንምአላህበኢማንልባቸውንያብራላቸው,ያረብ,ኢንሻአላህቤተሰቦችህተመልሰውደስተኛአላህያድርግህ

  • @fatimasaed6021
    @fatimasaed6021 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ
    ባለህበትአላህይጠብቅህኡስታዝ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 9 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምአሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ እድሜህ ይርዘም በጉጉት ነው እምጠብቀው

  • @ኡሙእረያን-ለ4ዸ
    @ኡሙእረያን-ለ4ዸ 4 ปีที่แล้ว

    ደስስስ እሚል አደባት ማሻአላህ ላይክ ሽግዜ ባደረክ

  • @ኡሙአነስዳሩሰላምየረሱልወ
    @ኡሙአነስዳሩሰላምየረሱልወ 4 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅህ ኡስታዝ በጣም ይጣፍጣል በርታ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እኛም በሰለማነው የምንጠቀም የርገን

  • @yamenyamen3161
    @yamenyamen3161 4 ปีที่แล้ว

    አህሌን ኡስታዝ መሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @kamilatube865
    @kamilatube865 4 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ ኡስታዜ አላህ ጣፈጭ አደበት አላህ ይጠብቅህ ጀዛክላህ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 4 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን

  • @hayatmohammed118
    @hayatmohammed118 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ወላሂ ፈታ እያደረክ ነው የምታሥተምረው አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @haryanaliali4567
    @haryanaliali4567 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ደአዋህ አይጠገብም አላህ ይጨምርልህ

  • @hayatmohammadhayatmohammad6135
    @hayatmohammadhayatmohammad6135 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላምወረህመትኡላሂ,,ጀዛከላህኡስታዝ

  • @sofitube3661
    @sofitube3661 4 ปีที่แล้ว

    በናፍቆት ነው የምጠብቀው ይሄን ትምንት የሙሳን ታሪክ በሰማው አልጠግበውም ጀዛኩምላ ኸይር

  • @shekrayshekry9758
    @shekrayshekry9758 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህ መቱላህ ወበረካ አቱ ጀዛከ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃልን

  • @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
    @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀቢቢ ሀሊዶ አንተራሱ አጀቴን ነው የምታርሰው የኛ ጀግና አላህ ሱበሀነውተአላ በሄድክበት ጥላ ከለላ ይሁንልህ በአዱኒኛ ምቾትን በአሄራ ጀነትን አላህ ይወፍቅህ

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 4 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበር ወላሂ እንዴት ደስ እሚል ነበር ሳላውቀው አለቀብኝ

  • @msamsung7341
    @msamsung7341 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይህዘክ
    ጀዛህን የአላህ ሱባሀነሁን ፊት ማየት አላህ ያድርገወ

  • @zainabhiyar1545
    @zainabhiyar1545 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዝ እላይ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርግልን አላህ መሰሎችህን ያብዛልን አንደበተርቱ

  • @ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ
    @ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊይኩምስላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ

  • @rxrx-rt3qu
    @rxrx-rt3qu 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን♥♥♥♥

  • @montahaomaroamar1239
    @montahaomaroamar1239 4 ปีที่แล้ว

    ያአለህ ምነው በጣም አጠረ እኮ ኡስታዙና ጀዛክአለህ ኸይር ሁሌም ጣፋጭ ደርሶችህ አይቋረጡብን እባክህን

  • @ጠይበብንትከዲር
    @ጠይበብንትከዲር 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡስተዝ ጄዘ ኸለ ኸይር

  • @AaAa-gj4ut
    @AaAa-gj4ut 4 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢይ አላህ ይጠብቅልን የኢስላም ጀግና ኡስታዜ አንተም ዱአ አድርግልኝ እንዳተ ያለጀግና ልጅ አላህ እድወፉቀኝ መሸአላህ ብያለሁ

  • @Mነኝየሪሃንታናሽ
    @Mነኝየሪሃንታናሽ 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሰላም
    ወራህመቱላሂ
    ወበረካቱ
    ውዱ ኡስታዛችን
    አላህ ይጠብቅህ
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያረብ

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
    @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ 4 ปีที่แล้ว

    ማሽ አለህ አለህ ይጠብቅህ
    ያኡስተዙነ

  • @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ
    @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ 4 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበር ኡስታዝ ያንተ ቢከተብ ቢነገር አያልቅም እረበነ ይጠብቅህ ወላሂ ለአዚም እንደኔ ማንንም አልቀየርክም አልሀምዱሊላህ አላህ አንተን ለሰጠን ለአለማቱ ጌታችን አላህ ሱበሀነሁ ተአላ ከፍ ና ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው ኡስታዜ ሁሌም የአላህ ጥበቃ አይለይህ ያረብ ለድኑ የሚተጋን ሰው የሚከልፍ አይጠፋምና አላህ ማአክ አላህ ማአክ አላህ ማአክ ያረብ ኢንሻአላህ

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ب9ض5م

    Wa wr wb
    ማሻአላህ ኡሥታዝ ጀዛከላህ ኸይር
    ኸይር ሥራህን አላህ ይዉደድልህ
    አላህ ይጠዉል አሙርክ

  • @dawatube5152
    @dawatube5152 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ትንሽ ፈጠን ፈጠን ቢል መልካም ነው ሱራው እንዲያልቅልን

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጣፋጭ ዳእዋ ነበር ደቂቃው አነሰብን እጂ ኡስታዙና ጄዛከላህ ኸይር አላህ ያህፍዘክ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ለኛም ከጅህልና ያውጣን የነብዩሏህ ሙሳ ታሪክ ጉሩም ነው

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ب9ض5م

    الله اكبر

  • @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
    @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا 4 ปีที่แล้ว +6

    አህለን ወሳህለን ዑስታዙና
    እስቴ እስካሁን ስትከታተሉ የነበራቹ ሁሉ ትምህርቱን ስታዳምጡ በየ መሃሉ የሚጠቀማቸው ቃላቶችና አገላለፆች ሳቅ በሳቅ አላደረጋቹም በተለይ ክፍል 6 ላይ ነው መሰል ታሪኩን ሲተርክ አገላለፁ #እየጠጣህ ነገር ሲል ነፈርኩ😊😊 ዘና እያልኩ ነው የምከታተለው
    ረቢ የህፈዘክ ያረብ ኢልሙንም ይጨምርልህ 👏👏👍

  • @zulfaadam6807
    @zulfaadam6807 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዙና

  • @teamfortnite2759
    @teamfortnite2759 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @fatimaassafa6208
    @fatimaassafa6208 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ፣ኸይር፣ኡሥታዙና

  • @سوسوبينتيمام
    @سوسوبينتيمام 4 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم ءسلم ورحمة اللة وبركاته أستاذي حبيبي جزاك الله خير

  • @nadiamuhamat2480
    @nadiamuhamat2480 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላ

  • @نتخ-ظ9ك
    @نتخ-ظ9ك 4 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ. አላህ ይጨምርልህ. ቀጣዩ. በተስፋ እንጠብቅ አለን

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛ

  • @seadamohammed1491
    @seadamohammed1491 4 ปีที่แล้ว

    ከአሏህ ይጠብቅህ ወድሜ
    እውቀቱንም ይጨምረልህ

  • @zeharahussenahmed7808
    @zeharahussenahmed7808 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ውዱ ወንድማችን

  • @kamelahm618
    @kamelahm618 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ

  • @habasaash2917
    @habasaash2917 4 ปีที่แล้ว

    የአላህ ጥሩ ትምርት ነዉ

  • @seedayasin7765
    @seedayasin7765 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይርን አላህ ይጠብቅህ ያሀቢቢ

  • @rosemami2760
    @rosemami2760 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ

  • @Sa-vj5jp
    @Sa-vj5jp 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀዛክአሏ

  • @መኪያነዳጋመሀመድ
    @መኪያነዳጋመሀመድ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዘና አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠቅህ ኡስታዛችን

  • @hadi6037
    @hadi6037 4 ปีที่แล้ว +15

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወላሂ ከልቤ ነው ቀርአኔን ይዠ እምከታተል ማን ነው 30ውን ጁኡዝ በሙሉ ኡስታዝ ይፈስሩልን ያስተምሩን ብሎ የሚስማማ

  • @fatimahbemedinawulayialayi4884
    @fatimahbemedinawulayialayi4884 4 ปีที่แล้ว

    ኡዝታዜ ስወድህ ሀቢቢ

  • @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ
    @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ 4 ปีที่แล้ว

    ድስላይክ የምታረጉ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ በጌታ ውይ ስተ ሰው አለ ባአላህ

  • @awalmohamed4154
    @awalmohamed4154 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህከይረን ኡስታዝና

  • @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
    @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ 4 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅህ ኡዝታዝነ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว +6

    አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
    እኔ ልጀን ካሊድነው የምለው አላህ ሁለተኛውን ይስጠኝና

  • @halimanurishukri6247
    @halimanurishukri6247 4 ปีที่แล้ว

    ኡስተዝ አለህ ይጫምርልህ አለሀ ብለን እንወድቆ ሀልን

  • @አላህወኪል-አ2ሠ
    @አላህወኪል-አ2ሠ 4 ปีที่แล้ว

    ክፍል 9 በጉጉት እጠብቃለሁ ኡሥታዝና አላህ ይጠብቅህ

  • @murshidahnaseer6236
    @murshidahnaseer6236 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላይጣቢቀሃ እኛንሚ ሰሚተን ተጣቃሚ የዲርገን

  • @hasibunallahwonimelwokilke553
    @hasibunallahwonimelwokilke553 4 ปีที่แล้ว

    Usitazi jezakelah heyir heyir jeza
    allah besemanew minitekemi yarigen wmen yareb

  • @meribintbba4131
    @meribintbba4131 4 ปีที่แล้ว +13

    አህለን ቢላሎች ጌታየ ከኔ ጋር ነዉ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ!

  • @lammiilammii6434
    @lammiilammii6434 4 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا

  • @إيمانأحمد-ذ5م
    @إيمانأحمد-ذ5م 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @እስላምሂወት
    @እስላምሂወት 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሓነላህአላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን

  • @zinetnuryanurya4001
    @zinetnuryanurya4001 4 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ሁስታዙና አላህይጨምርልህ

  • @nadiamuhamat2480
    @nadiamuhamat2480 4 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን ያአክረመል አክረሚን

  • @أميأمي-ع7ه
    @أميأمي-ع7ه 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላህ ኸይርንኡስታስ

  • @ዜድብንትኑርዬያአላህእዘን
    @ዜድብንትኑርዬያአላህእዘን 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ያረቢ ያንተ አይነት ወንድሞች ያብዛልን ወላሂ ደስ የሚል ፕሩግራም ነው

  • @የናቴናፋቂ-ቀ3ረ
    @የናቴናፋቂ-ቀ3ረ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ

  • @AbCd-wx6jw
    @AbCd-wx6jw 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበበረካትሁ ጀዛከላሁ ኽይር ኡስታዝ ካሊድ በያለህበት አላህ ይጠብቅህ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ኽይርስራህን ሁሉ እጥፉ ድርብ አድርጎ ይክፍልህ የኛጀግና

  • @አሽራፍሁሴን
    @አሽራፍሁሴን 4 ปีที่แล้ว

    አንደበት ርቱ ጀዛ ካአላህ ኸይር የሙዋው ብርሀን አላህ ይጠብቅህ

  • @omarjamal9302
    @omarjamal9302 4 ปีที่แล้ว

    እኔሌላምንም አልልም እርሜህ እርጂም ይሁን

  • @መሬምቢትሙሀመድመሬምቢትሙ
    @መሬምቢትሙሀመድመሬምቢትሙ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህ የምመስጢታምህረት ያርብብ። አላህ እድም ይስጠህ ለኔም ዳአረግልኛኛ። አላህ ልበይስጠንንን ያርብ

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 4 ปีที่แล้ว

    ማሸ አላህ

  • @zeynabbarlinan7993
    @zeynabbarlinan7993 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና

  • @LoveYou-nn5bi
    @LoveYou-nn5bi 4 ปีที่แล้ว

    ሱበሀንንን አላህህህህ

  • @toybafentaw2307
    @toybafentaw2307 4 ปีที่แล้ว

    Waleykum selam werhmetullahi weberketu ahlen oustazi allah jezhane yekfelh yarb

  • @ሁረልአይንያስዳትስጦታዬያ
    @ሁረልአይንያስዳትስጦታዬያ 4 ปีที่แล้ว

    ጃዘክ አለህ ኸይር አለህ ይጣብቅህ

  • @smirawrokusmirawroku855
    @smirawrokusmirawroku855 4 ปีที่แล้ว

    جزك الله خير. مشالله الله الله

  • @sameesamee6620
    @sameesamee6620 4 ปีที่แล้ว

    Jezaki allah kerani ustaz allah yetabekik

  • @ferouz3833
    @ferouz3833 4 ปีที่แล้ว +8

    እዝታዜ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አለህ ሲውፍቀን ባተ ሰበም እስልምናን ያገኘን እህት ወድሞቼ እኛም ቀጥተኛ ማገድ እደጥራን ቤተስቦቼም ጥራልኘ ያርቢ ደዋ አድርጉልኘ