መልክተኛው 1000 ብር አተው ሲያለቅሱ የነበሩ እናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 165

  • @fawziafaz8970
    @fawziafaz8970 หลายเดือนก่อน +22

    ምን ልበልህ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ስጦታነህ የደ አን እንባ እንድታብስ የተላከ መልክተኛ ነህ ታማኝ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ብሩክ ሁን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ የሰጡም ይባረኩ

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው หลายเดือนก่อน +2

      አሜን፫ / እስኪ መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ እግዚአብሔር እንደ መልክተኛው ስው ያለው. ያብዛልን

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน +19

    በገንዘብ የማይተመን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤😢😢😢

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 หลายเดือนก่อน +16

    ምን አይነት ደግ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይባረክክ የኔ አባት መልካምነትክን በሰማይ ታገኛለህ

  • @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
    @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት እስኪ ወድማችንን ኢቶብን እናሳድገው ያአላህ አላህ ጨምር ምር ይስጣችሁ ለምትሰጡ😭😭😭😭

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር መከፋትሽን አይቶ መልእክተኛውን ላከልሽ እግዚአብሄር ይስጣቹሁ መልክተኛው ከፍ ያአረግህ❤❤❤❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ ይሙላልህ ያንተ ይለያል ለምትሰጡ ሀሉ ፈጣሪ ደስ ያሰኛችሁ❤

  • @WerkeDasta
    @WerkeDasta หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ጎብኝቶሻል የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ለሳጭው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ ጉልበታችሁ ይባርክ አሜን 🙏🌹🌹🌹

  • @AboAleath
    @AboAleath หลายเดือนก่อน +7

    አይ አንተ ልጅ እንደው ምን ልበል ላንተ ቃል የለኝም መልሀክ ሆነህ ኑር ክፉ አይንካህ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 หลายเดือนก่อน +12

    በብሔር ሃይማኖት መለይየት ትተን እንደድሮአችን ብንፋቀር ብንረዳዳ ሌላው እግዚኣብሔር ሊያስተካክለው ይችላል ።

    • @MinabTzagai
      @MinabTzagai หลายเดือนก่อน

      ❤🎉❤❤

    • @selamethio8557
      @selamethio8557 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ። እግዚአብሔር ፍቅርን እንደ ሸማ ያላብሰን።❤❤❤

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 หลายเดือนก่อน +8

    የእግዚአብሔር መልክተኛ የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ 🙏✝️⛪️🙏✝️⛪️🙏✝️😭💕💕💕💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌷🪴🌻🌼💐🌹🥰🥰🥰🥰

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 หลายเดือนก่อน +2

    መልክተኛዉ ሰጪዎቹንም አንተንም እግዚአብሔር በሰፊ እጁ ይስጣችሁ። ተባረክ መልክተኛዉ የድሀ እንባ አባሽ ። ❤️🙏🙏🙏

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ በምትሔድበት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም እሱ ከነናቱ ይጠብቁህ

  • @haregewoinabera5801
    @haregewoinabera5801 หลายเดือนก่อน

    ወንድም አለም እመብርሃን በምልጃ ፀሎቷ የልብህን መሻት ሁሌም የምትደሰትበትን ትፈፅምልህ የስንቱን እንባ አስክ ቸሩ መድኃኒዓለም የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ
    ሁሌም ከወንድማችን ጎን ሆናችሁ መስጠት የተሰጣችሁ ልበ ቀናዎች ሁላችሁ እንደየእመነታችሁ የሚያስደስተውን የማያልቀውን ሁሉ ቸሩ አምላካችን ያድላችሁ ይህን ወንድማችንን የሚሰራውን በማየት ለሌሎች በማጋራት መልካም ስራ ነው እና በመከተል እናግዘው መልካምነት እራሱ ይከፍላል ለሐገራችን ሰላምን ለከበደን ሸክም እረዳት ፃድቃን ሰማእታትን ፀሎት ምልጃዋ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አይለየን መልእክተኛው ወንድማችን የማመሰግንበት ቃላት አጠረኝ መታደልህ ከታደሉት ቤተሰቦች መገኘትህ እማሆይን በእድሜእናትህን በጤና ያቆይልህ❤❤❤❤❤

  • @FataneShFanfu
    @FataneShFanfu หลายเดือนก่อน +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን የኢትዮጵያ ዝብ ይሄ ልጅ ያበረታቱት

  • @lydiamesfin4610
    @lydiamesfin4610 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ብድራትህን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው 🙏🙏🙏

  • @asterAdamu
    @asterAdamu หลายเดือนก่อน

    እውነት አንተ ልጅ ሀሳብክን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልክ በሄድክበት ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የእውነት ይህን ደስታ ከማየት በላይ ምን አለ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน

    መልዕክተኛው ወንድማችን ቃል አጣውልህ ሰጭና ተቀባይውን ሲገጣጥም የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 หลายเดือนก่อน

    የድሀ አባት ብዬሀለሁ አንተን ያኑርላቸው መልክተኛው እና ባለአደራው ወንድማማቾች ሳይሆኑ አይቀሩም እድሜና ጤናውንአብዝቶ ይስጣችሁ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @woynialemu7611
    @woynialemu7611 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እድሜ መድሐኔ ዓለም ይጨምርልህ በመንግስቱ ያስብህ ወንድሜ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu หลายเดือนก่อน

    እፉ የኔ እናት መልክተኛው እግዚአብሔር ይስጥህ እመብርሀን ትተብቅህህ እውነት አንተ የእግዚአብሔር መልክተኛ ነህ ወንድሜ

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 หลายเดือนก่อน +3

    ያላሰብከውን ሲሳይ ከጤና ጋር ይስጥህ እንደዚህ ስላስደሰትካቸው እንተም በኑሮህ፣ በሕይወትህ ደስ ይበልህ።

  • @zeharamohammed8005
    @zeharamohammed8005 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እግዚአብሔር ሲያይ እንዲህ ነው የኔ እንቁ እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤ ወንድሜ

  • @Zabora-cv5uu
    @Zabora-cv5uu หลายเดือนก่อน +2

    አላሕይሥጥሕ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FataneShFanfu
    @FataneShFanfu หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ባለበት መልእክተኛው

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน

    ማጣት አይኑ ይጥፈ እናታችን ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl หลายเดือนก่อน

    ህይወትህ በሙሉ በጤናና በደስታ ያኑርህ የተቸገረን ሰው በምትችለው መጠን ችግር እየቀረፍክ ነው ከክፋ ይሰውርህ ራስህን ጠብቅ መልካም ሰው ነህ መድሃኒአለም ላንተ ይቁምልህ መልካሙን ሁሉ ላንተ ይሁንልህ

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 หลายเดือนก่อน

    ያተስ ከአይምሮ በላይ ነው
    ዘመንህ ይባረክ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እንባን ሲያይ እንደአንተ አይነቱን ሰው ይልካል ወንድሜ አንተም ከጀርባህ ያሉትም የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ።

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይቁምልህ ቀላል አይምሰላችሁ የእናቶች እምባ ተመስገን ❤🎉🎉🎉

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር. ይጣችሁ
    በጤና. ይጎብኛችሁ. በደስታ. ይጎብኛችሁ. እድሜውን. አብዝቶ. ይጣችሁ. በእውነት ።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እኮ ያያል የኔ እናት ምንኛ ንፁህ ልብ አለሽ እፍፍፍፍፍ እኔ ቃላት አጣሁላት እናቴ 😭😭

  • @טזטה
    @טזטה หลายเดือนก่อน +1

    የሚሰጡ እጆች እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹሁ

  • @nazretgebre9932
    @nazretgebre9932 หลายเดือนก่อน

    መድህኒአለም እንደዚህ ይድረስልህ ታአምር ነው ይሄ 🙏🙏

  • @fatma6629
    @fatma6629 หลายเดือนก่อน

    ለሰጪወች ያልታሰበ ርዝቅይስጣቸው መልእክተኛው ቅንነህኮ❤

  • @ሐያትረዲ
    @ሐያትረዲ หลายเดือนก่อน +2

    ለሰጪ ሁሉ አላህ ይስጣቹ ቤታቹ ሁሉ ሙሉ ይሁን🙏

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 หลายเดือนก่อน

    መስጠት መባረክ ነው እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ ወገኖች

  • @merong-g6w
    @merong-g6w หลายเดือนก่อน

    እግዚ አብሔር ለህዝባችን ለሀገራችን ሠላሙን ይላክልን🙏😢😢ለሠጭወች እግዚአብሔር ጨምሮ ይሥጣችሁ ከክፉ ይጠብቅህ ወድማለም

  • @የባሌሚስትነኚFM
    @የባሌሚስትነኚFM หลายเดือนก่อน

    አይማጣት ኡፍፍፍፍፍ
    ተባረክ መልክተኛዉ🎉🎉🎉

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ✌️✌️✌️🌹🌹🌹

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ለልጅ ለማረግ ያብቃህ ወንሜ

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ እግዚአብብሔር ይመስገን የገናኛችሁ:: ተባረኩ ልጆቼ!!!

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ หลายเดือนก่อน

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ይስጥ አንተ መልካም ስው

  • @hawah8058
    @hawah8058 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv หลายเดือนก่อน

    አላህየ ምናለ ሀገራችንን ሰላም አድርገህ ሰዉ ለሰዉ ፍቅራችንን መተዛዘናችንን በትመልስልን እሲ ማነዉ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ

  • @netsanetabebe6811
    @netsanetabebe6811 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ከክፋ ይሰውርህ እረጅም እድሜ ኣና ጤና ይስጥህ!

  • @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ
    @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ትስጥህ ወንድምዬ የኔ እናት😢😢❤❤❤

  • @GenetLigabawገኒሊጋባው
    @GenetLigabawገኒሊጋባው หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር አሁንም ይማርሽ ኦፍፍፍፍ ተባርክ

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ መጨረሻህ ይመር እምሠጠዉ አትጣ

  • @Asda-n2l
    @Asda-n2l หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ሁፊ 😭😭😭😭😭

  • @kasay67
    @kasay67 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር ይስጥህ፡ለጽድቅ ለ በረከት ይበልህ🎉❤

  • @حكمتتسما
    @حكمتتسما หลายเดือนก่อน +1

    Yallh Yarbe

  • @MyamonaAhmed
    @MyamonaAhmed หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ይርደክ ወንድሜ

  • @hana-f2c
    @hana-f2c หลายเดือนก่อน

    የእኔ ቃል አጣሁ ምንም ልበል ❤❤❤

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር ይሥጥህ ወንድማለም❤

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 หลายเดือนก่อน

    ወንደሜ,አላህ,የሰጥህ❤

  • @Liveyourlifewithlove-3L
    @Liveyourlifewithlove-3L หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @AzameLucky
    @AzameLucky หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ይስጥክ 🙏🙏🙏

  • @BerhanuChekol
    @BerhanuChekol หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይታደግህ

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @fatma6629
    @fatma6629 หลายเดือนก่อน

    😢ሚስኪን

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa หลายเดือนก่อน

    Yene Enat❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይኼን ክፉ ቀን ያንሳልን 🙏🙏🙏

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት መዳኒያለም ያልታሰበ እጀራ ይስጥህ

  • @mameali5612
    @mameali5612 หลายเดือนก่อน +1

    ማጣት አይኑ ድርግም ይበል ። ሳውዲ ድንበር ላይ እርቦኝ እጄን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ላይ የዘረጋሁበት ቀን ታወሰኝ እእእእእእእ ረሀቡ ጥሙ ድካሙ ሀሳቡ ኧረ ስንቱ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 หลายเดือนก่อน

    Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤

  • @selamhayle3380
    @selamhayle3380 หลายเดือนก่อน

    Weyy yeamlak. Sira. ❤❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤😢

  • @anisamitiku4676
    @anisamitiku4676 หลายเดือนก่อน

    Walhii bayyee nama gammichisaa rabbii jireenyaa hundaa siif haa guutuu akka nama gammichisaate bara baran gamadii❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 หลายเดือนก่อน

    Fetari ybarkih besmeab enkuan des alot enate

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 หลายเดือนก่อน

    አብነት ፈጣሪ ይባርክህ ብር የሚልኩትንም አብዝቶ ይባርክ ግን ለአንድ ሰው ብዙ ብር ከምትሰጥ እያከፋፈልክ ልብዙ ችግረኞች ብታደርገው ኡአተሻለ ይመስለኛል

  • @wenchytwenchyt4751
    @wenchytwenchyt4751 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥክ❤❤❤❤❤❤

  • @AddisieAlehegn
    @AddisieAlehegn หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ምነው እንደዚህ አይነት ሰዎችን ብታበዛልን አጥፍተው የሚያጠፍትን መልስልን

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይሰጥህ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍ እደው ፈጣሪ ይስጥህ 😢😢😢😢😢

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g หลายเดือนก่อน

    እግዚኣቢሔር ይስጥህ ወንድም

  • @ስደትለምኔ
    @ስደትለምኔ หลายเดือนก่อน

    የኔእናት❤

  • @kibrom2319
    @kibrom2319 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ያልታሰበ ሲሳይ ይስተህ 🙏🙏🙏

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 หลายเดือนก่อน

    አቤት ፈጣሪ

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭አይ

  • @JarsoMola
    @JarsoMola 28 วันที่ผ่านมา

    የተባረከ የተቀደስክ ፍጡር ህድሜህ ረጅም ያርገው ውሌ ነብሴ ታስደስታአለ

  • @tgze2435
    @tgze2435 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ዘራቹሁ ይለምልም

  • @lidya4781
    @lidya4781 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @great-full3612
    @great-full3612 หลายเดือนก่อน

    Yene Enat

  • @halemajan4331
    @halemajan4331 หลายเดือนก่อน

    የምሳጡ እጆቹን እግዚአብሔር ይበርክ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn หลายเดือนก่อน

    melktegnaw 🙏🙏🙏🙏🙏🎉

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k หลายเดือนก่อน

    balderaw merte😢😢😢😢

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi หลายเดือนก่อน

    😢😢😢💞

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ หลายเดือนก่อน

    😢እናት አትቸገር ብቻ

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 หลายเดือนก่อน

    hunt bant izaberi hixachu iteche wadimachu hulachu inate😢😢😢😢😢😢 izaberi ye hulumi chanoo ichali izaberi hixachu ye inate huba ye wad data ye Qayarachu hulachu ye godole boots izaberi hin takachuu❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @youtub4690
    @youtub4690 หลายเดือนก่อน

    😥💔😭😭

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @babybabymarco2148
    @babybabymarco2148 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @MilashuAberham
    @MilashuAberham หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ አብዝታ ትስጥህ ተጠብቅህ