እልህ አስጨራሹ ህገወጥ የአውሮፓ ጉዞ! ስደትን የቀመሰ በደምብ ያውቀዋል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @freemansam5148
    @freemansam5148 2 หลายเดือนก่อน +54

    ዓለምሰገድ፣ የሃያት ታሪክን በማቅረብህ በጣም አመሰገናለሁኝ። በዚህ ታርክ ውስጥ ብዙ ቀና ሰዎች ትጠቅሰዋል። በዋናነት ጎላ ብላ የምት ታየው ግን ዛፉ የተባለችው ኢትዮጵያዊ ነች።ባንተ መርሃግብር ውስጥ ኣካተህ ብታቀርባት ምናልባት ብዙ ልታስተምረን ትችላለች።

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ 2 หลายเดือนก่อน +73

    ዛፍ ምትባለዋን መልካም ኢትዮጲያዊት ሽልማት ይገባታል ሰወችየ የደግነት ጥግ የተላበሣት ምርጥ የሀህዝብ ባለውለታ ሠው ማለት እሷ ነች የምር

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 หลายเดือนก่อน

      ኮለኔል እንደነበረች አስታውሳለሁ
      የኢህአዴግ የሆነ ሀላፊ ነበረች

    • @ሰንደሏ
      @ሰንደሏ 2 หลายเดือนก่อน

      @@medinajibreel3556 መልካም አስተሳሰብ ያላትን እንባ ጠራጊ የህዝብ ልጅ አለማወቅ ክስረት ነው እኔማ ለማወቅ እጥራለሁ ኢንሻአሏህ

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 2 หลายเดือนก่อน +66

    እባክህ አለም ሰገድ ይቺን መልካም ስው ዛፉ የምትባል የዚህ ዘመን አብረሀምን አቅርባትና እናመስግናት

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 2 หลายเดือนก่อน +1

      አለምዬ እባክህ ዛፉን አቅርብልን እናመስግናት አንቺ ጀገግና ሴት ነሽ

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 2 หลายเดือนก่อน +160

    እባክህ አለምዬ ዛፉ የተባለችዉን ቅን የሴት ወታደር አቅርብል እመሥግናት እደዚህ አይነቱቾን ቅን ልቮችን ያብዛልን❤

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 2 หลายเดือนก่อน +4

      Amen Enem Elalehu Ethiopia Endezi Enqu Lejoch Aluwat Beye Lebe Tetsenana

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ❤❤❤

    • @kirostirhas
      @kirostirhas หลายเดือนก่อน +2

      ይሄኔ እስር ቤት ነው የምትሆነው ያው ትግሬ ኣይደለች.

    • @ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ
      @ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ หลายเดือนก่อน

      ​@@kirostirhasብሓቂ😢

  • @zufantessam
    @zufantessam 2 หลายเดือนก่อน +138

    ዘፏን ይህቺን ደግ እናት እናመስግናት የምትሉ

    • @eyerus7075
      @eyerus7075 2 หลายเดือนก่อน

      ይህች ደግ ሴት ከአላት ጥቂት ገቢና በሐሳብ ከዛም አልፎ የቃል ኪዳን ቀለበታዋን ሸጣ ያገዛቻት በቂ ምስጋና አላቀረበችም :ከኃላ አገዙኝ ያለቻቸው ነው በጣም ያመሰገነችው አልገባኝም ለዛ ሁሉ ለመቆምዋም ሳይቀር ዛፉ ከሚገባ በላይ አድርጋላታለች : እንደ እኔ በቂ አልመሰለኝም ። ዛፉዬ ባላውቅሽም አንቺ ለበጎ ስለሆነ ያደረግሽው እግዚአብሔር ያሰብሽ እሱ ይሙላልሽ በልጆችሽም
      ይባረኩልሽ።

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 2 หลายเดือนก่อน +94

    comandor ዛፉማ ትቅረብልን መመስገን አለባት !!!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እውነት ነው❤❤❤

    • @TomasDawit-r6z
      @TomasDawit-r6z 2 หลายเดือนก่อน +1

      አለም ሰገድ የጠየቃት ገንዘብ ብዙ ነው ሐመቅረብ ይከፈላል እኮ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      @@TomasDawit-r6z አለምስገድ ሥራው ነው ግድ ነው

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 2 หลายเดือนก่อน +31

    በለቅሶና በሳቅ የሚደመጥ ታሪክ😢 ዛፉ ምናይነት ግሩም ሴት ነች? የቃልኪዳንዋ ቀለበት ሽጣ ብር ልካ ይገርማል ❤ እንኳን ወለደች ጎበዝ❤

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 2 หลายเดือนก่อน +64

    ከታሪኩ ጀርባ ያለችው ዛፏን ማየት የሚመኝ እደዛፏ አይነት መከላከያ ባለበት ሀገርአሁን ያሉትን ሳስብ

  • @RuthHagos-p4g
    @RuthHagos-p4g 2 หลายเดือนก่อน +15

    በጣም ምያሳዝን ህይወት ነው ያሳለፍሽው በመጨረሻ የሄ ሁሉ አልፎ ልጅ በመውለድሽ ደስ ብሎኛል እግዝአብሔር ሚሳነው የለም

    • @Emantube19
      @Emantube19 15 วันที่ผ่านมา

      ሙሉ የኔ ታርክ ናዉ ከመደፈሩ ዉጪ

  • @yeshumneshzeleke2354
    @yeshumneshzeleke2354 2 หลายเดือนก่อน +26

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉ ጥበቃ ላደረገልሽ አምላክ አመስግኝ።

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የረዳት እግዚአብሔር ይመሥገን ግን ላገዟት ወድሞቻችን በባኸር የቀሩትን አሳዘኑኝ እግዚአብሔር ደግነታቸውን አይቶ በገየት ያኑራቸው ደግ ሰው አይረሳም የደግነታቸው ጥግ ያስለቀሳት ስለነሡ ስታነሳ እንባዋ እደማኸበሉ የፈሰሰ እግዚአብሔር ያመነ አይወድቅም አቤቱ አሳልፈኸ አትስጠን ለጠላት እዳሰጠን በስደት የምኖሩ እኸቶቸ እግዚአብሔር ይጠብቀን የስደተኞች አገልጋይ መላኩ ሚካኤል ይጠብቀን

  • @bbbbmmmm5340
    @bbbbmmmm5340 2 หลายเดือนก่อน +29

    እኔ ግን እንደዚህ አይነት ፀጥ ብሎ ሚያዳምጥ ጋዜጠኛ የለም
    እና ግን ዛፋ ምትባል ሴትዮ አቅርብል እባክህ❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      አለምስገድዬ የተረጋጋ ነው

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 2 หลายเดือนก่อน +15

    ዋናዋ የታሪኩ የጀርባ አጥንት ዛፉ ክብር እና ምስጋና ላቺ ይሁን ሰለበዛባት በመጨረሻ ስሟን ባትጠራም ባወራች ቁጥር አመስግናታለች ከበሪ ደግ ሰዉ የጁን ለዘላለም የማይረሳ ሃዉልት ያቆማል እና ክበሪልን እህታችን ሃያትም ጀግና ነሺ ዉለታ የማትረሺ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሺ የድግሪ ምርቃት ብቻ አይደለም ሰዉን የሚያስከብረዉ የእናትም ምርቃት እንደሃያት ከተማረዉ በላይ ያሁሉ ስቃይ አልፎ ለዛሬዋ ቀን ደርሳ አለምን ያስጨበጨበች ጎበዝ ከፍ ላደረገሺ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባዉ በልጂሺ ተካሺ

  • @KonKoi-k4p
    @KonKoi-k4p 2 หลายเดือนก่อน +15

    በእውት ያንቺ ታሪክ ትልቅ መፅሐፍ ይወጣዋል😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 2 หลายเดือนก่อน +59

    ዛፉ ትቅረብ ለብዙ ሥብእና ለጎደለዉ የህግ ባለሙያ ትምርት ትሆናለችየምር ትቅረብ የምትሉ ፆፉ

    • @ወሄነትየገጉ
      @ወሄነትየገጉ 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት በጣም ለብዙዎች አርያ ናአት❤❤❤

    • @Sumeyaadem
      @Sumeyaadem 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @SabaGebeyehu
      @SabaGebeyehu 2 หลายเดือนก่อน

      ትቅረብ

  • @selamethiopia1924
    @selamethiopia1924 2 หลายเดือนก่อน +13

    የምር የሚገርም ታሪክ በጣም ነው አንጀቴን የበላችው ጀግና ሴት ነሽ እግዛቤር ይጠብቅሽ ዛፏ ግን ደግነቷ ሲገርም

    • @SamiraSeid-s8z
      @SamiraSeid-s8z 2 หลายเดือนก่อน

      She is with zafu since she arrived in Ethiopia

  • @MaheletFanta
    @MaheletFanta หลายเดือนก่อน +3

    አረ እንደዛፉ አይነት የሰው ልክ የሆኑ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል❤❤❤❤

  • @Kkfkf-f3s
    @Kkfkf-f3s 2 หลายเดือนก่อน +47

    ሀምዛና የሱፍ እኔንም አስለቀሱኝ አላህ ይረሀማቸው

  • @taj0017
    @taj0017 2 หลายเดือนก่อน +12

    የሱፍና ሃምዛ አላህ የርሃማቸው😢

  • @alemyimer-e1t
    @alemyimer-e1t 2 หลายเดือนก่อน +7

    በናትሽ እናትሽ ማለቴ ዛፍ ያልሻት እንዴት ናት አሁን ስለ እስዋ ንገሪን እባክሽ በጣም ድንቅ እናት ናት ከእግዚአብሔር ጋር እዚህ እንድትደርሽ ያደረገች ድንቅ ኢትዮጵያዊት ናት ክብር ይገባታል

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይህ ሁሉ ግፍ ፈተና በህዝባችን የሚደርስብን የሀገራችን ድህነትእና የክፉ ፓለቲከኛች የጦርነት ውጤት ! እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @meditajc
    @meditajc 2 หลายเดือนก่อน +23

    የዝችን እህት ታርክ በጣም እያዘንኩ ነበር የተከታኩትል ለዝህ ሁሉ ስደት መነሻዉ የአገራችን ድህነትም ጭምር እንደሆነ ተረድቻለሁ ግን መጨረሻላይ ልጅ መዉለዷ እጅግ በጣም ነዉ ደስ ብሎኛል ከዛ ሁሉ ፈተና በኋላ እግዚአብሔር ረድቷን ልጅ አገኘች

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ የሚደንቅ ትልቅ የስደትን አስከፊነትን ያየንበት ፕሮግራም ነው ❤❤❤ በጣም ብርቱ ሴት ነች

  • @YeromMekonen-r2j
    @YeromMekonen-r2j 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወይዘሮ ዛፋን ትቅርብ ልንአለምስገድ❤❤❤❤❤

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 2 หลายเดือนก่อน +7

    በህይወትሽ የደረሰዉን እጅግ ብዙ ችግር ወደ መልካም ነገር ቀይረሽ ለሌላዉ በረከት ሆነሻል ተባረኪ።

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዛፉ,ምርጥ,ሰው,ናት,ላንች,እድሜ,ጤና,ይስጣት

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +12

    እደስብከት ቁጭ ብዬ እስከመጨረሻው ሳይሰለቸኝ የሰማሁት ታሪክ በስማአም😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 หลายเดือนก่อน +18

    ስደት ክፉ ነው በጣም ያሳዝናል ያሳለፈሺ ነገር
    እህቴ ቀሪው ዘመንሺ መልካም ያድርግልሺ እግዚአብሔር❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን በጣም ታሳዝናለች

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 2 หลายเดือนก่อน +18

    ጀግኒት ብዬሻለው አጠቃላይ የመጣሽበት መንገድ በጣም ከባድ ነው ልጅሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ ያሳድግልሽ አንዱን ሺ ያድርግልሽ ኢትዮ ህክምና እንደ ውጪ አገር እሩቧን እንኳን ቢኖር ብዙዎች ይድኑ ነበር ግን ዛፏስ እንዴት ነች አሁንስ እየጠየቅሻት ነው

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 หลายเดือนก่อน +6

    መቼም PHD, ያለውም እንዳንቺ የህይወት ገጠመኞችን ያስተማረ ሙህር ጠንካራ ጀግና የሆነ አይቼ አላውቅም🤔
    እግዚአብሄር 1 ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ🙏🏾❤️👌🇪🇹
    ወ/ሮ ዛፏስ?😆

  • @መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ
    @መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ታሪክሺን የቀይረ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በርችልኝ ሁሉም ለበጎ ሆነ የኔ መልካም ሰው 🥰🥰🥰🥰

  • @ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ
    @ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ 2 หลายเดือนก่อน +8

    I have never seen such a strong woman in my life.
    This story diserve a holly wood producer for a film.
    God bless you sister and thank you for being a voice for voiceless woman in Ethiopië.

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 หลายเดือนก่อน +12

    የሰው ልጂ ስንት ፈተና ይሁን ያለበት😢😢

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት የሰው ልጅ ፍዳ እንደው ምን አይነት ጠንካራ እናት ነች እግዚአብሔር የቀረውን እይወትሽን ይባርክልሽ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +5

    ብዙ ስቃይና ችግር ብታይም እጅግ በጣም እግዚአብሄር ለመኖር እድል የስጠሽና በእኔ ይብቃ ብለሽ ጥቃትና ችግር የደረስባቸው ወገኖችሽን ለመርዳት በመነሳችሽ እጅግ ጀግንነትችን ያሳያል በጣም ጎበዝ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @Binthassen1989
    @Binthassen1989 2 หลายเดือนก่อน +2

    አለም ሰገድ ግን እርጋታህ የሚገርም ነው
    ሁሉም ሰው ያላወራው የራሱ የሆነ የህይወት ውጣ ውረድ አለው የሁሉም ሰው ጉዳት ቢለያይም ወድቀው ከቀሩት አለመሆን ደሞ ትልቅ ብርታት ነው አላህ ያበርታሽ እህቴ❤

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፍልቅልቅ የሚዲያ ሰው ብትሆኝ ብዙ ሰዎች ታስተምሪያለሽ። የዛፉን ውለታ እንደመለስሽ ተስፋ አደርጋለሁ። ጀግኒት ፍጻሜሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ።

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover 2 หลายเดือนก่อน +5

    በርቺ አንቺ ለኔ ጀግና ሴት ነሽ!! ደሞ እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀየረ ተመስገን ነው🙏🏼
    ያንቺ መከራ የጀመረው በሰባት ቀንሽ ነው ስትገረሺ
    በርቺ በርቺ

  • @zerihuntesfaye2071
    @zerihuntesfaye2071 หลายเดือนก่อน

    ዛፏ ዘረሸ ይባረክ አንቺ የተባረክሸ ሰዉ እንደ አንቺ አይነት ቅን ልብ ያለዉን ያብዛልን

  • @senaitafework6318
    @senaitafework6318 2 หลายเดือนก่อน +30

    ለጉድ የፈጠረሽ
    ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርከከው😢

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 หลายเดือนก่อน +2

      የሰው ልጅ ሁሉም ለፈተና ነው የተፈጠረው እሷ ምንም አልበደለች

    • @tigisthagos2648
      @tigisthagos2648 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ለጉድ የፈጠረሽ ትያለሽ ሊብያን ያየ በመንገድ የመጣ ሁሉ እድ ያየችውን መከራ አይቶ ነው ኢሮፕ የገባ ሀዩ እንዳውም አልገለፀችውም ገዳዮች አለ ተሸፍነው የሚተኩሱ እሱን ሁሉ አልፈን ነው እዚህ የደረስነ😢😢😢😢

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ጀግና ሴት ነሽ በርቼ
    ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ደግሞ በጣም የማደቅህ ነህ እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅህ❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ረድቶሻል ስሙ የተመሰገነ ይሁን።።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ብዬላታለሁ

  • @ma9546
    @ma9546 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሃያት እንዴት ነሽ ከረጅም ዓመት ቦሃለ ስለያሁሽ ደስ ብሎኛል ይህ ሁሉ ታሪክ እንደለሽ አለውቅም ነበር ከሊቢያ ጀምሮ አብረን ነበርን

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 2 หลายเดือนก่อน +4

    የእኔ እህት ለሕይወትሽ ጁግናነሽ አይቆጭሽ አንቺ ወርቅ ነሽ ወርቅ በእሳት እንደ ሚፈታን አነቺ ሕይወትሽን የተሻለ ሕይወት ለማግኘት ቤተሰብ ለመርዳት
    ይሄንኑ ወጀቡን ብዙ አደጋዎችን አሳልፈሻል ይሄ ሁሉ ጭንቀት በህምነትሽ አልፈሻል አሁን አንቺ በጥሩ ተገብተሻል
    በጣም መልካም ሰዉ እንደምትሆኚ
    አመስጋኝ ሰዉ ለሰዉ የምታዝኚ ሰዉ
    አክባሪትሆኛለሽ የተረጋጋ ደስ ብሎሽ
    የምትኖሪበት ሕይወት እንዲገጥምሽ
    እመኝልሻለሁ በርቺ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዛፉ ግነ ምን አይነት መልካም ሴት ናት ቅን የዋህና አዛኝ በጠራቻት ቦታ ሁሉ እንደ እናት አለሁ የምትል ድንቅ ሴት ብድራትሽን እግዚያብሄር በመልካም ነገር ሁሉ ይክፈልሽ።

  • @alemfire2602
    @alemfire2602 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኦ እህቴ ልቤን ነካሽው ሀምዛ ከእኔ ጋር ነበር በጣም ምስክን ልጅ ነበር ባህር ላይ ቀረ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት አብረን ነበር የምተኛው በጣም ነው ያዘንኩት ብዙ መከራ አብረን አሰለፈናል ነብስን በጀነት ያኖርልን

  • @SofiyaMohammed-fd7vi
    @SofiyaMohammed-fd7vi หลายเดือนก่อน

    እዩሀ ሚድያ ብዙ አሣዛኝ ታሪክ ቀርቦል የሀዩና የሄፈንን ታሪክ መቸም አረሣዉም ልዩ ታሪክ የኔም ታሪክ ነዉ😭😭😭

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እህት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ያሳለፍሽው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እደው ይሄ ሊቢያ የሚባለው ሀገር የስንት ኢትዮጵያዊ ሂወት አልፎ ይሆን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት በቲክቶክም እምወድሽ እና እማደንቅሽ ሴት ነበርሽ ይሄን ታሪክሽን ስትናገር ጀግና የጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥሽ ከሙሎ ቤተሰብሽ እና ከጎኑሽ የቆሙት❤❤❤❤❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ፈጣሪ ነው ለዚህ ቦታ ያስቀመጠሽ እንረዳሻለን እናይሻለን

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለታምሩ ለድንቅ ስራው ምስክር ነሽ አንቺ ወርቅ ነሽ በሰአት የተፍተሽ ያለፍሽ ወርቅ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ ይባርክልሽ ❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይ አለምስገድዬ እንደው ዝም ብሎ ወንድ ልጅ ወለድኩ አይባልም ስትል በጣም አሳቅኸኝ❤❤❤

  • @yetymoges2524
    @yetymoges2524 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሴት ነሽ በርቺ። ከብዙ ታሪኮች እንደሚሰማው የሚከፈለዉ ዋጋ እና ኢሪፖ ተገብቶ የሚገኘው ምንም አይገናኝም ህይወትን እንደቁማር ማስያዝ ። ከተገባስ በሃላ ቱራማው all the sacrifices it doesn’t worth it.እባካቹ ሚድያውች ስሩበት አሁንነም በዚ መንገድ ከሚሂድ የሚያስቡ ሰወች እሉ። እውን ሀገራችንችግር አለ ምነም ህይወትነ ለምቀየር ምርጫ የለም ግን በሰሀራ በኩል ስደት ምንም ነገር ቢገኝ አይመጥነውም

  • @NuriaEndris
    @NuriaEndris 2 หลายเดือนก่อน +21

    እኔም በዚህ ሂወት ነው ያለፍኩት አልሃምዱሊላህ ሁሉም አለፈ

    • @habiba_habiba1
      @habiba_habiba1 2 หลายเดือนก่อน +1

      አልሃምዱሊላህ

    • @FERAHMOHAMED
      @FERAHMOHAMED 2 หลายเดือนก่อน +1

      አልሀምዱሊላህ

  • @zj2164
    @zj2164 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ። በዚህ ሁሉ ስቃይ ውስጥ አልፈሽ ለዚህ መብቃት ትልቅ ነገር ነው። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ልጅሽንም ይባርክልሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ።

  • @MyBetty333
    @MyBetty333 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing your story sister!! I believe ሴት ልጅ ላይና ህፃናት ልጆች ላይ ጥቃት የሚያደርሱ ሰዎች ስማቸውን እና ፎቶዎች አውጥቶ ሌላ ሴት በድጋሚ እናዳይ ደፍሩ መቀጣጫ ማረግ ነው፣፣

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre หลายเดือนก่อน +2

    ሊቢያ ባንቃዚ ትሪፖሊ ስትይ ህመሜ ተቀሰቀሰ ያ ሁሉም አለፈ የሚያሳልፈዉን አሳልፎ 😢😢😢😢 ሊቢያ የምድር ሲኦል😢😢😢 የኔን ታሪክስ መቼ ነዉ እማወራዉ

    • @Emantube19
      @Emantube19 15 วันที่ผ่านมา

      ኢኔ ረሱ የረሰሁት ሰቆቃ

  • @birtukangirma4625
    @birtukangirma4625 2 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ ይቺ ዛፉ ምን አይነት መልካምና ቀና ልብ ያላት ሴት ናት? የጋብቻ ቀለበቷን አሲዛ ሰውን የምትረዳ በእውነት አቅርባት እባክህን።

  • @ዋዕሮትግራይ
    @ዋዕሮትግራይ หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚ አይነት ታሪከ ብዙ አሰተማሪ ሰለሆነ በቲቨ ኘሮግራም ቢተላለፋ የብዙ ሰው ሒወት ማትረፋ ይቻላል

  • @emutube6233
    @emutube6233 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሚገርም ታሪክ ሀዩ እምትገርሚ ጠንካራ ትዕግሥተኛ ሤት ነሽ ቀሪዉ ዘመንሽን እግዚአብሔር ያሣምርልሽ የኔ እናት👏😘😘😘😘

    • @asmeretmoke5648
      @asmeretmoke5648 หลายเดือนก่อน

      ena edeza now yalfekute😭

  • @rahel6046
    @rahel6046 2 หลายเดือนก่อน +24

    ሐምዛን እና ዮሱፍ አጀቴን በሉኝ😭

    • @zufantessam
      @zufantessam 2 หลายเดือนก่อน +1

      ነፍሳቸውን ይማርልን ወንድሞቻችንን

    • @fatimamohammed2343
      @fatimamohammed2343 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም አዘንኩ😢😢

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @DataData-ip2mr
      @DataData-ip2mr 2 หลายเดือนก่อน

      Bexam le ulum aysakam eko nebsahewun yemar endetenkeratetu😢😢

    • @sisaynesh1816
      @sisaynesh1816 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢ከአፈር ቀብረው የሚደብቁ😢

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 2 หลายเดือนก่อน +15

    የእኔ ጀግና ሀዩየ ረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @ahmedinmoh4347
    @ahmedinmoh4347 2 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ከሱዳን በፈርንጅ ኣቆጣጠር 2018 ወደ ሊብያ ሄድኩኝ ባህር መኩሬ አልተሳካም ተስፋ በመቁረጥ 2019 እንደገና በሳህራ ወደ ሱዳን ተመለስኩኝ ሱዳን ከ 6 ዓመት ቆይታ እንደገና ለ 3ግዜ በፈረንጅ 2014 4ኛ ወር ሳህራ መንገድ ተያያዝኩት አሁንም ሊብያ እጅላብያ ምትባል ከተማ በሰላም በሰላም ገባሁ ሊብያ ከ 3 ወር ቆይታ ቡሃላ ኢታሊ ሚላኖ ገባሁኝ ሚላኖ ሁለት ሳምንት ቆይቸ ከሚላኖ ፓሪስ ገባሁኝ ከ ፈረንሳይ 1ወር ቆይታ ከ ሱዳን 14/4/2014 ተነስቼ 28/8/2014 እንግሊዝ ገባሁኝ አለቀ

    • @MakeiyaAbate-w2t
      @MakeiyaAbate-w2t 2 หลายเดือนก่อน +3

      እንደት ነው ወደ ሁዋላ ነው የምትቆጥረው ከ2018 ወደ 2014

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MakeiyaAbate-w2t እኔ ራሱ ገርሞኝ 😂😂

    • @FelekechMelese
      @FelekechMelese หลายเดือนก่อน

      ምስኪን

  • @AsratTerefe
    @AsratTerefe หลายเดือนก่อน

    ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እንኳን እግዝሐቤር ለዚህ አበቃሽ ታሪኩ አስተማሪ ነው ቁምነገረኛ ሰው ነሽ ከምትናገሪው ሁሉ ያስታውቃል በርቺ በምትሰሪው ስራ ቀጢይበት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዛፍ ዉነትም ወታደር ዘመንሸ ይባረክ ❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ የሚደንቅ ትልቅ የስደትን አስከፊነትን ያየንበት ፕሮግራም ነው ❤❤❤

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሀያት በጣም ደግ እና እሩህሩህ ነች። በፊት ነው በዚህ ሚዲያ ሳትወጣ። ፍቅር ነች። በቃ የዋህ ሰው አክባሪ።

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ይሄን ሁሉ መከራ አሳለፍሽ መጨረሻሽን ፈጣሪ ጥሩ አረገልሽ ከፈጣሪሽ መራቅ የለብሽም ስደት ጥሩ አይደለም ብዙ ሰው ይሄንን ሰምቶ ትምህርት መውሰድ አለበት እየተቸገሩ ሀገር ላይ መኖር ይሻላል ትዕግስት ካለ ችግር ያልፋል እስኪያል ግን ያለፋል ።

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዛፏን እናመሰግንሻለን 🙏 አቤት የሀበሻ መከራ 😭😭

  • @ay78124
    @ay78124 หลายเดือนก่อน

    ቅን እና ጀግና ሴት!
    ፈጣሪ ልጅሽን ይባርክልሽ

  • @YonasElias-rp6gh
    @YonasElias-rp6gh หลายเดือนก่อน

    የስደት ህይወት የስንቱን የደስታ ዕድሜ አሳጠረ 😢😢😢

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጉንጨ በንባ ተሞላ! የሃገሬ ወንዶች ኑሩልኝ ኤርትራ ወንዶችም በሰው ሃገር መከታ የሆናችሃት, በኢትዮጵያ ውስጥም እንደዚህ ብንተሳሰብ ዘር ልዮነት ይቅር እንዋደድ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 หลายเดือนก่อน +6

    እድለኛ ነሽ ያህን ሁሉ መከራ አልፈሽ ለዚህ መብቃትሽ ፈጣሪ ይመስገን
    ግን ስታወሪ አረፍተ ነገሮቹን ታጓድያለሽ ክፍት ቦታ ሙላው ነው ምታረጊው ለሚመጣው አሻሽይ እህቴ .

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      ችግርዋ ነው አረፍተ ነገሩ ነው ዋጋ እሚስጠው ?? ታሳዝናለች

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄር ዕድሜ ስጥዋት ታሪክዋን እያካፈለችን ነው

  • @AmuyelemiwaAmuyelemiwa
    @AmuyelemiwaAmuyelemiwa 2 หลายเดือนก่อน +94

    በሰው ሀገር ያለን እህቶቼ አይዞን ይህም ያልፋል 😢

    • @Mehretwondimu
      @Mehretwondimu 2 หลายเดือนก่อน +6

      እሼ እንበረታለን እናመሰግናለን

    • @HawiWendimu
      @HawiWendimu 2 หลายเดือนก่อน +3

      Eshi thanks 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

    • @aserpwpworlt3082
      @aserpwpworlt3082 2 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽር 🥰

    • @meditajc
      @meditajc 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ከአእናንተ ጋ ይሁን

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 หลายเดือนก่อน +2

      እስኪያልፍ ያለፋል.... ካለፈ በኋላም ጠባሳው የዘልዓለም ነው

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f 2 หลายเดือนก่อน

    ለመጀመሪያ ጊዜ አልቅሼ የሰማሁት ታሪክ እህቴ ፀበል ተጠመቂ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጭ በርግጥ ዶክተሮቹ ረድተውሻል ፤ መንፈሱን ግን ሙሉ በሙሉ ለመላቀቅ ያስፈልግሻል ፤ የበጎ አድራጎት ድርጅት መስርተሽ መስራትሽ ራሱ ትልቅ ትልቅ ነገር ነው እናመሰግንሻለን አብረንሽም እንቆማለን።

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 2 หลายเดือนก่อน +1

    What a wonderful mother &sister you are !!! much respect

  • @Emantube19
    @Emantube19 15 วันที่ผ่านมา

    15 ቀን ቆዬን በረሀ ለዪ በጠረረ ፀሀዪ ቤንዝል የታቃለቃለ ዎሃ የጠጠን

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ሰው ይማር በሃገር ውስጥ ያለው በህገ ወጥ መውጣት እያወቃችሁ መሄድ አለባችሁ ኢሮፕ ስትገቡ ደግሞ ለዚህ ነው እንዴ መከራ ያየሁት ትላላችሁ የሞራል ውድቀት ያጋጥማችኋል ስለዚህ በሃገር መኖርን ለማያስበው አያውቀውም ስለዚህ የዚች እህት እና መሰሎቻ ሁሌ የአይምሮ ድቀት አጋጥሟታል የለበሰ ሁላ ደስተኛ እንዳይመስሏችሁ 😢😢😢 ስለዚህ ስደትን በህጋዊ ከሆነ መልካም ነው ካልሆነ በምንም መልኩ አትውጡ እግዚአብሄርም አይረዳችሁም አውቀን ነው የምንሄደው ስለዚህ ንቁ 😢😢 አይምሮ አይታከምም 😢😢

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት የሴት ልጅ ፈተና😰😰😰😰😰 መጨርሻሽን እግዚአብሔር ስላሳመርልሽ ክብሩ ለእሱ ይሁን!

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ጀግና ነሽ ሀያትየ ❤❤❤

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 2 หลายเดือนก่อน +2

    This is such an amazingly great witness and testimony.❤❤❤God bless you more and more

  • @FelekechMelese
    @FelekechMelese หลายเดือนก่อน

    አሜን አይኑ ይጥፋ ሰደት😢😢😢

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 2 หลายเดือนก่อน

    ስደት አይኑ ይጥፋ ብዙ ነገር አሳልፈሻል አብረውሽ የነበሩት ከዛሀ ነገር ወተሽ ታሪክሽን ለመናገር በቅተሻል ተመስገን ነውእህቴ❤❤❤❤❤

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 2 หลายเดือนก่อน +4

    የመከራን ጫፍ አይቻለሁ ፡፡ድህነታችን ነዉ ፡፡አቤቱ ማረን፡፡

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም,ያቅለቀሰኚ,ታሪክ,ለበጎ,ነው,አልፈሻል😢😢😢

  • @alem7474
    @alem7474 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢውሮፕ የራሳችንን ህይወት ለማቅናት ደፋ ቀና ስንል ስንት ዓመታችን፣ ከዛ አልፎ ግን ሕዝብን የሚጥቅም ሥራ መስራት መቻል በጣም መታደል ነው፣ ኢውሮፕ ከባድ ነው፣ ያውም እንዳንቺ ህይወት አልጋ ባልጋ ባልነበረበት ሁኔታ፣ አንድ ቃል ብቻ ነው ያልኝ፣ አንበሳ ነሽ!

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግና ነሽ ሀያት ❤❤❤

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስደት አይኑ ይጥፋ ስንቱን ወገናችን በረሀ በላው😢

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ታሪኳን ተመስጨ ነው የሰማሁት ያስለቅሳል ያሳዝናል መጨረሻው ደግሞ ደስ ይላል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው በጣም ከባድ ነበር

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ የስንቄ ድርጅት መስራች ጎበዟ እንኳን አየሁሽ አንችም ለሴቶች የቆምሽ ነሽ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል።good to seeing you.

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 2 หลายเดือนก่อน

    "እግዚአብሔር" የተረጋጋ ሕይወት
    እንዲገጥምሽ እመኝልሻለሁ በርቺ
    አሁንም ልጅ ነሽ ተማሪ🎉🎉🎉
    ልጅሽን የተባረከ ይሆንልሽ በርቺ
    ጀግና ነሽ በራስሽ ኩሪ ድንቅ ነሽ ጠንካራ
    ስብና ያለሽ የተከበርሽ ነሽ ልዩ ሰዉ
    አልተማርኩም ሕይወትሽ አስተምሮሻል
    መልካም ነገሮች ይግጠምሽ ❤️❤️❤️ረጅም ዕድሜእና ጤና ከሃብት ጋ🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ህምሽ ለቅሶሸ ተጋባብኝ ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ እረዳ😭😭😭😭

  • @Emube1
    @Emube1 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታአምርድቅ የሆነ ሂወት ፈጣሪ ያጠክርሽ የምር ኡፉፉ😢 ስደትክፉነውብቻ በሰላምለለሀገራችንያብቃን 😢

  • @DereDere-k1m
    @DereDere-k1m 2 หลายเดือนก่อน +2

    አለም ሰገድ እባክሕ ዛፋን አቅርባት ቀና ሰው ናት

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 หลายเดือนก่อน

    እኔንም መለሽኝ ወደ ስደት ህይወቴ በእውነት አስለቀሽኝ በተለይ
    የኮለኑ ፖሊስ ፍለጋ እኛም ከሀንጋሪ ወደ ወደ እስሎቫኪያ በለሊት ማፊያወች ይዘውን ሄደው የሆነ መንገድ አሲዘውን ለቀቁን ከዛ በእግዚአብሔር መንገዱን ስንሸከሽከው አድረን ነጋብን ፖሊስ ሳናገኝ ከዛ ሰውች ወሰዱን ፖሊስ ጣቢያ እና እንዳልሽው እውነት ነው
    አይ ስደት እንዳንችም በሊቢያ ባይሆንም እኔም ከዩክሬን እስከ ጀርመን ቀምሸዋለሁ ግማሽ በእግር ግማሽ በመኪና ከባድ ነበር ስደት አይኑ አይኑ ይጥፉ እረዲያ

  • @omkaled812
    @omkaled812 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ እህት እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ እህህህህህህ ውይ ስደት

  • @عبداللهالمؤ-ط2ك
    @عبداللهالمؤ-ط2ك 2 หลายเดือนก่อน

    ሰደት ክፉ ነዉ በህይወት ለተረፍነዉ ስደት አስተማሪ መካሪ ነዉ እኔም ደም አልቅሼ ነበር ግን ያን ሁሉ ያሳለፈልኝ በህይወት ላቆየኝ እግዛብሄር ይመስገን 😢😢

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew 2 หลายเดือนก่อน

    ታሪክሽ አስተማሪ ነው በባህር ለሚሄዱ ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ የስንት ሰው ህይወት ጠፍቷል ያሳዝናል የኸ ሁሉ ዲህነታችንና ሰላም ማጣት ነው ሰላም ለሀገራችን በቃ በቃ በቃ ግን ቀንሽ plc ብዙ ቦታ ተጠቀምሽው 😢😢

  • @Elabms2023
    @Elabms2023 หลายเดือนก่อน

    ሃምዛ ❤ የሱፍ❤ ብዙ የማይታወቁ ጀግኖች አሉ።

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ቤተሠብ ጥላችሁ የምትወጡ ታድላችሁ ጀግና ናችሁ

  • @ayni751
    @ayni751 2 หลายเดือนก่อน

    ሀዩ ጀግኒት እንኳን በሰላም ገባሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እናትሽን በሰላም አገኝሽ ❤❤❤