ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔም የሦስት ልጆች አባት ነኝ አይቼ ዝም ማለት ሀጢያተኛነት ይሰማኛልከጥምቀት በኃላ የሁለት ወር አስቤዛ አድርጌ መሄድ እፈልጋለሁ እግዛብሄር ያድርሰኝ
እግዚያብሄር ይስጥህ❤😢
ተባረክ
አላህ ይስጥህ
እግዚአብሔር ይስጥክ በሰጠክዎ ላይ ይጨምራልክ
ታዋቂዎችን ብቻ ሳይሆን እንደዚህ አይነት ሰዎችን መጎብኘት ታላቅነት ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ!
እውነት ነው
👍
j2ii€e€ķķiiiiii36t
26:12
@@عثمان-ص1ر😅
ልጅቷ የልጅ አዋቂ ናት የኔ እናት
ተስቃየች😢😢😢😢ልጅታ😢😢😢😢😢😢
በጣም
በ14 አመት እንዴት እንደበሰለች
@@serkalemeshetu4634 እውነት እኔ በሳ እድሜ በሳል አልነበርኩ ፈጣሪ ይጠብቃችው
ታሳዝናለች.
ልጆቹ ደግሞ ሲያምሩ እኒህን ቆንጅዬ የእግዚአብሔር ውድ ሶጦታዎች እንኳን ጥዬ ልሄድ ይቅር እና አብሬ ሆኜም አላምናቸው ምን አይነት እናት ነች የተረገመች
አይ የኔ እህት ሠይጣን እኮ እማይሠራው የለም እናት ምንም ቢሆን በፈቃ ልጆቿን ጥላ አትወጣም
Atfreji yiferedbishal
ውይ! ከልቤ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ! ለልጆችም የተሻለ ህይወት እግዚአብሔር ይስጣቸው። የእናታቸውንም ልቦና እግዚአብሔር አራርቶ ወደልጆቿ ይመልሳት፤ አሜን!
ልጆቹ ምግብ ብቻ ኣይደለም የሚያስፈልጋቸው ስነ ልቦናቸውም በጣም ተጎድቷል😭😭
Betam anjeten new yebelung😢😢😢😢😢😢
በትክክል በጣም ተሰብራለች ትልቋ😢
ትክክል ።
😭😭😭😭😭
Tikikil
ጌችዬ ድሆችን የመጎብኘት ሥራ አጠናክረህ ቀጥል ሚሊዮኖች ስላሉ ውጤታማ ሥራ ይሆንልሃል።
🤣🤣🤣🤣
😢😢😢
የኛ ሀገር ደሀው እና ዩቱበሮቹ እኩል ሆኑ እኮ
😢😢😢😢😢ክፉ ንግግር
እባክህ ወንድሜ እነዚህን ልጆች ለሚያሳድግ ድርጅት ጠይቅላቸው ሳይነጣጠሉ የሚያድጉበት አጋጣሚ ቢገኝ
Unet new
ሚዲያ ለእንደዚህ አይነት መልካም ተግባር ሲዉል ማየት ያስደስታል ። እነዚህ ልጆች ማሐበራዊና ኢኮኖማዊ ችግር ብቻ አይደለም ያለባቸዉ በትልቁ አሁን ያልታየን ቀጣይ ሊታይ የሚችል ስነልቦናዊ ችግር አለባቸው ፈጣሪ ከእናንተጋር ይሁን ነፃነት የኔእናት አይዞሽ ያለእድሜሽ ቀንበር ወደቀብሽ ያለውን የሠጠ ንፉግ አይባልምና የአቅማችን እናግዝ ። ለእናታቸው ልቦና ይስጣት ማለት እፈልጋለሁ !!
ማራኪ የእውነት ትልቅ ስራ ነው የሠራከው ከታዋቂዎች ይልቅ እንደዚ ጠያቂ ያጡትን ነው መጎብኘት በጣም ነው ያሳዘኑኝ😢 ደግሞ ስረአታቸው ልጅቷ የልጅ አዋቂ ነች የቻልነውን እንርዳ ወገን ልጅ ጥላችው የምትሔዱ ወላጆች እዩት ውጤቱን
ጨርሼ ማየት አልቻልኩም የህፃናቱ አይን መንከራተት ያማል። እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን።
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በ14 ዓመትሽ ትልቅ ማስተዋል ርህራሄ አሳድሮብሻል ሳትወልጅ የእህቶችሽ እናት ሆነሻል የእኔ እናት እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ
ማራኪ ወግ ቀጥሉበት ትልቅ መሰራት ያለበት ሰው ማዳን ነው ከመጀመሪያው ይልቅ ሁሌም እንደነዚህ ሰው ሊደርስላቸው የሚገባውን ትውልድ ለህዝብ ማድረስ ከመቶ አንድ ሰው አይጠፋም የሚረዳም የሚረዳም ቀጥሉበት👍👍👍👍👏👏👏
አያችሁ ጨረቃ እያሉ የሚፈርሱት ቤቶች እንደነዚህ ልጆች በልመና በብዙ መከራ የተሠሩ እና የተገዙ ናቸውና እባካችሁ ህጋዊ ይደረጉ፡፡
❤️አንተ ቅን መልካም የሕዝብ ልጅ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ አይዞችሁ ይህ ሁሉ አልፎ በደሰታ ትኑራላችሁ 😭❤️🙏
ወላሂ ስንት ጀግና እናት አለ ወላሂ የእኔ እናት አባታችን አምስት ልጆች ትቶ ሊላ ሲያገባ የእኛን እንጨት እየሸጠች ነው ለሁለት አመት ያሳደገችን ከዛ ብሀላ ተመልሶ መጣ እናት ሲባል ሀሉም እናት አንድ አይደለም ❤❤❤❤
በጣም ወላሂ 😢😢😢😢
Tikikil egam 5 lijochi bichawani asdegchin entachin betam tenkara nat ❤️🙏
አባት ነብረን አመት ምናምን ለስራ እሩቅ በታ ይሔዳል እንዳንዴ 3 ወር ብር እይልክላትም እናቴ ስድስት ልጅ አለናት በጣም ሲቸግራት ኩበት ፈልጋ ትሸጣለች ፣ዱቄት ከመንደር ትበደራለች ልጆቿን ግን ለዘመድ እንኳን እልሰጥም ብላ ሳንለያይ ስድስታችንንም አሳድገችን
እውነት አላህ እረጅም እድሜ ይወፍቃት እናትሽን ጀግና ናት 👍
@@eyobeshetu62 የኔ ከርታታ እድሜና ጤና ይሰጣት
ልጆቹ ገና እራሳቸውን ያልቻሉ ስለሆኑ እናታቸውም ከአንዴ ሁለቴ ካጅ ስለሆነች በአንድ እንዲያድጉና ለድርጅት መሰጠት አለባቸው ምክንያቱም ገንዘብ መረዳት ፋይዳ የለውም አደለም ሌሎችን ሀልፍትና መውሰድ ቀርቶ ለእሷም ገና ልጅ ናት ስለዚህ ከእርዳታ በፊት በሀልፍትነት የሚያሳድጋቸው ያስፈልጋቸዎል።
Derjet አጠበሉ ክ ፉ ነው
Enatiyew seredu lememitat new
ለማደጎ መስጠት ያስፈራል
አትፍረድ ይፈረድብካል
ከሃያ አመታት በፊት እኔና ወንድሜ የነበረንን ህይወት ከእነዚህ ልጆች ጋር በታሪኩምጨበሁሉም ነገር ተመሳሳይ ነው ዛሬ ላይ ህልም ነው የሚመሥለኝ ሳስታውሰው እግዚአብሄር ይባርክህ ስላስታወስካቸው የት እንደምናገኛቸው ጠቆም አድርገን
ሙሉዉን አይተሀል/ሻል? 🤦🏽♀️ ልጅትዋ ቦታዉን ተናገረች ደግሞም የስልክና የባንክ ቁጥር ፓስት ተደርጓል 🤷🏽♀️
ጀግና አንተልጂ ብዙ ጊዜ ሳይህ የምጎበኜው ሀብታሞችን ነበር አሁን ላይ ጥሩ እየሠራህነው ሠው ሁኖ እንደሠው ካሠበ የሚሥኪኖችን እምባ አባሽ ሚድያማ ይኑር ብዙዎችን የፈወሠ የሥንቶችን እምባ ያበሠ ይህን የቀረፀ ሠው ያሥተላለፈ ለአለም ህዝብ ያሳየ !
የኔ እናት ሲያምሩ ደሞ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እነዚህ ልጆች እጅግ በጣም ያሳዝናሉ፡፡ እናት እንዴት እንደዚህ ታደርጋለች ትልቅ የተባለችው ልጅ እራሱ በጣም ነው የምታሳዝነው፡፡
አልቅሼ ሞትኩ እረ በስማም እግዚአብሔር ቤታችሁ ይግባ ይጎብኛችሁ
እግዚአብሄር የሚወደውን ሰው ይፈትናልከጎንሽ ነን የኔ ብርቱ ሴት
የኔ ውዶች የፈጠረ ፈጣሪያችን ጥሎ አይጥልም ነገ ሁሉም ነገር አልፎ ታሪክ ይሆናል ፡ እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን የእነዚህ ልጆችን ታሪክ በመቀየር ውለታችሁን ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ
ሴትዮዋ ወዳም አይደል ልጆችዋን ያስተዋት ያስጠላት ጤነኛ እናት ብትሆን ሙታም ታኖራቸው ነበር እናታቸው የጤና ችግር ይሆናል ብትችሉ ፀበል ውሰዱዋት እንፀልይላት😢😢😢
ትክክል😢😢😢😢
አረ ጤነኛ ባትሆንማ አታገባም ነበር ይቺ ህጻን ልጅ የሰው አይን ገርፋት ያገኘችውን ብር እኮ ነው ወንድ ልታበላበት የወሰደችባቸው
Betam tenena nat but selfish
እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢
ምንታገባለች ወንድተከትላ አኡዙቢላህ ባትሞትም የለችም በቁሟ @@appseth8007
😢😢😢እናት በልጆቿ ላይ ጨከነች😢😢 አቤት ጊዜ አቤቱ ምህረትህን ላክልን አይዞዋችሁ መድሀኒአለም በማያልቅ ምህረቱ ይጎብኛችሁ
ምናልባት ብቻቸዉን ስሆኑ ሰዉ ይረዳቸዋል ብላ ይሆናል
ይ ክበዳል
አሀቶች የኛ ትቭ የሚለው ገብታችሁ አዩ ተቅየርዋለ ምርጥ ቤት ገብቷል
እናትየዋ የሚድያ ገንዘብ የለመደች ነው የምትመስል ልክ እንዳለፈው ይሰባሰባል ትላለች ብየ አምናለሁ
Amen uuuuffff😢😢😢
ውይ እኒህን ልጆች ካሁን በፊትም አይቻቼው አዝኘ ነበር፡፡ፈጣሪ ይመስገን የምር እስኪ 5ም 10ም ባለን ተረባርበን እንርዳቼ ምትሉ 🙌🙌🙌አሁንም እንዲህ ያየናቼ ሰው ትኩረት አልሰጣቸውም ባካቹህ እናግዛውቼ፡፡ማራኪ ፈጣሪ ይባርክህ፣እስካሁን ሃብታም ነበር ለኛ ለድሆች ስታሳየን የነበር፡፡ዛሬ ግን እንህን ስላቀረብክልኝ ማርያምን ደስ ነው ያለኝ፡፡ፈጣሪ ይባርክህ
😒እኮ ያ ኡሉ ግንዘብ ተረድተው ግማሽን እናት 🤮ተብዮ ይዛ ጠፍች በ ግንዘቡም ትዳር ይዛለች አዑንም ግንዘብ ሲግባላቸው አይንዋን በ ጭው አጥባ ትመጣለች 🤮አንች ለ ልጆች አስበሽ ነው በ ግንዘብ በ ድጋሚ እንዲረዱ ምትፍልጊው 😒😒ስሜትን አትከታተሉ 😒😒እነዚ ልጆች በ ህግ ከለላው ስጥ ማደጎ ውስጥ ነው መኦን ያለባቸው እንጂ የ ቀን ጀብ እንዲበላቸው አደለም መተባበር ያለብን 😒
የኛ ቲቪ ላይ ተረድተዋል ምርጥ እናት አግኝተዋል
@@AmirMensue 🤔ማለት
አወ የዛሬ አመት😢
ልጁ ሲያዛዝን እግዚአብሔር አባቴ ጎብኛቸዉ
እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ አይነት መልካም ጉዳይ media ውን ስትጠቀሙ በጣም ደስ ይላል በሬ ወለደ ከምትሉ!! የልጅ አይዞሽ ከጎንሽ ነን የክፍት ጥግ ደርስናል እናት ይሄን ያክል በልጆችዋ ከጨከነች ሌላው ምን ያስደንቀናል እግዚአብሔር ይረዳን ይቅር ይበለን::
በጣም ያማል ውድ የሀገሬ ልጆች በዚህ እድሜዋ ትምህርቷን በማሰቧ ደረጃ ምግብ ፍለጋ አይ ኢትዮጺያ ፈተናሽ ብዛቱ
ነፃነት የልጅ አዋቃ የኔ እናት ስታዛዝን እግዚአብሔር ይባርካቹ
ይህን ሁኔታ ቃላት አይገልፀውምበጣም ያሳዝናል ሁሉን የምትችል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እነዚህ የእጆችህ ሥራ ናቸውና ስለ ክቡር ስምህ ብለህ እባክህ አስባቸው ማራኪ ወግ እናመሰግናለን
የኔ እናት ውለታሽ መላሽ እህት እና ወንድም ያድርግልሽ እፍፍፍፍፍ የአላህ እዴት ልብ ይሰብራል እንደው ምን አይነት ተፈጥሮ ያላት እናት ናት :: የኔ ቆንጆ አይዞሽ ነገ ለትልቅ ደረጃ ምትደርሺ ያድርግሽ
አሁን ወደድኩት ዝግጅትህን ቀጥል ደሐን አስተዋዉቅ በርታላቸዉ እርዳቸዉ የሚያሳዝኑ ልጆች አምላክ ይርዳልን
ውይ ደሞ ቆንጆ ቆንጆ ናቸው እንግዴ አስቡት ከሀብታም ልጆች ጋር ቁጭ ሲሉ ደምቀው ነው የሚታዪት እግዚአብሄር ሆይ ለእነዚህ ልጆች መልስ ስጣቸው በልጅነታቸው እናት ግን ለምን ጨከነች
አዳነች አበቤ ቤት ትስጣቸው መግስት እነዚህነ ልጆች ይረከብ ያስተምር ቀኑው ከፍቱዋል
ጌታ ምን ይሳነዋል እንባችሁን አብሶ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሱ እርግጠኛ ነኝ!😢
ተባረክ ወንድማችን ሚዲያወች የሀገር ችግር ምንጭ እና የህዝባችን ሰቆቃ እና መከራ በሆኑበት ዘመን እንደዚህ አይነት የሰውነት ስራ መስራትህ ያስመስግናሃል እግዚአብሔር ዉለታህን ይክፈልህ ::
በጣም ሲያሳዝኑ አዩ እናት አፈርቨትብላ እንህን የመሰሉ ልጆች እግዚአብሔር ይድፋት ሲቀጥል የቤት አካራዩቹ እራሱ እንዴት ከነዚህ ልጆች እንዴት የቤት ኪራይ ይቀበላሉ
የምትገርም ነች አምጣ የወለደች እናት ሃላፊነት ሲጎላት በ14 ዓመት ልጅ ላይ ይህን ያህል ሃላፊነት ከባድ ነው ጀግና በሳል ነሽ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው!
እውነት በጣም ያሳዝናል ምናልባት መድሀኒት አሰነክተዋት ይሆናል በጤናዋ በልጆቾ ልቦ አይጨክንም እውነት ይሄ የሰጣን ስራነው በደንብ ፀልይ አይዞችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናቴ እና አባቴ ተዉኝ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር 26//10
ሃሃሃ መዝሙር ዳዊት 26/10 ምንይላልተሳስተሃል ወንድም ኣስተካክለው
ለራስዋ አላደገች ልጆች አሳዳጊ ሆና 😢😢😢😢😢😢የኔ እናት ፈጣሪ ይድረስላችሁ😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
4😢😢😢😢qaa`q@@maruoyser9456
😭
ይገርማ ሱበሀን አሏህ ሁለት ሰወች በምርጫቸው በሰሩት መርጠው ያልተገኙት ምንም የማያውቁ ህፀናት መቸገር ያ አሏህ
ይኼን ኘሮግራም እስከመጨረሻ ማየት በጣም ከባድ ነዉ ለእንደዚህ አይነት ጨካኝ እናት ሳይሆን ለወለዱ ሁሉ እንቅልፍ ይነሳል እባካችሁ የማራኪ ወግ አዘጋጆች ዘላቂ መፍትሄ ፈልጉላቸዉ ለጊዜዉ ቤት ኪራይ መክፈል ሳይሆን አንተን እንኳን አስፈርቶሀል ድምፁ ረብሾሀል ለዛች ሰአት ለነሱ ደግሞ ምን ያህል እንደሚሆን አስቡት እና መክፈላችሁ ጥሩ ነዉ ግን የተሻለ ቤት ቢገቡ ትምህርት ቢያገኙ ፀሀይ ያለበት አገር እንኳን ሆኖ የፀሀይ ብርሀን አያገኙም በጣም ተጎድተዋል እና የስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልጋቸዋ ። እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለጠቆማችሁና ላቀረባችሁ የኔ ሚስኪኖች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።
ማሬኪ ወግ ከሰራተኛና ማህበራዎ ሜንስትር ጋር ብታገናኙቸው ጥሩ አማራጭ ነው ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን።
በጣም የገርመኝ ቤቱን ሲሰሩ ለምን ዛፉን እኳ አይቆርጡትም በጌታ ስም 😢
😢😢😢😢
አይዞችሁ የኔ ሚሰኪኖች ድኒያ ላንድ ችግረነ ድህነት ላንድ የተንደላቀቀ ኑሮ ትሰጣለች 😢😢ነገ ሌላ ቀን ነው
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አለዉ ይበላቹ 😢😢😢
ሁሉም በጥምነው የሚያምሩት ቤቲ ደሞ በጣም ቆንጅየ ናት እግዚአብሔር መልካም ልጆችን መልካም እግሮችን ይምራላችሁ
ለዚህ ቤተሰብ አምላክ ምህረቱን ይስጥ። እነዚህን ልጆች እንዴት መደገፍ እንዳለብን መረጃ ላኩልን። ከአሜሪካ ጋር ማስማማት እንችላለን 🇺🇸.
ማራኪ ወግ በጣም ናመሰግናአለህ። እንዲህም አለ ወይ ይገርማል። ፈጣሪ ለእንደዚህ አይነት ሰዎች ቅርብ ነው። ጥሩ ዜና የምንሰማው ቀን ቅርብ ነው። የአቅማችን ንአግዛቸው።
እነዚ ልጆች የሚያስፈልጋቸው አሳዳጊ ድርጅት (ወላጅ)ነው ደንነታቸዉ አደጋ ዉስጥ ነዉ😢😢😢😢
Enam yalikut edza new birdu temelisa timetalche bensu Menegedi feliga new
ድርጅት አራት አይወስድም
@@gfg4073ለምን?
በዛላይ ሴቶችናቸው እኮ
Enatiyowa rasuwa biticheger new isuan merdatu syishal ayiqerim
ምረጥ ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥህ ነገረ ግን እናታቸው ጤንነቷን ማረጋገጥ ጥሩ ነው መናቅ ከምንፈረድ ይህ የሰይጣን ስራ መተትም ተደረጎባት ይሆናል እናት በልጂ አጨአንም ፀበል ትሔድ እናታቸው ቅድሰት ድንግል ማረያም ሰብሰብ ታድረጋችሁ 😭
እናት እንኳን ወልደ ልጆችህን ትተዋ ሄደች እናንተ ግን ልጆቹን ስለሚታገሱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እነኚ ልጆች ደግሞ ትልቅ ደረጃ ደርሰው እግዚአብሔር ያሳየን በሰው የተገፋ በእግዚአብሔር ከፍ ይላልና
የኔ ልጆች ሲያምሩ ።እናትም እንዲህ ይጨክናል ።ወይ ፈጣሪ ። ልጅቷ ጠንካራ ነች ።ያለእድሜዋ የተጫነባትን ቀንበር ለመቋቋም የምታደርገው ጥረት ይደንቃል ። እግዛብሄር ይርዳችሁ።
አይይ አንች አለም አንዱ ተደላድሎ አንዱ ተበሳቁሎ የሚኖርባት አለም ናት 😢😢ማራኪ ወግ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የምወድህ❤
ለምን የሚያሳድጉ ሰዎች ካሉ አይወስዷቸውም ትልቅ የተባለ ነው ነፃነት እንኳን ማደግ መማር አለባት ጌታ ሆይ ሰው ስጣቸው❤❤❤❤❤
እህትማማቾች እና ወንድም ተነጣጥሎ ማደግ የለባቸው ባይ ነኝ
Geta yebarekehe Anetaliji
Maliyayti yelbchumi
ከመለያየት አብሮ ማሰደግ ጥሩ ነው እዳይለያዩ አደራ
ያሳዝናል ማርያምን እናት አትባልም እቺ ልጅቷ ግን ጀግና ናት ማርያምን ህግ ካለ ሴትዮዋን ይያዝልን ቢያንስ የልጆቹን ብር ትመልስላቸው
አዳነች አበቤ እባክሽ ለነዚህ ልጆች አንድ ክፍል ቤት እረ ለህፃናቱ 😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭
አው ወላህ😢😢😢
እመብርሃን ትጠብቃቸው እናት ተገኝታ ምክንያቶ ቢታወቅ ስንቱ ልጅ እያለ በሚያለቅስበት ግዜ በጤና አይመሰለኝም ጥላቸው እነዚህ የመሰሉ ልጆች አትጥልም
ነገ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መልካም ይሆናል❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጎብኛችሁ🙏🏾
😭😭😭😭ምናይነት ጨካኝ እናት ነች አይዟችሁ ፈጣሪ አለ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፋል የኔ ጀግና ነሽ ❤❤
እባካችሁን ስለእግዚአብሔር የሁንባችሁ የለንም እንሂድ ካሉበት እናውጣችው አካውንት ይክፍተላችው ነገ የሀገረ መንግሥት ናቸው አቤቱ በምህረትህ እንረዳ እባካችሁ
ልጆቹ ምግብ ብቻ ሳይሆን ህክምናም ያስፈልጋቸዋል ጉፋን የያዛቸው ይመስላል ጎረቤታቸው አላህ ውለተዋንበከይር ነገር ኢሸአላህ ምርጥ ሰውናትልጅቷ የቲንሽ አዋቂ መሸአላህ አላህ ይጠብቃት ከነህቶቿ የናትየዋን አላህ ያቃል መፍረድ ያቅተኛል
በጣም ያማል አለም ሁሉ ቢጨክን ግን እናት ይከብዳል ልጆቹ ሙሉ በሙሉ አሳዳጊ ተከባካቢ ነው የሚያስፈልጋቸው ትልቋም ብትሆን ገና ህጻን ናት ትምህርት ማግኘት አለባቸው ብቻ እግዚአብሔር ይድረስላቹህ ጥሩ ነው ያደረከው ግን ሀላፊነትህ አላበቃም ወንድሜ ሂደታቸውን መከታተል ያስፈልጋል ደሞ ተረዱ ሲባልም ያች ትኩላ እናታቸው ልታልላቸው ትችላለች ቢቻል እነሱን የሚያሳድግ ድርጅት ብታገኝ እግዚአብሔር። ይርዳቹህ በእውነት
ሚሥኪንች ሲያማምሩ ልጆቹ እናታችሁን ቀልቧን ይመልሥላችሁ እናት በልጆቿ አጨክንም ልቧን ያግራላችሁ
Kebadnew
😢😢😢አምላክ ይርዳችሁ እናታችሁንም እግዚያብሄር ይማራት መችም በጤናዋ አይሆንም በጭንቀት ብዛት አይምሮዋን የሚያማት ይመስለኛል😢
እዴት የሳዘናል በእኛ እድሜ ሀላፍነት ይከብዳል እግዚአብሔር የፍጥርውን አይረሳም አይዙችሁ እባክህን መቅድንያ አናገረላቸው. እባክህን አናገርላችው ሁሉም ይርዳን ስለእግዚአብሔር የሁንበህ
ሱባሀን አላህ አላህ መጠጥን የከለከለው አያቹህ ምን ያሀል እደሚጉዲ እካን የሚጠጣው እና አብረውት ለሚኑሮት እራሱ ሰቃዩ አላህየ ምስጋና የተገባህ ነህ አላህየ በእስልምናላይ አፅናኚ በዚሁም ገደለኝ እደተከርኩት
በጣም ለኛኮ ከእናትም በላይ አዛኝ ነው
እኔ ግን አግብታ ነው ብየ አላምንም። ምን አልባት አብራ ሆና ከምታስርባቸው ትቻቸው ብጠፋ የሚያነሳቸው አይጠፋም ብላ አስባ ቢሆንስ? ነጺ እናትሽን ፈጽመሽ አትጥያት ጠልታችሁ ላይሆን ይችላል። እህኔ በቅርብ እርቀት ሆና እያየች ነው። እመኝኝ አላገባችም። በተረፈ በርች የኔ ጀግና።
እህት እኮ እናት ናት አላህ ያበርታሽ የኔ ማር አላህ ያሳድጋችሁ
በመጀመሪያ ማራኪወግን አመሰግናለሁ ሁሌጊዜ ዝነኞችን ብቻሳይሆን እደዚ አይነት በየጓዳዉ ያሉትን እየፈለግህ አቅርብን ሲቀጥል እግዚአብሔር ይሁናችሁ እናታችሁን ልቦና ይስጣት እናይመልሳት አራትልጂ መኖር እዴት አስቻላት አሁን ይቺ በ14 አመቷ አላፊነት ተሸክማ እያሳደገች ምንአይነት አጀት ነዉ ይህ ነዉ እናት ነት አይዟችሁ አድ ቀን ይነጋል እደጨለመ አይቀርም ❤❤🎉🎉🎉
ደሞ እንዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት!!❤❤❤ አይዟችሁ የኔ እምቦቃቅላዎች!
ግዝየ እግዚአብሄር ይባርክህ ሀብታምማ ሀብታም ነው በፊት በየገጠሩ ታደር።ገው የነበረውና ይሄ በጣም ልብ ይነካል ላንተም የፅድቅ ስራ ነው እድሜ ይስጥህ።
እውነት ነው የምላው ለዚች እፃን ይከበሸዳል እባካችው ማሳደጊያ ወይም መቄድንያ ለቢኒያም ብዙ እናቶች እንደልጅ የልጅ ልጅ ያሰድጋቸው ይቺ ምሰኪን ተኝታ ትደር
እደዚህያለስራ ነው መስራት በርታ ጊዜአችን❤❤
ምን አይነት ዘመንነው አንል እግዚአብሔር ጨለማውን ወስዶ ብርሀን ይሰጠናል ምን እንበል እናት መተኪያ የሌላት እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታናት አልወቅሳትም ችግሯን አላቅም ልቦናዋን ይመልስላት🙏ሲማምሩ❤
😒🤮አላለችም እሷንም እንደ እናት መደብሽአት 🤮🤮የ ውለደ እናት ነው ያለሽ ማን ነው 🤮🤮
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት የልጅ አዋቂ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከእህት አወንድሞችሽ ጋር ሰብስበሽ በዚህ ሰአት ኑሮ እመቤቴ ታሳድግሽ ልጄ ጠንቃቃ ለንግግሯ የኔ ወድ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
የእናታቸው መጨከን ቢያሳዝነኝም የልጅቷን አልበገር ባይነትን ሳላደንቃት አላልፍም። ከባድ ህይወት ነው እያሳለፉት የሚገኙት። እግዚአብሔር ሰው ያስነሳላቸው። የተቻለን ሁሉ ብናደርግላቸው ደስ ይላል።
ወይኔ እንዴት ያምራሉ ማራኪ ወግ አሁን እነዚህ ልጆች የት ደረሱ የተሻለ ቦታ ላይ ናቸው ብዪ አሰብኩ እናትየዋ ግን የአይምሮ ችግር ይኖራት ይሆን ብዪ አሰብኩ
ይችን ኮሚት እምታነቡ ፈጣሪ የልታሰፈ የማታ እጀራ ይስጣችሁ አይዞአችሁ ፈጣሪ ይረዳችሁ አይዞአችሁ 😢😢😢😢😢😢😢
አሜን
አሚን የኔ ናት❤❤❤😊
አሚንለሁላችንም
አሜን ላንቺም ያሳብሽውን ይሙላልሽ❤
እኔ እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም ያረቢ አላህ በራህመትህ እያቸው
ውይ የኔ ማሮች ሲያሳዝኑ አይ ድህነት ባለው ተረድተው ተመስገን ስንል እርጉማኖች ቤታቸውን አፈረሱባቸው 😢
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ በጤም ልብ የሜሰብር ነዉ የፈጠራቸዉ አምላክ ያሳድጋቸዋል።
I am fighting tears right now 😢 This is a very sad situation. May God protect these beautiful children 🙏 Dear Maraki weg, i thank you for going to a place where others won't go and sharing this interview with us. Thank you, and God bless you, sir.
ልጅቱ ጎበዝ ናት ወላሂ ስራ ኣሥጀምሩዋት ይትዩብ ክፈቱላት ደሞ ለኣርቲስትነት ትታጭ የራስዋን ታሪክ እራሱ ፊልም ይሆናል።
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው! ማን ያውቃል ነገም የአንድዬ ነው::
እነኝህ ልጆች ከዚህ ቀደም ታይተው ነበር ገንዘብ ተዋቶላቸው ቤት ተገዛላቸው ተብሎ ቤታቸው በልማት ፈረሰም ተብሏል እና እንዴት መንግስስ ቢሆን በእንደዚህ አይነት ዜጎች ላይ ይጨከናል? በዚህ እድሜዋ ይሄንን ሃላፊነት መውሰድ ይከብዳል ይህች ልጅ ብትደፈርስ? ሌላ ጣጣ ማምጣት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ:: ቤተክርስቲያን ይሄንን ድርሻ መረከብ ነበረባት:: እስከ ዛሬ ያላቸውን ነበር ምታቀርብልን አሁን ደሃዎችን ስላቀረብክ ክብር ይገባሃል:: ይገርማል ዛፍ መሃል ቤት ሰርቶ ማከራየት? ለሚኖረውም ጉዳት ያመጣል ዛፉም እድገት አይኖረውም ፈረንጆች ቢያዩ ይስቁብናል ዛፉ እኮ ሥሩ ወጥቷል እስኪ ወድቆ ሰው ቢገድልስ ቤቱ ፈርሶ:: እንዲህ አይነትም እናት አለ አግብቻለሁኝ አልፈልጋቸውም የምትል እናት ይገርማል:: ሸገር ሚዲያ ላይ ከሱዳን በጦርነት የመጡትን ቤተሰቦች ውጪ የሚኖሩ ቤታቸውን ለተወሰነ ጊዜ ሰተዋቸዋል ከሰሞኑ ደግሞ አባትየው ሆቴልቤት ሥራ ሰጠው እና እነኝህን ህፃናት እንዴት የሚረከብ ይጠፋል? ሰው እንዴት የጨረቃ ቤት ይገዛል? ሿሿ ተሰርተው ነው:: ብር ሲያገኙ እናታቸው ትመጣለች እናም ልጅቷ እንዳለችው ከዚህ በሗላ አለመቀበል ነው ይህች አውሬ ናት:: የቤቱ ጣሪያው በዛፉ በኩል ክፍት ነው ዝናብ ያስገባል የዛም እርጥበት በሽታ ያመጣል ለዚህችም $4,000 ብር ይከፈላል አቤት ጭካኔ::
ግን ምን አይነት እናት ናት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት በጣም ያሳዝናል።ልጆቹን አግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃቸው።
የኔ እናት በዚህ እድሜሽ 3ልጆች እያሥተዳደርሽ መኖር ማለት በጣም ከባድ ነው ሣላደንቅሽ ግን አላልፍም በጣም ጠንካራ ልጂ ነሽ አብሽሪ ህዝብሽ የዋህ ነው ትቀየራላችሁ ከመከራ ወደደሥታ ኢንሻ አላህ እንባሽ ወደሣቅ ተቀይሮ እንዳይሽ ምኞቴ ነው
ደሞ ሲያምሩ አይዟችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ ውዶች እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እባክህ ግዞ ይሄንን ነገር ለእሸቱ አማክረዉ እና እሱ ጋር የሚቀርቡበትን መንገድ አመቻችላቸዉ አብራችሁ ስሩበት pls🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ ያኔ ውድ ምን አይናት ልበ ድንገይ እናት ናች ሰው አንድ ልጅ ለመውለድ ስንት ናገር ያድርግል እቺ ግን አራት እሄን ያመሰሉ ልጆች ጥላ ትሃደለች ኡፍፍፍ ስያሰዝኑ😢😢😢😢. እባክህ ወንድማችን ኢቢኤስ ለይ አስመዝግባቸው አራት ልጅ በዝህ ኑሮ ከበድ ናው አደገ ለይ ናቸው. ፋጠሪ ይስጥህ ወንድማችን🎉🎉
አይዞሸ ልጄ ቃላት የለኝም እንችን የምገልፅበት !! (ለችግረኛ የሚራራ አምላክ )እንዲረዳቹ እለምነዋለሁ!!!
ባጣም ይጋርማል እግዚአብሔር ይርዳሺ ማራኪ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ባርታ
እይዛቹ እግዚአብሔር ታረክ ይቀይራል😢 ማራኪ በጣም ትልቅ ነገረ ነው
😢😢😢አይ እናት ፈልገው አይደል ወደዚህ ምድር የመጡት በችግር እሺ ትለይ አግብታ እንዚህን ጨቅላ ትታ አይቀናትም ያንከራታት የልጅ አምላክ ይፍረድባት
ማራኪዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ!
በጣም ጀግናነሺ የህቶችሺ ህይወት እግዚያቢሔር ያሳድጋቹሁ
አይዞቹ አላህ መልካሙን ነገር ይረዝካችሁ አይዞቹ ሁሉም ለከይር ነዉ ኢሽአላህ 🙏
ፈጣሬይ ምን አይነት ግዜነዉ እናት በልጃ የጨከነችበት ዘመን አቤቱ ማረን የማሰማዉ የለም እባካችዉ ለድርጅት ይሰጡ ድርጅት ይረከባቸዉ ከባድ ነዉ
እኔም የሦስት ልጆች አባት ነኝ አይቼ ዝም ማለት ሀጢያተኛነት ይሰማኛል
ከጥምቀት በኃላ የሁለት ወር አስቤዛ አድርጌ መሄድ እፈልጋለሁ እግዛብሄር ያድርሰኝ
እግዚያብሄር ይስጥህ❤😢
ተባረክ
አላህ ይስጥህ
ተባረክ
እግዚአብሔር ይስጥክ በሰጠክዎ ላይ ይጨምራልክ
ታዋቂዎችን ብቻ ሳይሆን እንደዚህ አይነት ሰዎችን መጎብኘት ታላቅነት ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ!
እውነት ነው
👍
j2ii€e€ķķiiiiii36t
26:12
@@عثمان-ص1ر😅
ልጅቷ የልጅ አዋቂ ናት የኔ እናት
ተስቃየች😢😢😢😢ልጅታ😢😢😢😢😢😢
በጣም
በ14 አመት እንዴት እንደበሰለች
@@serkalemeshetu4634 እውነት እኔ በሳ እድሜ በሳል አልነበርኩ ፈጣሪ ይጠብቃችው
ታሳዝናለች.
ልጆቹ ደግሞ ሲያምሩ እኒህን ቆንጅዬ የእግዚአብሔር ውድ ሶጦታዎች እንኳን ጥዬ ልሄድ ይቅር እና አብሬ ሆኜም አላምናቸው ምን አይነት እናት ነች የተረገመች
አይ የኔ እህት ሠይጣን እኮ እማይሠራው የለም እናት ምንም ቢሆን በፈቃ ልጆቿን ጥላ አትወጣም
Atfreji yiferedbishal
ውይ! ከልቤ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ! ለልጆችም የተሻለ ህይወት እግዚአብሔር ይስጣቸው። የእናታቸውንም ልቦና እግዚአብሔር አራርቶ ወደልጆቿ ይመልሳት፤ አሜን!
ልጆቹ ምግብ ብቻ ኣይደለም የሚያስፈልጋቸው ስነ ልቦናቸውም በጣም ተጎድቷል😭😭
Betam anjeten new yebelung😢😢😢😢😢😢
በትክክል በጣም ተሰብራለች ትልቋ😢
ትክክል ።
😭😭😭😭😭
Tikikil
ጌችዬ ድሆችን የመጎብኘት ሥራ አጠናክረህ ቀጥል ሚሊዮኖች ስላሉ ውጤታማ ሥራ ይሆንልሃል።
🤣🤣🤣🤣
😢😢😢
የኛ ሀገር ደሀው እና ዩቱበሮቹ እኩል ሆኑ እኮ
😢😢😢😢😢ክፉ ንግግር
እባክህ ወንድሜ እነዚህን ልጆች ለሚያሳድግ ድርጅት ጠይቅላቸው ሳይነጣጠሉ የሚያድጉበት አጋጣሚ ቢገኝ
Unet new
ሚዲያ ለእንደዚህ አይነት መልካም ተግባር ሲዉል ማየት ያስደስታል ። እነዚህ ልጆች ማሐበራዊና ኢኮኖማዊ ችግር ብቻ አይደለም ያለባቸዉ በትልቁ አሁን ያልታየን ቀጣይ ሊታይ የሚችል ስነልቦናዊ ችግር አለባቸው ፈጣሪ ከእናንተጋር ይሁን ነፃነት የኔእናት አይዞሽ ያለእድሜሽ ቀንበር ወደቀብሽ ያለውን የሠጠ ንፉግ አይባልምና የአቅማችን እናግዝ ። ለእናታቸው ልቦና ይስጣት ማለት እፈልጋለሁ !!
ማራኪ የእውነት ትልቅ ስራ ነው የሠራከው ከታዋቂዎች ይልቅ እንደዚ ጠያቂ ያጡትን ነው መጎብኘት በጣም ነው ያሳዘኑኝ😢 ደግሞ ስረአታቸው ልጅቷ የልጅ አዋቂ ነች የቻልነውን እንርዳ ወገን ልጅ ጥላችው የምትሔዱ ወላጆች እዩት ውጤቱን
ጨርሼ ማየት አልቻልኩም የህፃናቱ አይን መንከራተት ያማል። እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን።
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በ14 ዓመትሽ ትልቅ ማስተዋል ርህራሄ አሳድሮብሻል ሳትወልጅ የእህቶችሽ እናት ሆነሻል የእኔ እናት እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ
ማራኪ ወግ ቀጥሉበት ትልቅ መሰራት ያለበት ሰው ማዳን ነው ከመጀመሪያው ይልቅ ሁሌም እንደነዚህ ሰው ሊደርስላቸው የሚገባውን ትውልድ ለህዝብ ማድረስ ከመቶ አንድ ሰው አይጠፋም የሚረዳም የሚረዳም ቀጥሉበት👍👍👍👍👏👏👏
አያችሁ ጨረቃ እያሉ የሚፈርሱት ቤቶች እንደነዚህ ልጆች በልመና በብዙ መከራ የተሠሩ እና የተገዙ ናቸውና እባካችሁ ህጋዊ ይደረጉ፡፡
❤️አንተ ቅን መልካም የሕዝብ ልጅ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ አይዞችሁ ይህ ሁሉ አልፎ በደሰታ ትኑራላችሁ 😭❤️🙏
ወላሂ ስንት ጀግና እናት አለ ወላሂ የእኔ እናት አባታችን አምስት ልጆች ትቶ ሊላ ሲያገባ የእኛን እንጨት እየሸጠች ነው ለሁለት አመት ያሳደገችን ከዛ ብሀላ ተመልሶ መጣ እናት ሲባል ሀሉም እናት አንድ አይደለም ❤❤❤❤
በጣም ወላሂ 😢😢😢😢
Tikikil egam 5 lijochi bichawani asdegchin entachin betam tenkara nat ❤️🙏
አባት ነብረን አመት ምናምን ለስራ እሩቅ በታ ይሔዳል እንዳንዴ 3 ወር ብር እይልክላትም እናቴ ስድስት ልጅ አለናት በጣም ሲቸግራት ኩበት ፈልጋ ትሸጣለች ፣ዱቄት ከመንደር ትበደራለች ልጆቿን ግን ለዘመድ እንኳን እልሰጥም ብላ ሳንለያይ ስድስታችንንም አሳድገችን
እውነት አላህ እረጅም እድሜ ይወፍቃት እናትሽን ጀግና ናት 👍
@@eyobeshetu62 የኔ ከርታታ እድሜና ጤና ይሰጣት
ልጆቹ ገና እራሳቸውን ያልቻሉ ስለሆኑ እናታቸውም ከአንዴ ሁለቴ ካጅ ስለሆነች በአንድ እንዲያድጉና ለድርጅት መሰጠት አለባቸው ምክንያቱም ገንዘብ መረዳት ፋይዳ የለውም አደለም ሌሎችን ሀልፍትና መውሰድ ቀርቶ ለእሷም ገና ልጅ ናት ስለዚህ ከእርዳታ በፊት በሀልፍትነት የሚያሳድጋቸው ያስፈልጋቸዎል።
Derjet አጠበሉ ክ ፉ ነው
Enatiyew seredu lememitat new
ለማደጎ መስጠት ያስፈራል
አትፍረድ ይፈረድብካል
ከሃያ አመታት በፊት እኔና ወንድሜ የነበረንን ህይወት ከእነዚህ ልጆች ጋር በታሪኩምጨበሁሉም ነገር ተመሳሳይ ነው ዛሬ ላይ ህልም ነው የሚመሥለኝ ሳስታውሰው እግዚአብሄር ይባርክህ ስላስታወስካቸው የት እንደምናገኛቸው ጠቆም አድርገን
ሙሉዉን አይተሀል/ሻል? 🤦🏽♀️
ልጅትዋ ቦታዉን ተናገረች ደግሞም የስልክና የባንክ ቁጥር ፓስት ተደርጓል 🤷🏽♀️
ጀግና አንተልጂ ብዙ ጊዜ ሳይህ የምጎበኜው ሀብታሞችን ነበር አሁን ላይ ጥሩ እየሠራህነው ሠው ሁኖ እንደሠው ካሠበ የሚሥኪኖችን እምባ አባሽ ሚድያማ ይኑር ብዙዎችን የፈወሠ የሥንቶችን እምባ ያበሠ ይህን የቀረፀ ሠው ያሥተላለፈ ለአለም ህዝብ ያሳየ !
የኔ እናት ሲያምሩ ደሞ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እነዚህ ልጆች እጅግ በጣም ያሳዝናሉ፡፡ እናት እንዴት እንደዚህ ታደርጋለች ትልቅ የተባለችው ልጅ እራሱ በጣም ነው የምታሳዝነው፡፡
አልቅሼ ሞትኩ እረ በስማም እግዚአብሔር ቤታችሁ ይግባ ይጎብኛችሁ
እግዚአብሄር የሚወደውን ሰው ይፈትናል
ከጎንሽ ነን የኔ ብርቱ ሴት
የኔ ውዶች የፈጠረ ፈጣሪያችን ጥሎ አይጥልም ነገ ሁሉም ነገር አልፎ ታሪክ ይሆናል ፡ እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን የእነዚህ ልጆችን ታሪክ በመቀየር ውለታችሁን ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ
ሴትዮዋ ወዳም አይደል ልጆችዋን ያስተዋት ያስጠላት ጤነኛ እናት ብትሆን ሙታም ታኖራቸው ነበር እናታቸው የጤና ችግር ይሆናል ብትችሉ ፀበል ውሰዱዋት እንፀልይላት😢😢😢
ትክክል😢😢😢😢
አረ ጤነኛ ባትሆንማ አታገባም ነበር ይቺ ህጻን ልጅ የሰው አይን ገርፋት ያገኘችውን ብር እኮ ነው ወንድ ልታበላበት የወሰደችባቸው
Betam tenena nat but selfish
እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢
ምንታገባለች ወንድተከትላ አኡዙቢላህ ባትሞትም የለችም በቁሟ @@appseth8007
😢😢😢እናት በልጆቿ ላይ ጨከነች😢😢 አቤት ጊዜ አቤቱ ምህረትህን ላክልን አይዞዋችሁ መድሀኒአለም በማያልቅ ምህረቱ ይጎብኛችሁ
ምናልባት ብቻቸዉን ስሆኑ ሰዉ ይረዳቸዋል ብላ ይሆናል
ይ ክበዳል
አሀቶች የኛ ትቭ የሚለው ገብታችሁ አዩ ተቅየርዋለ ምርጥ ቤት ገብቷል
እናትየዋ የሚድያ ገንዘብ የለመደች ነው የምትመስል ልክ እንዳለፈው ይሰባሰባል ትላለች ብየ አምናለሁ
Amen uuuuffff😢😢😢
ውይ እኒህን ልጆች ካሁን በፊትም አይቻቼው አዝኘ ነበር፡፡ፈጣሪ ይመስገን የምር እስኪ 5ም 10ም ባለን ተረባርበን እንርዳቼ ምትሉ 🙌🙌🙌አሁንም እንዲህ ያየናቼ ሰው ትኩረት አልሰጣቸውም ባካቹህ እናግዛውቼ፡፡ማራኪ ፈጣሪ ይባርክህ፣እስካሁን ሃብታም ነበር ለኛ ለድሆች ስታሳየን የነበር፡፡ዛሬ ግን እንህን ስላቀረብክልኝ ማርያምን ደስ ነው ያለኝ፡፡ፈጣሪ ይባርክህ
😒እኮ ያ ኡሉ ግንዘብ ተረድተው ግማሽን እናት 🤮ተብዮ ይዛ ጠፍች በ ግንዘቡም ትዳር ይዛለች አዑንም ግንዘብ ሲግባላቸው አይንዋን በ ጭው አጥባ ትመጣለች 🤮
አንች ለ ልጆች አስበሽ ነው በ ግንዘብ በ ድጋሚ እንዲረዱ ምትፍልጊው 😒😒ስሜትን አትከታተሉ 😒😒እነዚ ልጆች በ ህግ ከለላው ስጥ ማደጎ ውስጥ ነው መኦን ያለባቸው እንጂ የ ቀን ጀብ እንዲበላቸው አደለም መተባበር ያለብን 😒
የኛ ቲቪ ላይ ተረድተዋል ምርጥ እናት አግኝተዋል
@@AmirMensue 🤔ማለት
አወ የዛሬ አመት😢
ልጁ ሲያዛዝን እግዚአብሔር አባቴ ጎብኛቸዉ
እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ አይነት መልካም ጉዳይ media ውን ስትጠቀሙ በጣም ደስ ይላል በሬ ወለደ ከምትሉ!! የልጅ አይዞሽ ከጎንሽ ነን የክፍት ጥግ ደርስናል እናት ይሄን ያክል በልጆችዋ ከጨከነች ሌላው ምን ያስደንቀናል እግዚአብሔር ይረዳን ይቅር ይበለን::
በጣም ያማል ውድ የሀገሬ ልጆች በዚህ እድሜዋ ትምህርቷን በማሰቧ ደረጃ ምግብ ፍለጋ አይ ኢትዮጺያ ፈተናሽ ብዛቱ
ነፃነት የልጅ አዋቃ የኔ እናት ስታዛዝን እግዚአብሔር ይባርካቹ
ይህን ሁኔታ ቃላት አይገልፀውም
በጣም ያሳዝናል ሁሉን የምትችል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እነዚህ የእጆችህ ሥራ ናቸውና ስለ ክቡር ስምህ ብለህ እባክህ አስባቸው
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን
የኔ እናት ውለታሽ መላሽ እህት እና ወንድም ያድርግልሽ እፍፍፍፍፍ የአላህ እዴት ልብ ይሰብራል እንደው ምን አይነት ተፈጥሮ ያላት እናት ናት :: የኔ ቆንጆ አይዞሽ ነገ ለትልቅ ደረጃ ምትደርሺ ያድርግሽ
አሁን ወደድኩት ዝግጅትህን ቀጥል ደሐን አስተዋዉቅ በርታላቸዉ እርዳቸዉ የሚያሳዝኑ ልጆች አምላክ ይርዳልን
ውይ ደሞ ቆንጆ ቆንጆ ናቸው እንግዴ አስቡት ከሀብታም ልጆች ጋር ቁጭ ሲሉ ደምቀው ነው የሚታዪት እግዚአብሄር ሆይ ለእነዚህ ልጆች መልስ ስጣቸው በልጅነታቸው እናት ግን ለምን ጨከነች
አዳነች አበቤ ቤት ትስጣቸው መግስት እነዚህነ ልጆች ይረከብ ያስተምር ቀኑው ከፍቱዋል
ጌታ ምን ይሳነዋል እንባችሁን አብሶ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሱ እርግጠኛ ነኝ!😢
ተባረክ ወንድማችን ሚዲያወች የሀገር ችግር ምንጭ እና የህዝባችን ሰቆቃ እና መከራ በሆኑበት ዘመን እንደዚህ አይነት የሰውነት ስራ መስራትህ ያስመስግናሃል እግዚአብሔር ዉለታህን ይክፈልህ ::
በጣም ሲያሳዝኑ አዩ እናት አፈርቨትብላ እንህን የመሰሉ ልጆች እግዚአብሔር ይድፋት ሲቀጥል የቤት አካራዩቹ እራሱ እንዴት ከነዚህ ልጆች እንዴት የቤት ኪራይ ይቀበላሉ
የምትገርም ነች አምጣ የወለደች እናት ሃላፊነት ሲጎላት በ14 ዓመት ልጅ ላይ ይህን ያህል ሃላፊነት ከባድ ነው ጀግና በሳል ነሽ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው!
እውነት በጣም ያሳዝናል ምናልባት መድሀኒት አሰነክተዋት ይሆናል በጤናዋ በልጆቾ ልቦ አይጨክንም እውነት ይሄ የሰጣን ስራነው በደንብ ፀልይ አይዞችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እናቴ እና አባቴ ተዉኝ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር 26//10
ሃሃሃ መዝሙር ዳዊት 26/10 ምንይላል
ተሳስተሃል ወንድም ኣስተካክለው
ለራስዋ አላደገች ልጆች አሳዳጊ ሆና 😢😢😢😢😢😢የኔ እናት ፈጣሪ ይድረስላችሁ😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
4😢😢😢😢qaa`q@@maruoyser9456
😭
ይገርማ ሱበሀን አሏህ ሁለት ሰወች በምርጫቸው በሰሩት መርጠው ያልተገኙት ምንም የማያውቁ ህፀናት መቸገር ያ አሏህ
ይኼን ኘሮግራም እስከመጨረሻ ማየት በጣም ከባድ ነዉ ለእንደዚህ አይነት ጨካኝ እናት ሳይሆን ለወለዱ ሁሉ እንቅልፍ ይነሳል እባካችሁ የማራኪ ወግ አዘጋጆች ዘላቂ መፍትሄ ፈልጉላቸዉ ለጊዜዉ ቤት ኪራይ መክፈል ሳይሆን አንተን እንኳን አስፈርቶሀል ድምፁ ረብሾሀል ለዛች ሰአት ለነሱ ደግሞ ምን ያህል እንደሚሆን አስቡት እና መክፈላችሁ ጥሩ ነዉ ግን የተሻለ ቤት ቢገቡ ትምህርት ቢያገኙ ፀሀይ ያለበት አገር እንኳን ሆኖ የፀሀይ ብርሀን አያገኙም በጣም ተጎድተዋል እና የስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልጋቸዋ ። እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለጠቆማችሁና ላቀረባችሁ
የኔ ሚስኪኖች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።
ማሬኪ ወግ ከሰራተኛና ማህበራዎ ሜንስትር ጋር ብታገናኙቸው ጥሩ አማራጭ ነው ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን።
በጣም የገርመኝ ቤቱን ሲሰሩ ለምን ዛፉን እኳ አይቆርጡትም በጌታ ስም 😢
😢😢😢😢
አይዞችሁ የኔ ሚሰኪኖች ድኒያ ላንድ ችግረነ ድህነት ላንድ የተንደላቀቀ ኑሮ ትሰጣለች 😢😢ነገ ሌላ ቀን ነው
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አለዉ ይበላቹ 😢😢😢
ሁሉም በጥምነው የሚያምሩት ቤቲ ደሞ በጣም ቆንጅየ ናት እግዚአብሔር መልካም ልጆችን መልካም እግሮችን ይምራላችሁ
ለዚህ ቤተሰብ አምላክ ምህረቱን ይስጥ። እነዚህን ልጆች እንዴት መደገፍ እንዳለብን መረጃ ላኩልን። ከአሜሪካ ጋር ማስማማት እንችላለን 🇺🇸.
ማራኪ ወግ በጣም ናመሰግናአለህ። እንዲህም አለ ወይ ይገርማል። ፈጣሪ ለእንደዚህ አይነት ሰዎች ቅርብ ነው። ጥሩ ዜና የምንሰማው ቀን ቅርብ ነው። የአቅማችን ንአግዛቸው።
እነዚ ልጆች የሚያስፈልጋቸው አሳዳጊ ድርጅት (ወላጅ)ነው ደንነታቸዉ አደጋ ዉስጥ ነዉ😢😢😢😢
Enam yalikut edza new birdu temelisa timetalche bensu Menegedi feliga new
ድርጅት አራት አይወስድም
@@gfg4073ለምን?
በዛላይ ሴቶችናቸው እኮ
Enatiyowa rasuwa biticheger new isuan merdatu syishal ayiqerim
ምረጥ ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥህ ነገረ ግን እናታቸው ጤንነቷን ማረጋገጥ ጥሩ ነው
መናቅ ከምንፈረድ ይህ የሰይጣን ስራ መተትም ተደረጎባት ይሆናል እናት በልጂ አጨአንም ፀበል ትሔድ እናታቸው ቅድሰት ድንግል ማረያም ሰብሰብ ታድረጋችሁ 😭
እናት እንኳን ወልደ ልጆችህን ትተዋ ሄደች እናንተ ግን ልጆቹን ስለሚታገሱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እነኚ ልጆች ደግሞ ትልቅ ደረጃ ደርሰው እግዚአብሔር ያሳየን በሰው የተገፋ በእግዚአብሔር ከፍ ይላልና
የኔ ልጆች ሲያምሩ ።እናትም እንዲህ ይጨክናል ።ወይ ፈጣሪ ። ልጅቷ ጠንካራ ነች ።ያለእድሜዋ የተጫነባትን ቀንበር ለመቋቋም የምታደርገው ጥረት ይደንቃል ። እግዛብሄር ይርዳችሁ።
አይይ አንች አለም አንዱ ተደላድሎ አንዱ ተበሳቁሎ የሚኖርባት አለም ናት 😢😢ማራኪ ወግ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የምወድህ❤
ለምን የሚያሳድጉ ሰዎች ካሉ አይወስዷቸውም ትልቅ የተባለ ነው ነፃነት እንኳን ማደግ መማር አለባት ጌታ ሆይ ሰው ስጣቸው❤❤❤❤❤
እህትማማቾች እና ወንድም ተነጣጥሎ ማደግ የለባቸው ባይ ነኝ
Geta yebarekehe Anetaliji
Maliyayti yelbchumi
ከመለያየት አብሮ ማሰደግ ጥሩ ነው እዳይለያዩ አደራ
ያሳዝናል ማርያምን እናት አትባልም እቺ ልጅቷ ግን ጀግና ናት ማርያምን ህግ ካለ ሴትዮዋን ይያዝልን ቢያንስ የልጆቹን ብር ትመልስላቸው
አዳነች አበቤ እባክሽ ለነዚህ ልጆች አንድ ክፍል ቤት እረ ለህፃናቱ 😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭
አው ወላህ😢😢😢
እመብርሃን ትጠብቃቸው እናት ተገኝታ ምክንያቶ ቢታወቅ ስንቱ ልጅ እያለ በሚያለቅስበት ግዜ በጤና አይመሰለኝም ጥላቸው እነዚህ የመሰሉ ልጆች አትጥልም
ነገ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መልካም ይሆናል❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጎብኛችሁ🙏🏾
😭😭😭😭ምናይነት ጨካኝ እናት ነች አይዟችሁ ፈጣሪ አለ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፋል የኔ ጀግና ነሽ ❤❤
እባካችሁን ስለእግዚአብሔር የሁንባችሁ የለንም እንሂድ ካሉበት እናውጣችው አካውንት ይክፍተላችው ነገ የሀገረ መንግሥት ናቸው አቤቱ በምህረትህ እንረዳ እባካችሁ
ልጆቹ ምግብ ብቻ ሳይሆን ህክምናም
ያስፈልጋቸዋል ጉፋን የያዛቸው ይመስላል ጎረቤታቸው አላህ ውለተዋን
በከይር ነገር ኢሸአላህ ምርጥ ሰውናት
ልጅቷ የቲንሽ አዋቂ መሸአላህ አላህ ይጠብቃት ከነህቶቿ የናትየዋን አላህ ያቃል መፍረድ ያቅተኛል
በጣም ያማል አለም ሁሉ ቢጨክን ግን እናት ይከብዳል ልጆቹ ሙሉ በሙሉ አሳዳጊ ተከባካቢ ነው የሚያስፈልጋቸው ትልቋም ብትሆን ገና ህጻን ናት ትምህርት ማግኘት አለባቸው ብቻ እግዚአብሔር ይድረስላቹህ ጥሩ ነው ያደረከው ግን ሀላፊነትህ አላበቃም ወንድሜ ሂደታቸውን መከታተል ያስፈልጋል ደሞ ተረዱ ሲባልም ያች ትኩላ እናታቸው ልታልላቸው ትችላለች ቢቻል እነሱን የሚያሳድግ ድርጅት ብታገኝ እግዚአብሔር። ይርዳቹህ በእውነት
ሚሥኪንች ሲያማምሩ ልጆቹ እናታችሁን ቀልቧን ይመልሥላችሁ እናት በልጆቿ አጨክንም ልቧን ያግራላችሁ
Kebadnew
😢😢😢አምላክ ይርዳችሁ እናታችሁንም እግዚያብሄር ይማራት መችም በጤናዋ አይሆንም በጭንቀት ብዛት አይምሮዋን የሚያማት ይመስለኛል😢
እዴት የሳዘናል በእኛ እድሜ ሀላፍነት ይከብዳል እግዚአብሔር የፍጥርውን አይረሳም አይዙችሁ እባክህን መቅድንያ አናገረላቸው. እባክህን አናገርላችው ሁሉም ይርዳን ስለእግዚአብሔር የሁንበህ
ሱባሀን አላህ አላህ መጠጥን የከለከለው አያቹህ ምን ያሀል እደሚጉዲ እካን የሚጠጣው እና አብረውት ለሚኑሮት እራሱ ሰቃዩ አላህየ ምስጋና የተገባህ ነህ አላህየ በእስልምናላይ አፅናኚ በዚሁም ገደለኝ እደተከርኩት
በጣም ለኛኮ ከእናትም በላይ አዛኝ ነው
እኔ ግን አግብታ ነው ብየ አላምንም። ምን አልባት አብራ ሆና ከምታስርባቸው ትቻቸው ብጠፋ የሚያነሳቸው አይጠፋም ብላ አስባ ቢሆንስ? ነጺ እናትሽን ፈጽመሽ አትጥያት ጠልታችሁ ላይሆን ይችላል። እህኔ በቅርብ እርቀት ሆና እያየች ነው። እመኝኝ አላገባችም። በተረፈ በርች የኔ ጀግና።
እህት እኮ እናት ናት አላህ ያበርታሽ የኔ ማር አላህ ያሳድጋችሁ
በመጀመሪያ ማራኪወግን አመሰግናለሁ ሁሌጊዜ ዝነኞችን ብቻሳይሆን እደዚ አይነት በየጓዳዉ ያሉትን እየፈለግህ አቅርብን ሲቀጥል እግዚአብሔር ይሁናችሁ እናታችሁን ልቦና ይስጣት እናይመልሳት አራትልጂ መኖር እዴት አስቻላት አሁን ይቺ በ14 አመቷ አላፊነት ተሸክማ እያሳደገች ምንአይነት አጀት ነዉ ይህ ነዉ እናት ነት አይዟችሁ አድ ቀን ይነጋል እደጨለመ አይቀርም ❤❤🎉🎉🎉
ደሞ እንዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት!!❤❤❤ አይዟችሁ የኔ እምቦቃቅላዎች!
ግዝየ እግዚአብሄር ይባርክህ ሀብታምማ ሀብታም ነው በፊት በየገጠሩ ታደር።ገው የነበረውና ይሄ በጣም ልብ ይነካል ላንተም የፅድቅ ስራ ነው እድሜ ይስጥህ።
እውነት ነው የምላው ለዚች እፃን ይከበሸዳል እባካችው ማሳደጊያ ወይም መቄድንያ ለቢኒያም ብዙ እናቶች እንደልጅ የልጅ ልጅ ያሰድጋቸው ይቺ ምሰኪን ተኝታ ትደር
እደዚህያለስራ ነው መስራት በርታ ጊዜአችን❤❤
ምን አይነት ዘመንነው አንል እግዚአብሔር ጨለማውን ወስዶ ብርሀን ይሰጠናል ምን እንበል እናት መተኪያ የሌላት እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታናት አልወቅሳትም ችግሯን አላቅም ልቦናዋን ይመልስላት🙏ሲማምሩ❤
😒🤮አላለችም እሷንም እንደ እናት መደብሽአት 🤮🤮የ ውለደ እናት ነው ያለሽ ማን ነው 🤮🤮
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት የልጅ አዋቂ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከእህት አወንድሞችሽ ጋር ሰብስበሽ በዚህ ሰአት ኑሮ እመቤቴ ታሳድግሽ ልጄ ጠንቃቃ ለንግግሯ የኔ ወድ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
የእናታቸው መጨከን ቢያሳዝነኝም የልጅቷን አልበገር ባይነትን ሳላደንቃት አላልፍም። ከባድ ህይወት ነው እያሳለፉት የሚገኙት። እግዚአብሔር ሰው ያስነሳላቸው። የተቻለን ሁሉ ብናደርግላቸው ደስ ይላል።
ወይኔ እንዴት ያምራሉ ማራኪ ወግ አሁን እነዚህ ልጆች የት ደረሱ የተሻለ ቦታ ላይ ናቸው ብዪ አሰብኩ እናትየዋ ግን የአይምሮ ችግር ይኖራት ይሆን ብዪ አሰብኩ
ይችን ኮሚት እምታነቡ ፈጣሪ የልታሰፈ የማታ እጀራ ይስጣችሁ አይዞአችሁ ፈጣሪ ይረዳችሁ አይዞአችሁ 😢😢😢😢😢😢😢
አሜን
አሚን የኔ ናት❤❤❤😊
አሚንለሁላችንም
አሜን ላንቺም ያሳብሽውን ይሙላልሽ❤
እኔ እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም ያረቢ አላህ በራህመትህ እያቸው
ውይ የኔ ማሮች ሲያሳዝኑ አይ ድህነት ባለው ተረድተው ተመስገን ስንል እርጉማኖች ቤታቸውን አፈረሱባቸው 😢
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ በጤም ልብ የሜሰብር ነዉ የፈጠራቸዉ አምላክ ያሳድጋቸዋል።
I am fighting tears right now 😢
This is a very sad situation. May God protect these beautiful children 🙏
Dear Maraki weg, i thank you for going to a place where others won't go and sharing this interview with us. Thank you, and God bless you, sir.
ልጅቱ ጎበዝ ናት ወላሂ ስራ ኣሥጀምሩዋት ይትዩብ ክፈቱላት ደሞ ለኣርቲስትነት ትታጭ የራስዋን ታሪክ እራሱ ፊልም ይሆናል።
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው! ማን ያውቃል ነገም የአንድዬ ነው::
እነኝህ ልጆች ከዚህ ቀደም ታይተው ነበር ገንዘብ ተዋቶላቸው ቤት ተገዛላቸው ተብሎ ቤታቸው በልማት ፈረሰም ተብሏል እና እንዴት መንግስስ ቢሆን በእንደዚህ አይነት ዜጎች ላይ ይጨከናል? በዚህ እድሜዋ ይሄንን ሃላፊነት መውሰድ ይከብዳል ይህች ልጅ ብትደፈርስ? ሌላ ጣጣ ማምጣት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ:: ቤተክርስቲያን ይሄንን ድርሻ መረከብ ነበረባት:: እስከ ዛሬ ያላቸውን ነበር ምታቀርብልን አሁን ደሃዎችን ስላቀረብክ ክብር ይገባሃል:: ይገርማል ዛፍ መሃል ቤት ሰርቶ ማከራየት? ለሚኖረውም ጉዳት ያመጣል ዛፉም እድገት አይኖረውም ፈረንጆች ቢያዩ ይስቁብናል ዛፉ እኮ ሥሩ ወጥቷል እስኪ ወድቆ ሰው ቢገድልስ ቤቱ ፈርሶ:: እንዲህ አይነትም እናት አለ አግብቻለሁኝ አልፈልጋቸውም የምትል እናት ይገርማል:: ሸገር ሚዲያ ላይ ከሱዳን በጦርነት የመጡትን ቤተሰቦች ውጪ የሚኖሩ ቤታቸውን ለተወሰነ ጊዜ ሰተዋቸዋል ከሰሞኑ ደግሞ አባትየው ሆቴልቤት ሥራ ሰጠው እና እነኝህን ህፃናት እንዴት የሚረከብ ይጠፋል? ሰው እንዴት የጨረቃ ቤት ይገዛል? ሿሿ ተሰርተው ነው:: ብር ሲያገኙ እናታቸው ትመጣለች እናም ልጅቷ እንዳለችው ከዚህ በሗላ አለመቀበል ነው ይህች አውሬ ናት:: የቤቱ ጣሪያው በዛፉ በኩል ክፍት ነው ዝናብ ያስገባል የዛም እርጥበት በሽታ ያመጣል ለዚህችም $4,000 ብር ይከፈላል አቤት ጭካኔ::
ግን ምን አይነት እናት ናት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት በጣም ያሳዝናል።ልጆቹን አግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃቸው።
የኔ እናት በዚህ እድሜሽ 3ልጆች እያሥተዳደርሽ መኖር ማለት በጣም ከባድ ነው ሣላደንቅሽ ግን አላልፍም በጣም ጠንካራ ልጂ ነሽ አብሽሪ ህዝብሽ የዋህ ነው ትቀየራላችሁ ከመከራ ወደደሥታ ኢንሻ አላህ እንባሽ ወደሣቅ ተቀይሮ እንዳይሽ ምኞቴ ነው
ደሞ ሲያምሩ አይዟችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ ውዶች እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እባክህ ግዞ ይሄንን ነገር ለእሸቱ አማክረዉ እና እሱ ጋር የሚቀርቡበትን መንገድ አመቻችላቸዉ አብራችሁ ስሩበት pls🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ ያኔ ውድ ምን አይናት ልበ ድንገይ እናት ናች ሰው አንድ ልጅ ለመውለድ ስንት ናገር ያድርግል እቺ ግን አራት እሄን ያመሰሉ ልጆች ጥላ ትሃደለች ኡፍፍፍ ስያሰዝኑ😢😢😢😢. እባክህ ወንድማችን ኢቢኤስ ለይ አስመዝግባቸው አራት ልጅ በዝህ ኑሮ ከበድ ናው አደገ ለይ ናቸው. ፋጠሪ ይስጥህ ወንድማችን🎉🎉
አይዞሸ ልጄ ቃላት የለኝም እንችን የምገልፅበት !!
(ለችግረኛ የሚራራ አምላክ )እንዲረዳቹ እለምነዋለሁ!!!