ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጋሽ ታዴ በጣም የማከብርህ ና የምዎድህ አባቴ ነህ ፡፡ ጋሼ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል የድሮ ድምፅህ አልተቀየረም አንድ ቀን እኔ ና አንተ አብረን መድረክ ላይ ገላዋን እንደምንዘፍን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ረጅም እድሜ ተመኘውልህ ::ወዳጅህ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ
ካሁን ወዳ ዘፈን ፈጣሪያችሁን አትፈሩም ወይስ ዝፈኑ ይላል መፅሃፍችሁ አላህ ህድያ ይስጣችሁ
Wushetam! You are not Dawit.
Dawit tsige betammmmmm adnakih negni
ዴቭዬ ከጋሽ ታዴ ጋር ሰይፉ ሾው ላይ ቀርባቹ አንድ ሙዚቃ አብራቹ ልትጫወቱ እንዳሰባቹ ነግራቹን ነበር ከምን ደረሰ?
ዳዊት ፆጌ በጣም ምውድአው ድምፅህን በርታልን
የምወደዉ ዘፈን ጋሼ ዕድሜ ከጤና እመኛለዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሽ ታደለ ዘመን ያልቀየረው ድምፅ ድንቅ ነው
wow ዋው የድሮ ዘፈኖች ልብ ውስጥ የሚቀሩ ናቸው!! ከበር ቻቻ አይደሉም: ተባረኩ እድሜ ይስጦት::
እጅግ፣በጣም፣አድርጌ፣የምወደው፣እርቲስት፣ታደለ፣በቀለ፣ረጅም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ
እንኳን ደስ አልን ወገኔ ሆይ ይህ የኛ የሁላችን የኢትዮጵያን ቀን ነው ድምፃችን ለግድባችን💫🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼. እንኳን ለዚህ ክብር ቀን አበቃሽ ሀገሬ ደስታሽ ደስታየ ነው እናትየ የኔ ክብር እማማ ኢትዮጵያ🇪🇹💫💫🌼🌼🌼
ጋሽ ታዴ በጣም የምወዶት እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁሎት በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዎት መቅዲዬ የኔ ማአር ውስጤ ነሽ እኮ ትሱ & ናፍቆቴ & መቅዲዬ & ሀኒቾ & አስፊቲ ከመላው የስቲድዮ ክሩ ጋር መልካም ሳምት ተመኘሁላቹ የሳምት ሰው ይበለን
ወይኔ የኔ መድሃኒያለም የምወደው ዘፈን ረጅም እድሜ እመኝልሃለው ከጤና ጋር
ebs መልካሙ ተበጀንም ብታቀረቡልን ጥሩ ነው. እወዳችዋለው
ሃቢብቲ ካሜሪካ አምጥተው ይጠይቁልሽ
Weyne hule yemanew dmtawi
Tadele Bekele you have a beautiful voice I am lucky to hear/know you. ❤
“ሆዴ መላ" 1976 E.C. መጨረሻ ላይ ታደለ : ከሂሩት: ኩኩና: ኤፍሬም ጋር አንድ ላይ ያወጡት የማይረሳና የማይሰለች አስገራሚ ካሴት ውስጥ ያለ ተወዳጅ ሙዚቃ!
👌
❤
ጋሽ ታዴ በጣም ነው የምወድክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ God bless you and your family 🙏🏿🖤
Thanks you guys so much. You make our time shiny and beautiful.
Class is permanent wow what a voice ❤️
በብዙ እድሜ ይስጠን
መቅደስ ደበሣይ በጣም ጎበዝ ወጣት ረጋ ያልሽ ነሽ እንዲሁም ጎደኛሽ ❤️❤️❤️❤️
ታዴ እድሜ ከጤ ጋር ይሰጥህ
ጋሽ ታዴ የድሮ ድምፅህ አልተቀየረም ረጅም እድሜ ተመኘውልህ
danaeyob dessalegne , መጨረሻ የዘፈነው "ሆዴ መላ" የድሮውን ዘፈን እያዘፈኑ ነው የተጫወተው (lip-synching)
truth,facts and trust is always with real generation. TQ
i remeber him .. he played in Asmamra Nyala hotel...amazing and fantastic singer///// grazie
ጋሽ ታዴ አባት ድምፅ ይገርማል እወዶታለው እድሜ ይስጥልኝ
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል አቶ ታደለ👍❤
tnkyou ebs ilvete
አላስቀየምካትም እስካሁን በእያንዳንዱ ጀማሪ ፍቅር ወንዶች በትክክል እየተዘፈነ ነው! ለወደፊትም መከዳት እስካለ ድረስ ዘፈኑ ይቀጥላል
He is also funny and charismatic
Asfawye give attetion for this amzing legend singer
Edmena tena yistewut abat 👍👍👍👍👍👍
Wow ታዴ ወይኔ እርጅና በስንት ጊዜ አየሁ ደስ ብሎኛል
Gesh Tade wow u so amazing meshelem Albert 😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😋😋😋😋😋
ታደለበቀለ እድሜ ከጤና። ጋር
Why some one or a dental company doesn’t give this legend a dental make over and other assistances?
በጣም ልዩ ናችሁ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ጋሼ ታዴ እስካሁን አልተበረዘም ድምፅህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለው እኔ የማውቀው አላስቀምካትም የሚለውን ነበር
ናፍቆት ጥሩ ነው በርቺ!!!
ታዴ ምርጥ። ሠው
Tadde still has an amazing voice, I don't know why you made him mime‼ that was terrible ‼
Nice one my generation songs
በጣም ይገርማል !!! ምንም ድምጽህ አልተቀየረም
ዘመን ተሻጋሪ ዋውውውው
ድምፅ እንዳለ ነው አልተቀየረም
Gash tade enewedekalen
tadila iame krie imese you ilve you my life musike ilve you
ሻለቃ ክፍሌ አቦቸር የደርግ አባል አልነበረም ይታረም።
ትዝታ
ዎው ድምፅ
ፍቅር ፍቅር ብሎ ሞተ እኮ😂😂😂😂😂
Abushye edensalew bleh yesgabet meskeya wento meselk
Tadele bekele eniwodihalen Hulem mezfen endatakuarit Bebizu yesew lib tizita wust slaleh Ye hirurtina yante zefen mechewunim ayresam Nurilign
Waw yedro webet eko yegermal
Betam yigerimali ewunetegna dimtsawi yihe new
Awo dwet sege entbkalen abrachehu kegash tade ga
taidil bikila ino tngare imese you ilve you iple you musike ilve you
🥀 ሶላት 🥀✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው።☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸 ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድመግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ።❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣ ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣ ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ።⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣ አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ።🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣ ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣ አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣ ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣ እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣ ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣ እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣ የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው።☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣ ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣ ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣ ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል።⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣ በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣ የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣ የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ።✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣ ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣ የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው።❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣ እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣ ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣ አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣ እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ።☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣ አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣ ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም።⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛th-cam.com/video/ITjXziL4Etg/w-d-xo.html
Woooooow ❤❤❤❤❤
ሰላም ኑ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
Umurike hadheresu gash tede
YEMISERULATIN ZEGOCHI YEMATIWOD YEMATASITEGA HAGER, ETHIOPIA.
ሰላም ኢትዮጵያዋያን ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት
አሁን ፍቅር ንግድ ሆናል
Ye duro Ethiopia nafikiching
Pelass ሳይስክራይቭ አርጉኝ እንድመማመር አዲስ ነኝ
Demte eko banta kara ebakachu demteawe nane metelu asebocawe marasate yalenbarabacawe sawace atersuacawe kansu bezu temaralchu
TH-cam, Facebook and Google በአማርኛ ፊደል ሳይደጋገም ለመፃፍ የሚጠቅም App th-cam.com/video/IZJ2mmV6ecE/w-d-xo.html
ለአባይ የተደረጉ ትዕይንቶች በአዲስ አበባ/የካ አባዶsubscribeth-cam.com/video/5fwKwo0CT6I/w-d-xo.html
የስደት ጓደሆቼ ሁላቹም ፍጣሪ ይጠብቃቹ ማንም ብቻውን ማደግ አይችልም አብሬን እንደግ እቤተን ጎበኙልኝየናንተንም ዩቱብ ቻናላቹን ላኩልኝth-cam.com/video/jrfxpB-q97M/w-d-xo.html
ሠብሥክራይ አርጉኝ በቅንነት
YE HIRUT BEKELE BALEBET ATO IDRIS MOHAMMED NEBERE.YE ETHIOPIA RAFIO GAZETEGHNA NEBERE.BEHIYWET YINUR AYINUR. ALAWKIM.
tadila ino io
Ebsግድቡ የኔ ነው በአዲስ አበባ/የካ አባዶsubscribeth-cam.com/video/5fwKwo0CT6I/w-d-xo.html
ግድቡ የኔ ነው በአዲስ አበባ/የካ አባዶsubscribeth-cam.com/video/5fwKwo0CT6I/w-d-xo.html
ጋሽ ታዴ በጣም የማከብርህ ና የምዎድህ አባቴ ነህ ፡፡ ጋሼ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል የድሮ ድምፅህ አልተቀየረም አንድ ቀን እኔ ና አንተ አብረን መድረክ ላይ ገላዋን እንደምንዘፍን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ረጅም እድሜ ተመኘውልህ ::
ወዳጅህ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ
ካሁን ወዳ ዘፈን ፈጣሪያችሁን አትፈሩም ወይስ ዝፈኑ ይላል መፅሃፍችሁ አላህ ህድያ ይስጣችሁ
Wushetam! You are not Dawit.
Dawit tsige betammmmmm adnakih negni
ዴቭዬ ከጋሽ ታዴ ጋር ሰይፉ ሾው ላይ ቀርባቹ አንድ ሙዚቃ አብራቹ ልትጫወቱ እንዳሰባቹ ነግራቹን ነበር ከምን ደረሰ?
ዳዊት ፆጌ በጣም ምውድአው ድምፅህን በርታልን
የምወደዉ ዘፈን ጋሼ ዕድሜ ከጤና እመኛለዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሽ ታደለ ዘመን ያልቀየረው ድምፅ ድንቅ ነው
wow ዋው የድሮ ዘፈኖች ልብ ውስጥ የሚቀሩ ናቸው!! ከበር ቻቻ አይደሉም: ተባረኩ እድሜ ይስጦት::
እጅግ፣በጣም፣አድርጌ፣የምወደው፣እርቲስት፣ታደለ፣በቀለ፣ረጅም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ
እንኳን ደስ አልን ወገኔ ሆይ
ይህ የኛ የሁላችን የኢትዮጵያን ቀን ነው ድምፃችን ለግድባችን💫🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼. እንኳን ለዚህ ክብር ቀን አበቃሽ ሀገሬ ደስታሽ ደስታየ ነው እናትየ የኔ ክብር እማማ ኢትዮጵያ🇪🇹💫💫🌼🌼🌼
ጋሽ ታዴ በጣም የምወዶት እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁሎት በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዎት መቅዲዬ የኔ ማአር ውስጤ ነሽ እኮ ትሱ & ናፍቆቴ & መቅዲዬ & ሀኒቾ & አስፊቲ ከመላው የስቲድዮ ክሩ ጋር መልካም ሳምት ተመኘሁላቹ የሳምት ሰው ይበለን
ወይኔ የኔ መድሃኒያለም የምወደው ዘፈን ረጅም እድሜ እመኝልሃለው ከጤና ጋር
ebs መልካሙ ተበጀንም ብታቀረቡልን ጥሩ ነው. እወዳችዋለው
ሃቢብቲ ካሜሪካ አምጥተው ይጠይቁልሽ
Weyne hule yemanew dmtawi
Tadele Bekele you have a beautiful voice I am lucky to hear/know you. ❤
“ሆዴ መላ" 1976 E.C. መጨረሻ ላይ ታደለ : ከሂሩት: ኩኩና: ኤፍሬም ጋር አንድ ላይ ያወጡት የማይረሳና የማይሰለች አስገራሚ ካሴት ውስጥ ያለ ተወዳጅ ሙዚቃ!
👌
❤
ጋሽ ታዴ በጣም ነው የምወድክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ God bless you and your family 🙏🏿🖤
Thanks you guys so much. You make our time shiny and beautiful.
Class is permanent wow what a voice ❤️
በብዙ እድሜ ይስጠን
መቅደስ ደበሣይ በጣም ጎበዝ ወጣት ረጋ ያልሽ ነሽ እንዲሁም ጎደኛሽ ❤️❤️❤️❤️
ታዴ እድሜ ከጤ ጋር ይሰጥህ
ጋሽ ታዴ የድሮ ድምፅህ አልተቀየረም ረጅም እድሜ ተመኘውልህ
danaeyob dessalegne , መጨረሻ የዘፈነው "ሆዴ መላ" የድሮውን ዘፈን እያዘፈኑ ነው የተጫወተው (lip-synching)
truth,facts and trust is always with real generation. TQ
i remeber him .. he played in Asmamra Nyala hotel...amazing and fantastic singer///// grazie
ጋሽ ታዴ አባት ድምፅ ይገርማል እወዶታለው እድሜ ይስጥልኝ
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል አቶ ታደለ👍❤
tnkyou ebs ilvete
አላስቀየምካትም እስካሁን በእያንዳንዱ ጀማሪ ፍቅር ወንዶች በትክክል እየተዘፈነ ነው! ለወደፊትም መከዳት እስካለ ድረስ ዘፈኑ ይቀጥላል
He is also funny and charismatic
Asfawye give attetion for this amzing legend singer
Edmena tena yistewut abat 👍👍👍👍👍👍
Wow ታዴ ወይኔ እርጅና በስንት ጊዜ አየሁ ደስ ብሎኛል
Gesh Tade wow u so amazing meshelem Albert 😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😋😋😋😋😋
ታደለበቀለ እድሜ ከጤና። ጋር
Why some one or a dental company doesn’t give this legend a dental make over and other assistances?
በጣም ልዩ ናችሁ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ጋሼ ታዴ እስካሁን አልተበረዘም ድምፅህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለው እኔ የማውቀው አላስቀምካትም የሚለውን ነበር
ናፍቆት ጥሩ ነው በርቺ!!!
ታዴ ምርጥ። ሠው
Tadde still has an amazing voice, I don't know why you made him mime‼ that was terrible ‼
Nice one my generation songs
በጣም ይገርማል !!! ምንም ድምጽህ አልተቀየረም
ዘመን ተሻጋሪ ዋውውውው
ድምፅ እንዳለ ነው አልተቀየረም
Gash tade enewedekalen
tadila iame krie imese you ilve you my life musike ilve you
ሻለቃ ክፍሌ አቦቸር የደርግ አባል አልነበረም ይታረም።
ትዝታ
ዎው ድምፅ
ፍቅር ፍቅር ብሎ ሞተ እኮ😂😂😂😂😂
Abushye edensalew bleh yesgabet meskeya wento meselk
Tadele bekele eniwodihalen
Hulem mezfen endatakuarit
Bebizu yesew lib tizita wust slaleh
Ye hirurtina yante zefen mechewunim ayresam
Nurilign
Waw yedro webet eko yegermal
Betam yigerimali ewunetegna dimtsawi yihe new
Awo dwet sege entbkalen abrachehu kegash tade ga
taidil bikila ino tngare imese you ilve you iple you musike ilve you
🥀 ሶላት 🥀
✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅
ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው
ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው።
☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸
ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ
መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር
አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ።
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣
ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣
ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣
ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ።
⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣
አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣
መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ
የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ።
🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣
ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣
ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣
አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣
የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣
ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣
እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣
አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣
ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣
እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣
እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣
እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣
የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው።
☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣
ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣
እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣
ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣
በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣
ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል።
⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣
በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣
የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣
የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣
የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣
የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ።
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣
ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣
የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ
የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣
ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣
የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው።
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣
እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣
ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣
ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣
አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣
አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣
እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣
አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ
ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ።
☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣
አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣
ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣
ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም።
⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪
✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ
⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛th-cam.com/video/ITjXziL4Etg/w-d-xo.html
Woooooow ❤❤❤❤❤
ሰላም ኑ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
Umurike hadheresu gash tede
YEMISERULATIN ZEGOCHI YEMATIWOD YEMATASITEGA HAGER, ETHIOPIA.
ሰላም ኢትዮጵያዋያን ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት
አሁን ፍቅር ንግድ ሆናል
Ye duro Ethiopia nafikiching
Pelass ሳይስክራይቭ አርጉኝ
እንድመማመር አዲስ ነኝ
Demte eko banta kara ebakachu demteawe nane metelu asebocawe marasate yalenbarabacawe sawace atersuacawe kansu bezu temaralchu
TH-cam, Facebook and Google በአማርኛ ፊደል ሳይደጋገም ለመፃፍ የሚጠቅም App
th-cam.com/video/IZJ2mmV6ecE/w-d-xo.html
ለአባይ የተደረጉ ትዕይንቶች በአዲስ አበባ/የካ አባዶ
subscribe
th-cam.com/video/5fwKwo0CT6I/w-d-xo.html
የስደት ጓደሆቼ ሁላቹም ፍጣሪ ይጠብቃቹ
ማንም ብቻውን ማደግ አይችልም አብሬን እንደግ እቤተን ጎበኙልኝ
የናንተንም ዩቱብ ቻናላቹን ላኩልኝth-cam.com/video/jrfxpB-q97M/w-d-xo.html
ሠብሥክራይ አርጉኝ በቅንነት
YE HIRUT BEKELE BALEBET ATO IDRIS MOHAMMED NEBERE.YE ETHIOPIA RAFIO GAZETEGHNA NEBERE.BEHIYWET YINUR AYINUR. ALAWKIM.
tadila ino io
Ebs
ግድቡ የኔ ነው በአዲስ አበባ/የካ አባዶ