Mey God in Jésus christ our lord and savoir amen put you in the New testment for sure according to the truth Word of God in Jésus christ our lord and savoir❤❤❤❤❤ Telahun Gesese for sure❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Any body who knows the plain before Cinema Adis Ketema understands what I mean,there were no many people as it is now then,they were very young at the time.
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
😅😅😅
What a story
ጥላሁን ገሠሠ ዘላለም ሕያው ነው ከልጅነት እስከ አለሁበት ዘመን ድረስ አክብሮቴ የላቀ ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታን አደራ የጥልዬን ነገር ከጉንህ አርግልኝ 🙏🏾❤️
ጥሌ አልሞተም ዛሬም ህያው ነው። ተራኪው ድምፁ ማራኪ ነው እናመሠግናለን መሳጭ ነው
🙏🙏🙏
ጎበዝ ሚስት ድንቅ ትረካ የጥላሁንን ነፍስ ይማር
🙏🙏🙏
የጥላሁን ሚሰት ወ/ሮ እሮማን በጣም የምትደነቅ ጠካራ ጎበዝ.....ለብዙ ሴቶች ጥሩ ምሳሌ የምትሆን ሴት ነች. ጥላሁን በጣም ተወዳጂ ልዩ ድምፅ ያለዉ ከትንሺ እሰከ ትልቅ የሚወደዉ ሰዉ ነበር እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረዉ.🙏
ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ, ቢለየንም በስራዎቹ ሕያው ነው. ሮማን ደግሞ በጣም ልትመሰገን የሚገባት ድንቅ ሚስት ነች. ድንቅ ትረካ🙏
ጎበዝ ሚስት ነች ሮማን እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ጤናውን ይስጥሽ
ድንቅ ተረካ ነው እናመሰግናለን ፍጡር በመሆኔ ከመሞት አልድንም በሞት ብትለይም ስራዎችህ ህያው ናቸው አንረሳህም
REALLY he is the King of music 🎶 we never aver forget you ❤️ we love you so much 💗 our King 🤴
ጥላሁን= ኢትዮጵያ
ጥላሁን ገሠሠ ምትክ የለሽ ጀግና ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ንጉስ መቼም አንረሳህም
ከሞት አልድንም አትትርራየር
ጥላሁን ገሠሠ
ትላሁን ገሠሠ
Great narration. Thank you
Glad you enjoyed it! 🙏🙏🙏
ጥሌ ጥላ ከለላችን ነበርክ አሁንም ነህ ሁሌም እጅግ በጣም እንወድሃለን ምክንያቱም አንተ የታሪካችን አካል ነህ ።
Our hero the greatest Telahun gessasa ❤❤🙏🙏💕 we never forget you ❤❤
ጥልየ ከአድናቂወችህ እኔ በልዩ እወድሀለሁ ሞተህም ቆመህም ያወነህ ለኔ ነብስ የማር ❤❤❤❤❤
ተራኪውን አለማድነቅ ከባድ ነው
ጥልዬ ነብስህን ይማረው
🙏🙏🙏
ጥልዬ ሁለም እንወድሀለን
ተራኪውን እናመሠግናለን
🙏🙏🙏
Mey God in Jésus christ our lord and savoir amen put you in the New testment for sure according to the truth Word of God in Jésus christ our lord and savoir❤❤❤❤❤ Telahun Gesese for sure❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሳዝናል!
ጥልየ ነብሰሕን ይማርሕ
Nefs Yemar Tilahuin Gesese Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አይ ጥልዬ በሴቶች እንዳልተጫወትክ በስተርጅና ፎንቃ ነው ብለህ ነው? ?? ተስፋ መቁረጥ እንጂ የራስ መተማመን መውረድ ተፈላጊነትህን ያጣህ እየመሰለህ እንጂ ፍቅር አይመስለኝም😢
Nebsun yemar
ተከታታይ ትውልድን አቻ ሊገኝለት በማይቻል ድምፁ ለዘመናት ሲያደስት የነበረው መተኪያ የሌለው አንዱን ጥልዬን የጤና እክል ገጥሞት ሲሰቃይ የችግሩ ተጋሪ ከሆነችው የትዳር አጋሩ በስተቀር በሚሊዮኖን ከምንቆጠር አድናቂዎቹ አንዳችንም ከጐኑ ቆመን አለንልህ ሳንለው ቀርተን ከሞተ በኋላ ግን ሬሳውን ለመሸኘት ምድሩ የጠበበን ውለታቢስ አስመሳይ ሕብረተሰቦች እንደሆንን ልናውቅ ይገባል፡ እንደባለቤቱ ገለፃ ከሆነ መተንፈስ አቅጦት በየሆስፒታሉ ሄዶ ተረኛ አይደለንም እያሉ በመመለሳቸው ምንም አይነት እርዳታ ሳያገኝ የሃገር ቅርሳችንን አጥተነዋል፡ አንድ የድሮ ጥቅስ ትዝ የሚለኝ… “አለኝ ባልንጀራ በጣም የሚወደኝ እንኳን ሞቼ አግኝቶኝ በቁም የሚቀብረኝ “፡ጥልዬ ለነፍስህ ፈጣሪ እረፍትን ይስጣት።
Enba eyetenanekegn new yesemahut RIP
WASHTAME
Any body who knows the plain before Cinema Adis Ketema understands what I mean,there were no many people as it is now then,they were very young at the time.
Cinema Adis Ketema ke Mahmud gar seatachew eskiders dres zenetew yayehuachew gize yastawesegnal(1960s)
SELAM!
GIORGIS VS. HAMMASSIEN (EMBASOYRA) CIBALES?
እንዴ ጥላሁን ወደጎልማስነት እድሜ ላይ ተገናኘን ስትል ግራ ገባኝ ንፋስ ሰልከ ያገባሀት ሴትዮ ጋር እያለህ እንኳን ከጎልማሳ በላይ ነበርክ ሆሆይ
?????