Yemin hisab new myawerardew bestemecheresha enat Ena mwach tegoda ye gedelew balsh ye motew wendimish malet yeh new enes myasaznugn wetaderochu nachew be 1 Hager lay eyenoru ye wtdrna kibir saynorachew ye fano ye hiwehat ye federal mengist eyetebale 1 ken hizbu be kibir sayameseggnew memotu new 🥹
❤❤❤ዋው ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።ለአገራችን እድገት የምትጸልዩ ወገኖች ደስ ይበላችሁ❤❤❤ it is great work.
ይህ ካሜራ ያለምንም ምክንያት ሰዎችን የሚቀጠቅጡትንና ስንቶችን ለበሽታ የዳረጉትን ጨካኝ ፖሊሶችን ቀርጾ ለፍርድ እንዲቀርቡ ቢደረግልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
Thank you❤
ታድያ ምን ችግር አለው እኛም እንደሰው አገር መሰልጠን አንችልም ሁሉም ሰፍራ በአገራችን ካሜራ ቢኖል አድብቶ ሰው ማጥቃት ያበቃ ነበር ሰላም ለሀገራችን
መንግስት እራሱ አድፍጦ ይገልሻል አንችን ተራ ሰው አይገልሽም እራህብ ያለበት ሃገር ይህ ሁሎ ሽርጎድ
@@msaddis4164መልካሙን ለይተን እንቃወም ራሃቡም ጥማቱም ያልፋል ሸኔና ፋኖ ወደ መስመር ብገቡ እኔሱ አቋማቸዉን ካልቀየሩ የክልላቸዉ ስቃይ ማብቃ የላዉም
Thank you
ድንቅነው
ዋው እግዚአብሐር ከዚህ የተሻለም እንድትሰሩ ለኢትዮጵያ ሰላምን ያምጣልን ሰላም ሰለሰው ልጆች ሰላም ላራዊቱ ሰላም ለሁሉም ፍጥረታት ሰላም ለቀየው አሁንም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ለተሻለ አላማ የሰው ልጆች ለበጎነት እንስራ መልካሙን መልካም ክፋውን ክፋ እንበል ቆንጆውን ቆንጆ መጥፎውን መጥፎ እንበል መልካም ሲሰራ እናመስግን የተበላሸ የመሰለንን እንጠይቅ ለምን እንበል ምላሹን እንድናገኝ በተረፈ በጭፍን አንፍረጅ ምስጋናና እናመስግን
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ቆንጆ ደሴ ይላል
Tankeww❤❤❤❤❤❤
Le Polisochi Sera Qelelelachiwu
Good job
እሰይ አቢይ ጀግና ምቀኞቹ ለማኞች እርር ድብን ይበሉ
Exactly
Teqatelu Eko Enesu Nachiwu Hezeb Eyegedelu Abeye Lay Yechohalu
በጣም በጣም ድንቅ ነው ተሣክቷል,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thankyou tilet you do allways for peas thankyou very much
Guys don't be happy to much they's something else back grud
ክብር ለመሪዬ ተባርክልኝ
የተራመደን መከተል ያራምዳል ገና ብዙ እናያለን አእምሮአችን እየተዝናና መንፈሳችን እየታደሰ ነውና ከሰለቸ ህይወት ወጥተን ዘና ብለን ወክ አድርገን ጥሩ አየር ስበን ጥሩ ነገር ተመልክተን ጤናችንን ጠብቀን አረፍ እያልን እንደ ውጮቹ ወግ ደርሶን በአገራችን ላይ ዘና እንላለን እድሜ ለመሪዎቻችን ወጣ ስትል ምንም በማይታይባት ላለው እንጂ ለሌለው ለውጥ የሌለው በሆነበት አገራችን በዙሪያው አስደሳች እንዳይደክመን ተከብረን ወንበሩ ደስ ብሎን ዘና የምንልበት ከቡትቲ ወጥታ ያማረች ከተማ ተፈጥሮልናልና የተራመደ ያራምዳል ፈጣሪ ከቁሞ ቀሮች ይጠብቀን አብቹዬ ሺ አመት ይኑርልን እንኳንስ ሰውን አገሩን የሚያክም የተራቆተን መሬት የሚያለብስ ዶክተር ነውና ሺ አመት ይኑርልን።
አው ሸውዱ እንዲህ እያላችሁ ራሳችሁን።
@@nahomsemeneh8709meqegnawu
ሃሃሃ😂😂 ካሜራ የት ነው ያለው እያልኩኝ ሳንጋጥጥ ነበር።
የተመታ ኮመት😂😂😂
አባቱ ዝም ብለዉ ኖርማል አንፖል እራሱ አለ
እድሜ እና ጤና ለመሪያችን
በጀመሪያ ይህን በማየቴ አልሀምዱሊላሂ ለትውል ትልቅ ስራ የሰሩነዉ ኩብር ጠ/ሚ/ናከንቲባ ወ/ሮ አደነች አቤቤ እድሜና ጤና ይስጥልኝ::
የሰው እልቂት ሸፍኖ በብልጭልጭ የሚጃጃል አሳዛኝ ሕዝብ
😂😂😂ቦቲ
ሌቦችናቸውemeneh8709
@@nahomsemeneh8709sewun Yemetefejut Eko Enanetewu Nachiwu Abeye Meen ayadergachihu Meder Meqegna Hula
ይህን የሚቃወም አይምሮ ታማሚ ብቻ ሳይሆን ሰይጣናዊ ነው ፈጣሪ ይማራችሁ
ኧረ፡ አንተን ይማርህህ
@@OromayOromayYetamemekewu Eko Anteneh Meqegninet Eko Teleq Beshita Newu
@@OromayOromay ለምን ??
💯💯💯✅✅✅🙏🙏🙏
ሀገሬ ሳላምሽ ይብዛ ለዘላለም ነሬልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረ ዓገሬ ❤❤ሰለይሸ አራደኘ ልለምን ❤❤❤እለሎዉ❤❤ ተመኘዉሸ ❤❤ ፋጠሪ ዪደኘ ❤❤አሜኔ❤❤
😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍አዎ ማታ ማት አዉሮፓ ትሄዳለች አንተ ጉደኛ ጠዋት ንጋት ላይ ነበር ተኝቼ ሳዳምጥህ የነበረዉ በሳቅ እንቅልፌንም ሸኘሁት ምን አይነት አባባል ነዉ💪💪💪💪
አብይ በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤
እኔ ከ8 ወር በፊት የሚከሰቱ ነገሮች አሉ በኔቶርክ ስም ብዙ ሰዉ ይጎዳል ከሳተላይት ገር የተገናኙ ናቸው ቀጣይ የሚሆነው አላልኩም በተለይ ከአይ ገር የተያያዘ ነዉ ብዬ ነበር የሰማኝ ጢቂት ነዉ በዮቲቤ ገብታችሁ ስሙ
ዋው አንደኛ
DENKE YE TENEKAKE MELEKET NEWENA!ENAMESEGENALENE 🙏🙏🙏
Ewnat now. Ethiopia salaam. Tehun
ህግ ለማያከብር ነው ጉዱ ለሰላማዊ ሁሌ ደስታ ነው ሳታውቅ እንደውም መረጃና ትምህርት እየሰጠህ ነው Thanks
እሰይ የኔ
ስልጡን
ምን..አለኝ
ወሬኛም ያውራ ሀሜት ይደርድር። አብይ ይችላልልልልልዠ❤❤❤❤
ABIY is the KING of the WORLD❤❤🎉 LONG LIVE ABICHUU
Exactly
ከሰዉ ልጅ ዛፍ የበለጠበት ጊዜ ያዛዝናል በጣም
ሃሃሃሃሃሃሃሃ ይህ የክፋታችዉ ምንጭ መቼ ነዉ የምደርቀዉ መጥፎዉን እና መልካሙን ለይታችዉ እንዳታዩ የጋረዳችዉ
ሁሉም ከዲጂታል ፋይዳ ገር ተገናኝቷል ዬትም አተመልጥም በእንፍራሪድ ሴሳር ገር የተያያዘ ነዉ ስሊም የንስር ዓይን የሚያክል ከሜራ ነዉ እጅግ ዎድ ነዉ የገጨ መኪና እስከ 3 ሚልዮን የሚቃጣው በዉድ ስለመጣ ነዉ ከውጪ
ተመስገን ከሌላ ዓለማት ከተሞች ተርታ ተመደበች ማለት ነዉ
ዝናቡን እንዳያበዙት ንገራቸው
እሰይ አቢይ ጀግና ምቀኞቹ ለማኞች እርር ድብን ይበሉ
ድንገት ሰው ይዞ ከማነቅ አስቀድሞ ማስተማር መናገር
አንድ ሰዉ ከተያዘ ያኔ አንችም ትማርበት የለም እንዴ አብይ ስናገር አዳምጭ ቪዲኦዉን ወደ ኋላ መልሴሽ
በደቡብ እትዮጵያ አርባምንጭ ከተማ ማብራት ፖል ላይ ስርቆት የፈፀመ ለባ በ5 ዓመት እስራት ተቀጣ
በጣም ምርጥ ውሳኔ
ዋዉዉዉዉዉ ይህ ነዋ ብቃቱ ደስ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
ወዳጀ በጦርነት ያለች አዲስ አበባ አትመስልም ማለትህ እንዴት ነው? የትኛው ጦርነት ነው? የማን ጦር ጋ? ውስጥ ለውስጥ አየቴሾለከለኩ መንገድ የሚያግድትን እንዳይሆን። እንዲሁ ደማቸው የሚፈስ ማንም የሚያስባቸው ወጣትች ነው የሚያሳዝኑኝ ህዋት አንድ ሚሊዬን ወጣት ጨርሶ ታረቀ የሜቱትን ሆነ የቆስሉትን ማን ያስታውሳቸዋል ፋኖም መታረቁ አይቀር የጦርነት መጨረሻው እርቅ ሰለሆነ ግን ወጣቶች እረገፉ ህዋትም በእርግጥ ሂሳቅ አወራረደ
Yemin hisab new myawerardew bestemecheresha enat Ena mwach tegoda ye gedelew balsh ye motew wendimish malet yeh new enes myasaznugn wetaderochu nachew be 1 Hager lay eyenoru ye wtdrna kibir saynorachew ye fano ye hiwehat ye federal mengist eyetebale 1 ken hizbu be kibir sayameseggnew memotu new 🥹
ታደያ ምን ችግር አለው ይሄ እኮ ለሁሉም ደህንነት ነው
በትክክል አንዳንዱ የምቃወመዉንም ለይቶ አያዉቅም
የኛ ጥያቄ ሌላ እየሆነው ሌላ ሆኖ ነዉ የተቸገርነዉ
ችጋራም ሰለ ችግር ስተረክ ደስ የምላቹ ሰዎች እዚህ ሰፈር አትምጡ 360 አሌላችዉ የድድብና ፍልድ የሞላበት
ከሁሊም በፍት ሠላም ነውየምቀድመው
ሁሉም ለሰላሙ ሀላፍነት አለበት ለመብቱ መራሯጥ ብቻ ሳይሆን መልካ ሥሰራ የምከፋዉ እራሱን ይመርምር
እንወድሃለን እንሞትልሃለን አንተ የሃገር መድኅኒት!
ማለት ? ከቻልክ አብራራልኝ
ከብት ተደብቀህ አታቃር ሂድ እና ሙትለት ቱሪናፋ ተደብቆ መፃፍ መሰለህ 😂😂😂😂😂
ጥሩ ነው መብራት እየተቆራረጥብን ነው
አባይ በደንብ ሥራ ስጀምር ያኔ ተቃዉሞ እንጀምራለን አሁን ደስ ልለን ይገባል
በጠም ደስ ይላል።
ሄደህ ፎቶ ተነሳበት ፖሎቹ ቤትና ዳቦ ይሰጣሉ
ሆዳም ሀገሬ ምርጤ ስያምርባት ደስታ ይሰማኛል አብይ ነገ ይዞብን አይሄድ የምን ክፋት ነዉ
ውድ መሪያችን እድሜና ጤና
ለዘላለም ይስጥህ
ሲባል ሰማሁ ነው ወይስ አርጋግጫለሁ ነው የምትለው?
የህዝቡ ጥያቄ ሌላ መልሡ ሌላ አይይይ ይሁን
እሰይ የኔ አምላክ ተባረክ በጣም የሚያሳስበኝን ጉዳይ መልስ አገኘሁ እስማርት ፖል ተገጠመ ተመስገን
ስለተራቡት ስለተፈናቀሉት መስማትና ማውራት የማይፈልገው መሪ አአ ብቻ ነው ሚያስተዳድረው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሞኝ አንሁና የተነገርን ሁሉ አንዘርግፍ፣ ለአንድ ከተማ ቢበዛ ሦስት የዓየር ጠባይ መመርመሪ በቂ ነው፣ በየ ሠላሳ ሜትሩ ሊገጠም አይችልም ደግሞም ቢገጠምም አንዱ ከአካባቢው ካሉት ምንም የተለየ መረጃ ሊሰጥ አይችልም፣ ትርፉ ኪሳራ ነው፣ ድብቅ ካሜራ የሚለውም ስህተት ነው ገና አልተገጠመም
ራሳቸው ጠ/ሚኒስትሩ ፓርላማ ላይ ቀርበው ዝርዝር መግለጫ የሰጡበትን የመብራት ምሰሶ "ምስጢር "ብለህ ስታወራ አታፍርም
የአድስ አባባ ስማረትነት በፖል መታጀብ ዋናዉ ምስጥር የአባይ ግድብ ዉጤት ነዉ ማለት ይቻላል
የኤሌክትር ኃይል እጥረትን በማብራት ኃይል ባለሙያዎች ያላሰለሰ ድዛይን ለሕዝብ እይታ የሚበቃ ሥራ በመሠራቱ የሚመሰገኑ ባለሙያዎችና አመራሮች ናቸዉ
ሌላ፡ ካለም ጨምር😂🎉😂😢
ሴክስ ቪድዮ
ሰላም
ምን እንደ ትልቅ ነገር ታንቀርርብናለህ😂😂😂😂😂 የምትበላው የለህ smart pole ትለናለህ 😂😂😂እረሀብተኛ
ችግርማ አብሮካ የተወለደ ነዉ ሥራ ሳትንቅ ዝቅ በለህ ከሠራክ ረሃቡም እንደ አ አ በጥጋብ ይለወጣል በትንሹ ሊስትሮ ሥራ የብር ጠአሙን ለማወቅ
smart polu des ylale betam lela techemari alama enedalachew gilts neber
እሰይ እንኳን ተገጠመ :: ሀገር በጥበብ ትመራለች
በእግዚአብሔር ጥበብ እና ተአምር
ድንቄም ጥበብ።ይህ ለኢትዮጵያ አንገብጋቢ ነው?አእምሮ ማጣት።የወጣው ወጪስ?
@@nahomsemeneh8709የኢትዮፕያን ህዝብ ዝም ብሎ ሆዱን ብቻ ይሙላ ታዲያ ዝቅ ብለህ ሥራ ሰለ ሰላምም ከሆነ እኛም ሀላፍነት አለብን ጫካ ለጫካ የምሄዱትን ኑ ቁ ጭ ብለን በሀገር ሽማግሌ የምያስፈልገዉን እንጠይቅ እንቢ ከአለ ወደ ትግል እንገባለን ብሎ እንድያስብ ማድረግ ግታታችንም ነዉ ጦርነቱ ስበረታበት ኡኡ
ህዝቦቿን አፈናቅላ ሜዳ ላይ ያሰጣችው አዲስአበባ እንደፈለጋት ብታብለጨልጭ ያለ ሰው እድገት የለም ።😂😂😂😂
ብረት የሚከበርባት ሀገር
💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይህ ጂማሮ ነዉ ነጭናጮች
የቤቱን ማገር ምስጥ እየበላው ከላይ ቀለም እና መብራቅ በማብለጭለጭ እውነተኛው መከራ አይሸፈንም!!
Gana menu taye Tinbetu yefasam zande gede nawu tabelo Tasefuwalena!!!!!
መልካም መልካሙን አውራ
ayi gud😮 yihen gud salsema polun tedegife shinten lekekut beqa ingidi sinti ametnew mifferedew😮😮😮
አድምቄ😂😂😂
ሀገር የሚትለመዉና የሚታድጋዉ በመብራት ፖልና በዉሃ ፍንጠሪ አይደለም።
ትክክክል እንደ ሸርሙጣ ከተማዋን ቀለም በመቀባት በመብራት በማብለጭለጭ ችግሮአን መደበቅ አይቻልም የሃገሬቶአ ችግር በአለም አንደኛ እራብተኛ ገዳይ መንግስት ነው
Abeat Meqegnochi Hulu Tenchachu
Ererr deben belu Anjetachihu Yeqatel Meder Meqegna Hula
Abuchiye merret Meriye
Rejem Edmea Emegnilehalehu
ከንቲባዋ የገለጠችው ነገር ምኑ ሚስጥር ሆነ?
😂😂😂😂ጉራብቻ
ምቀኛ ፖለትከኞች መንግስት በስፋትእንዳይሰራ እንቅፋት ሆኑ ::ቀልብና ማስተዋል ይስጣቸው!!!
LEHULUM is a free energy engine that uses cosm8c energy and does not any kind of input. No firl no electric nothing
የወደፊቱንስ አይናገሩም 😂😂😂
አዲሳባ የተሰረቀች ከተማ
ሰሜኑ ክልል በጀት በድሮን ይደበደባል አዲስ አበባ የሸበረቅሽ መስሎሻል ሰውዬው እያስፈራራሽ ነው በሰላም አጨብጭበህ ያስቀመጥከው መሪ ያጨበጨብክለትን እጅ ወደፈጣሪ ዘርጋና ለምነው አዲስ አበባ ጉድሽ አሁን ነው ሚጀምረው
Meqegna
ተጋነነ ዘገባው
smart city aleklen😢
የምትለው ያሰብከውን ምኞት ነው ካሜራ አላቸው
ይከን እያየ በየት ችግር ያለ ይምሰለው አቶ አብይ
የድሃ ልጅ ነው የሃብታም ልጅ አልነበረም እንዴት አብይ ችግር አያውቅም ትያለሽ እስክድርም የሃብታም ልጅ ችግር አውቆአል ክክክክክክ
እሺ ምቀኛ ምን ልታወራ ይሆን
Sori ino evri,,dot hagri so aim.afestacl
ምኑ ነውጉድ ታድያ😢በግልፅ ተነግሮአል😂መሽናትላልከው ተወውማንም አይሠማህም
ጉዱ ፈላበታ ከመሽናቱ በፍት ቡኩ ቼክ ያድርግ ሃሃሃሃሃሃ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
666 የአውሪው መንፍስ 😭😭😭😭😭😭😭
ካካካካካካካ የሰለጠን ሀገር አላየሽማ አዳሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ካሜራ ነው
ህዝቧን እያመሰች
ቅዠቱ
ሆስፒታሎችና ትምህርት ቤቶችና በዶ ሆነው ይሄ ለቅንጦት ነው ከፈረሱ ጋሪው ይሏል ይሄ ነው።
Fandon teyikew😅😅😅😅
ስማ ሳታጣራ አታውራ ገና ለወደፋት ነው የገደል ማሚቱ አትሁን
ምርጥ አቃጣሪ ነህ ፋሪ
Kedada
😂😂😂ሳሎድ በግደ ሙሉን አዳመጥኩት
ምንም ጉድ የለውም
ሌባ ሌባ የለም 😂😂😂😂😂
ሌብነቱማ ሥርዓታዊና መዋቅራዊ ከሆነ እኮ ቆየ።አይ ጅሎ
አዲሱ ፖል የብልፅግና አርማ ነው
So what!
አይዘመን
ዋው አድስ አበባ በመብራት ትንቀለቀላለች ሰፊው ኢትዮጵያ በተኩስ መብራት ይንቀላቀላል ይህ ምን ያመለክታል ወራዳነትን