Tadele Bekele, I remember you when I was kid on black and white TV. With police Orchestra. Also I remember you at Merkato and Geja suffer area. Amazingly your voice is the same. Long Live for you and your family. God bless you!
Gash Tadele, Baytewar-negni Bichegna-Negni; Shenkorye (besilkAnegagrigni); Ewedatalehu; Gelawa-shegenaw-Gelawa w/Hiruth; etc... Great artist edme ke tena gar emegnilotalehu
Tadele is such a great singer. he is still going strong .At this age he can dance gracefully while singing .i saw hi m a few years ago singing in a restaurant somewhere in Semen Mazegeja. Is there any one who knows where he is playing now? what Tadele needs more is opportunities to work more and make records.
Tade Betam tewedaj sew thank u Josy dink Sira new eyeserah yalehew how about yehone Betam tinish lij yenebere abroh police yemisera he was with Hirut also any way where is he?
ዋው እነዚ ድንቅ ድንቅ አባቶች ጀግናዎች እያሉ ነው እነ ቢጫ ወባ ሴይፉ ፋንታውን ጋ የቀረቡት የእውነት አባባ የሚገርም ድምፅ አሎት ከግርማ መጎስ ጋር አቦ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጦት ከነመላ ቤተሰቦት ጆሲዬ ማርያምን አንተን የማያደንቅ የማይወድክ የማይመርቅክ ምቀኛ ብቻ ነው ጆሲዬ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅ እኖድሃለን በጣም ❤❤😍😍😍😚😚😚😚
አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏
ጆሲዬ ጤና ይሰጥህ ታዴ እድሜ ና ጤና ይሰጥህ የድሮ ሰው እና የድሮ ነገር ሁሉም በቀላሉ አይገኝም
አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ለሀገር እና ለወገን ጥሩ ስራ የሰሩ ሰወች ሂወታቸው የማይቀየረው ለምንድን ነው
አይገርምም
Tadele Bekele,
I remember you when I was kid on black and white TV. With police Orchestra. Also I remember you at Merkato and Geja suffer area.
Amazingly your voice is the same.
Long Live for you and your family.
God bless you!
ጆሲ ዘመንህ ይባረክ
ወይኔ ድምፃቸው አሁንም አልተቀየረም
በላሽው አንጀቴን በላሽ ውይይይ
የእኔ አባት እረጂም እድምና ጤና ይስጠዎት።
አባት እግዚአብሔር አድሜ አና ጤና ይስጥልን
ጋሽ ታዴ እንኳን አደረሰክ አድናቂክ ነኝ እወድካለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ከመላው ቤተሰብህ ጋር ❤️💛💚🙏 🙏🙏
ሲገርም በጣም ተወዳጂ አሁን ድረስ የሚሰሙ ስራዎች ናቸው ያሉት
ጆሲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ አንተ ቅንና ንፁሕ ልብ ያለህ ሰው ነህ ብቻ እግዚአብሔር ብርርርርርክ ያርግህ እድሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝመው የደሀ አባት ነህና
Your song is still as good as before. Interesting interview thank you.
Tebarek Jossiye
አቦ የድሮዎች ኑሩልን ከራሻ በእናተ ትዝታ አለን አአ
ጆሲዬ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አስተዋሽ ሊቀመኳስ ምርጥ አባት ስለአየዉክ በጣም ደስ ብሎኛል ስራ እጥ የሰፈር ልጆችን የሚመክር በፍቅር ነዉ ሚያቀርባቸዉ እንደ ፖሊስ አይደለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ኢትዮጵያ ሰላምዋ ይብዛ
ወይኔ፡ድምፃቸው፡እንካን፡አልተቀየረም፡እንዴት፡ደስይላሉ፡የድሮሰውና፡የድሮእቃመቸይገኛል፡እድሜናጤናይጨምርሎት፡የኔአባት፡ጆሲዬኔመልካም፡ሰው፡እቁኢትዮጲያዊ፡ነሕ
ጆስዬ ብሩክ ስው እንኳን አደረስህ የኔ መልካም ዘርህ ይባርክ አባቴ
ጆሲ ሳዉንድ ትራኩ በጣም ዝቅተኛ ድምጽ ቢኖረዉ ኑሮ የሰዎችን ድምፅ ቃለምልልሱን መስማት እንችል ነበር። በተረፈ ግን ጥሩ ስራ ነዉ።
ጆስየ ውዴ እግዚኣብሀር የማቱሳላን እድሜ ዪስትክ በዚ ሰኣት ወጣቱ በተለያየ ኣሰቃቂ ተግባር ሲሰራ ወገኑን ሲጎዳ የገዛ የኣገሩን ሰው ዘቅዝቆ ሲሰቅል ሚናይበት ጊዜ ኣንት ግን በዚህ እድሜክ መልካም ተግባርን አያደረክ የስንቱን እንባ እና ድምጽ ለህዝብ ታሰማልክ ጆስየ ሚን አላለው እግዚኣብሀር ዪባርክህ መልካምነት ለራስ ነው ዛረ የዘራሀውን ዘር ነገ ታጭደዋለክ አስኪ ጆስየን ከልብ ሲራውን ሚታደንቁ አኔ አህታችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ኣበረታቱኝ
Abet mesti sitamir ! konjo set !
ዋው ድምፅ👌👌👌
ጆሲ. ስወድህ👍👍👍
አይ ለሀገር ብዙየሰሩት ኑሮችው እታች የዘመኑ አጭር ቀሚስ ለባሾች ባንድ ኪልብ ኑሮቸው እዛ ላይ ክብር ለድሮ አርቲስቶች ጆሲ ምርጥ ሰው (ሰይፉ ፋንታሁን አንተ ወፍቾ እራስ እንደነዚህ ለሀገር ብዙ የሰሩት ግን ክብር ያላገኙቱን እንደ ማቅረብ የዘመኑን ሴትነትንየሚያስረክሱ ዥልጦች ታቀርባለህ
ሴፉ መላጣው እኮ ወረኛ ነው በነፈሰበት ነው ሚነፍሰው እንደ ጆሲ ቢያቀርብ ብዙ አባቶቻችን እንደዚ አይረሱም ጆሲን እረጅም እድሜ ጤና አምላክ ጤና ይስጠው
Jossiye, yederg wetaderoch legagerachew bizu waga yekefelu gin yaltekefelachew fikir yehonu ina chawata awakiwech Mirt Ethiopiawian nachew. 💚💛❤️👌👍🙏
Wow Joseph 💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፅዊ ታደለ በቀለ አገራችን ካፍራቻቸው ዘፍኞች ግንባር ቀደም ዘፍኝ ነው ለእኔ
ድንቅ ስራ
ጆሲ ጨዋ እወድሀለው እረጂም እድሜ ይስጥህ
ጆሲዬ❤መልካም ሰው
ጆሲዬ። እድሜ ጤና ይስጥክ
ሙናየ አስኪ ውዶቼ በቅኒነት ሰብስክራይብ በማረግ ኣበረታቱኝ
ጆስዬ ሰላምህ ይብዛልን የኛ ቅን ሰው ፈጣሪ ያግዝህ💘💘
Gash Tadele, Baytewar-negni Bichegna-Negni; Shenkorye (besilkAnegagrigni); Ewedatalehu; Gelawa-shegenaw-Gelawa w/Hiruth; etc... Great artist edme ke tena gar emegnilotalehu
Tadele is such a great singer. he is still going strong .At this age he can dance gracefully while singing .i saw hi m a few years ago singing in a restaurant somewhere in Semen Mazegeja. Is there any one who knows where he is playing now? what Tadele needs more is opportunities to work more and make records.
እረጂም እድሜ💓 ይስጥህ
እድሜ ይስጦት ዬኔ አባት
ጆስዬ የፍቅር ሰው እድም ከጤናጋ ይስጥክ ውድ ወድም
ምሕረርየ አስኪ ውዶቼ በቅኒነት ሰብስክራይብ በማረግ ኣበረታቱኝ
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስትሀገሬ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ውድ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልክት እውነተኛው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ትምህርት በቻናላችን ይለቀቃል ቻናሌን ጎብኙልኝ እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቅልን 😘😘😘😘
ጆሲ አ/ር ይጠብቅህ የተረሱ አስታአዋሽ
Jocy (ጆሲ )ታናሽህም ብሆን አንድ ምክር ልምከርህ አንተ በጣም ጥሩ ሰው በጣም ጎበዝ ከምልህ በላይ ለ ኢትዮ አስፈላጊዋ ነህ ኢትዮፒያ ደሞ ለሞተላት ሳይሆን ለገደላት የምትኖር ግን የማትሞት አገር ናት እና ወንድም አልም በጊዜ እራስህን አደራጅ እራስህን አጠንክር ነገርህን ሁሉ በአለት ላይ ስራው ካልሆነ ነገ እድሜህ ሄዶ እንደነትና በቀበሌ ቤት ጣራየ የሚያፈስ ምናምን እንዲህ ውለታ እንዳልዋልኩ ከሚለው አያልፍም ያንተም እጣፈንታ
waw ahunis lemin ayserum ??
edmena tena yestwo !!
Tade erejem edeme yiseteh betam new yemewedeh
እርዥም እድሜ ጆሲ የደሀ አስታዋሽ
ሊቀ ሞካስ ውድ ምርጥ ግቢ ውስጥ ከታደለ በቀለ ጋር ሙዚቃ ያስተማርከኝ ሰላም ነህ ?
Now the govt should compensate all & every artist
ጆሲ ቃላት የለኝም ሰው ማለት እደአንተ
መልካም የሚሰራ ነው እውነት ከልብክ
ሰው ነክ የምልክ ስለጠፋኝ ነው ቸባረክ
ወልደክ ማየት ምኞቴ ነው
እኛም በአረብ ኩሽና እዴማችን እያለቀነው።
የድሮ ስውች ግን በጥምምም ሞገስ አለችው እግዚአብሔር ትዳርችሁ ልጆችው ጤና ይስጣችሁ
ማሬ አስኪ ውዶቼ በቅኒነት ሰብስክራይብ በማረግ ኣበረታቱኝ
Tsidikkina Kunene
Binorim Bayinorim
Kekifat Degeinet
Sayishal Ayikkerim
Abatachin Lijochiwo Habitam Honew Erisiwon Yemata Desita Enidisettiwo Mignote New Jossiye Melikam Sew Asitewash EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
የሚገርም ድምጽ ነው ያላቸው ጋሽ ታዴ
ውይ ዳዊት ፅጌና እቴነሽ የሚዘፍኑት ኮፒ እያደረጉ ነው ማለት ነው
Just noticed that,his lady isn't happy,
Josi interviewn entebikalen
Yihe background music yirebshal sibal ansema alachihu adel JTv? Bezih yetenesa "Assina-bel" yemilewun musica salwwedd beggid endittelaw hognalehu
ሶልየ አስኪ ውዶቼ በቅኒነት ሰብስክራይብ በማረግ ኣበረታቱኝ
@@fyoritube mn chigir ale, entebaberalen. FIYORI nebse, wui swedish ko!😀
Jossi Mert sew
እኳን ኤደችልህ ግልግል አልኤድ ያሉ ስንት አሉ
ጃሲ አንዳንዴ ጥያቂህ እዬ ጬፋ ነገር ናቸው አስተካክል
ብዙ ሳይነገርላቸው የተገለሉ ባለ ሙያ ጋሽ ታዴ
Tade Betam tewedaj sew thank u Josy dink Sira new eyeserah yalehew how about yehone Betam tinish lij yenebere abroh police yemisera he was with Hirut also any way where is he?
Joce zedero demte zaro
Enqan aderesewot abati degmewu ysrut ena Be TH-cam ylkekut gebi yagegnalu abati . Gelawan yhonu ljoch sertewutal . Jossi edmi ketsina gar ystsehi🙏sewu astawash.
Ooooo aunem aunem teru desit alachu
ye tadele demese yegeremale
ጆሲ ኮሜንት ካነበብክ የሚሰራውን ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ (ተመልካቾቹም ቁጥሩ ካላቹ ላኩልኝ) የጠፋ ቤተሰብ ስላለኝ ነው
ባለፈው አፈላልጌ ስልክህን ተቀብየ ነበር ነገር ግን ሊሰራልኝ አልቻለም! ሌላ አማራጭ ካለ ተባበሩኝ በፈጠራችሁ😥
እግዚኣብሀር ያግዝህ /ሽ አስኪ ውዶቼ በቅኒነት ሰብስክራይብ በማረግ ኣበረታቱኝ
ከጎኑ ያለችው " ሚስቱ" የባሏን ታሪክ የተጠየፈች: የተሰላቸችና ስለባሏ አድናቆት ያላት አይደለችም...
ኤጭ
ጆሲ ዓመት መጣ ፕሮግራምህ የድምፅ ችግር አለብህ አስተካክል አሲና በል
እያለ ብዙ ያስመልጣል ቴክኒሻልህ ጆሮው
ይኮራበታል እንዴ በያመቱ ድምጽ ያበላሻል
ድምጵ ቆንጀ ንነው
ስፖርት ጠቃሚ ነዉ በተሰብ ይሁኑ su su🙇
J❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@@SaraSara-bf4fj 😘