ሰበር ሰበር:ተጀመረ አብይ የተፈራውን ወሰኑ 75 ሺ ጦር . . "ከምድር በታች ተደበቁ" አሜሪካ በቃኝ አለች! ፑቲን እሳት ተፋ የእስራኤል ጠባቂ ጥሎ ወጣ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያገርህን ዜና ከሁሉ አስቀድም ጎሽ!!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅድሚያ ወገኖቻችን ሠላም ያግኙ እኛም እንድንመጣ አብይ እያፀዳን ነው የአማራ ሕዝብን የአሕያ መፈንጫ ሖናለች ሐገራችኔ።።ተ

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    75.000 ሰራዊት መበተን ማለት ህዝቡን ዝረፉና ብሉ ማለት ነውና ቢታሰብበት መልካም ነው

  • @BodruSultan
    @BodruSultan 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለኢራን እና ለሩሲያ❤❤❤❤❤❤

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ የአሜርካ ውሳኔ የተባለው እውነት ከሆነ የሚጠበቅ ነገር ነው። ሁሉም ምዕራባዊያንም ሆነ ዓለም በሞላ እስራኤል ላይ ጀርባቸውን ይሰጣሉ። ያኔም እስራኤል በከባድ መከራ ውስጥ ሆና የአለምን ሰራዊት ብቻዋን ትጋፈጣለች፤ በዚህን ጊዜም ኤልሻዳዩ ታዳግዋ ከሰማይ ይመጣል!! ያነም ዓለም ፍቱን ወደዚህ ከሰማይ ከሚመጣው ኃይል(ጌታ ኢየሱስ) ጋር ለመዋጋት ፍቱን ያዞራል። ጦርነቱም በታዳግዋ በእግዚአብሔር ድል አድራግነት ለአንደና ለመጨረሻ ያበቃል።

  • @zerihunabera6080
    @zerihunabera6080 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dil le 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱