ኢሳም ሀበሻ፣ ዊንታና ታደሰ | ምትኬ Miteke Ethiopian movie 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • Copyright protected.

ความคิดเห็น • 155

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 หลายเดือนก่อน +11

    ኦፉፉፉፉ አሁንስ ከበደኝ ፍቅር ይዚኛ ምን🥺🥺 እንደምሆን ጨነቀኝ የርቀት ፍቅር በጣም ከባድ ነው ማርያምን 😔😔በስደት የምሰቃየው ባይበቃኝ ፍቅር ተጨምሮበት ወይ ምን ይሻለኛል አሁንስ 😢😢😢 እህት ወንድሞች ጸሎት አድረጉልኝ🙏🙏🙏

    • @GrGg-yy9nz
      @GrGg-yy9nz หลายเดือนก่อน

      ካሰብሽው ጋር ያገናኝሽ ውዴ ሁላችንም ስደት ነን❤

    • @birtukanbirtukan4151
      @birtukanbirtukan4151 11 วันที่ผ่านมา

      @@GrGg-yy9nz አሜን🙏🥺😘

  • @mercybayissa
    @mercybayissa ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ እስከ ዛሬ የት ነበረ ሳላየው??? ምርጥ ፊልም:: ኢሳም አንደኛ ነክ::

  • @AhlamSeyid
    @AhlamSeyid 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ብዙ የአማረኛ ፊልሞቺን አይቻለሁ ግን እደዚህ የወደድኩት ፊልም የለም ከኔ ሂወት ጋር ይመሳሰላል ግን የኛን ፍቅር ቤተሰብ አሸነፈው💔 ተለያየን😭

    • @user-pf4iu2jx5b
      @user-pf4iu2jx5b 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢 yenew tarik new

  • @Tarekegngebre1919
    @Tarekegngebre1919 2 ปีที่แล้ว +24

    ኢሳም ሀበሻ ምርጥ ልጅ።

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 6 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ይዞኛል ላልሽው የምመክርሽ ማፍቀሩን ከስደት ስንመለስ እንደርስለታለን እሽ እህቴዋ ከኛ የሚጠበቅብን አላማችንን አሳክተን ወደ ሀገራችን መመለስ አለብን

  • @SadsYsdf
    @SadsYsdf หลายเดือนก่อน

    ማረጉዬን ሰወደዉ ሶቡሩ ኢማኑ ሁለነገሩ ያሰደሰተኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-my3yn8rl2e
    @user-my3yn8rl2e 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤. يسبق. كل شي. الحب. مالو. عين. غير. القلب ❤

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @user-ou7vv2hv4n
    @user-ou7vv2hv4n 5 หลายเดือนก่อน +12

    አሁንሌላሠዉነዉአላህቀጥተኛዉዉንመገድመርቶታልለናተምሂዳይስጣችሁ

  • @selasukabumi682
    @selasukabumi682 2 ปีที่แล้ว +9

    ኧረ ዉይ 😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣ነፈርኩኝ በሳቅ ወላ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @braanchiara944
    @braanchiara944 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢሳም ከነፊልምእክተሮቹ በጣም አደንቃችሗለሑ

    • @salmmuhamed8501
      @salmmuhamed8501 ปีที่แล้ว

      አሰምከነፈልአክተሮቹበጣምአደንቃሗለሑ

    • @salmmuhamed8501
      @salmmuhamed8501 ปีที่แล้ว

      አሳምከነፈልምአክተሮቹበጦምአደንኙሗለሑ

  • @Merry-ux5bb3xx1x
    @Merry-ux5bb3xx1x 8 หลายเดือนก่อน +1

    I love esam habesha

  • @user-gv1wt9mx1k
    @user-gv1wt9mx1k หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ በሳቅ 😅መጨረሻዉ ሲያምር😮❤❤😊

  • @selam518
    @selam518 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የማምር ፊልም ነዉ❤❤❤❤❤❤❤አብሶ መጨረሸዉ ላይ

  • @user-yg8jm1yz3b
    @user-yg8jm1yz3b 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሳምየ የኔ ውድ ስወድህ❤❤❤❤

  • @user-xu8ur5ch3q
    @user-xu8ur5ch3q 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ፊልም❤❤❤❤

  • @hayatmohammed9821
    @hayatmohammed9821 ปีที่แล้ว +3

    ኢሳምን አይቼ መጣሁ እስኪ ልየዉ

  • @johndaniel2723
    @johndaniel2723 2 ปีที่แล้ว +3

    wow ehe video betam new das yemilewu hagerachign Ethiopia eg/r selam yarglin🇪🇹🇪🇹👈

  • @fatumatiku9910
    @fatumatiku9910 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @FitsumKelemu
    @FitsumKelemu 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ይህንን ፊልም አይቼ አልጠግብም

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว +3

    never forget that love is decision. If there is feelig to it, then is also good.

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q 4 หลายเดือนก่อน

    የድሮ አርቴስቶችኮ ስወዳቸው

  • @user-ko7nq4hp3b
    @user-ko7nq4hp3b หลายเดือนก่อน

    ለመጀመሪያ ግዜ ሳላለቅስ በሳቅ የጨረስኩት ፊልም

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o 2 ปีที่แล้ว +5

    ሆዴን አመመኝ በሳቅ 😸😹😹😂😂

  • @Krm-vm7jg
    @Krm-vm7jg 4 หลายเดือนก่อน

    bexam desi yikali wawu na odiye mirxi pilim bexa siqiyalewu❤❤❤

  • @user-kz7lc2pw1o
    @user-kz7lc2pw1o 10 วันที่ผ่านมา

    uuuuffffffff.woyine.fiqiri❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Jafetube359
    @Jafetube359 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow felmu dero qera 👍👍👍

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว

    The Best cooka in the World are MEN! i used to cook in my house and my Hony loves to eat what i cook! bless GOD! AMEN

  • @user-jz7zm3ko9z
    @user-jz7zm3ko9z หลายเดือนก่อน

    Smart movie

  • @eriwhisper6691
    @eriwhisper6691 10 วันที่ผ่านมา

    The back ground music is really annoying

  • @loliil6146
    @loliil6146 2 ปีที่แล้ว +2

    ይመችህ

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 20 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ

  • @user-os5wm3ej9v
    @user-os5wm3ej9v 11 หลายเดือนก่อน +2

    Isamin ayiche gebahu film besunw yemiyamrew

  • @user-jz7zm3ko9z
    @user-jz7zm3ko9z หลายเดือนก่อน

    WSW what is amovie❤❤❤❤❤

  • @hitemhmede7948
    @hitemhmede7948 ปีที่แล้ว +4

    ኢሳምን ስወደው

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 ปีที่แล้ว +1

    The music is too loud and I didn't hear the conversations

  • @rabiaymam-px7sy
    @rabiaymam-px7sy หลายเดือนก่อน

    ኢሳምየ😢

  • @eskasinta8266
    @eskasinta8266 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀኔምርጦቺ ዐዐኑሩልኝኝ

  • @AsAz-pw5yi
    @AsAz-pw5yi 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gf 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሰኪልየውመጀመርያ😂😂😂😂

  • @nardimeloda
    @nardimeloda 7 หลายเดือนก่อน

    ምርት ፊልም😊

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว +1

    cause i left home in my young age, have never been in love with ethiopian girl. but God gave the one i was created for. Prais the Lord. Amen

    • @betttyzola7181
      @betttyzola7181 ปีที่แล้ว

      Baby I'm here

    • @solomonkera2916
      @solomonkera2916 ปีที่แล้ว

      @@betttyzola7181 where is here?

    • @betttyzola7181
      @betttyzola7181 ปีที่แล้ว

      Waiting for u

    • @solomonkera2916
      @solomonkera2916 ปีที่แล้ว

      @@betttyzola7181 how can you wait, don't know where, whom you have never seen before?

    • @solomonkera2916
      @solomonkera2916 ปีที่แล้ว

      ይህ ቃል ለአንቺ ነው። ሚስት የሚለውን ባል ብለሽ አስቢ ።
      “ቤትና ሀብት ከወላጆች ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።”
      - ምሳሌ 19፥14 (አዲሱ መ.ት)
      I am not on the market. I am married now for 29 years. I pray that almighty God may give you your Adam and keep you from all evil all the days of your life.
      Be blessed

  • @xytxayy
    @xytxayy ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ የሙዚቃው ነገረ😂😂😂😂

  • @TeferaTefa
    @TeferaTefa 5 หลายเดือนก่อน +1

    የመቻቻል

  • @ehsy2999
    @ehsy2999 ปีที่แล้ว +2

    ማሻኣላህ

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 8 หลายเดือนก่อน +1

      ለምኑ

    • @user-ou7vv2hv4n
      @user-ou7vv2hv4n 5 หลายเดือนก่อน

      ፊልምማሻላአይባልምበምናችሁነዉየምታስስቡት

    • @rabiaymam-px7sy
      @rabiaymam-px7sy หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂​@@user-ou7vv2hv4n

    • @DDd-op5tz
      @DDd-op5tz หลายเดือนก่อน

      አረወዳ

  • @user-os5wm3ej9v
    @user-os5wm3ej9v 11 หลายเดือนก่อน

    Esimy 1ye new lelam yesu film kale gabizun

  • @user-mx5fd6gv4r
    @user-mx5fd6gv4r 2 ปีที่แล้ว +17

    ኢሣም ሀበሻ ፊልም መሥራት አቁሟል አልተባለም እንደ
    ወይሥ የድሮውን ነው የምለቁት??

    • @yioalways8043
      @yioalways8043 2 ปีที่แล้ว +2

      እረስትግዜዉይህከታየግንዳግምእየለቀቁትነዉእጅ

    • @tigistdejenemuger3639
      @tigistdejenemuger3639 2 ปีที่แล้ว +1

      Menaw inde ine isemiye bealebet film ye wededkaw

    • @yonasabera1659
      @yonasabera1659 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tigistdejenemuger3639 filimin gedele enji

    • @user-ux5gt1mh2t
      @user-ux5gt1mh2t 2 ปีที่แล้ว +1

      ጠይበ መሥረት አቁሞየል ትክክነሽ

    • @nesromohamed7206
      @nesromohamed7206 ปีที่แล้ว

      ያቆያ ነው

  • @ZeynebaMussa
    @ZeynebaMussa 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว

    loved the ending. Well done

  • @ssxdy4923
    @ssxdy4923 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍ ደስታም ሃዘንም ሆነብኝ ፊልሙ

  • @martalebanon
    @martalebanon 5 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሣም ትቺላለህ

  • @user-kb9db1hp2n
    @user-kb9db1hp2n 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በሳቅ

  • @lemlemlu1166
    @lemlemlu1166 ปีที่แล้ว +2

    ኢሣቅ ሥወደው

  • @melkambayuh72
    @melkambayuh72 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢

  • @enayko5471
    @enayko5471 10 หลายเดือนก่อน +1

    Menem ayismam musicaw yerbeshale siyawro musicaw lemen asfelege 😏 film aref neber

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว

    background musik is too loud

  • @user-nr5hh6fd4u
    @user-nr5hh6fd4u 6 หลายเดือนก่อน

    እሰዬ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @adad6999
    @adad6999 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፈረኩኝክክክክክክክክክክክክክክ

  • @jcb1831
    @jcb1831 หลายเดือนก่อน

    መዥርጠህ ለምትሸናዉ አላለችም😂😂😂😂

  • @aald9796
    @aald9796 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ

  • @user-sd8mu7dh5e
    @user-sd8mu7dh5e 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mj3dv1oy2x
    @user-mj3dv1oy2x ปีที่แล้ว +1

    ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ🙄😂😂

  • @mekedestades
    @mekedestades ปีที่แล้ว +2

    ፊልምን ኢሣምይሥራው ችሎታብሎዝም

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q 4 หลายเดือนก่อน

    ገዴሉኝ በሳቅ

  • @abdulkadrfedlu418
    @abdulkadrfedlu418 ปีที่แล้ว +5

    የሴት ገፀ ባህሪ የተገለፀበትብ እንቆቅልሽ ተመችቶኛል

  • @SadsYsdf
    @SadsYsdf 3 หลายเดือนก่อน

    ማረጉይ ያለበት ፊልም ውስጢነው

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o 11 วันที่ผ่านมา

    ፊልም ባንተ ቀረ ኢሳም ሐበሻ አሁንማ አማርኛ ፊልም ዘጋኝ

  • @user-rd9rl3hg4k
    @user-rd9rl3hg4k ปีที่แล้ว

    አረ ሆዴ ቆሠለ

  • @martalebanon
    @martalebanon 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤👍👍🥰🥰

  • @mamahadmusaa
    @mamahadmusaa 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @FatumaFatuma-gh3zd
    @FatumaFatuma-gh3zd 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅❤

  • @fsxhgdjug9974
    @fsxhgdjug9974 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ph2sv6xx8f
    @user-ph2sv6xx8f 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-kq3dd6kk7c
    @user-kq3dd6kk7c 4 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-po9mz2ln8g
    @user-po9mz2ln8g 11 หลายเดือนก่อน

    😂🤣😂🤣😂🤣👍المظلوم في وطني حسين بلال السعوديه الأسد الجريح ظلم

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m 4 หลายเดือนก่อน

    Des sil

  • @ehsy2999
    @ehsy2999 ปีที่แล้ว +1

    1:28 1:29 1:30

  • @user-pi7hn2lo5x
    @user-pi7hn2lo5x ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂🤪🤪🤪🤪🤪🤪

  • @SayedAhmada-tw3kd
    @SayedAhmada-tw3kd 3 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅

  • @rabiaymam-px7sy
    @rabiaymam-px7sy หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @user-vp2ig4hm7r
    @user-vp2ig4hm7r ปีที่แล้ว

    Cucush

  • @user-uh6no6ov1y
    @user-uh6no6ov1y ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Abdu522
    @Abdu522 ปีที่แล้ว +2

    😂

  • @mukamilgetamo2632
    @mukamilgetamo2632 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @user-tg9qw1lu7n
    @user-tg9qw1lu7n ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣

  • @user-hq4fl4mt1x
    @user-hq4fl4mt1x 5 หลายเดือนก่อน

    😅

  • @lubaba7742
    @lubaba7742 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abelbiru24
    @abelbiru24 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ፊልም ገና እየጻፈ ባገኘው ኖሮ ብእሩን ነበር የምነጥቀው ......😂😂 አርቲስቶቹንም ምከሮቸው ሌላ ስራ ምናምን እንዲሞክሩ ....ማስቲካ ቢያዞሩ ይሻላል ....ይሄን ፊልም ከማየት ፓርላማ 10episode ማየት ይሻላል

  • @user-tg9qw1lu7n
    @user-tg9qw1lu7n ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁😁😁

  • @AdelaPanting
    @AdelaPanting 28 วันที่ผ่านมา

    ተስፈየወሪቅነ

  • @user-tg9qw1lu7n
    @user-tg9qw1lu7n ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣😘😘

  • @PearlLife-
    @PearlLife- 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነው ይሄ ፊልም ከጅል በስተቀር ይሄን የሚያይ የለም

    • @user-ve1wx2gz9j
      @user-ve1wx2gz9j 7 หลายเดือนก่อน +3

      አንተ አይተሀው አይደል እንዴ የኮመትከው 😋😋😋😋😋😁

    • @AbigalHabtamu
      @AbigalHabtamu 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀሀሀ ጅል

    • @user-ou7vv2hv4n
      @user-ou7vv2hv4n 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክ

  • @user-ph1kx1jd3d
    @user-ph1kx1jd3d ปีที่แล้ว

    😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @user-ou7vv2hv4n
    @user-ou7vv2hv4n 5 หลายเดือนก่อน

    አትጃጃሉ

  • @LovelyJellyfish-xb6uj
    @LovelyJellyfish-xb6uj 4 หลายเดือนก่อน

    አያምርም

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣

    • @user-vg1vg6wl4d
      @user-vg1vg6wl4d 2 ปีที่แล้ว

      😆😆😆😆😆😆👌👌👌

    • @eyerusalemmaru450
      @eyerusalemmaru450 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ በጣም ደስ ይላል

  • @HjHj-u1v
    @HjHj-u1v 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @SadhH-o8f
    @SadhH-o8f 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimidesalng1013
    @mimidesalng1013 ปีที่แล้ว +3

    Wawawooo🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔💔💔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣☺😅😅😅