ኢሳም ሀበሻ፣ ሰገን ይፍጠር፣ ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ) Ethiopian film 2018

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 599

  • @ሱሱወሎየዋ-ገ2አ
    @ሱሱወሎየዋ-ገ2አ 5 ปีที่แล้ว +5

    ኢስምዪ ሠላም ጤና ሁሉ ተመየሁኝ ቃላት አጠረኝ ዋዉ ዉስጤ ነዉ 5 አየሁት አኔም እንደታ እያለቀስኩኝ ደሞ አኔም የደሴ ልጀ ነገ ወሎ ሁሉም ዉስጤ ነው

  • @መሲመሲጉደታ
    @መሲመሲጉደታ 5 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ የት ነበርኩኝ እንዴ ይሄ ሁሉ ሰው አይቶት ተቀደምኩኝ ግን እንባይን ጨረስኩኝ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ወዶች ለፍቅረኛቹ ታማኝ ሁኑ ♥♥አመሰግናለሁ

  • @ሰሚራጌታቸው
    @ሰሚራጌታቸው 6 ปีที่แล้ว +149

    ኢሳም አድናቂህ ነኝ እውነት አንተ ያለህበት ፊልም ደጋግሜ ነው የማየው

  • @selamfikir896
    @selamfikir896 6 ปีที่แล้ว +30

    ኢሳም ሀበሻ እጅግ የሚወደድ ገፀ ባህሪ ተጫዋች ነህ እድሜህን ሁሉ በደስታ ኑርልኝ😍😍😍

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 5 ปีที่แล้ว +49

    አንበሳው ኢሳም በሰው ልብውስጥ የምትኖር ሰላምህ ይብዛ

  • @heryaherya3264
    @heryaherya3264 4 ปีที่แล้ว +3

    الحمد الله ለዚ ያበቃህ አላህ ደጋግመህ አመሥግነው ኢሣም ሀበሻ መገዱ ያሣምርልህ ያረብ እኛም በዱአህ አትርሣ ን ግንበጣም የምወደው ነገር ቢኖረኝ ፀባይህ ነው ማሻላህ ፊልሙን ዋው ነበር ኸራም ባይሆን አደኛው አድናቂህ ነበርኩ ።ኤች ነኝ የአላህ ወዳጅ

  • @አህሊየመርሳዋቀበጥ
    @አህሊየመርሳዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +38

    ኢሱየ አልሀምዱሊልህ ከዚህአይነት ስራአላህእኳንወዴቀጥተኛውመንገድመራህ💐💐💐💐

    • @meazagaltgray9338
      @meazagaltgray9338 2 ปีที่แล้ว

      ማለት

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr ปีที่แล้ว +2

      ማለትማ ወደ ዱኑ ተመለሠ አላህ ሲወደዉ ከጨለማ ወደብረሀን ወሠደዉ ግልፆ ነዉ አልሀምዱሊላ

  • @toptell8965
    @toptell8965 6 ปีที่แล้ว +106

    ኢሳም እና ማንዴ ያሉበት መቸም ደስስስስስስስስ የሚል ይመቻችሁ

    • @Mobile-bt1wi
      @Mobile-bt1wi 6 ปีที่แล้ว

      በጣምደስይላል ማንዲ ታሞም ዳሌ ቅቅቅ

    • @selena4057
      @selena4057 6 ปีที่แล้ว

      Tell

    • @grandp3405
      @grandp3405 6 ปีที่แล้ว

      Top Tell

    • @bxbdbd8882
      @bxbdbd8882 4 ปีที่แล้ว

      ምንይላምጣልክ ዳሌእረ ትንአለኝ

    • @toyba1599
      @toyba1599 ปีที่แล้ว

      ኢሳምዬ አተ ያለክበት ፊልም በጣም ነው የሚምረው❤❤❤❤❤

  • @algurfah1768
    @algurfah1768 3 ปีที่แล้ว +4

    የጭንቅላት ዳሀ ነው እጅ ችግሩ የገንዘብ ዳሀ መሆን ምንም አይጎዳም ፈተና ብቻ ነው ፈተና ደሞ መልካም ነው ፈተና ትምርት ነው

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 5 ปีที่แล้ว +13

    በጣም እሚያሳዝን ፊልም ነው ግን
    መጨረሻው ያምራል መጨረሻው
    እሚያምር ፊልም ደስ ይለኛል ጥሩ ነው

  • @ኢክሩየወሎዋቀበጥያውምየደ
    @ኢክሩየወሎዋቀበጥያውምየደ 6 ปีที่แล้ว +4

    ኢሳምየ በእውነት አተ የምትሰራቸው ፊልሞች እደት እደሚመስጡኝ አቦ ይመችክ ኑረልኝ. ዳሌዋ ሞት አፋፈ ላይ ሁነክ. ዳሌ. ጉድ

  • @Helpfulstuff
    @Helpfulstuff 4 ปีที่แล้ว +8

    ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም 2020 ላይ ዳግም የምታዩ ላይክ ከእስራኤል

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
    @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 6 ปีที่แล้ว +23

    ኢሳም ስወድህ ኮ
    አድናቂህ ነኝ
    አተ ያለህበት ሁሉም ይጥማል
    አቦ ይመችህ #ሰላምህ #ብዝት ይበል ሁሌም

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ደግሞ አስተማሪ
    ለሁላችነም እውነተኛ አፍቃሪን ይስጠን።

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว +22

    ሀይቅ ሀገሬን በትንሺም ቢሆን ስላሳያችሁኝ አመሠግናለሁ💞💞💞💞
    ምንም የማይሰለችኝ ፊልም ነዉ👍💯

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 ปีที่แล้ว +2

    What amazing story. U making me cry at the same time happy. Love u all. Maria from 🇺🇸

  • @ሰአዳሰአዳሰአዳ
    @ሰአዳሰአዳሰአዳ 6 ปีที่แล้ว +28

    ውይ አገሬ እዲት ታምራለች አረዲቦ ሀይቅ ሰላምሽን ያብዛልኝ

  • @samrycell2606
    @samrycell2606 5 ปีที่แล้ว +9

    ዉይይይይይይይይ ኢሳም ምናባቴ ላድርግህ የሆንክ ነፍስ ነገር አምላክ እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን

  • @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
    @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 6 ปีที่แล้ว +40

    ፍቅር ምናለ በውነቱም እንደዚህ ቢሆን የአላህ በፊልም ብቻ አይ

  • @popbadrth1403
    @popbadrth1403 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢሳም አንተ ያለህበት ሁሉ ይመቸኛል አቦ ይመችክ ግን ጸልይልኝ ያየውትንም ደጋግሜ እያየው ማታ ማብራት አጥፍቼ የስልኬ ላይት አይኔን ማሳመም ጀመረ ኑርልን

  • @densaolow9003
    @densaolow9003 5 ปีที่แล้ว +11

    ኢሳም ፈልሞቺህ ድስ የሚሉ ነቺው በረታ እሽ

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว +45

    በስደት ምትኖሩ ውድ ኢትዮጺያውያን የገሬ ልጆች ሁላችንንም እደልባችን; ሀሳባችን የምንሻውን የፈጠረን አምላከ ክርስቶስ ያሳካልን አይዟችሁ ::ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ::ኮሜቶች አስለቀሳችሁኝ ከፊልሙ የባሰ አይዞ እርስ በርስ እንዋደድ

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 5 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ የሚል መጨረሻ ችግር ቢደራረብም ፍቅር ካለ መዉጫ ይኖራል

  • @thth5497
    @thth5497 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣማንየ ፊልሞች ሁሉ የምወዳቸው ናችው ግን ማን እንደ ህውቴ የምል ፊልምህ የምወደው የለኝም ለማንኛ በገባህበት ፊልሞች ሁሉ ያምርብህል

  • @አለምጉጃሜዋ
    @አለምጉጃሜዋ 6 ปีที่แล้ว +399

    ኢሳም ግድልክን በንባ እፍ የምትውዱት ኢሳምን ላይክ በሉኝ

  • @a.tibebu5009
    @a.tibebu5009 5 ปีที่แล้ว +4

    Very nice movie especially the final endings
    ሰው ያስባል እግዜዓብሔር ይፈፅማል

  • @የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን
    @የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን 4 ปีที่แล้ว

    ይሄን ፊልም የምወደው በሀገሬ በአርድቦ ስም ነው
    ውብብብብ ሀገሬ አርድቦ 🌹🌹❤❤❤

  • @እትዮጵያለዘላልምትኑርየራ
    @እትዮጵያለዘላልምትኑርየራ 6 ปีที่แล้ว +6

    ኢሳም መንዴላ ሚካኤል ተምሩ ይመቸቹሁ ምርጥ ፍልም

  • @እናቴንስወዳት
    @እናቴንስወዳት 2 หลายเดือนก่อน +1

    2017እያየሁትነው❤❤❤😂

  • @eth1929
    @eth1929 5 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል ነዉ የሠዉ ልጅ ባፉ ፈጣሪን በልቡ ገንዘብን ማምለክ ጀምሮኃል ህሊናዉን ለገንዘብ ሽጠናል

  • @ሰሙቲነኝየሳተናውልጅ
    @ሰሙቲነኝየሳተናውልጅ 6 ปีที่แล้ว +9

    የሚገርመው እብሮ አደግ ጎደኛየን ቃልኪዳንን አየሁ ደስ ሲል

  • @meriamsemere936
    @meriamsemere936 3 ปีที่แล้ว

    ኢሳምን ስወደው ፊልም መስራት ባያቆም ጥሩ ነበር በጣም ችሎታ አለው

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว

    ዎውውውውውውውው ኢሣምየ /አለማየሁ ስወድክ ትግስትክ አይምሮክ ተባረክ

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ፊልም ደጋግሜ አየዋለሁ አልሰለችም አነዱ ላንዱ የመኖር ትርጉም ያለዉ

  • @ነገንበተስፋ-የ8ዸ
    @ነገንበተስፋ-የ8ዸ 9 หลายเดือนก่อน

    ኢሳም ማሪምን በጣም እወድዉ አለሁ ሁሉም ቦታ ያለበት❤

  • @natnaelalemu4796
    @natnaelalemu4796 3 ปีที่แล้ว

    Ene migermegn isam habesha film bcha sayhone music getmoch betam gobez new demo music kefilmu gar betam yihedal bertu.

  • @mohmmedomer82
    @mohmmedomer82 3 ปีที่แล้ว

    ይሄፊልም የምር ምርጥ ተደርጎ ነዉ የተተወነዉ

  • @አላህአንድነውአላህወኪል
    @አላህአንድነውአላህወኪል 6 ปีที่แล้ว +325

    እሳምን የምወድ ብቻ ላይክ

  • @መኮይዩቱብ
    @መኮይዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

    መቼም ሊሰራ የማይቺል ፊልም በጣም ምርጥ ፊልም

  • @natnaelanley1560
    @natnaelanley1560 5 ปีที่แล้ว +5

    ኢሳም በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @Christinakoranouh
    @Christinakoranouh 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢሳምዬ ስወድክ አንተ ያለክበት ፍልም በሙሉ አሜዝንግ ዎውውውውውውውው

  • @ZerihunM
    @ZerihunM 5 ปีที่แล้ว +6

    አርዲቦን ደጋግሜ ነው ያየሁት ምርጥ ፊልም ነው

  • @eyerusalmzeberga2481
    @eyerusalmzeberga2481 6 ปีที่แล้ว +1

    wow a beautiful movie🌹🌲🍇🍔🍩🎁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷I love you esam mandala and segen betam

  • @ttty3386
    @ttty3386 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ያለቀስ ኩት ደስ የሚል አስተማሪ ፌል ም ነው

  • @yerukhamid469
    @yerukhamid469 5 ปีที่แล้ว +17

    ኢሱ ካለክ ምንም ይመቸኛል የኔ ውድ ኑርልኝ ከነቤተሰብክ።

  • @tub9960
    @tub9960 5 ปีที่แล้ว +7

    ዎውውውው በጣም አሜዝንግ ❤❤👌

  • @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
    @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا 5 ปีที่แล้ว +71

    ብዙ ጊዜ የፍቅር ፊልም ሳይ ተለያይቶ መገናኘት ስለሆነ ምን አልባት ውዴ ይመለሳል ዳግም ወደ ሂወቴ ይመጣል ብዬ አስባለው ግን ሂወት እንደምናየው ፊልም አይደለም

  • @ዚነትመሀመድ-ቸ6ደ
    @ዚነትመሀመድ-ቸ6ደ 6 ปีที่แล้ว +7

    ያገሬ ልጂ እሥማኤል ሀሠን አድናቂህ ነኝ ዛፉ እውሥጤ ነህ

    • @jamilaali4593
      @jamilaali4593 5 ปีที่แล้ว

      ኢሳም የገሬ ልጂ አላህ ይጠብቅህ

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ጥሩ ፊልሞች ይታያሉ ተባረኩ በርቱ

  • @haymanoitaskenie7222
    @haymanoitaskenie7222 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናንተም ኑሩልን አስተማሪ ነው እና መስግናለን
    ምን ላምጣልህ ዳሌ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @Yemberima-TUBE
    @Yemberima-TUBE 6 ปีที่แล้ว +24

    ኢሳም እድሜን ያርዝማው አቦ

  • @GodadaDarge
    @GodadaDarge 4 หลายเดือนก่อน +3

    እስኪ እደኔ 216 የሚሃይ ማነዉ❤❤❤❤❤❤

    • @Abi-mulatu
      @Abi-mulatu วันที่ผ่านมา

      2017 iyayawu 😍

  • @Sofia-fg3iv
    @Sofia-fg3iv 4 หลายเดือนก่อน

    ኢሳም ወላህ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር
    @Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢሳም እንኳ ከዚህ ስራ ወጣህልን አልሀምዱሊላ ሹክር ይገበው ለአለማቱ ጌታ በድጋሜ አልሀምዱሊላ አለኪሊሀል

  • @seadimekonnentube1718
    @seadimekonnentube1718 4 ปีที่แล้ว

    ወንደሰን ደሴ የቧንቧውሀ ሰፈር ልጂ ኢስማኤል የመንሀሪያ ሰፈር ልጂ ዋው ዋው

  • @hayatjamalhayat9027
    @hayatjamalhayat9027 5 ปีที่แล้ว +5

    Wyneeeeeee-kemajemareya-eska-machareshaw- yemeyaslaqes moving oh my goodness

  • @loveisking880
    @loveisking880 5 ปีที่แล้ว +8

    በአለህ በጣምነው ልቤን ነው እሚነካኝ ያሥለቅሠኛል ብዙግዜ አየሁት እባየ እቢ አለኝ እየመጣ

    • @محمدعلي-غ1ك9د
      @محمدعلي-غ1ك9د 5 ปีที่แล้ว

      አይ ዞሽ አኔ እቅፍ ድግፍ አድርጌ ጥርግ አደርግልሻለሁ

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢሳም ያለበት ሁሉ ቆንጆ ነው

  • @meseretwolde9482
    @meseretwolde9482 5 ปีที่แล้ว +2

    ሂሳብ ያገሬ ልጅ በጣ ደስ ይላል የምትሰራቸው ፊልም

  • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ
    @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ 4 ปีที่แล้ว

    የጣርማበርን ዋሻ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እፊልሙ ላይ

  • @nurahabeshawittube8772
    @nurahabeshawittube8772 5 ปีที่แล้ว +1

    Chiferawu betam dess yilal like yasfelgal

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 5 ปีที่แล้ว +10

    ሀሪፍ ነው ይመቻል በተረፈ ሀገሬን ሳይ አስለቀሳችሁኝ

  • @saramorka6966
    @saramorka6966 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ማንዴላ ያለበት ሁሉ ቆንጆ ነው💕💕💕የገንዘብ ሀብታም ከመሆን ሂሊናን ሸጦ ዘላለም በድህነት ቢኖር ይሻላል

  • @ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
    @ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 ปีที่แล้ว +3

    ማዴላ እውስጤነህ ስታስቀኝ ዳሌእወዳለሁስትል ታመህም ዳሌነው የምትለውእሯ ኢሳምየ ስወድህ

  • @ቲጂወሎዬዋ
    @ቲጂወሎዬዋ 5 ปีที่แล้ว +9

    እናት አለም ደሴ ደጉ ያገሬ ሰው ይመቻችሁ😘😘

  • @umsamiqueengrl6755
    @umsamiqueengrl6755 6 ปีที่แล้ว +2

    Uuuuffffff ismiye siwodikiko
    anite yalebet film hulu mirt new .adenakiki ngn ....👍🏻👍🏻

  • @ቱለማየኢትዮጵያፍርጥሸዋቱ
    @ቱለማየኢትዮጵያፍርጥሸዋቱ 4 ปีที่แล้ว +1

    አጪ የኢትዮጵያ ፖለቲካና ፍልም ይመሳሰላሉ ሁለቱም ያሰለቻሉ የምወዳቸው ሰወች ናቸው ሁሉም ግን ታሪኩ አይነፍም

  • @blooshi99
    @blooshi99 6 ปีที่แล้ว +10

    ኢስምዬ ስወድህ

  • @Youarebad21
    @Youarebad21 4 ปีที่แล้ว +1

    One of the best ethiopian movies❣

  • @tegegnabebe4154
    @tegegnabebe4154 3 ปีที่แล้ว

    Wonderfully films Thanks

  • @محمدحسن-ر3غ6ن
    @محمدحسن-ر3غ6ن 6 ปีที่แล้ว +4

    በነገራችን ላይ ዳሌ በጣም ነው የምወደው ውይ ዳሌ

  • @belayksa4019
    @belayksa4019 5 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማር ኢስምየ

  • @tshayamare8760
    @tshayamare8760 6 ปีที่แล้ว +4

    እሳም ያለበት ፍልም ሰወደው

  • @nafisajamal1128
    @nafisajamal1128 5 ปีที่แล้ว +2

    አር ድብ ብየ ፅፌ ፊልሙወታልኝ በአላህ የምታውቁት ንገሩኝ የሙዚቃ ውን እርእስ

  • @ሰአድነኝየራያዋ
    @ሰአድነኝየራያዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ማደዋ. ትንሽ. ቀጠን. ብትል. አሪፍነዉ. ኢሳም ማኛዉ. ምን. ይወጣልሀል. ሸበላነህ.

  • @mmmesi4665
    @mmmesi4665 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowo desss yimel film new gadegn malet bacheger gezi yederesel bech new bezim fikar gen filmeleyi ker enj!!!

  • @ስደተኛነኝአገሬንናፋቂ
    @ስደተኛነኝአገሬንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam mirxi film new yastemral gin lemndnew egna yegna blen bemnlew sew lay endiders yemanfelgewun gudat belela sew lay yemnadersew
    Weyi ዛፉ ሳለቅስ ቆይቼ በስተመጨረሻ አሳ ቀኝ ወይ ዳሌ

  • @zeinebahmed4195
    @zeinebahmed4195 5 ปีที่แล้ว +7

    ኢሳም የውሎ ልጂ ስለሆነነው የፍቅር ፊልም የሚዋጣለት

    • @rahimayarahmanbara2252
      @rahimayarahmanbara2252 5 ปีที่แล้ว

      ሁላችንም የድሀ ልጆች ነን ሳንሳቀቅ ያደገ የለም በአገሩ በወሎ ደሴ ስለስራም ደስ ይላል

    • @abubakarindris5039
      @abubakarindris5039 4 ปีที่แล้ว

      Yes

  • @eriforever3758
    @eriforever3758 5 ปีที่แล้ว

    Wawwww ilove amharic film from Asmara wadesh alaw Esam habesha

  • @sarauaq1844
    @sarauaq1844 5 ปีที่แล้ว +4

    የኢሣም አድናቂነኝ ላይክ ግጩኝ አለማየው አቤት ዳሌ ዳሌ ክክክክክክክ

  • @HaniHani-cx9jn
    @HaniHani-cx9jn 5 หลายเดือนก่อน

    እምየ ደሴ የቆንጆወች መፍለቂያ❤❤❤❤❤

  • @ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ
    @ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ኢሣምያገሬልጂ

  • @አብይውስጤነክእማእወድሻለ
    @አብይውስጤነክእማእወድሻለ 6 ปีที่แล้ว +33

    አቤት ይህን ፊልም ባየዉ ባየዉ አልጠግበዉም እምየ ደሤ አዉነትም አትጠገቢ

  • @ፎዚነኝእናቴንነፋቂፎዚነኝ
    @ፎዚነኝእናቴንነፋቂፎዚነኝ 5 ปีที่แล้ว +19

    ምን አለ ይህን መለቀቀስ በፈጣሪ ፍራቻ ብታደርጉት ውይይይይይ ሞት እሩቅ የለ መስሏችሁ ለዱኒያ እንዲህ መሆን ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው

  • @Hana-k9w7r
    @Hana-k9w7r 4 วันที่ผ่านมา

    Wow very nice movie ❤❤❤❤❤

  • @sikosilo9296
    @sikosilo9296 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛፊልምነውበጣምነውየመሰጠኝዋውውውው

  • @seadamdgalib7889
    @seadamdgalib7889 6 ปีที่แล้ว +26

    አርድቦ ሀገሬ

  • @የማሚናፋቂነኝ
    @የማሚናፋቂነኝ 6 ปีที่แล้ว +17

    አረ በአለህ ኢስማኢል ወደአለህ ተመለስ ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ወለሂ ዱኒያ አታለይናት መቼም አትሞለም እንዲህ በሚያምረው ድምፅህ ዳእዋ ብታደርግበት ለሀራም የምታፈሰው እንባህ ሰግደህ አለሀን ምህረት ጠይቀህ ብታፈሰው ውይ አለህ ይመልስልን ከካፊሮች ውለህ እነሱንም መሰልክ እኮ

  • @ሮዚፍቅር
    @ሮዚፍቅር 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢሳም ያለበት ፊልም በጣም ደስ ይለኛል

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 5 ปีที่แล้ว +2

    ኢሳም ስወዲህ አላህ እዲሜነጤነይስጥህ ወይኔ ያተፊልም አይጥገብም

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 6 ปีที่แล้ว +18

    ኢስምን አድናቂክ ነው አቦ ይመችክ ♥♥♥እወደችውለሁ

    • @jtube3698
      @jtube3698 6 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @grandp3405
      @grandp3405 6 ปีที่แล้ว

      ለመኖር ብዬ ልኑር ፍቅር

    • @wellcomecom70
      @wellcomecom70 5 ปีที่แล้ว

      ብዥምእ

  • @wowwwoww8071
    @wowwwoww8071 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ኢሳምፊልምእየሰራህከምታገኘውገንዘብይልቅየምታፈሰውን እንባ ብትሸጠው ያዋጠሀል

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 6 ปีที่แล้ว +3

    Wawww desse hegere lefilm bekashi Esamye sewodihko kene betesebh yibarkh

  • @zmzmzmzm4177
    @zmzmzmzm4177 5 ปีที่แล้ว +3

    ደስይላን ያምራን ቃልየለኝም ምንለበል እወዳችሁአለሁ

  • @xuchixucha2603
    @xuchixucha2603 5 ปีที่แล้ว +1

    Adenkahalewu esmiye yene mar yene baton yekochagn naber

  • @birraatube9388
    @birraatube9388 5 ปีที่แล้ว +1

    Very nice film hesam habesha ❤❤❤❤

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 6 ปีที่แล้ว +3

    Wowww እስተማሪ ፍልም

  • @EmewodishBelachew
    @EmewodishBelachew 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስያለኝ

  • @HHh-eh2rz
    @HHh-eh2rz 3 ปีที่แล้ว

    የኢሳምፊልምበጣምደስይላል

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢሳም አንተ ያለህበትን ፊልም ደጋግሜ ባይም አይሰለቼኝም