I wish AT LEAST MAJORITY OF men are like this character named Moges. He is gentle, passionate but a man who can control his feelings. Because love outweighs his ordinary manly desires, he waited till Lamrot is actually in love and affectionately and sensually ready to come and meet him at her own pace. He is respectful and manly. Most men of this time should learn from this special character. This is a beautiful and inspirational romantic movie.
Not every man are same there are a lot of men with highest dignity and charisma personality. You should think twice before you take action but when you lost it you don't have to disturb same others life. And don't put your life in danger too. It is good lesson.
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሀሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ
ዉድ ያጋሬ ልጆች
አሚን ያረብ 😘😘😘😘
አሜን አሜን
Amen yareb
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ፊልሙ ሳያልቅ ኮሜንት አልሰጥም ብዬ ነበር እውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነው ብዙ ትምህርቶች ይሰጣሉ ፍቅር ፈተና ነው ውጤቱም እራሱ ፍቅር መሆኑን አውቃለው እና ለውሳኔ አለመቸኮል ፍቅር እውነት እንጂ አማራጭ አደለም ብቻ በጣም አሪፍ ፊልም ነው 👏👏👏👏
እስኪ ላምሮትን እንደኔ የሚወዳት👍ይችን በሉኝ
እኔም እወዳታለሁ ክክክክ ባገኛት አሽቸ ነው ምበዳት ክክክ ቶሎም አልጨርስም ክክክክ
@@dzberihun1423 😯😯😯🤔
I like her specially her voice there is something inside
አኔምእወዳታለሁ
@@hbdgfs2138 ❤️❤️❤️
ልብ አንጠልጣይ ፊልም ማለት ይህ ነው።
𝑡ℎ𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑡 𝑎𝑚ℎ𝑎𝑟𝑖𝑐 𝑚𝑜𝑣𝑖𝑒 𝑖 𝑒𝑣𝑒𝑟 𝑠𝑒𝑒𝑛 𝑖𝑛 𝑡ℎ𝑖𝑠 𝑦𝑒𝑎𝑟.
ውዋውዋ አስተማሬ ነው
ማነው እንደኔ በፍቅር የተጎዳ
😭😭
በፍቅር መጎዳትን ያፈቀረ ብቻ ነው ሚያቀው :እሂው በስደት ላይ ሁኘ ማፈቅራትን ልጅ ለ6አመት እኔ እሷን በመጠበቅ እሷም እንደኔ:በተይ እሷ ለኔ ስትል ብዙ ነገር አጣለች 😰
Ene rasu
ሁሉም ሰው እንደሷ እየመሰለኝ ሰው ርቄ ቀረው
Ena😒😒😒😒💔💔💔
ይችን የምታነቡ ሁሉ የዛሬዋ ልደታ በየቤታችሁ ትግባ በፍቅር ትጎብኛችሁ😘
ልደታ አላለቺም
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን
Amen.
ማነው እንደነ ኮመንት ለማንበብ የምሮጠው👋😂😂
ማነዉ
Ene
ሀይማኖት
እኔ ግን ብዙ ኮሜት ከለለው ማየት አልችልም እና የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ እውነት ምንም ሰው የለም እና ኑ እሽ አብረን እንየው እሽ
እሽ እኔ መጣዉ
@@bemnetbemnet4687 ነይ ማሬ
እኔም መጣሁ
@@ልኑርተደብቄ-በ9የ ነይ ማር
እሸ ዉዴ
ማነው እስኪ በስደት ሁኖ እንደኔ እናቱን የናፈቀ አይ ስደት
Ayzon
ላምሮት ይችን ልጅ በጣም እወዳታለሁ እርጋ ያለች ወጣ ወጣ የምትል አርስት አይደለችም
በጣም ድንቅ ፊልም ነው እውነት እንዲህ በውኑ አለም ውስጥም ቢኖር ምንኛ መታደል ነበር ሁሉም እንዲህ ለፍቅር መሰዋት ቢከፍል ቢታመም ቢጎዳ ደራሲውን ሳላመስግን አላልፍም ምክንያቱም ያለፍ ነገር ማለፍን እጂ ተመልሶ እዛ ውስጥ መዘፈቅ እደሌለብን አሳይተህናል ልጅትዋ ከባለፈው ፍቅረኛዋ ያላትን ግኑኝነት በአሁን ፍቅርዋ ላይ ምንም ለመወስለት አልቃጣትም ።።።በቃ ተመችቶኛል ይመቻችሁ
ሲያፈቅሩት ያላወቀ ሲርቁት ያብዳል እንደ እኔ አይነቱ ባል
ሁሉም ያበሻ ወንድ ነው
አሀሀሀ
ጨጨ
😂😂😂😂😂
ሰላም የሁሉም መሰረት ነው በያለንበት ሰላም ይብዛ
Achi biliki liji neshi
እኔ የምልሽ ፊልሙን ጨረሰሽ ተይዋለሽ ወይስ ኮሜን ብቻ ነው? ይህን ስላልኩሽ ግር እንደይልሽ? Ebs fana naho በሁሉም በቴሌቪዥን ጣቢያ አይሻለሁ ሁሌም ነው። በመንግሥት ጣቢያ እናም በግል ዩቱበሮች
😂አንች ልጅ ግን ሥራሽ መኮመት ብቻ ነዉ አይሠለችሽም እኔ ምልሽ ይከፋሉሻል እንዴ 😂
@@ridwanibnujemal8123 አወ ወላሂ 😂እኔም ገርሞኛል
@@seaditube9120 ሰራ የለኝም ቦዛኔ ነኝ
እሷ የተወነችው የኔን ህይወት ነው 😭 አሁን የሚወደኝን ሳገኝ ወደድሁት 😘 የድሮው ቀና እግዚአብሔር የምለምነው ነገረ ቢኖሮ እሱን አታሳይኝ ነው😭
አይዞን እህት ሁሉም ለበጎዉ ሁኖ ነዉ ብሎ ማለፍ ነዉ በወንድ ያልተጎዳ ማንም የለም
@@asiat4178 እሸ ወዴ
እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን🤲🤲
አሜን
ሠ
አሜን አሜን አሜን
ዋው ምርጥ ነው ሴቶች እንዲ ሚረዳ ፍቅር የሆነ ባል ይስጣችሁ
አሜንንን
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አንዳንዴ ስዎች እራሳቸው ይጥሉንና ሌላሰው ሲያነሳን ሲያዩ ይናደዳሉ እነሱ እንደጣሉት ወድቆ እንዲቀር እንጂ ላላው እንዲያነሳው አይፈልጉም
እውነት ነው በተለይ ወንዶች
Tikkl bleshal ehte
Ewnet nw
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ የአላህ እኔ እራሱ በፍቅርና ሰው በማመን ተጎዳሂ የሚቀርቡኝ ወንዶች ሁሉ ውሸታሞች እና አስመሳዮች ብቻ ፍቅር ናፈቀኝ ፊልም ላይ ብቻ የማየው አላህ ሆይ ለኔ የሚሆነኝን ታቃለክ እና ስጠኝ !!! ፊልሙ ግን ዋውውው ።።
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ኣንድነታችን ፈጣሪ ይመልስልን በስደት ያለነው ፈጣሪ ላገራችን መሬት ያብቃን
Amen
አረ ያገር ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 1k እኮ ናፈቀን። ሰበረሰካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
አሜን 🙏🙏😍😘
አሜን
@@samitube4494 ሀይ
@@badyonesbadyones8278 ዋው
ዎውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ነገር ግን ሲል ፍቅር የገባኝይ ነገር የላም 🤣🤣🤣ሰላም ይብዛላችሁ ውዴ የአጋሬ ልጆች ❤❤❤❤
ኮሜንቶች ግን በጤናችሁ ነው ልባችሁን ቁስል እዚህ የምትናገሩት እኔ ብቻ ነኝ የፈቅር ማንነትን አላቅም ተመሰገን እግዚአብሔር
በጣም አመሰግናለሁ ይመቻቹ አገራችን በፍቅር በአንድነት ትሙላ ትትረፍረፍ😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😘
Amne
ጨጨ
መአ
Amen
ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ቀረ ምትሉ ግን መቼ እናተ ፍቅር ሰጣቹ ታቃላቹ መዳም ቤት ቁጭ ብላቹ ፍቅር ፍቅር ምትዬው ሄደሽ ፍቅር ስጪ ያኔ ታገኚዋለሽ
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣
Kkkkkk
እውነት ነው የምር ተራርቆ ፍቅር መላ የለውም
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
በዚህ ፊልም ውስጥ እራሴን አገኘው።
ወላ
አተየትኛዉነህ አፍቃሪዉነህ ወይስ ሀብታሙ😂😉
@@ንፁዉሀ 😂😂😂😂😂😂
አንተ አቃጣሪው መሆን አለብክ🤣
እንታይ አስቀጣሪ ነህ !
ለሴት ልጂ ክብር ያለዉ ወንድ ደስይለኛል ዋዉዉ
የሚገርም ፊልም ነው ሴቶችዬ እንደ ሞገስ አይነት አሳዳጅ ይስጣቹ አሜን በሉ
አሜን
አሜን
😂😂😂
@@selamawitdesalgenselamawit591 አሜን አሜን አሜን
እርግማን ወይስ ምርቃት🤣🤣🤣🤣🤣
በሶስት ሰው ተጀምሮ በሶስት ሰው የሚያልቅ የኢትዮጵያ ፊልም ብቻ ነው
ፊልሙ ላይ ስንት ነው የተውነው?
ምርጥር ፊልም ነው ሁልግዜ በፊልም ላይ ሴቶችን ድሀን ይመርጣሉ ትክክለኛው ግን ይህነው ።ለሰጠነው የሚሰጠው ፍቅርም ገዘብም ሰቶል አሟልቶ ይስጠን።
ማያ ምትወዳት እንደኔ
የት አላቹ ❤❤❤
ትክክለኛ ንግግር ጥሩ ሰው ከመፈለግ ጥሩ ሰው መሆን ይሻላል።
I wish AT LEAST MAJORITY OF men are like this character named Moges. He is gentle, passionate but a man who can control his feelings. Because love outweighs his ordinary manly desires, he waited till Lamrot is actually in love and affectionately and sensually ready to come and meet him at her own pace. He is respectful and manly. Most men of this time should learn from this special character. This is a beautiful and inspirational romantic movie.
እንደዚህ አይነት ባል ኢትዮጵያ ውስጥ በፊልም ብቻ ነው ምናየው 🤣🤣
kkkkkkkkkkk
ኦረ ሁሉም አዴለም የኔአባት አሁን እማየን በጣ ይወዳታል
እኔ ግን ሴቶች ዳሊያቸው ሰፋ ሰፋ ካለ በተከታታይ ፊልም ላይ እናያቸዋለን የኢትዮጵያ ፊልም መስፈርቱ ዳሌ እስኪመስል ፊልም በነመሰረት መብራቴ ጊዜ ቀረ ለሙያው ክብር እና ፍቅር ኖሩዋቸው የሚሰሩ!
ትክክል የደበፊቶቹ አርቲስተሰች ናፈቁንኮ😌
መቼም ይሕን የመሰለ ፊልም አይቼ አደናቆቴን ሳል ሰጥ ብሄድ እራሴን ይቅር አልለውም ነበር!!!!!1ኛ
እኔ ግን የመጀምርያው ፍቅረኛዋ ጋር ብትሆን ደስ ይለኚ ነበር ፊልም ስለሆን እንጂ ፍቅር ያለ ከዳሀ ነው ዳሀ ስትሆን የእውነት ትፋቀራለህ ብዙ ፈተናወችን ታልፋለህ ውጣ ውረድ ማጣት ማግኛት ብቻ በዛውስጥ በፍቅር ታሸነፋለህ ያኔ አንተም ለሷ ንጉሷ ትሆናለ እሷም ለአንተ ንግስትህ ትሆናለች ሀብታም በገዘቡ ልክ ብቻ ነው የሚያስብ።እኔ ደርሶብኚ አይቸዋለሁ
ትክክክል
በትክክል ውላሂ
ሁሉም አንድ ናቸው ማለት አይቻልም አሉኮ ሃብታም ሁኖ አስተሳሰቡ ምርጥ የሆነ
ግን አብዛሀኙዉቹ ድሀዎቹ ጋ ነዉ ፍቅር ክብር እዉነት ታማኝነት አለ
ደስ ይላል የኔንም ህይወት እንደዚህ ያማረ አድርግልኝ ከገገማ ወንዶች ጠብቀኝ ፈጣሪ
አሜን አሜን ክክክክክክ
🤣🙄🙄
አሜን 😢😢 አሁንስ በጣም ነው ያስጠላኝ አጭ
ሴት ልጅ ከሀብት ከብር ይልቅ ክብር ትወዳለች እናክብራት እንከባከባት ወንድሞቼ መልዕክቴ ነው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 4 ጎማ ሲሰጣት አይደል እንዴ ጭኖቿ የሞቁት
አይን የማያስከድም ለየት ያለ ፊልም❤❤
በጌታ ስም ስለፊልሙ ኮምቱ እትነኝኛ ላይክ ግጮኝ እርጉዝነኝ ላይክ ግጮኝ የምትሉ ስታስጠሉ ፍራ ሁላ
ሳህ ከግድግዳ ያጋጫቸዉ እና
🤣🤣🤣
ምን አይነት ልምድ ነው ግን uuufffff
Anchim edane tamarashal malet naw
አይ ወላህ ላይክ ለርጉዝ ምን ይሆነዋል
እኔ በጣም የምወደው፡የሚወደኝ፡ፈቅረኛሄ፡አድ፡ቀን፡እኳን፡ስንጣላ፡መኮራረፍ፡አንችልም፡እኔም፡እሱም፡አሁን፡ሰኔ፡ሲመጣ፡10አመታችን፡ይሆናል፡እኔ፡አረብ፡ሀገር፡እሱ፡ኢትዮጵያ፡አምስት፡አመታችን፡ሳንገናኝ፡እኔን፡እየጠበቀኝ፡ብዙ፡አመት፡አለፈ፡ለኔ፡ሲል፡ብዙ፡ነገር፡አጣ፡
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ከ20 ዓመት ቡሃላ ሰኔ እና ሰኞ ስለሚገጥም ያኔ ለግብረ ስጋ ማነው ለዓይነ ስጋ ትገናኛላቹ::
@@yohannestesfalem9263 😃😂😂
@@yohannestesfalem9263 😂😂😂😂ውይ ኩሚት
@@yohannestesfalem9263 እሬ ግፍ ነው 😂😂
Abo metadl new etu fikrachun yazlklachu ale inj yenaw ya chaina sirt new meslgn aktlo lidfagn new🤣🤣🤣
እጅግ በጣም የሚወደድ movie ነው❤
ተመችቶኛል ምናለ በውነተኛውም እደዚህ አይነት ፍቅር ቢኖር
በጣም
Birr new
ለኪሊኝ ፊልም
ከኪ
በህይወቴ ካየሁት ፊልም አንደኛ ነው እጅግ በጣም እስማርት ፊልም
ለመጀመርያ ግዜ ነው እንዴ ፊልም ያየሀው
ምናለ ህይወትም እደፊልም ቀላል በሆነች ፍቅረም በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ
ቢሆን😴
ላምሮት ግን መቲ ሹክ ልበላችሁ ፕሮግራም አቅራቢያዋን የመሠለችዉ ላይክ አድርጉኝ
ትክክል
ግን አይደለችም
እረ ወይኔ ሀብታሙ የደሀውን ፍቅር ቀርጥፎ በላው አይ ደስ እሚል ፊልም ነው😍
ቆንጆ ፊልም ነው ግን የደሀ ህልሙ የሀብታም ኑሮው ነው
ይሁን አስቲ አንዳንዴም እናለም
ሁለየም ጉኛ ሁኖ ነው የሚሰራህ ይህ ሰውየ😊❤ፊልሙ አሪፍ ይመስላል አልጨረስኩትመ
የኔ አዳም የታለህ። ፊልም እያየው ፍቅር አማርኝ የኔ አዳም የትነህ
ነዉ
የኔአዳም የት ነክ ተመችቶኛል
አለውልሽ የኔ ቀዥቃዣዋ ሄዋኔ እየጠበኩሽ ነው
እቦ እንዴት ያምራል ደግሜ አየሁት እኮ ግን ባለሀብ ለመጀመሪያ ግዜ በፊልም ከልቡ ሲያፈቅር አየሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ
ልስልስ ያለ ቁምነገር የተሞላበት ፊልም 🙏
ቆንጆ ፊልም I like it
ይቺ ልጂ ፍቅር የሆነች ልጂነች ወላ ስወዳት እምሰራቸው ፈልም ምረጥነው ደሞኮ ቆጆነች ከሶ ፍቃይዞኛል
ምርጥ ንግግር ጥሩ ሰው ከመፈለግ ጥሩ ሰው መሆን ይሻላል ዋው ላምሪን በጣም ነው ምወዳት እረጋ ያለች ሴት ልታይ ልታይ የማትል እነ ሰላምን ሄለንን ሀናንን እኮ በለጠቻቸው የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ፊልም ዋው አዳንድ ወዶች ጥለው የሄዱትን ፍቅር ሌላ ሰው ሲያነሳው እደ ኤሌትሪክ ይነዝራቸዋል እደ ሞገስ ያለ ፍቅር ይስጠን
ፍቅር ፍቅር እሚጫወቱት ፊልም ላይ ብቻ ነው
ቀላል
የምር በጣም ነው ደስ የሚለው ግሩም የሆነ ፊልም ነው ቀጥሉበት
'"እኔም ከመቅረብ እነሱም ከመጉዳት አይመለሱም ''
የዘንድሮ ፊልም በቃ ፎቆ መኪና በኛ ግዚ በደሳሳ ቤት
በኩጎ ጫማ በባናና በጦር ማሰቲካ የሚያሰቀና ፍቅር
ነበር ብሄረ ፀጊ መናፈሻ አምሊ አሰራዘጠኝ መናፈሻ
ያማረ ትዝታ ነበር ደጎዘመን
በነበር ቀረ ምን ይደረግ
ተመልሶ መምጣት ቢችል የኛ ግዜ ሁሉ ነገር ካንገት በላይ የውሸት ነው
እኔም በአጋጣሜ አፍቅሬ እሚገርም ፊልም ሠራብኛ ግን ተመልካቺ የለውም ክክክ
😂😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀ
kkkkkkk
እረ እኔምአለሁኝ
😃😃😃
ለሁለተኛ ጊዜ ድጋሚ ነው ያየሁት በጣም ምርጥ ፊልም
እንኩዋን ተንበርክኮ እንደውም የተንበረከከ ያህክል ያጥራታል ለማንኛውም ዋው
ደስ ሲትሉ ኣግቶሮሽ በጣም ቆንጆ ፊልም👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በነሠላም ተሥፍየና በነሄለን በዱሉ ምትክ ይችልጅ ቀወጠችው ፌልሙንሁላ
Baxam gobaz nati
ያደናቀፈው ሁሉ አይወድቅም👍👍👍👍👍👍👍
ወይ ስታምሩሩሩሩሩ። ሰላም ለሐገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
ማነው እንደኔ ከtiktok ላይ አይቶ የመጣው😜
እኔ
@@habetameydenglljinew3525 😍😍
እኔ
እኔ ምንም አልገባኝም እዚህ ፊልም ላይ ብር እንጂ ፍቅር ምንም እደማያደርግ ነው የተገነዘብኩት🙄🙄🙄🙄😩
ደደብ
Tikile enem
ግንኮ ሁላችንም እንዳመለካከታችን እንጅ ፍቅር መከባበር ከለለ ዋጋ የለውም ሲቀጥል ደግሞ ሁሉንም ያደለው አለ ሀብታም ሁኖ ለሰው የሚጨነቅ የሚያፈቅር በጣም ብዙ ነገር ያደለው አለ ግን ችግሩ እኛ የራሳችን አመለካከት ስለሚለያይጅ ፍቅር እንዳለ ሁኖ ገንዘብ ደግሞ ያስፈልጋል ካጠፋሁ ይቅርታ
አሪፍ , ለመጀመሪያ ጊዜ አክተሩ የማይሞተው ፊልም , ይደገም, እናመሰግናለን
*የተደላቀቀ ሔወት አማረኝ!*
አላህ ይስጥሽ/ህ
ፈጣሪ ወይ እንደዝህ ያለ ባል ስጠኝ ያረብ ያረህማን
አግብቸ ለስራ መጣሁ ባሌ ናፈቀኝ ነይ እያለኝ ነው ምን ትሉኛላችሁ ውዶቸ
eage talyyto feker tru aydlem
@@hananahanana7361 አቃለሁ እቃየ ቀርቶ ላምጣ ብየ ሠምጨቀረሁ
እና ምን ይፈጠርልሽ ይሀ ኮሜት ላይ የሚፃፍ ሆኖ ነው ስራ ፈት ነሽ
@@gshsuhbwhejj4674 አመሰግናለሁ የኔ ውድ የሚፈለገውን ተናገርሽ
ኦደያገባብሸ ሂጂ
2አመት ሆነው ፊልሙ እኔ እማየው አሁን ቆይ ማን ይሙት ማነው በተገጫቹበት ቀን ትርፍ መኪና ስላለው የሚሰጥ ውይ ጉድ ለምን እውነታውን አሰሩም ፊልም የገሀዱ አለም ነፀበራቅ ነው አልትባለም ሳምንት ሳይሞላቸው ቅርብርብ የኔ ረቂቅ መባባላቸው 🤔
የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ
እኔ አለው♥
አለን
ከቺ ብላነል
የት እንዳለን ከጥቂቶች በስተቀር አለን እየተቃጠልን
አለን
Beautiful,Beautiful Message I'm Proud of you my Fried Mesay Girma.
ገራሚ ፊልም ነው ብልህ ወንድ ነኝ የአባቴ ልጅ !😎
😜😂😂
😂😂ክክክ
ዋውውው ደስ የሚል የፍቅር ፊልም ሞገስና ላምሮት ስዎዳቸው ትክክለኛ ባልናሚስት ማለት እንደነሱ ነው።
ዋው ደስ ሲል አቸራረሱ
ኸ
ፊልሙ ምንም አስተማሪ ሆኖ አላየሁትም የመጀመሪያው ፍቅረኛዋ ተሳስቻለው ይቅር በይኝ እያለ ሲለምን ሀብት ያለውን ጠብሳ የመጀመሪያውን መክዳትዋ እና ማንኛዋም ሴት በሃብት ልብዋ ወድያው ሊሸነፍ እንደሚችል ነው ያስተማራችሁኝ ፍቅር እኮ መቻቻል ነው በይቅርታም የበለጠ የሚደምቅ ነው እንዴት የመጀመሪያዋ ባፈቀረ ይሄን ሁሉ በደል ይደርስበታል አጨራረሱ ካስተማሪነቱ በጣም ጎጂነቱ ነው የታየኝ
እኔ ግን ትክክል ናት ባይ ነኝ እንዳንድ ወንዶች እያፈቀሩ ግን መጥፎ ፀባያቸውን ግን አይቀይሩም
@@እግዚአብሔርይመስገን-ሐ9ኸ አዎ ትክክል ነው ላይቀይሩ ይችላሉ ግን ፊልሙ ላይ ያለው ገፀ ባሃሪ ካየህው ካየሺው ከልብ እንደተፀፀት ያሳያል ሰው ሁኖ ደግሞ የማይቀየር የለም ግን እስዋ ስለተመቻቸላት የመጀመሪያ ፍቅርዋን በዚህን ያህል ፍጥነት መካድዋ ፍቅር ትግስት ይቅርታን እና መቻቻልን ሳይሆን ቀን ጠብቆ ወደ ሌላ መገልበጥን ነው ያስተማረኝ ለኔ
@@kedirmolla9889 እይ እኔም ሳላረዳህ፡ሽ ቀርቸ ሳይሆን እኔም ደርሶብኛል ልክ እንደሱ ወውደድ ማፍቀር ሳያንሰው ግን በጭራሽ እኔ እኔ እምጠላበት ባህሪውን አይቀይርም እንደውም እኔ ለሱ የማንኛውም ጥፋት ማሳበቢያ ነኝ ሁል ጊዜ ያጠፋል ግን የያንዳንዱ ጥፋት ሰበብ ያደርገኛል እውነት ግን እኔ እንደሱዋ ወደሌላ አልሄድኩም ችየ እየኖርኩ ነው የይቅርታ መአት ውይ ለውጥ የለም እንጅ ብቻ ኮፒ ናቸው ለዛ ነው የምደግፋት
@@እግዚአብሔርይመስገን-ሐ9ኸ ዋው አየሺ ፍቅር ሁሉን ስለሚችል በይቅርታም ሰለሚያምን ነው አንቺም በትእግስ የምታሳልፊው የነገን ማንም አያውቅም ግን እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን ይገባዋል በትእግስት ነገሮችን ያሳለፈ ሰው ደግሞ ፍሬዋን መብላቱ አይቀርም
@@kedirmolla9889 እውነት ስለበጎ አስተሳሰብህም ሆነ ስለ ጥሩ ምክርህ በጣም አመሰግናለሁም አደንቅሀለሁም ፍሬውን ከፈጣሪ እጠብቃለሁ ግን በዚህ መልኩ ህይወት በተለይ ሴት ስንሆን በጣም ይከብዳል መጥፎ ጠባሳም ያሳርፋል
አይ ፍቅር የስንቱን ህይወት አብላሽህ ስው እኮን እንዳልቀረብ አደረከኝ
የሁላችንም ሂወት አንድ ነው አይግረምሽ ወደ '' ፈጣሪ ''ቅረቢ እሱ ያወጣል
ዋዉ ይሄን ላይፍ የተመኘ 🤙
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
The job was beautifully done!
ላምሮት ውብ ትሁት ጭዋ አርቲስቶች ከድራማ ከፊልም ውጭም እንዲሁ ጭምት ያድርጋችሁ
የሚስራው ፊልሞች ውሉ ጉራ የበዛው ጉርኛ ለማንኛውም ይመችክ አሪፍ ነው በርቱ
ከእንዴ ሞገስ አይነት ወንድ ፍቅር አይዘኝም እኔን አልገርምም😂😂😂
ዋዉ ምርጥ ስራ ነዉ በርቱ የምራል ❤
በፍቅር ያልተጎዳ የለም ግን ጅግና ወንድ ደስ ይለኛል
እውነትነው ፍቅር በገንዘብ ወይም በስልጣን አደለም የሚወሰነው ፍቅር በፍቅር እንጅ ለሁላችንም እንደሞገሴ አይነት አፍቃሪ ባል ይስጠን
bayeeeeeeeeeeeeee natti teleraa /liyu simet tasamagnei disilal
ይሄ ፊልም ደስ አይልም ክልብ ሚፈቀር ስው እዴት ይለያያል
የሞገስን ድምፅ ማነው እደ እኔ ሚወደው👍
ዋው ያምራል እኔስ እውነትም ሴሰኛ መስሎኝ ፊልሙን ላቆመው ነበር በቃ ሀብታሞች ሲባሉ ምናም ልል ነበር ሆኖም ያምራል ይበል
ሀገሬ ከፍ ከፍ 🇪🇹 በይልኝ
ዋው ምርጥ ነው ልጂቷ ጎበዝ ናት ትመቸኛለች
ይች ልጅ ስወዳት ወይ ትግስት ሰላም ያላት ውድ ልጅ
ላምሮት የምትባለውን ልጅ ስወዳት
ዋው ያምራል ጥሩ ሰው ከመፈለግ ጥሩ ሰው መሆን እውነት ነው
ወንዶች ግን አንድን ሤት አሰቃይተው ሥተለያቸዎና ሊላ ሒዎት ሥትጀምር ንቀው የተዋትን ለምንድነው ተጸጽተው የሚረብሿት
ውይ ይደብራል
Not every man are same there are a lot of men with highest dignity and charisma personality. You should think twice before you take action but when you lost it you don't have to disturb same others life. And don't put your life in danger too. It is good lesson.
እነሱ የጣሉትን ሲያነሱባቸው አይወዱም በጅ የያዙት ወርቅ አይደል ተረቱም
ጀግና ሴት ልጅ ስትጎደ ምንም ደስ አይለኝም አሁን የሚያፈቅርሽ እና የሚከላከሊልሽ የሚከበከብሽ ፍቅረኛ አግኝተሸል የመጀመሪየዉ ፍቅረኛሽ ፎቶ አይቶ የለቀሰነዉ መጀመሪየ ብትከበከበት ወደ ሌለ ወንደ ጋ በሌደች መልከም መቀጠል ቀልደሀበት ነበር
ይችን ልጅ እዴት እደምወዳት እርጋታዋ
😢