“ትዳር ከውስጥ ወደ ውጭ እንጂ ከውጭ ወደ ውስጥ የምትኖሪው ህይወት መሆን የለበትም” ከትዳር አማካሪ ዘለቃሽ ጋር | ክፍል 05

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 250

  • @tizitagebreyesus4981
    @tizitagebreyesus4981 หลายเดือนก่อน +22

    I just can’t get enough of these two amazing women. I am truly thankful of their mere existence.. This is what our society desperately needs.. a Dynamic Duo and Trailblazers for a lack of better words. 🙏

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 หลายเดือนก่อน +4

    ገራሚ ትምህርት ነው ጌታ እንደነዚህ ያሉትን መካሪና አሥተማሪ እናትና አባቶች ያብዛልን እድሜ ከጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @destakeremela-pl4uh
    @destakeremela-pl4uh 27 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ብዙ ተምሪያለሁ ከዚህ interview እድሜ ከጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ::❤❤❤❤❤❤❤

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE หลายเดือนก่อน +24

    ችግሩ ችግር ፈጣሪዎች ይህንን ቪዲዩ አለማየታቸው ነው :: በጣም አስተማሪ ነው::
    እናመሰግናለን ቃቁዬ::

    • @elsa3589
      @elsa3589 หลายเดือนก่อน +2

      እነሱማ ነገር ይጎነጉናሉ

    • @atibekele9117
      @atibekele9117 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂

    • @betobelo56
      @betobelo56 หลายเดือนก่อน +1

      Rahuma betam tefash, anchem eko gobez astemari neash

    • @ZahraAyene
      @ZahraAyene หลายเดือนก่อน

      ችግር ፈጣሪዎችማ በነሱቤት ትክክል ናቸው ስተታቸውንም አያምኑ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 22 วันที่ผ่านมา

      ይህንህን ታሪክ ለለይላ አማት አዲርሱልኝ እዳልክን ተመልካችን ደም ያፈላች አማት

  • @hanaderiba7400
    @hanaderiba7400 27 วันที่ผ่านมา +1

    When you guys were talking about in-laws, it put tears in my eyes. My mother-in-law was so special to me. We had a special bond to the point where it felt like i was the child, not my husband. May she rest in peace, I miss her so much, and I feel her in every area of my life. I love her, and I knew she loved me. We miss you, mamiya!!! ❤

  • @eshetuengeda2821
    @eshetuengeda2821 หลายเดือนก่อน +45

    I wish such a course could be included in the high school curriculum and beyond. Thanks a lot.

    • @edenafework287
      @edenafework287 หลายเดือนก่อน +2

      recommend to invite Dr Sable Hailu.Psycologist, counselor, trainer and psycho therapist

    • @bubuta1013
      @bubuta1013 หลายเดือนก่อน

      True

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 22 วันที่ผ่านมา

      I have to agree with you

  • @Tabor810
    @Tabor810 27 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you! I always, from a childhood to now, prayed that I will NOT have a marriage similar to my parents; no peace, no love, no respect, no care, for one another. I grew up with fear, too much control, verbal, emotional and physical abuse. We were economically better than many of our peers but always considered myself less due to my domestic issues. I still have to struggle with my emotions. And I don’t blame my parents that much nowadays, because they also didn’t have the knowledge and they grew up in worse situations

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl หลายเดือนก่อน +71

    ለሴት ልጆቼ የአንች አይነት አማቾች ተመኘሁ ፈጣሪ ይርዳቸው አደራውን

    • @elsa3589
      @elsa3589 หลายเดือนก่อน +3

      አንቺ ለወንዶቹ ልጆችሽ ሚስቶች ጥሩ አማት ሁኚ ፣ የዘራሽውን ታጭጃለሽ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 หลายเดือนก่อน +23

    እህቶቻችን እናመሰግናለን 🙏🏽 ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @Happy-780-
    @Happy-780- หลายเดือนก่อน +17

    ሚገርም ነዉ እናቴን እንዴት ልናገራት ያልሺዉ እኔም ገጥሞኛል እኳን እናቱን እህቱን መናገር አይችልም ነበር እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ትምህርት ሰለሰጣቹን 🙏🙏

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂዬ እንመካከርን በግል ዩቲዩብሽ ስላገኘንሽ ደስ ብሎኛል ከአሌክስጋ በድጋሚ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል ደግሞ እኚህን እናት ከእንመካከር እንግድነታቸው ጀምሮ እንዴት እንደወደድኳቸው የዛሬ ውይይታቹን ሳልሰማ ለኮሜንት አስቸኮለኝ ❤❤❤

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz หลายเดือนก่อน +17

    Very powerful speech both first love second knowledge

  • @tigistasmare-f1l
    @tigistasmare-f1l หลายเดือนก่อน +7

    ድንቅ ዉይይት
    ዋው ቲጂ በቃ የጥያቄዎችሽ ትስስር ....
    እንደ ሀረግ የሚመዘዝ ውበት ያለው
    ቃቁየ ትለያለሽ የመግለፅ ሀቅምሽ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
    ሀገር ነው እየሰራችሁ ያላችሁ

    • @Qatar-y3m
      @Qatar-y3m 25 วันที่ผ่านมา

      በጣም ድቅ ትምርትነዉ በጣምእናመሰግናለን እድሜናጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdimasuWondafrashbeza
    @AdimasuWondafrashbeza หลายเดือนก่อน +13

    This is real life experience .Very important lesson .

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም የምወድሽ, የማደንቅሽ ትልቅ እውቀት ከግብረገብነት ጋር ያለሽ ፕሮግራምመሪ ነሽ በርች

  • @netsanetmaereg2259
    @netsanetmaereg2259 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ የሚል እውቀት ከእርጋታ ጋር የተጣመረበት ድንቅ ቃለመጠይቅ:: አመሰግናለሁ::

  • @hiwot6862
    @hiwot6862 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም አናመሰግናለን ቲጂ ምርጥ እንግዳ አቀረብሽልን ❤

  • @jelo3241
    @jelo3241 หลายเดือนก่อน +64

    ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርቢልን ቁጭ ብለን ስድቦች ከምናይ እንዲህ የሚጠቅመንን ነገሮች ብናይ እናተርፈለን ቃቁዬን እናመስግናለን እናቴ ዘመንሽ ይለምልም። በነገራችህን ላይ የአሜሪካ መኝታ ቤት አይቆለፍም ግን አይደለም እናትናአባት እኛ ከroom.ate ጋር share አድርገን ስንኖር በሯን አንነካም ነበር ከተፈላለግን ቤት ውስጥ ነይ ቡና ጠጪ ቁርስ እንብላ ብለን. ነው የምንደዋወለው እዛው ቤት ውስጥ እንጂ ለዛውም የባልናሚስት መኝታ ቤት ዘው ተብሎ አይገባም።

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂ እኔ እንደገባኝ ከሆነ ትዳር ማለት ከገብበት የማይወጡበት ማጣትና ማግኝት አይገድበውም የውስጥ ሰላም ከውስጥ የመነጨ ፍቅርነው የሚያስፈልገው በጣም አመሰግናለው ለሁላችንም ትዳራችንን ይባርክልን መከባበርን መፈቃቀርን መተሳሰብንም ይስጠን

  • @EyesusYadenal-dv7pj
    @EyesusYadenal-dv7pj หลายเดือนก่อน +7

    ቲጂዬ ቃቁን ስለጋበሽልን እናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይለምልም ❤

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 15 วันที่ผ่านมา

    ቲጅን የሚወድ ብቻ ላክ ያርገኝ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sleepingwithsnowy
    @sleepingwithsnowy 19 วันที่ผ่านมา

    Tigya keep doing what you doing!
    It’s disheartening to see that many insightful and high quality videos like this podcast don’t get the attention they deserve, while less meaningful content often gains millions of views. I wish more Ethiopians would recognize and appreciate meaningful, well-made content that adds value and inspires growth.

  • @yitayewadmasu5038
    @yitayewadmasu5038 หลายเดือนก่อน +8

    Thank God Kakuye for being with me and my family from the beginning of my marriage inception. It has made our road an easy journey. Your God given wisdom has saved many marriages I know. May God’s blessings be upon you and your family. You are our blessing.

    • @shalom744
      @shalom744 22 วันที่ผ่านมา

      How do I find her?

  • @fkrfisha7990
    @fkrfisha7990 หลายเดือนก่อน +7

    ቃቁየ እና ቲጂየ ሁሌም ቢሆን ብሰማቹ የማትሰለቹኝ ኑሩልኝ ተባረኩልኝ እወዳቸዋለው❤

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ หลายเดือนก่อน +1

    በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን 🎉❤

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 หลายเดือนก่อน +3

    በጣ ደስ የሚሉ ሰው ናቸው! ለሁሉም ነገር ገደብ አስፈላጊ ነው ሚስትን ማስከበር ያለበት ባል ነው ባልን ማስከበር ያለባት ሚስት ናት

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  หลายเดือนก่อน +1

      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን! ገደቦች በማንኛውም ግንኙነት ውስጥ ወሳኝ ናቸው። በአጋሮች መካከል መከባበር እና መደጋገፍ ክብርን እና መተማመንን ለመጠበቅ ቁልፍ ናቸው።

  • @hilinamellese7778
    @hilinamellese7778 หลายเดือนก่อน +6

    What a discussion, God bless you both !

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 หลายเดือนก่อน +8

    Great conversation! The takeaway for me is: don't parentify your children, boundaries are a MUST in all kinds of relationships, and the most valuable thing your children should inherit from you is the skill to regulate emotions❤

  • @Godisgood-ig1mt
    @Godisgood-ig1mt หลายเดือนก่อน +10

    ቲጂዬ በማርያም ሣትመለስ ድጋሚ ጋብዣት 🙏🥰

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመስግናልን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው በጥንቃቄ እንጠቀምበት እናምሰግናለን

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ❤️🙏

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 หลายเดือนก่อน +14

    ዛሬ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን ሁለታችሁም ተባረኩ።

  • @seblewoldeyohannes8062
    @seblewoldeyohannes8062 หลายเดือนก่อน +1

    It was truly inspiring, and the numerous teaching points were effectively conveyed. I gained valuable insights applicable to my personal life. Thank you both!

  • @TigistAbera-f6o
    @TigistAbera-f6o หลายเดือนก่อน +5

    "Duriye ayaregizim yebet lij new miyaregizew"!🤔🤔 Astewiye malakew ewint!! amazing discussion! Thank you, TG!!!

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 หลายเดือนก่อน

      Enem yegebagn vedion melish sisemaw new. Ewuket yihe new

  • @MsWongelawit
    @MsWongelawit หลายเดือนก่อน +2

    Kakuyeee and Tgiye we are so blessed to have all this knowledge advise and teaching from a well experienced person. Keep up the good work TG

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much! We're truly blessed to have Kako's wisdom and experience shared with us. I appreciate your support!

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍ ጌታ ዘመናችሁን ብርክ ያድርገው ራሴን በደንብ ማየት እንዳለብኝ አሳየሽኝ አመሰግንሻለሁ። ሁሌም የማመሰግናትን የምወዳትን የባለቤቴን እናት (በ ኮቪድ አተናታል)ግን በብዙዙ አስናፈቅሽኝ ተባረኩ።

  • @hanamulugeta7849
    @hanamulugeta7849 หลายเดือนก่อน +11

    ጣፋጭ እናት ፣ጣፋጭ አያት፣ጣፋጭ አማት

  • @naomiberhanu7147
    @naomiberhanu7147 หลายเดือนก่อน

    ምን እንደምልሽ አላውቅም እግዚአብሔር የገነባው አእምሮ የተባረከ አእምሮ አንደበትሽ አይጠገብም ተባረኪ

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 หลายเดือนก่อน +5

    ሁላታችሁንም. እግዚኣብሔር' ይባርካችሁ:: ዕውነትን መናገር . ግን ምንኛ ሰውን ያስተርፋል::

  • @asteramha09
    @asteramha09 หลายเดือนก่อน +3

    Wishing both of you wonderful women abundant blessings 🙏🏽. I have truly absorbed this incredible wisdom and saved it to revisit time and again. I've also shared it with as many sisters as possible because it’s something everyone should experience. It’s a must-watch. Thank you for this invaluable gift! 🙏🏽
    Egzhabeare Yebarkachu ❤

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂ❤❤❤በጣም ነው የማከብርሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @kidistshita9343
    @kidistshita9343 หลายเดือนก่อน +2

    Wow Kako you are amazing women I heard almost all interview it helps me more and more special my marriage.
    Kako are our gift from God
    May God bless you with beautiful health and age.
    Thanks Tg you invite the proper women in marriage as you know this days most marriage is in danger because of lack of bible knowledge.
    Bless you both

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much for your kind words! I'm glad the podcast has been helpful for you. Kako truly is an inspiring woman, and we're blessed to have her share her wisdom. May God continue to bless you!

  • @hermelame2770
    @hermelame2770 หลายเดือนก่อน +3

    Amaizing, you speak the truth... age is good to understand everything. I always wish GOD to give us a wisdom before things pass.

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 22 วันที่ผ่านมา

    So informative
    Thank you both of you ❤

  • @TirsitArega-o2l
    @TirsitArega-o2l หลายเดือนก่อน

    ቲጀዬ በጣም ደስ የሚል ትምህርት የሚሠጥ የተማርኩበተ ውይይት ነው :: ቃቁዬንም በጣም በጣም አመስግኝልን ::

  • @begiziew
    @begiziew หลายเดือนก่อน +2

    የበሐሪ ለውጥ ማምጣት የሚፈልግ የቲጂን ኘሮግራም ይከታተል❤❤❤

  • @user-lalabmts
    @user-lalabmts หลายเดือนก่อน +1

    Both of are Brilient, GOd be give long life.🙏🙏🙏

  • @SahiluMulugeta
    @SahiluMulugeta หลายเดือนก่อน +2

    It is very good video!. I would like to thank both of you

  • @ሎዛ
    @ሎዛ หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ብዙ ተማርኩ ችግርን በዚህ መልኩ መፍታት ጤነኛ ያደርጋል 🙏

  • @tigistfekadu6902
    @tigistfekadu6902 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቲጂ እንዴት ነሽ አልፎ አልፎ ያንቺን ፕሮግራምእከታተላለሁ በአሁኑ ፕሮግራምሽ ላይ እኔ በጣም እድለኛ ነኝ የኔ የባለቤቴ ቤተሰቦች ሁለቱም በህይወት አሉ እና በጣም ነው የማደግፉኝ የሚያስቡልኝ በነገሮች ሁሉ ያስቡልኛል እና ብዙ ጎደኞቼ በኔ ይቀናሉ በኔ አማቼ ከማንም ጋር አትደራደርም ከራስዋ ከወለደቻት ሴት ልጇ እንኳን አትመለስም ምን ልልሽ ነው አንዳንዴ መታደል አለዚያመ ደሞ አያያዝ አለማወቅ ካልሆነ ያው የኛው ናቸው አይደል ልጇን አይደል እንዴ የሰጠችኝ ለዛውም ወንድ ልጀጇን

  • @betelteshome
    @betelteshome หลายเดือนก่อน +3

    Wow wow በጣም አመሰግናለሁ እንደ ውሀ የሚገባ ምክር ራሴ ላይ ነው ለካ መስራት አለብን

  • @EyerusalemDamtew-p1f
    @EyerusalemDamtew-p1f หลายเดือนก่อน +2

    So grateful for you two guys Tg and Zelekash❤

  • @zarajemal663
    @zarajemal663 หลายเดือนก่อน

    The most amazing advice thank you God bless you both of you....

  • @leelett1347
    @leelett1347 หลายเดือนก่อน +1

    Great Interview, Much more worse things are happening in our community behind closed doors . Let victims of domestic violence talk , legal people educate the consequences of abusing your spouse direct of indirect your children.Because this issue has ti be talked in our community.

  • @Maedcatering
    @Maedcatering หลายเดือนก่อน +4

    I love the conversation ❤

  • @esraelgetachew
    @esraelgetachew หลายเดือนก่อน +3

    Thank you. God bless you both

  • @elshadaymichael3407
    @elshadaymichael3407 หลายเดือนก่อน +2

    Ebakishen part two sri pls betam bless you

  • @sooqusabya1376
    @sooqusabya1376 หลายเดือนก่อน +2

    የንቺ ትምህርት ለመሰማት በጣም የጎጎህ ነበር❤❤❤

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት, እራሴን ለመለወጥ ወስኛለው

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  หลายเดือนก่อน +1

      ቪዲዮው ተጽዕኖ በማሳደሩ ደስተኛ ነኝ። እነዚህ ትምህርቶች በህይወት ጉዞዎቻችሁ ላይ እንደሚረዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ!

  • @yeneneshgebretsadik7479
    @yeneneshgebretsadik7479 หลายเดือนก่อน

    ቲጂዬ ተባረኪ ቃቁዬም ረጅም እድሜ ተመኘውልሽ በእውነት የብዙዎቻችንን ቤት ስለደረሽ ስለመከርሽን ፀጋ ይብዛልሽ እኔም የወንድ ልጆች እናት ነኝ ለማግባት የደረሱ አይደሉም ግን ለ future 🔔 አኑረሻል ተባሩኩ❤

  • @abelthayemanot1674
    @abelthayemanot1674 หลายเดือนก่อน

    1:11:02 I like your idea. 5-second rule

  • @Zahra-x1d3c
    @Zahra-x1d3c หลายเดือนก่อน

    ብዙ ትምህርት ወስጃለው ❤ጨርሼነው ያዳመጥኩት ቴንኪው

  • @bateldamte
    @bateldamte หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂየ በጣም ነው እምወድሽ ማክብርሽ ተባረኪ በእውነት ❤❤❤

  • @tigisttadesse6766
    @tigisttadesse6766 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምገርው : ትምህርት ነው እራሴን ፡ ትዳሬን ፡ እንዳይ አደረገኝ Thank you Tg 🙏

  • @addishiwotabebe7757
    @addishiwotabebe7757 หลายเดือนก่อน

    Wow this is amazing thoughts. Leb yalew leb yebel .....Enamsegnaln betam Tg and Kako❤

  • @mekdelawitengida2254
    @mekdelawitengida2254 หลายเดือนก่อน

    ሚገርመው ብዙ ጣፋጭ ግዜ ነበረኝ ምክንያቱም ከሕፃንነቴ አንስቶ ስጠይቅ ሲ. አለስልኝ ነው የኖርኩት እማ እና አባ በጣም አመሰግናለው

  • @yeti2828
    @yeti2828 11 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትምህርት ነዉ የቀረልኝ

  • @FilaSelam
    @FilaSelam หลายเดือนก่อน +1

    Genius mother. Thank you so much.❤

  • @melkayogeremu2467
    @melkayogeremu2467 หลายเดือนก่อน

    You are lucky woman kakuye, and God bless both of you

  • @tigistg1109
    @tigistg1109 หลายเดือนก่อน

    I had never seen such an amazing podcast 👌

  • @lominatmekuria6865
    @lominatmekuria6865 หลายเดือนก่อน +2

    ቃቁዬና ቲጂዬ እናመሰግናለን❤

  • @leelett1347
    @leelett1347 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you , very informative and educational interview . I have suggestions for you , Here in North America for our community it is very important ti educate about what is happening behind closed doors a lot of women specially after the husband bring a wife here they are abusing them financially, emotionally, verbally, physically behind closed doors.specially if she has small children , no car , no family near by or sometimes they isolate them from people they know , mis informing them , manipulating them , gaslighting, threatening by green card this is happening to people i know by their own husbands in our community . Please invite from people who can educate our community about this also victims to this kind of domestic abuse how they over come ,advise to the people who is going through in this situation right now .

  • @neimaahmed7946
    @neimaahmed7946 หลายเดือนก่อน

    Wowuuuuu great interview we need more people like you .

  • @merafminstery161
    @merafminstery161 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ,stay blessed

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
    @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል 25 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርትነው

  • @hiwotmulugeta4019
    @hiwotmulugeta4019 หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂ እባክሽ ችግር ላይ ነው ያለሁት በልጄ ምክንያት እንዴት እንደማገኝሽ ግራገባኝ እርጅኝ፡፡

  • @NAHOMSISAY-y5v
    @NAHOMSISAY-y5v หลายเดือนก่อน

    wow, betam betam temarkubet , Thankyou so much!! (TG and Kaku )

  • @mignoteasefa1024
    @mignoteasefa1024 หลายเดือนก่อน

    My God someone speaks my mind and i knew am not crazy.God help us!

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน +5

    እኔኮ የሚገርመኝ አሜሪካን ሀገር መኖር ማለት እኮ ተጣሞ ያደገን ሰዉ ይለወጣል ማለት አይደለም። አሜሪካን ሀገር ሚስቱን እየደበደበ እቃ እየሰበረ ልጆቹን በቀበቶ የሚገርፍ አለ። ይህ ማለት ከሀበሻ ጭንቅላት ዉስጥ አሜሪካን ቢገባም ከዉስጡ ሀበሻነቱን ማዉጣት አይቻልም።

  • @hikmaabdutube4333
    @hikmaabdutube4333 หลายเดือนก่อน +7

    ምን አለ ይህን ቪድወ አማቴ ብትሰማው ደሰ ይለኝ ነበር😢😢😢😢😢

    • @betelehemwakana9561
      @betelehemwakana9561 หลายเดือนก่อน

      Anchi Melkam hunglachew Gize Yefejal...😊

  • @eskedar80
    @eskedar80 หลายเดือนก่อน

    Ooo.. Very powerful speech.

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 หลายเดือนก่อน +5

    ብዙ ግዜ ሚስቶች ናቸው let us discuss about our family የሚሉት

  • @SelamawitNgus
    @SelamawitNgus หลายเดือนก่อน +5

    እሚጠቅም ነገር አግንቻለው❤❤❤❤

    • @edenafework287
      @edenafework287 หลายเดือนก่อน

      Selam TG, I appreciate Ur knowledge & willingness to share the public.Also you are bold and confident.you work hard r to serve the society.. As it is noted in all the media you showed up your objective is to help the contemporary children from abuse .That is the mission of my lord Jesus Christ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 22 วันที่ผ่านมา

    ዘመንሽ ይለምልም

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 หลายเดือนก่อน +14

    ወይ ጉድ ለካ አይናችንን ጨፍነን ነው ትዳር ውስጥ የምንገባው ኡኡኡኡ ያስብላል ይሔ

  • @ehitmayehukassa8106
    @ehitmayehukassa8106 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @DeyeHirpa-rq9gu
    @DeyeHirpa-rq9gu หลายเดือนก่อน +3

    Sle Bawnderi zare new yegebagn tnx ketlubet

  • @mebamena
    @mebamena หลายเดือนก่อน +6

    Heyy guys Don't forget to subscribe and hit the bell button......we will learn a lot from you tigi ❤❤❤❤❤

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @natnaeltekelew9662
    @natnaeltekelew9662 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 หลายเดือนก่อน

    ቃቁዪ ልዩ ነሽ የማትጠገቢ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እወድሻለሂ

  • @BetelhemHaimanotAbate
    @BetelhemHaimanotAbate หลายเดือนก่อน

    I have no idea about here deep explanation ❤❤❤❤❤❤

    • @SaraBrhanu-t1t
      @SaraBrhanu-t1t หลายเดือนก่อน

      በጣም እዉነትሽን ነዉ

  • @AmaniTinbite
    @AmaniTinbite หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናአለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilyxd5866
    @lilyxd5866 หลายเดือนก่อน

    Wow! So smart ladies!

  • @kidistmerid
    @kidistmerid หลายเดือนก่อน

    I'm so exited . Thank you so much

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing ❤️ Tigi❤🎉🎉🎉🎉

  • @RahelDegefa
    @RahelDegefa หลายเดือนก่อน

    Tigi ena kaku betam nw mwedachu❤❤❤❤❤

  • @rahelwondemagegnhu9980
    @rahelwondemagegnhu9980 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ትባረኩ

  • @AlemNegussie-j6d
    @AlemNegussie-j6d หลายเดือนก่อน +1

    Good to know what you say but life is full of many ....

  • @tigisttg
    @tigisttg หลายเดือนก่อน

    ዎው በጣም ነዉ የመዋዳችሁ ወላታቸዉም እግዚአብሔር