"ሚስት ብቻዋን ዘመድ አትሆንም?" | ልዩ እና ቅዱስ [የልብ ወግ | YeLeb Weg ] Maya Media Presents

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มิ.ย. 2023
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    "ሚስት ብቻዋን ዘመድ አትሆንም?" | ልዩ እና ቅዱስ [ የልብ ወግ | YeLeb Weg ] Maya Media Presents
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 337

  • @nigistnigussefamily
    @nigistnigussefamily ปีที่แล้ว +117

    ደስ እያለኝ ነው የሰማኋቹ ፤ እንደ ልጅነታቹ ሳይሆን ቀልብ ያላቹ ደስ የምትሉ ናቹ ፤ እግዚያብሔር ይባርካቹ ከክፉ ይጠብቃቹ ከምትፈሩትም ከማታዩትም ይጠብቃቹ ❤ ❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ክፍል ሁለትን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ለወጣቱ ትምርት ይሰጣሉ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምር በልጅ ይባርካቸው❤

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +2

      ቤተሰብ ግን በስመአም😢

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 ปีที่แล้ว +67

    ተግባብተው የተጋቡ ምርጥ ጥዶች ❤❤

  • @martaassefa1720
    @martaassefa1720 ปีที่แล้ว +35

    ፈገግ እንዳልኩ አይቼ የጨረስኩት ፕሮግራም ጌታን ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክላቹ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏🙏 leyuye❤

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c ปีที่แล้ว +13

    በጣም የምወዳችው ጥንዶች ናችው በጣምም ነው የምታምሩት እሚገርም ነው ስትታዩ ምንም ፈተና ያሳለፋችው አትመስሉም ነበር ግን ለብዙ ወጣቶች አስተማሪ ታሪክ ነው ያካፈላችውን እናመሰግናለን

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 ปีที่แล้ว +44

    እንደዚህ በጉጉት የጠበኩት program በእውነት የለም አንደበታቸው ማር አስተማሪ የእግዚያብሄር መንፈስ የተሞላበት የሚያስታውቅ ህይወት ብርክርክ በሉ ❤እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጠኝ❤

  • @sarass5506
    @sarass5506 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጎበዝና ጠንካራ ልጂ ነሽ ያንቺ ጥንካሬ ነው እዚህ ደረጃ ያደረሳችሁ የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርከው❤❤

  • @mimitsegaye6875
    @mimitsegaye6875 ปีที่แล้ว +8

    በደንብ እስከ መጨረሻ ነው ያዳመጥኳችሁ ። ደስ ትላላችሁ ። ያሳለፋችሁትን ስሰማ በጣም ገርሞኛል። በጣም ጠንካራ ናችሁ። life በፈተና የተሞላች ናት ግን ዋናው በጥንካሬ ማለፍ ነው።ፈጣሪ ይባርካችሁ ።

  • @MetiHawaz-sd9fb
    @MetiHawaz-sd9fb ปีที่แล้ว +11

    ታድለሽ እጅግ ሲበዛ አስተዋይ ባል ነው ያልሽ ይህንን ስልሽ ያንቺን ልባምነት ሳልረሳ ነው ዘመናችሁ ይባረክ እወዳችኃለው

  • @Addis-5
    @Addis-5 ปีที่แล้ว +73

    ፍቅር የለም እንዳልል ስላደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
    በልጆች የደመቀ ትዳር ይሁንላችሁ 💚💛❤
    ፍቅር እና መተሳሰባችሁን ያዝልቅላችሁ❗️

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +7

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና አርኣያ የሚሆን ቃለ መጠይቅ እና የልምድ ልውውጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባርካችሁ.

  • @tezaLove
    @tezaLove ปีที่แล้ว +11

    ይህን ፖሮግራም አልከታተልም ነበር ቲክቶካችሁ ላይ ማስታወቂ አይቼ ነው የመጣሁት በጣም ነው ምወዳችሁ ❤ ተመስጭ ነው ያዳመጥኩዋችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርከው 🙏 ተምሳሌቴ ናችሁ 😍

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 ปีที่แล้ว +7

    ምንም ማስመሰል የሌለበት ፍቅር የእውነት ባላለቀ እያልኩኝ ያየሁት በጣም የተረጋጋችሁ ሚስትየው ስታወራ ማር ናት በቃ ምን ልበላችሁ እስካሁን ካየዋቸው ሚዲያለይ እናተ ልዮ ናችሁ እመ ብዙሀን እመ አምላክ የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ የኔ አሰሎች🎉🎉😘😘😍❤

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u ปีที่แล้ว +4

    እፎይ ደስ ስትሉ እዳያልቅ እየጓጓሁ ጨርስኩት እግዚአብሔር አምላክ
    አይለያችሁ አለሞቸ

  • @akimehari4405
    @akimehari4405 ปีที่แล้ว +14

    እረግት ያሉ ባልና እና ሚስት❤

  • @rekikgizaw3178
    @rekikgizaw3178 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ የልብ ወግ🥰🥰🥰
    እግዚአብሔር እውነትም ከእናንተ ጋር ነው። እውነት ፍቅርና መከባበር ነው ያየውት ተባረኩ!!!

  • @hiwotalmayehu3709
    @hiwotalmayehu3709 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፈ……. የእኔን ታሪክ የምታወሩ ነው የመሰለኝ የእኔም እናትና አባት ተለያይተው ነው የሚኖሩት እና እና ከዛ የተነሳ የሁለቱ አለመግባባት የሰርጌ ቀን ላይ ወላጅ አባቴ ሠርጌ ላይ አልተገኘም ሠው የሰርጉን ቀን ተደስቶ ሲያሳልፍ እኔ ግን ከባድ ሀዘን ላይ ነበር ያሳለፍኩት ግን ጌታ መልካም ነው ሁሉም አለፈ የማያልፍ የለም እግ/ር እውነተኛ አባት ሆኖ ድሮኛል ክብር ለእሱ ይሁን

    • @genetteshome654
      @genetteshome654 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር እውነተኛ አባት ሆኖ ድሮኛል😍

  • @fidelmusic2024
    @fidelmusic2024 ปีที่แล้ว +29

    ፕራንክ ምናምን እያላችሁ ስለማትጃ'ጃሉ፤ እርጋታችሁ፣ ብስለታችሁ ይገርማል። ተባረኩ❤❤

  • @fenetchala3746
    @fenetchala3746 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ለመናገር በጣም ደስ የምትሉኝ ጥንዶች ናችሁ ከሌሎችም ለእኔ አንደኞች ናችሁ እና አሁን ላገባ ትንሽ ወራት ነው የቀሩኝ እና በብዙ ትምህርት ከእናንተ ወስጃለሁ የእውነት እየኖራችሁ እንዳለ ያስታውቃል..አመሰግናለሁ በጣም

  • @betelihemgebrehiwet3517
    @betelihemgebrehiwet3517 ปีที่แล้ว +3

    Wow እውነትም የልብ ወግ በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ እስከመጨረሻ ያፅናቹ🎉❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚለዉ ሶሻል ሚዲያ እንደዚም ያስተምራል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁሌም በደስታ ኑሩ❤❤❤❤❤

  • @meronaeramaya8279
    @meronaeramaya8279 ปีที่แล้ว +12

    ከ ሀና መርአፅድቅ ና ከ ነባ ቀጥሎ ምወዳቹ ጥንዶች ናቹ በፍቅር ያዝልቃቹ ልዩዬ ከቲክቶክ ተከታዮችሽ አንዱዋ ነኝ

  • @ahlipodcast.
    @ahlipodcast. ปีที่แล้ว +12

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @selamawitleulseged9380
    @selamawitleulseged9380 ปีที่แล้ว +6

    ይስመርላችሁ ይሁንላችሁ ከክፉ ይጠብቃሁ ጎበዝ ሴት ጥሩ ባል

  • @amhara_respect
    @amhara_respect ปีที่แล้ว +10

    የኔ ታሪእ በከፊል አለበት ማርያምን

    ደግሜ ደጋግሜ አየዋለሁ
    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ❤

  • @mamariam1216
    @mamariam1216 ปีที่แล้ว +6

    እድለኛ ነህ ልባም ሚስት አለችህ። አንተም መልካም ሰው ነህ ።እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።

  • @tigsttesfaye8013
    @tigsttesfaye8013 ปีที่แล้ว +2

    ሰወዳችሁ በጣም ነው እምከታተላች ዛሬደሞ በጣም ወደድኳቾሁ አከበርኳችሁ ልዩ የኡነት ትለያለሽ ጀግና ሴት አይለያያችሁ ሁሌ በፍቅር ኑሩ ጎጇቹኽ ይድመቅ😇😇😇😇😇😇😇😇❤❤

  • @elsabettsegaye5744
    @elsabettsegaye5744 ปีที่แล้ว +6

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ። ይሄ ለብዙ ሰው ትምህርት ነው። ወላጆች ሁልጊዜ ልጆቻቸውን ሀላፊነት ተሰምቷቸው እንዲያድጉ ማድረግ አለባቸው። ወላጅ እድሜ ልክ አብረውን አይኖሩም ልጆች በራሳቸው እንዲቆሙ አድርገው ማሳደግ አለባቸው። ብዙ ሰው ትዳር ውስጥ ገብቶ እንዴት መኖር እንዳለበትና ችግርን መፍታት ባለመቻል በቀላሉ ትዳራቸውን እንዲያጡ ይሆናል። በሌላ መንገድ ወላጅ መከበር አለበት ቀድሞ ከቤተሰብ ጋር መወያየት ብዙ ጥቅም አለው። እና ደግሞ ወላጆች እኔ ያልኩት ካልሆነ ብሎ ችክ ማለት ጉዳት አለው ልጆችን መረዳትና መጥፎና ጥሩ ነገሮችን ልጆች እንዲያዩ መንገዱን ማሳየት ጥቅም አለው እላለው😊

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን ปีที่แล้ว +7

    ከምር የመጀመሪያ ጊዜ ይህ ቻናል እስከ መጨመረሻው ያዳመጥኳቸው ጥንዶች

  • @MahletDesta-rl2nu
    @MahletDesta-rl2nu ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏አይገርምም እደዚህ አይነት ውጣ ውረድ ያሳለፍነው እኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር 🥰እኛም አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቅዶ ቀርበን እንደዚህ የልብ የልባችንን ብናወራ ምንኛ ደስስ ባለኝ 🥰ብቻ ፍቅር ደስስስ የሚል ጥምረት ነው በተለይ እደወርቅ የተፈተነ ፍቅር

  • @Cc-vs8jo
    @Cc-vs8jo ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ልዩ እና ቅዱስ

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰በጣም ንፁህ ልብ ያለው ባል አለሽ 🥰አንቺም በጣም መልካም ሚስት ነሽ።ተባረኩልን 🙏🥰🥰🥰

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚሉኝ ጥንዶች እረዥም እድሜ በፍቅር በጤና ኑሩ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @selamawitamare945
    @selamawitamare945 ปีที่แล้ว +8

    እውነት የምር የትዳር ቅመሞች ናቸው ❤❤እ/ር ልባችሁን አይቀይረው

  • @ttethiopian2797
    @ttethiopian2797 ปีที่แล้ว +11

    በስመአብ.... እዉነትም ልዩ እውነተ ቅዱስ❤

  • @saras6084
    @saras6084 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ጨምሮ ይስጣችሁ ጌታን ትለኛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @teachethiopia9442
    @teachethiopia9442 ปีที่แล้ว +15

    ለሁላችንም እንደዚህ የተባረከ ትዳር ይስጠን❤ እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ እውነት ከዚህ ትዳር ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እመቤቴ ታክብርልን እግዜር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @mirtayehu.b
    @mirtayehu.b ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-ly6pq5hr4m
    @user-ly6pq5hr4m ปีที่แล้ว +2

    Woow that's wonderfull.fetra edema zemanachun yebark❤❤❤

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነምታምሩት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውዶችየ❤❤❤❤

  • @zimamyalganesh1853
    @zimamyalganesh1853 ปีที่แล้ว +11

    የምር በቤታችሁ በልጆች ተባርካችሁ በፍቅር አርጁበት

  • @Sadie665
    @Sadie665 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በፈጣሪ ደስ ሲሉ ንግግር እርጋታ ዉበት አንደኛ👌
    ናችሁ ያዝልቅላችሁ አቦ

  • @dagirose3802
    @dagirose3802 ปีที่แล้ว +1

    amennnn lyuye nuruln befkir betena bedesta egziabher yibarkachihu❤❤

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክልን በርቱ🙏🙏🙏

  • @yoni853
    @yoni853 ปีที่แล้ว

    Erejem edmena tena yistachu egziabher yibarkachu❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +5

    ልዬዬ እናቅድስ ሱሬ እና እየሩስ አስተማሪ ልጆች ናችሁ በእውነት ለወጣቱ ትዳር ላላይዘ ለያዘም አስተማሪ ናቸው ትዳር ውስጥ ብዙ ነገር አለ 26 ሃመት ኖራለሁ በርቱ ብዙ አመት በትዳር እግዛቤር ይፍቀድ ትኖራላችሁ❤❤❤

    • @tigestasfaw8473
      @tigestasfaw8473 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁን ከዝ በላይ ከፍ ይበል ፈጣሪ በልጂ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @Hana-ie8yw
    @Hana-ie8yw 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ፈጣሪ ያጠብቃቹ የናንተ ለሁሉም ትምህርት ነው በብዛት ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነው ቀጥሉበት

  • @tsegakiros8152
    @tsegakiros8152 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናቹ ይባረክ❤ፈጣሪ በልጁ ጨምሮ ይባርካቹ

  • @zeee1852
    @zeee1852 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል😢😢😢😢ይህን ህይወት ነው እኔም ያሳልፍኩት😢😢😢😢😢

  • @hindyahabeshawitaa5645
    @hindyahabeshawitaa5645 ปีที่แล้ว +2

    ኣንዴ ሰቅ እንዴ ደግሞ ሳለቅስ ኣድምጬ ጨርስኩ እጅግ በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ ጥንዶች ኣላህ እርርርርርጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እንዲሰጣቹ መልካም ምኞቴ ነው በጣም ነው የምወዳቹ ኑሩልኝ ❤❤

  • @blutube6754
    @blutube6754 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ስዘዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FaithTsegaye
    @FaithTsegaye ปีที่แล้ว

    Des tilalachihu Betam. Geta tidarachihun yibarik. Yemiyasikena tidar new yalachihu geta zemenachihun yibarik. Belijim yibarikachihu!!

  • @user-yq5pt1ym7x
    @user-yq5pt1ym7x ปีที่แล้ว +1

    Jerrye❤❤❤❤ ymr u deseve this life nd am happy for you at all time.❤❤

  • @fevendemelash2401
    @fevendemelash2401 ปีที่แล้ว +1

    Betam metaseqenu baltedroch nachu ❤❤❤❤ fetri feqerachun yabezalchu

  • @user-vl4gs9ys6n
    @user-vl4gs9ys6n ปีที่แล้ว +3

    He is matured and kind soul

  • @etsegenetlemma4660
    @etsegenetlemma4660 ปีที่แล้ว

    God bless your marriage. I really enjoyed this, thank you for sharing your story.

  • @WartyWarty-vb1ll
    @WartyWarty-vb1ll ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ትግስት እምነት መቻቻል👌🙏🙏💕

  • @malikaamikloo8520
    @malikaamikloo8520 ปีที่แล้ว

    ደስ እያለኝ ነው የሰማሁአቹህ በጣም ደስ ትላላቹህ

  • @RehatLove
    @RehatLove ปีที่แล้ว

    ብዙ ትምህርት አግኝቸቀታለሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hiwotbiruk3031
    @hiwotbiruk3031 ปีที่แล้ว +1

    fetari melkamun hulu behiwotachu yaderg zend mignote nw liyu endanchi yebarekat mist endiyadergegn tseleyku mariamn satasbiw yekeyershat set alech ena share madregsh endemitekmegn asbi ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @makinailart1994
    @makinailart1994 ปีที่แล้ว

    Egziabher yetbekachu denk wetatoche nachu ehenen hulu nger yasalefachu atmeslum bezu nger new yetemarkubachu anchi demo denk set neshe yne konjo❤

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ ተባረኩ ።

  • @farida1771
    @farida1771 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @SamrinaAbebe
    @SamrinaAbebe 9 หลายเดือนก่อน +3

    Beautiful beautiful beautiful what can I say? I enjoyed every single bit of this video Kidus seem to be kind and such a gentle soul , while liyu seems to be matured ,loving and classy woman what a great couple!! ❤❤❤❤
    Melkamu hulu yigetemachu 👏

  • @tigistaklilu8794
    @tigistaklilu8794 11 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ ትዳር በጣም ፈተናው ብዙ ነው እና በርቱ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የኔ ቆንጆ የሁሉንም ቤት ነው ያንኳኳችሁት እናንተ ፊለፊት ስለቀረባችሁ እንጂ በየቤቱ ብዙ.........

  • @user-os7lg1oy5z
    @user-os7lg1oy5z 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳቸው ቁንጅና ከእርጋታ ያደላቸው🥰🥰

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 ปีที่แล้ว

    Egziabher tedarachewen yebarek

  • @mekdesyeshitla-ff3cs
    @mekdesyeshitla-ff3cs ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የምትሉ ❤️😍

  • @tedyadey6136
    @tedyadey6136 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥዬ ሚስት

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 ปีที่แล้ว

    Really thanks 🙏 very nice we are happy everyday pray 🙏 God true life blessed soon everything is good pray soon beautiful baby all blessed

  • @demisehana3437
    @demisehana3437 ปีที่แล้ว +4

    She is very smart Wise

  • @redeatmeles
    @redeatmeles ปีที่แล้ว

    ይበልጥ ወደድኩአቹ !አመለካከታችሁ በራስ መተማመናችሁ ❤❤❤
    1ኛ ናቹ ❤❤❤

  • @user-gv5op8th3i
    @user-gv5op8th3i ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልባም ሴት ለኔ ሮል ሞደሌ ነሽ ማርያምን

  • @netsanetkahsay
    @netsanetkahsay ปีที่แล้ว

    መጨረሻቹን ያሳምረው ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @user-es2vd7il7q
    @user-es2vd7il7q 9 หลายเดือนก่อน

    Mashallah may Allah bless ur zewji

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ።

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +2

    POWERFUL.

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +3

    እግዝአብሔር ሰላማቹ ይብዛ ሂወት ሁሌ ደስታ በደስታ የለም በመሀል ውስብስብ ያሉ ፈተና ኣለው ሁሉም ኣልፎ ያለው ሂወት በጣም ይጣፍጣል

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 ปีที่แล้ว

    Uff Egizeabher abezto yebarkachehu❤❤

  • @tigisteyayuu6928
    @tigisteyayuu6928 ปีที่แล้ว +1

    Weyena ergatachu ewnte betame nw mitamerite egzabhare betachune beberekete yemulawe ❤❤❤❤

  • @edomgenetgirma4867
    @edomgenetgirma4867 ปีที่แล้ว

    Betammmmm des yemetlu sew nachehu endezihem ayente tedar ale endel aregachulgnale. Fetari bezihu endeteketlu yiredachu 🥰🥰

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +3

    AMAZING.

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 ปีที่แล้ว

    Beautiful couple thanks for sharing may god bless your

  • @memebenti4836
    @memebenti4836 ปีที่แล้ว +2

    GOD WILL GIVE YOU JUST PRAY DONT LISTEN TO PEOPLE PLEASE. JUST RESPECT YOUR MARAGE .TRUST FATHER GOD

  • @tgyemreyamelji
    @tgyemreyamelji ปีที่แล้ว +3

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @nbbbhvfhvgcfkbx4955
    @nbbbhvfhvgcfkbx4955 ปีที่แล้ว

    Betam dise tlalacheu betam E/r yebarkachehu

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 ปีที่แล้ว

    Egziabher yibarkachihu ❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq ปีที่แล้ว

    Betam des tilalachihu. Egziabher bebereket yimulachihu

  • @meseretmeseret4538
    @meseretmeseret4538 ปีที่แล้ว

    ዘመናቹ የተባረከ ይሁን

  • @user-yf5ry3cz9v
    @user-yf5ry3cz9v 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳችሁ እሷ ደግሞ የልጅ አዋቂ ናት ተባረኩ

  • @aynalemdiriba3685
    @aynalemdiriba3685 ปีที่แล้ว

    Fetari yebarekachu❤❤❤❤❤

  • @map_atnafu.
    @map_atnafu. 8 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ytebkachihu ybarkachihu

  • @user-ml5gw9pg5v
    @user-ml5gw9pg5v 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እጅግ በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ሁሌም ከናንተ ጋር ነው ግንንንንንንንንንንን ሁልጊዜም በህይወታችን ጥሩ በትክክል ይመዘናል ትክክል ግን በጥሩ አይመዘንም

  • @Selinaamen
    @Selinaamen ปีที่แล้ว

    Enateh mn yahel yetebarekech nat! mesegin.. Edme yestat kery zemenwa hulem kena yhun! tidarachehum yetebareke yhun,Thanks to God!

  • @tigisttigist5852
    @tigisttigist5852 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ በጣም ነው እምወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiAsne-dw2vm
    @MahiAsne-dw2vm 11 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሴ አይዞህ ልጅ ስትወልድ በማንነትህ ላይ የሚጨምረው ነገር አለ አትፍራ የምትፈራውን ማንነትህን ይቀይሩታል ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል.

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h ปีที่แล้ว +1

    ደስስስስስስ ትላላቹ

  • @user-wt7gn1gd3k
    @user-wt7gn1gd3k ปีที่แล้ว +8

    ስወዳችሁ ቅመምች ናችሁ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ ከሀጥያት በቀር