የ EBS ባለቤቶች ማንነትና ከጣብያው ውዝግብ በስተጀርባ! Zehabesha //በእሁድን በኢቢኤስ// መቅደስ ደበሳይ Ethiopia | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 100

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 9 หลายเดือนก่อน +7

    አንድም የሀገር ጉዳይ ወሬ የለም።

  • @mitiku5577
    @mitiku5577 9 หลายเดือนก่อน +9

    በኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ሳይሆን የመጨረሻ ነው ከልቤ ነው ምጠላው በምክንያት ነው

  • @Befrduam
    @Befrduam ปีที่แล้ว +13

    ለመሐይሞች ጥሩ ጣቢያ ነው !

    • @Ethiope2030
      @Ethiope2030 9 หลายเดือนก่อน

      ምቀኛ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 9 หลายเดือนก่อน

      ለተማራችሁትስ ወሬ

    • @Befrduam
      @Befrduam 9 หลายเดือนก่อน

      @@genetyilma7717 ገንዬ ቅኔ ማውራትሽ ነው !

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@genetyilma7717አልተማርሽም ማለት ነው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ነው ሄለን እምትፍነከነከው ዋው!!!! በጣም ጥሩ ፕሮግራም አላት!!!

  • @EdenAfework-v4e
    @EdenAfework-v4e 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጲያውያን ምቀኝነት ቀዳሚ ምርጫችን ነው ሰው ሰርቶ ሲሳካለት ሲታወቅ ተቀባይነት ሲያገኝ እንታነቅ አትገላግሉን ብሎ መውጣት ማፈርያ የሆነ ማህበረሰብ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 8 หลายเดือนก่อน

      አይ እባኮትን ያስተውሉ ኮመንት እኮ ነው!!!

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 9 หลายเดือนก่อน +4

    አንዳንድ ቅዳሜ እና እሁድ ኘሮግራሞች ላይ አቅራቢዎቹ ባዶ ሣቅ እና ጩኸት ራስ ያሣምማል። ተረጋጉ በሉዋቸው።

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 8 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ለበረከት ስሞን ተቀናቃኝ እዳይኖር አድርጎ በደባ ለሻቢያ የተደረገ ተንኮል የተሞላበት ሚዲያ ነው።

  • @amelworkateref6503
    @amelworkateref6503 9 หลายเดือนก่อน +8

    አሁን ሴይፉ ሾውን የመሰለ የመሀይም ፕሮግራም አለ? ግምለግም ነው ነገሩ

  • @ArsemaYusuf-z5d
    @ArsemaYusuf-z5d 9 หลายเดือนก่อน +6

    ባለቤቶቹ መናፍቆች እንደሆኑይታወቃል😊

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉ ቦታ ኃይማኖት ካልገባ ወሬአችሁ አይደምቅም "አገር የጋራ ኃይማኖት የግል" ነው

    • @HirutFisseha
      @HirutFisseha 9 หลายเดือนก่อน

      ዝተት

    • @NurezemanNegash
      @NurezemanNegash 9 หลายเดือนก่อน

      s@user-dt2xr6bx7r

    • @johnf906
      @johnf906 8 หลายเดือนก่อน +1

      መናፍቅ ማለት ወላወለ፣ተጠራጠረ ማለት ሲሆን እርሶም በፍፁም ልብዎ፣በፍፁም ነፍስዎ፣በፍፁም መንፈስዎ
      በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ የማይታመኑ፣ለእርሱ ክብር የማይኖሩ ከሆኑ የጠፉ መናፍቅ ነዎት።

    • @yonatanhailu5068
      @yonatanhailu5068 8 หลายเดือนก่อน

      ተመቸኸኝ kkkkkk

  • @elshadaytesfagiorgis2867
    @elshadaytesfagiorgis2867 9 หลายเดือนก่อน +4

    ለ ሾርት ሜሞሪ ህዝብ ተወዳጅ መሆኑ የሚጠበቅ ነዉ ።

  • @benyametesfaye9218
    @benyametesfaye9218 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምቀኛ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 9 หลายเดือนก่อน +5

    አገር ወዳድ ጣቢያ ነው።

  • @MekonnenJeju-z4r
    @MekonnenJeju-z4r 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከዛሬ ጀምሮ ኢትዮዺያ የሚባል ሀገር እንደሌለ የተረዳሁበት ቀን ነው።

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 9 หลายเดือนก่อน +3

    ከሁሉ ፕሮግራም አቅራቢ የነፃነት አክት ስልችት ይላል ሌላ ቢቀየር

    • @fasikaalemayehu4753
      @fasikaalemayehu4753 9 หลายเดือนก่อน +2

      Yemaysera sew metechet yiwedale...

    • @fasikaalemayehu4753
      @fasikaalemayehu4753 9 หลายเดือนก่อน +2

      Betam gobeze new ..qenat yimeselale...

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 ปีที่แล้ว +7

    እውር በበዛበት አንድ አይናማ ንጉስ ይሆናል

    • @addisalemmekonnen6637
      @addisalemmekonnen6637 9 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ ከመተቸት ይልቅ የተሻለ ይዞመምጣት ነው ዛፍ የሚወጣውን ሰው ለመጣል ከመጎተት የተሻለ ነገር ይዞ ዛፉን ለመውጣት መከተል አይሻልም

  • @benyametesfaye9218
    @benyametesfaye9218 8 หลายเดือนก่อน

    መዝናኛ ነው....ቁም ነገር ለምን ትጠብቃለህ? ያም ስኬት ነው።

    • @GedarifTafesse
      @GedarifTafesse 7 หลายเดือนก่อน

      በእርግጥ መዝናኛ ነው

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬ ፈርስኪ የማፈሚያቀርብ ጣቢያ ነው።

  • @helinatesfaye9414
    @helinatesfaye9414 9 หลายเดือนก่อน

    የወቅቱን የፋኖና የመንግሥት ተቃዋሚዎች መስመር ባለመሆኑ ላትወዱት ትችላላችሁ ። ግን ምርጥ ጣቢያ ....

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 8 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ ካልሆንክ በእርግጥ ፋኖን መደገፍ የለብህም ግን ፋኖ ከሆንክ እለመደገፍ ሆዳምነት ነው እኔ ከኖርኩ ምን እገባኝ ከሆነ ነገሩ ግን ማናችንም ይዘነው እንቀበርም!!!

    • @addis8247
      @addis8247 8 หลายเดือนก่อน

      ኢብ ኤስ ቴለቭዥን ጣቢያ ለመዝናኛ የተቋቋመ የግል ሚዲያ ነዉ፡፡ ምንም የፖለቲካ አጀንዳ ለማስተላላፍ ፍቃድ የለዉም፡

  • @zinuketsela9280
    @zinuketsela9280 8 หลายเดือนก่อน

    ከኢቢስ ጣቢያ አንድም ቁም ነገር 5:13 አይገኝም።

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 8 หลายเดือนก่อน +2

    ባለቤቱ ሻቢያ ነው ። መዋሸትን ምን አመጣው። ባለቤት የሚባሉት የውሸት ነው።

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድነው የምታወራው

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርግጥ፣ባሁኑ ጊዜ ካሉት በአሣታፊነቱ ሊደነቅ ቢገባውም፣አልፎ፣አልፎ የሚወሳለትና የሚሸት ነገር እንዳለው ይነገራል።ስለዚህ፣ባሁኑ ጊዜ ካሉትና፣ቅድመ_ዝግጅትና ቅድመ_ጥናት የዳሰሳ ጥናት ሳያካሂዱ፣በዘፈቀደ ዝግጅት ከሚያቀርቡት ሻል ያለ ሊሆን ይችላል።

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 9 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍረስ ያከበት ሚዲያ ነዉየTPLF አጅ አለበት

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 9 หลายเดือนก่อน +2

    EBS = Eritrea

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 9 หลายเดือนก่อน +1

      አንደ ኤርትራ በረሃማ?

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 ปีที่แล้ว +19

    ልብስና ሜካፕ እንጂ ብዙም ቁምነገር የላቸውም

    • @Sነኝየነማሜእህት
      @Sነኝየነማሜእህት 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰብ ስያገናኙ ደስ ይላል

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @gebrebariaw4212
      @gebrebariaw4212 9 หลายเดือนก่อน

      ክፍት እፍ ምቀኛ ለስንት ሰው ስራ ፈጥረዋል

    • @bettyget9316
      @bettyget9316 9 หลายเดือนก่อน

      Ewunet newu

  • @tinalove7727
    @tinalove7727 8 หลายเดือนก่อน

    Why Jossey in the house has been fired? It was a popular program.

  • @Alemayehu-vx6qt
    @Alemayehu-vx6qt 9 หลายเดือนก่อน

    ያቀረብከው ማሳውቂያ ነው ማስታወቂያ።

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 9 หลายเดือนก่อน

    Gazetegninet(Journalism) is informative and should be honored with accountability. I like ebc and Kana for entertainment.

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ቅናት ኮመታተሮች እግዲህ ተቃጠሉ እ ቢ ኤ ስ እንደሆነ ወደፊት ነዉ😂😂💪💪💪💪

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 8 หลายเดือนก่อน

      መቃጠል አይደለም ኮመንት ነው ሰው እራሱን ፖፕሊክ ላይ እስካወጣ ድረስ ኮመንት ማድረግ ግድ ነው የተሰማውን ማለት ነው ኤለንዬ በጣም ታምረኛለች እውቀት ያላት ናት!!!

  • @Winston3456-p3u
    @Winston3456-p3u 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን የመሰለ ትልቅ ሐገር በስሞል ሌተር አይፃፍም EBS እንደዚህ መሆን ሲገባው ebs ያደረጉት ሐገሪቱን ለማሳነስ ነው።

    • @addis8247
      @addis8247 8 หลายเดือนก่อน

      It was written for the sake brand name.

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኢቢስ ፀረ ኦርቶዶክስ ጣቢያ ነው

    • @SEP2922
      @SEP2922 9 หลายเดือนก่อน

      Exactly! ፔንጤዎችና የአገዛዙ ደጋፊዎች ናቸዉ! ኤርትራዉያንም እንሰሆኑ ድሮም ይታወቅ ነበር,,,!

  • @meseretaklilu
    @meseretaklilu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማታቁትን ባትቀባጥሩስ???

  • @ZenebeZenebe-sb4ix
    @ZenebeZenebe-sb4ix 9 หลายเดือนก่อน +1

    EBC Eliminati newe befetume alemayet newe

  • @mitiku5577
    @mitiku5577 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጥናት አትበል ተከፍሎህ ነው

  • @saonejigu
    @saonejigu 9 หลายเดือนก่อน

    err betam mixelaw

  • @sabaaregawi3684
    @sabaaregawi3684 9 หลายเดือนก่อน +3

    Ebs konjo program new

  • @saonejigu
    @saonejigu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ye ager madezeza nw ebs tv

  • @elizabethlagiso9228
    @elizabethlagiso9228 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ሠይፊን አታሰለጥኑትም እጁን ኪሱ ዉሰጥ ከቶ የሚያሰተናግደዉ የሰለጠነ መስሎት ይሆን

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 8 หลายเดือนก่อน

    የቅጠረኛ ሪፖርት ነው። ስንት ከፍለውህ ነው?

  • @YohaneTerefe
    @YohaneTerefe 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሀገር ለምን አይዘግቡም

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 9 หลายเดือนก่อน

      ስለሀገር ደግሞ አንተ ዘግብ

    • @melkamayehu12
      @melkamayehu12 8 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራሙ የመዝናኛ ነው እንጂ የዜና አይደለም

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 8 หลายเดือนก่อน

      ዜናውን ደረጄ እያቀላጠፈ በ ዩትዩብ ይለቀዋል። እዛ ግባና ተመልከት

  • @futftghdt
    @futftghdt 9 หลายเดือนก่อน

    የፅንፈኛ ስብስብ ነው በሀገራችን 85 በላይ ቋንቋቸው ባለባት ሀገር በአማርኛ ቋንቋ ብቻ የሙጥኝ ያለ የፅንፈኛ የኦርቶዶክስ አማራ የፋኖ ስብሰብ ነው

    • @tinalove7727
      @tinalove7727 8 หลายเดือนก่อน

      ባለቤቱቹን እንማን እንደሆኑ አዳምጥሃል? አማርኛማ የሃገሪቱ የስራ ቋንቋ ነው: አትራፊ አርጓቸዋል፡፡ በ85 ቋንቋማ አያዋጣቸውም ቢዝነስ አይደል?

    • @bayewabebe8515
      @bayewabebe8515 8 หลายเดือนก่อน

      የግል ድርጅት ስለሆነ ምንም ቢያቀርብ መብቱ ነው። ችግሩ የመንግስትና ህዝብ ተቋም ቢሆን ኖሮ ነበር። የግል ነፃነት ጥቅሙ ይኽ ነው፣ የማንንም ብሄረሰብ ማስደሰት አይጠበቅብህም።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 9 หลายเดือนก่อน +2

    EBS ተወዳጅ ጣቢያ

  • @alemtaye3164
    @alemtaye3164 ปีที่แล้ว +2

    Mikegna min agebah weryame seerafeteee

  • @SenaitMitiku-c1h
    @SenaitMitiku-c1h 8 หลายเดือนก่อน

    Eba is enemy to EOTC.. I am prying for its device.

  • @alemtaye3164
    @alemtaye3164 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ye mamneme yihune min agebh weryame mikegna.

  • @adeyalways1750
    @adeyalways1750 8 หลายเดือนก่อน

    Leba shabyaaaa debsay minamn leka

  • @brukesisay8141
    @brukesisay8141 8 หลายเดือนก่อน

    Stf

  • @feedelband205
    @feedelband205 9 หลายเดือนก่อน +1

    ብይ የተባልክ ማጅራት መቺ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ትደበቅ እንደሆን እናያለን እንት ወራዳ የዲያብሎሶች ሁሉ እለቃ ፀልዬልኝ እያልክ ትሳለቃለህ ባንተቤት የናቶችን አንጀት መብላትህ ነው ፀሎት ምን እደሆነ ብታቅ ኦርቶዶክስን አታሳድድም ነበር መስጊድን አታፈርስም ነበር ህፃናትን አትደፍርም ነበር እባቶችን እና እናቶችን አታርድም ነበር የአማራ እና የትግራይን ህዝብ በድሮን አታቃጥልም ነበር አንት ማጅራት መቺ ሰላቶ የትም አባክ አታመልጥም

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 8 หลายเดือนก่อน

    አተበጓአሳቢነህ፣ወይንስ፣አደፍራሽ፣

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 9 หลายเดือนก่อน

    K hon

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳንም የትግሬ አልሆነም

    • @fikiritegeitinet6466
      @fikiritegeitinet6466 2 ปีที่แล้ว +3

      አይባልም ይህ የወረደ ከዘረኝነት አስተሳሰብ ውረድ ብዙ ስልጣኔ ይቀራል

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@fikiritegeitinet6466መንግስት ዘረኛ ሁኖ ግለሰብ ዘረኛ ቢሆን ምን ይገርማል

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 9 หลายเดือนก่อน +1

      የዘረኝነት በሽታ መቼ ይሆን ኢትዮዽያዊነት የሚሰማን

    • @addisalemmekonnen6637
      @addisalemmekonnen6637 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን እዚህ ጋር ዘርን ምንአመጣው አይ የአይምሮ አለመብሰልና አለማስተዋል ጌታ ያክማችሁ።

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 9 หลายเดือนก่อน

      Doro betaleme terewane honobete newa

  • @bizuaregay3776
    @bizuaregay3776 8 หลายเดือนก่อน +1

    Minim enken yemaywetalet tv new complexam

  • @SamsonKemal-o8c
    @SamsonKemal-o8c 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጭቃ ቅብ አቅራቢዎች

  • @yeromFantahun
    @yeromFantahun 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከገሙ አልቀር እሰኪጠነቡ ነው EBD