ከመላእክት ጋራ ሲገለጥ በሰማይ ዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #ethiopian_orthodox #new_mezmur

ความคิดเห็น • 55

  • @bekibeki1382
    @bekibeki1382 หลายเดือนก่อน +13

    የይልማ መዝሙር ነው ግን በዚ አቀራረብ ይበልጥ ወደድኩት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @israeldu3876
    @israeldu3876 4 หลายเดือนก่อน +19

    ኣቤቱ በቀኝህ ከሚቆምቱ ኣርገን ይቅር በለን የኣቤልን ደም የተበቀል ኣምላክ ሆይ ኣሁንም የዘመናችንን ቃየልና ሄሮድስን በጥበብህ ኣጥፋልን ኢትዮን መሃሏን ገነት ዳሯን እሳት ኣርግልን የኢትዮ ሰላም የኣፍሪካ ሰላም ነዉ እና ሰላሟን ኣብዛልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባካችሁ ሁላችንም የግል ጉዳያችንን ትተን ሰለ ወረደብን መከራ እንጸልይ ሃገር ሰላም ካልሆነች የኛ መቆም ትርጉም የለዉም የሞቱን ነፍሳቸዉን ለገነት ያርግልን ለተራቡት ምግብን ያድልልን ፈጣሪ መልካን ዕለተ ሰንበት ይሁንልልን ኣሜን።

  • @mekdesbogale5008
    @mekdesbogale5008 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘማሪ መላክት ያሠማን ትንሹ ይልማ😢😢😢😢😢ተመሥኬን አምላኬ አገልግሎትንን ረምላክ ይባርክልህ😢🎉🎉🎉🎉

  • @حنا-ي7ت
    @حنا-ي7ت 6 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ድቅ ዝማሬ ነዉ❤❤😢

  • @Melawit-21
    @Melawit-21 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእውነት የሰማዩን ክብር እና ሀይል በህሊናችን አስበን ያለ ንስሀ እንዳንሞት የሚያሳስብ መዝሙር ነው።

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 7 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ በዚህ ዘመን በሀገራችን ላያ ያለውን ነገር አንተ ጣልቃ ግባ እናቴ እመብርሀን መቀነትሽን አላሊላት ደስ የሚል መዝሙር እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እልል

  • @Feker-fn4mu
    @Feker-fn4mu 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬመላይእክትንያሰማልንወንዲማችን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @samuelhayleeyesus1663
    @samuelhayleeyesus1663 21 วันที่ผ่านมา +4

    ከመላእክት ጋራ ሲገለጥ በሰማይ
    ጸንተን እንጠብቀው ክብሩን ሁሉ እንድናይ
    በግርማ ሲመጣ በአስደንጋጭ ሁኔታ
    ወዮልሽ ነፍሴ ሆይ ወየው የዛን ለታ
    ኧኸ ምስጋና ይድረስ ሁልጊዜ ጠዋት ማታ
    ሀሌ /2X/ ሉያ የሠራዊት ጌታ /2X/
    ሰማይና ምድር ከፊቱ ሲሸሹ
    መግቢያ አቶ ይጮሃል ትልቁ ትንሹ
    ጻድቃን ሲደሰቱ በትካዜ ፋንታ
    ፍፁም ቀርቶላቸው ለቅሶና ዋይታ
    ኧኸ ምስጋና ይድረስ ሁልጊዜ ጠዋት ማታ
    ሀሌ /2X/ ሉያ የሠራዊት ጌታ /2X/
    ስለማይታወቅ አምላክ አመጣጥህ
    በመንፈስ አጽናናን ጸንተን እንጠብቅህ
    ሰይጣን እንዳይዘን በመንግሥትህ ቦታ
    እግዚአብሔር አድነን ሁንልን መከታ
    ኧኸ ምስጋና ይድረስ ሁልጊዜ ጠዋት ማታ
    ሀሌ /2X/ ሉያ የሠራዊት ጌታ /2X/

  • @niway02
    @niway02 4 หลายเดือนก่อน +8

    ቅለሕይወት ያሰማልን ነፍስን የሚያረጋጋ፣ የሚያረካ ዝማሬ ነው።

  • @user-qo7dd9dh6l
    @user-qo7dd9dh6l 4 หลายเดือนก่อน +7

    አምላክ ሆይ በቤት እንድኖር እርዳኝ እባከህ።

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 22 วันที่ผ่านมา +2

    የሊቀ መዘመራን ይልማ ሀይሉ መዝሙር ነው በዚህ ደሞ ደስ ይላል

  • @melakuashenafi5732
    @melakuashenafi5732 5 หลายเดือนก่อน +19

    እመብርሀን ይባርክህ ነፍስ የሚያለመልም ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜን ከጤና ይስጥህ

    • @yona-Macalister
      @yona-Macalister 29 วันที่ผ่านมา +1

      Emebirhane tibarkhe

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 22 วันที่ผ่านมา

      የሊቀ መዘመራን ይልማ ሀይሉ መዝሙር ነው እንደራሱ አርጎ ለቀቀው ይገርማል የትባረክንበት ነው

    • @lidyatewelede1391
      @lidyatewelede1391 20 วันที่ผ่านมา

      Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🥰

  • @tsehayyemane611
    @tsehayyemane611 หลายเดือนก่อน +2

    Love is an understatement, for how i feel for this mezmur, bewentu betam kebad nw. Zemare melaeket yasemalen.

  • @beideclassdoyo
    @beideclassdoyo 13 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ አመላካችን ጌታችና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርቶስ ሆይ በፊትህ እንዳናፍር የተጠራን እለታ እንለምንሃለን ከአሁኑ ይቅርታ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-bc2qn9dn6r
    @user-bc2qn9dn6r 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
    ስንቴ እንደሰማሁት😥😥😥

  • @djferinay
    @djferinay หลายเดือนก่อน +12

    Tik Tok ያመጣው

    • @3369yt
      @3369yt 26 วันที่ผ่านมา +2

      ✋😄

  • @ZegeyeLema-g8d
    @ZegeyeLema-g8d 11 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @dessalegnetaye8044
    @dessalegnetaye8044 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲሆን ማሳመር ካልሆነ ግን ማጉደል ልክ አይደለም

  • @Habeshawitset
    @Habeshawitset 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው::ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን::🙏🙏🙏

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰🥰💐💐💐💐👏👏👏👏👏🌹🌹🌹

  • @BEKA14270
    @BEKA14270 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንደው ምን ልበልህ ቃል አጠረኝ

  • @chth9545
    @chth9545 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ ማላእከትን ያሠማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ማረን😢😢

  • @3369yt
    @3369yt 26 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤

  • @KaleiAsress
    @KaleiAsress 25 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ዝማሬ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p 16 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln Wid Wendmachn 😇🙏🏾🥰😍🥹🥹🥹🥹✝️✝️✝️😭

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @tubedm
    @tubedm 29 วันที่ผ่านมา +1

    Kal yelegnem .

  • @lidyatewelede1391
    @lidyatewelede1391 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😢🙏🥰

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 21 วันที่ผ่านมา

    ❤😢አሜን

  • @nkandumutaka9344
    @nkandumutaka9344 21 วันที่ผ่านมา

    Lb yemineka mzmur nw kale hywot yasemaln wondmachn

  • @YordaelMelon
    @YordaelMelon 24 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን

  • @AlmazBitew
    @AlmazBitew 24 วันที่ผ่านมา

    Amen😢😢😢

  • @hirutzerihune2179
    @hirutzerihune2179 2 หลายเดือนก่อน

    አድነን አምላክ

  • @lidiagebreselasse7563
    @lidiagebreselasse7563 4 หลายเดือนก่อน +2

    Original video be copy right claim weridoal ke You tube lay

    • @user-zd4cy6pv5s
      @user-zd4cy6pv5s 4 หลายเดือนก่อน +1

      awo😭😭😭😭

  • @KaleiAsress
    @KaleiAsress 25 วันที่ผ่านมา

    ግጥሙ ብትጽፉት ግን ጥሩ ነበረ

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 22 วันที่ผ่านมา

      የሊቀ መዝመራን ይልማ ሀይሉ መዝሙር ነው ከ2 አመት የተለቀቀ ሚኪያስ አሁን 7ወር ሆኖታል ከዘመረቅ በፁሁፍ በሊቀ መዘመራን ዩቱብ ላይ ገብተሽ ማግኘ ትትችያለሽ

    • @gdeyfkr8926
      @gdeyfkr8926 21 วันที่ผ่านมา

      ከላይ አለልሽ ኮሜን በደምብ አንብብ ያገኝዋለሽ

  • @HabtamKumsa
    @HabtamKumsa 6 วันที่ผ่านมา

    ቁጥር2ይልማ እራሱ

  • @solnayatube-tx8xn
    @solnayatube-tx8xn 21 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤😢

  • @TemesegenAweke-x4f
    @TemesegenAweke-x4f 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @frehiwottefera5096
    @frehiwottefera5096 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤