🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024
  • በምን እጽናናለሁ

ความคิดเห็น • 872

  • @mitikiemunye
    @mitikiemunye 2 หลายเดือนก่อน +674

    ማነዉ ከቲክቶክ ሰምቶ አደኔ የመጣ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @NeyuBireda
      @NeyuBireda หลายเดือนก่อน +5

      Me❤

    • @mekigirma
      @mekigirma หลายเดือนก่อน +5

      Me

    • @MageMage-qg7ve
      @MageMage-qg7ve หลายเดือนก่อน +2

      እኔ❤

    • @MaramMuhemed
      @MaramMuhemed หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @tsegihabtamu9973
      @tsegihabtamu9973 หลายเดือนก่อน +6

      Tiktok ላይ ሰምቼ ነው ሰርች ያደረኩት
      ሊቀ መዘምራን ይልማ መስሎኝ ነበር.

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 3 หลายเดือนก่อน +165

    የዘማሪ ይልማን ተተኪ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰን!!

    • @MeronNuredin
      @MeronNuredin หลายเดือนก่อน +1

      ልጠይቅ ነበር ልጁ ነው ግን💝?

    • @Chapi-217
      @Chapi-217 หลายเดือนก่อน +3

      Awo egziyabher yemesgn ❤

    • @richmedhen
      @richmedhen หลายเดือนก่อน

      ​@@MeronNuredinእረ አይደለም

    • @befekadumekonnen
      @befekadumekonnen 26 วันที่ผ่านมา

      ዘማሪ በሀይሉ ተበጀ አስቀድሞ የተከሰተውን አልሰማችሁትም ልክ ዘማሪ ይልማን ቁርጥ ነው።

    • @hayaluandargachew2074
      @hayaluandargachew2074 6 วันที่ผ่านมา

      💖🥰🥰🥰💚💛❤️😭​@@Chapi-217

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም หลายเดือนก่อน +184

    ወገኖቼ ኦሮቶዶክስዊያን በእመቤቴ ይዜችኋለው ይህንን መዝሙር ተባብረን አንድ ሚሊዮን እናስገባው በማርያም ይዜችኋለሁ ከተባበርን አያቅተንም ❤❤❤ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በርታ ❤❤❤

    • @Azu-n5u
      @Azu-n5u หลายเดือนก่อน +3

      እስካሁን አለመግባቱ ራሱ

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 20 วันที่ผ่านมา +2

      በቲክቶክ ማስተዋወቅ ያስፈልጋል በጣም ድንቅ መዝሙር ነው

    • @AbdiWre
      @AbdiWre 19 วันที่ผ่านมา

      Ewunet betam kal yelgnim lemeglest❤❤❤❤❤❤❤

    • @SilenatDereje-xt3um
      @SilenatDereje-xt3um 13 วันที่ผ่านมา

      😊​@@Azu-n5u

    • @hiruyan3078
      @hiruyan3078 12 วันที่ผ่านมา

      2 k ብቻ ነው የቀረውcongratulations ኦርቶዶክሳውያን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere ปีที่แล้ว +138

    በምን እፅናናለው ከሌለኸኝ
    በምን ልበረታ ካላገዝከኝ
    አንተ ስላለህ ነው መድሀኒቴ
    ቆሜ መታየቴ 🤲🤲🤲🥺
    አሜን አሜን አሜን ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤️

    • @HayetHayet-y7e
      @HayetHayet-y7e 7 หลายเดือนก่อน +3

      ዠማሬ መላእክ ያሰማልን

    • @SenduArage-ho5ip
      @SenduArage-ho5ip 2 หลายเดือนก่อน +3

      Kale Hiwot Yasemalin ❤

    • @kaleeit-559
      @kaleeit-559 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ሙሉ ግጥሙን ላኩልኝ በመድሀኒያለም🙏

  • @weleteambaye
    @weleteambaye ปีที่แล้ว +233

    አንተ ስላለህ ነው መድኃኒቴ ቆሜ መታየቴ"የእውነት እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ ባይሆን ኖሮ ማን ነበር በፊቱ የሚቆም?!🥺........ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ትንሹ🌹🌹🌹

    • @BezaFikadu-dy9ht
      @BezaFikadu-dy9ht 3 หลายเดือนก่อน +4

      🥰🥰🥰

    • @eyarusalemtilahunjerusalem4788
      @eyarusalemtilahunjerusalem4788 2 หลายเดือนก่อน

      Jahkopgu8hg hi hopeful flow hjof❤😂🎉eyrsfjisyi

    • @masteadane5131
      @masteadane5131 2 หลายเดือนก่อน +1

      🥰😍😂​@@BezaFikadu-dy9ht

    • @temesgenabebe7852
      @temesgenabebe7852 วันที่ผ่านมา

      ​@@BezaFikadu-dy9ht3:54 3:55

    • @temesgenabebe7852
      @temesgenabebe7852 วันที่ผ่านมา

      😅 4:57 4:57 4:57 5:00 5:00 5:00 😅 5:00 5:00 5:00 5:01 5:01 5:01 😅 5:01 5:09 5:11 5:31 😅😅😅😅😅😅

  • @fikirteamante
    @fikirteamante หลายเดือนก่อน +88

    በስመ ስላሴ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ቀኑን ሙሉ ሳደምጥ ይህው አሁንም ከለሊቱ 8 ሰአት ሆነ እንዲሁ ሳዳምጠው ምን አይነት መታደል ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜዎትን ይባርከው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @adey1919
    @adey1919 ปีที่แล้ว +69

    ግሩም ዝማሬ ድንቅ ግጥም ውብ ዜማ ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ ዘማሪ ሚኪያስ ጸጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @abuyetube
    @abuyetube ปีที่แล้ว +67

    ነገ እኮ 27 ቸሩ መድኃኔዓለም አመታዊ ክብረ በዓል ነው ❤️🙏🏽
    በህይወታችን የጎደለውን ሁሉ ቸሩ መድሃኒአለም ሙሉ ያድርግልን 🤲🏽🙏🏽 ለሀገራችን🇪🇹 ሰላም ለህዝቦቿ ፍቅርና❤️ አንድነትን🫂 ያድልልን 🌍☝🏽

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 ปีที่แล้ว +41

    😭😭😭😭አንተ ስላለህ ነው መዳኒቴ
    ቆሜ መታዬቴ 😭😭😭
    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew12 ปีที่แล้ว +46

    በምን እጽናናለው ከሌለሀኝ😢
    በምን ልበረታ ካላገዝክኝ💪
    ...[አንተ ስለ አለህ ነው መድሃኒቴ😇
    ....ቆሜ🧍‍♀️ መታዬቴ]x2)
    ታናሹ ይልማ😊❤ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ብሩከይ❤❤

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 ปีที่แล้ว +22

    እልልልልልልልልልልልልልል ግሩም ዝማሬ
    ግሩም ጸጋ ግሩም ድምጽ
    በምን እጽናናለሁ ከሌለኸኝ
    በምን ልበረታ ካላገዝከኝ
    አንተ ስላለህ ነው መድኃኒቴ ቆሜ መታየቴ
    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ትንሹ ይልማ ኃይሉ

  • @tigistgutulo1341
    @tigistgutulo1341 26 วันที่ผ่านมา +38

    ዛሬ አማኑኤል ነው ለሁላችንም የልብችን መሻት ከሀጥያት በስተቀር ይፈፅም

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 20 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @meheretzena6405
      @meheretzena6405 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን😊

    • @abebech13
      @abebech13 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @TesfayTesfay-rr4gg
    @TesfayTesfay-rr4gg ปีที่แล้ว +29

    ቅዱስ አማኑኤል ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ውስጤን ወይም ህይወቴን ነው የገለጽክልኝ ለእኔ የደረሰልኝ አማኑኤል ለሁሉም የሰው ልጅ ይድረስና ሰው ሁሉ ቆሞ ይታይ።ጌታችን አምላካችን ቅዱስ አማኑኤልም ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +29

    እጹብድቅ ውሥጥኖ የሜለመልም ዝማሬ መላክት ያሠማልን በድሜ በጸጋያኑርልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @hirutzerihune6620
    @hirutzerihune6620 4 หลายเดือนก่อน +19

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን በምን እፅናናለው ከሌለህ፤ በምን ልበረታ ካላገዝከኝ ፤
    አንተ ስላለህ ነው መድሐኒቴ፤ ቆሜ መታየቴ/2/
    ሸክም ለከበደው ማረፊያ ነው፤ እጅግ የቀለለ ቀንበር ያለ፤
    ፍቅርህ ነው የሚያሰማራኝ፤ በለምለም መስክ ያቆመኝ፤/2/
    ቸር አምላክ የእውነት ዳኛ፤ አማኑኤል ለኔ መታመኛ
    አዝ……………..
    ጨለማን አላውቅም በጉዞዬ፤ በሕይወቴ ሁሉ ነህ መሪዬ፤
    ተጓዝኩኝ ሌቱን በብርሃን፤ በአንተ አየሁኝ መሻገርን፤/2/
    ቸር አምላክ የእውነት ዳኛ አማኑኤል ለኔ መታመኛ
    አዝ…………….
    ማቀርቀሬን ሰበርክ አልኩኝ ቀና፤ በርትቼ ተራመድኩ እንደገና፤
    ቃልህ ኃይሌ የሚያጸናኝ፤ በአለት ላይም የተከልከኝ፤/2/
    ቸር አምላክ የእውነት ዳኛ አማኑኤል ለኔ መታመኛ
    አዝ…………….
    እንባዬ ታበሰ ስታጽናናኝ፤ ግን የሆነው ሆኖዋል ስትረዳኝ፤
    በጠላቴ ፊት ሞገስ ሆንከኝ፤ ለባሪያህም ድል ሰጠኸኝ፤/2/
    ቸር አምላክ የእውነት ዳኛ፤ አማኑኤል ለኔ መታመኛ፤
    አዝ…………….
    በምን እፅናናለው ከሌለህ፤ በምን ልበረታ ካላገዝከኝ ፤
    አንተ ስላለህ ነው መድሐኒቴ፤ ቆሜ መታየቴ/2/

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይስጥልን🥰💙🙏

    • @edennegash9714
      @edennegash9714 28 วันที่ผ่านมา

      Thank you ❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +21

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን አሜን❤

  • @lydiaobsa1332
    @lydiaobsa1332 6 หลายเดือนก่อน +15

    ማቀርቀሬን ሰበርክ አልኩኝ ቀና
    በርትቼ ተራመድኩ እንደገና
    ቃልህ ሐይሌ የሚያጸናኝ
    በአለት ላይ የተከልከኝ
    ቸር አምላክ የእውነት ዳኛ
    አማኑኤል ለኔ መታመኛ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebaselassiemekonnen1008
    @mebaselassiemekonnen1008 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጌታዬ፣ ከለላዬ፣ ጥላዬ፣ መሃሪዬ፣ ብርሃኔ፣ መታመኛዬ፣ አባቴ፣ መድሀኒቴ፣ አለቴ፣ ጉልበቴ፣ ወዳጄ፣ ንጉሤ፣ አምላኬ፣ ሞገሴ፣ ጥበቤ አንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ነህ።

    • @saa4471
      @saa4471 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @berheasmerom
    @berheasmerom ปีที่แล้ว +14

    በእውነት በጣም ያስደንቃል በጣም ደጋግሜ በሰማው አልተገብኩጥም ወንድማችን ቃል ሂወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ነው መዳኔዓለም ከዚ ክፉ ዘመን ይማረን 🙏🙏🙏

  • @netf9893
    @netf9893 หลายเดือนก่อน +16

    ሊቀ መዘምራን ይልማን
    የሚተካ ሰው ማነው እያልኩኝ አስብ ነበር
    አሁን ለሱ ምላሽ አገኘው
    ❤❤❤❤

    • @befekadumekonnen
      @befekadumekonnen 26 วันที่ผ่านมา +1

      ዘማሪ በሀይሉ ተበጀ አስቀድሞ የተከሰተውን አልሰማችሁትም ልክ ዘማሪ ይልማን ቁርጥ ነው።

  • @meron-getachew
    @meron-getachew ปีที่แล้ว +125

    ኸረ የተዋህዶ ልጆች ኑና መዝሙር አዳምጡ በስማም ይሄኔ ዘፈን ቢሆን 100.000.000 views 😔🥺

    • @እቢ
      @እቢ 3 หลายเดือนก่อน +10

      ዘፈን ዳኪራ እርግፍ አርጌ ትቼ መጥቻለሁ

    • @MeseretSine
      @MeseretSine 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@እቢgobez minm aytekimim❤

    • @HtB3
      @HtB3 3 หลายเดือนก่อน +1

      Share argut lemetawkut hulu kaleza aywkum. Enem yesemahut TikTok lay mew

  • @genetassefa1997
    @genetassefa1997 หลายเดือนก่อน +13

    በስመአብ እኔ ዘማሪ ይልማ ገብረአብ ን ነው የሰማሁ የመሰለኝ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ።

  • @GenetTeg-yc4nf
    @GenetTeg-yc4nf ปีที่แล้ว +7

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን መንፈሰን የሚያድስ መዝሙር ነው ደጋግሜ ሳዳምጠው ነው የምውለው ኑረልን

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ የራሴ ታሪክ ስሰማው በጣም እፅናናለሁ 🙏

  • @dawitdemise390
    @dawitdemise390 15 วันที่ผ่านมา +2

    የእውነት ኦርቶዶክሳውያን እንለያለን እኮ የእውነት በየትኛው እምነት እንደዚህ ውብ ዝማሬ ያለው ? ከእኛ ውጪ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት እንደዚህ አይነት ዘማሪያንን ያብዛልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @yaredmulat6603
      @yaredmulat6603 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን አውነት ነዉ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልል አንተ ስላለህ ነው መድሃኒቴ ቆሜ መታየቴ ጌታዬ የነብሴ ጠባቂ ኢየሱስ፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ነብስ የሚያረሰርስ ቃለ ዝማሬን ያሰማልን ወድንማችን ጸጋውን ያብዛልህ፡

  • @Sosena-o6n
    @Sosena-o6n 4 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት... ደስ... የሚል መዝሙር እደሆነ መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ መላእክት ያስማልን!!!!

  • @ሄለንቃል
    @ሄለንቃል 9 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭😭😭ልቦናዬን ቀይርልኝ ከአንተ ጋር ብቻ አጣብቀኝ ምን አይነትዝማሪ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ 💔

  • @SuperNitsuh
    @SuperNitsuh หลายเดือนก่อน +6

    እዉነት ነው...አንተ ስላለህ ነው መድኃኒቴ ቆሜ መታየቴ
    ❤🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
    ቸር አምላክ የእዉነት ዳኛ አማኑኤል የኔ መታመኛ
    🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @tsegrdamesfint9513
    @tsegrdamesfint9513 หลายเดือนก่อน +6

    በሚደንቅ ሁኔታ በሀዘን በደስታ የማደምጠው መዝሙር የተዋህዶ ልጆች መድሀኒአለም በፍቅሩ ይጥራን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ውብ ዝማሬ በቤቱ ያፅናህ

  • @jerusalemmekonnen5904
    @jerusalemmekonnen5904 ปีที่แล้ว +3

    እሰይይይ እልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ስትዘምረው በእንባ እየታጠብኩ ነው የሰማሁት። አማኑኤል የኔ መታመኛ❤

  • @ejigayehudiro4202
    @ejigayehudiro4202 3 หลายเดือนก่อน +8

    በምን እፅናናለው ከሌለኸኝ
    በምን ልበረታ ካላገዝከኝ
    አንተ ስላለህ ነው መድሀኒቴ
    ቆሜ መታየቴ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ssss4655
    @ssss4655 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለቸሩ መድሃኔአለም አመታውይ ክብረ ብአል አደረሳችሁ አደረሠን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያመት ሰው ይበለን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅሩን ይመልስልን

  • @mekonnendenekemule2811
    @mekonnendenekemule2811 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ሙሉ ጤንነትን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x 11 หลายเดือนก่อน +73

    ቆይ ግን እኔ ብቻዪን 100 000 000 አስገባዋለሁ ሁሌም ነዉ ማዳምጠዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤ የት የት ሄዳችሁ😢

    • @birhanasfaw7015
      @birhanasfaw7015 3 หลายเดือนก่อน +3

      me too

    • @netsanetgidichow
      @netsanetgidichow 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም አለው በእሱ ነው የቆምኩት😢

    • @amhatube12
      @amhatube12 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም❤

    • @mitikiemunye
      @mitikiemunye หลายเดือนก่อน +1

      ​@እኔም አለሁ❤❤❤❤birhanasfaw7015

    • @kaleamare6625
      @kaleamare6625 16 วันที่ผ่านมา

      Me too almost every day

  • @ababa780
    @ababa780 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ውስጤን የሚገልፅልኝ መዝሙር። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን።

  • @ፅዮንየማርያምልጅ
    @ፅዮንየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ስል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰
    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘማሪ መልእክት ያስማልን 🙏🙏

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 6 วันที่ผ่านมา +3

    ኸረ የተዋህዶ ልጆች ኑና መዝሙር አዳምጡ በስማም ይሄኔ ዘፈን ቢሆን 100.000.000 views

  • @FklTi-oo
    @FklTi-oo หลายเดือนก่อน +4

    በምን እፅናናለሁ ከሌለኸኝ
    በምን ልበረታ ካላገዝከኝ
    አንተ ስላለህ ነው መድሀኒቴ
    ቁሜ መታየቴ❤❤❤❤

  • @AskaleRetta
    @AskaleRetta 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቸር አምላክ የእውነት ዳኛ አማኑኤል የኔ መታመኛ

  • @nitsuhgetahun4747
    @nitsuhgetahun4747 2 วันที่ผ่านมา

    ብሰማው ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩኝ የመላክት ዝማሬን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ❤

  • @genitube5211
    @genitube5211 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏 ቸሩ መድሃኒአለም ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አቤቱ ህዝቦችህን አድን😢🙏

  • @AsterAsefa-v7t
    @AsterAsefa-v7t หลายเดือนก่อน +5

    በምን እፅናናለሁ ከሌለኸኝ
    በምን ልበረታ ካላገዝከኝ
    አንተ ስላለህ ነው መድሃኒቴ ቁሜ መታየቴ/2/

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 ปีที่แล้ว +9

    ወድጄው ወድጄው ልጠግባው አልቻልኩም ዝዛሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Gn2827t
    @Gn2827t ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያስማልን በእውነት ተለያለህ እኮ ወንድምዬ😍😍😍 ፀጋ በረክቱን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክልህ ፈጣሪ ይባረክህ ተባረክልን ውድ ወንድሜ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @lulut9267
    @lulut9267 หลายเดือนก่อน +3

    ቸሩ መድሀኔአለም ክብር ምስጋና ይግባው። አሜን

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል ปีที่แล้ว +4

    በምን እፅናናለሁ ከሌለኸኝ በምን እበረታሁ ካለገዝኸኝ እንተ ስላለህ ነው መድሀኒቴ ቆሜ መታየቴ

  • @Meri-n4v
    @Meri-n4v ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን ግሩም ድንቅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @derejebelaytadesse7888
    @derejebelaytadesse7888 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ስላለህ ነው መድሃኒቴ፥
    ቆሜ መታየቴ። ❤❤ ተመስገንንን🙏🙏🙏

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 3 วันที่ผ่านมา

    በምን እፅናናለሁ አንተ ካላገዝከኝ መደሀኒቴ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 ปีที่แล้ว +3

    ሉሌ ለወንድማችን ይህን መልእክት አድርስለት ከመዘምራን ጋር ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ሆኖ ዝማሬው ቢቀረፅ በጣም የበለጠ ይሆን ነበር በበለጠ መንፈሳዊውን ይገልፀዋል ቤተክርቲያን ለተከፋት መፅናኛ ለድሆች መጠጊያ ናትና አረንጓዴው ብቻው አይገልፃትም
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ከፍቶኝ ነበር ተፀናናው እያለቀሰኩ ነው የሰማውት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏❤❤

    • @HtB3
      @HtB3 3 หลายเดือนก่อน +2

      Ayzosh Egzeabheren yemiakel amlak eyalesh lemn yekefashal. Amesgenewu yaberetal, yesetal, yesemal.

    • @birgana21
      @birgana21 2 หลายเดือนก่อน +2

      Me tooo

    • @Mesret1426
      @Mesret1426 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@HtB3 እውነትነው🙏❤

  • @BertukanDeriba
    @BertukanDeriba 7 หลายเดือนก่อน +2

    በምን እጽናናለሁ ከሌለኸኝ እውነት ነው በምን እጽናናለሁ ነበር እሄኔ አንተ ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ይሁንልህ ቃለ ህይወት ዝማሬ መልአክት ያሠማህ ነፍሴ ረሰረሰች ተመሠጥኩኝ በጣም

  • @ShemshumNegu
    @ShemshumNegu 3 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 หลายเดือนก่อน +2

    በቲክቶክ ስመቼዉ ነዉ የመጣሁ ኡፍፍፍፍፍ ልብ የሚነካ ጡኡመ ዝማሬ ነዉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ

  • @تيناتينااا
    @تيناتينااا 6 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል ነፍስን የሚያሳርፍ ዝማሬ ነው. ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ. ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን. ወንድማችን. ውድ. የማዳም ቅመሞች ጌታ ከሁላችንም ጋ ይሁን 😊😊😊😊😊

  • @HappyBird-gw9jw
    @HappyBird-gw9jw 7 วันที่ผ่านมา

    በምን እፃናናለሁ ካላገዝከኝ ዝማሪ መላእክትን ያሠማህ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናህ

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አንኳን አብሮ አደረሰህ የተዋሕዶ እንቁ ዳያቆን ዘማሪ እንዳለዬ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አቤት ዝማሬዎችሕን ወሰደው ልስልስ ብሎ አጥንት ሰርስሮ ይገባል ሁሉም ዝማሬዎችሕን ለእኔ አንደኛ ነሕ የተዋሕዶ ልጆች ይሕን የመሰለ ዝማሬ ሠምታችሂ ዝም እንዳትሊ ላይክ።።ሼር እያደረጋችሁ የተዋሕዶ እንቁአችንን ከፍ አድርገን አናስቀምጠው❤እንዳለዬ እንወድሐለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴ-21
    @እናቴ-21 หลายเดือนก่อน +2

    በምን እጽናናለሁ ከሌለኸኝ
    በምን ልበረታ ካላገዝከኝ
    አንተ ስላለህ ነው መድኃኒቴ ቆሜ መታየቴ❤❤❤❤

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንዲህ ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር ስላስደመጥከን። ይልማን የምትተካ በራስህ ለዛ ነዉ የመጣኸው ጌታ በረከቱን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ።

  • @AbebaGetahun-u5m
    @AbebaGetahun-u5m 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ።

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc ปีที่แล้ว +8

    ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን አማኑኤል አባቴ ከጨለማ ህይወት ወደ ብርሃን ህይወት ያመጣህኝ አማኑኤል አባቴ ክብር ምስጋና 🙏⛪

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
    በምን እፅናናለሁ አንተ ከሌለህኝ
    😢😢😢

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው አንተ ስላለኽ ነው ቆሜ መታየቴ
    ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @hiwotleul5884
    @hiwotleul5884 27 วันที่ผ่านมา +1

    በምን እፅናናለው ከሌለኸኝ
    በምን ልበረታ ካላገዝከኝ
    አንተ ስላለህ መድሀኒቴ
    ቆሜ መታየቴ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን💚💛❤️

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልብን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ ክብር ምስጋና ይሁን ለፈጠረን ጌታ ለድንግል ማርያም የመዳናችን ምክንያት

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 24 วันที่ผ่านมา +2

    ይህን መዝሙር እንኳን እኛ ኦሮቶዶክሳውያን ቀርቶ... ፕሮቴስታንትና ሙስሊሞች ያዳምጡታል እርግጠኛ ሆኜነው የምነግራቹ🙏 እና ለ1ሚሊየን ቪው አደለም ወደስንት እንደሚገባ ታያለህ ወንድሜ። ሰላምና ሃሴቴ የሚሰጥ ምስጋና መዝሙር❤🙏

  • @AliiKhan-o2d
    @AliiKhan-o2d หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜህን በሙሉ በምስጋና ይለቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 หลายเดือนก่อน +1

    ቆሜ መታየቴ አንተ ስላለህኝ ነው እንደ በሽታዬ የኔ መፅናኜ ሁሌ በለቅሶ ነው የምሰማህ ዘማሪ መላእክት ያሰማልኝ

  • @thestar2137
    @thestar2137 17 วันที่ผ่านมา +3

    ቲክቶክ ላይ ስምቼ ነው የመጣሁት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @serkalemhmariam3795
    @serkalemhmariam3795 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም እግዚአብሔርን የሚያገለግልበት ፀጋ የተለያየ ነው
    አንተንም በተሰጠህ ፀጋ እንድታገለግለው የፈቀደልህ እግዚአብሔር ይመስገን
    ሁል ጊዜም ቢሆን ተማሪ መሆን አትዘንጋ ብዙኅ መማር ታላቅ ያደርጋልና
    መጨረሻህን ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ
    አሜን!!!

  • @Faseika
    @Faseika หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ በደከመኝ ጊዜ የሚያበረታኝ መዝሙር

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 2 หลายเดือนก่อน +2

    በምን እጽናናለሁ ከሌለኸኝ
    በምን ልበረታ ካላገዝከኝ
    አንተ ስላለህ ነዉ መድሃኒቴ
    ቆሜ መታየቴ😭😭😭😭😭

  • @RobelHadish-jy5yy
    @RobelHadish-jy5yy 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል የሚያጽናና መዝሙር የዘማሪ ይልማ ሀይሉ መዝሙር ነበር የመሰለኝ።

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይልማ መስሎኝ ነበር ግሩም መዝሙር 🙏🙏🙏

  • @tesfamichael5653
    @tesfamichael5653 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ስላለ ነው መድኃኒቴ ቆሜ መታየቴ🙏
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በጸጋ ያከበረህ ወንድማችን ተባረክ❤❤❤

  • @fetabedenib2036
    @fetabedenib2036 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመረዉ ለሁላችሁም መዳኔለም አለሁ ይበላችሁ

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 2 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት የጠበኩት ትልቅ ሰው ነው እጅግ ድንቅ ድምፅ ነው ፈጣሪ የሰጠህ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤

  • @MarDemile
    @MarDemile 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትንሹ ይልማ በእዉነት
    ዝማሬ መላይክትን
    ያሰማልን

  • @seblemengistu4361
    @seblemengistu4361 ปีที่แล้ว +2

    አቃቂ መደሃኒአለም ስለተቀረፅክ እናመሠግናለን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢ቸር አምላክ የእውነተኛ ዳኛ አማኑኤል የኔ መታመኛ
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን።

  • @LovelyCrayons-ws9mv
    @LovelyCrayons-ws9mv 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት በምን እጽናናለዉ አንተ ከኔ ጋር ባትሆነን ጌታ ሆይ ተመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Bettysolomon1221
    @Bettysolomon1221 หลายเดือนก่อน

    ግን እኮ መዝሙር እንደመስማት ደስታ የሚሰጥ ነገር የለም ከእግዚአብሔር ጋር የሚያቀራርብ እሱን ብቻ እንድናስብ እንድናመሰግን ነው ሚያደርገን የተዋህዶ ልጆች መዝሙር እናዳምጥ ሁሌም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @azebtesfaye8931
    @azebtesfaye8931 หลายเดือนก่อน +2

    ልብን የሚያፀና ዝማሬ ❤❤❤

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 2 หลายเดือนก่อน +1

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ በምን እፅናናለሁ በጣም ደስ የሚል መዝ

  • @KuleniDaniel
    @KuleniDaniel 26 วันที่ผ่านมา +1

    Be geta ye yilma addis mezmur meselogn neber, Amelak yabertahe ye agelgelot zemen yechemereleh

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi ปีที่แล้ว +4

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Sarh1-xg3zh
    @Sarh1-xg3zh 14 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ወንድሜ ቃል ያጥረኛል ፀጋውን ያብዛልህ🙏 አመት ሆኖታል ግን አልሠማሁትም ይህንን ጥዑም ዜማ በምን እፅናናለሁ😭😭😭😭🙏💔

  • @Abebechmamo-jv1bq
    @Abebechmamo-jv1bq 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤አምላኬ ሆይ ስለቸርነትህ ስለምህረትህ ስለ ፍቅርህ አመሰግንሀለሁ ምንም ብሆን አተ ከኔ አትለኝም

  • @EdenAberam
    @EdenAberam 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ🙏🙏🙏☺️

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
    በምን እፅናናለሁ መድሀኔቴ
    አንተ ስላለህ ነው መድሀኔቴ ቆሚ መታየቴ😭😭😭😭😭

  • @AaAs-yd7zr
    @AaAs-yd7zr 2 หลายเดือนก่อน +1

    አተ ስላለህ ነው ቆሜ መታየቴ😭😭😭😭😭 በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @adenaeshata1313
    @adenaeshata1313 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ስላለ ነው መድኃኒቴ ቆሜ መታየቴ እውነት በእውነት ነው

  • @FitawAhferom-gx8qw
    @FitawAhferom-gx8qw 2 หลายเดือนก่อน +1

    እ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @melkam2021
    @melkam2021 3 หลายเดือนก่อน +1

    በምን እፅናናለው ከሌለኸኝ
    በምን ልበረታ ካላገዝከኝ
    አንተ ስላለህ ነው መድሀኒቴ
    ቆሜ መታየቴ ... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @antneheseyoum7484
    @antneheseyoum7484 26 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ከመናፍቃን አዳራሽ የጠፋውትን ልጁን ወደ ቤቱ የመለሰኝ አማኑኤል ይመስገን።

  • @helenheluhelenhelu
    @helenheluhelenhelu 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ስላለህ ነው መዳኒቴ ቆሜ መታየቴ❤🙏

  • @henok_haile
    @henok_haile หลายเดือนก่อน +1

    ይህን የምታዩ ሁላችሁ እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ስር ትደብቃችሁ❤❤

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!! ሁሉም ነገር በስጦታው ሲሆን እንደዚህ ያምራል።