🔴 አዲስ ዝማሬ | ሶበሰ | ይውረዱ መላእክት | ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ | ሶበሰ | ይውረዱ መላእክት | ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ ‪@-mahtot‬

ความคิดเห็น • 507

  • @bizuneshwodajo8526
    @bizuneshwodajo8526 6 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @jemberuyibeltie28
    @jemberuyibeltie28 ปีที่แล้ว +52

    ሶበሰ ይወርዱ መላእክት መላእክት ይወርዱ አው ወሊቃነ መላእክት ይበል ኧኸ
    አልቦሙ ድምፅ ኧኸ ኧኸ ኧኸ ወአልቦ አሰር ለምክያዳት ይቀልል ሩፀቶሙ እምነፋሳት ውስተ ሃገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ
    መላእክት ወይም የመላእክት አለቆች ከሰማይ ወደ እግዚአብሔር ሃገር ወደ ሆነችው ኢትዮጵያ በሚወርዱ ጊዜ
    ድምፅ የላቸውም (ድምፃቸው አይሰማም) የተረገጡት ምድርም ምልክት ( አሻራ ) የለውም ።
    ሲከንፉም ወይም ሲበሩም ከነፋስ ሩጫ ይልቅ ይፈጥናሉ ።

    • @Adiki37
      @Adiki37 11 หลายเดือนก่อน +2

      Thanks

    • @RMetica
      @RMetica หลายเดือนก่อน +3

      በእዉነት ቃለህይወትነ ያሰማልን 💝💝💝

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW หลายเดือนก่อน +6

      እግዚአብሄር ይስጥልን፣ መዝሙር ትርጉሙን አውቀው ሲዘምሩት ደስ ይላል

    • @RMetica
      @RMetica หลายเดือนก่อน +1

      @@managingyourdiabetesHGW በጣም 💝🙏

    • @birukhailu7113
      @birukhailu7113 หลายเดือนก่อน +2

      Egzabher yesteleng

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 ปีที่แล้ว +6

    ሶበስ ይወርዱ መላክት መላክት ይወርዱ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤ አሜን ድንቅ ዝማሬ😊

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 29 วันที่ผ่านมา

    ለሊቀ መዘመር ቴድሮስ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ፤ አንተን እና አንተን መሳይ ዘማሪያን ፣ ሰባከኪያን መምህራን ፣ ዲያቆናት ፣ ቀሳውስት ፣ ሊቀ
    ጳጳሳት እንዲሁም በገዳም የሚኖሩ ሊቃውንቶች ለእኛ ለኦርተዶክስ ተወህዶ አማኞች የአይናችን ብሌን ናችሁ እና ክፋ አይንካችሁ ፤ ቀንም ለሊትም ተግታችሁ በመፀለይ ፣ በማስተማር ፣ በመዘመር ለፈጣሪያችን ለእየሱስ ክርስቶስ የምታደርሱትን የአምልትና የምስጋና ስርዓት ተቀብሎ የመንግስቱ ወራሽ ያድርጋችሁ ። እናመሰግናለን እግዛብሄር ይስጥልን ።

  • @hayathbahrain6746
    @hayathbahrain6746 ปีที่แล้ว

    መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል

  • @romannega296
    @romannega296 ปีที่แล้ว

    eleleeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @samsom4566
    @samsom4566 ปีที่แล้ว

    🥰🥰😍🙏🙏🙏

  • @bemnetmedia-154
    @bemnetmedia-154 ปีที่แล้ว +286

    ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ይትቤ።ፀጋውን ያብዛልን!

  • @selamaderajew4198
    @selamaderajew4198 ปีที่แล้ว +87

    ከጣሙዕ የተነሳ አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 หลายเดือนก่อน +59

    የቆየ መዝሙር መስሎኝ ነበር በዚህዘመን በዚህ ያሬዳዉ ዜማ መስማቴ ደስ አለኝ

  • @rozi23496
    @rozi23496 ปีที่แล้ว +156

    የማይጠገብ መዝሙር ተባረክ ወንድማችን
    ይችን ኮሜንት የምታነቡ የስደት እህት ወንድሞቸ የቤተሰባችሁን ክፉ አያሰማችሁ ልኡል እግዚአብሔር❤❤❤❤❤

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ ปีที่แล้ว +44

    ጌታ ሆይ አለም በቃሽ በለኝ አባቴ የአንተ ልጅ መሆን ነው የምፈልገው አባዬ ከዘፋን ሱስ አወጣኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @MuluworkBekalu
      @MuluworkBekalu 7 หลายเดือนก่อน +4

      Medaniyalem yerdash gen ehte anchim tret argi eshi ene lemakom yarekut mn meselesh kes eyalku ke slke laye beyekenu atefaw bemnm agatami berase eje mekfet akomku keza sikefet lalemadamet metare keza be mezmur mekeyer

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሹ ይሰጣችሁዋል

    • @MelkamAyenew-u8k
      @MelkamAyenew-u8k 3 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም ፍላጎት ነው ምኞትም ግን አልቻልኩም እሱ ልጆቼ ኑ ይበለን 😣🥺🥺😭😭

    • @haileshalom5306
      @haileshalom5306 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢❤❤

    • @MdAssan-oc1ct
      @MdAssan-oc1ct 26 วันที่ผ่านมา

      ለኔ የደረሰ ለናንተም ይድረስላችሁ 😢😢😢​@@haileshalom5306

  • @Hanzmariam
    @Hanzmariam 8 หลายเดือนก่อน +27

    ይሄን መዝሙር ሰምቼ አልጠግብ አልኩ። ❤
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @zemarikebromtube1302
    @zemarikebromtube1302 ปีที่แล้ว +47

    ይትቤ ወንድም በተወደደው ፀጋህ ኑርልኝ እድሜዉንም ከጤና ጋር ያድልልኝ

  • @አስቴርየድንግልማሪያምልጅ
    @አስቴርየድንግልማሪያምልጅ ปีที่แล้ว +36

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ድምፅ መርዋ ❤❤❤❤ እስከልጆችህ የተባርክህ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 9 หลายเดือนก่อน +36

    በእግዚአብሔር እየጠየኩ ትርጉሙን ብትፅፍልኝ ደስ ይለኛል እናም ዝማሬ መላህክ ያሰማልን !!!!!!’n❤❤❤❤❤❤

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE 6 หลายเดือนก่อน +32

      ትርጉም፦ መላክት ከሰማይ ወደ ምድር በሚወርዱበት ጊዜ ጽምጽ የላቸውም፤ የክንፎቻቸውን ድምጽ አይሰማም፤ ለእግሮቻቸውም አረጋገጥ ኮቴ ፍለጋ የለውም፤ ሩጫቸው ከነፋሳት ይፈጥናል"። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ላይ።

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 5 หลายเดือนก่อน +2

      Thank u

    • @Tikur.Anbessa
      @Tikur.Anbessa 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@CHERBOLETUBE Thank you!!

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 19 วันที่ผ่านมา

      ​@CHERBOLETUBE Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna burkatey ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +24

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 20ግዜ ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት አይጠግእብም ማርያምን 💒✝️💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ወንድማችን በርታ

  • @wub1
    @wub1 ปีที่แล้ว +27

    ልጆቻችን በፍቅር የሚወዱት መዝሙር።

    • @ferehiwotassefa4444
      @ferehiwotassefa4444 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤zimare meleakitn yasemailn🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan ปีที่แล้ว +22

    ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @yanaedsanaat282
    @yanaedsanaat282 ปีที่แล้ว +14

    እኔንጃ ምን እንደምል ልብ ውስጥ ይገባል ትርጉሙን በደንብ ለተረዳው ሰው ደሞ ምንኛ ይጣፍጠው ባለማወቄ ብቆጭም የማውቀው ያህል ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚሐብሄር ከፈተና ከመሰናከል ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE 6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/ft-01ATHbug/w-d-xo.htmlsi=uWzhyN9ANqXcjS8b

    • @Tikur.Anbessa
      @Tikur.Anbessa 3 หลายเดือนก่อน +5

      መላእክት በወረዱ ጊዜ
      መላእክት ሲወርዱ
      አዎን ሊቃነ መላእክት
      ድምፅ የላቸውም
      ለኮቴአቸውም ፍለጋ የለውም።
      ወደ እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ የሚያደርጉት ሩጫቸው ከነፋሳት ይቀላል።

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 19 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tikur.Anbessaaseyyyyy egziabher amlak ystish🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️

  • @abrahamyemane6490
    @abrahamyemane6490 ปีที่แล้ว +13

    እጅግ ለጀሮ ሚጣፍት ነፍስን የሚያስደስት ዝማሬ ነው በዚህ ስራቹህ ሰውን ሙዚቃ አቁሞ መዝሙር እንዲያዳምጥ ታደርጋላቹ ❤❤❤

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 ปีที่แล้ว +16

    ወስተ ሐገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ🇪🇹እልልልልልልልልልልልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏
    አልልልልልልልልልልልልልልልል👋👋👋👋👋👋👋👋👋🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 ปีที่แล้ว +10

    ከቲክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት
    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

    • @abrahamshimelis6386
      @abrahamshimelis6386 3 หลายเดือนก่อน

      @CHERBOLETUBE
      3 months ago
      ትርጉም፦ መላክት ከሰማይ ወደ ምድር በሚወርዱበት ጊዜ ጽምጽ የላቸውም፤ የክንፎቻቸውን ድምጽ አይሰማም፤ ለእግሮቻቸውም አረጋገጥ ኮቴ ፍለጋ የለውም፤ ሩጫቸው ከነፋሳት ይፈጥናል"። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ላይ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +14

    እልልልልልልልልልልልልልል ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት ❤✝️

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ልዩ የሆነ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በሰላም ይጠብቅልን

  • @yeshyeyeshye6417
    @yeshyeyeshye6417 ปีที่แล้ว +11

    መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ማርያምንዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤️👏👏👏

    • @eshetu-fh5ri
      @eshetu-fh5ri 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫ በጣም❤🙏🙏🙏

  • @MekdiMar-oi5dq
    @MekdiMar-oi5dq ปีที่แล้ว +6

    የዝማሬውን ያህል viewየለም በሉ5,000,000+እናስገብው

  • @mogesretta2279
    @mogesretta2279 7 หลายเดือนก่อน +5

    በ አማርኛ ቢተረጎም.....
    ሶበሰ ይወርዱ መላእክት
    መላእክት ይወርዱ
    አወ ሊቃነ መላእክት
    አልቦሙ ድምፅ
    ወአልቦ አሰረ ለምክያዳት
    ይቀለል ሩጸቶሙ
    እም ንፋሳተ
    ውስተ አገሩ ለእግዚያብሔር ኢትዮጵያ
    ይበል እህ

    • @haylemelekotallelgn2218
      @haylemelekotallelgn2218 4 หลายเดือนก่อน +8

      መላእክት በወረዱ ጊዜ
      መላእክት ሲወርዱ
      አዎን ሊቃነ መላእክት
      ድምፅ የላቸውም
      ለኮቴአቸውም ፍለጋ የለውም።
      ወደ እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ የሚያደርጉት ሩጫቸው ከነፋሳት ይቀላል።

    • @mogesashagrie
      @mogesashagrie 4 หลายเดือนก่อน

      Girum new. Amesegenalhu

    • @fevgab6005
      @fevgab6005 3 หลายเดือนก่อน

      ❤​@@haylemelekotallelgn2218

  • @MekdesMamo-u1e
    @MekdesMamo-u1e 9 หลายเดือนก่อน +7

    ስንት ጊዜ እንደሰማሁት በጣምምምም ነው የወደድኩት ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአብፀጋ-ኈ3የ
    @የአብፀጋ-ኈ3የ 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማል

  • @woinshetabera
    @woinshetabera ปีที่แล้ว +10

    ይትቤ በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው 5:43 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @allworldtube4402
    @allworldtube4402 ปีที่แล้ว +7

    ትርጉሙን ባቀው ደስ ይለኛል የምታቁት ካላቹህ

    • @z.samnit
      @z.samnit 8 หลายเดือนก่อน +10

      መላእክት ሊቃነ መላእክት ወደ እግዚአብሔር አገር ኢትዮጵያ በሚወርዱ ጊዜ 1) ድምፅ የላቸውም/አያሰሙም 2) ለኪደታቸው ዳና አያሳርፉም/ አይተዉም 3) ፍጥነታቸው ከነፋስ ይበልጣል። ኢሳ 6÷2

    • @kalkidan745
      @kalkidan745 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@z.samnitእግዚአብሔር ያክብርልን 🙏

    • @saronmulg1253
      @saronmulg1253 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@z.samnit

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቀ5ደ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቀ5ደ ปีที่แล้ว +17

    ሶበሰ ይወርዱ መላእክት
    መላእክት ይወርዱ
    አወ ሊቃነ መላእክት
    ይበል ኸኽ
    አልቦሙ ድምጽ
    ኸኸ ኸኸ ኸኸ
    ወአልቦ አሰረ ለምክያዳት
    ይቀልል ሩጸቶሙ
    እም ነፋሳት
    ውስጠ ሀገሩ
    ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ

  • @Zenash-v2f
    @Zenash-v2f 7 หลายเดือนก่อน +8

    ትርጉሙን ምታውቁ ተርጉሙልኝ 🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን❤

    • @Tikur.Anbessa
      @Tikur.Anbessa 3 หลายเดือนก่อน +3

      መላእክት በወረዱ ጊዜ
      መላእክት ሲወርዱ
      አዎን ሊቃነ መላእክት
      ድምፅ የላቸውም
      ለኮቴአቸውም ፍለጋ የለውም።
      ወደ እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ የሚያደርጉት ሩጫቸው ከነፋሳት ይቀላል።

    • @AH-wo4hd
      @AH-wo4hd 24 วันที่ผ่านมา

      Thank you for the translation. God bless us all

  • @sfggfgddg7876
    @sfggfgddg7876 ปีที่แล้ว +2

    ከሊቁ እስከደቂቁ የቤተክርስቲያንን ሳይሆን የራሱን ስምና ዝና ለማጉላት፣ ኪሱን ለመሙላት ከቤተክርስቲያን ሀብታት እንዲህ እየመዘዘ ምንጭ ሳይጠቅስ ይቀረጥፋል። አሁን የማያውቅ ሰውኮ አዲስ መዝሙር ይመስለዋል። ምናለ ምንጭ ቢጠቀስ፣ ለመቀረሰ ከሆነም ከሰንበት ት/ቤትና ማህበራት ጋር ቢሰራስ! እንዲያው በዘመናት ተበልቶ ተጠጥቶ የማያልቅ ያኖሩልን አባቶቻችን ይመስገኑ።

    • @kidistyemariyamkidist4178
      @kidistyemariyamkidist4178 ปีที่แล้ว +2

      ምስጋና እኮ ነዉ ማንም ቢያመሰግን ምን ችግር አለዉ እሺ እኔ ከዚህ በፊት ሰምቼዉ አላቅም የማን መዝሙር ነዉ ምን አልባት በሰንበት ተማሪዎች ይዘመር ይሆናል በሰንበት ትምህርት ቤት ብዙ ጊዜ ወረብ ነዉ ሚዘመረዉ

    • @LeulBrk
      @LeulBrk 5 หลายเดือนก่อน

      ምንጩ መንፈስቅዱስ ነው

  • @eyerusalemgurara172
    @eyerusalemgurara172 ปีที่แล้ว +5

    ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሠማልን

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለውንድማችን ዘማሪ ይትባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ከነ ቤተሰብህ ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክልን

  • @-zufanmediashow726
    @-zufanmediashow726 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ በወይራ አርሴማ ይሄ ዜማ ሲሰማ ሁሉም በተመስጦ ሲያዳምጥ እንባ አቅርሮ ነበር ትንሽ ትርጉም ቢጨመርበት ደግሞ ዋው

  • @eliastessema1458
    @eliastessema1458 2 หลายเดือนก่อน +1

    @መዝሙር Lyrics: መላክት ከሰማይ ወደ ምድር (ሀገረ እግዚአብሔር - ኢትዮጵያ) በሚወርዱበት ጊዜ ድምፅ የላቸውም፤ የክንፎቻቸው ድምፅ አይሰማም፤ ለእግሮቻቸውም አረጋገጥ ኮቴ ፍለጋ የለውም፤ ሩጫቸው ከነፋሳት ይፈጥናል

  • @habtemikael
    @habtemikael 10 หลายเดือนก่อน +3

    ካላስቸገርኩ እስኪ ትርጉሙን የሚነግረኝ ሰው ቢኖር ደስ ይለኛል

    • @LuelGgebrehiwet
      @LuelGgebrehiwet 3 หลายเดือนก่อน +1

      መላእክትን ሊቃነመላእክት በሚወርዱ ጊዜ ድምፅ የላቸውም ሩጫቸው ከነፋስም ይፈጥናል በእግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ።

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @aster2025
    @aster2025 ปีที่แล้ว +4

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው❤❤❤

  • @HelenTesfaye-yo7rg
    @HelenTesfaye-yo7rg หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditalemayhu8355
    @yoditalemayhu8355 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️🧡💛💚💙✝️💟
    🇪🇹🇪🇹
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💕🎉🎊
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 6:00
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለል❤❤❤❤❤❤❤

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 19 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @tsigemariam
    @tsigemariam ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡ እንዲህ ነው መዝሙር ማለት፡፡ በአማርኛ ምን ማለት ነው ግን?

  • @workneshebeye3449
    @workneshebeye3449 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ

  • @beilulghirmay1074
    @beilulghirmay1074 ปีที่แล้ว +2

    ሶበሰ ይወርዱ መላአክት
    ሶበሰ ይወርዱ መላአክት ይወርዱ
    አወ ሊቃነ መላአክት ይበል
    እህ
    ኣልቦሙ ድምጽ
    እህ እህ
    ወኣልቦ ኣሰረ ለመከያዳት
    ይቀልል ሩጸቶሙ
    እም ንፋሳት ውስተ ኣገሩ
    ለእግዚኣብሔር ኢትዮጵያ
    ይበል እህ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marthafikre
    @marthafikre 2 หลายเดือนก่อน +2

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @getnet2226
    @getnet2226 ปีที่แล้ว +3

    በምስጋና የተባረኩ የአበውን በረከት ያድልህ ወንድሜ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ።

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 ปีที่แล้ว +3

    ጥዑም ዝማሬ እውይ ደስ ሲል የማይጠገብ መዝሙር ዘማሪው እራሱ ደሲ ስል ጥዑም ነው ወንድሜ ይትቤ አብዝቶ ፀጋው ያብዛልክ ጥዑም ዝማሬ❤❤❤❤🥰🙏🙏🙏

  • @BETEABE
    @BETEABE 9 หลายเดือนก่อน

    🔴 አዲስ ዝማሬ "ወለደችው ድንግል" በዘማሪ ዲያቆን ብንያም ገርጂ// New song “Woldechew Dengele” zemari Dn Biniyam Gergi
    th-cam.com/video/B_6jfP5lUKc/w-d-xo.html

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መለዕክትን ያሠማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክ በጣም ውብ ዝማሬ ።

  • @hiruthmichael8145
    @hiruthmichael8145 7 หลายเดือนก่อน +2

    Atent yalemelmal zemare mleakt yasemalen ❤❤❤❤

  • @tututadesse8790
    @tututadesse8790 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሶበሰ ይወርዱ መላእክት (2) ይወርዱ አወይ ሊቃነ መላእክት ኧኸ ኧኸ አልቦሙ ድምፅ ኧኸ(3) ወአልቦ አሰር ለምክያዳት ይቀልል ሩፀቶሙ እምነፋሳት ውስተ ሃገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ

    • @Adiki37
      @Adiki37 11 หลายเดือนก่อน +2

      TIRGUM?

  • @TekstS
    @TekstS ปีที่แล้ว +3

    በእውነት የማይጠገብ መዝሙር ነው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዝማሬ መላዕትን ያሰማልን!!!
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 19 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna tume mezmur✝️✝️✝️🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ZemariDanielOfficial
    @ZemariDanielOfficial ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🙏🏾

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ይትባርክ ተገኝ🙏🙏🙏

  • @MezgebBalcha
    @MezgebBalcha หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል የማይጠገብ ዝማሬ ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏⛪⛪⛪ እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል

  • @አግራሞትትዩብ
    @አግራሞትትዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ ።

  • @SolomonVA
    @SolomonVA ปีที่แล้ว +3

    ግሩም መዝሙር ነው፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @messi9087
    @messi9087 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ የሄ መዝሙር አልጠግበው አልኩ

  • @dawitchala2344
    @dawitchala2344 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማክ ልብን ሚመስጥ መዝሙር ነው

  • @masr5355
    @masr5355 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትርጉሙን ብናውቀው ደሞ ይበልጥ አሪፍ ይሆን ነበር። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

    • @Tikur.Anbessa
      @Tikur.Anbessa 3 หลายเดือนก่อน +1

      መላእክት በወረዱ ጊዜ
      መላእክት ሲወርዱ
      አዎን ሊቃነ መላእክት
      ድምፅ የላቸውም
      ለኮቴአቸውም ፍለጋ የለውም።
      ወደ እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ የሚያደርጉት ሩጫቸው ከነፋሳት ይቀላል።

    • @masr5355
      @masr5355 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Tikur.Anbessa እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @Tikur.Anbessa
      @Tikur.Anbessa 2 หลายเดือนก่อน

      @@masr5355 አሜን እግዚአብሔር ሁላችንንም ዝማሬ መላእክት ለመስማት ያድለን። መጨረሻችንን ያሳምርልን። 💕

  • @saray4418
    @saray4418 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭👏👏👏👏👏✅✅✅⛪⛪⛪💯💯🙏🙏🤲🤲🤲❤️🙏🙏🙏አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️🤲 አሜን 🤲❤️ አሜን 🤲❤️ አሜን እልልልልልልል ❤️🤲👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥዑም ዝማሬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ ደስስስ የሚል ዝማሬ🙌❤🙌🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክ ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏እልልልልልል👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏ሶበሰ ይወርዱ መላእክት× ፪'🕯🕯🕯🌹🌹🌹🌸🌼ጡዕም ዝማሬ እግዚአብሔር ፀጉኡ የብዘሐልካ ድያቆን ሐውና

  • @mytab1102
    @mytab1102 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ጥዑም ዝማሬ ለስለስ ያለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልህ ፀጋውን ያብዝልህ

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 ปีที่แล้ว +1

    1M ሰብስክራይብ ማስገባት አለብን 👍👍👍

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 หลายเดือนก่อน

    ለመዝሙሩ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።
    ሌላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ዝማሬ ስታቀርቡ በልብስ ብቻ ሳይሆን ስርአት መጠበቅ ሁሉንም ነው እባካችሁ በተለይ በህብረት እሚቀርቡ መዝሙሮች ከዘፈን ያልተናነሱ ልክ እንደ አህዛብ መዝሙር እሚያዘልሉ ናቸው ሰው ሲሰማቸው ልብን ፈንቅሎ ዝለሉ ዝለሉ የሚል የመዝሙር ለዛው ጠፍቶ ዘፈን የሆነ እባካችሁ እረጋ ብላችሁ ዘምሩ ለዛውን አታጥፉ ለዚህ ዘመን ወጣት እርጋታ እንጂ እሩጫ አይጠቅመውም በአለም ሲዘል በዘፈን ወጣቱ ሲጨፍር በአለም ዲያቢሎስ ከበሮ ይዞ በደስታ ይመታል ከንቱ አለም ... እባካችሁ ወደ ቤቱ ሲመጣ ቢያንስ ልቡ እሚሰበርበት ወደ ንሰሐ እሚመልስ መዝሙር ቢሆን መልካም ነው ።

  • @csvgczcc9809
    @csvgczcc9809 ปีที่แล้ว +2

    ዝማረ መላእክትን ያሰማለን ፀጋውን ያብዛልህ ወንዲማችን 🙏

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይብረክ

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል🕊ልልልልልልልልልልልልል🕊ልልልልልልልልልልልልልልል🕊ልልልልልልልልልልልል🕊አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🕊

  • @destazebirei1424
    @destazebirei1424 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን god bless him

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቀሪዉ ያገልግሎት ዘበንክ ይባርክልን

  • @YordiNguse
    @YordiNguse ปีที่แล้ว +1

    😭😭ማነው እድ እኒ እያለቀሰ የዘመረው ወድሚ ዝማሬ መላአክ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @betelehemshiferaw9759
    @betelehemshiferaw9759 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!! ትርጉሙን ብትነግሩን ደስ ይለናል

  • @mekdeshabtey5070
    @mekdeshabtey5070 ปีที่แล้ว +1

    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፤ 👏👏👏
    በርታ ወንድማችን ፨🙌 🙌 🙌

  • @yonastigistu5842
    @yonastigistu5842 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ውስጥን የሚያድስ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያፅናህ

  • @bizualemteferi1153
    @bizualemteferi1153 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ይትባረክ ዝማሬ መላእክትን የሰማልን
    ቤተሰብህን አምላክ ይበርክልህ❤❤❤

  • @tsigefereja762
    @tsigefereja762 ปีที่แล้ว +1

    wendemachen zemare melakt yasemalen hagerachenene selame yargelen🤲🤲🙏🙏🙏

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው እባክህ ጥያቄ መጠየቅ ተማር። እውቀት የለህም ። ፋኖ ተዋግቶ ነው የገባው ወይስ ከተማው አስቀድሞ ተለቋል? ብ

  • @haileselassie3341
    @haileselassie3341 7 หลายเดือนก่อน

    ግዕዝና ትግርኛ ነው ወይስ ግዕዝ ብቻ ነው!!??
    ዝ መዝሙርሰ ግሩም ወድምፀ ዘማሪነሰ ጥዑም ከመ መዓር!!!!🙏🙏

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ዮሐንስወልደነጐድጓድ
    @ዮሐንስወልደነጐድጓድ หลายเดือนก่อน

    መዝሙሩ መልካም ነው👍👍👍 ነገር ግን ግእዙና ፊደሉ ተበላሽቷል ከተቻለ አስተካክሉት!!!

  • @fitsumshewangizaw1715
    @fitsumshewangizaw1715 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን... የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @SaraAl-wb6ui
    @SaraAl-wb6ui 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አጥንት የሚያለመልመውን የመላክትን ዝማሬ መላእክት ያማልን❤❤❤

  • @ማህሌትየተዋህዶልጅ
    @ማህሌትየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏💙
    ደጋግሜ ብሰማው ማይሰለቸኝ መዝሙር ❤❤❤

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
    @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል