ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ ከባለቤቴ ጋ ከፍቅር እስከ ትደር 20 አመታችን ነው ዘፈኑ በጣም ይገልፃታል አመሰግናለሁ መሳይ❤
I wish
20 አመት ቀላል አይደለም!!! እንኳን አደረሳችሁ ሺ አመት አይለያችሁ በቤታችሁ በትዳራችሁ የእግዚአብሔር እረዳታ አይለያችሁ!!!
አይለያችሁ
አይለያችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
Aylayachu!!!!!
ድምፅ 100%ግጥም 100%ቀረፃ 100%አንደኛ ነህ መሴ በርታ👌👌👌👌👌👌
The king of Amharic song is coming!!! Really, your voice is from the top 3 in Ethiopia!!
100 beza kkkk endatasenfibine,,,,enem wedejewalhu betam
ቅንብርስ
Mekde@@DEMAKETUBE6846
Mekde
ለልጄ እናት ለሆነትችው የልጅነቴ ፍቅሬ ለአሁንዋ ባለቤቴ ያለኝን የፍቅር ጥግ ደስ በሚል ልቤን ደስታ የሚሞላና የሚገልፅ ዘፈን ነው።
አመሰግናለሁ የኔ ፍቅር ።❤❤ አፈቅርካለሁ የኔ ማር ።
ታድላቹ በልጅነት የተጀመረ ፍቅር ለትዳር ሲበቃ ደስ ሲል❤❤❤❤
😊😊😊😢🎉🎉😢😮😮0😂😢🎉😮p0
እኔ ከባለቤት ጋር 21 አመታችን ነዉ።የሚገልፃት ቃል የለኝም ነበር፣መሳይ የልቤን ተናገረልኝ።አመሰግናለሁ እድሜና ጤናን ይስጥልኝ
ኩልል ያለ ለጆሮ ተስማሚ የማይቆረቁር ምችት ድልት ያለ ጣፋጭ ሙዚቃ ኡፍ🥰🥰ስንቴ እንደሰማሁት 👏👏👏
ዘፈኑ የፍቅር ቢሆንም በስንኞቹ ውስጥ ደግነት የማያልቅባት ውቧ እናቴን አየኋትመረረር ያለ ቃል አይቀናት ሸለክላካው መንገድ አይጥማት ነፃ ነች የእውነት ተክና አያስራት የንፍገት ካቴና የምሽት የቀኑም ፈረቃ ፀሀይም ኮከብም ጨረቃ ሰው ሆነው ከታዩ በምድር እሷ ነች ያላንዳች ጥርጥር እውነት ይሄ ላንቺ ነው እናት እወድሻለው
Imo video
ምን መተተኛ የሆነ ዘፈን ነው ባካችሁ! ሚስቴን ቃላት ሳታበዛ ገለፅህልኝ! 20 አመት እስር ቤት ያለምንም ማማረር ፣አንድ ቀን እንኳ ላልተለየችኝ እናት ለሆነችው ባለቤቴ የተዘፈነ ዘፈን! በምድር ፈጣሪ ለረሳት መላእክ ሚስቴ ይድረስልኝ! ውድ መሳይ ተስፋህ ይለምልም፣የአባቱ ምትክ! በል ከፍ አድርጉልኝ ዘፈኑን፣ደግየ ደጊቱ
የሚያመስግን ባለ ስለሆንክ እኔም አመስግንኩህ ትባርክ ሺ አመት ኑርላት።
Endet yetbareke hiwot nw sheee amet nurulen endenante aynet tedar yabezalen
ምን የተባረከ ትዳር ነው ያለህ። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ። ታሪካችሁን ለህዝብ አውጡት እንስማው ኧረ
ያንተም ይገርማል 20🙄🙄አመት
😥ልቤ እንዲም ስስ ነው
ለኢትዮጵያ ይሁንልኝ ዘፈኑ😭ሀገሬ እወድሻለው
ጀግና ነክ እናመሰግናለን
💚💛♥️
🥺🥺🥺🥺🥺🥺 ሰላሙን ያምጣልን
አንተም ደግ ሰው ነህ ሸጋው👍👍👍
መሳይ አሁን ገና ለ”አሰብኩት” በቀረበ ስራ መጣህ ፥ በጣም ቆንጆ ስራ ነው👏🏿👏🏿👏🏿
Mesay konjo sra new betam ..Natnaeln saladenk alalfm mrt sra new
ድንቅ ከለር፣ ድንቅ ቀረፃ ፣ድንቅ ግጥም ፣ድንቅ ዜማ፣ ድንቅ ቅንብር ፣ውብ ዘፈን ...በቃ👏👏👏
ድንቅ Comments
ሀገር ሀገር የሚሸት ,የዘመኑ ቅባት ያልተጨመረቀት ,የነጥልዬን የሚመስል ,ከዘመን ወደ ደመዝ የሚሸጋገር ምርጥ ዪጦጵያዊ ሙዚቃ።እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መስዬ ምርጥ ግጥም ዜማው ድምፁ ሁሉም ሰው ላየይ እሚወደድ ዘፈን ይቅናክ ወንድሜ🙏🙏
💔❤️💔
ደግዬ ዋውአሉ እና ጐኔ ብዙ ያላቸው ግን አንድ ነገር የጎደላቸው 👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻
እዚህ ቤተሰብ ነው የዘፈን ለዛ ያለው ምርጥ ስራ ነው በርታ
አቤት የዜማ ፍሰት❤እኔ ልሙት ትችላለህ🙏መሣይ ጉሮሮህ ይባረክ🙏ትፍ ትፍ ብያለሁ ምራቅ ተፍቻለሁ🙏አይ እነ ሣንቾ የት ተደበቃችሁ😜😜
የፈረሣይእንቁአድናቂህኑኝበርታአንደኛነውዘፈኖ
100
ዘፈኑ ለሴት ቢዘፈንም ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ዘንድ ያኑርልኝ ደጉን አባቴን ነው የገለፅክልኝ ቃላት የለኝም በአባቴ በአቶ መኮንን ሉሌ ስም ከልቤ አመሰግንሀለሁ የልብህን መሻት እምላክ ይሙላልህ
በቀሚስ ተጀምሮ በቀሚስ ያለቀ ምርጥ ዘፈን ይመችህ መሳዬ አሪፍ ስራ ነው መልካም እድል
አቤት ድምፅ ቅላፄ ግጥም ዜማ ምርጥ ክሊፕ መልካም እድል
በሚስቴ ልክ የተዘፈነ ዘፈን ነው። ዘፈኑን ሳዳምጠው በ አእምሮየ የሚስቴን ምስል እየሳልኩ ምስስስጥጥጥጥ ብየ እያዳመጥኩ ነው። ለዘፋኙም ሆነ ለገጣሚው በሚስቴ በሁዲ ስም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ❤😊
ዋው እንደዚህ ሚዩዚክ የጠበኩት የለም አርብ በመከራ ነው የደረሰልኝ ገን እንጠበኩት የኔ ጎበዝ ልክ እንደሁሌውም ድንቅ ብቃትህን አይቼበታለው ዘመንህ ይባረክ እነዚ ማውራት ዘፈን የሚመሰላቸው ቲክቶከሮች ደም እንባ ያስለቀሱት ጆሮዬ ዘሬ ፈገግ አለልኝ አመሠግናለው
ይህ የአባቱ ልጅ የእባቱን እና የወንድሙን የሙያ ጥግ ያስቀጥለው ብቻ ሳይሆን ያስከነዳው ጀመር አሪፍ ስራ ጭሆት የለው መጣደፍ የለው በግጥም የከበረ በዜማ የሰክረ ስራ ገና መቺ ተጀመረና
ናትናኤል ግርማቸው ምን አይነት ድንቅ ተፈጥሮ ነውግጥሞችህ ሁሌም ይገርማሉ ይለያሉ ምን እንደምልህ አላውቅም ስለዚህ ዝም ልበል
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ።አንበሳ ወንድሜ;፤ ጀግናዬ እኮ ነህ 👏👏👏
መሳይዬ የኔ ዘመድ ሳንሆን አንቀርም ወስጤ ይደነግጣል ሁሉንም ሙዚቃዎችህን ሥሰማ መልካሙን ሑሉ ተመኘውልህ 1ኛ ነው
ኩልል ያለ ለጆሮ ተስማሚ የማይቆረቁር ጣፋጭ ሙዚቃ
ይሄ ነው የአባቱ ልጅ ማለት።
ሁሉም ነገር በጣም ያማረ ለጆሮ ተስማሚ የሆነ ጣእም ዘፈን ወደድኩት ❤❤❤😍እናመሠግናለን መሳይ ደግዬ ❤😍 በሰው ላይ በሰው ላይ በሰው ላይ ምን ቢያምር ድንግርግር ይላል ከበሮና ፍቅር
ምርጡ መሳይ በዛኛው ባልጀራዬ ጎበዝ ልክ እንደታላቅህ አለህ ቁም ነገር ። ያምራል ወጥር ጀግንም ። አሰራት ታደሰ።
Beautiful tune by Mesay TeferaLove from Nigeria 🇳🇬 🇳🇬 🇳🇬
መሳዬ ምርጥ ዘፈን ካሁን ዘመን ዘፋኞች አንተ ትበልጣለህ ደጉን ዘመን ያምጣልን በቃ ይበልን
ተሰርቷል መሳያችን ያውም ጥዑም ተደርጎ ብሮ 10/10 አመስግነናል ገና ታስገርመናለህ የተፈራ ልጅ
-E T , H
❤❤❤❤❤❤❤ 2:51
በዚህ ዘመን እንደነ ኪኒኔ ያሉ ሙዚቃን ለማጥፈት ጠንክረው እየቀለዱ ያሉ ሰዎች ባሉበት ዘመን እነዲህ አይነት ድንቅ ስራ ማግኘት መታደል ነዉ ። መሳይ የተለፋበት ስራ እነደሆነ ስራዉ እራሱ ይናገራልና እናመሰግናለን ። በአልበም ደግሞ ከዚህ በበለጠ ከፍታ ባገኝህ ምኞቴ ነዉ ብቻ ትችላለህ። ሌለዉ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሚወጡ ነጠላ ዜማዎች የ አልበም ያህል ሚዛን እንዲደፉ እንዲሁም በዳዊት ፅጌ አልበም ላይ በተለየ ደግሞ ደስ አለኝ በሚለው ስራ የማረሳህ ናትናኤል ግርማቸዉ ለዚህ ስራም ክብር ይገባሃል ።
ጨምላቆች አዝማሪዎች ዘፋኞች የኢትዮጵያ ህዝብ በዘፈን ሠይጣናዊ መንፈስ አጨማለቁትባክህ አትጩህ በዝህ ድምፀህ እግዚአብሔርን አመስግን ጌታ ሆይ ዘፋኞች አንተን እንድያመሰግኑ ልቦና ስጣቸው
ምርጥ ስራ ሁሉም ሰራዎችህ ምርጥ ናቸዉ ሁሉም የይመቹኛል በርታልን መድሜ🙏😍
መሳይ የፊልም እናትህ ሳጂን ነኝ ዘፈኑ በጣም ደስ ይላል ተባረክ
ከጠበቅኩት በላይ ነው👐👏መሳይ🔥🔥
መሳዬ ምን ጉድ ነህ ግን ??? እንደዚህ አይነት አንጀት አርስ ዜማ በስመአብ ....ተባረክ
ግጥም 100%ዜማ 100 %ድምፅ 100 % እጅ ነስተናል 🙏❤
Betam yegrema desss yemle enamsegnale endze auente music slalsmahen endwendme melkam yehunle
ዋውው ግሩም ድንቅ ሙዚቃ ነው 👍 መሌ መልካም እድል 💚💛❤✌️👌
Bro 1ኛ በርታ
ሰው በዚ ልክ ተወዳጅ ይሆናል ሁሌም ለኔ አንደኛ❤
Tichilalehhhh abateeee jegnaaa nehhhh
It should have hit 10M on the first day if the current generation is able to realise the power of love.
የሙዚቃ አድናቂና ተከታታይ አይደለሁም ግን ተመችቶኛል በርታ
እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን የተረጋጋ ወጣት ድምዝ ዜማ ግጥም 1000000 ❤❤😍😍😍
በጣም የወደድኩት ስራ ነዉ ግጥሙም ዜማዉም ቅንብሩም አዘፋፈንህም በጣም አስደስቶኛል ተስፋ ተስፋ የሚሸት ስራ ነዉ በርታልኝ
የእውነት ድንቅ ግጥም ድንቅ ዜማ በአጠቃላይ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ 👏👏👏👏
ጥሩ ስራ ነው።"መታሰቢያነቱ ለባባ ይሁን" ያልከው ተመችቶኛል❤❤❤
አንደኛዬ # ቃል የለኝም አንደኛ ነው
Here we goooooooo
በጣም የሚያምር ሙዚቃ ስላሰማሀን በጣም እናመሰግናለን መሳይ ትችላለለህ የምር በርታ👌🙏
I really appreciate that Ethiopian artiest start uploading their music on there own channels that is great 👍👍
ጎበዝ ልጅ መሳይ !! በጣም ያምራል ኢትዮጵያዊ ቀለም ያለው ስራ ነው በጣም ወድጄዋለሁ። በርታ
Good Luck Bro💥🙌
wow mesayeye mrit dimts fetari yitebkhበርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤
Love ❤from Nigeria 🇳🇬
yabda nw masaya❤🔥
Iam 🇸🇩 Sudanese ilove this song
ዋው መሳይ አሪፍ ስራ ነው በርታ
መሲዬ አንተ ብቻ ዝፈን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ሰራ ነው ምርጥ ስራ ተገቢውን ባለሙያ ሲያገኝ እንዲህ በብቃት ይዜማል ይንቆረቆራል መሳይ አንደኛ ነህ
ከነ ሃፂያቴ ተሸክማኝ ለምትኖረው ፍቅረኛዬ ይሁንልኝ፡፡
ንሰሀ ግባ
አንደኛ ነው መሴ
Y’all big love all d way from Nigeria🇳🇬. Bless up Mesay for blessing us with this beautiful piece as always ❤🎉
Ffdpfffffyu*h00
"ጥሞኛል ድገመኛል" ይባል ነበር ጀግናው !!! የዉነት ደግሜ ደግሜ አደመጥኩሽ "ደግዬ" ኑርልን...................
ገራሚ ድምፅ ገራሚ ምስል ድንቅ ስራ🤗you killed it bro🔥
Ahunm bedgame nati yezemenachin kef yalkew getami nek hule yemtdenek mesay wow
"ደግዬ" በጣም ድንቅ ሙዚቃ ነው ፤ አመሰግናለሁ ክበርልኝ 🙏❤🙏
ምረጥ ስራ ነው መሳይ በረታ አንደኝ
አጋፋዎቹን የሚተኩ ወጣቶች ያስፈፈልጉናል የማያረጅ ሙዚቃ ጎበዝ በዚሁ ቀጥል
መሣይ በርታ ድምፅህ ሕይወትይሠርፃል።
ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤❤እንደኔ ደግ ሴቶች የሚያደንቅ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤
Betmeee arefieeee terue sera new,,,gen yetela mankorekorwa 🥰🥰🖐 estieeee yeteee agialluuu,,wedejewe new ♥
እንኳንም ጓጉቼ ጠበኩት Nice one good luck bro!!
አንተ ተወዳጅ በጣምም ነው ስጠብቅክ የነበረው 😘😘🔥🔥🔥🔥 በርታ መልካም እድል 👏👏👏👏
አረ ኢሄ ዘፈን ፍቅር ሊያሲዘኝነዉ ፍቅረኛ ሳይኖረኝ😘😘😘
😂😂😂😂😂
🤣😄😄
በጣም አርኪ ዜማና ግጥም በዚያ ላይ አዛዚያምህ ድንቅ ነው ክሊፑም ተመችቶኛል:: በርታ
ሁሌም የሚወደድ ግጥም፣ ለዛና ድምፅ!
Waw bro andegna nesh
ደግየ ይሁን ለደጎቹ 🙏🙏🙏🙏🙏
Wow ምንም ቃል የለኝም ለምን እስካሁን አልሰመውትም ግን 2016 በጥሩ ነገር ልጅምር ነው ደስ ሲል
My best freind Ethiopian girl she translated me in English it's amazing and wonderful lyrics from Somaliland
ምርጥዬ❤
Good Luck for You 🎤 Brother 🙏🥁🥁🥁🔺🔺
Beautiful music video and lyrics 🥰 well done
@@welelagetachew510 0:53
@@welelagetachew510 😊😊ቨ😊ቨኧፕፕፕፕፕፕፕፕፕ😊ፕ😊😊pፕፕፕፕፕpppፕፕፕፕ😊ፕ😊pp😊😊p😊😊pp😊ppፕፕ😊😊😊ፕ😊😊ፕ😊p😊😊p😊p😊p😊p😊pፕ😊ፕpፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕ😊😊😊😊😊😊ፕፕ😊😊ፕ😊😊ፕ😊ፕ😊ፕፕፕፕp😊ፕፕፕፕፕፕፓ😊😊😊😊0😊😊😊😊😊😊
@@welelagetachew510 😊😊ፕፕፕፕ😊😊pፕፕ😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ግጥም ዜማ ድምፅ ገራሚ ነው ሁሉም ነገር ይመችህ መስ ጆሮችንን አሳረፍከው
ቆንጆ ስራ
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን አሜን💘💘
ምን ያክል እንዳማረርኝ እግዚአብሔር ያቃል፡፡
አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ለዘረኞች ልብ ይሰጥልን
አሜን
አሜን❤❤❤
Amen
መቸም የማይሰለች ቃናና ለዛ❤❤ Thank you መሳይዬ
I can’t stop listening what a sound and what a layrics ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ብቃት አይቼበታለው ........ፋቅር የሆነ የተዋጣለት ነውና ትቺላለኽ በርታልን ወንድሜ .....🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Sudanese and I love all Ethiopian people 🇸🇩🇪🇹
Wow
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቃና...ግጥሙ ለሚመለከታችሁ የታደላችሁ! እንደኔ በቀጥታ ያልተቆራኘው ግን ደግሞ በዚህ ውብ ታሪክ የቀና እና የተመኘ ማነው?
I could tell you are the most outstanding Musician You voice is something 😳 👏 👏
He's voice is something else no words right
ምርጥ ስራ ነው መሣይ በዚህ ወር ከግርምሽ ጀምሮ ሔኒ ብቻ ጆሮአችን ጥሩ ነገር እየሰማ ነው ተመሥገን ጠላ ስወድ
Great lyrics, melody and video! appreciated.
የአባቱ ልጅ! ተፈራ ካሳ በጣም የምወደው ድምፃዊ ነበር::አንተን ተክቶልን አልፏል::
ሞዴሏ እንዴት አባቷ ነው የምታምረው.እስቲ አንዴ 👍
ሀገሬ ናት ደጓ? ናት በለኝ ውስጤን ደስ ይበለኝ ሁሌም ምርጥ ስራ🙏🙏🙏
This is a stunning song with a stunning voice and melody. Keep shining brother ✨
ዛሬ ከባለቤቴ ጋ ከፍቅር እስከ ትደር 20 አመታችን ነው ዘፈኑ በጣም ይገልፃታል አመሰግናለሁ መሳይ❤
I wish
20 አመት ቀላል አይደለም!!! እንኳን አደረሳችሁ ሺ አመት አይለያችሁ በቤታችሁ በትዳራችሁ የእግዚአብሔር እረዳታ አይለያችሁ!!!
አይለያችሁ
አይለያችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
Aylayachu!!!!!
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
ቀረፃ 100%
አንደኛ ነህ መሴ በርታ👌👌👌👌👌👌
The king of Amharic song is coming!!! Really, your voice is from the top 3 in Ethiopia!!
100 beza kkkk endatasenfibine,,,,enem wedejewalhu betam
ቅንብርስ
Mekde@@DEMAKETUBE6846
Mekde
ለልጄ እናት ለሆነትችው የልጅነቴ ፍቅሬ ለአሁንዋ ባለቤቴ ያለኝን የፍቅር ጥግ ደስ በሚል ልቤን ደስታ የሚሞላና የሚገልፅ ዘፈን ነው።
አመሰግናለሁ የኔ ፍቅር ።❤❤ አፈቅርካለሁ የኔ ማር ።
ታድላቹ በልጅነት የተጀመረ ፍቅር ለትዳር ሲበቃ ደስ ሲል❤❤❤❤
😊😊😊😢🎉🎉😢😮😮0😂😢🎉😮p0
እኔ ከባለቤት ጋር 21 አመታችን ነዉ።
የሚገልፃት ቃል የለኝም ነበር፣
መሳይ የልቤን ተናገረልኝ።
አመሰግናለሁ እድሜና ጤናን ይስጥልኝ
ኩልል ያለ ለጆሮ ተስማሚ የማይቆረቁር ምችት ድልት ያለ ጣፋጭ ሙዚቃ ኡፍ🥰🥰ስንቴ እንደሰማሁት 👏👏👏
ዘፈኑ የፍቅር ቢሆንም በስንኞቹ ውስጥ ደግነት የማያልቅባት ውቧ እናቴን አየኋት
መረረር ያለ ቃል አይቀናት ሸለክላካው መንገድ አይጥማት
ነፃ ነች የእውነት ተክና አያስራት የንፍገት ካቴና
የምሽት የቀኑም ፈረቃ ፀሀይም ኮከብም ጨረቃ
ሰው ሆነው ከታዩ በምድር እሷ ነች ያላንዳች ጥርጥር እውነት ይሄ ላንቺ ነው እናት እወድሻለው
Imo video
ምን መተተኛ የሆነ ዘፈን ነው ባካችሁ! ሚስቴን ቃላት ሳታበዛ ገለፅህልኝ! 20 አመት እስር ቤት ያለምንም ማማረር ፣አንድ ቀን እንኳ ላልተለየችኝ እናት ለሆነችው ባለቤቴ የተዘፈነ ዘፈን! በምድር ፈጣሪ ለረሳት መላእክ ሚስቴ ይድረስልኝ! ውድ መሳይ ተስፋህ ይለምልም፣የአባቱ ምትክ! በል ከፍ አድርጉልኝ ዘፈኑን፣ደግየ ደጊቱ
የሚያመስግን ባለ ስለሆንክ እኔም አመስግንኩህ ትባርክ ሺ አመት ኑርላት።
Endet yetbareke hiwot nw sheee amet nurulen endenante aynet tedar yabezalen
ምን የተባረከ ትዳር ነው ያለህ። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ። ታሪካችሁን ለህዝብ አውጡት እንስማው ኧረ
ያንተም ይገርማል 20🙄🙄አመት
😥ልቤ እንዲም ስስ ነው
ለኢትዮጵያ ይሁንልኝ ዘፈኑ😭ሀገሬ እወድሻለው
ጀግና ነክ እናመሰግናለን
💚💛♥️
🥺🥺🥺🥺🥺🥺 ሰላሙን ያምጣልን
አንተም ደግ ሰው ነህ ሸጋው👍👍👍
መሳይ አሁን ገና ለ”አሰብኩት” በቀረበ ስራ መጣህ ፥ በጣም ቆንጆ ስራ ነው👏🏿👏🏿👏🏿
Mesay konjo sra new betam ..
Natnaeln saladenk alalfm mrt sra new
ድንቅ ከለር፣ ድንቅ ቀረፃ ፣ድንቅ ግጥም ፣ድንቅ ዜማ፣ ድንቅ ቅንብር ፣ውብ ዘፈን ...በቃ👏👏👏
ድንቅ Comments
ሀገር ሀገር የሚሸት ,የዘመኑ ቅባት ያልተጨመረቀት ,የነጥልዬን የሚመስል ,ከዘመን ወደ ደመዝ የሚሸጋገር ምርጥ ዪጦጵያዊ ሙዚቃ።እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መስዬ ምርጥ ግጥም ዜማው ድምፁ ሁሉም ሰው ላየይ እሚወደድ ዘፈን ይቅናክ ወንድሜ🙏🙏
💔❤️💔
ደግዬ ዋው
አሉ እና ጐኔ ብዙ ያላቸው
ግን አንድ ነገር የጎደላቸው 👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻
እዚህ ቤተሰብ ነው የዘፈን ለዛ ያለው ምርጥ ስራ ነው በርታ
አቤት የዜማ ፍሰት❤እኔ ልሙት ትችላለህ🙏መሣይ ጉሮሮህ ይባረክ🙏ትፍ ትፍ ብያለሁ ምራቅ ተፍቻለሁ🙏አይ እነ ሣንቾ የት ተደበቃችሁ😜😜
የፈረሣይ
እንቁ
አድናቂህ
ኑኝ
በርታ
አንደኛ
ነው
ዘፈኖ
100
ዘፈኑ ለሴት ቢዘፈንም ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ዘንድ ያኑርልኝ ደጉን አባቴን ነው የገለፅክልኝ ቃላት የለኝም በአባቴ በአቶ መኮንን ሉሌ ስም ከልቤ አመሰግንሀለሁ የልብህን መሻት እምላክ ይሙላልህ
በቀሚስ ተጀምሮ በቀሚስ ያለቀ ምርጥ ዘፈን ይመችህ መሳዬ አሪፍ ስራ ነው መልካም እድል
አቤት ድምፅ ቅላፄ ግጥም ዜማ ምርጥ ክሊፕ መልካም እድል
በሚስቴ ልክ የተዘፈነ ዘፈን ነው። ዘፈኑን ሳዳምጠው በ አእምሮየ የሚስቴን ምስል እየሳልኩ ምስስስጥጥጥጥ ብየ እያዳመጥኩ ነው። ለዘፋኙም ሆነ ለገጣሚው በሚስቴ በሁዲ ስም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ❤😊
ዋው እንደዚህ ሚዩዚክ የጠበኩት የለም አርብ በመከራ ነው የደረሰልኝ ገን እንጠበኩት የኔ ጎበዝ ልክ እንደሁሌውም ድንቅ ብቃትህን አይቼበታለው ዘመንህ ይባረክ እነዚ ማውራት ዘፈን የሚመሰላቸው ቲክቶከሮች ደም እንባ ያስለቀሱት ጆሮዬ ዘሬ ፈገግ አለልኝ አመሠግናለው
ይህ የአባቱ ልጅ የእባቱን እና የወንድሙን የሙያ ጥግ ያስቀጥለው ብቻ ሳይሆን ያስከነዳው ጀመር አሪፍ ስራ ጭሆት የለው መጣደፍ የለው በግጥም የከበረ በዜማ የሰክረ ስራ ገና መቺ ተጀመረና
ናትናኤል ግርማቸው
ምን አይነት ድንቅ ተፈጥሮ ነው
ግጥሞችህ ሁሌም ይገርማሉ ይለያሉ ምን እንደምልህ አላውቅም ስለዚህ ዝም ልበል
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ።አንበሳ ወንድሜ;፤ ጀግናዬ እኮ ነህ 👏👏👏
መሳይዬ የኔ ዘመድ ሳንሆን አንቀርም ወስጤ ይደነግጣል ሁሉንም ሙዚቃዎችህን ሥሰማ
መልካሙን ሑሉ ተመኘውልህ 1ኛ ነው
ኩልል ያለ ለጆሮ ተስማሚ የማይቆረቁር ጣፋጭ ሙዚቃ
ይሄ ነው የአባቱ ልጅ ማለት።
ሁሉም ነገር በጣም ያማረ ለጆሮ ተስማሚ የሆነ ጣእም ዘፈን ወደድኩት ❤❤❤😍እናመሠግናለን መሳይ
ደግዬ ❤😍 በሰው ላይ በሰው ላይ በሰው ላይ ምን ቢያምር ድንግርግር ይላል ከበሮና ፍቅር
ምርጡ መሳይ በዛኛው ባልጀራዬ ጎበዝ ልክ እንደታላቅህ አለህ ቁም ነገር ። ያምራል ወጥር ጀግንም ። አሰራት ታደሰ።
Beautiful tune by Mesay Tefera
Love from Nigeria 🇳🇬 🇳🇬 🇳🇬
መሳዬ ምርጥ ዘፈን ካሁን ዘመን ዘፋኞች አንተ ትበልጣለህ ደጉን ዘመን ያምጣልን በቃ ይበልን
ተሰርቷል መሳያችን ያውም ጥዑም ተደርጎ ብሮ 10/10 አመስግነናል ገና ታስገርመናለህ የተፈራ ልጅ
-E T , H
❤❤❤❤❤❤❤ 2:51
በዚህ ዘመን እንደነ ኪኒኔ ያሉ ሙዚቃን ለማጥፈት ጠንክረው እየቀለዱ ያሉ ሰዎች ባሉበት ዘመን እነዲህ አይነት ድንቅ ስራ ማግኘት መታደል ነዉ ። መሳይ የተለፋበት ስራ እነደሆነ ስራዉ እራሱ ይናገራልና እናመሰግናለን ። በአልበም ደግሞ ከዚህ በበለጠ ከፍታ ባገኝህ ምኞቴ ነዉ ብቻ ትችላለህ። ሌለዉ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሚወጡ ነጠላ ዜማዎች የ አልበም ያህል ሚዛን እንዲደፉ እንዲሁም በዳዊት ፅጌ አልበም ላይ በተለየ ደግሞ ደስ አለኝ በሚለው ስራ የማረሳህ ናትናኤል ግርማቸዉ ለዚህ ስራም ክብር ይገባሃል ።
ጨምላቆች አዝማሪዎች ዘፋኞች የኢትዮጵያ ህዝብ በዘፈን ሠይጣናዊ መንፈስ አጨማለቁት
ባክህ አትጩህ በዝህ ድምፀህ እግዚአብሔርን አመስግን
ጌታ ሆይ ዘፋኞች አንተን እንድያመሰግኑ ልቦና ስጣቸው
ምርጥ ስራ ሁሉም ሰራዎችህ ምርጥ ናቸዉ ሁሉም የይመቹኛል በርታልን መድሜ🙏😍
መሳይ የፊልም እናትህ ሳጂን ነኝ ዘፈኑ በጣም ደስ ይላል ተባረክ
ከጠበቅኩት በላይ ነው👐👏
መሳይ🔥🔥
መሳዬ ምን ጉድ ነህ ግን ??? እንደዚህ አይነት አንጀት አርስ ዜማ በስመአብ ....ተባረክ
ግጥም 100%
ዜማ 100 %
ድምፅ 100 %
እጅ ነስተናል 🙏❤
Betam yegrema desss yemle enamsegnale endze auente music slalsmahen endwendme melkam yehunle
ዋውው ግሩም ድንቅ ሙዚቃ ነው 👍 መሌ መልካም እድል 💚💛❤✌️👌
Bro 1ኛ በርታ
ሰው በዚ ልክ ተወዳጅ ይሆናል ሁሌም ለኔ አንደኛ❤
Tichilalehhhh abateeee jegnaaa nehhhh
It should have hit 10M on the first day if the current generation is able to realise the power of love.
የሙዚቃ አድናቂና ተከታታይ አይደለሁም ግን ተመችቶኛል በርታ
እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን የተረጋጋ ወጣት ድምዝ ዜማ ግጥም 1000000 ❤❤😍😍😍
በጣም የወደድኩት ስራ ነዉ ግጥሙም ዜማዉም ቅንብሩም አዘፋፈንህም በጣም አስደስቶኛል ተስፋ ተስፋ የሚሸት ስራ ነዉ በርታልኝ
የእውነት ድንቅ ግጥም ድንቅ ዜማ በአጠቃላይ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ 👏👏👏👏
ጥሩ ስራ ነው።"መታሰቢያነቱ ለባባ ይሁን" ያልከው ተመችቶኛል❤❤❤
አንደኛዬ # ቃል የለኝም አንደኛ ነው
Here we goooooooo
በጣም የሚያምር ሙዚቃ ስላሰማሀን በጣም እናመሰግናለን መሳይ ትችላለለህ የምር በርታ👌🙏
I really appreciate that Ethiopian artiest start uploading their music on there own channels that is great 👍👍
ጎበዝ ልጅ መሳይ !! በጣም ያምራል ኢትዮጵያዊ ቀለም ያለው ስራ ነው በጣም ወድጄዋለሁ። በርታ
Good Luck Bro💥🙌
wow mesayeye mrit dimts fetari yitebkh
በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤
በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤
በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤በርታ መሳዬ❤
Love ❤from Nigeria 🇳🇬
yabda nw masaya❤🔥
Iam 🇸🇩 Sudanese ilove this song
ዋው መሳይ አሪፍ ስራ ነው በርታ
መሲዬ አንተ ብቻ ዝፈን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ሰራ ነው ምርጥ ስራ ተገቢውን ባለሙያ ሲያገኝ እንዲህ በብቃት ይዜማል ይንቆረቆራል መሳይ አንደኛ ነህ
ከነ ሃፂያቴ ተሸክማኝ ለምትኖረው ፍቅረኛዬ ይሁንልኝ፡፡
ንሰሀ ግባ
አንደኛ ነው መሴ
Y’all big love all d way from Nigeria🇳🇬. Bless up Mesay for blessing us with this beautiful piece as always ❤🎉
Ffdpfffffyu*h00
"ጥሞኛል ድገመኛል" ይባል ነበር ጀግናው !!! የዉነት ደግሜ ደግሜ አደመጥኩሽ "ደግዬ" ኑርልን...................
ገራሚ ድምፅ ገራሚ ምስል ድንቅ ስራ🤗
you killed it bro🔥
Ahunm bedgame nati yezemenachin kef yalkew getami nek hule yemtdenek mesay wow
"ደግዬ" በጣም ድንቅ ሙዚቃ ነው ፤ አመሰግናለሁ ክበርልኝ 🙏❤🙏
ምረጥ ስራ ነው መሳይ በረታ አንደኝ
አጋፋዎቹን የሚተኩ ወጣቶች ያስፈፈልጉናል የማያረጅ ሙዚቃ ጎበዝ በዚሁ ቀጥል
መሣይ በርታ ድምፅህ ሕይወትይሠርፃል።
ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤❤እንደኔ ደግ ሴቶች የሚያደንቅ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤
Betmeee arefieeee terue sera new,,,gen yetela mankorekorwa 🥰🥰🖐 estieeee yeteee agialluuu,,wedejewe new ♥
እንኳንም ጓጉቼ ጠበኩት Nice one good luck bro!!
አንተ ተወዳጅ በጣምም ነው ስጠብቅክ የነበረው 😘😘🔥🔥🔥🔥 በርታ መልካም እድል 👏👏👏👏
አረ ኢሄ ዘፈን ፍቅር ሊያሲዘኝነዉ ፍቅረኛ ሳይኖረኝ😘😘😘
😂😂😂😂😂
🤣😄😄
በጣም አርኪ ዜማና ግጥም በዚያ ላይ አዛዚያምህ ድንቅ ነው ክሊፑም ተመችቶኛል:: በርታ
ሁሌም የሚወደድ ግጥም፣ ለዛና ድምፅ!
Waw bro andegna nesh
ደግየ ይሁን ለደጎቹ 🙏🙏🙏🙏🙏
Wow ምንም ቃል የለኝም ለምን እስካሁን አልሰመውትም ግን 2016 በጥሩ ነገር ልጅምር ነው ደስ ሲል
My best freind Ethiopian girl she translated me in English it's amazing and wonderful lyrics from Somaliland
ምርጥዬ❤
Good Luck for You 🎤 Brother 🙏🥁🥁🥁🔺🔺
Beautiful music video and lyrics 🥰 well done
@@welelagetachew510 0:53
@@welelagetachew510 😊😊ቨ😊ቨኧፕፕፕፕፕፕፕፕፕ😊ፕ😊😊pፕፕፕፕፕpppፕፕፕፕ😊ፕ😊pp😊😊p😊😊pp😊ppፕፕ😊😊😊ፕ😊😊ፕ😊p😊😊p😊p😊p😊p😊pፕ😊ፕpፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕ😊😊😊😊😊😊ፕፕ😊😊ፕ😊😊ፕ😊ፕ😊ፕፕፕፕp😊ፕፕፕፕፕፕፓ😊😊😊😊0😊😊😊😊😊😊
@@welelagetachew510 😊😊ፕፕፕፕ😊😊pፕፕ😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ግጥም ዜማ ድምፅ ገራሚ ነው ሁሉም ነገር ይመችህ መስ ጆሮችንን አሳረፍከው
ቆንጆ ስራ
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን አሜን💘💘
ምን ያክል እንዳማረርኝ እግዚአብሔር ያቃል፡፡
አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ለዘረኞች ልብ ይሰጥልን
አሜን
አሜን❤❤❤
Amen
መቸም የማይሰለች ቃናና ለዛ❤❤ Thank you መሳይዬ
I can’t stop listening what a sound and what a layrics ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ብቃት አይቼበታለው ........ፋቅር የሆነ የተዋጣለት ነውና ትቺላለኽ በርታልን ወንድሜ .....🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Sudanese and I love all Ethiopian people 🇸🇩🇪🇹
Wow
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቃና...ግጥሙ ለሚመለከታችሁ የታደላችሁ! እንደኔ በቀጥታ ያልተቆራኘው ግን ደግሞ በዚህ ውብ ታሪክ የቀና እና የተመኘ ማነው?
I could tell you are the most outstanding Musician
You voice is something 😳 👏 👏
He's voice is something else no words right
ምርጥ ስራ ነው መሣይ በዚህ ወር ከግርምሽ ጀምሮ ሔኒ ብቻ ጆሮአችን ጥሩ ነገር እየሰማ ነው ተመሥገን ጠላ ስወድ
Great lyrics, melody and video! appreciated.
የአባቱ ልጅ! ተፈራ ካሳ በጣም የምወደው ድምፃዊ ነበር::አንተን ተክቶልን አልፏል::
ሞዴሏ እንዴት አባቷ ነው የምታምረው.
እስቲ አንዴ 👍