ብዙዎችን ያስለቀሰው የኤልያስ መልካ እውነተኛ ታሪክ / The Last hours of Elias Melka / Yeketemaw menagne/jelalo / Eth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 ปีที่แล้ว +7

    የኛ ህዝብ ሰው ካለፈ በሁዋላ ስለዛ ሰው ማውራት ማወደስ እንወዳለን ሰው በሚፈልግበት ሰአት ይሄኔ አጠገቡ ሰው አልነበረ ይሆናል እባካችሁ ሰውን በህይወት እያለ እርዱት RIP

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ክርስቶስ በአጠገቡ ያኑርህ የኔ ጌታ እንዴት አንጀቴን እንደበላሃው 😭

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 2 ปีที่แล้ว +22

    ከሚወደው አባቱ ተገናኘ ጌታ መልካም ነው።ያሳርፈዋል ስሙ ባረክ ለዘለዓለም።

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤሊያስ የልጅነት የቲቪ ፍቅረኛዬ ነበር
    ጊታር የሚመታበት ዘፈኖች ሲመጡ እኔ ከዘፋኙ ሳይሆ እሱን ብቻ ነበር እማየው ❤❤❤

    • @gowithyidu748
      @gowithyidu748 ปีที่แล้ว

      ሚ ቱ 😂😂🥰🥰🥰🥺🥺😭😭😭

    • @Susu-lx2uu
      @Susu-lx2uu ปีที่แล้ว

      @@gowithyidu748 ሂ ወዝ ሶ ማይታይፖ I miss him ❤️🥺

  • @kalabyibeltal4615
    @kalabyibeltal4615 ปีที่แล้ว +1

    the most painful loss for Ethiopia and Ethiopians.we really really miss you. may God rest your soul in heaven

  • @arsemameshashal1487
    @arsemameshashal1487 2 ปีที่แล้ว +10

    በእንባ በሀዘን ሰማሁት ነብሱን በገነት ያኑረው

  • @meazahailemariam9669
    @meazahailemariam9669 2 ปีที่แล้ว +3

    ለምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ ግን ሁሌም ይረብሸኛል የኤልያስ መልካ ሞት 😥 ፈጣሪ ነብሱን ይማርለት

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 2 ปีที่แล้ว +12

    ኤልዬ እንዳንተ የሚያሳዝነኝ አርቲስት የለም ፈጣሪ በቀኙ ያኑርክ

    • @hiwetslehsi9499
      @hiwetslehsi9499 2 ปีที่แล้ว

      አሚን🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭🥲🥲🥲

  • @henokteferi5532
    @henokteferi5532 2 ปีที่แล้ว +9

    Unfair world. Eliyas died because of lack of adequate treatment. He made all those great Music, which helped several musicians to be popular and rich. But, no one ever dare to help him with money at least to get his treatment abroad and get a kidney transplant. So, sad. ሰዉ ስንባል እራስ ወዳድ አና ጨካኞች ነን። Rest in Heaven Eliyas. You will always be remembered by the great work that you did.

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 6 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ አንተን ባሰብኩ ቁጥር ሀዘን እና ቁጭት ይሰማኛል ምናለ ሰው ቶሎ ሳይወድቅ መርዳት ቢቻል ስንቶችን አጣን እነ ሙልጌታ አባተንም በተመሳሳይ ሁኔታ ነው ያጣነው 😥😥

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 ปีที่แล้ว +2

    ነብሱን በገነት ያሳርፈዎል ፈጣሪ እውነት የከተማው መናኝ

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው በህይወት እያለህ ባወቅኩህ ኤላዬ😭😭😭😭😭💔❤️‍🩹

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 ปีที่แล้ว

    ኤላዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🥺🥺 የኔ ምስኪን 😭

  • @AbdiHailu-m4x
    @AbdiHailu-m4x 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you JESUS Christ 🙌🔥🙏

  • @melonhirut6159
    @melonhirut6159 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑራት ቆሞ ያረዳነው እሁን እህህህህህህህ ምን ያረጋል

  • @TeferiTeferi-uh4kl
    @TeferiTeferi-uh4kl 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ጅላሎ ነህ

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር ጥሩ ሰው አይቆይም

  • @adoniasabebe8631
    @adoniasabebe8631 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እ/ር በቀኙ ያድርግልህ።

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 2 ปีที่แล้ว +1

    Ayeee elyas Rip wendemi! !
    Alhonelehem Rest and enternal soul

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ አቻአገር 😭😭😭😭😭😭

  • @kiroviolin6706
    @kiroviolin6706 6 หลายเดือนก่อน

    Leben tesebrual... Betam new yazenkut..

  • @markansador5212
    @markansador5212 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ኤልያስ ነብስክን ይማረው

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር

  • @seblewongelbelachew4373
    @seblewongelbelachew4373 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ነፋሱ በገነት ናት። ተመሥገን

  • @m.5328
    @m.5328 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር🙏🙏🙏

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰው ነበር ነፍሱን ይማረው

  • @ያብ
    @ያብ 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 2 ปีที่แล้ว +1

    So sad!

  • @ermyasayele
    @ermyasayele 2 ปีที่แล้ว

    Zs guy should be the man of the country in Ethiopia music!!!!!

  • @abebeayalew350
    @abebeayalew350 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማለም ነበስ ይማር

  • @mekit.mariam3198
    @mekit.mariam3198 2 ปีที่แล้ว +4

    this is real life the voice acting and the crying was completly alasfelagi

    • @kachure2274
      @kachure2274  2 ปีที่แล้ว

      meki Thank you Your Nice Comment!

  • @bezak7043
    @bezak7043 2 ปีที่แล้ว +1

    wey geta hoy ant nefsun tekbelelegn

  • @amanueljuta357
    @amanueljuta357 2 ปีที่แล้ว +2

    RIP

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 2 ปีที่แล้ว +3

    ነፍሱን በገነት ያኑራት

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 2 ปีที่แล้ว

    እ ሳይሞት

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh 4 หลายเดือนก่อน

    Hulem ymiyasazengne lje

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs 4 หลายเดือนก่อน

    🥺🥺

  • @zuzumohamed9199
    @zuzumohamed9199 2 ปีที่แล้ว

    Eliyas zemed ata hayii etopia

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሹ አንረሳህም

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 ปีที่แล้ว +1

    🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 2 ปีที่แล้ว

    R I P 🙏

  • @rodahassan5195
    @rodahassan5195 2 ปีที่แล้ว

    Nebs. Yemar. . Talaq. Sew

  • @tsehaynore4328
    @tsehaynore4328 2 ปีที่แล้ว +2

    When I see you, I understand how cruel devil is. He took you out of church and make sure you worship him. I hope you had time to confess your sin and receive God's forgiveness

    • @zed8788
      @zed8788 2 ปีที่แล้ว +2

      he servant said he was praying for long time

  • @rahelkiflaybahta3264
    @rahelkiflaybahta3264 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር

  • @girmaggk3110
    @girmaggk3110 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር