About Elias Melka

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 123

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 2 ปีที่แล้ว +53

    ኤሉዬ የሰው ልክ 😭😭😭😭

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 2 ปีที่แล้ว +50

    አምላክ ትልቅ በሆነ የፍጥረት ብቃቱ ከፈጠራቸው ልዩ ሰወች ኤልያስ መልካን ለኢትዮጵያ እንቁ አርጎ ፈጥራል። ነብሱን በገነት ያኑርልን

  • @lydiaephremlydia1073
    @lydiaephremlydia1073 2 ปีที่แล้ว +17

    ኤልያስ መልካ ድንቅ የጥበብ ሰው ነበር እግዚአብሄር ነብሱን ይማር 😭😭😭

  • @berrythegreat1568
    @berrythegreat1568 2 ปีที่แล้ว +6

    ኤልያስ መልካ ደግ እና ርሕሩህ ሰዉ ነበር ቸሩ እግዚኣብሄር ነብሱን በገነት ያኑራት.

  • @millala7327
    @millala7327 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልያስ ምርጥ ስው ለትውልድ እሚተርፍ ስራ ሰርቶ ያለፈ ጀግና ሰው አክባሪ መልካም ሰው እንደሆነ በ ልጅቷ ንግግር ማወቅ ይቻላል ነፍስህን በገነት ያኑራት

  • @hiwetwomdimagegn6873
    @hiwetwomdimagegn6873 2 ปีที่แล้ว +21

    የኢትዮጵያ ህዝብ ኤልያስ መልካም የሚያይበት እድል አልነበረውም በር ዘግቶ ያ ሁሉ ሙዚቃ ሲሰራ ከቀይ ወደ ጥቁር ሲቀየር መልኩ ሲረ ግፍ እያዩ ለኢትዮጵያ ህዝብ ድረሱለት አለማለታቸው ህዝብ ሳይደርስለት አምላክ ይጠይቃችሁ ዘፋኞች እሺ

  • @fitsumbulcha7927
    @fitsumbulcha7927 2 ปีที่แล้ว +22

    When you see her face when she talks about Elias, you see the level of his personality.

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጌታ እውነት እግዚያብሔር በገነት ያኑርህ. አይ ኤልያስ ለካ እንደዚህ አይነት ሰዉ ነህ 😭

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 ปีที่แล้ว +12

    ኤልያስ መልካ እንዳንተ አይነት ትሁት አስተዋይ መልካም ጎበዝ ባለሙያ በማጣታችን እጅግ አዝነናል

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 2 ปีที่แล้ว +27

    ሰውን በሰውነቱ ማክበር ማለት ይኼ ነው ነፍስህን በገነት ያኑረው

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 2 ปีที่แล้ว +13

    ምድረ ዘፋኝ የኤልያስ ግፍ ገና ብዙ ጣጣ ያመጣባችሃል ምናለ መታመሙን ለህዝብ እንኳን ብታሳውቁ

    • @Amir-muhamed7by3t
      @Amir-muhamed7by3t 2 ปีที่แล้ว +7

      ኤላዬ ደጉ ሰው ቀንም ሌትም የነሱን ቢዝነስ ያጧጡፋል እንቅልፍ የለ ምግብ የለ እረፍት የለም ሳስበው በጣም ነው የማዝነው

    • @abuasma9936
      @abuasma9936 2 ปีที่แล้ว +5

      እንደ ኢትዮጵያ አርቲስት የቀን ጅብ የለም ለሆዳቸዉ የሚኖሩ

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 2 ปีที่แล้ว +11

    ኤልያስ የእኔ ቀና ልብ እግዚአብሔር ነብስህን ይማር!!

  • @zeusapollo2403
    @zeusapollo2403 2 ปีที่แล้ว +9

    I LOVE you Women ❤❤❤
    ምን ዓይነት ትሁት ሴት ናት ❤
    ነፍስ ይማር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +11

    ጀማነሽ እውነት ብላለች አንድ ሰው ከሞተ ወዲያ ዘመድ የለውም የሚባል አባባል አለ ትክክል ነው ቢሆንም ስለ ኤልያስ መልካ የቤት ውስጥ ጥሩነቱን በሚያሳዝን ሁኔታ ጀማነሽ ገልፃዋለች ብዙዎቻችን በውጭ ጥሩ እቤት በተለይ ለሰራተኞች የማንመች ልንኖር እንችላለን ኤልያስ መልካምነቱ በአርቲስቶች እና በሌሎች ሰዎች ብቻ ሳይሆን በቤትም ውስጥ አንድ አይነት ሰው መሆኑን ፈጣሪውንም ያመሰግን እነደነበር ገልፃልናለች A good name is better than fine perfume. መልካም ስም ከመልካም ሸቶ ይበልጣል።

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว +2

      Great Explanation! ኤልያስ ማንም የትም አንድ ነው የተበላሸ ነገር ሲያይ ይሉኝታ ይቀየሙኛልም አይልም እንዲስተካከል ይናገራል ማንም ሰው ፊቱ ሰውን አያማም ሮፍናን ሲናገር ከሰማሽው ማማቱን ካልተወ ያንን ሰው ያስወጣል! ወዳጅነቱም እውነተኛ ነው! ከዛ በተረፈ አምላኩ ነው መጠጊያው የሚፈራውም እርሱን ነው...ሌላውን ሁሉ በእኩል ዓይን ነው የሚያየው

  • @pauly808official
    @pauly808official 2 ปีที่แล้ว +8

    The legendary music producer in Ethiopia!

  • @bitsubelay2063
    @bitsubelay2063 2 ปีที่แล้ว +13

    ለሙያው ራሱን አሳልፎ የሠጠ ትልቁ የጥበብ ሠው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 2 ปีที่แล้ว +8

    ኤልሹ አመለ ወርቁ መልከኛው ሁሌም ከነቤተሠቦቼ እናስብሀለን አንተ ለሰው ኖርክ ሁሉም በአንተ እውቅናን ገንዘብን አግኝቶ ፊቱን አዞረ ኤልዬ ልጅነትህን ወጣትነትህን መጨረሻህንም አውቃለሁ የታናሽ ወንድሜም እኩያ ነህ የዘመኑ ብልጭልጫሞች ራስህን እንድታይ ፋታ አሳጡህ ሻሞ ሻሞ ብለው በሉህ ብዬህ ነበር ዋጋ የለውም አልፏል አንተ ሲጀመርም የመድሀኒያለም ነበርክ አሁንም በቀኙ ያስቀምጥህ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 ปีที่แล้ว +9

    ኤልያስ ሰውን በሰውነቱ የምታከብር እግዚአብሔር በክብር ቦታው ያስቀምጥህ

  • @selam6991
    @selam6991 หลายเดือนก่อน

    እኔ እራሱ መልካም ሰው ብሆን ልክ እንደሱ መልካም ብሆን ዛሬ በሞትሁ እኔ መለካም ሰራ ምንም የለኝም ኤላያስ ነፍስህን ይማርው

  • @jonathandyer5896
    @jonathandyer5896 2 ปีที่แล้ว +11

    Its very very SAD and UNFORTUNATE that there was not ONE person that could help him out of his life condition. He was left alone to suffer the pain while everyone GETS RICH and FAMOUS. EJIG BETAM MIYASAZIN SEW!!! Bitcha, there is nothing better to expect from this world but being used and forgotten at the end of the day.
    May EGZABIHER rest his soul in the garden of PEACE. I mean, Its obvious that EGZABIHER called him because he needed rest and there was no one to give him that in his life time.
    EGZABIHER YIMESGEN, "YESU FIKAD YISHALAL".

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว

      Amen lek neh betam tebarek 🙏

    • @tsenuashna8113
      @tsenuashna8113 2 ปีที่แล้ว +1

      እሱ እግዚአብሔር አለው፣ምንም አይልም ሃብትም እግዚአብሔር ነው።ወደ ክብር ገብቶዋል ወደ ዘላለም ደስታ። እርሱ ሚወደውን ሕይወት ነው የኖረው፣ ህመም ያሳዝናል አሁን ግን ትልቅ ደስታ ላይ ነው

  • @zed8788
    @zed8788 2 ปีที่แล้ว +9

    የፈለገ ስራ ቢበዛባችሁ ከመጠን በላይ አትሰሩ እነቅልፍ መጣም አልመጣ 6-8 ሰአት መተኛት ግድ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tsenuashna8113
      @tsenuashna8113 2 ปีที่แล้ว +1

      እሱ እኮ ካልሰራላቸው እነሱም ዳቦ የላቸውም፣ ለስራ ብሎ አልነበረም እንደ ህዝብ አባት ማንም እንዳይጎዳ ነበር ትግሉ

    • @zed8788
      @zed8788 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tsenuashna8113 የፈለገ ቢሆን ዪለ እረፍት?? ለዛውም ምሰጋና ቢስ ለሆነች ከንቱ አለም

    • @tsenuashna8113
      @tsenuashna8113 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zed8788 እኔ እስከማውቀው ደስሚለቅን ሕይወት ነው የኖረው ሚፈልገውን ሰው ሁሉ እኮ ምስጋና ጠብቆ አይደለም መልካም ሚሰራው አንደኛ ይፕውስጥ እርካታን ያገኛል ሁለተኛ ብድራትን ቆጥሮ ሚከፍል ጌታ አለ። እሱ አጭር እድሜን ይፈልግ ነበር ደሞም ቶሎ ቶሎ ሰርቶ ወደ አምላኩ መሄድን። ምርጫውን ነው የኔረው ደስ ሚያሰኝውን አምላኩን አገልግሎ ።

  • @PeaceTube83
    @PeaceTube83 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል ❤❤❤❤

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 3 หลายเดือนก่อน

      Pente Hulem Yale serachew new Yemiseru.. Egziabher Lebona Yestachehu Medre 666

    • @Chebera_Churchura
      @Chebera_Churchura 5 วันที่ผ่านมา

      አንቺ አትሞቺማ???ደንቆሮ ደነዝ ጴንጤ

  • @Gozhini
    @Gozhini 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልያስ መልካ, ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑር

  • @MyBetty333
    @MyBetty333 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልዬ የምታምነው እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር የኔ ጌታ:: 😢

  • @user-dz8zs2tk5g
    @user-dz8zs2tk5g 10 หลายเดือนก่อน +1

    Oww we miss you legend

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስህን በገነት ያኑረው ጅግና

  • @molinok5017
    @molinok5017 2 ปีที่แล้ว +4

    መቼም እከሌ ይሙት እከሌ ይኑር አይባልም የፈጣሪ ስራ ነው ግን ግብግብ እሚያረገኝ ኤልያስ ታሞ ከስቶ ጠቁሮ እንዲ ተስበስባቹ ቢሆን ምንአልባትም ዛሬ እንዲ በሱ ሀዘን ባልተስበቅባቹ የኔ መልካም ሁላችን ሄጅ ነኝ እሱስ ወደ አባቱ ሄዷል ይባል ለቁም ስግብግቦች በሱ እንቅልፍ ማጣት እናተ ተኝታቹ ትውላላቹ ድንጋይ ብሉ

  • @eyobkidane8962
    @eyobkidane8962 9 หลายเดือนก่อน +1

    Rest in peace you were a gold.

  • @desalegnist
    @desalegnist 2 ปีที่แล้ว +6

    I spend 3 years with him. I haven't completed the project. He is real human. He is good for all, that is why he was not able to manage his own ambitions!!!

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว +1

      Can u please tell me more about his personality and his connection with God??

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว +7

    ነብስ ይማር ወንድሜ ለዝች ለማትሞላ አዱኒያ ምነው ትንሽ በኖረ ደስይለን ነበር

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልያስ መልካ ገረሱ ነፍስ ይማር 😭

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 ปีที่แล้ว +8

    Zefang hodam new enji eliyas benetsa yemibal dereja gitim ena zema yesetschew sewoch andachewm program adrgew ayawkum.zefang hodam new bemokebet yemigengu nachew

  • @kumetanyomendertudima6846
    @kumetanyomendertudima6846 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ስኳር እያለበት መኮሪና ፓስታ ይበላል
    ብቻ ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው

  • @enanumelash3873
    @enanumelash3873 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ ይማር 😭😭

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t 2 ปีที่แล้ว +9

    ደስ የሚል ታሪክ የተረጋጋች ሴት እንዳንቺ በሆኑ ሌሎቹ ነፍስህን ይማረው ወንድሜ ከራሻ ።

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว +1

      Wowwww, Are u Ethiopian ryt?

    • @user-pm2we6rs2t
      @user-pm2we6rs2t 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Nikutube2112 በሚገባ ኢትዬጵያዊ ነኝ የቀድሞ የኢትዬጵያ የሰራዊት አባል ልጅ አዱ ገነት የተወለድኩ ፋረንሳይ ለጋስዬን መንገዴ ጃልሜዳ እስፓርት የሰራን ወክማ ክበረደት የጠበጠብን በተለያየ አለም ለስራ የዞርኩ አሁን ኑሮዬ ራሻ ነው አመሰግናለሁ።

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว

      @@user-pm2we6rs2t Great! እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን

    • @seladngay1486
      @seladngay1486 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-pm2we6rs2t yesfra lge ye werkmaw zemn

    • @gweld9884
      @gweld9884 2 ปีที่แล้ว +1

      Poor guy no one helped him on how to manage his diet while diabetes.

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ปีที่แล้ว +2

    Nefese yemar 🙏

  • @garedewyilma940
    @garedewyilma940 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን አለ ፈጣሪ የኤልያስ አይነቱን በብዛት ቢሰጠ። ነፍስ ይማር።

  • @evacowacoo3285
    @evacowacoo3285 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እኔማ ስወድሕ ስወድሕ ነበር አንተ ጠይሙ ኤሊያስ በሰላም ያሳርፍሕ

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሰው ነበረ ❤

  • @JMCH555
    @JMCH555 2 ปีที่แล้ว +2

    Ewntrgna nefes🙏

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 ปีที่แล้ว +2

    Yene wedime RIP 🙏

  • @wasbezaworku2330
    @wasbezaworku2330 2 ปีที่แล้ว +1

    Tlk sew new yatanew Egziabher begenet yanurh Eliyas

  • @medidody9611
    @medidody9611 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene..melikam be degagoch gon yadirgilin

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስታ መኮረኒ እየበላ የኔ ጌታ!!!!

  • @kiyaisraeal8514
    @kiyaisraeal8514 2 ปีที่แล้ว +3

    Beselam erefff Elaishoye

  • @fitsum8100
    @fitsum8100 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሱን ይማርልን

  • @renaghebreselasie
    @renaghebreselasie 2 ปีที่แล้ว +1

    Nebeshen yemarewe eleyas mechem aneresahem 😭😭

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስብህ

  • @Omorpy8235
    @Omorpy8235 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye Elias Melka Gedaye Teddy Afro Newe. Teddy Afro Zerehe Ayebarek Lijochen Ayasadegachew ante kefu yaderekewen Aneresawem Eliasen .

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว

      Eshi mn aregew eski kanchi ensma wey ergman?

    • @Omorpy8235
      @Omorpy8235 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Nikutube2112
      You got low level mind. So we are not equally much to talk. Because I'm not villager. Azmarew Teddy Afro Amlake yekefelewal, just wait ok.

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว

      haha mn alku, Eko egnam enewek yinegerena?

  • @182960la
    @182960la 2 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስ ይማር !

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhare deg degun yamewasdaw Gen lmen.

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው
    ደግሜ ደግሜ አከበርኩህ🙌🙌

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህች መኮረኒና ፖስታ ህዝባችንን ጨረሰች ስክዋር በሽተኞች ሆኖ ለሞትም ይዳርጋቸዋል!!! ያሳዝናል::

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 ปีที่แล้ว +1

    ኤሊያስ ካመለጠ ወዲህ ወከባ ነብስ ይማር

  • @tedymeaza4487
    @tedymeaza4487 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @nafkottube4923
    @nafkottube4923 2 ปีที่แล้ว +5

    አፈር ልብላ አባቴ.. እኔን!!😭😭

  • @hakimkirubel
    @hakimkirubel 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ኢትዮጵያ ምነው መልካም ሰዎች አልበረክት አሉሽ!!

  • @biniyamabiy1414
    @biniyamabiy1414 2 ปีที่แล้ว +1

    Aluye betam new yemiwedk belibe alek

  • @josiahjosy
    @josiahjosy 2 ปีที่แล้ว +7

    😍😍😍🙏

  • @bezulemma3897
    @bezulemma3897 2 ปีที่แล้ว +2

    Rest and peace what i say

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 2 ปีที่แล้ว +2

    eliyee yene geta anten mersate alechelem

  • @ghhg8804
    @ghhg8804 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔጀማይነሽባገኝሽደስታዩነውአድራሻዋን

  • @Chebera_Churchura
    @Chebera_Churchura 5 วันที่ผ่านมา

    ለሰው ብሎ እንደ ሻማ ቀልጦ ሞተ።እራሱን አይንከባከብም ነበረ😢😢😢።እንደ ቀልድ አጣነው😢😢😢

  • @biniyuyu
    @biniyuyu ปีที่แล้ว +1

    ኤሉ 😥😥

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልያስ መልካ እንዳንተ አይነት ትሁት

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምንይደውሉልሻል ቆንጆ???? ግዋደኞችሽ ነበሩ??? እነማን ናቸው መደወል የነብርባቸው??? ነፍሱንበገነት ያኑረው ቅዱስ ሰው ነው!!!!

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 2 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄ምን አልባት እንደሚስት ትሆን ይሆናል አይታወቅም

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g ปีที่แล้ว +4

      @@tgstlssn6778
      ኧረ አይባልም እንኳንስ በሞተ ሰው ላይ በሂወት ባለ ሰው ላይ አይባልም የተቀራረበ ሁሉ በሌላ ነገርነው የሚፈላለጉት ማለት የለብንም ደሞም በአካል አላየንም ግምታዊ ወሬ አናውራ የነሱን ሀፂያት መሰብሰብነው ወደራሳችን እኔ እንደ ልጆቹ የሚወደኝ አሰሪ ነበረኝ ይህማለት ሌላ ግንኑነት ኑሮን አይደለም ብቻ መልካም ልብ ያላቸው ሰወች የሚተገብሩትነው ሰራተኛችውን እንደ ቤተሰባቸው የሚያዩት❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦ የምትደነቂ እህት ነሽ

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye. Biet redi min malet new

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว +1

      Agelgay weym yebet serategna

    • @tewodroszewld2208
      @tewodroszewld2208 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Nikutube2112 amesegnalehu gin leliela gizie..hulum bemigbababet Kalat bihon tiru new.

  • @endalebereta5145
    @endalebereta5145 2 ปีที่แล้ว +1

    ብቻ ምን እንላለን

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 2 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ ስልኮን ላኩልን

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤሉዬ 😭😭😭💔💔💔

  • @Eyobed317
    @Eyobed317 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ግን ፀሎት እና ዘፈን ምን አገናኘው ክርስቶስ እና ድያቢሎስ ምን አገናኛቸው መቀባጠር እና ማስቀባጠር የዘመናችን ሆድ መሞያ ድንግርግር ግርግር ቅዥብርብር እስኪ ፈጣሪ ይናገር ለምን ይሆን ይሄ ሁሉ መቅሰፍት ህመም ጣር ህም

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว +5

      እስኪ የራስህን መዳን ፈፅም አትቀባጥር ፍርዱን ክርስቶስ ያንተ ስራ አይደለም የማ ሎሌ ነህ? በአንተ ዓይን ያለውን ክምር አፅዳ አስቀድመህ በሌላው ያለውን አጥርተህ እንድታይ

    • @Eyobed317
      @Eyobed317 2 ปีที่แล้ว

      @@Nikutube2112 ገላትያ ፦5
      21: መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

    • @eliasnegatu4873
      @eliasnegatu4873 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Eyobed317 bezihh verse lay tinish research adrige neber ena...be lela version and quanquawoch endihum be koye ye amarigna meshaf kidus ayichewalehu....ezih ga zefagninet teblo ge Greeku yeteteregomew (orgies) yemilew kal sihon wede amarigna simeles tekerarabi meslo yetegeggnew (zefagninet ) bilotal enji original kalu lay (orgies ) neber- orgies min malet endohen demo search madreg tichilaleh. Sewoch ketint jemiro be serg, be sira, ena beteleyayu events zefen yitekemaly...meshaf kidus lezfenim gize alew yilenal....ena ye tirgum huneta new enji, zefen meliktu metfo eskalhone dires yemiwegez aydelem......meshafim weyim filmim bihon demo meliktu metfo kehone yemiwegez yihonal ....ena bedenb mermirew...

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว

      Nice kemdekm beye new zm yalkut well explained!

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว

      Thank you

  • @eta4401
    @eta4401 2 ปีที่แล้ว +3

    😭

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @khalilbeat7746
    @khalilbeat7746 2 ปีที่แล้ว +4

    Ebs lay yetlalfewn link eski lakiln

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว

      Link yelegnem enem kesew download yetederege neber yalegn

    • @Nikutube2112
      @Nikutube2112  2 ปีที่แล้ว

      👉 th-cam.com/video/zl0sE7fFehU/w-d-xo.html