ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የኤልያስ መልካ የሙዚቃ ስራዎች በሰርፀ- ፍሬ ስብሐት ሲተነተኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ธ.ค. 2019
  • የኤልያስ መልካ የሙዚቃ ስራዎች በሰርፀ- ፍሬ ስብሐት ሲተነተኑ

ความคิดเห็น • 45

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰርፀ የኢትዮጵያ እንቁ
    ኤሊያዬ ነፍስህን ይማርልን

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰርፀ- ፍሬ ስብሐት great and talented Ethiopian

  • @fesheenku6665
    @fesheenku6665 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰርፀ አንተ እራስህ እኮ ጥበብ ነህ ተባረክልኝ

  • @yezihalemgirma8286
    @yezihalemgirma8286 4 ปีที่แล้ว +10

    Sertse thank you very much for remembering the great man.

  • @user-zl4uq3yt2g
    @user-zl4uq3yt2g หลายเดือนก่อน +1

    ነፍሕን ይማር ኤሎ

  • @sol3417
    @sol3417 4 ปีที่แล้ว +11

    Elu, every time I thought about loosing you without even meet you once in my lifetime, I scratch my head and wiped out in tears uncontrollably. How can I believe that you are not around anymore? You were my inspiration in music, writing, and life as a whole. I feel like I am barely stand on music road where disturbance is manifested in several Ethiopian musics after you. God knew everything when he took you from us. I couldn't even manage myself into expressing my feeling about you. I wished God shall put you in eternity at the hands of Abraham.

  • @abelgirma8769
    @abelgirma8769 ปีที่แล้ว +1

    መስከረም 24 2013 1
    መስከረም 24 2014 2
    መስከረም 24 2015 3
    ነፍስህን ይማረው ኤልያሰዬ

  • @teddyzam8114
    @teddyzam8114 ปีที่แล้ว

    Thank you Eliase for making me love music and be I'm music industry.

  • @tedlucas1699
    @tedlucas1699 4 ปีที่แล้ว +7

    መቼም አይረሳም ኤላ

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 ปีที่แล้ว

    Irreplaceable! Gone too early Elie, but not forgotten!

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሱን ይማርልን

  • @genenegeda509
    @genenegeda509 2 ปีที่แล้ว

    What a great presentation and professional tribute to Elias Melaka by Tsertse Fresenbet

  • @bisratminasie8507
    @bisratminasie8507 3 ปีที่แล้ว +1

    I Grew up with his works ringing in my ears...I never knew 🥺

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠርፀ በጣም ስለ ኪነ ጥበብ የምትሠጠው ፎርሞች ውብ ናቸው

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 2 ปีที่แล้ว

    Elias Melka !!!!!!!!!!! The an unforgettable legendary !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 2 ปีที่แล้ว +5

    ለምን አታሳክሙትም ነበር ግን ከሞተ ቡሀላ ዋይ ዋይ ማለት ሰትወዱ ሀበሻ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 ปีที่แล้ว +1

      የተቆረጠች ነፍስ በምንም ታምር አትቀጠልም አሳክመነው ነበር ጎብኝተነው ነበር ለማለት ካልሆነ በስተቀር ፈጣሪ ሊያተርፈው ቢፈልግ የማንንም ግርግር እና ወከባ ወይም ችሮታ አይሻም እኛ ግን ሰዎች ሰለሆንን ቢሆን ኖሮ ማለት ስለምናበዛ ብቻ ነው።

  • @kalyoutube
    @kalyoutube 3 ปีที่แล้ว

    Indeed the greatest one. ELIAS MELKA❤

  • @ermijo8964
    @ermijo8964 3 ปีที่แล้ว +4

    በዚህ ምደር እንደ እሱ አቀናባሪየለም

  • @yonatanbezabih3115
    @yonatanbezabih3115 3 ปีที่แล้ว

    My legend miss you a lot

  • @kalebgashaw2325
    @kalebgashaw2325 3 ปีที่แล้ว

    Elaye tenafkegnaleh betam aznalew 😢

  • @astergech7308
    @astergech7308 3 ปีที่แล้ว

    He is a legend

  • @ebrahiamhassen2280
    @ebrahiamhassen2280 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @zewduberhanu9737
    @zewduberhanu9737 3 ปีที่แล้ว +1

    Menale baymot elaaye

  • @filemonabebe8072
    @filemonabebe8072 3 ปีที่แล้ว

    Ye ethiopia zemnawi music fetari nahe..Rast in peace ✌ legend

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 ปีที่แล้ว +2

    Ahun metenten min yadergal? Inquu sewoch indih indewaza siyamelxu yangebegibal.Takimo medan sichil indetera sew tikuret sayisexew maalefuu bexam yaasazinal!

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @JohnyohannesGebeyehu
    @JohnyohannesGebeyehu ปีที่แล้ว

    ጆኒ ጦና ባለድንቅ ተስጥኦ

  • @biniyamayele2942
    @biniyamayele2942 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሞ የት ነበራቹ ሰው እስኪያጣ ድረስ ደርሶ አሁን ወሬና ትረካ

  • @sadiyahassen1757
    @sadiyahassen1757 ปีที่แล้ว

    RIP ELU

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 3 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @NattEstif
    @NattEstif 3 หลายเดือนก่อน

    elu

  • @user-ff9tw8ud7e
    @user-ff9tw8ud7e 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭🥺😩😩

  • @yohannesmulat4639
    @yohannesmulat4639 3 ปีที่แล้ว

    I can't still accept his death ......😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @christiankirubel287
    @christiankirubel287 3 ปีที่แล้ว

    ምን ይባላል... እግዚአብሔር ግን በሥራው ፃድቅ ነው፡፡

  • @rachammusicstudio7830
    @rachammusicstudio7830 4 ปีที่แล้ว

    😥😥😥

    • @tekalignegemeda69
      @tekalignegemeda69 3 ปีที่แล้ว

      One of the greatest man who change the music history in Ethiopia !

  • @TheAnedo
    @TheAnedo 3 ปีที่แล้ว

    Abiy new yasgedelew elias ke sheger interview siyader
    Sile techew new።

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ምስክሬ ነው ሰርፀ ስለ Simplicity ከመናገሩ በፊት ኣስቤው ነበረ! የኤልያስ ስራዎች musical instrument ለሚሞክር ሰው Bassline, drum programing ብዙ ኣያስቸግሩም ቀላል ናቸው!! በኣንድ ላይ ሲዋሃሃዱ ግን የሚፈጥሩት ጣም ከባድ ነው!! ኣሁን ይህንን በደንብ ሰርፀ ኣብራራልኝ!! ቀላል ነገርን እንደመፍጠር ከባድ ነገር የለም ነው ያለው!! “Simplicity is the ultimate sophistication” Leonardo Da Vinci!

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 2 ปีที่แล้ว

    አውሩ ብቻ አውሩ ።ሚበላው እንዳልነበረ ተነግሯል ሙሾ ለማውረድ ግን አትቻሉም እኮ አፋችሁን አሹላችሁ።ሰው ዝም ብሎ ወደ ላይ ይሰቅላችኋል።ኤልያስ መልካ የሰራው አይበዛም ሰርጸ ከሰራው