ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የአብነቱ ኤልያስ መልካ (ማራዶና) Elias melka#

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ค. 2024
  • #legend Elias melka

ความคิดเห็น • 34

  • @user-ns5tz9jl7x
    @user-ns5tz9jl7x 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኤላ ማንም የማይደግመው ምርጥ የዘፈን ግጥም የዘፈን ዜማ ደራሲ ብልህ ሰው ወዳድ ነበር ስራው በደንብ ሊዘከር ይገባል

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤሉዬ የሙዚቃው ሊቅ

  • @user-ug9jq5oq1j
    @user-ug9jq5oq1j 2 หลายเดือนก่อน +1

    the guy was so special and hero,
    he is one of same ppl.
    a man of century.

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ እኔ የ 26;ቀበሌ ልጅ ነኝ ሰፈሬን ስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኛል 😘😘😘

    • @user-tj8wo8rr2z
      @user-tj8wo8rr2z หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ምረቴ ወፍጮ ቤት ከፍ ብሎ ነው ቤታችን ወደ አማኑኤል ቤ/ክ ስንሄድ የነ ኤልያስን ቤት አልፈን ነበር የምንሄደው ወይ ሠፈሬ ናፈቀኝ

  • @milkibi2973
    @milkibi2973 2 หลายเดือนก่อน

    ኤላ ሁሌም በልባችን አለህ🖤

  • @abenizertadele9029
    @abenizertadele9029 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዴቫ አሪፍ ነው
    ስለ ኤልያስ መልካም አስታውሰሽ Present ማረግሽ ምርጥ ነው

  • @AbelfikreAb
    @AbelfikreAb หลายเดือนก่อน

    ኤላ ጎረቤቴ ነብስ ይማር

  • @dannyhal1
    @dannyhal1 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ኤልያስ አዲስ ነገር እንድናውቅ አርጋችሁናል ቀጥሉበት 👌👍

  • @nunuhenos1240
    @nunuhenos1240 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያ ድንገት ስትነቃ ከሚቆጯት ልጆቿ መካከል አንዱ ኤላ ነው

  • @user-pq3zl1qt8w
    @user-pq3zl1qt8w 2 หลายเดือนก่อน

    Elaye endet yihon miresak hulem silante sisema endadis libe yidemal....wedikalew❤ yene grum atresagnim😢

  • @alfamyc7877
    @alfamyc7877 2 หลายเดือนก่อน

    Dave enamesegnalen betam

  • @alemwassiekids2395
    @alemwassiekids2395 2 หลายเดือนก่อน

    Rip Elias Melaka and Dave I appreciate your feelings towards Elias 🙏❤️

  • @NatiNathnael-fv3sl
    @NatiNathnael-fv3sl หลายเดือนก่อน

    Ay tareik besmam ❤❤❤❤

  • @SamSamri-md4li
    @SamSamri-md4li 2 หลายเดือนก่อน

    ኤላ❤❤

  • @user-ik3zj1eu2o
    @user-ik3zj1eu2o 2 หลายเดือนก่อน +2

    ታሞ አልደረሳቹለትም ጉራ ብቻቻቻ

  • @milkibi2973
    @milkibi2973 2 หลายเดือนก่อน

    thank you devo

  • @abenezershiferaw5971
    @abenezershiferaw5971 2 หลายเดือนก่อน +2

    በደምብ ቪዲዮ እንዲታይ ደሞ ቆርጣችሁ ቲክቶክ ላይ ልቀቁት እሺ

  • @daveworku1714
    @daveworku1714 2 หลายเดือนก่อน

    ኤላ

  • @yenetiwuled6961
    @yenetiwuled6961 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @Henoksafariagent
    @Henoksafariagent 2 หลายเดือนก่อน

    Ela mrt ena azagn sew

  • @EmojiReact-uh7pk
    @EmojiReact-uh7pk 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @nunuhenos1240
    @nunuhenos1240 2 หลายเดือนก่อน

    deva gn bravo

  • @funnymoments7142
    @funnymoments7142 2 หลายเดือนก่อน

    Elukaaaa nafkote

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ማናት

  • @singleDuble
    @singleDuble 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ዴቮ ብራዘር 🙏

  • @abenezershiferaw5971
    @abenezershiferaw5971 2 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቀጥዪበት በናትሽ ስለ ኤሊያስ search ማረግ አታቁም ቀጥልበት ትችላለህ

    • @Lijegirproduction
      @Lijegirproduction  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ብራዘር

  • @user-ns5tz9jl7x
    @user-ns5tz9jl7x 2 หลายเดือนก่อน

    ኤላን በዚ መልክ ስላሳወቃችሁን አመሠግናለሁ