ምክረ አበው በ11ኛው ሐዊረ ሕይወት ላይ የቀረበ ዝግጅት : ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @mulukenteka3047
    @mulukenteka3047 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን: አባቶቻችንን ፤ ሊቃውንትን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን::

  • @warkeysamuel5134
    @warkeysamuel5134 7 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @gebretsadikgetu3938
    @gebretsadikgetu3938 4 ปีที่แล้ว

    Please please upload part2!

  • @sara-ro5wq
    @sara-ro5wq 7 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ትምህርት አባቶቸ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሸር ለምታረጉልን ማህበረ ቅዱሳን ያኑርልን በእውነት ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene3675 4 ปีที่แล้ว

    Kal hiwoten yasamlen

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +1

    የሰማይ አባት የምድር ባለቤት የሆነን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን

  • @ፌቨንየድንግልማርያምልጅ
    @ፌቨንየድንግልማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛም ሰሚ ብቻ እንዳንሆን በልባችንን እዲፅፍልን በፆሎታቹ አሱቡን አሜን።እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉ የሰጠኝ ስለወደደኝ ነው።♥♥♥

    • @alemaraya958
      @alemaraya958 7 ปีที่แล้ว

      ፌቨን የድንግል ማርያም ልጅ amen amen amen

  • @tube-roha
    @tube-roha 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡነ ኤርሚያስ አባታችን በረከተዎ ይደርብን አባቴ🤲

  • @SN-zg4rn
    @SN-zg4rn 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው
    እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቼ ጥያቄ አለኝ እባካችሁ እኔ መቁረብ እፈልጋለሁ ባለቤቴ ካቶሊክ ነው እሱም የስም ፍፁም ለሀይማኖት ግድ የለውም ቤተክርስቲያንም አይሄድም እኔ የቻልኩትን ብዙ እየሞከርኩ ነው ግን ክርስትናን እንደ ተረት ነው የሚቆጥረው ከ መፅሐፍ ቅዱስ ይልቅ ሳይንስን የሚያምን ነው እና በዚህ ነገር ተቸግሬአለሁ ምን ይሻለኛል ብቻ መቁረብ ደግሞ አይፈቀድም ፍቺም አይፈቀድም ምን ይሻለኛል? ይሄን የምታነቡ ምእመናን እባካችሁ አትፍረዱብኝ ከብዙ መውደቅ በኋላ ለመነሳት እየተፍጨረጨርኩ ነው እና ይልቁንም አባቶችን አማክራችሁ ለጥያቄ መልስ እንዳገኝ እርዱኝ።
    በለንሰሀ አባቴ ነግሬቸው ነበር ግን የእሱ ሀይማኖት ሌላ ከመሆኑም በላይ ፍላጎም ስለሌለው በጣም አስቸጋሪ መሆኑን እኔም መቁረብ እንደማልችል እንድታገስ መክረውኛል በዚህ መሀል እኔ ባልፍ ነፍሴ የ ጌታችንን ቅዱስ ስጋ ና ክቡር ደሙን ሳትቀበል ወዴት ትሄዳለች ብዬ ሳስብ ሁሌ ሀዘንተኛ ሆኛለሁ እባካችሁ በፀሎትም በ ምክርም እርዱኝ ፅጌ ማርያም እና ወልደ ሚካኤል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotin yasemalen labatochachin

  • @Mb-zk1op
    @Mb-zk1op 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስን አባቶቻችን እግዛብሄር ብእድሜ ብፀጋ ይጠብቅን አሜንንንንንን

  • @abayar2039
    @abayar2039 7 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን የሰጠንን አምላክ ቅዱሳን ይመስግን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 7 ปีที่แล้ว

    MENEKUSE YIHE NEW BEWUNET EWUKET ENA MINKUSINA ABIRO MEHED MLET YIHE NEW.BETAM ASETEMARI NEW EGIZER YISETACHIHU ENIDEZIH AYNET MENEKOSIE SINAGER HIWET NEW.

  • @efremefremeferam213
    @efremefremeferam213 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቅድስት ተዋህዶን ያብዛልን።

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @lantano9182
      @lantano9182 7 ปีที่แล้ว

      fetlewerk temam አሜን3

  • @ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ
    @ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigtig9012
    @tigtig9012 7 ปีที่แล้ว

    kale hewt ysemlne bedma betga yetbkelne

  • @meseretchanie7657
    @meseretchanie7657 7 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasmaln

  • @sabatadesie5215
    @sabatadesie5215 7 ปีที่แล้ว

    where is part 2 ????

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 7 ปีที่แล้ว

    AMENNNNNNNNNN