መንፈሳዊ ሕይወት እና የሥራ ቦታ ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤🎉🎉

  • @jhonjohn8189
    @jhonjohn8189 8 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜያችሁን ከጤና ጋራ ያርዝምልን ይስጥልን ኑሩልን እመብርሀን ከክፉ ነገር በቃልኪዳኗ ትጠብቅልን

  • @sarabelbelo114
    @sarabelbelo114 8 ปีที่แล้ว

    kalehiwotn yasemalin stegawun yabzalachiw amen amen amen

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 8 ปีที่แล้ว +4

    አባቶችቻችንን መምህሮቻችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ኑሩልን። ማህበረ ቅዱሳንን እመብርሀን በፍቅረ ረድኤቷ በአማላጅነቷ ከክፉ ትጠብቅልን በርቱልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥል

  • @newaymesslie6236
    @newaymesslie6236 8 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።
    ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን እደቃሉ እድንኖርም አምላክ ይርዳን አሚን።

  • @hemuseliesh3180
    @hemuseliesh3180 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ለኛም ማስተዋልን እግዚአብሔር ያድለን አሜን

  • @elafsalama5958
    @elafsalama5958 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ትግስት ይስጠን

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12
    @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እረጅም እድሜ ይስጥልን ከሙሉ ጤናጋር አባቶቸ አሜን

  • @adesalem5731
    @adesalem5731 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ከይቅርታ ጋ እግዚአብሔር ከአስራት በኩር በመፃፍ ቅዱስ ላይ ከልጅ የመጀመሪያን ስጡ ይላል እና እኔ የመጀመሪያን ልጅ መስጠት እፈልጋለሁ ለእግዛብሔር እና ከማህበረ ቅዱሳን መስጠት እፈልጋለሁ እና እዴት አግኝቸ ነው መስጠት የምችለው

  • @sanan4441
    @sanan4441 8 ปีที่แล้ว

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln.

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @mestawutbelachew3116
    @mestawutbelachew3116 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያስማልን

    • @emebet4278
      @emebet4278 8 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጰ5ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጰ5ፈ 8 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን

  • @ስለማይነገርስጦትውእግዚአ
    @ስለማይነገርስጦትውእግዚአ 8 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
    ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ያኑርልን

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kalhewat yasemaln

  • @brhanydngellije9719
    @brhanydngellije9719 8 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwet yasmlen

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td 8 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwetnyasemalin

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጰ5ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጰ5ፈ 8 ปีที่แล้ว

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተሰፋ የምናደርጋትን መስግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @meazagebrehana1922
    @meazagebrehana1922 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @kuwaitkuwait5879
      @kuwaitkuwait5879 8 ปีที่แล้ว

      Meaza Gebrehana ቃለ ሂወትን. ያሰማልን አሜን

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @የተመኝየማርያምልጅ12
    @የተመኝየማርያምልጅ12 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen kalhiwet yasemaln erst tesfa mengest semayaten yawersln

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶእምነቴድ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶእምነቴድ 8 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን
    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @mitslalllbrhanu5739
    @mitslalllbrhanu5739 8 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋልና ትግስትን ያድለን

  • @tigestshemlash9709
    @tigestshemlash9709 8 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፍ መንግስት ሠማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልን ለአባቶቻችን

  • @alemneshtemere1152
    @alemneshtemere1152 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ያስምልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @እኔምትውልድነኝብፅዒ-ኈ4መ
    @እኔምትውልድነኝብፅዒ-ኈ4መ 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባቶቻችን

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 8 ปีที่แล้ว

    amen kale hiwet yasemalen

  • @etalemeto9205
    @etalemeto9205 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም ማሰተዋል ይስጠን

  • @haregewoyinregasa883
    @haregewoyinregasa883 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @የማርያምልጅየማርያም-በ4ጘ
    @የማርያምልጅየማርያም-በ4ጘ 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsehayhaile7168
    @tsehayhaile7168 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @naodmekonnen4706
    @naodmekonnen4706 8 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ገዳምነሽአማረ
    @ገዳምነሽአማረ 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን

  • @smsksjamamsks3686
    @smsksjamamsks3686 8 ปีที่แล้ว

    KALE HIWET YASEMAL

  • @elafsalama5958
    @elafsalama5958 8 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ አንድ ነገር ልጠይቃቹ ማህበረ ቅዱሳን መከታተል ስለምዉድ ነዉ ግን አሁን ወደ አገሬ ልሔድ ሰለሆነ ነዉ አገሬ እንተረኔት ከለለኝ ማት እችላለሁ የራሱ ቴሌቪዥን አለዉ ወይስ የለዉም በእግዚሐብሔር ንገሩኝ ይቅርታ

    • @እመብርሀንየአይኔብርሀን
      @እመብርሀንየአይኔብርሀን 8 ปีที่แล้ว

      Elaf Salama የቴሌቪዥን ጣቢያ አለው እህታችን

    • @elafsalama5958
      @elafsalama5958 8 ปีที่แล้ว

      susu ወሎየዋ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ እህቴ

    • @aiops9110
      @aiops9110 8 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቤትሽ
      ዲሽ ካለ
      የማህበረ ቅዱሳን ፕሮግራምን ማየት ትቺያለሽ እሺ

    • @elafsalama5958
      @elafsalama5958 8 ปีที่แล้ว

      እናቴ እመቤታ የዘላለም ቤቴ Aiops በጣም ነዉ የማመስግነዉ በእዉነት እመብርሐን በያላቹሁበት ትጠብቃቹ ድሽ አለን

    • @aiops9110
      @aiops9110 8 ปีที่แล้ว

      ሁላችንን ትጠብቀን በመንገድሽ ትቅደምልሽ

  • @የሳባምድርShabaland
    @የሳባምድርShabaland 2 ปีที่แล้ว

    ለምን ሁልግዜ ስለ ሐሳውያን መምህራን እንማራለን። እስቲ ደግሞ ስለ ሃሳውያን ምዕመናን አስተምሩን። በየገዳማቱ የጸኑት አባቶች ከበአታቸው የምናፈናቅላቸው እኛ ምዕመናን መሳዮች አይደለን። አባቶች ከተፈናቀሉ ብኋላ ሐሳዊ መናኝ /መነኩሴ እያልን መተቸት መፍትሔ አይሆንም ። እዚህ ደረጃ እንዲደርሱ ያደረጓቸው ምክኛቶች ማድረቅ ይሻለናል።

  • @yalewbezuneh4078
    @yalewbezuneh4078 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሩሀማእግዚአብሔርፍቅርነው
    @ሩሀማእግዚአብሔርፍቅርነው 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና
    @ሰላመነሽድንግልማርያምእና 8 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @almealme3992
    @almealme3992 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ቤቲየማሪያምልጅማሪያምእና
    @ቤቲየማሪያምልጅማሪያምእና 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እምዬኢትዮጵያ-ሠ1ዸ
    @እምዬኢትዮጵያ-ሠ1ዸ 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @frehaileslase4088
    @frehaileslase4088 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን