ጦማር፡- ምክረ አበው በ17ኛው ሐዊረ ሕይወት ላይ የተሰጠ ክፍል ሦስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +29

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @yeshifananegash2793
      @yeshifananegash2793 4 ปีที่แล้ว

      ይቀጥላል ወይስ አለቀ? እግዚአብሔር ህይወታቹህን ያብራው ማህበረ ቅዱሳኖች ሁላቹህም በተለያየ የሙያ ዘርፍ የምታገለግሉ ሁሉ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ትዕግስትወለተኢየሱስ
      @ትዕግስትወለተኢየሱስ 4 ปีที่แล้ว

      አስተያየት አትቀበሉም ግን ዝም አንልም አርቲስቶችን አንፈልግም እኚህን የመሰሉ ሊቃዉንትን ስታደርቡልን በደስታ እንቧርቃለን ግን እነ መሰረት መብራቴ በቤተ ክርስቲያን ስርአት እኳን ትዳር መመስረት ያልቻሉ ከነሱ ምን ልንማር ሆኖነዉ አንፈልግም!!!!::

    • @dawitkebede3866
      @dawitkebede3866 ปีที่แล้ว

      @@yeshifananegash2793 አአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአኦኦኦኦ

  • @Genet665
    @Genet665 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemaln Memihiranochachn. Egziabher yistlen, yitebklen! Beteley sle hagerachn & BeteKrestiyanachn (26:05 jemro) yastemarun neger Deacon Birhanu, hulachnm zewetr lenastewlachew yemigebu neteboch nachew.

  • @KerstoseAimlaky
    @KerstoseAimlaky 2 หลายเดือนก่อน

    ሳይገባን የምመግበን የቅዱሳን አምላክ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለበት የድንግል ማርያም ልጅ ኤልሻዳ እናመለግነዋለን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ተመስገን

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግነዋለን አምላካችን መዳኒታችን ሐለታችን ተስፋችን የሆንከን የሰጠሄን ገዚተን ለማናገኝዉን በፊቅር ያደልከን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን 💒🕯💚💛❤🌾ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሜን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 4 ปีที่แล้ว

    መምህሮችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እውነት ነው ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይማሥግን እግዚአብሔር ይርድን አቤቱ ከመካዳ ይዳንን

  • @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
    @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜነረ አሜን መምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መታደል ነዉ በእወነት በርከታቹሁ ያደርብን ብርታታችን መሪያችን ናቹሁ እግዚአብሔር ያጠብቅል

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen .Amen

  • @samsunggrandprimepro6617
    @samsunggrandprimepro6617 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀለሂወት ያሰማልን ወገኖቸ

  • @woudineshargaw9019
    @woudineshargaw9019 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +6

    ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለመምህሮቻችን ቤተ ክርስቲያንን የምታንቁዋሽሽ ወይዘሮ ስንዱ ታስራለች ዛሬ ደስ ብሎኛል

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

      Not only W/O Senedu Sente aceberbary ale Esrale Dansa Eiyu chufa Ensuses Lefered mekerebe yegebachewal . Ferede Yegziabhure newe Ateferde Yeferdebehal Le W/O Sendu Lebe Yestate Le neshu Yabekat . Meseley newe Yemigebawe. Amen amen amen

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንገስተ ሰማያት ያውርስል ።አሜን

  • @dememariamifayesa749
    @dememariamifayesa749 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህውትን ያሰመልን

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባቶቻችን ያቆይልን ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏❤❤❤

  • @selamselam5591
    @selamselam5591 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም የኦርቶዶክስ ልጅች ስንቶቻችን የንስዐ አባት አለን አባቶችስ ስንት የንስዐ ልጅ አለን በጣም ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu7343 4 ปีที่แล้ว +2

    ለሁላችሁም ቃለሂወትን ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @danielweldegebriel1869
    @danielweldegebriel1869 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን።እባካቹ ኣብረን እንስራ ወደ ልቦናችን / ስብእናችን/ እንመለስ፡ የሁሉ መፍትሄ እሱ ነው።

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 4 ปีที่แล้ว +1

    እንቁ አባቶቻችንና መምህሮቻችንን የህይወት ቃል ያሰማልን የእድሜ ዘመናችሁ ቅድስና የተሞላ እረጅምና እስከ የሌለበት ይሁንልን ማህበረ ቅዱሳንን ይባርክልን ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር።

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፣

  • @diribewake2811
    @diribewake2811 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot yasemalen mamirochachin baa iwunet

  • @سارهسرلنكي
    @سارهسرلنكي 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ለሊቃውንት አባቶቻችን ቃለሂወት ያሰማልን ገንቢ የሆነ ትምህርት ነው እውነት ነው. አባቶቻችን ለልጆቻችን እኛው ነን መልካም የሆነ እውቀት ገንቢ መስፈርት ልናስዛቸው ወይም ልንመራቸው ልናሳያቸው ይገባል

  • @mnbvc5672
    @mnbvc5672 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያረማልን አባቶቻችን ወንድሞቻችን በእውነት አምላከ ቅዱሣን በድሜና በጸጋ ያቆይልን በጣም አስተማሪ ነው በተለይ እናትና አባት ወደፊት አባትና እናት ለመሆን የተዘጋጀን ለልጆቻችን በጥሩ ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር ለማሣደግ የሚጠነክር አስተማሪም ነው እንተገብረው ዘንድ አምላከ ቅዱሣን ይርዳን በርቱልን ማህበረ ቅዱሣን እግዚአብሔር ያስፋልን የብዙዎች ህወት የሚያድን ነው በርቱልን ማህበረ ሃዋረያትን የባረከች ወላዲተ አምላክ ማህበረ ቅዱሣንም ትባርክልን

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ሊቃዉንት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የሰማነዉን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አባቶቻ ችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን አሜንአሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ወች ⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አባቶቻችን ሊቃዉንትን ጠብቅልን እኔ ምንም ቃል የለኚም እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማቸው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏 ኑሩልን ቆዩልን:: ማህበረ ቅዱሳኖች የምታቀርቡልን መምህሮች እንደ ፍትፍት የሚዋጥ ነው የሚያጎርሱን እኮ:: አዳሜ ሌላ አላማዊ ቻናል ላይ ይሰኩና ቤተክርስቲያን አላስተማረችኝም ይላሉ!!!

  • @bettytadesse3505
    @bettytadesse3505 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን!!!

  • @kabiabi7575
    @kabiabi7575 3 ปีที่แล้ว

    በዉነት ላባቶቻችን ቃለህይወትን ያሠማልን👏

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ልዑል አግዚአብሔር የመሰገን መምህሮቻችን የሂወት ቃልን ያሰማልን የሂወት ምግብ በጣም ደሰ ይላል

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርከታችሁ ይደርብን

  • @xxxxlcellbachuusaboka7419
    @xxxxlcellbachuusaboka7419 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ከሊቃዉንት አባቶችችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።አሜን አሜን
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hewotin yasemalen abatochachin bedemiye betena yakoyelen Egnam besemanew Lek melkam fira Endenafera Egziabeher yeredan

  • @tube-ru1ld
    @tube-ru1ld 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 😍😍😍

  • @azmeramebrathu9972
    @azmeramebrathu9972 4 ปีที่แล้ว +1

    Bewenet yagelglotachu zemen Egziabher yibarek AMEN AMEN AMEN!!!

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፀጋውን ያብዛላቻሁ ሊቃውንት ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
    @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 4 ปีที่แล้ว +2

    Qalehywetn yasemalign mengste semayatn yawarslign! Erswo wnetm yenech trgum bedenb gebtohal nech sibal eyesaqe new yemigodaw ena eyalesalese new agern yemibezebzew

  • @gebretsadikgetu3938
    @gebretsadikgetu3938 4 ปีที่แล้ว +7

    ቅባትና ጸጋ ክፍል9፣ኦሪት ዘፍጥረት ም5 ክ1፣ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ቤተክርስቲያን ክፍል2፣-ቅድስት ቤተክርስቲያን በየኔታ ጥኡም ክፍል4 እነዚህንም ጫኑልን!

  • @comceil5329
    @comceil5329 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለሊቃውንቱ አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሒወት ያሰማልን❤

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha2222 4 ปีที่แล้ว

    Wey Betam arif temehert new enmesgnlen kelehwot Yesmalen edmeyan tena yestlen ygelegelet zemenh.yetberk yehun wendmeacn mehmehrcin

  • @ሰላምሰላምሰላም-ቈ2ሸ
    @ሰላምሰላምሰላም-ቈ2ሸ 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemaln bezega betana ytebkln Amannnnnnnn

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቶች እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @samirasss4669
    @samirasss4669 4 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsehayalyou8227
    @tsehayalyou8227 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለዋል አባታችን ልጆች ቻችን ስለ ሃይማኖት ታችው ካልተማሩ ማን ቤተክርስቲያኒቷን ሊረከበን ነው ህልም ስው ማስተዋል ያለበት ነገ ር ነው ፡

  • @gbesvk.
    @gbesvk. 9 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን።

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን አባቶቻችንን አሜን

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 4 ปีที่แล้ว +1

    Kali hiwote yasmalin memherocahachen egzbher edem ena stegawun yabazalachu

  • @abatewanke2169
    @abatewanke2169 4 ปีที่แล้ว

    Ameseginalehu

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    amen

  • @roozaldhmany3690
    @roozaldhmany3690 4 ปีที่แล้ว

    Memrochachn kale hywet ysemaln

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 4 ปีที่แล้ว

    ይህ፡ትምርት፡በኢትዬጵያ፡ቴቪ፡ይትምሕርት፡ተደጋግሞ፡ይታይ፡

  • @derejeasfaw5627
    @derejeasfaw5627 3 ปีที่แล้ว

    Tabotu adelem yetewagiwochu tnkare new eyalk new

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @እሙየድግልማረያምለጁእሙየ
    @እሙየድግልማረያምለጁእሙየ 4 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️😍😍😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @eshetuworku4179
    @eshetuworku4179 4 ปีที่แล้ว

    ደግሞም መከራ ቢፀናባቸውም ከመከራው በኋላ ደስ እንዲላቸው ‹ ነገር ግን ክብሩ ሲገለጥ ደግሞ ሐሤት እያደረጋችሁ ደስ እንዲላችሁ ፣በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ 1ኛ ጴጥ 4፡13 የተጠራችሁለት ለዚህ ነውና ፤ክርስቶስ ደግሞ ፍለጋውን እንድትከተሉ ምሳሌ ትቶላችሁ ስለ እናንተ መከራን ተቀብሎአልና 1ኛ ጴጥ 2፡21

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 4 ปีที่แล้ว +1

    ETHIOPIA ORTHODOX PLEASE, PLEASE,PLEASE, WE WEAK UP AND BUILD STRONG GENERATION AND CHURCH✅✅✅ OKAY ⛪⛪️⛪️✝️🙏💚💛❤️!

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhure Yemesgen Le Mekerune Lastemarun Abatochachen Kill hiwot Yasemalen . not only Senedu she has 4 children , also Eyi chufa Esrale dansa ename Lelochue Acheberbariwoch Leferde mekerebe alebachew. Ferde Ketebale. Egziabehure Ethiopian Yetebekelen. Amen amen amen

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 4 ปีที่แล้ว +1

    They called as mysterious people

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 4 ปีที่แล้ว +1

      Meseret Baye
      What do you mean?

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye Ethiopia ortodocs hulem chqch yetefexere ferenj Aksum lay merfe sleseku new beyegzew ortodocs yemtcheqonew

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 4 ปีที่แล้ว

    ሊቀሊቃውንት ሰምአ ኮነ እውነተዎን ነው።
    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @addis2675
    @addis2675 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሶሊያናያልኩትየገባኝገብቶ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን