Because of you, many innocent people have paid the ultimate price-their lives. When you are in politics, you must have a clear vision and discipline. You’re either in it 100% or not at all. Jawar I really don’t understand your motives….👈🏽 May God protect my brave, smart, peaceful and kind people, as well as their TRUE freedom fighters Amennnnnnnn X3👏🏽👏🏽👏🏽
I really don’t understand this man’s motives. May God protect my brave, smart, peaceful and kind people, as well as their freedom fighters. Amen Amen Amennnnnnn 👏🏽👏🏽👏🏽❤️🌳❤️💪🏾💪🏾💪🏾
She just one ordinary govt mouth piece. She have no education or political experience. Who cares what she says? There are in a completely different level. ተራ የTH-cam ጡረተኛ እድሜ ልኩን ራሱን ሲገነባ የኖረ ሰው ላይ ሲበጠረቅ ጆሮ ሚሰጠው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው:: ስንት የተማረ ሰው የኮብል ስቶን አቧራ እየጠጣ እቺ ምናምንቴ ጆሮ ማግኘቷ ራስ የሰሚው ድክመት ነው::
mn argot nw? Esti yesu tifat mndnew nebere? Le kersish yemhon neger mekatelu enji ye enku lijachin (Hachalu) minim al meselshim adel? Bira sitirechachi neber yiliks
Convincing who & about what?? Telling us what we already know years back??? Today, he appears to 'care' for others & the nation he's been insulting for years.
there is no state but government in ethiopia ,after Abiy ,amhara & isayas cojointly with Arabs operated jehadism on tigrians & state of tigri gone! Now Abiy and Amhara are crying,, Too late,
Just I can't understand this man is a lier because he is a Muslim but he believes Greek ideology federalism, democracy means human without God that means human decided what is wrong and what is right!
Rip Jawe anyway it’s time to collect money from fools diaspora otherwise prosperity party stronger than yesterday if you want evidence look yourself self where you are today game over bro.
Tell me a single part of his evil side you have seen with evidence. Many of you are victims of media propaganda againt him. Its better to see at ourselves before naming others as evil
በኮሊደር ልማት ስም መኖርያ ቤታችን ፈርሶ ተጥለናል ።በኑሮ ውድነት ተርበናል ። ባልተጠና ግብር ንግዳችን ከስሮ እየተዘጋ ነው ።ገበሬው ከገጠር እየተሰደደ ከተማ እየለመነ ነው ። በየሰፈሩ ሌጆቻችንና ቤተሰቦቻችን እየታገትን ገንዘብ በሚሊዮን እንጠየቃለን ከሌለን እንገደላለን ። አምሽቶ መግባት ቅንጦት ሆኖዋል ።ይሄ ሁሉ መፈታት አለበት ።
👍👍👍👍
አዲስ አበቤ ለቅሶህን ትተህ ቆርጠህ ሊያጠፋህ የመጣዉን ሀይል ታገል።
መጀመሪያ አማርኛ ልመድ
This isthe truth!😢
Well no one trust this guy this is the end of him.
Because of you, many innocent people have paid the ultimate price-their lives. When you are in politics, you must have a clear vision and discipline. You’re either in it 100% or not at all. Jawar I really don’t understand your motives….👈🏽
May God protect my brave, smart, peaceful and kind people, as well as their TRUE freedom fighters Amennnnnnnn X3👏🏽👏🏽👏🏽
Jawar is brilliant! I appreciate your view.
ኢትዮጵያ ሆይ ከንቱዎች በዙና አዋረዱሽ። ያሳዝናል አቤቱ እዚአብሔር ሆይ ሰው አርገን።
I really don’t understand this man’s motives. May God protect my brave, smart, peaceful and kind people, as well as their freedom fighters. Amen Amen Amennnnnnn 👏🏽👏🏽👏🏽❤️🌳❤️💪🏾💪🏾💪🏾
Jawar king of kings❤❤❤❤❤❤❤
You wanted to be a king maker & you failed. You are a prideful person. GOD bless abiy ahmed, GOD bless Ethiopia 🇪🇹.
አጎታችንም መጀመሪያ እንዲሁ ጥሩ ሰው ነበር።
አጎትሽማ ሃሳብ አልነበረዉም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስላለ ነዉ ስትጮሁለት የነበረው
Very impressive and dynamic interview 👌
Our brilliant leader
የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም።😢😢😢
King of the king
Nope 👎🏾he is a joke
ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነዉ አሉ ። ጀዋር አጀንዳ ቀይሮ መልካም ሰዉ ለመምሰል እደሞከረ ነዉ ። ከእጅ አይሻል ዶማ አይይይይይይ
ሲጀመር ጅሃርን የሚያክል ማንም የለም የአማራ ጋዜጠኞች ብለውብልው እውነቱን ሲናገሩ እደጅሃር አይነት ጎበዝ ገጥሞን አቅም ነው ያሉት ጅሃርን የሚጠሉት መጥፎ ስዎች ናቸው
Abiy has to go ASAP
ጀዋር የመጣበት መንገድ አጠራጣሪ ነው፡ ስልጣንን በዘዴ ማቆየት የሚለውን ስትራቴጂ የማስፈፀሚያ ሳቦታጅ ሊሆን ይችላል ፡፡
yes ended that's main point of the ኦነግ ።
በትክክል ሁሉም አንድ ናቸው ይሄኔ በውስጥ እየተገናኙ ይሆናል
ነው እኮ
በመፅሐፌ ምርቃት ምክንያት በሁለቱ ሀገራት መካከል ችግር እንዳይፈጠር ያልከው it is the most funny thing i ever heard. በዚ ደረጃ እንኳን አትዋሽ
ምን አለ ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ብትወርድ ምን ቀርህ ደግሞ ምን ፈለክ ሶብዱ ነሙ ሲበርባዱ ቸሰትክ እንዲ ለመሆኑ አንተ ማነህ እንደው ስተመኝ ተቀራለህ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አትሆንም በጭራሽ እግዚአብሔር አለ የሰው ደም አለ እጅህ ላይ
Thank you❤❤❤❤
ይገርማል የምን ፀጥታ ነው?ጃዋር የጃጀ መጋዣ ሆናል ምንአሉ ብትዘጉት ቀባጣሪ።ወፍጀጁኩኒ፡
ke chalkw be hasab gitemew. Yante ke teshale nekeblik. Keza wuch Oromo tel mehonk dirom enakewalen
Dedeb eski kefando meri yesun miakl 5% Bewket miawra amtallgn miawera nw yalhuh miteta aydelem
እናንተ ነበራችሁ ልታፈርሷት ይሞከራችሁት ነገር ግን ፈጣሪ ጠበቃት ።
ጀግናው❤
ጁሀር ያሸንፋል👍👍🏝👍👍🏝
በክፋት
ጀዋር እኳን ደህና መጣህ እርግጠኛ ነኝ ለውጥ ታመጣለህ
Jawar, I invite you to listen to Betty show interview with Sisaye.
She rediculed belittled and ruined his reputation the best she can. I believe pp
sent her to do so.
Who's she? She's nothing but PP cadre now. It goes the same for Sisay.
Yes She is hero Betty 👏👏
She just one ordinary govt mouth piece. She have no education or political experience. Who cares what she says? There are in a completely different level. ተራ የTH-cam ጡረተኛ እድሜ ልኩን ራሱን ሲገነባ የኖረ ሰው ላይ ሲበጠረቅ ጆሮ ሚሰጠው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው:: ስንት የተማረ ሰው የኮብል ስቶን አቧራ እየጠጣ እቺ ምናምንቴ ጆሮ ማግኘቷ ራስ የሰሚው ድክመት ነው::
አሪሲ ላይ ባንተ ትእዛዝ ያለቀው ህዝብ መች ይረሳል
የአዛኝ ቅቤ አንጓች ጥፋ !
ሀገራችንን ለቄቅ አድርግ አይመለከትህም።ችግሯ ችግራችን ፣ሀዘኗ አዘናችን፣ደስታዋ ደስታችን እኛ ኢትዮጽያዊያን ብቻ ነን በርገር እየበላችሁ አታፋጁን የናንተን ወሬና ጩኸት አንፈልግም
ግብፅ ስንት ብር ሰጠችህ
ወይ ጁሃር ማልያ ቀይረሽ ብቅ አልሽ ደሞ
ቤቲ ጁሃር ቀልደኛው እረኛ ነው ብላ በኢትዮጵያ ህዝብ አሳቀችብህ❤😂❤
😂 22:44
Juwar got Ethiopian 101. You got it now
Jawar💙 - from Amhara
እስኪ የካልኩሌተሩን ባለቤትነት ጃዋር ያዉራዉ? ባለካልኩሌተሩ ካልኩሌተሩንም የመጽሐፉንም ስያሜ ከአልቆጭም ወደ አይቆጨኝም ድጋሚ ሲቀሙ እያየን ነዉ ። አሁን ላይ አብይ ጀግና ነዉ። ህዝብ ህዝብ ሚሉትን አገለለ እንጂ ህዝብን በገገማዉ አዋረደ እንጂ አብይ ይችላል ይመቸዉ። አብይ ከኔ ጋር ቢመክር ራሱ ሰላምን ከዉጪ ሳይሆን ከዉስጥ ሚፈልቅ ሐሳብ አለ።
Good one
እሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባሎጣሽ
የህዝቡ ቀንጀኛ ችግር ፈጣሪና አገራችን ሰላም እንዳታገኝ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር ሴራን ተግተህ የምትሰራ ነህ።
j.m❤❤❤❤❤❤❤❤
Ethiopia out of oromia. እያለ ቅስቀሳ በማድረግ ብዙ ሽህ ህዝብ ያስጨፈጨፈው ጇዋር ሞሃመድ ማንነቱን እንደ እስስት አየቀያየረ ህዝብን ለመሽዎድ ቢሞክርም ከፍርድ አያመልጥም
እውነት ነው በሱም ሆነ በሌላው የድለላ ቃል የሚሸወድ ጅል እንግዲህ የለም!! ቃልን ሳይሆን ተግባርን ነው የምናምነው! የሜንጫ ንግግሩንና ሰውን ከነነፍሱ ያስቃጠለበትን ትዕዛዝ አንረሳም! ሁሉም የስራውን ይቀበላል የጊዜ ጉዳይ ነው አረመኔ
40-50ዓመት ምን አለ በ6ዓመት ህዝቡን ጨፈጨፋችሁቶ
ከተማረ አንደበት ትርጉም ያለው ቃላት ነው የሚወጣው ይቅርታ አድርጉልኝ እና ጀዋር ማለት ኢትዮጵያ ሙሁራን ካላት አንዱ እንቁ ሰው ነው ኑርልን አንተ የሃገራቺን ብርቂየ ነህ ሰላም ለተገፋው ለኢትዮጵያ ህዝብ 🙏🙏🙏🙏
ቶርቶራ በለው😅😜 አንተ ግን ምሁር አታዉቅም 😌😫
😂😂😂😂
ለማያቁሽ ታጠኚ ይባላል ይህን ደንቆሮ ነው የተማረ ምትሉት ለነገሩ ሰው መግደል ሐይማኖቱ የሆነ ሰው ታመልካላቹ አውሬዎች
Yesss@@MameMame-nb9ph
ሲጀመር መቼ ለውጡ ላይ ተሳተፍክ ነውጡ ላይ አንጂ
Intelligent 🎉🎉🎉🎉
ሳጥናኤልም እኮ ቅዱስ ነበር! ፖሊቲካን ቀድሞ ባወቀ ሳይሆን ይዞ በተገኝ ነው ሊቆጭህ አይደለም ልያንገበግብህ በተገባ ነበር በርካታ ደም በእጅህ አለና
❤❤❤
ጃዌ አንደኛ ❤❤❤❤❤
ኢትዮጲያ ላለችበት ሁኔታ ግን የሚሻለው ታማኒነት ያለውን ምረጫ በመነጋገር የሚመለከተው ክፍል ሀሳቡን ለህዝቡ በማቅረብ ህዝቡ የሚፈልገውን እንዲመርጥ ብታደርጉት አሁንም ወደፊትም ህዝብ ያከብራችሁዋል !! እባካችሁን ህዝብ ሳያልቅ ሀሳባችሁን ለህዝብ በማቅረብ ህዝብ የመረጠው ይምራ እባካቹ እለቂት ይብቃ!!
😂
ጃል ከበቡሽ አንተ ለኢንተርቪ ሳይሆን ለፍርድ ነበር መቅረብ የነበረብህ ,
የብዙ ንፁሃን ደም አንተና አንተን መሰሎችህን የግዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ ለፍርድ የምትቀርቡበት ግዜ እሩቅ አይደለም !
ትክክለኛ ነው ብልፅግና ማለት አብይ ማለት ነው አብይ ብቻ ለላው የሱን ትእዛዝ ሳያላምጥ የምተገብር ለቀምቃም ጄሌ ነው
Al queda leader of HoA Jawar Mohammed must be held accountable for his crimes against women and children in Ethiopia
😂😂😂😂😂😂😂 what????😅😅😅😅
We are always on the side of the brave hero.
እውነቷን ነው ቤቲ የቆሰለ ፈረስ አለች
ቤቲ እኮ የግል ፀባቸውን እኮ ነው በብልፅግና ውስጥ ሆና መመለስ የፈለገችው።ተመልሠክ ወደ ኅላ ተመልከት በቃለ ምልልስ ሠበብ ቤቱ እየሄደች እንዴት እንደ ምትሽኮረመም እንደነበር እምቢ ብላት ነዉ አሉ
very, interesting interview
MASHAALLAH! JEGNA! ALLAH YITEBIQIH! EWNET TEMAN! THANK YOU BROTHER!
ጃዋር ሚሊዮኖችን አስጨርሰህ አልፀፀትም የሚለዉ የአሁኑ ባህሪህ ነዉ። ነገ እያረጀህ ሰትሄድ አንድ ቀን ቁጭ ብለህ ስታስበዉ ምናልባትም እራስህን ለማጥፋት ትጋብዝ ይሆናል ምክንያቱም የብዙ ህዝብ ደም በእጅህ ላይ አለ
Thank you so much
Thank you
Great Discussion.
በጣም አስገራሚ ነው እርስ በርስ የሚያበላላ ስብእና ከየት መጣ? ለሀገር ማሰብ ምን ማለት ነው? የአንተ ድርሻ ነውጡን ማዘጋጀት ብቻ ለምን ሆነ ? መነው የሚከፋልህ? ለምን ለሀገር ስትል መፋትሆ አታመጣም ተው ማለት በጅህ ነው።
የተገረምኩት አስቀድሞ ዐሮሞ ዐሮሞ ከማለት ወጥተህ አገር አገር ማለትህ ? መቼ ነው የምትለውጠው?
It’s too late what are talking about why you sl silence this all year pls live out kids allowe we don’t need any blood in our country
አንተ እኮ ዛሬ ኢትዮጵያ እዚህ ደረጃ እንድትደርስ ካረጉት ሴጣኖች መካከል አንዱ እና ዋናው ነህ። ያኔ ተከበቡክ ያልክ እለታ ፡ በንተ ምክንያት ከ90 በላይ የማሆኑ ኢትዮጵያን ተገድለዋል።
ታድይ እሱን ሁሉ የት ረስተህ ነው ዛሬ።
ግዜው ሲደርስ ተጠያቂ መሆንህን እንዳትረሳ። አንተ ብትረሳው ወገኖቹ የተገደሉበት ቤተሰብ አይረሳም። ግዜው ሲደርስ ሁሉም የስራውን ያገኛል።
እነ ሻሸመኔ ዝዋይ እና አንተ ገፍተህ ህይወታቸውን ያጡ የነደዱት ከተሞች ይመስክሩ።
mn argot nw? Esti yesu tifat mndnew nebere? Le kersish yemhon neger mekatelu enji ye enku lijachin (Hachalu) minim al meselshim adel? Bira sitirechachi neber yiliks
አሁን ያለው መንግስት ካንተ አቅም በላይ ነው: ወንድም ጀዋር። በጣም ይጠጥርብሀል።
Jawe 👑
Love him or hate him Jawar is Jawar always. He knows what he’s talking about and is convincing.
Convincing who & about what?? Telling us what we already know years back??? Today, he appears to 'care' for others & the nation he's been insulting for years.
ታምራት ስለ 79 ሰዎች ህይወት ብትጠይቀው ....
This man only can safe Ethiopia from abiyi Ahmed by the name of god❤❤❤❤❤
Amen
😂
ታመ በጣም በጣም ጁዋር ኢት፣ያ ሕዝብና ሀገር ታጋይ ነው ።
ጨማምረህ ጠይቅ ።
ይህ በጣም በጣም ኣስፈላጊ ቃለ መጠይቅ ነው! ጃዋር ላገኝህ ብችል በጣም ጥሩ ነበር።
እንዲነፋህ ነዉ
@robsenmuluneh6750
ከሱ ጋ ኣብረን ተስካርህን እንድንነፋልህ እንጂ!
እባክህ ዝም በል አንተ ራስ ወዳድ የራስን ጉዳት ታወራለሁ ታሳፍራለህ ህዝብ እያለቀ ነው አላህን ፍራ፡
ጀዋርና አብይ አንድ ናቸው ስልጣን ላይ እስኪወጡ ነው ተግባራቸው ተመሳሳይ ነው abaa mecaa!!!
Sorry Jowar, you ignored 😂😂😂
there is no state but government in ethiopia ,after Abiy ,amhara & isayas cojointly with Arabs operated jehadism on tigrians & state of tigri gone! Now Abiy and Amhara are crying,, Too late,
He is wonderful journalist ❤
perfect
ጀዋር ጠባቂዎቼን ወሰዱብኝ ብሎ 68 የአማራ ሰዎች አስረሽኋል ከሽመልስ ጋር ሆኖ በሼኔ የአማራን ህፃናት አሳርዷል የአማራ ደም በእጁ ላይ አለ
እርስ ግድብ አልልም እራሱን ለማዳን ታግላል በሱ ስም የገደሉትን ለምን አትናገርም በአማራ ክልል ያሁሉ ሙስሊም ሲገዳል በአማራ በራሱ ለምን አልመረረህ አማራ አማራን የሚያርድ ነው
ትክክል
@rozaroza4288 የጀዋር አንጋች ልትሆኝ ትችያለሽ ጀዋር በአንድ ወቅት የተናገረዉን ልንገርሽ መቼም ሰምተሽዋል ተረኛ እስከተባልን ድረስ ደግመን ታግለን ያመጣነዉን ስልጣን ከእጃችን እንዳይወጣ አጥብቀን መታገል አለብ ብሏል ሌላዉ የአዲስ አበባ ሰራተኞች ከጉሮሮአቼዉ ቀንሰዉ አጠራቅመዉ ሊያገኙት የነበረዉን ቤት መሼዲ ይዞ ቄሮዎቹን ሰብስቦ ሰልፍ በመዉጣት ቤቱ ተነጥቆ ለኦሮሞ ልጆች እንዲሰጥ አድርጓል ስለ አማራ ህዝብም ብዙ አፀያፊ የተናገራቼዉ ንግሮች አሉ ከሽመልስ ጋር ሆኖ ቪዲዮዎቹን አፕሎድ እያደረግሽ መስማት ትችያለሽ እስቲ አይናችንን ከዘር መስተዋት ላይ አንስተን እንደ ኢትዮጵያዊነት በእዉነት መስተዋት እንይ አማራ ዘረኛ ሆኖ ለትግል አልተነሳም በደል ደርሶበት ህፃናት ልጆቹ በበደኖ በወለጋ በጉራፈርዳ በአሰላ በሌሎችም ቦታዎች ስለታረዱ አማራ በዘሩ ተኮንኖ በድሮን በጀት በቢኤም በዙ በመድፍ በታንክ እዬተደበደበ በመከላከያ እዬታረደ እዬተዘረፈ እዬተደፈረ ሰብሉ እዬተቃጠለ ወዘተ ነዉ ለመሆኑ በወለጋ ያ ሁሉ ህዝብ ሲታረድ የተቃዉሞ ድምፅ አሰምቶ ነበር አልነበረም ከኦሮሞ አንድም ሰዉ ለተቃዉሞ የወጣ የተናገረ የለም አንሶላ ተጋፈናል ተዋልደናል ተጋብተናል ደግሰን በአንድነት ባእል አክብረናል በክፉም በደጉም አብረን ቆመን ነበር አማራ መከራ ሲደርስበት ብቻዉን ቆመ
ውሸታም ! ከርካሽ ጥላቻ ጋር ጠፋ ! !
@@rozaroza4288 Ha Ha
Amara Keller tegedelachehu 😂😂😂😂😂
በትክክል ብልጵግናን የተረዳው ጂዋር ነው
በቃ ! እባክህ ፡ ቀሪውን ፡ ህይወትህን ፡ አታበላሸው ፡ፈጣሪክን ፡ እያመሰገንክ ፡ ንስሀ ፡ ገብተህ ፡ ኑር ፡ ሴጣን ፡ ያጠፍካል ፡ እመነኝ።
He is back
ጀዌ በርታልን የሐገራችንን ፖለቲካ የመቀየር እድሉ እጅህ ላይ አለ !!! ድል ለፋኖ እና ለኦነግ !!!
እከኮ ጁአር ምንም አያመጣም ፈስ ነዉ
የምን አባቱ ኦነግ አማራ በመሆናቸው ነው ወለጋ ላይ ሲያርድ የነበረው
በቃ ዓብይን ብቻ አንሱልን እንጂ ሌላ መንግስት አንፈልግም:: የኢትዮጵያ ሕዝብ በራሱ ተሳስቦ መኖር ይችላል ምክንያቱም ከሁላችሁም የተሻለ አስተሳሰብ አለው ህዝቡ:: እናንተ ፖለቲከኞች ከሌላችሁ ህዝቡ ሰላማዊ ነው::
እኔን የገረመኝ አንተ ራስህ ከዝህ ሰው መሳይ ቃፎ ጋር ቃለ-መጠየቅ ማድረግህ ምን ያህል ወረድክ ተራ ሰው መሆንህን ያሳል፡፡ ጀዋር ማለት እኮ ምላሱ ሺህ ጭንቅላቱ ባዱ የሚጋጥ ካገኘ ግጦ ሆዱ ስሞላ የሚጮህ አላሌ አህያ ነው፡፡
ለነገሩ እኮ ‹‹ ሰው አፉን ስከፍት ጭንቅላቱ ይታያል›› እዚያው አሜሪካ ሚንሶታ ኢትዮጵያ ወደት እንደሆነች የማያውቁ አብሮክ የሚጮሁ ፍርፋሪለቃሚዎች አሉ እና ከእነርሱ ጋር ጩኽ፡፡ በኦሮሞ ህዝብ ስም መነገድህን ግን አቁም፡፡ ከእንግድህ እንኮን በህይወት አይደል ሬሳዬም ከእትዮጵያ አይወጣም ያልክ ሰውዬ በየቦታው አስፍጭፈህና አጨፋጭፌ ሬሳውን ረግጠህ መሄድህን ረሳሆ እንዴ፡፡ አንተ እኮ ለፖለቲካ ጨወታ ሀጫሉን አስገድለህ አስክረኑን ለመጥለፍ ሙከራ ያደረግ የኦሮሞ ህዝብ ደም መጣጭ የፖለቲካ ነጋዴ ሴይጠን ነህ፡፡ አንተው እዚያው ደድብ እንጅ ከአንተ ጋር ጌዜውን አራክሶ የምደድብ የኦሮሞ ልጅ የላም፡፡ ከገባህ ይግባ ውረድ ከዚህ ህዝብ ጫንቃ ማንነትህ ጠፍቶብህ ከሆነ በመጀመሪያ ደረጃ ራስህን ፈልገ አግኝ ፡፡ አንተህ ስለአቢይም ሆነ ስለ ኦሮሞ ህዝብ ለማውራት አሁን ብቃቱም፣ እውቀቱም ሞራሉም የለህም፡፡
እኔ ወንበር አልፈልግም ብለህ ስትገዘት አልነበረም እንዴ አሁን ምነው ሸተትህ ታዲያ፤ የአንተን ክፋት ጠንቅቄን አውቀናል ቻው የዶላር አያ ጅቦ፡፡
አደኛ የአገር ጥላት አተ ነህ አብይ አህመድ የግዜና የቀን ጉዳይ እጂ እዳፈሰሰው ደም የሱም ደም ይፈሳል
He is completely a liar!
ከሠላሳ ሰባት ደቂቃ ጥያቄና መልስ የተረዳሁት ተጠያቂዉ በጠቅላይ ሚ/ር አቢ ላይ ካለዉ ጥላቻና ስልጣን ጥማት በስተቀር ምንም ቁምነገር የለበትም::
በአጠቃላይ ህንን ቃለመጠይቅ ሰምቼ ዶ/ር አብይን ሺ አመት ንገሥ ብዬ አለፍኩ::
እናንተስ?
ሺ አመት አብይ አንጀቱ ይፍረስልሽ ቆሻሻ የድሃ የቡና ቤት ልጅ ስልጣን ሲይዝ የተከበረን የሰው ልጅ እያፈናቀለ ድም ላይት ለሱ መዝናኛ የሚሰራ ደደብ ነው
ታሜ መልካም ሰው ጥሩ መጠይቅ
የስላማዊዉ ትግል አላማ አንተ እንደምትለው ሰላም ለሁሉም ካመጣ ሊሆን ይችላል ግን ከዚህ በፊት ስትል ወይንም ስታራምድ እንደነበረው ሌላውን ለመግፍት ወይንም ታሪክ በመጥቀስ ለመበቀል ክሆነ የፍኖ ወደፊት መምጣት ተቀባይነት አለው:: አንተምመጀመሪያ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ: ነገር ግን በመፅሃፉ አርእስት መሰረት በባለፈው ስራህ አልተፀፀትክም: አማሪው አይቀበልህም: : የኢትዮጵያ ህዝቦችም በሚያሳዝን መልኩ ሰላም አግኝተው አይኖሩም
Well said Jawar!! Abay Ahmed no knowledge or leadership quality to lead our country.
ወይ ቤቲ ጀዋርን ጉድ ሰራችዉ😂😂
በእርግጠኝነት ለመናገር አሁንም አልሰክንክም፤አንተ በእዉቀት፤በልምድና ወይም የህዝብ ብሶት ቆርቆሮህ ሳይሆን የፖሎቲካ እንቅሰቃሴ መሰረትህ ሁልጊዜ ስሜት ነዉ ፤ጥቅም ነዉ። ይኸንን ባለፉት ዓመታት ባሣየኸዉ ባህሪ ታይቷል፤የምትናገረዉ መኖር የማትችል የባዘንክ ፖሎቲከኛ ነህ። ያልሰራኸዉን ሰርቻለሁ የምትል ፈሪና ዉሸታም መሆንህን ቤቲ አርጋግጣለች፡።አሁን ማድረግ ያለብህ እራስህን ደብቀህ ቀሪ ዘመንህን በግል ስራ መኖር ብቻ ነዉ።ማንም ኢትዮጲያዊ ምንም መልካም ነገር ካንተ ሊመጣ እንደማይችል በእርግጠኝነት ያዉቃል።ጊዜህን አታባክን!
ቤቲ አዋርዳህ አለቺ 😂 ጅዋር ቄሮ የት ሄዱ
Just I can't understand this man is a lier because he is a Muslim but he believes Greek ideology federalism, democracy means human without God that means human decided what is wrong and what is right!
JAWARE PLEISE STOP
"እኔ ነኝ 12ኛ ተማሪዎች እንዳይፈተኑ "መኪናዎቹም ሲጓዙ የማትሪክ የፈተና ወረቆቶችም ሳቃጥል የነበረ ብለዉ።ይህ ሰዉ ነዉ ስለ ኢትዮጲያ ወጣቶች እድገት አሳቢ!?ወረኛ ነዉ።አገራችን ሰላም ያርግልን።አይመስላቹሁም!አትመኑ የት ሆኖ ነዉ የሚያወራ።
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Rip Jawe anyway it’s time to collect money from fools diaspora otherwise prosperity party stronger than yesterday if you want evidence look yourself self where you are today game over bro.
Thanks for your genuine insightful talk whatever your evil part!
Tell me a single part of his evil side you have seen with evidence. Many of you are victims of media propaganda againt him. Its better to see at ourselves before naming others as evil
መጽሐፍ ለማሻሻጥ የሚደረግ ግርግር።
Awuruto adarii hulla eski sertachuu beluu
Jawwee
Go Jwar do not be afraid
ማንም አይሰማህም
በአንተ የተነሳ በሻሸመኔ የሞቱት ደም አለብህ ሰንት ነገር አለከን መስከረም በኋላ መንግስት የለም አልከን አልተሳካም ኢትዮጵያ ትፈርሳለች አልከን
አልተሳካም የባስ አያማረባት መጣች
አሁን እውነት ለኢትዮጵያ አዝነ ነው ወይስ አኔ ጠቅላይ ሚኒስተር ካልሆንኩ ነው አልገባኝም ኢትዮጵያ ውስጥ አንደሆነ 80 ብሔረሰብ እያለ ያስቸገረው 3 ቱ ናቸው እነሱን እግዚያብሔር ልቦና ከሰጣቸው ኢ ሰላም ነች እሱም በኢደት
ይስተካከላል ዕራይ ያለው ያሳካል እልም ሲነጋ ይጠፋል።
ሁሉም ስልጣን ላይ እስኪወጣ ነው ከዚህ በኋላ ከፈጣሪ ውጭ ማንንም አናምንም ያኔ በአንተ ምክንያት ስንቶች ናቸው ነፍሳቸውን የተነጠቁት
ጃዋር ጅግና ዘርኢ ከይፈለየ ንሓቂ ዝቖመ ጅግና
😂😂😂😂😂😂
አበይ ዘለኻ ዓንጋፍ ኢኻ ወደይ ትማሊ ቅድሚ ምእሳሩ ዝፍክሮ ዝነበረን በሰንኪ ናቱ ኡኡታ ብመንነቶም ዝተቀትሉ 68 መሳኺን ደም ኢዱ ዝተጨማለቀ ጀግና ኢልካዬ ደንቆሮ