ስነወርቅ ታዬ : ስለኪሳራ | ስለ ትዳር | ስለቢዝነስ| ስለመቀጠር | ስለ ይዘት| Manyazewal Eshetu podcast Ep. 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በአራተኛው ክፍላችን motivational speaker እና የቢዝነስ አስልጠኝ ከሆነው ስህነወርቅ ታዬ ( ‪@InspireEthiopia‬ ) ጋር ልዩ
    ቆይታ አድርገናል::
    ስለስራው: ስለትዳሩ : ስለመቀጠር : ስለቢዝነሱ : ስለይዘት አፈጣጠር እና ስለብዙ ጉዳዮች በሰፊው አውግተናል::እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት:

ความคิดเห็น • 560

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide ปีที่แล้ว +362

    ስነወርቅን የምትወዱ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ🙌

    • @bsquadtvworldwide
      @bsquadtvworldwide ปีที่แล้ว +3

      ሮፍናን በቀጣይ መቅረብ አለበት!🔥

    • @KukuBubu20
      @KukuBubu20 11 หลายเดือนก่อน +1

      Very nice calm guy and his knowledge is good but the guy next to him ohhh my ears 😅😅😅😅😅😅😅

  • @doni4802
    @doni4802 ปีที่แล้ว +48

    በጣም ጥሩ podcast ነው በርቱ። ማንያዘዋል እንግዳ አድርገህ ከጋበዝክ አይቀር በደንብ እንዲያወሩ ፍቀድላቸው

    • @KukuBubu20
      @KukuBubu20 11 หลายเดือนก่อน +1

      True

    • @taman4308
      @taman4308 11 หลายเดือนก่อน +1

      True

    • @taman4308
      @taman4308 11 หลายเดือนก่อน

      True

  • @seyfuhabesha9532
    @seyfuhabesha9532 ปีที่แล้ว +34

    ማኔ ብዙ አዳምጥ ደሞ ሀሳብ አስጨርስ በተረፈ ሁሉ ቆንጆ

    • @mychristu
      @mychristu ปีที่แล้ว +1

      @seyfuhabesha9532 you are right man. mane should listen

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 หลายเดือนก่อน

      የተባረካችሁ በርቱ ማየትና መስማት ለመማር ትልቁ መርህ ነው ኮራሁባችሁ እዎ እናንተ በርቱ ዋናውን ጌታ እግዚአብሔር ን ይዛችሆል ታሽንፋላችሆል መደማመጥ ደግም የበለጠ ዕውቀት ነው ሀገራችሁ ትኮራባችሆለች ❤❤❤ ማንያህልሃል እባክህ እዳምጠው. ይሄ ልጅ እውነቱን ነው የሚናገረው ወጣትነት ክባድ ነው ትዕግስት ያስፈልጋል ስህተት ነው ግን አላስጨረስከውም እልህ አበላሽህው ለምን የጀመርክውን አልጨረስክም እግዚአብሄር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @BINYAMINMOHAMMED-ue9sq
    @BINYAMINMOHAMMED-ue9sq ปีที่แล้ว +44

    One of my brother already said all, however, Manyazewal should take some time and see himself. Especially, do NOT take yourself as you are always right about things. Listen to understand. Don't run to give an answer. Don't run to show your statement or what you believe is perfect! Speaking is easy but listening to understand is harder.
    Sinewerk, wow…my hope rises up when I see people like you in our country. I wish you all the best in all you do in the future. Bertalin!

    • @AbelNiguse-j9u
      @AbelNiguse-j9u ปีที่แล้ว +2

      Man i share your idea 100%👌👌👌👌👌

    • @abiyotmulualem
      @abiyotmulualem ปีที่แล้ว +1

      Exceptional comment!!

    • @KukuBubu20
      @KukuBubu20 11 หลายเดือนก่อน

      True

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql ปีที่แล้ว +55

    ስነ ወርቅ የሀራችን እቁ ባንተ እኮራለን ደሞ እኮ የተዋህዶ ልጂ ነው ግርማ ሞገሱ አደበቱ የተቀመመ ነው ስነ ትለያለህ የኛ እቁ እግዚአብሔር ዘርህን እዳሸዋ ያብዛው

  • @shinodatube
    @shinodatube ปีที่แล้ว +24

    የጦፈ ክርክር ሁለታችሁም የሚገርም እውቀት አላችሁ በርቱልን🙏💝

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +4

    👉 ማን ያዘዋል ጥሩ ነው እንወድሀለን❗ ግን ደሞ የሌላውንም ሰው ዊዘደም ተቀበል❗ መናገር ብቻ ሳይሆን ማዳመጥንም ተማር❗አትመናቸክ❗

  • @getachewyehuala3098
    @getachewyehuala3098 ปีที่แล้ว +5

    ማንያዘዋል አዳምጥ ወይንም በደንብ አንብበህ ቅረብ

  • @girumdinq
    @girumdinq ปีที่แล้ว +31

    ስነ ወርቅ እና ማኔ በዚህ ዓመት ካየኋቸውም ምርጥ ፖድካስቶች፣ አንዱን አቅርባችሁልናል!
    በጣም ብዙ ትምህርት ከእናንተ ተምርያለሁ!
    Now it's time to shine!

  • @rediete.habebeharegewion1083
    @rediete.habebeharegewion1083 ปีที่แล้ว +3

    እረ ማንያዘዋል plsssss ሀሳብ አስጨርስ በመጫህ ማሳመን አትችልም

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ ปีที่แล้ว +9

    እስከ መጨረሻው ነው ያየሁት ትልቅ መልክት ነው እደናተ አይነቱ ያብዛልን አቦ❤❤❤❤❤

  • @AmicoGrande-dt4cl
    @AmicoGrande-dt4cl ปีที่แล้ว +8

    ይቀጥል ይቀጥል
    ዳዊት ድሪምስ…
    ነጻነት ዘነበ…
    …………

  • @bemnet-dw2yk
    @bemnet-dw2yk ปีที่แล้ว +2

    መስማት እየፈለኩ የማን የዛዋል ወሬ አላስጨርስ ባይነት አሰለቸኝ😢

  • @natyzike5726
    @natyzike5726 ปีที่แล้ว +2

    ማንያዘዋል ትንሽ መሰረታዊ እውቀቶች የሚያንሰው ይመስለኛል የማዳመጥ ችግር አለበት አንዳንዴ እራሱም የሚያወራው የሚገባው አይመስለኝም በእርግጥ ውጤት አምጥተህ በህይወት አሳይተኅናል ያ በጣም አበረታች ነው ግን ስር የያዘ እውቀት ማካፈል አለብህ ከዚህ ወንድም ጋር በዚህ እረገድ በጣም ልዩነት አላቹ ስለሲስተም እራሱ ያለህ መረዳት በጣም ያስደነግጣል በዛ ላይ በሚገባ አብራርቶልህ መስማት እና መስማማት አልቻልክም አንዳንዴ ግራ ታጋባለህ ።

  • @shinodatube
    @shinodatube ปีที่แล้ว +5

    የሁለታችሁም ሀሳብ ልክ ቢሆንም ይበልጥ ግን በስነወርቅ ሀሳብ እስማማለሁ። ከተከፋይ ከፋይ መሆን ይበልጣል። ከፋዩ ገንዘብ እስካለውና እስከከፈለ ድረስ ፌመስ ተከፋዮችን መቀያዬር ይችላል።

  • @EthiopiaEth-yn4yp
    @EthiopiaEth-yn4yp ปีที่แล้ว +4

    ኤረ ማንዬ አዳምጥ አታስመርረኝ

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube ปีที่แล้ว +16

    ጎበዞችች ተምሳሌቶቻችን❤❤❤

  • @HusseinArebu
    @HusseinArebu ปีที่แล้ว +3

    ማኔ ሀሳብህ ልክ ነው በጣም ወድጀዋለሁ ሰኔም ብዙ ነገር አስተምሮናል ግን ብታዳምጠው ደስ ይለኝ ነበር አብዛኛውን ጊዜ አንተ ነበርክ ያወራሀው

  • @ZEUSAPOLLO
    @ZEUSAPOLLO ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ግዜ የአበሻ ጩሄቶች አይመቹኝም መደማመጥ የለም ባዶ ፍልስፍና መሬት ላይ ጠብ የምል ነገር የለም
    ግን ከአንደኛው ሰው ከአሜሪካ አይሁዶች ምን እንሰርቃለን የምለው ብቻ ውስጤን ቀይሮታል

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

    መንጋ ሆይ ...
    👉 "ይሄ ሁሉ ስራፈት ምን ይሰራል ...በእያንዳንዱ ቤተ ክርስቲያን አንድ ቄስ እና ሁለት ዲያቆናት ብቻ ይበቃል። ሌሎቻችሁ ዳይ ወደ ስራ" በማለቱ አይደለም እንዴ አቂመውበት ...
    የወንዶች ቁና የሆነውን አፄ ቴዎድሮስን አዋክበው እና አሳድመው ብቻውን አስቀርተው በጠላት ያስበሉት እነዚህ ማን እንደሆኑ ታውቃለህ 🤔 ...ካላወክ እኔ ልንገርህ # በዋነኝነት # በጊዜው # የነበሩ ስንፍና የተጠናወታቸው # ስራ ፈት #ቄሶችና # የክፋት # ዲያቆናት ነበሩ ። እንዲህ ነው አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ማለት❗

  • @ermiasyohannes3633
    @ermiasyohannes3633 ปีที่แล้ว +2

    እራሱ ጠይቆ እራሱ መለሰ ይሉሀል ይሄ ነው😂😂😂😂

  • @newidea5375
    @newidea5375 ปีที่แล้ว +5

    ስነ ወርቅን ሀሳብ እደግፋለሁ ለምሳሌ እሸቱ ግለሰብአዊ በራንድ ተገንብቷል አያድርገውና እሸቱ የሆነ ችግር ቢገጥመውም ዶንኪቲዩብ ያሽቆለቆላል ሲስተም ስትገነባ ግን ለልጅ ልጅ ይተርፋል

  • @luwamkish
    @luwamkish ปีที่แล้ว +1

    ኤጭ ምነው ቢያንስ አትጩህ እውነት ክርክር ነው እንዴ መድረክ ከስነወርቅ ብዙ እማራለው ብዬ ነበር ግን ጩኸት አደረክገው ብሮ፡፡ ተጋባዥ ሰው ቢያንስ እንዲያወራ ብዙ እድል ስጠው አስጨረርሰኝ እንኳን እያለ እንዲያወራ አልፈቀድክትም ብሮ

  • @Pawlos-pg6um
    @Pawlos-pg6um ปีที่แล้ว +1

    አቶ ማንያዘዋል እንግዳ ጋብዘህ እኔ ብቻ ላውራ አልክ ውይይት ነው ወይስ ክርክር ነው። መጀመሪያ ስነ ወርቅን እንደ እንግዳ ካቀረብክ ጥቃቄ አዘጋጂተህ ብትጠይቀው እና እንዲናገር ጊዜ ብሰጠው ይሻል ነበር።

  • @JacobHenok
    @JacobHenok ปีที่แล้ว +1

    Tony robison book እያነባብችሁ photo copy. ሌቦች እራሳቹን ፈልጉ ልክ እንደ ሃይሌ ገብረስላሴ

  • @tilahunDM12
    @tilahunDM12 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ የሆነ ቦታ ጠፍተህ ነበር ስነወርቅ በዘዴ ልያርምህ ሞክሮ ነበር። አሪፍ ፖድ ካስት ነበር ግን እራስህን ኮንትሮል አድርግ። እንግዳህ ይናገር አንተ ሌላ ጊዜ as feedback ማለት የፈለከውን ጨምረህ ታስጨብጣለህ። አስጨረስከኝ !?😂

  • @eyuel_tesfalem
    @eyuel_tesfalem ปีที่แล้ว +1

    ቪዲዮውን ጨርሸዋለው ቃሌነው ምናልባት በ2020E.C እንግዳ አርገ ታቀርበኛለክ

  • @27forlife
    @27forlife ปีที่แล้ว +6

    58:15 amazing point ስነወርቅ America was built by entrepreneurs not the government, we Ethiopians need to learn that and focus on building strong minded people rather than waiting for government help and most importantly we need to be "PRODUCERS". amazing podcast mane i wish i gave this episode 1000 likes

  • @Business_Abex
    @Business_Abex 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ሞዴሌ ነህ ግን በስነ ሃሳብ ከ100% በላይ እስማማለሁ። አንድ ሃገር የምታመርተው ነገር ነው ሃገርነቷን የሚያፀናላት። ከገቢያችን ወጪ ከበዛ ትርፉ ምንም እንደሆነ ሁሉ በማንኛውም ነገር ማምረትን የሚደርስ ነገር የለም። ማኔ የማስጨረስ ችግር አይቼብሃለሁ። አስተካከል!

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 ปีที่แล้ว +1

    የክርክር ፖድካስት ነው እንዴ። እንግዳ ብሎ ጋብዞ አላስተነፍስ አለው እኮ። እንዴት ያለ ነገር ነው።

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic1221 ปีที่แล้ว +4

    ስህነወርቅ ከባድ ሚዛን❤ እና እኔ ጨርሼ አይቼዋለው ዋውው በጣም ገንቢ ውይይት ነው በርቱ ሀገራችን በእናንተ ተስፋ አላት proud of you

  • @getahunfikre5742
    @getahunfikre5742 ปีที่แล้ว +4

    ሁለታችሁም በተለያ መንገድ አደምጣችሁ ነበር እና ያሁኑ ደግሞ ምርጥ እና እውነት ነው በርቱ በሁለት ፕሮግራም ጨርሼአለሁ በርቱ ምርጦች ናቸሁ የማገኛችሁም ይመስለኛል ......

  • @amir.1497
    @amir.1497 ปีที่แล้ว +3

    it was amazing podcast but mane you should let your guests speak more you interupt them frequetly.

  • @BisratTadesse-oc2jl
    @BisratTadesse-oc2jl ปีที่แล้ว +1

    ማንያዝዋል marketing ማስታወቄያ ብቻ እንደሆነ ነው ግንዛቤህ ነገር ግን አንዱ ክፍል ነው እንጂ ዋናው አይደለም the 4ps ከሚባሉት የማርኬቲንግ ሚክስ ወስጥ promotion የሚባለውን ብቻ ነው አንተ እየጠቀስክ ያለህው ነገር ግን product,price,place,promotion ስላሉ ብታያቸው ብዬ ነው

  • @exodusforethiopia8738
    @exodusforethiopia8738 ปีที่แล้ว +7

    In the realm of intellectual discourse, it appears that engaging in arguments simply for the sake of debate can be an indicator of one's immaturity, as evidenced within the confines of this particular podcast. It is worth noting that the pursuit of absolute correctness in every uttered statement is not an obligatory endeavor. Instead, it can be a wise choice to embrace moments of humility and recognize the valuable insights shared by the individual who possesses a more profound understanding of certain subjects.
    Reflecting upon my prior encounters with you, it saddens me to discover that your knowledge lacks the depth necessary to substantiate your claims. Your understanding appears to be confined to a narrow and limited perspective. Perhaps it would be more prudent for you to remain silent and lend your ears to the wisdom of others. If we diligently observe three or four of your videos, the aftermath inevitably manifests as a state of perplexity (confusion). Permit me to reiterate, for the second time, that clarity of thought and a subtle recalibration of attitude would greatly benefit you in these matters.
    Finally, I am compelled to extend my heartfelt appreciation to Mr. Sinewerk. Your being exudes a remarkable blend of wisdom and character. It is evident that you possess a profound understanding and mastery of various subjects, yet you choose not to show off through relentless arguments. Your humility shines brightly, unburdened by the weight of ego. Through this enlightening podcast, we have gained a wealth of knowledge. It becomes abundantly clear to me that when humility steps into the ring, arrogance is gracefully knocked out.

    • @BINYAMINMOHAMMED-ue9sq
      @BINYAMINMOHAMMED-ue9sq ปีที่แล้ว +3

      I was about to write very close to what you’ve said, brother. Thanks. Manyazewal should take some time and see himself. Especially, do NOT take yourself as you are always right about things. Listen to understand. Don't run to give an answer. Don't run to show your statement or what you believe is perfect! Speaking is easy but listening to understand is harder.
      Sinewerk, wow…my hope rises up when I see people like you in our country. I wish you all the best in all you do in the future. Bertalin!

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 ปีที่แล้ว +4

    ሁለታችሁም የሕይወት ጀግኖች ናችሁ
    ትዉሉዱ ከእናንተ ብዙ ማር ይችላሉ ጠንክሩ ከእናንተ ብሱ ሥራ ይጠበቃልየብዙዎች ሕይወት ትቀይራላችሁ አገራችነ በአሁኑ ግዜ እንደ አንተወጣቱነየሚያነቃቃ ታስፈልጋላችሁ
    በረቱ ፈጣሪ ከእናተ ጋይሁን❤❤🎉

  • @Seraph-21_
    @Seraph-21_ ปีที่แล้ว +2

    alaswera alew eko gabizot😂😂😂😂😂😂

  • @realworldfakeworld506
    @realworldfakeworld506 11 หลายเดือนก่อน +3

    I LIKE THE QUALITY OF YOUR CAMERA MAN.

  • @emutube6233
    @emutube6233 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ጥምር እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ማንያዘዋልና ሥነወርቅ ባንተ ቪዲዮ ብዙ ነገር ተቀየሬበታለሁ። እናመሠግናለን 😘😘

  • @ablack9325
    @ablack9325 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ጋብዘህ ለምን in every conversation smart እንደሆንክ ለማሳየት ትሞክራለህ?
    People have their own opinion.
    Your idea is not always the correct one. Maybe it's correct for you but accept that their idea is also correct for them.

    • @GelilaGizaw
      @GelilaGizaw 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤yewnet awo

  • @gezahegndegefu4434
    @gezahegndegefu4434 ปีที่แล้ว +3

    Mane madamete teweke enday 😂😂😂😂 alasewera alkew eko

  • @adanealemu5171
    @adanealemu5171 ปีที่แล้ว +9

    Bro best podcast today I just listen this podcast at 2pm at midnight 🙌 thank you mana keep inspiring us thank you

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว +6

    ስምና ተግባር ስሲገናኝ ስነወርቅ ስወድህ አንደበተ እርቱ 😍

  • @ZanuHatta
    @ZanuHatta ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ የስኔ ሀሳብ የሮበርት ኪዮሳኪ የገንዘብ ፍሰት የሚለዉ መፅሐፍ ሀሳብ ነው አንድ ሰው ትክክለኛ ቢዝነስ ሲገነባ እሱ የማይፈልግ መሆን አለበት እሱ ቢኖር ባይኖር ቢዝነሱ ግን ሁሌ ስራ መስራት ገንዘብ ማምጣት አለበት ብሏል

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤ስነ ወርቅ ይለያል ስወደው እረ በፔጅህ ጠፍተሃል

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว +3

    ስነ,ወርቅ እና ማንያዘዋል እወዳችኅለሁ❤❤❤በርቱ የተኛ ወጣት እየቀሰቀሳችሁነዉ,እረክርክር ተመኘኝ😂😂

  • @Ummizemzem
    @Ummizemzem ปีที่แล้ว +2

    ማንያዘዋል እና ስነወርቅ በጣም እናመሰግናለን ከ ስያትል እስከመጨረሻ አይቸዋለው ቪዶውን በርቱልኝ ረዘም ያለ ትምህርተ በጣም ወዳለው Love you guys!!

  • @فاطمهعمر-غ6غ
    @فاطمهعمر-غ6غ ปีที่แล้ว +5

    እኔ የማዳምጠው እስከመጨረሻው ነው የሰማሁት❤❤

  • @yohannestesfaye5001
    @yohannestesfaye5001 ปีที่แล้ว +11

    I EVEN HAVE A NOTE(2-PAGE NOTE) THAT I TOOK FROM YOUR EDUCATIONAL DISCUSSION.
    I CAN GIVE THE PHOTO OF THE NOTE TO ANYONE INTERESTED.
    I WOULD LIKE TO THANK BOTH OF YOU AND THE WHOLE TEAM OF MANYAZEWAL FOR EDUCATING ME.
    👏👏👏

    • @Senper_media
      @Senper_media ปีที่แล้ว

      I'm interested , how can you send me the picture of the note

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  ปีที่แล้ว +8

      0910626529 send me on what’s app thanks

    • @ethiopiahagere1630
      @ethiopiahagere1630 ปีที่แล้ว

      Wooooooow....!! ትለያላቹ....!! በርቱልኝ

    • @yohannestesfaye5001
      @yohannestesfaye5001 ปีที่แล้ว

      IF THERE IS ANY TELEGRAM CHANNEL,IT'S POSSIBLE.

    • @MoonlightPM
      @MoonlightPM ปีที่แล้ว +1

      ​@@yohannestesfaye5001ye mane lay likekilin

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን ปีที่แล้ว +4

    እኛ በስደት ላይ ያለን ሁሉ የምክር መምህራችን በጣም ነው የምናመሰግነው የምንወድህ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን እዉቀት በእዉቀት ይጨምርልህ🙏

  • @yeneteratube2015
    @yeneteratube2015 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አለሁ
    ተመችቶኛል

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 ปีที่แล้ว +3

    እ/ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ከማን ያዘዋል እና ከስነወርቅ ጋር በአየር ላይ 😀😀እያሳለፍኩኝ ነዉ 👌👌 የሚገርም ጥልቅ እዉቀታቸዉ አስደምሞኛል ዋዉ 👌

  • @zenaarsenal
    @zenaarsenal ปีที่แล้ว +1

    Am here እስከ መጨረሻዉ, great pod

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 27 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ውይይት ነው:: ባለመሰልቸት በስራ ላይ ሆኜ ሙሉውን አደመጥኩ የሀሳብ ተሸናፊነትን ተለማመዱ በጥቅሉ ጠቃሚ ሀሳብን በውይይት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን::

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ ปีที่แล้ว +2

    ስእነወርቅ ዛሬ ተረዳሁክ ስራ በዝቶብህ መጥፋትህን አላህ ያሳካልክ ያሰብካቸውንም እየሰራህ ያለህወንም ❤❤❤ወላሂ ከልቤ ዱአ አደረኩልህ ማንያዘዋልም ተባረክ

  • @yotor6221
    @yotor6221 ปีที่แล้ว +2

    ማንያዘዋል እስከመጨረሻው በዚህ መረጋጋት እና ስክነት እንድትቀጥህ ወንድማዊ ምክሬ ነው ።
    ስህነወርቅ ፩ኛየ ነህ ጥሩ ፣ ጥሩ ሀሳቦችን በማንሳት ስላስተማራችሁን እናመሰግናለን።

  • @mychristu
    @mychristu ปีที่แล้ว +2

    Sinewerk has a better personality and understanding

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 ปีที่แล้ว +8

    የማይረባ ነገር እያየን ጊዘ ከምናጠፋ እናንተን ብናይ እንጠቀማለን ብዙ እንማራለን

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል 👍

  • @lula_009
    @lula_009 ปีที่แล้ว +1

    ማንያዘዋል ምነው ኣላስተነፍስ ኣልከው ኣፍ ኣፉን እያልክ ኣላናግር ኣልከው በስማም በጣም መጥፎ ልማድ

  • @friendstube1804
    @friendstube1804 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አለው በጣም ነው የተማርኩበት አንድ ቀን እንገኛለን ወንድሞቼ

  • @museabmus1478
    @museabmus1478 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሙሉውን አይቸዋለው ብዙ ትምህርት ወስጄበታለሁ❤❤❤

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ስለምትሰጡን ትምህር አንድ ነገር ልበል ብዙ የመንግስት ሰራተኞች ቁርስ ምሳ ይዘላሉ ነው ያላችሁት ግን እኔ በምኖርበት አሜሪካን ሀገር ብዙዎቹ ቁርስ አይበሉም ከበሉም ወደ 4 ሰአትገደማ ቀለል ያለ ከበሉ ደግሞ ምሳ ይዘላሉ ምንም ብርቅ አይደለም ::
    ዛሬ ልጄ ስታወራኝ ት/ቤት መክፈል ላልቻለ ምግብ ነፃ ነው እናም ብዙ ጎደኞቿ ምግቡን ስለማይወዱት እስናክ ላይክ ክራከር ወይም አኘል በልተው ነው የሚውሉት እቤት ሲሄዱ ነው ቆንጆ እራት የሚበሉት እና አንዱን ነገር መዝለል መጥፎ አይደለም የአይምሮ ጉዳይ ነው እኔና ጎደኞቸ በተቻለን መጠን በቀን አንዴ ለመብላት ነው የምንታገለው ::

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 ปีที่แล้ว +1

    ማን ያዘዎል እረ አስጨርስ እኔ ብቻ ላውራ አልክ እኮ ብሮ

  • @tayeletart9637
    @tayeletart9637 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እስካሁን ሁለቴ እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ ገና እደጋግመዋለሁ

    • @Etech1616
      @Etech1616 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @tonamultimedia
    @tonamultimedia ปีที่แล้ว

    ማኔ ተሳስተሃል! ቢዝነስ ሲስተም ነው፡፡ ኮካ፣ አዲዳስ፣ ናይኪ እኮ ሲስተም ናቸው፡፡ ራይድ ሲስተም ነው፡፡ ሳምራዊት ብትኖርም ባትኖርም ይቀጥላል፡፡ የማንያዘዋል ግቢ በማንያዘዋል ተገነባ እንጅ፣ እሱ ሌላ አገር ቢሄድ ከሰረ ወይም ተዘጋ ማለት ነው፡፡ ቢዝነስ ማለት አንተ በሌለህበት የሚሰራ ማለት ነው፡፡ ስነወርቅ በጣም በሳል ሀሳብ ነው ያቀረበው፡፡ There are people who don't know Samrawit is the founder of RIDE than the RIDE itself.

  • @danielendale493
    @danielendale493 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @malkolmkulibali6310
    @malkolmkulibali6310 ปีที่แล้ว

    ማኔ social media influencers ባይኖሩ ካምፓኒዎቹ exist ያደርጋሉ ነገር ግን በተቃራኒው companies ከሌሉ influencers ድራሻቸው አይገኝም ሲቀጥል የማርኬቲንግ ወጪ ከትልልቅ ኩባንያዎች ወጪ አንፅር በጣም ትንሽ ፐርሰንት ነው: ሁለቱን ያነፃፀርክበት መንገድ ልክ አይደለም::

  • @princessdiana5572
    @princessdiana5572 ปีที่แล้ว

    ስነወርቅ በcommunication skill ይቦንስሃል! ስለዚህ ከእሱ ተማር ፡፡ አንድ
    አንተ የምትከተለው የDavid Goggin's እስታየል ነው፡፡ ይህ ደግሞ ለአሜሪካ ህዝብ ይስማማ ይሆናል እንጂ ለእኛ አይሰራም፡፡ You should teach yourself additional communication skills that fits to Ethiopian people habit, culture and so on. ሁለት እና የመጨረሻው::

  • @adoni8424
    @adoni8424 ปีที่แล้ว

    ሰውዬ አትሳሳት የአማራን ጉዳይ ከትግሬና ኦሮሞ ጋር አትቀላቅለው አማራ በሀገሬ ኢትዬጲያ የመኖር መብቴ ይከበር ፍትሃዊ የሆነ አስተዳደር ይኑር የሚል ሀሳብ ሲኖረው ጥያቄውን መንግስት እንደ ሀፅያት ሲቆጥረው እንደ እናተ አይነት ሰውች ደግሞ እንደ ፅንፈኛ እና ሀገር አፍራሽ ትቆጥሩታላችሁ።
    ወደ ትግሬና ኦሮሞ ስመለስ ደግሞ ሙሉ ሀሳብህን እቀበላለሁ ኢትዬጲያ ገፋችን እንዲያውም ኢትዮጵያ አውት ኦፍ ኦሮሚያ የሚል አስቂኝ መፈክር በኦሮሚያ በኩል የተለመደ ሲሆን በኢትዮጵያ ፍርስራሽ ላይ ታላቋን ትግራይ እንገነባለን ደግሞ የትግራይ መፈክር ነው
    እና ወዳጄ እኔ ያልሰማሁት ወይም ያልገባኝ ምናልባትም እንደ እናተ ስለማልመሰጥ ያልተገለጠልኝ አማራ ኢትዬጲያን በጠላትነት ፈርጆ የተነሳበት ነጥብ ካለ ብታሳዬኝ?

  • @ዋጋየኪዳነምህረትልጅ
    @ዋጋየኪዳነምህረትልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    ማንያዘዋል እባክህ እንግዳ ስታስተናግድ ቅድሚያ ለእነሱ ስጥ አንተ ጠይቀህ አንተ ታወራለህ እዛላይ በጣም ትጮሀለህ ከቻልክ ድምፅ ቀነስ አድርግ፤

  • @ZanuHatta
    @ZanuHatta ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምሳሌ ነዉ የኢቢ ኤስ መስራች ምክንያቱም እሱ አንዴ ሲስተሙ ከዘረጋ ቡሀላ ገንዘብ ለእሱ መስራት ይጀምራል ማለት ነው ከሱ የሚጠበቀዉ ሲስተሙ እስኪወረጋ ድረስ መክፈል ያለበት መሰዋትነት መክፈል ነዉ ማፍሰስ ያለበት ገንዘብም ከሆነ ገንዘቡን ማሰስ ከዛ አለቀ አንዴ መሰሶ አቆመ የሱ ስራ የቤተሰቡ ጊዜ መስጠት ስለሌላ ስራ እቅድ ማዉጣት ነው የኔም እቅድ እንደዚህ እኔን የማይፈልግ ቢዝነስ ነው በፀሎት በድዋ አግዙኝ

  • @yihunegnmezgebu8551
    @yihunegnmezgebu8551 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ እኔ ይሄንንም ሆነ ከእሸቱም ጋር ያደረከውን podcast እስከመጨረሻው ነው ያየሁት። ለዛውም ካሁን ካሁን አለቀብኝ እያልኩ። አንተ ግቢ ለመምጣት ፕሮግራም ይዣለሁ።

  • @samiasamia6300
    @samiasamia6300 ปีที่แล้ว

    እሯ ክርክርና ጩህታችሁን እንስማ ወይስ ትምህርቱን በስነስርአት በመደማመጥና በስነስርአት አታወሩምዴ

  • @YabsiraAbebe-pn8ws
    @YabsiraAbebe-pn8ws 11 หลายเดือนก่อน

    ንግድን እንዴት ሊሰራ እንደሚችል የሚያውቁ ሰዋች ለምን የተለያየ ሀሳብ ኖሯቸው ሁለቱም ስኬታማ እንደሆኑ እራሴን ስጠይቅ ነበረ መጨረሻ ላይ ያገኘሁት ሁለቱም የሚሰጡት ነገር አላቸው።

  • @Tsi541
    @Tsi541 7 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ግሩም እይታ ግን እኔ የስነ ወርቅን አድማጭ ነኝ ላይፌ ላይም ብዙ ለውጦቼን አይቻለው ማንዬ ከእንግዳዎችክ ጋር ያለውን ብቻነው አድምቼ የማውቀው ወዳቹዋለው ማኔ ግን ከስነ እይታ ብታየው እርግጠኛ ነኝ ስነ ዬ ማለት የፈለገው ምገባካል❤❤

  • @brookbelete5790
    @brookbelete5790 ปีที่แล้ว

    ለምን ፕሮግራሙን ትቆራርጣላችሁ? ሳትነካኩ ልቀቁልን አለበለዚያ የሆነ ነገር ቢኖር ነው ብለን አላስፈላጊ እሳቤ ውስጥ እንገባለን። ከዚህ ውጪ ግን በጣም አስተማሪ ነው።

  • @FREEDOM123Ab
    @FREEDOM123Ab 3 หลายเดือนก่อน

    የማኔ አድናቂ ነኝ ግን በራሱ ሜዳ ነጥብ ያስጣለዉን ስነ ወርቅ ታየን የበለጠ አድንቄዋለሁ ሁለቱም ግን ጎበዞች ...

  • @legendarysuccess_
    @legendarysuccess_ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አለሁ

  • @Business_Abex
    @Business_Abex 11 หลายเดือนก่อน +1

    Mane ere Adamet! Sine Mawurat Akatewuko you should listen him hem

  • @shantta
    @shantta ปีที่แล้ว

    1:59:42 ene alehu, I'm enjoying this episode.

    • @Senper_media
      @Senper_media ปีที่แล้ว

      I liked your contents keep shining shanta tube🎉🎉❤❤

    • @shantta
      @shantta ปีที่แล้ว

      @@Senper_media Thank you!

    • @Senper_media
      @Senper_media ปีที่แล้ว

      @@shantta any time keep shining my brother

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 ปีที่แล้ว

    አነቃቂ ንግግር ዘራፊዎች ትውልድ አደንዛዦች ናቸው። የታዳሚውን ኪስ እያወለቁ እነሱ ኪሳቸውን በሞኞች የሚያደልቡ😅

  • @taman4308
    @taman4308 11 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuu mani azohalii
    Bawore ye sakareki takarakre naki
    Eeeee mirakiki ayasekamitehimi

  • @walisotube
    @walisotube ปีที่แล้ว +1

    ተመስጬ ነውይጨረስኩት አደኛ ናቹ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነው ክርክራቻህ እራሱ ደስ ይለል ስነወርቅ እውነትም ወርቅ ሜኔ ጀግና ለውስጡ እውነት እሚኖር ሁለታችሁም ተከታይ ነኝ በጣም ነው እምወዳቻሁ ዳኒ ግን ለምን ጠፋ

  • @Senper_media
    @Senper_media ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉የአመቱ ምርጥ ፖድካስት ነው ከልብ thanks both sinework and manyazewaleshetu❤❤❤

  • @th-ef6me
    @th-ef6me ปีที่แล้ว +1

    ማንያዘዋል እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነው ያስተማርከን ስነ ወርቅ በርታ እኔ ብዙ ነገር ካንተ ተምሪያለሁ

  • @jojojaaa1520
    @jojojaaa1520 ปีที่แล้ว +1

    ብሮ ማንያዘዎል ትክክል ነው ማንኛውም ቢዝነስ ክሬተር ያስፈልገዋል
    Business is creat.

  • @abundance5270
    @abundance5270 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ እኔ ሙሉውን ተከታትያለሁ በጣም ጠቃሚ ፖድካስት ነው የሠጣችሁን። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሞቲቬሽንን ይቃወማሉ ብላችሁ አታስቡ ብዙዎች በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ።

  • @YohanesAssefa-u2e
    @YohanesAssefa-u2e ปีที่แล้ว +1

    ማንያዘዋል እድሉ ኖሮኝ አንዴ ባገኝክ የምጠይቅክ ጥያቄ አለኝ እወድሀለው ኑርልን እግዜር ያክብርክ

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 ปีที่แล้ว +2

    እስከመጨረሻው ሰምቻለሁ ስራ ላይ ስለነበኩ ቀን 6 ስአት የጀመኩ ማታ 1 ጨረኩ እና እሚገርም ት/ት ወስጀበታለሁ❤

  • @Godloveus1
    @Godloveus1 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አትራፊ ውይይት ነበራችሁ
    በውይይታችሁ መሰረት እኔም እናንተን ሳይ እየከፈልኳችሁ እንደሆነ ተሰምቶኝ ሀሳብም መስጠት ፈለኩ
    አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ሲወያዩ አሳማኝነገር እየቀረበላቸው እሺ ትክክል ብሎ ወደቀጣዩ ሀሳብ የመሄድ ፍላጎት አይታይም ለምን ይሆን ምን አልባት ሁሉን አውቃለሁ ልክ ነኝ የሚል አባዜ ይሆንን በርቱ ስኬት ከስተት መማር እና ወደፊት መቀጠል ነው

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁንም እወዳችሇለሁ ተምሪባችሇለሁ ማኔ ትንሽብታዳምት ስአወራ ብታስጨርስ አንዳዴ ስነወርቅን በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MubaMuba-lh7yi
    @MubaMuba-lh7yi ปีที่แล้ว

    ሰእነዚን ግም ንፍጥ ጭንቅላቶች ከየት ነው ያመጡብን ሲያስጠሉ መውጋት ነበር

  • @HjxDighx
    @HjxDighx ปีที่แล้ว

    Mane Ena Sene Bexam Akeberachulew Bexam Tasetemeralacheh Bezalay Feta Eyaderegachihu❤❤🎉🎉

  • @jorobeyene9576
    @jorobeyene9576 4 หลายเดือนก่อน

    ማንያዘዋል እንግዳ ጋብዘህ አታስወራውም አንተ ብሰህ ትገኛለህ የዚህ የዚህማ ለምን እራስህ አታወራም

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ሁሉት ምርጦች ትምህርታችሁ አይጠገብም

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 ปีที่แล้ว

    ትክክል ከፑቲን በኋላ እሩሲያ ምን እደምትሆን ሳስበው ከባድ ይመስላል ሀገሪቷ በሱ ላይ የተንጠለጠለች ናት

  • @FikireSelase
    @FikireSelase ปีที่แล้ว +1

    Mn derek nk benate chekeke atebele esti asdbrkew eko ስኔን

  • @tagichoshitaye1518
    @tagichoshitaye1518 ปีที่แล้ว +3

    Eske Mechereshaw ayichalew, it is interesting for real! Especially the point you raised according hunger for Knowledge is the key thing that can transform as a nation for sure! Thankyou guys!

  • @LetinaGG
    @LetinaGG ปีที่แล้ว +1

    እኔ አለዉ። ለዛው በጣም ተመስጪ