ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

123ኛ ፈተና ገጠመኝ፦አዲሶቹ የሙስሊም ተሐድሶዎች ኡስታዞችም እንደፓስተሮች የሃይማኖት እቃቃ ጀመሩ እንዴ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ค. 2023

ความคิดเห็น • 500

  • @kedistabebe9026
    @kedistabebe9026 ปีที่แล้ว +135

    ወንድሜ መምህሬ አንተ የክርስቶስ አርበኛ የኛ ስጦታ የድንግል ማርያም ልጅ ስለአጋእዝተአለም ቅድስት ስላሴ ብለህ ወለተ ስላሴ ብለህ በፀሎትህ አስበኝ። ሌላ ምንም አልልም።

    • @workiyegeremew4937
      @workiyegeremew4937 ปีที่แล้ว

      inem ihita Mika eel asibagn

    • @sentayotadelasentayo425
      @sentayotadelasentayo425 ปีที่แล้ว

      ​@@workiyegeremew4937 lì9kkkwhqlì9kelley lì9kelley rouge to 0p87to 8wwrrd 8wwrrd

    • @sentayotadelasentayo425
      @sentayotadelasentayo425 ปีที่แล้ว

      18
      ❤lĺ9😊😅to 😊ķ come 😅😮9😅😅to to ior 😮be come 😅to 9to 999😅😮outlooks ro🏝😊😅😋uge and and to juniktrlm 9oö😊😊😊6uyf😅w.9o90😅öor doctor🎉😅s to the UK n4p8 😂😅😅bu zor bu bu 9ö8🎉99oo90oo n"😑🏝⛰️⛰️🌐😮😅😋😋😋⛰️😅😊ve bu 😊bu 😊😢acaba bu ot🎉

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes ปีที่แล้ว +2

      በፀሎት አሰበኝ ወለተ ኪዳን ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-gw4fu5so8t
      @user-gw4fu5so8t ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ያስበሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +26

    የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን እንኩዋን አደረሳችሁ እንኩዋን ደህና መጣችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @yube2405
    @yube2405 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ውድ አባቴ መምህሬ❤ ሁሌም ቅዱስ ሚካኤል በቀኝህ ይቁልህ❤🙏 አንተን በምን መግለፅ አልችልም ልዩ የተዋህዶ እንቁ መምህር ነህ እምትወዳት እማ ፍቅር ይጠብቅህ🙏

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 ปีที่แล้ว +22

    መምህር እያንዳንዱ ገጠመኝ የራሱ የሆነ ትምህርት አለው አንተን ካላስቸገርንክ እኛ ያጠነክረናል ያበረታናል እግዚአብሔር አንተን ያበርታልን።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ይመሰገን ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ የመላእክት አለቃ ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      ኦግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ዉንደሜ በቤቱ ያፀነህ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ወጋ የስከፈላል እኔም አወቀለሁ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱ ይሰጣልን ጊዜ ጠብቆ መምህር ወላዲተ ካተጋ ትሁን የእኔ ፈተና ሆነችብኝ አሰርዬ ወለተ ስለሴ

  • @EyerusGetachew-sl4of
    @EyerusGetachew-sl4of ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ በዓል አደረሳችሁ

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x ปีที่แล้ว +44

    ❤❤❤❤❤❤❤ መምህሬየኔእቁመምህር እኳንደህናመጣህልን ቅዱስሚካኤል ይጠብቅልኝ አሜን❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      ቃላህዉትን ያስማልን ችገር የልም ሰታት ጥሩ ነዉ ትምርበታልህ ❤ ፀሎት ቅዱስን አየለየህ

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c ปีที่แล้ว +16

    መምህሬ አሁን ቁጭ ብዬ ፈተና ገጠመኝ 122 እያደመጥሁ ነበር ይገርማን ❤ ይህን አድምጨ እኮምታለሁ አንደኛ ነኝ❤

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 ปีที่แล้ว +13

    እደምን አደርክ መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል እስከ ዘላለም ይጠብቅልኝ

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +17

    ➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እንተን የስጠን መምህራችን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግልን መምህራችን
    ❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว +11

    እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት፣ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ አመታዊ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ 🙌🙌
    ሰምተን መልካም ፍሬን የምናፈራበት ያድርግልን እንቀየር እንለወጥ እንደ ተረት እንደ አሉባልታ የምንቆጥር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በርቱ እንበርታ የተዋህዶ ልጆች
    በሉ እናዳምጥ ....

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ በፉጣሪ ልቦና ይስጣቹ❤
    ወንድማችን በርታ በቤቱ ያፅናክ
    መምህርም ፀጋውን ያብዛልክ በርታ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ❤

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 ปีที่แล้ว +6

    እሜገረም ነው እንኳን በሰላም ተመለሰክ አባታችን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ መምህር ተሰፋየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ስለሆነች ቤተክርስቲያን ፈተናዋ በዛ 😢😢😢😢

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

      በጣም እግዚአብሔር ፣ይርዳን 😢😢😢

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +3

    መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ
    # በትክክክል እኔ መጀመሪያም በግዲታ እንደሆ ያሥታውቃል ጥፍራቸው እየበሉ ሢያውሩ ውሰጣቸው ፍርሐትም ይታይ ነበር ፈረሐቱ የኦረቶዶክሰ ሕዝብ ምን ይለኛል በሱ ተረጎሜዋለሁ
    ኡዝታዝ ተብዬው በእሰልምና ሰም እየነገደባቸው እንደሆነ አላወቁም
    በቲክቱ የሚያወሩት ኡዝታዙ ልክ እንደሆነ ነው አባታችን ብር ፈልገው ነው የሚሉም አሉ ኧር እንክባበር#ወንድማችን ባለታሪካችን ፀጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ያፀናህ

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x ปีที่แล้ว +2

    አዎ መምህሬ አባታችን ከልባቸው እንዳልሆነ በደነብ ነው የሚያስታውቀው ግን እኛ ለመፍረድ በጣም ነው የምንቸኩለው ቆም ብለን ማሰብ አንፈልግም ፍላጎት ቢኖራቸው ሃይማኖታቸውን ለመቀየር ይቅዘበዙ ነብር እነሱ ዝም ነው የሚሉት አቀርቅረው አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁሃን አባቶቻችን ጠብቅልን ውድ ወንድማችን ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ገብረኤል ከጠላቶችህ ሁሉ በክንፎቹ ከልሎ ይጠበቅህ ወንድምአለም መምራችን እግዚአብሔር ከክፉዎች ሁሉ።ይጠብቅልን የቅዱሳን ጥበቃቸው የእመቤታችን አማላጅነት አይለይህ ወድ የተዋሕዶ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዐል አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ምህረትን ይለምንልን አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯🙏🙏🙏

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ሁላችሁም የመምህር ቤተሰቦች እንኳን ለተክልዬ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህራችን የተክልዬ በረከት ይደርብህ ጥላከለላ ይሁኑክ ❤❤❤የሁላችንን ፍፄሜ ያሳምርልን

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 ปีที่แล้ว

      ጥያቄ ነው እህቴ ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል መሆኑን ነው ማውቀው አንቺ ደግሞ ተክልዬ ናቸው እያልሽ ነው እንዴት ነው

    • @raheltadsas1654
      @raheltadsas1654 ปีที่แล้ว +2

      አዎ የተክልዬ ፍልሰተ አፅማቸው ነው ትልቅ በዓል ነው ታቦት ወጥቶ ይነግሳል

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 ปีที่แล้ว +1

      @@raheltadsas1654 እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏 ለመልካም መልስሽ

    • @raheltadsas1654
      @raheltadsas1654 ปีที่แล้ว +1

      @@tigisttigist9525 አሜን አብሮ ያክብረን

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ :::ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል ❤

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie ปีที่แล้ว +1

      Enkuan abro aderesen ehitachin

  • @mulu5445
    @mulu5445 ปีที่แล้ว +10

    እኛ እራሳችን ነን አባቶቻችንን ለጅብ የሠጠናቸው አስራት በኩራት በስእራቱ ብናወጣ አባቶቻችን ከክፍለ አገር ስደት አይሄዱም ነበር

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስተኛ ነን ከዚህ በላይ ደስታ የለም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድምአለም ኑርልን ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ይቅደም አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @snkehsregass5041
    @snkehsregass5041 ปีที่แล้ว +5

    እውነትአውነት እላችኋለሁ አንዲ አይነት ነገር ስሰማ እንኳን ተዋህዶን ልተዋት ይቅርና የበለጠ እምነቴ ይጨምራል አሚን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ በቤቱ ያጽናን አሚንንንንንንን

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +3

    ሊቀ መለሀክ ቅዱስ ሚካኤል ከኢትዮጵያ ምድር የጠላትን ሴራ ያጥፋልን 😢መ ምኽራችን ቃለኽይወት ❤❤❤

  • @user-zt6no6xr8g
    @user-zt6no6xr8g ปีที่แล้ว +15

    ብሓቂ ቃለ ህይወት ያስመዐልና መምህር የክርስትና ዜር ከሆነ አይለቅም ያልካት ነገር እውነት ነው ዘመዳችን አለች ሽግር ሰአት በጦነት ምትበላው አጥታ ነው እምባለው እና ሙስልም አግብታ ወለደች ክርስቲያን እያለች መሰለኝ ያረገዘችውና በቃ ልጆችዋ የክርስትና ባህርያት ነው ከእናታቸው ጭምር እና እውነት ነው

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr ปีที่แล้ว +4

    ቼሩ ሆይ እንደው እያየኸን ነው ምንኛ እየተገላታን መሆኑን ያንተ መገላታት 40 ጂራፍ ና 666 ጊዜ መገረፍህን እረሣሀው ልበልህ ደምህ መፍሰሱን ሞትን ድል አድርገህ መነሣትህን እረሣሀው ልበል ግን ለምን 😢😢😢😢

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 ปีที่แล้ว +2

    እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀምሱዋ ሽፍን ሽፍንፍን አድርጋ ትጠብቅህ ከነመላ ቤተሰቦችህ መምህራችን 🙏 እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ሰው እንዳንተ እንደዚህ አይነት ልብ ቢኖረው አርቀን ብናስብ አገራችንእንደዚህ አይነት ውዥንብር ውስጥ አንገባም ነበረች ሁላችንም ትምህርት ልንወስድ ይገባል፣ መምህር እናመሠግናለን ቅዱስ ሚካኤል አይነ ልቦናችንን ያብራልን።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ቤቱ ያኖርህ ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር በመንገድህ ያቅደም አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @eftah21
    @eftah21 ปีที่แล้ว +8

    መምህሬ ይሄዉ ትምህርትህን እያዳመጥኩ ❤መጣህልኝ❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g ปีที่แล้ว +6

    ሰላም መምህር በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር አሁን የተናገረው ነገሮች ሁሉ ትክክል ናቸው እኔም ባንድ ወቅት በደካማ ጎኑ ገብተው ሙስሊም ሆኜ ነበረ አሁን ላይግን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ልጆችም ከእኔ ጋር ናቸው ወንዱ ልጄ ዳቆን ሆኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @samerasos2614
      @samerasos2614 ปีที่แล้ว

      ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሰሽ እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒🙌

    • @user-jd8en4nz2c
      @user-jd8en4nz2c ปีที่แล้ว

      እንካን ደስ ኣለሽ የኔዋ

    • @user-qv7ml1pq3z
      @user-qv7ml1pq3z ปีที่แล้ว

      እኳን ደስ አለሺ እህታችን🤲✝️🕊

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤️

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤እንኳን ደህና🎉❤ መጣህ 🎉❤መምህራችን🎉❤የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን🎉

  • @user-it2rj4vm1q
    @user-it2rj4vm1q ปีที่แล้ว +4

    አግዚአብሔር ይመስገን 💕🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +7

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 ปีที่แล้ว +5

    ምንም እይሰለችም እየተማርንበት ነው መምህራችን 🙏🏽❤️

  • @nahombekayoyo
    @nahombekayoyo ปีที่แล้ว +2

    አምላኬ ሆይ እምነቴ ፈተና ውስጥ ነው አንተ አበርታኝ እናንተም በፀሎት አስቡኝ ምርአተ ወልድ ብላችሁ

  • @yordanos3320
    @yordanos3320 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛልክ

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ አሳዛኝም አስደሳች ታሪክነው ሁላችንም በሀይማኖታችን ያጽናን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔርይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ተመለሱሉን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ልዘልአለም ትኑሩሉን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenamen9823
    @amenamen9823 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ደስተኛ ነኝ ስለተረፉ እግዚአብሔር የልባቸውን ያዉቃል ቢሞቱ ለትንሽ ቀን ጮኸን ዝም ነው የምንለዉ ባለፈው የሞቱት አባት የልጅቹ እናት አተሳዝንም ከዉስጤ አትወጣም እንኳን እግዚአብሔር ለዝ ቀን አበቃሆት አባቴ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዉድ መምህራችን🤲🤲
    አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቤትህን አገልጋዮችን እና ተገልጋዮችህን ከክፉ ሁሉ ጠብቅ ልቦናን ስጣቸው
    እግዚአብሔር አምላክ ከሰይጣን ፈተና ይጠብቀን ተዋህዶ⛪️✝️ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ✝️

  • @avg4628
    @avg4628 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ❤

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +3

    እኔ በፍቅር ምክኒያት ሙስሊም ልሆን ነበር ልጁን በጣም አፈቅረዋለዉ ካጣዉት የምሞት ነበር የሚመስለኝ ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ አንጠልጥሎ ስደት አመጣኝ እናማ ባላሰብኩት መንገድ አንተን አገናኘኝ ከዛ ልጁን ይቅርታ አድርግልኝ እምነቴን አልተዉም አንተ ሕይወትክን ኑር ብዬ ተዉኩት የሚገርመዉ ስለየዉ እግዚአብሔር አበረታኝ አንድ የዕንባ ዘለላ ሳላፈስ ኢሄዉ ተዋህዶ እምነቴን እያጣጣምኳት ነዉ ያዉ ፈተናዉ ብዙ ነዉ ለስራ የምገባበት ቤት ሁላ አይናቸዉ መስቀሌ ላይ ነዉ መፅሐፍ አንብቢ እያሉ ይሰጡኛል ነገር ግን እኔ ፍንክች አልልም እግዚአብሔር ያበርታኝ!!!መምህርዬ በአንተ ምክኒያት ነዉ እምነቴን ያተረፍኩ ክበርልኝ

    • @ZahraAyene
      @ZahraAyene 6 หลายเดือนก่อน

      እኔበዚህ ምክንያት ፈተናላይነኝ😢

  • @user-eh2pf5vg8i
    @user-eh2pf5vg8i ปีที่แล้ว +3

    እንካን ደህና መጣህ መምህራችን እንካን አደረሰህ እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +4

    እነዚህ አሕዛቦች ዝም ከተባሉ መሃል ከተማ ላይ በገጀራ እያስገደዱ ያሰልማሉ 😭😭😭😭በጣም ነው ያዘንኩት

  • @eftah21
    @eftah21 ปีที่แล้ว +19

    የመምህሬ ደቀ መዛሙርቶች❤እንደምን አደራችሁ ❤ኑ ❤ትምህርት ገጠመኝ ተለቆል❤ ኑ እናዳምጥ ላይክና ሸር በማረግ ጀምሩ❤❤❤መልካም ቀን ይሁንላችሁ❤እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ ❤አደረሰን❤

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o ปีที่แล้ว +1

      ተክልየም ናቸው ዛሬ ተደርበው ይከበራሉ። ቅድስት ክርስቶስ ስምህን

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o ปีที่แล้ว +1

      ክርስቶስ ስምራም **""

    • @user-nt7wi5rj9b
      @user-nt7wi5rj9b ปีที่แล้ว

      ​@@user-vg4ij4jb2o እዴት አስረዱኝ የማቀው ቅዱስ ሚካኤል እደሆነነው ተክልየ ለምን ድርብ ሆኑስ ?ምን የሆኑበት ቀን ነው?

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o ปีที่แล้ว

      1:07

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o ปีที่แล้ว

      ተክልየ ፍልሰታቸው ነው። ቅድስት ክርስቶስ ስምራ ደግሞ የምህረት ቃል ኪዳን የተቀበለችበት ነው

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 ปีที่แล้ว

    የከበደውን ያቅልልህ መምህራችን እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል አሜን አሜን አሜን

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለቅዱስ ሚኳኤል ክብረበአል አደረሳ
    ቹ የኛ መምራችን ሊቀልአኩ ቅዱስሚካኤልን በጣም ግራየሚያጋባ ጊዜላይ ነው የደረስነው ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 ปีที่แล้ว +6

    የመምህር ቤተሰቦች ሁላቹም በፀሎታቹ አስቡኝ የክርስትና ስሜ እህተ ማርያም ነው❤❤❤❤

    • @user-sv1ti4ps5o
      @user-sv1ti4ps5o ปีที่แล้ว +1

      ወላዲት አምላክ ተስብሽ እማ

    • @user-hc3nj2rt1u
      @user-hc3nj2rt1u ปีที่แล้ว +1

      እምየ ታስብሽ❤❤❤ ውዴ

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 ปีที่แล้ว

      @@user-sv1ti4ps5o አሜንንን የኔ መልካም

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 ปีที่แล้ว

      @@user-hc3nj2rt1u አሜንን የኔ ቅን

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w ปีที่แล้ว +1

      @@zedishakonjo7985 የቅዱሳን አምላክ አለው ይበለሽ አይዞሽ በርትተሽ ጸልይ ስገጂ ማይታለፍ የለምበሱፍቃድ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን ❤❤❤ ተመስገን😢😢 ኦስታዝ ማስተዋል ያድልህ

  • @saronyaregal1349
    @saronyaregal1349 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር እኛ እድለኞች ነን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ አንተ ጊዜህን ሰዉተህ ደክመህ ለ ስጋም ለነፍስም የሚጠቅም ትምህርቶችን እየመገብከን ስለሆነ

  • @user-jd9vc4iz7i
    @user-jd9vc4iz7i ปีที่แล้ว +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሰላምክ ይብዛ
    አሜን ማስተዋል ይስጠን በእውነት የኔ አባት የፍራት ስሜት አለባቸው

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ኩምሽሽ አሉ እኮ😢😢😢እኔም እንኳን ሰመዓት ከልሆኑ ነዉ ያልኩት ኢሄን እንዴት እናቅ ነበር አቤት ተዋህዶ ላይ ጦርነት😢😢እዉነት የሆነ ነገር ላይ ፈተና ይበዛል!!ታሪኩ ደስ ይላል ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ በርታ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃለ ህይወትን
    ያሠማልን 💐🕊💐🕊💐
    🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃልህወት ያሰማልን ወንድማችንም በቤቱ ያፅናወ እግዚያብሔር

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን የዘመኑ አጭበርባሪ የበዛበት እግዚአብሔር አምላክ በእምነታችን ያፅናን ቃለ ህይወት ያሰማልን አብሳሪው መላእክት እኔ እራሱ በጣም ልዩ ቦታ ያለኝ ከእነ ቤተሰቤ በፀሎት አስቡኝ ወ/ማርያም እያላችሁ😢❤🎉

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገም መምህር

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አመቤታችን ትጠብቅልን አግዚአብሔር ይመስገን አንተ የምታመጣዉ ገጠመኝ በበኩሌ አልሰለችም አማርበታለሁ መምህር ምን ግዜም በሌላ ኮሞፒዉተር ፈይል ማድረግ ትችላለህ የጠፈብህ ለበጎ ነዉ
    ሌላዉ በመግቢያላይ የምታቀርበዉን ማብራሪያ አንሰለችም አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን የብዛልህ

  • @saratesfa542
    @saratesfa542 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ የዘመናችን ጀግና የተዋህዶ መምህር ተወዛግበን ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +1

    እውነት መምህር በጣም ነው ያዘንኩት ለነገሩ እኔ እራሱ ሰማዐትነትን ቢቀበል የሚል ነገር ከውስጢ ይመላለስ ነበር ግን እኛም እንድንማርበት ነው እሄ ነገር የሆነው ድግም በገጠር ያሉ አብያት ክርስቲያናት ላይ የሚያገለግሉ አገልጋዩች በጣም ብዙ ችግር እንድሚገጠማቸው የታውቀ ነው ውድ ምእመናን ሁሉ እባካችሁ አስራት በኩራት ስንሰጥ ውይም ስለት ውይም ብቻ ድስ ብሎአችሁ ለቤተክርስትያን ስስጡ ለገጠር አብያት ክርስቲያናት እንስጥ እነሱ በጣም እየተጎዱ ነው ከዢህ ሁሉ ችግር የሚመጣባቸው እባካችሁ የከተማው አብያት ክርስቲያናት ላይ ብዙ ገንዘብ አለው ድግሞም በጣም ብዙ ድምዝ ይከፍላቸዋል የገጠሮች ግን ድምዝ የላቸውም በእርሻ መሬት ነው የሚተዳደሩት እባካቸሁ እንክፈል መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እንኳን ለመለአኩ ለቅዱስ ሚካኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 👏

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት🙏🙏🙏❤️
    በጣም ደስስስ ይላል ወድማችን ቅዱስ ገብርኤል ከፊትም ከውሃላም ይቁምልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏❤️❤️❤️
    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜንንን የምትወዳት እናታችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ ኣሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተም የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ በዚህ ቀን እሄን ድንቅ ገጠመኝ እድናዳምጥ ስለሆነ እናመሰግናለን ወንድማችንም እግዚያብሔር ይጠብህ !

  • @helin6219
    @helin6219 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት መጣህ ያልኩ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ አሜን፫

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳንደህና።መጣህበማርያምለአገኝህአፈልጋለሁአትለፈኝበግዛብሔርእለምነሀለሁ።አትለፈኝበሰሜእቴይሁንብህ

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund
    @waqaayyootikseekootibakkaahund ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ይህንን ስትል አገርቤት መግባትን ተመኘሁ ተባረክልን ከነቤተሰብክ

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ የኔ ውድ ያንተ ትምህርት መቼም አይጠገብም አንደበትህ ይባረክ ❤❤❤

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube ปีที่แล้ว

    መምህር ሃይለልኡል በረከቱት ይደረን

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም መምህራችን እነኳን በሠላም መጣህ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሣቹ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት የስመዓና

  • @genetatlaw6142
    @genetatlaw6142 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብህ ይባርክህ ከጠላት ይሰውርህ 🙏 መምህር በስልክ ላወራህ ፈልጌ ነበር ግን አልቻልኩም የምታስተምራቸው ሁሉም እኔን ከነ ቤተሰቤ የማያቸው ብዙ ነገሮች አሉ መምህር እርዳታህን እፈልጋለው ቤተሰቤን ታደግልኝ

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እኔ ጎስቋላ እህትህን ወለተማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ አንተም ራስህን ጠብቅ አምላክ ካንተ አብራክ ዘርህን ያብዛልን ተባረክ ትንሹ ጳውሎስ አንተ ነህ ።

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 ปีที่แล้ว +1

    Amen..amen amen..zmaren..melaetn yasemal wedmachin memhrachin bewune yderegln ahzabochin..heyalu..egziyabher lbona..ystache

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r ปีที่แล้ว +1

    ኣንኳን ዳና መጣህ ረቡኒ በጣም ደስ የሚል ድንቅ የእግዚአብሔር ሰራ ነው በኡነት የሰማነው ለሂወት ያርግልን በእምነታችን እሰከ መጨረሻ ያፅናን ወድማችን ቀሪ ዘመንህን ራማዊ መልአክ ኣበሳሪ ትፅብት ቅድስ ገብርኤል ጠብቆ ከልሎ ከክፉ ኩሉ ያንሩህ ኣሜን

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan ปีที่แล้ว

    ሰላ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር ዘመኑን ዋጁ በጣም ወሳኝ ነዉ እን እግዚአብሔር ፍቃድ እንጠብቃለን የሚግዝህ ሰዉ ያስፈልግሀል

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z ปีที่แล้ว

    ቃልህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የምትወደው መልአክ የምወድህ ፈጣሪ ይጠብቁህ አሜን የተማርነው ለፍሬ ያድርግልን ልቦናችን የእውቀት መልአክ ቅዱስ ዑራኤል ይክፈትልን በሃይማኖታችን ያጽናን በእውነት ከአምላካችን እግዚአብሔር መካድ ይሰውረን አሜን፫🤲💞💞😍
    የወንድማችን ታርክ ደስስ ስል በእውነት የእግዚአብሔር ስም የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሁንም መድሃኒአለም ያበርታህ ይጠብቅህ❤🎉🎉

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝኑ አቆቆማቸዉ እረ እመብርሀን ትጎብኛን እዉነትህ ነዉ የኢሉሚናቲ ስራ ነዉ ዋናዉ አለማቸዉ ሰላምና ደስታእንዳይኖረዉ ነዉ ዋናዉ አለማቸዉ ብቻ እዉነት መቼም አትወድቅም

  • @imblessed7396
    @imblessed7396 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይስጥልን። ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +1

    እኔን አባቴ በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል😭😭😭ሁላችንም ከእንደዚህ አይነት ፈተና ቼሩ አምላካችን ይሰውረን🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጣህ አሜን

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች መልካም መምህራችን በርታልን እመብርሃን ትርዳክ እኛም ከጎንክ ነን በእኔ በኩል እንኳን እየተቀየርን ነው ተመስገን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ጥሩ አባባልነው በተለይ ለአባቶች በቶሎ እንፈርዳለን መረጋጋትን የመሰለ ነገር የለም

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት ወንድማችን ዘመንህን ይባርክል ወገኖቼ ለመፍረድ አንቾክል ምክንያቱ በቦታው መሆንና ሌላ ጉዳይ ወይም በእግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነው ብቻ ነው በሩቅ ሆኖ መመልከት ቀላል አን አአምላካችን የሁላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህርዬ❤️🙏

  • @dxddudxddu4072
    @dxddudxddu4072 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህር።እንኳን።በስላም።መታክ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ግሩም ትምህርት ነው ያቀረብከው ገጠመኝ አንተንም ቤተሰብህንም ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @yohassuyum1336
    @yohassuyum1336 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መምህር ተስፋዬ ኣበራ እንኳን በደህና መጣሕ እግዚኣብሄር ኣምላክ ይጠብቅህ ለገብረ ዮሃንስና ቤተሰቦቹን በጾሎትህ ኣስበን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @user-jw7de5pd9m
    @user-jw7de5pd9m ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችኝ እግዚአብሔር ያግዝህ መምህርዬ የረገጥክበት ይለምለም ይሄድክበት ይተሳካ ያድርግልህ ልኡል እግዚአብሔር

  • @baharubaharu7143
    @baharubaharu7143 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว

    መምህር የተቋረጡት ሁሉ መጀመራቸው ደስ ይለናል ሁሉም ለነፍሳችን ስለሚያስፈልጉን

  • @arsemagirmay9185
    @arsemagirmay9185 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤️❤️🙏

  • @fgbh865
    @fgbh865 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ። በዚህ ሰሞን በሳኡድ መንገድ ላይ የሚፍፅመው ግፍ በእውነት በጣም ነው እሚያሳዝን የሰው ልጂ በበረሃው ቀረ 😢

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q ปีที่แล้ว

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣልን ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አባታችን የቅዱስ ገብርኤል ረደትና ጠባቃ አይለይ መምህር እድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልን ከነ ቤተሰቦቻቸው ❤❤❤