125ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የክርስትና ጥምቀትእንዳይጠመቅ እድሜልኩን ሲገዳደረው የነበረ የአህዛብ የደም መንፈስ ምን ዋጋ አስከፈለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 439

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h ปีที่แล้ว +6

    በውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ላተ የደረሰ አምላክ ለኛም እድረስልን አሜን 🙏🌻መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን🙏💚💛❤️

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +20

    መምህረዬ እንኳን ደና መጣሕ አይኒ ሲክራተት መጣህ# ኑ ምዕመናን#ቅድስት ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቅሕ መምህራችን ከነቤተሠብሕ✝️✝️✝️✝️✝️ ናዝሬት ገደል ግቡ ትምህረትቤት ክክክክ (ገደል ግቡ ተማሬዎችሁ ላይ እያሟረቱባቸው ነው) ውደቁ አትለፍ ማለት እኮ ነው#ወንድሜ እንኳንም በሔውት አተረፍሕ ለዚህ ለመመሰከረ ነው ለመጠመቅ እራሱ መሥናከለ የሆነው ለዚህ ነበር

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +33

    እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር

    • @user-xr2ub5kx5c
      @user-xr2ub5kx5c ปีที่แล้ว

      ኤፍታህ አንድ ነገር ተባበሪኝ በኪዳነ ምህረት ትናንት ፀሎት ቦታዬ ላይ ገደም ብዬ ነበር እናም በመቁጠሪያ ጀርባዬን የምመታ ይመስለኛል ከዛም ተበጥሶ ብትን ብሎ ወዳደቀብኝ በህልም ❔❔?????

    • @meryeshetu3412
      @meryeshetu3412 ปีที่แล้ว

      አሜን❤

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @aishyoman7316
      @aishyoman7316 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️🌷🌷🌿✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕯🕯🕯-🕯🕊🕯🕯

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +62

    እንኳን ለአለም አማላጅ ለኪዳነ ምህረት ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ዉድ መምህራችንና ተማሪዎች ቤተሰቦቻችን በዉጭም በዉስጥም ያላችሁ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁነን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን!!

    • @tiztafantaw6478
      @tiztafantaw6478 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫🥰🥰🥰🥰🥰

    • @wetetewetete-th8jh
      @wetetewetete-th8jh ปีที่แล้ว +1

      Amen inkon abro aderesen🙏🙏🙏🙏

    • @christinachebly1779
      @christinachebly1779 ปีที่แล้ว



      ጅጅጅ ኦርቶዶክስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእና

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ayeytmareyamlij4958
      @ayeytmareyamlij4958 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +17

    አፀደ ማርያምን እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ ሰቶ ለክብሩ ያብቃቸው ኪዳነ ምህረት ታማልዳቸው 🙏 ደስ እሚል በፈተና ውስጥ ድል እንደማድረግ ደስ እሚል ነገር የለም ተመስገን እናንተንም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን በበረከት ይሙላ ከቁጥር አትጉደሉ ።

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 ปีที่แล้ว +21

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳኗ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @abebahana686
    @abebahana686 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህር የልጁ ታሪክ የኔም ታሪክ ይመሳሰላል ፖሬስታንት እምነት ውስጥ ነበርኩ አሁን ያንተን ትምርቶች በምከታተል በት ሰአት ውስጤ ሁሌም ንሰሀ ግቢ የሚለኝ ነገር አለ በጆሮዬ ውስጤ ደስተኛ ነው የሚሰማኝ ስሜት ምንም ነገር አላቅም ስለምንም እምነት በቃ እንደ ልጁ ነኝ
    መጠመቅ ወደክርስትና መመለስ እፈልጋለሁ

    • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
      @MemhirGirmabaleTseganachew2121 ปีที่แล้ว +1

      የእኔ እህት እግዚአብሔር❤ይርዳሽ ።ነይ ሀይማኖት በእውቀት ብቻ አይደለም በየዋህነት፣ በትህትና በእምነት በመኖር ነውና በተግባር የሚገለጠው ስለዚህ ነይ ህይወቱን ኑሪው ሰይፈ ሥላሴን ከእነ ታምራቱ ደገግመሽ በተመስጥዖ የየዕለቱን አንብቢ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይገግለጥልሽ❤።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ልቤን ነዉ የነካሽዉ የባልሽን እናት እናታችን እያልሽ ስትናገሪ ልቤ ደስ ነዉ ያለዉ ልጆችሽ ይባረኩ ተባረኪ ብድረሽን አግኚ ናዝሬት ስመጣ አያችኋለዉ

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ግሩም ነው 😢 ለኔም ይርዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ እደዚህ ዝብርቅርቅ ያለውን ሂወቴን ያሥተካክልልኝ😭😭😭 በእውነት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ መምህር አተም አስበኝ ለፈጣሪ ብለህ በስደት ነው የምኖረው ሂወቴ በጣም ያስጠላል 😭😭😭

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ ውዴ❤

    • @memetabast1601
      @memetabast1601 ปีที่แล้ว

      እግዚአቢህር ያስበን

    • @TemnitMahar
      @TemnitMahar ปีที่แล้ว

      እመ አምላክ ታስብህ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว +18

    እንኩዋን ለቅድስት ኪዳነምህረት አደረሰን 👏
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ በሉ ሰብሰብ በሉ እናዳምጥ .......
    125 በወንድምየው ቅንነት እና የዋህነት ተደንቄአለሁ መምህር እግዚአብሔር ይቅር ባይ ልቦና ይስጠን 👏👏
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እናታችሁንነፍሳቸውን ይማር ሚስት እንደወጣትነትሽ ትተሽ አለመሄድሽ ትእግስትሽ ገርሞኛል ። እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው 🙌👏

  • @messiyoutube1081
    @messiyoutube1081 ปีที่แล้ว +17

    የተዋህዶ ልጆች ቤተክርስቲያናትንና አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Cine4-b6b
    @Cine4-b6b ปีที่แล้ว +1

    🔥🔥🔥ወንድሜ እግዚያብሔር ቀርቦሃል ፣እኔ ግን በራሴ አፈርኩ ፣በእውነት ለእግዚያብሔር የማልመች ደካማ አሰልቺ ሰነፍ መሆኔን ተረዳሁ ።ብርታ እግዚያብሔር እስከህይወትክ ፍጻሜ በጽናት ያቁምህ ። ይህን ጽሁፍ የምታነቡ ውርዳጆቼ ሃይለገብርኤልን እና ወለተስላሴን በጸሎት አስቡን።

  • @gafat
    @gafat ปีที่แล้ว +93

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተክርስቲያናችን እና አባቶቻችን በፀሎት እናስብ ተግተን እንፀልይ ❤

    • @user-mk6nw2ex6z
      @user-mk6nw2ex6z ปีที่แล้ว +3

      ቁጥርየመህምርተስፋዬተባበሩኝእባካችህ😭😭😭🤲

    • @smirettadesse4003
      @smirettadesse4003 ปีที่แล้ว +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @senaittesfaghiorghis9552
      @senaittesfaghiorghis9552 ปีที่แล้ว +3


      😊😅fr

    • @senaittesfaghiorghis9552
      @senaittesfaghiorghis9552 ปีที่แล้ว

      🎉🎉rDowntown ColumbusDowntown Columbus3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States 50:12 50:12 50:12 50:12 West Downtown Columbus❤West side of Columbus off of clime and demorest rd.😅🎉side of Columbus off of clime and demorest rd.

    • @TekalgnTeshome-go2kx
      @TekalgnTeshome-go2kx ปีที่แล้ว +2

      ​@@smirettadesse4003 wow 1 be sweet 2www2è:

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +13

    *_ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_*
    _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯🤲💚💛❤😭

    • @tagewdasolomon555
      @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @dknd2350
      @dknd2350 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t ปีที่แล้ว

    የሚገርም የህይወት ገጠመኝ አንተን የረዳ የቅዱሳን አምላክ ሁላችንንም ይርዳን
    መምህርዬ የስንቱን ህይወት ታዳከው እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ይሄንን ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ያስፋልን❤❤❤

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ። ምእመናን ላይክ እያደረጋችሁ ግቡ። ሌላው መምህር የትምህርት ቤት የሚሰራው ፕሮጀክት አካውንት በእያንዳንዱ ገጠመኝ 📌 አድርገህ ብታስቀምጥ ምክንያቱም ሰው የሚያስታውሰው ነገር ያስፈልጋል ለዚህም ነው ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ሲሰማ አይምሮ ውስጥ ይቀረፃል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z ปีที่แล้ว +8

    በጣም አስደናቄ ታሪክነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን🤲

  • @yitufikr5599
    @yitufikr5599 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ግን ታድለህ እኔ እንኳን ቨመሥማት በመስማት እምደሰተው ደስታ አንተ እኮ መምህ የውነት ታድለህ አንተ ምክንያት ሁነህ ፈጣሪ ወዶህ መርጦህ ነው የእውነት መምህር እደ ወንድም ነው እማይህ pls live ጀምርልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤ከነ ቤተሰቦችህ ሰማዕቱ ይጠብቃቹ ኑርልህ

  • @almazhidru1987
    @almazhidru1987 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ይገርማል ለኣንተ የደረሰ ኣምላክ ለሁላችንም ይድረስልኔ ፈጣር ስለመለሰህ ለዜህ ክብር ስላበቃህ ተመስገን የምስትህኔሜ ፀናት እጅግ ኣስተማርነው

  • @medi574
    @medi574 ปีที่แล้ว +2

    ወ/ተ ዮሐንስ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ምእመናን አደራቹን

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የልፋትህን ውጤት ምርቱ በጣም ብዙ ነው ስቶቻችንን ቀየረዉ እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ ይህታሪክ በጣም መጨረዉ ደስ የሚልነው ልክ እንደኛ ቤተሰብ ነዉ የራሴ ነው የመሰለኝ ስሰማው

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው አንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር የቀሩት ይቀይራቸው እናትሽን እግዚአብሔር ይቀይርልሽ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @dessiebahiru9672
    @dessiebahiru9672 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ያበርታህ ትምህርትህና ምታቀርባቸው ነገሮች በጣም አስተማሪ ናቸው፡፡ ብዙ ተቃውሞ ቢበዛ እውነት አይቀየርም ደግሞስ እውነትን ሚስማና ሚደግፍ መቼ ሰው ጠፋ! ሰላሙን አምጥቶልን እንዳው የሰላም አየር ምንተነፍስበት ጊዜ እግዚአብሄር ያምጣልን፡፡ ዜናው ሁሉ መርዶ ከሆነበት ዘመን ያድነን አምላካችን፡፡ ደስታችን ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ከተወሰነበት ዘመን ይሰውረን፡፡

  • @betimek352
    @betimek352 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ቤተሰብ በፀሎት አስቦኝ ሚስትዬው ጀግና ነሽ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ገብረ ሚካኤል

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ገጠመኝ ላይ የቀረብከው ወንድማችን ከነቤተሰቦችክ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅክ በስራክ በህይወትክ የበለጠ ትባርክክ ።ቅዱስ ኡራኤል በስራክ የበለጠ እውቀት ጨምሮ በሀገር በአለም ላይ ጭምር የምትሰራበትን መንገድ ይክፈትልክ።መንፈሳዊ ፍሬ የበለጠ እንድታፈራ ያድርግክ። በፀሎት ሁላችንንም አስበን።

  • @embetasefa8470
    @embetasefa8470 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የእናታችንን አፀደ ማሪያም ልብ እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበላቸው ❤

  • @lbabamoshe509
    @lbabamoshe509 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ኮሜት የምታነቡ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube ปีที่แล้ว +7

    መጀመርያው ሳይሆን መጨረሻው ደስ ይላል እንኳን ደስኣለቹ የዚ ውጣውረድ ባለ ቤተሰቦች እግዚኣብሔር ሁላችን ቤት ይግባ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 ปีที่แล้ว

      ሶስዬ የወድሜ ህይወት ነው በሙሉ ግድል እናቴ ልቦናውን ትመልስልኝ ፍቅረ ማርያም ብለሽ አስቢልኝ Sewsen Brhanu

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተሰፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን
    ብዙ ተምረንበታል የባለቤቱን ትአግስት ሳላዳንቅ አላልፍም አንካን ወደ ተዋህዶ ተመለስከ መበርታት አለብህ ፈተናዉን የምታሸንፈዉ በፀሎት ነዉ ይህንን ከፍት ጭንቅላት በማስተዋል ተጠቀምበት በርታ ወንድማችን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን መምሕር ባንተ አድሮ የቀየረን አምላክ ክብርን ይውሰድ

  • @user-yz7iq2ml5t
    @user-yz7iq2ml5t ปีที่แล้ว +1

    ሰላም በክርበክርስቶስ ይብዛላቹ ቤተሰቦች ደና ሰነበታቹ ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃህ አንተን የመለሰ ሌሎችንም ቤተሰቦቻችን ይመልስበጣ ትሌቅ ትምህርት ወስጄአለሁ በመንፈሳዊ ጠንካራ እንድሖን በፀሎት አስቡኝ ሃይለማርያም እያላቹ። እና የሚገረመኝ መምህር በጣም የገረመኝ ሌላ ሰው መክሬ ስገባ እራሱ ያለው ፈተና ይገርመኛል ለካ ለዛ ነው...

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 ปีที่แล้ว

    እረ እግዛብሄር ድንቅ ነክ ከአይምሮ በላይ ነክ ስትማርክ እኮ ታስደንቃለክ ለአንተ የደረሰች እማምላክ ላንተም ትድረስ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p ปีที่แล้ว +4

    ሓይል በምሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
    በእግዚአብሔር ስም ትዳራችሁ ይባርክላችሁ እግዚአብሔር
    ምስጥ ብየ ነው የሰማህሁት
    ለካን እምነት ነው ዋናው 😢

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    በእውነት ሰፊ እና ብሩህ አእምሮ ሰፊ ልቦና ይስጥህ የስንታችንን ገበናና ጉድ ውድቀታችንን ተሸክመሀል እኔ ብሆን እፈነዳ ነበር ማርያምን
    አሁንም መድህነአለም ብርቱና ጥንካራ ያድርግህ በልጆችህ ያሳርፍህ ዋጋህን እጥፍ አድርጎ በሰማይ ይክፈልህ
    እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ወንድማችን ከነ ባለቤቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን. ❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulu5445
    @mulu5445 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ መምህራኖቻችንን ጠብቅልን በናንተ ነው የተቀየርነው ኦርቶዶክሶች እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ በፀሎት እሠቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ እያመመኝ ነው ያለሁት ስደት ነው

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ገጠመኝ ነው በተለይ ልጁ እጅግ ብዙ ሰው ወደ መስመር ይመልሳል ብዬ ተስፉ አለኝ በተለይ ያሳለፈው ህይወት ጥሩ መማሪያ ነው እኔም እንደሱ አይነት ህይወት ያሉ ሰዋችን እውቃለሁኝ ከስደት ስመለስ እመአምላክ ብትፈቀድ ይሄንኑ የራሱን ገጠመኝ ሰጥቻቸው እራሳቸውን እንዲያዬ አደርጋለሁኝ ብዬ አስባለሁኝ ባለታሪካችን ከዚህም በበለጠ በርትተክ ብዙ ሰው ትመልሳለክ የሚል እምነት አለኝ ብርታት ይስጣችሁ

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g ปีที่แล้ว +2

    ወለተ ማርያም በፀሎት አስበኝ መምህር በጣም ደስ የሚል ወይይት ነበር

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አደራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ነህ መምህር እንኩዋን አደረሳችሁ ለኪዳነምህረት እናታቺን 🙏🏿እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ያስባት 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም የተዋህዶ የእማፍቅር ልጆች እንኳን
    ለኪዳነ ቃሏ ኪዳነ ምህረት እናታችን ወርሃዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ
    በጾሎታቹ አስቡኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ገጠመኝ ነው ፀጋው አብዝቶ ያድልልን የባለቤቱን ፅናት በጣም ይደነቃል እንዃን ደስ አለሽ ተሥፋ ሥላሴ እመብርሃን ጥላ ከለ ላ ትሁንህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 ปีที่แล้ว

    አንቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ይገርማል እኔ እንክዋን ብዙ ተማርኩኝ ካንቺ ትእግስትሽ ይገርማል እኔ ግን ይህን ያህል ትግስት ይኖረኛል ብዬ አላስብል አፍንጫህን ላስ
    ብዬ ነበር እማስነካው ባልየውግን በጣም እድለኛ ነህ እንዳታቀይማት ተንከባከባት ታማኝ ሁንላት ተረዳት እርዳት እባክህን ይህንን ሁሉ እንድታደርግ እመቤቴ ትርዳህ
    ልጆቻችሁ ይባርኩ የእናታችሁን ነፍስ በእፀደ ገንት ያኑርልን

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህረየ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci ปีที่แล้ว

    በእውነትበጣም ደስ ይሚል ምስክር ፈጣረ ጨምሮ ይባርክላቹ በርቱ ጠንካራ ሁን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p ปีที่แล้ว +1

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እነኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ወረሃዊ መታስብያ በአል አደረሳቹ ተለውጣቹ እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ ደስ ይላል በጣም መታደል ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

    • @yeabsramenkr6963
      @yeabsramenkr6963 ปีที่แล้ว

      Memihir enkuwan beselam metah kidanemihiret titebkih

  • @user-zt5yq7yo3n
    @user-zt5yq7yo3n ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦተው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ
    የእናንተን ሕይወት የቀየረ አምላክ እኛንም ሕይወት ይቀይርልን በምህረቱ ይመልከተን አሜን አሜን አሜን

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ የሚነካ ለዉጥ ነዉ ደስ ይላል ኪዳነምህረት አሁንም አትለይህ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ ያሳለፍከዉን ሂይወት ለወንድሜ ታስተምርልኝ ነበር እኛም ያለነዉ ናዝሬት ነዉ ወንድሜ ስልክህን ላክልኝ ወይም የምታዉቁ አደራ ወንድሜ አርሴማዬ ሰመአቷ ልጆችህን ትጠብቅልህ ደስ የሚል ለዉጥ ነዉ

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ እንዴት ነክ እመብርሃን ለምታደርገዉ መልካም ስራ የብርሃን አናት ትርዳኽ ለሃገራችንና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታች በቸርነቱ ሰላም ይስጠን አሜን ት/ወልድ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +6

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ. የመብርሀን ምልጃ አይለየን አሜን 😢

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እንኳን ለቅድሰት ኪዳነ ምህረት በኤል በሰላም አደረሳችሁ!!!

  • @Kidu-eu6ed
    @Kidu-eu6ed ปีที่แล้ว

    መምህር በመቤቴ በሰላም ነው የጠፋሀው እግዚአብሔር ሁሌም ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ።

  • @silesew4060
    @silesew4060 ปีที่แล้ว

    ጀግና መምህር ነህ በጣም ነበር ምቃወምህ አሁን ኮራሁብህ ሌላም ሰው ላይ ትምህርትህ ሲቀይር አየሁ ይቅር በለኝ በናትህ አስደስተህኛል ለሌዎቹም እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቹው ::

  • @w.G7017
    @w.G7017 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያፅናችሁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ፍሬህን አብዝቶ ያሳይህ መምህር ለብዙዎች መዳን ምክንያት ያደረገህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ወንድማችን እና እህታችን እግዚአብሔር ስለረዳችሁ ክብር ለስሙ ይሁን በቤቱ ያጽናችሁ ቤተሰባችሁ የተባረከ ይሁን በአምላክ እቅፍ ውስጥ ስለገባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በመላእክት ከተማም ታላቅ ደስታ ስለሆነም በጌታ ደስ ይበላችሁ የቅድስት ኪዳነ ምህረት በረከቷ አማላጅነቷ አይለያቹ አሜን ለይኩን ለይኩን። የ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክን ቀያሪ ነው የእኛ ጌታ የድንግል ልጅ

  • @user-sh4ln7vc7n
    @user-sh4ln7vc7n ปีที่แล้ว

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ታሪኩ በጣም አሰተማሪ ነው። እኔም ተመሳሳይ ሂዎት ውሰጥ ነው ያለሁት በ ፀሎት አሰቡኝ ወለተ ፃዲቅ ና ገበረሰላሴ

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k ปีที่แล้ว +1

    አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር እንዴት ደስ ይላል እህቴ ላንቺ የደረሰልሽን የድንግል ልጅ ለኔ ለሃጥያተኛዋን ትድረስልኝ እኔም በባለቤቴ በጣም እየተፈተንኩ ነው በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተገብርኤል ብላቹ ❤❤❤
    መምህርየ እናመሰግናሃለን ❤❤❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 ปีที่แล้ว

    አብት የእግዚአብሔር ድቅ ስራዉ ከዛ ህወት መልሳ ለዚ አበቃክ ከናተ በዙ ተምረናል ጠካራ ባለቤት ነዉ ያለክ በትግስት ለዚ ደረሽ እህቴ ፈጣሪ አሁንም ይጠብቃቹ

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r ปีที่แล้ว +1

    ውይ እንደዚህ ልጂ ልቤ የተደሰተበት የለም ወይኔ መደሀኒአለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን በቤቱ ያፅናችሁ በርቱልን

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +3

    ➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏 ፈጣሪ በቤተክርስቲያን ላይ በሀራችን ላይ የመጣባትን ፈተና በጥበቡ ያሳልፍልን ይህ ግዜ አልፎ ሰላሙን ያሳየን ለንስሐ ሞት ያብቃን 🥺❤🙏

  • @MerMer-rm4md
    @MerMer-rm4md 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን 🙏❤❤❤ እስከ መጨረሻው በቤቱ አፅንቶ ይኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 ปีที่แล้ว +2

    መምራችን እንኳን ለእናታን ለቅድስት ኪዳነምህረት የወራሓዊው በዓል በሰላም አደረሰህ አደረሳቹህ በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን

  • @edomsoliyana6841
    @edomsoliyana6841 ปีที่แล้ว

    ወለተ አማኑኤል ሆህተ ብርሀን እባካችሁ በጸሎታቹ አስቡን

  • @user-od7rf4mt1v
    @user-od7rf4mt1v ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር የእግዚአብሔር ሰላምና ምህረቱ በኛ ላይ ይደር አሜን! መምህር 1 ነብስ ብታድን ካንተ በላይ እግዚአብሔር በጣም ደስ ይለዋል የእግዚአብሔርን ደስታ ደሞ እርግጠኛ ነኝ ትፈልገዋለህ መምህር በኔ መዳን አንተን ምክንያት አድርጎ ያድነኛል እግዚአብሔር ይሄ ብቻ ነው የሚታየኝ እኔ የቆሸሽኩ የስም ክርስቲያን እንጂ ከዛ ያለፈ አይደለሁም እግዚአብሔር ፈቅዶ ብዙ የምጠይቅህም የምታግዘኝም ነገር አለ እባክህ መምህር እኔን ለማዳን የእግዚአብሔር አምላክ መልክተኛው ሁን ብዙ ጊዜ ላገኝህ ሞከርኩ በስልክ ግን ስልክህ አይሰራም የምኖረው አረብ ሀገር ነው በሐጥያት ብዛት ተበጣጥሾ ከማለቄ በፊት እርዳታህ ያስፈልገኛ እባክህ መምህር ኮሜንቴን አንብበህ ምላሽ እንደምትሰጠኝ እና እንደምታግዘኝ አልጠራጠርም አሁን የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት አይለየን አሜን

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ዛሬ ደሞ የቤት የሰፈር ጉዳችንን እደዚህ ከባለቤቶቹ አሰማኋን እናመሰግናለን ።እናንተንም መድሃንያለም ይባርካቹ ።

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንጂ መልካም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ይህነንን ለጅ እንዲህ ተለዉጦ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ሲመሰክር ከመስማት የሚያስደስት ምን አለ መቁጠሪያ ጠንቋይ እያላችሁ የምትሳደቡ የሚጫወትባችሁ ዳቢሎስ እንደሆነ እወቁ መ/ር ግርማ ለተጠቀመባቸዉ በዚህ ዘመን የተሰጡን ናቸዉ እድሜያቸዉን ያስረዝምልን

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያፅናህ አሜን

  • @zemedgitahaw9790
    @zemedgitahaw9790 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይመስገን እንተንም ፈጣሪ ከነቤተሰቧቻችሁ ይጠብቃችሁ የናታችሁን ነፍስ ይማር መምህር ከዴሳባ ውጭ ያሉት ትመርትህ ሰምተው ሲፈወሱ መንፈሳዊ ቅናት በጣም እቀናለሁ እኔ ትምርትህን ክፍለ አገር ስላላገኘሁ በተረፈ አንተን የለወጠ ፈጣሪ ወንድሟቻችንም ይቀይርልን

  • @firealemassefa5745
    @firealemassefa5745 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም ደስ የሚል ነው እውነት በጣም አመስግናለን የህይውት ገጠማችሁን ስላከፋላችሁን እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ
    መምህር እናመሰግናለን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @tegestmiss5880
    @tegestmiss5880 ปีที่แล้ว +1

    በስሜ አብ ይህን የመሰለ ምስጋና ልበልምስክርነት ገጠመኝ አምልጦኝ ነበር ;;;;;;;; ።

  • @user-iv2pj5py7f
    @user-iv2pj5py7f ปีที่แล้ว

    መምህሬ በጣም ደስ የሚል ነው የዛሬውይለያል ጠካራ ሴት ነሽ በጣም ነው ያስደሰሽኝ ባንቺ ብርታት ነው ዛሬ የተቀየረው ለሁላችንም እንዳች አይነት ያርገን እባካችሁ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ እኔም ባላ በጣም አስቸጋራ ነው 😢😢

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ናቹ እውነት ብዙ ነገር አጊቼበታለው እባካቹ በፀሎት አስቡኝ ወለተትንሳኤን

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ያንተ ትምህር ህይወት ነው

  • @user-fp7fz2sf3y
    @user-fp7fz2sf3y ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር ቅድሰት ኪዳነ ምህረት ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነ ቤተሰቦችህእቅፉ ድግፉ ታድርግህ ተባረክ❤

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 ปีที่แล้ว

    ለናተ ቤት የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ቤት ይድረስ ልን አሜን አሜን አሜን ስለናተ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ያን ሁሉ ፈተና አልፋችሁ አሁን በተረጋጋ መንፈስ የጣፈጠ የክርስትና ሂወት ስለምትኖሩ እጅግ እድለኞች ናችሁ የባለቤትህ ትዕግስት ፅናት ብርታት የሚደነቅ ነው ተባረኪ የኔ ማር። አንተም ወንድሜ በቆራጥነት ወደ እግዚአብሔር መንገድ ስለተመለስክ እድለኛና ጎበዝ ነህ በጣም ተመሰጪ ልቤ በደስታ እያነባ ነው የጨረስኩት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ። እጅግ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን። መምህር ዘመንህ ይባረክ።

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 ปีที่แล้ว

    የከለከለን ጠላታችን ነው ሲገባህ ፍቅሩ ዉስጥህ ልብህን የክርስቶስ ፍቅር ሲያሸንፍህ ትቀየራለህ የኛንም ልብይመልስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤🎉 እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🎉❤በጣም የሚግርም ታሪክ🎉 የሰማነውን🎉❤ ለበርከት ያድርግልን🎉

  • @user-ur3wd3cr4d
    @user-ur3wd3cr4d ปีที่แล้ว +5

    ሚስትየዋን ግን አለማድነቅ አይቻልም እናትም እህትም ሚስትም ነው የሰጠክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከነልጆቻቹ
    በተረፈ ግን እናቶቻችንን ቢያስ በሃሳብ እንረዳቸው የኛ ደስታ ውሌም ያስተስታቸዋል ወድሜ የእናትክን ነፍስ ይማርልን በተረፈ እናተን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን❤

  • @tigsttg8128
    @tigsttg8128 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ እህት ወንድሞቸ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማህ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልህ በእውነት ደስ እሚል ትምህርት ታምር ነው የተማርነው ግን እህቴ በጣም ትግስትሽ እጅግ አስተምሮኛን ታግሰሽ መጠበቅሽ ለትዳርሽ በፅዋት ከፍለሻል አሁን ግን በጣም ደስ በሚል ቀናቶች ከዝህ በላይ እደምትለወጡ አምናለሁኝ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኣምላክ ንዓኩም ዝቀየረ ንዓናለ ይድግመና ክቡራት ስድራ መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ❤❤

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @user-mj8nd4px1i
    @user-mj8nd4px1i ปีที่แล้ว

    ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግል እባክሕ ተለመነን😢😢😢

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውዱ መምህራችን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህርችን እንኳን እናታችን የቅድስት ኪዳን ምሕረት ወረሐዊ መታሰቢያ ክብር በሃይል አደረሰን አደረሳችሁ ወንድምችን ና እህታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ❤❤❤ ከነ ቤተሰቦቻቸው

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወድሜ ሊዱ ካቺ ፅናትን ተስፍን እምነትኔ ነው ያየሁት ምን ያክል የእግዚአብሔር መንፈስ አብሮሺ እንደነበረ በደብ ያስታውቃል የኔ ጠንካራ የታገዘ አፈሰ ነው ተመሴገን መጨረሻቺሁን ያሳምረ

  • @menberyerga904
    @menberyerga904 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደና መጣህ ኪዳነምረት ትጠብቅህ

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከክፍነገር ሁሊ ይጠብቅህ ውድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በርታልን እህታችንም በርች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ምስክር ትዳራቹን ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክላቹ በርቱ አደራ ወንድማችን ፀጋክ እንዳይወሰድ ጠንካራ ሁን ጋደኞችህም ያንተን መንገድ እንዲከተሉ አደራ በፀሎት አስባቸው በጣም ደስ ያለኝ ከምንም በላይ የሰው መቀየር

  • @user-rr6pu7vq8f
    @user-rr6pu7vq8f ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃልን መምህራችን

  • @seniatitamru7788
    @seniatitamru7788 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር ተስፋዬ እንደምን ሰነበታችሁ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያዋ የተመሰገነ ይሁን አሜን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሄርን በቤቱ ያፅናችሁ በርቱ በፈተና ፅኑ ፍቅራችሁን ልጆቻችን ቤታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q ปีที่แล้ว

    ድቅ ታምር ነዉ ፈጣሪ ይመስገን አሜን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሄር አሁንም መጨረሻህን ያሳምርልን ወንድማችን

  • @hareempuran8430
    @hareempuran8430 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 ปีที่แล้ว

    መምህር እጅግ አስተማሪ የሁላችንን ሕይወት የሚዳስስ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ከነመላው ቤተሰብህ ያስረዝምልህ ወንድሜም መምህሬም ነህ!!!አሜን አሜን አሜን!!!ወንድሜንና እህቴንም በእምነት በትጋት ያፅናልኝ !!!እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል መልካም አርአያ መሆን ደግሞ መታደል ነው!!!