ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሴት ልጅ ለይ መከራ የማበዛ ወንድም ዘላለም ሂዎቱ የስቃይ አቦ 🙄🙄🙄😊😊😊😊😊😊
@አይናችን ነሽ ማሪያም general ማርያማ canim ቡድን ክክክክ አሜን አልሽ
@አይናችን ነሽ ማሪያም general ማርያማ canim ቡድን እርግማን አሜን አስቆኝ ነው እንጅ እማ ይኸው በነሱ ጠባሳ ምክንያት ወንድ መቅረብ አልቻልኩም 32 አመቴ አላቅም ብቻ እማ በጣም እንዳልነሳ ሆኘ ተሰብሬልሽ አልው ዛሬም
አሜን አሜን አሜን ያሰቃያቸው እነዚሕ አይሁዶች
@@melkamtube727 በነሱ ያልተገፋ የለም ግን የጣሉን ቦታላይ ውድቀን እንዳንገኝ መጣር ነው እንጂ የምን ወድቆ መቅረትነው
በጣም ያሳዝና ሴት ልጅኮ የተቀረበ ማእድ ነች የሚበላት እንካ የማታውቅ ያማል
በማታ ከመሄድሽ መጠጣትሽ ከመጠጣትሽ ማደርሽ
እኔስ ከፍቅርም ከወንድም ጣጣ ነፃ አዉጥቻለዉ እራሤንሆሆሆሆ ጎመን በጤና ጥንቅር ይበል 1000አመት። አልኖር
የሆንሽ እንከፍ ነሽ ደነዝ
አመሠግናለዉ ወርቅነሽ
@@workneshkassa6381 ኣሁን ምን ያሰድባል ዋይ ኣመል ማጣት 😡😡😡😡
@@workneshkassa6381 ምን አደረገች መልካም ብትናገሪ ምን ትሆኛለሽ 😡😡😡😡😡
ለምን ግን ማለት እንዴት ነፃ መሆን ይቻላል እስኪ ለኔም ያካፍሉኝ ???
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈፅሞ አታልቅሽ ማልቀስ ያለበት ባልሽ ነው እንደ አንቺ ያለች ጠንካራ ሴት በማጣቱ ያለፈውን ታሪክሽን አሜን ብለሽ ተቀብለሽ የወደፊት ህይወትሽን የተሻለ ለማድረግ መበርታት ነው የኔ ህይወት አበቃ ማለት የለብሽም አላበቃም የምትኖሪላቸው ልጆች አሉሽ ለእነሱ ስትይ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም ህይወትሽ ጌጥሽ ሁሉ ነገርሽ እነሱ ናቸው ከባለፈው ውድቀትሽ ትምህት ውሰጂ እንጂ ዳግም ለመውደቅ ምክንያት አትሁኚ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ስል እድሜና ጠናውን አብዝቶ ይስጠሽ በፈፅም ተስፋ አትቁረጪ በርቺ
የዋህና ምንም የማታቅ ሴት ሁሌም ትጎዳለች መጪውን የሴቶች ትውልድን ለማንቃት በጋራ እንቁም
ትክክል
👍👍👍👍
God bless you Anwar Kefe Yadergehe
በተቻለን አቅም እኛ ሴቶች ከወንዶች እራችንን ማራቅ አለብን ወንዶች ድንጋይ እራሶች ናቸው
ወንድ ሁሉ አንድ አይደለም
ወይ ሴቶች ንቁ ባካችሁ እስከመች እየተበደላችሁ ምትኖሩት በመአል የልጆች ሂወት ነው ሚበላሸው ኸረ እኔ ምለው ወንዶችስ እናት እህት እያላቸው የሴትን ሂወት ሚያመሰቃቅሉት ኡፍ እኔ ሚያሳዝኑኝ በመአል ሚጎዱት ልጆች ናቸው
ልምን negative comments የምትፅፉት ባለፈ ክረምት ቤት እንደማይስራ ሁላ ወቀሳ አቁማቹ ጥሩ ምክር እና ድጋፍ ስጥት
Lek new yalefa keremt new gin demo memareya eskehuna derse ewntun manager selaleben new.
የማታውቂው ወንድ ማታ መጠጥ ቤት ሲቀጥርሽ እንዴት አጠረጥሪም ማስተዋል ሚባል ነገር የለም እንዴ ሁሉን ነገር በየዋህነት መቀበል እራስን ነው ሚጎዳው ወንድ ሚባል እንዴት እንዳስጠላኝ
አይ የኛ አገር ጉድ ተነግሬ አያልቅም ልማንኛውም በጣም የዋህ ነሽ ሲበዛ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር የእርቅ ማእዶች ሁሉ እግዚአብሔር ይባረካቹሁ ተባርኩ ስላማቹሁ ይብዛ በጣም ታስተምሩናላቹሁ
እኔ የምለው ትልቅ ብልግናና ማንአለብኝነት ስለሆነ በትዳር ላይ የሚባልጉ ስዎች በሚያመጡት የህይወት ቀውስ መቀጣት አለባቸው።እራስን መግዛትና ህይወትን ማክበር ተገቢ ነው። ፈጣሪንም ማክበር ይገባል።ሴቶች እራስን የማሳደግ እውቀት ያስፈልጋቸዋል። ይህ ፕሮግራም ህብረተሰብን በትልቁ የሚረዳ ነውና ምስጋና ይድረሳችሁ። ኢትዮጵያ ትለምልም
እንዲህ ስል ባዝንም በጣም ብዙ አባቶች ስሜታቸውን እንጂ ልጆቻቸውን አያስቡም
ቨቨቨ፣
አንቺ በጣም ነው የምታናድጂው
እንዴትእንደምታሳዝን የዋህነት ይበዛባታል ይሄም አደጋላይጥሉዋታል ሚስኪንግን ትእግስትዋልተንጉስ በየማረምያቤቱ ትንሽምቢሆን ትምርትብትሰጠ ጥሩነው ብዙሴቶችንአጥቅተውየታሰሩ ወንዶችአለ ነገርግን ታርመውአይወጡም ዝምብለው። አስረውነውእሚለቁዋቸውልክሲለቀቁ። የበለጠ ለጥቃት ይነሳሳሉ ጥፋታቸውን ማወቅ እናመፀፀትአለባቸው
ጌታየ ሆይ ወንዶችንም እያለቀሱ አሳየኝ
አሜንንን
ነፍስ ነዉ
አሜን
kkkkkk እረ እህቴ ፊጣሪ ልቤ ይስጠቹሁ እህቶች አይድለም
አሜን3
የአንዱ ወንድ ጀላው ቢቆረጥ ለሌላው ማሥተማርያ ይሆን ነበር
😁😁😁😁
ክክክክክቅ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀይ
ክክክክ ሆ
እዉነት ነዉ
እንኩዋን ደና መጣችሁ እርቅ ማዶች 🙏በሰላም ያሳደርከን ጌታ በሰላም አዉለን 🙏አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቹዋን አስብ 🙏😢ሰላምህን አዉርድልን 🙏💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን
Amen
You're right
ኡፍፍፍ በጣም ነዉ የሚመዉ አይዞሽ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ እኔም ካንች የባስኩ ነኝ ፈጣሪይ መጨረሻዬ ያሳምርልኝ😢😢😢
ከደዝህ አይነት ወዶች ፍቅር የለለው ወደድኩሽ ብሎ እዴት ዋላቹሁ ብሎ ከሚመጣወድ አምላክ ይጠብቀን አችም ልብ ግዟ ሁሉንም አትመኝ ባል ይቅርሽ ልጅችሽን አሳዲጊ ።አባያ ወዶችን የጫማ ሶል መስራት
አትፍረድ ልጅቷ በጣም ሰው ታምናለች ማለት ነው ሲጀመር ያላማረ መጨረሻው ስለማያምር እባካችሁ እህቶች ማስታዋልን ይስጠን!!!
እህቴ የዋህነት አለብሽ ከመጀመሪያ መማር ነበረብሽ የዋህነትሽ ያስቃል አብረሽ ተኝተሽ አድረሽ ደፈረኝ አይከብድ ይሄ ጅልነት ነው አብረሻቸው ተኝተሽ አይደለም ጠምደው በየቦታው እየደፈሩ ነው ልፈርድብሽ አይደለም ግን ሴቶች ጠንቃቆች ልንሆን ግድ ነው
ታሳዝናለች ብልጥ አይደለችም በዛ ላይ መለኪያ የሌለው የዋህነት አላት
በጣም እንጂ
ATASAZENEM!!!..DEDRB NECH!!!..YEMECHERSH DEDEB !!!..TEWELEED ABELAASH !!!
ወንዶች ጥቃት መድረስ እንጂ ምክር መቼ ይቀበላሉ አብዛኞቹ የሚዲያ ተጠቃሚ ሴቶች ነን ውይ ውይ ወንዶች ጨጓራችሁ መስራት ይቁም ሌላ ምን እላለሁ እርቅ ማእድ እና ሰላም ገብታ እንዲሁም ሳሚ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ወስደናል በዚሁ ቀጥሉበት
እረ ኡፍፍፍ ወንዶች እኔስ ወንድ ልጅ እዳላምን እዳልቀርብ ሆኛለሁ የልጅነት ፍቅሬ ህልሜን ህይወቴን አጭልሞት ሄዶል። ፍርድ ከላይ ስደትን ቤቴ ላደርግ ወስኛለሁ
በሀገራችን በልጆች በተለይም በሴቶች ላይ ያለው አስተዳደግ ያልተሙአላ ነው በማህበረሰቡም እንዲሁ ሴቶች ወንዶች ከማን ጋር ነው መዋል ያለባቸው እንደልባቸውስ መገናኝት ያለባቸው የሚለው ያልተሰራበት ነው ።በቤተሰብም የሚደፈሩት እንዳለ ሁኖ ነገር ግን ከሌሎች ወንዶች ጋር ያለን ቅርርብ ምን መሆን አለበት የሚለው ወላጆች ፣ማህበረሰቡ ፣ ሚዲያው ግንዛቤ መፍጠር ያለበት ይመስለኛል በግዴለሽነት እና በማመን ወንዶች ላይ ሂዶ መደፈር ዙር ዙሮ በደሉ በሴቱአ ላይ ነው ።ግንዛቤ መፍጠር ሳይሰሩ ነገር ግን ተደፈርሁ ብትል ለምን ሄድሽ? ትባላለች ዱላው በሴቱአ ይበረታል ። በሌላ በኩል ብዙ እህቶች እናቶች በባሎቻቸው ጥቃት እየደረሰባቸው" ለልጄቼ እንዲሁም ነገ ይስተካከላል ብየ" የሚሉት አለ ልጆች እናንተ ስትደባደቡ ይበልጥ ይጎዳሉ ይህን መረዳት እንዲሁም እናት ደስተኛ ስትሆን ነው የልጆችሽም ደስታ ለነሱ ብየ የሚለው መቆም አለበት ።ተደባዳቢውም ቁጭ ብላችሁ እስካላወራችሁበት ድረስ በተአምር ስለማይቀየር ውሳኔ መወሰን አለባችሁ ገና ሀይለ ቃል ሲናገር ውሳኔ መወሰን እችላለሁ ካላችሁ ልጆቻችሁን ብቻችሁን ታሳድጋላችሁ ከዚህ ሁሉ ስቃይ ።ቲጂ ፣አለም ሰገድ ፣ ሣሚ አመሰግናለሁ ።ፀዲ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርች ልጅሽንም ከሱስ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ አመሠግናለሁ ።
ልጅቷ በየዋሕነቷ መጎዷቷ በጣም ታሳዝናለች እኔ የገረማችሁኝ ሴቶቹ የምትፈርዱባት እናተ ሴት መሆናችሁንም የረሳችሁት ያክልና ልክ ምንም እንደማይደርስባችሁ እርግጠኛ ሆናችሁ መናገራችሁ በጣም ነው የምታናድዱ ናቸው ማን አየ የእናንተን ህይወት በጣም ትገርማላችሁ በሰው ህይወት ላይ መፍረድ በጣም ቀላል ነው ቦታው ላይ መሆን ግን ከባድ ነው እባካችሁ አስተውሉ ይች ልጅ ከመጀመሪያው ያደገችበትን ደረጃ በራሱ ተፅኖ ይፈጥርባታል ምክንያቱም ያደገችው እንደ እናንተ በከተማ ዘላ የሰውን በሐሪ አይታ አውቃ ሕብረተሰቡ ጋር ምን አይነት ተፅኖ ፈጣሪ እንዳ እንኳን አታውቅም አደለም ሁለቴ ከዛያም በላይ ሊደርስባት ይችላል ስለማታውቅ ሲቀጥል እኛ ከተማ ኖርን እኛ እናቃለን እንዴት ሁለቴ ትሸወዳለች እያላችሁ ስቀባጥሩም አይቻለሁ አንዳንድ ወንዶች አሉ አእሚሯቸው በሚያዛቸው ብቻ የሚንቀሳቀሱ ከሴት ልጅ የሚፈልጉትን ለማግኘት ብቻ የሚቅበዘበዙ ሁሉንም አይደለም ደግሞ መልካም ወንዶችም አሉ ልጄ ላይ ቢሆንስ እህቴ ላይ ቢሆንስ እናቴ ላይ ቢሆንስ የሚደርሰው ይሄ ጥቃት ብለው የሚያገናዝቡና ለሴት ልጅ የሚራሩም ወንዶች አሉ ግን ይሁን እንጅ የእነኝህ ተቃራኒ የሆኑ አረመኔ ወንዶችም አሉ ነገር ግን የአቅሟን ያክል ያች ሴት የማምለጫዋን ዘዴ ለመፍጠር መሞከር አለባት በሰአቱ ከሆነ በኋላ መመለስ ስለማይቻል ለማንኛውም ከእነኝህ አይነት አረመኔ ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን እንጅ የሚባለው መፍረድ አግባብ አይደለም እባካችሁ ከመፍረዳችሁ በፊት አስተውሉ ልልእወዳለሁ
እናት በልጅ አታልቅስ ጌታ የሱስ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ አይዞሽ በጌታ ተስፋ እዳትቆርጪ ሰሪ መኖር ትችያለሽ ያልፋል
l m sow said for the is story
አስገድዶ ደፈረኝ ተሳስተሸሻል አልደፈረሽም ምክንያቱም አታቂውም ሠአቱ መሽታል መጠጥ ቦታ ስትሆኚ ተመልሰሽ አትሄጅም እዴ
ጌታ ይድረስልሽ እህቴ አይዞሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሆናል ዋናው አንቺ ጠንካራና ጤነኛ መሆንሽ ነው!!!!
የኢትዮጵያ ወንዶች ግን እንደው ወዴት እያመራችሁ ነው በእግዚአብሔር እየባሰባችሁ መጣ እኮ የሆነ መንፈስማ ገብቶባችኋል ሴት ልጅ እኮ እናት እህት ሀገር እኮ ናት በእውነት ሳታውቁት ወደ አውሬነት ተቀይራችኋል ነገ በእህትክ ላይ ሲፈፀም ማየት የማትፈልገውን ነገር አንተ ለምን ታደርገዋለክ ወዴት ተኬዶ ነው አቤት የሚባለው ለማንስ ነው የሚነገረው አረ እንደው ምን ይሻላል ኡፍፍፍፍፍ
እይ የኢትዮጵያን ወንዶች እ/ግ የስራቹን ይስጣቹ
የእርቅ ማዕዶች በጣም አከብራቹሃለሁ ለተጎዱም ከጎን ስለምትቆሙ አመሰግናቹሃለሁ በ ሴት ልጅ ላይ የሚሰራ ግፍ በዛ ያማል በጣም ቲጂ አመስግንሻለሁ
አንዳንድ ኮሜንቶች ሴት በሴት ላይ አይፈርድም ይሄ የሰይጣን ስራ ነው ለሰይጣን ቦታ ከሰጠነው ከዚህም በላይ ይሰራል እግዚአብሔር ይጠብቀን በሉ
እኔ የምለው ነገር የሰው ልጅ አንዴት ከአንዱ ትምህርት አይወስድም ስለ እውነት በአንደኛው ሕይወቱ መማር ግድኮ ነው እረ በስመአብ
አትፍረድ ይፍረድብሀል
የደረሰት ብቻ ነው የምያቀው
ኦንላይን ላይ ያለ ሰው ነው ይሔን ሑሉ ጉድ የምናውቀው
he is very rowed l never see Like him
she is very nice
ብዙ ስእተት ሰረተሻል አንቺ እሙዬ ከማይሆንሽ ሰዉ መዉለድሽ ራሱ ያዞሩብሽን ወንዶች ልቦና ይስጣቸዉ ላንቺም ማስተዎሉን ያብዛልሽ ምስኪን።
እኔ የምለዉ ሴቶችየ የዘንድሮ ወንዶች ህሊና የላቸዉም እናም እራሳችሁን ጠቡቁ ልጀ ከቸወለዳችሁ በፌት የራሳችሁን ገቢ ፋጠሩ
ኡፍፍፍፍ አረ ውይይይ እንዴ አረ ወንዶች እባካቹ ስለ እናታቹ ብላቹ ሴት ልጅን አትበድሉ እግዚአብሔርን ፍሩማስተዋሉን ያድለን
ዝም ብላ ነው የምትቀባጥረው በአንድ ቀን ሞባይል ለማሰራት አየችው ተሰርቷል ነይ አላት ሄደች ልትቀበል በዛው ጠጣች በዛው ተኛች መጀመርያ ለማታቀው ሰው ትጠጣለች እንዴ ሴቱ ዝም ብሎ ነው እራሱን የሚሸውደው ምድረ ደነዝ
አረ አንች ጋር እራሱ ስህተት አለ በግልፅ እያወቅሽ በትዳርሽ ላይ እየማገጠ ከብት ነሽ እንዴ ትተሽው እማትሄጅው ውይይ እኔ ባንች ቦታ ብሆን እሱንም እሷንም አለቃቸውም አለቀ ሆሆሆሆ ሲቀጥል ባል ለማግባት በጣም ጉጉት ነበረኝ በፍቅር ደስስ የሚል ህይወት እኖራለው ብዬ አስብ ነበር አሁን አሁን ተስፋዬ ተሟጧል አከተመ ብቸኝነቴን ማን ነፈገኝ
ይቅርታ አድርጊልኝ እሶ እራሶ ጢናኝ አትመስለኝበላዮያላይ እየተጫወተባት ብር ብር ትላለች እኔ መስሚያየ ጥጥ ነው እራሲን በጣም እወዳለው እና ማንም እዲጫወትብኝ አልፉቅድም. እኔብሆን አግብግቢ ነበር የምደፈወ እኔ አደለም ሁለተየ አደየ ም ቢማግጥብኝ እራሚልኩን እዳይርሳው አርጊ ነው የምቀጣው እኔ የኔ የራሲ እንጅ የማንም እቃ አያደለውም ሁሁሁሁ ፍቅር የሚባል ነገር አያገባኝም ሰለማፍቅርው ሰለምወደው ለልጆች የሚባል ነገር አይመቸኝም
@@yutbwgjh2183 titeshiyu mawutet new ije lemin sew maketati
መቼ ነው እግዚአብሔር ሴትን ሲፈጥር ልብ ሰቶ የሚፈጥረው ?
እደዚህ የምታደርጉ ወዶች ፈጣሪ ይፍረድባቹ😢😢😢😢😢😢😢
እምናጠፍው ከዛሬ ነገ እማንማር ሆን ጥቃጡም ተጎጂውም እኛው ሴቶች ልጂ ይዘን እምንገላታ ሴቶችወንዱማ ምንም አላውቅም ብሎ እልፍ ብሎ ደሞ ሌላዋን ያሲብዳልአላህ ይጠብቅን
ትርምስምስ ያለ ነገር ነው የምታወሩት ውል የለውም። አንዱን ጀምራችሁ ደግሞ ሌላ። ወይ ባለ ታሪኳን አስጨርሳትና ጠይቃት ወይ ታሪኩን አንተ ንገረን እና እሷን ጠይቋት። አንዴ ገንዘብ የላትም 100ብር አባከንሽ ብለዋት ከቤት ወጣች ወዲያው የውጭ ተመላላሽ ሆነች ንግድ ቤት አላቸው ሃይይይይ
ከመደሜ ተጠልቸለው አፅነኑኝ
አይዞሽ እህቴ
አብሽሪ አላህ ይርዳሽ
ወንድም የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ አለ እኔም ከውንድሜ ከተጣላሁ 3 አመት ነው ምንም አይምስልሽ አይዛሽ
ወይ እንደው ሴት ሆኖ መፍጠር እራሱ ያማርራል
ልጁ ምን አይነት ቢሆን ነዉ እንደዚህ ያሰመጣችሁ ቲሺ ሴትነታችንን በራሳችን እያዋረድን እራሳችን እናለቅሳለን እሱ ተጠያቂ አይደለም በዚህ ታሪክ
አይ ወድ እዳልል ስት መልካም ወድ አለ ግን በሴት ደካማ ጎኗ ገብተህ የምትጫወት ወድ አላህ እስከመጨረሻዉ ያስለቅስህ ኢሸአላ
ሰዓቱ ይሁን አላወቀችም እንበል አንድ አልጋ ላይ ምንም አይፈጠርም ማለት ይከብዳል
Ye agere lij endet neshi yte sfer neshi
@@yebizutube95 ወንድ ነኝ
እኛ ሰፈር አንለይም ሁሉም ሰፈር ነው ያደግነው
@@kassimhassen853 endsu malete adelme enem yeza twelaje nagne
@@yebizutube95 የት አከባቢ
ያንቺ ታሬክ በእኔም ደርሶል።የወድሜ ጓደኛ ከሚሴቱ ጋር ሲጣላ ነይ ቡና አፍይልኝ ወድምሽም እኔ ቤት ነው ያሉት ጎደኞቼ አለኝ ከእቴ ጋ ይዞኝ ቤቱ ስሄድ እንኳን ወድሜ ወፍ የለም ትልቅ ግቢ ነበር ግን😭😭😭😭😭😭😭😭ብቻ ያማል።
ወንድ ልጅ መሄድ ከጀመረ መመለሻ የለውም ወንዶች ልብ ግዙ
ያደግንበት. ባህል.ሳንፈልግ. በሚደርሰብን. ነገር. የህግ. ከለላ. መኖር. አለበት. በውጭ. አለማት. ያለፍላጎት. ባል. ሚሰቱን. አይገናኝም. የህጉ. ጉልበት. ራሱ. እንዲህ. አይነት ን. ነገር. እንደ አፍሪካ.አትሰማም
የኔ እናት አይዞሽ አሳዘንሽኝ😢😢
እግዚአብሔር ህይወትሽን ታሪክሽን ይቀይረው በልጆችሽ ይካስሽ አይዞሽ 😭😭😭😭😭
አይዞሽ ማር
እውነት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን
ውይ የሀበሻ ወንድ አፈር ብሉ እንሰሳወች። እንዴት እንዳስጠሉኝ። ሌቦች፣ አጭበርባሪዎች፡ እኔማ እንዴት እንዳስጠሉኝ ሠላም ሲሉኝ እራሱ አይናችሁ ይጥፋ
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይድርስልሽ
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
ወንድ ልጅ እንዲያከብርሽ ከፈለግሽ እራስሽን አክብሪ አፈቅርሻለሁ ላለ ሁሉ እግርሽን የከፈትሽ ለት ረከስሽ ማለት
ልክ ነሽ
እንደዚህ አይነት ታሪክ በቅርብ ጓደኛዬ ላይ ደርሶበታል በጣም ያሳዝናል ጓደኛዬ ባሏ ነጭ ነው ህጋዊ ባለቤቷ ነው አንድም ልጅ አለት ብዙ በደል የድርስበት ነበር አንድ የተቸገረች ልጅ አስጠግተት ጉድ አረገቻት ልጅቷ ከባሏ ጋር የወሲብ ግንኙነት ጀመሩ ልጇን ይዛ ቤተሰብ ለማየት ሄደ እሷ እስኪትመጣ ድረስ እነሱ ተመክሮ ቆዩት የኔ ከርታታ ጓደኛዬ የተዘጋጀለት ድራማ አላወቀችም ነበር ከኢትዮጵያ ከመጣች በሳምንቱ ልጇን ወስዶ ከቤት አባረረት ልቤ አዝኖ ዝም ከማለት ውጪ ምንም ልረዳት አልቻልኩም አሁን ልጅቷን አግብቶ እየኖሩ ነው ህጋዊ ወረቀትም የላትም
አየገረማም
አይ ሰው ይገርማል ለሰው ደግ መሄንም አጢያት የሆነበት ዘመን
ሠ
My gad
እኔ አይደለም ከሠራተኛ ጋር ትቸው ልሄድ ይቅርና የሤት ጉዋደኞቼ ቤት አላመጣም ወንድ እኮነው ሆ ይቀየራል
አይዞሽ እንደ መሺ አያቀሪም
ፈጣሪ መጨረሻሽ ያሳመርልሽ እህቴ ምንም ቃል የለኝም
እሄን ማስወጣት ምናምን ወዘተ በጣም እጠላለሁ እፈራለሁ ግን ሰዉ ለምንድነው እሚያስወጣ የድንግል ልጅ ይቅር ይበለን
ተቸግሮ ነዋ
@@ዙዙሻዙዙሻ እሽ
እንደኔ ጠንካራ ሤት ለመሆን መክሩ በጣም ብዙ ቸግር የደረሰበት የለም ታሬኬን መናገር እፈልጋለው ለማሥተማር ያህል ያለሁት ሣውዲ ጅዳ ነኝ
roba roba ብለሽ ኤፍ ቢ ላይ ፍሬንድ ላኪልኝ እኔ ምሰራው የላይቭ ቪዲዮ ስላለ ብዙ ጓደኞቼም ኤፍ ቢ አሉኝ ታሪክሽ አስተማሪ ከሆነ ሌሎች ይማሩበት ዘንድ ላኪልኝ
Betam moghe neshe betam tasazeghaleshe lekeriwe hiwoteshe e/r mastawalun yeseteshe
እነዚ ሴቶች ጥፋታቸው በራሳቸው ነው:: እየተበደሉ ተመልሰው ወደ ሰውየው ይመለሳሉ:: አሁንም በምንም ትአምር ይች ልጅ አትማርም::::
አትፍረድ
እባካችሁ በጭንቀት ልፈነዳ ነው ታሪኬ ከበድ ያለ ነው
አይዞሽ ሁሉም ሰው ሚስጥር አርጎ የሚይዘው ታሪክ አለው ።እራስሽን ማስጨነቁ በሽታ ላይ ይጥልሻል ። ምንም ይሁን ምን ለአምላክ ቀላል ነው። ለፈጣሪ ንገሪው ። አይዞሽ !
አይዞሽ እህቴ ማንም ሠዉ ያለፈ ታሪክ አለዉ የሚአም ለማሥታወሥ የሚከቤድ ግን ያአ አልፈል አንች በህይወት አለሽ አይዞሽ እናት
እ/ር ይባርካችሁ
እኔ ምለው ጋዜጠኛው መርማሪ ፖሊስ ነው ጋዜጠኛ ?💀
የማይመስል ተሳስተን አረገን ብሉ የማይመስል ወሬ አታውሩ የተደፈረ ሴት ጥላቻ ነው የሚያድርበት ማግባት ምን ይሉታል ስልክ ልትቀበይ ከሆነ ጠዋት አትቀጥሪውም ወይም ተቀብለሽ መመለስ አንዳንዴ የማይረቡ ባለታሪኮች አይቀረቡ የትም ወልደው መለመኛ ፕሮግራም ሆነ እኮ
እባካችሁ በታሪኩ መሃል በመግባት ወሬ ማውራትና ከባለቤቱ የበለጠ ታሪኩን ለመንገር ይቃጣችሃል:: ይህን አቁሙና ታሪኩን አስጨሳችሁ የናንተ ሀተታ መደመጡ መልካም ይመስለኛል:: አስፈላጊ ከሆነ ለህዝቡ ግልፅ እንዲሆን የፈለጋችሁት ነገር ካለ እንግዳው እንዲያብራራ ብታደርጉ ጥሩ ይመስለኛል:: የናንተ ወሬ እንዲደመጥ ታሪኩን አታቆርፍዱት::
👌🏾
አይ ወንዶሆች እናንተን ጋዝ አርክፍክፎሆ ነበር ማቃጠል በክቶሆች እህቴ አሂዞሆሽ ሕግዚያአብኤር ብርታቱን ኢስጥሽ በስው ሕይወት የእራሴ ሕይወት እንዳልኖሆር አረጋችውን እርቅ ማዶሆች እናመስግናለን በርቱ
አይፍረድ ነዉ ወንዶችዬ የስራችሁን ይስጣችሁ
😢😢😢😢Ene Ehit ayizoshe mamaye fetari yawkal
ለእንደዚህ አይነት ሰው የእምነት ቦታ መውሰድ ነው ሚጠቅመው። ይሄን program ምታዘጋጁ ሰወች የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ እናንተ አዳምጣችሁ ወይ ግንዛቤ ይኑራችሁ or እንግዶችን ወደ እሱ ላኩ። ይሄን ስላችሁ ለምን comment እንደምታጠፉብኝ ባይገባኝም ግን ገርማችሁኛል።
አይዞሽ፣ህቴ፣እኔም፣እዳቺ፣ነኝ፣ትግስትንን፣ና፣ዋለልኝን፣በጣም፣አደንቃቸዋለሁ፣ባገኛቹ፣ደስ፣ይለኛል
አይ እኔ የዘመዳችን ባል ነው እናም እነሱቤት ነኝ ያለሁት ከተማ እንህድ ብሎኝ እሽ አልኩኝ ሰውየው ለካ አልጋ ይዞ አደርን ምንም አላሰብኩም አማች ነው ከዛማ ድፍርትሽ ከኔጋራተኝተሽ እምለቅሽ ይመስልሻል ወዱ ልብ ይስጣቹሁ
እና ድፍርሽ ውይይይ
@@ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ ምን እኔ እዳፍራለሁ እሱ እኮነው እኔ አምኝው ይህን ያስባል አላልኩም ግን እሱ የተዳፍርኝ
@@በስምህልጠራጌቱ እኮ ደፍሮሽ ዝም አልሽው 😭
@@ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ እረ ዝም አላልኩትም አደኛ ደግጫለሁ በሰአቱ ስደብኩት
Uuuffffff yaml yaml yaml wuyiiiiiiii yaml ayizosh mamye ayizosh yene mar barchi mamko
ሲጀመር ምኑንም አይገባም ሰውዬው የት እና እንዴት በማን ምክንያት ተዋወቁ ሲቀጥል የት አውቋት ነው ብዙ ሰዎች እንደሚፈልጓት ያወቀችው እረ የገባው ካለ ያስረዳኝ ጌታን እንዴ የሚወድ ሰው እኮ እንኳን አስገድዶ ሊደፍ ለመሳም ይፈራል ሲቀጥል መደፈር ደርሶብሽ መቼም ስትደፈሪ አሰቃይቶሻል በቀጣይ እንዴት ጓደኛው ሆንሽ ከሱ ጋር በምትተኚ ሰአት ያን ሳትፈልጊ ያሰቃየሽ እንዴት አልታወሰሽም እሱ እኮ ያገባሽ አንቺን ሳይሆን ቤትሽን ነበር ሲቀጥል እንቅፋት አንዴ ይመታል ከደጋገመን ድንጋዩ እኛው ነን የመጀመርያ ባልሽ ከድቶሻል ባይንሽ አይተሽዋል ለሚቀጥለው ለዛውም በመጀመርያ ቀን ለደፈረሽ እንዴት ልታምኚው ቻልሽ መጠጥስ ለምን ጠጣሽ አልፈልግም ማለት አይቻልም ነበር፣???
አራ እግዚአብሄር መስተዋሉን ይሰጣን ሲጃር እንዴት ከመተቅ ሰዉ ጋር መጠጥ ትጠጫለሽ በገዛ እጅሽ ነዉ ለዚ ዉሉ ስህተት ዉስጥ የገበሹ ያሳዚነል
አታላዩና ሊወነጀል የሚገባው ባልሽ እንጅ ሴቷ አይደለችም። እርሷም እንዳንችው ተገዳ የምትገዛ ናትና።ይህ ከጥንት የወረስነው አሳዛኝ ህይወት መለወጥ አለበት። ትዳር መውለድ የሚሉት አባዜ ከኢትዮጵያ ሴቶች ተነስቶ ተለውጠን ያሳየን
ታሪክሽ ያሳዝናል ግን ሴቷ ምን ታርግሽ እሱ ነው እጂ ሸርሙጣ ነው እኔ አቺን ቢያርገኝ እሱን ነበር አናቱን ለውለት መክፈል
ርዕስ አስተካክሉ
ሳህ
የይየቱብ እስታል ነው ተመልካች ልለመሳብ
betam yemwidwe program nwe
Bertu bezewe Kigali
ልጅታ እራሱ አትረባው ኢፅ
ሴት ልጅ እራሱ አብዶዋል ከመጀመርያ ስህተታቸው አይማሩ የበፊት ህወታቸው ትምህርት አይወስዱም
አር ይሄ መንፋስ ነው ድንዝዝዝ ያደርጋት
እኔ በበኩሌ የምለው ዋና የሴት ልጅም ሆነ የወንድ ልጅ ትልቅ ትምህርት በት እናት ነች
ብዙ ውሽት ዋሽተሻል መጠጥ ቤት ገብተሽ ጠጥተሽ ከዛ የሚከተለውን እንዴት አላወክሽም ?የሚገርመው ደፍሮ አስወርቶ ይህንን ሁሉ አድርጎሽ ሁሉ ማግባትሽ ማንንም ተጠያቂ ማድረግ የለበሽም እራስሽን ነው
Weye bechegenta sewdesssssshhhhh😚😚😚😚😙😙😙👈lanchi new yena wed gata yagezheshe heta yensu kefat tege deres new
ወይይይ የሴት ልጅ ፈተና መቼ ነው የሚያልቀው አረ ወዶች እትህ እናት አላችሁ
አወ
6
😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀፍፍፍፍፍፍ ያማልልልልልል
እግዚኦኦኦኦኦ ይቅር ይበለን
ድጋሜ እቤት አስገብታ ምን ልጠቢቂ ነው አቺ እራሱ አትረቢም
ሲጀመር ይህ ትዳር የሚባለዉ ጉድ ይገርመኛል የሁለቱ ጅብነት እስክጋለጥ ነዉ
Tig betame yemtegereme nese wowwww adenakese nene
ይምይግርም ትመህርት ነው ይሄይ ነግር ሰጀመር ጠፋት ክበትስብ ይመጣ ነው አንድት መስልህ ለታላቅ አተምለሽ አኛ ይልንው በቻ ሰምይ ማለት ወጣቷን ፍርይ ሆና አንድተቀር ይድረጋታል
ሴት ልጅ ለይ መከራ የማበዛ ወንድም ዘላለም ሂዎቱ የስቃይ አቦ 🙄🙄🙄😊😊😊😊😊😊
@አይናችን ነሽ ማሪያም general ማርያማ canim ቡድን ክክክክ አሜን አልሽ
@አይናችን ነሽ ማሪያም general ማርያማ canim ቡድን እርግማን አሜን አስቆኝ ነው እንጅ እማ ይኸው በነሱ ጠባሳ ምክንያት ወንድ መቅረብ አልቻልኩም 32 አመቴ አላቅም ብቻ እማ በጣም እንዳልነሳ ሆኘ ተሰብሬልሽ አልው ዛሬም
አሜን አሜን አሜን ያሰቃያቸው እነዚሕ አይሁዶች
@@melkamtube727 በነሱ ያልተገፋ የለም ግን የጣሉን ቦታላይ ውድቀን እንዳንገኝ መጣር ነው እንጂ የምን ወድቆ መቅረትነው
በጣም ያሳዝና ሴት ልጅኮ የተቀረበ ማእድ ነች የሚበላት እንካ የማታውቅ ያማል
በማታ ከመሄድሽ መጠጣትሽ ከመጠጣትሽ ማደርሽ
እኔስ ከፍቅርም ከወንድም ጣጣ ነፃ አዉጥቻለዉ እራሤን
ሆሆሆሆ ጎመን በጤና ጥንቅር ይበል 1000አመት። አልኖር
የሆንሽ እንከፍ ነሽ ደነዝ
አመሠግናለዉ ወርቅነሽ
@@workneshkassa6381 ኣሁን ምን ያሰድባል ዋይ ኣመል ማጣት 😡😡😡😡
@@workneshkassa6381 ምን አደረገች መልካም ብትናገሪ ምን ትሆኛለሽ 😡😡😡😡😡
ለምን ግን ማለት እንዴት ነፃ መሆን ይቻላል እስኪ ለኔም ያካፍሉኝ ???
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈፅሞ አታልቅሽ ማልቀስ ያለበት ባልሽ ነው እንደ አንቺ ያለች ጠንካራ ሴት በማጣቱ ያለፈውን ታሪክሽን አሜን ብለሽ ተቀብለሽ የወደፊት ህይወትሽን የተሻለ ለማድረግ መበርታት ነው የኔ ህይወት አበቃ ማለት የለብሽም አላበቃም የምትኖሪላቸው ልጆች አሉሽ ለእነሱ ስትይ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም ህይወትሽ ጌጥሽ ሁሉ ነገርሽ እነሱ ናቸው ከባለፈው ውድቀትሽ ትምህት ውሰጂ እንጂ ዳግም ለመውደቅ ምክንያት አትሁኚ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ስል እድሜና ጠናውን አብዝቶ ይስጠሽ በፈፅም ተስፋ አትቁረጪ በርቺ
የዋህና ምንም የማታቅ ሴት ሁሌም ትጎዳለች መጪውን የሴቶች ትውልድን ለማንቃት በጋራ እንቁም
ትክክል
👍👍👍👍
ትክክል
ትክክል
God bless you Anwar Kefe Yadergehe
በተቻለን አቅም እኛ ሴቶች ከወንዶች እራችንን ማራቅ አለብን ወንዶች ድንጋይ እራሶች ናቸው
ወንድ ሁሉ አንድ አይደለም
ወይ ሴቶች ንቁ ባካችሁ እስከመች እየተበደላችሁ ምትኖሩት በመአል የልጆች ሂወት ነው ሚበላሸው
ኸረ እኔ ምለው ወንዶችስ እናት እህት እያላቸው የሴትን ሂወት ሚያመሰቃቅሉት ኡፍ እኔ ሚያሳዝኑኝ በመአል ሚጎዱት ልጆች ናቸው
ልምን negative comments የምትፅፉት ባለፈ ክረምት ቤት እንደማይስራ ሁላ ወቀሳ አቁማቹ ጥሩ ምክር እና ድጋፍ ስጥት
Lek new yalefa keremt new gin demo memareya eskehuna derse ewntun manager selaleben new.
የማታውቂው ወንድ ማታ መጠጥ ቤት ሲቀጥርሽ እንዴት አጠረጥሪም ማስተዋል ሚባል ነገር የለም እንዴ ሁሉን ነገር በየዋህነት መቀበል እራስን ነው ሚጎዳው ወንድ ሚባል እንዴት እንዳስጠላኝ
አይ የኛ አገር ጉድ ተነግሬ አያልቅም ልማንኛውም በጣም የዋህ ነሽ ሲበዛ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር የእርቅ ማእዶች ሁሉ እግዚአብሔር ይባረካቹሁ ተባርኩ ስላማቹሁ ይብዛ በጣም ታስተምሩናላቹሁ
እኔ የምለው ትልቅ ብልግናና ማንአለብኝነት ስለሆነ በትዳር ላይ የሚባልጉ ስዎች በሚያመጡት የህይወት ቀውስ መቀጣት አለባቸው።
እራስን መግዛትና ህይወትን ማክበር ተገቢ ነው። ፈጣሪንም ማክበር ይገባል።
ሴቶች እራስን የማሳደግ እውቀት ያስፈልጋቸዋል።
ይህ ፕሮግራም ህብረተሰብን በትልቁ የሚረዳ ነውና ምስጋና ይድረሳችሁ። ኢትዮጵያ ትለምልም
እንዲህ ስል ባዝንም በጣም ብዙ አባቶች ስሜታቸውን እንጂ ልጆቻቸውን አያስቡም
ቨ
ቨቨ፣
አንቺ በጣም ነው የምታናድጂው
እንዴትእንደምታሳዝን የዋህነት ይበዛባታል ይሄም አደጋላይጥሉዋታል ሚስኪን
ግን ትእግስትዋልተንጉስ በየማረምያቤቱ ትንሽምቢሆን ትምርትብትሰጠ ጥሩነው ብዙሴቶችንአጥቅተውየታሰሩ ወንዶችአለ ነገርግን ታርመውአይወጡም ዝምብለው። አስረውነውእሚለቁዋቸው
ልክሲለቀቁ። የበለጠ ለጥቃት ይነሳሳሉ ጥፋታቸውን ማወቅ እናመፀፀትአለባቸው
ጌታየ ሆይ ወንዶችንም እያለቀሱ አሳየኝ
አሜንንን
ነፍስ ነዉ
አሜን
kkkkkk እረ እህቴ ፊጣሪ ልቤ ይስጠቹሁ እህቶች አይድለም
አሜን3
የአንዱ ወንድ ጀላው ቢቆረጥ ለሌላው ማሥተማርያ ይሆን ነበር
😁😁😁😁
ክክክክክቅ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀይ
ክክክክ ሆ
እዉነት ነዉ
እንኩዋን ደና መጣችሁ እርቅ ማዶች 🙏
በሰላም ያሳደርከን ጌታ በሰላም አዉለን 🙏
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቹዋን አስብ 🙏😢ሰላምህን አዉርድልን 🙏💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን
Amen
You're right
ኡፍፍፍ በጣም ነዉ የሚመዉ አይዞሽ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ እኔም ካንች የባስኩ ነኝ ፈጣሪይ መጨረሻዬ ያሳምርልኝ😢😢😢
ከደዝህ አይነት ወዶች ፍቅር የለለው ወደድኩሽ ብሎ እዴት ዋላቹሁ ብሎ ከሚመጣወድ አምላክ ይጠብቀን አችም ልብ ግዟ ሁሉንም አትመኝ ባል ይቅርሽ ልጅችሽን አሳዲጊ ።አባያ ወዶችን የጫማ ሶል መስራት
አትፍረድ ልጅቷ በጣም ሰው ታምናለች ማለት ነው ሲጀመር ያላማረ መጨረሻው ስለማያምር እባካችሁ እህቶች ማስታዋልን ይስጠን!!!
እህቴ የዋህነት አለብሽ ከመጀመሪያ መማር ነበረብሽ የዋህነትሽ ያስቃል አብረሽ ተኝተሽ አድረሽ ደፈረኝ አይከብድ ይሄ ጅልነት ነው አብረሻቸው ተኝተሽ አይደለም ጠምደው በየቦታው እየደፈሩ ነው ልፈርድብሽ አይደለም ግን ሴቶች ጠንቃቆች ልንሆን ግድ ነው
ታሳዝናለች ብልጥ አይደለችም በዛ ላይ መለኪያ የሌለው የዋህነት አላት
በጣም እንጂ
ATASAZENEM!!!..DEDRB NECH!!!..YEMECHERSH DEDEB !!!..TEWELEED ABELAASH !!!
ወንዶች ጥቃት መድረስ እንጂ ምክር መቼ ይቀበላሉ አብዛኞቹ የሚዲያ ተጠቃሚ ሴቶች ነን ውይ ውይ ወንዶች ጨጓራችሁ መስራት ይቁም ሌላ ምን እላለሁ እርቅ ማእድ እና ሰላም ገብታ እንዲሁም ሳሚ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ወስደናል በዚሁ ቀጥሉበት
እረ ኡፍፍፍ ወንዶች እኔስ ወንድ ልጅ እዳላምን እዳልቀርብ ሆኛለሁ የልጅነት ፍቅሬ ህልሜን ህይወቴን አጭልሞት ሄዶል። ፍርድ ከላይ ስደትን ቤቴ ላደርግ ወስኛለሁ
በሀገራችን በልጆች በተለይም በሴቶች ላይ ያለው አስተዳደግ ያልተሙአላ ነው በማህበረሰቡም እንዲሁ ሴቶች ወንዶች ከማን ጋር ነው መዋል ያለባቸው እንደልባቸውስ መገናኝት ያለባቸው የሚለው ያልተሰራበት ነው ።በቤተሰብም የሚደፈሩት እንዳለ ሁኖ ነገር ግን ከሌሎች ወንዶች ጋር ያለን ቅርርብ ምን መሆን አለበት የሚለው ወላጆች ፣ማህበረሰቡ ፣ ሚዲያው ግንዛቤ መፍጠር ያለበት ይመስለኛል በግዴለሽነት እና በማመን ወንዶች ላይ ሂዶ መደፈር ዙር ዙሮ በደሉ በሴቱአ ላይ ነው ።ግንዛቤ መፍጠር ሳይሰሩ ነገር ግን ተደፈርሁ ብትል ለምን ሄድሽ? ትባላለች ዱላው በሴቱአ ይበረታል ።
በሌላ በኩል ብዙ እህቶች እናቶች በባሎቻቸው ጥቃት እየደረሰባቸው" ለልጄቼ እንዲሁም ነገ ይስተካከላል ብየ" የሚሉት አለ ልጆች እናንተ ስትደባደቡ ይበልጥ ይጎዳሉ ይህን መረዳት እንዲሁም እናት ደስተኛ ስትሆን ነው የልጆችሽም ደስታ ለነሱ ብየ የሚለው መቆም አለበት ።ተደባዳቢውም ቁጭ ብላችሁ እስካላወራችሁበት ድረስ በተአምር ስለማይቀየር ውሳኔ መወሰን አለባችሁ ገና ሀይለ ቃል ሲናገር ውሳኔ መወሰን እችላለሁ ካላችሁ ልጆቻችሁን ብቻችሁን ታሳድጋላችሁ ከዚህ ሁሉ ስቃይ ።
ቲጂ ፣አለም ሰገድ ፣ ሣሚ አመሰግናለሁ ።
ፀዲ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርች ልጅሽንም ከሱስ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ
አመሠግናለሁ ።
ልጅቷ በየዋሕነቷ መጎዷቷ በጣም ታሳዝናለች እኔ የገረማችሁኝ ሴቶቹ የምትፈርዱባት እናተ ሴት መሆናችሁንም የረሳችሁት ያክልና ልክ ምንም እንደማይደርስባችሁ እርግጠኛ ሆናችሁ መናገራችሁ በጣም ነው የምታናድዱ ናቸው ማን አየ የእናንተን ህይወት በጣም ትገርማላችሁ በሰው ህይወት ላይ መፍረድ በጣም ቀላል ነው ቦታው ላይ መሆን ግን ከባድ ነው እባካችሁ አስተውሉ ይች ልጅ ከመጀመሪያው ያደገችበትን ደረጃ በራሱ ተፅኖ ይፈጥርባታል ምክንያቱም ያደገችው እንደ እናንተ በከተማ ዘላ የሰውን በሐሪ አይታ አውቃ ሕብረተሰቡ ጋር ምን አይነት ተፅኖ ፈጣሪ እንዳ እንኳን አታውቅም አደለም ሁለቴ ከዛያም በላይ ሊደርስባት ይችላል ስለማታውቅ
ሲቀጥል እኛ ከተማ ኖርን እኛ እናቃለን እንዴት ሁለቴ ትሸወዳለች እያላችሁ ስቀባጥሩም አይቻለሁ አንዳንድ ወንዶች አሉ አእሚሯቸው በሚያዛቸው ብቻ የሚንቀሳቀሱ ከሴት ልጅ የሚፈልጉትን ለማግኘት ብቻ የሚቅበዘበዙ ሁሉንም አይደለም ደግሞ መልካም ወንዶችም አሉ ልጄ ላይ ቢሆንስ እህቴ ላይ ቢሆንስ እናቴ ላይ ቢሆንስ የሚደርሰው ይሄ ጥቃት ብለው የሚያገናዝቡና ለሴት ልጅ የሚራሩም ወንዶች አሉ ግን ይሁን እንጅ የእነኝህ ተቃራኒ የሆኑ አረመኔ ወንዶችም አሉ ነገር ግን የአቅሟን ያክል ያች ሴት የማምለጫዋን ዘዴ ለመፍጠር መሞከር አለባት በሰአቱ ከሆነ በኋላ መመለስ ስለማይቻል ለማንኛውም ከእነኝህ አይነት አረመኔ ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን እንጅ የሚባለው መፍረድ አግባብ አይደለም እባካችሁ ከመፍረዳችሁ በፊት አስተውሉ ልልእወዳለሁ
እናት በልጅ አታልቅስ ጌታ የሱስ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ አይዞሽ በጌታ ተስፋ እዳትቆርጪ ሰሪ መኖር ትችያለሽ ያልፋል
l m sow said for the is story
አስገድዶ ደፈረኝ ተሳስተሸሻል አልደፈረሽም ምክንያቱም አታቂውም ሠአቱ መሽታል መጠጥ ቦታ ስትሆኚ ተመልሰሽ አትሄጅም እዴ
ጌታ ይድረስልሽ እህቴ አይዞሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሆናል ዋናው አንቺ ጠንካራና ጤነኛ መሆንሽ ነው!!!!
የኢትዮጵያ ወንዶች ግን እንደው ወዴት እያመራችሁ ነው በእግዚአብሔር እየባሰባችሁ መጣ እኮ የሆነ መንፈስማ ገብቶባችኋል ሴት ልጅ እኮ እናት እህት ሀገር እኮ ናት በእውነት ሳታውቁት ወደ አውሬነት ተቀይራችኋል ነገ በእህትክ ላይ ሲፈፀም ማየት የማትፈልገውን ነገር አንተ ለምን ታደርገዋለክ ወዴት ተኬዶ ነው አቤት የሚባለው ለማንስ ነው የሚነገረው አረ እንደው ምን ይሻላል ኡፍፍፍፍፍ
እይ የኢትዮጵያን ወንዶች እ/ግ የስራቹን ይስጣቹ
የእርቅ ማዕዶች በጣም አከብራቹሃለሁ ለተጎዱም ከጎን ስለምትቆሙ አመሰግናቹሃለሁ በ ሴት ልጅ ላይ የሚሰራ ግፍ በዛ ያማል በጣም ቲጂ አመስግንሻለሁ
አንዳንድ ኮሜንቶች ሴት በሴት ላይ አይፈርድም ይሄ የሰይጣን ስራ ነው ለሰይጣን ቦታ ከሰጠነው ከዚህም በላይ ይሰራል እግዚአብሔር ይጠብቀን በሉ
አሜን
አሜን
እኔ የምለው ነገር የሰው ልጅ አንዴት ከአንዱ ትምህርት አይወስድም ስለ እውነት በአንደኛው ሕይወቱ መማር ግድኮ ነው እረ በስመአብ
አትፍረድ ይፍረድብሀል
የደረሰት ብቻ ነው የምያቀው
ኦንላይን ላይ ያለ ሰው ነው ይሔን ሑሉ ጉድ የምናውቀው
he is very rowed l never see Like him
she is very nice
ብዙ ስእተት ሰረተሻል አንቺ እሙዬ ከማይሆንሽ ሰዉ መዉለድሽ ራሱ ያዞሩብሽን ወንዶች ልቦና ይስጣቸዉ ላንቺም ማስተዎሉን ያብዛልሽ ምስኪን።
እኔ የምለዉ ሴቶችየ የዘንድሮ ወንዶች ህሊና የላቸዉም እናም እራሳችሁን ጠቡቁ ልጀ ከቸወለዳችሁ በፌት የራሳችሁን ገቢ ፋጠሩ
ኡፍፍፍፍ አረ ውይይይ እንዴ አረ ወንዶች እባካቹ ስለ እናታቹ ብላቹ ሴት ልጅን አትበድሉ እግዚአብሔርን ፍሩ
ማስተዋሉን ያድለን
ዝም ብላ ነው የምትቀባጥረው በአንድ ቀን ሞባይል ለማሰራት አየችው ተሰርቷል ነይ አላት ሄደች ልትቀበል በዛው ጠጣች በዛው ተኛች መጀመርያ ለማታቀው ሰው ትጠጣለች እንዴ ሴቱ ዝም ብሎ ነው እራሱን የሚሸውደው ምድረ ደነዝ
አረ አንች ጋር እራሱ ስህተት አለ በግልፅ እያወቅሽ በትዳርሽ ላይ እየማገጠ ከብት ነሽ እንዴ ትተሽው እማትሄጅው ውይይ እኔ ባንች ቦታ ብሆን እሱንም እሷንም አለቃቸውም አለቀ ሆሆሆሆ
ሲቀጥል ባል ለማግባት በጣም ጉጉት ነበረኝ በፍቅር ደስስ የሚል ህይወት እኖራለው ብዬ አስብ ነበር አሁን አሁን ተስፋዬ ተሟጧል አከተመ ብቸኝነቴን ማን ነፈገኝ
ይቅርታ አድርጊልኝ እሶ እራሶ ጢናኝ አትመስለኝ
በላዮያላይ እየተጫወተባት ብር ብር ትላለች እኔ መስሚያየ ጥጥ ነው እራሲን በጣም እወዳለው እና ማንም እዲጫወትብኝ አልፉቅድም. እኔብሆን አግብግቢ ነበር የምደፈወ እኔ አደለም ሁለተየ አደየ ም ቢማግጥብኝ እራሚልኩን እዳይርሳው አርጊ ነው የምቀጣው እኔ የኔ የራሲ እንጅ የማንም እቃ አያደለውም ሁሁሁሁ ፍቅር የሚባል ነገር አያገባኝም ሰለማፍቅርው ሰለምወደው ለልጆች የሚባል ነገር አይመቸኝም
@@yutbwgjh2183 titeshiyu mawutet new ije lemin sew maketati
ክክክክክቅ
መቼ ነው እግዚአብሔር ሴትን ሲፈጥር ልብ ሰቶ የሚፈጥረው ?
እደዚህ የምታደርጉ ወዶች ፈጣሪ ይፍረድባቹ😢😢😢😢😢😢😢
እምናጠፍው ከዛሬ ነገ እማንማር ሆን ጥቃጡም ተጎጂውም እኛው ሴቶች
ልጂ ይዘን እምንገላታ ሴቶች
ወንዱማ ምንም አላውቅም ብሎ እልፍ ብሎ ደሞ ሌላዋን ያሲብዳል
አላህ ይጠብቅን
ትርምስምስ ያለ ነገር ነው የምታወሩት ውል የለውም። አንዱን ጀምራችሁ ደግሞ ሌላ። ወይ ባለ ታሪኳን አስጨርሳትና ጠይቃት ወይ ታሪኩን አንተ ንገረን እና እሷን ጠይቋት። አንዴ ገንዘብ የላትም 100ብር አባከንሽ ብለዋት ከቤት ወጣች ወዲያው የውጭ ተመላላሽ ሆነች ንግድ ቤት አላቸው ሃይይይይ
ከመደሜ ተጠልቸለው አፅነኑኝ
አይዞሽ እህቴ
አብሽሪ አላህ ይርዳሽ
ወንድም የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ አለ እኔም ከውንድሜ ከተጣላሁ 3 አመት ነው ምንም አይምስልሽ አይዛሽ
ወይ እንደው ሴት ሆኖ መፍጠር እራሱ ያማርራል
ልጁ ምን አይነት ቢሆን ነዉ እንደዚህ ያሰመጣችሁ ቲሺ ሴትነታችንን በራሳችን እያዋረድን እራሳችን እናለቅሳለን እሱ ተጠያቂ አይደለም በዚህ ታሪክ
አይ ወድ እዳልል ስት መልካም ወድ አለ ግን በሴት ደካማ ጎኗ ገብተህ የምትጫወት ወድ አላህ እስከመጨረሻዉ ያስለቅስህ ኢሸአላ
ሰዓቱ ይሁን አላወቀችም እንበል አንድ አልጋ ላይ ምንም አይፈጠርም ማለት ይከብዳል
Ye agere lij endet neshi yte sfer neshi
@@yebizutube95 ወንድ ነኝ
እኛ ሰፈር አንለይም ሁሉም ሰፈር ነው ያደግነው
@@kassimhassen853 endsu malete adelme enem yeza twelaje nagne
@@yebizutube95 የት አከባቢ
ያንቺ ታሬክ በእኔም ደርሶል።የወድሜ ጓደኛ ከሚሴቱ ጋር ሲጣላ ነይ ቡና አፍይልኝ ወድምሽም እኔ ቤት ነው ያሉት ጎደኞቼ አለኝ ከእቴ ጋ ይዞኝ ቤቱ ስሄድ እንኳን ወድሜ ወፍ የለም ትልቅ ግቢ ነበር ግን😭😭😭😭😭😭😭😭ብቻ ያማል።
ወንድ ልጅ መሄድ ከጀመረ መመለሻ የለውም
ወንዶች ልብ ግዙ
ያደግንበት. ባህል.ሳንፈልግ. በሚደርሰብን. ነገር. የህግ. ከለላ. መኖር. አለበት. በውጭ. አለማት. ያለፍላጎት. ባል. ሚሰቱን. አይገናኝም. የህጉ. ጉልበት. ራሱ. እንዲህ. አይነት ን. ነገር. እንደ አፍሪካ.አትሰማም
የኔ እናት አይዞሽ አሳዘንሽኝ😢😢
እግዚአብሔር ህይወትሽን ታሪክሽን ይቀይረው በልጆችሽ ይካስሽ አይዞሽ 😭😭😭😭😭
አይዞሽ ማር
እውነት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን
ውይ የሀበሻ ወንድ አፈር ብሉ እንሰሳወች። እንዴት እንዳስጠሉኝ። ሌቦች፣ አጭበርባሪዎች፡ እኔማ እንዴት እንዳስጠሉኝ ሠላም ሲሉኝ እራሱ አይናችሁ ይጥፋ
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይድርስልሽ
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
ወንድ ልጅ እንዲያከብርሽ ከፈለግሽ እራስሽን አክብሪ አፈቅርሻለሁ ላለ ሁሉ እግርሽን የከፈትሽ ለት ረከስሽ ማለት
ልክ ነሽ
እንደዚህ አይነት ታሪክ በቅርብ ጓደኛዬ ላይ ደርሶበታል በጣም ያሳዝናል ጓደኛዬ ባሏ ነጭ ነው ህጋዊ ባለቤቷ ነው አንድም ልጅ አለት ብዙ በደል የድርስበት ነበር አንድ የተቸገረች ልጅ አስጠግተት ጉድ አረገቻት ልጅቷ ከባሏ ጋር የወሲብ ግንኙነት ጀመሩ ልጇን ይዛ ቤተሰብ ለማየት ሄደ እሷ እስኪትመጣ ድረስ እነሱ ተመክሮ ቆዩት የኔ ከርታታ ጓደኛዬ የተዘጋጀለት ድራማ አላወቀችም ነበር ከኢትዮጵያ ከመጣች በሳምንቱ ልጇን ወስዶ ከቤት አባረረት ልቤ አዝኖ ዝም ከማለት ውጪ ምንም ልረዳት አልቻልኩም አሁን ልጅቷን አግብቶ እየኖሩ ነው ህጋዊ ወረቀትም የላትም
አየገረማም
አይ ሰው ይገርማል ለሰው ደግ መሄንም አጢያት የሆነበት ዘመን
ሠ
My gad
እኔ አይደለም ከሠራተኛ ጋር ትቸው ልሄድ ይቅርና የሤት ጉዋደኞቼ ቤት አላመጣም ወንድ እኮነው ሆ ይቀየራል
አይዞሽ እህቴ
አይዞሽ እንደ መሺ አያቀሪም
ፈጣሪ መጨረሻሽ ያሳመርልሽ እህቴ ምንም ቃል የለኝም
እሄን ማስወጣት ምናምን ወዘተ በጣም እጠላለሁ እፈራለሁ ግን ሰዉ ለምንድነው እሚያስወጣ የድንግል ልጅ ይቅር ይበለን
ተቸግሮ ነዋ
@@ዙዙሻዙዙሻ እሽ
እንደኔ ጠንካራ ሤት ለመሆን መክሩ በጣም ብዙ ቸግር የደረሰበት የለም ታሬኬን መናገር እፈልጋለው ለማሥተማር ያህል ያለሁት ሣውዲ ጅዳ ነኝ
roba roba ብለሽ ኤፍ ቢ ላይ ፍሬንድ ላኪልኝ እኔ ምሰራው የላይቭ ቪዲዮ ስላለ ብዙ ጓደኞቼም ኤፍ ቢ አሉኝ ታሪክሽ አስተማሪ ከሆነ ሌሎች ይማሩበት ዘንድ ላኪልኝ
Betam moghe neshe betam tasazeghaleshe lekeriwe hiwoteshe e/r mastawalun yeseteshe
እነዚ ሴቶች ጥፋታቸው በራሳቸው ነው:: እየተበደሉ ተመልሰው ወደ ሰውየው ይመለሳሉ:: አሁንም በምንም ትአምር ይች ልጅ አትማርም::::
አትፍረድ
እባካችሁ በጭንቀት ልፈነዳ ነው ታሪኬ ከበድ ያለ ነው
አይዞሽ ሁሉም ሰው ሚስጥር አርጎ የሚይዘው ታሪክ አለው ።እራስሽን ማስጨነቁ በሽታ ላይ ይጥልሻል ። ምንም ይሁን ምን ለአምላክ ቀላል ነው። ለፈጣሪ ንገሪው ። አይዞሽ !
አይዞሽ እህቴ ማንም ሠዉ ያለፈ ታሪክ አለዉ የሚአም ለማሥታወሥ የሚከቤድ ግን ያአ አልፈል አንች በህይወት አለሽ አይዞሽ እናት
እ/ር ይባርካችሁ
እኔ ምለው ጋዜጠኛው መርማሪ ፖሊስ ነው ጋዜጠኛ ?💀
የማይመስል ተሳስተን አረገን ብሉ የማይመስል ወሬ አታውሩ የተደፈረ ሴት ጥላቻ ነው የሚያድርበት ማግባት ምን ይሉታል ስልክ ልትቀበይ ከሆነ ጠዋት አትቀጥሪውም ወይም ተቀብለሽ መመለስ አንዳንዴ የማይረቡ ባለታሪኮች አይቀረቡ የትም ወልደው መለመኛ ፕሮግራም ሆነ እኮ
እባካችሁ በታሪኩ መሃል በመግባት ወሬ ማውራትና ከባለቤቱ የበለጠ ታሪኩን ለመንገር ይቃጣችሃል:: ይህን አቁሙና ታሪኩን አስጨሳችሁ የናንተ ሀተታ መደመጡ መልካም ይመስለኛል:: አስፈላጊ ከሆነ ለህዝቡ ግልፅ እንዲሆን የፈለጋችሁት ነገር ካለ እንግዳው እንዲያብራራ ብታደርጉ ጥሩ ይመስለኛል:: የናንተ ወሬ እንዲደመጥ ታሪኩን አታቆርፍዱት::
👌🏾
አይ ወንዶሆች እናንተን ጋዝ አርክፍክፎሆ ነበር ማቃጠል በክቶሆች እህቴ አሂዞሆሽ ሕግዚያአብኤር ብርታቱን ኢስጥሽ በስው ሕይወት የእራሴ ሕይወት እንዳልኖሆር አረጋችውን እርቅ ማዶሆች እናመስግናለን በርቱ
አይፍረድ ነዉ ወንዶችዬ የስራችሁን ይስጣችሁ
😢😢😢😢Ene Ehit ayizoshe mamaye fetari yawkal
ለእንደዚህ አይነት ሰው የእምነት ቦታ መውሰድ ነው ሚጠቅመው። ይሄን program ምታዘጋጁ ሰወች የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ እናንተ አዳምጣችሁ ወይ ግንዛቤ ይኑራችሁ or እንግዶችን ወደ እሱ ላኩ። ይሄን ስላችሁ ለምን comment እንደምታጠፉብኝ ባይገባኝም ግን ገርማችሁኛል።
አይዞሽ፣ህቴ፣እኔም፣እዳቺ፣ነኝ፣ትግስትንን፣ና፣ዋለልኝን፣በጣም፣አደንቃቸዋለሁ፣ባገኛቹ፣ደስ፣ይለኛል
አይ እኔ የዘመዳችን ባል ነው እናም እነሱቤት ነኝ ያለሁት ከተማ እንህድ ብሎኝ እሽ አልኩኝ ሰውየው ለካ አልጋ ይዞ አደርን ምንም አላሰብኩም አማች ነው ከዛማ ድፍርትሽ ከኔጋራተኝተሽ እምለቅሽ ይመስልሻል ወዱ ልብ ይስጣቹሁ
እና ድፍርሽ ውይይይ
@@ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ ምን እኔ እዳፍራለሁ እሱ እኮነው እኔ አምኝው ይህን ያስባል አላልኩም ግን እሱ የተዳፍርኝ
@@በስምህልጠራጌቱ እኮ ደፍሮሽ ዝም አልሽው 😭
@@ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ እረ ዝም አላልኩትም አደኛ ደግጫለሁ በሰአቱ ስደብኩት
Uuuffffff yaml yaml yaml wuyiiiiiiii yaml ayizosh mamye ayizosh yene mar barchi mamko
ሲጀመር ምኑንም አይገባም ሰውዬው የት እና እንዴት በማን ምክንያት ተዋወቁ ሲቀጥል የት አውቋት ነው ብዙ ሰዎች እንደሚፈልጓት ያወቀችው እረ የገባው ካለ ያስረዳኝ ጌታን እንዴ የሚወድ ሰው እኮ እንኳን አስገድዶ ሊደፍ ለመሳም ይፈራል ሲቀጥል መደፈር ደርሶብሽ መቼም ስትደፈሪ አሰቃይቶሻል በቀጣይ እንዴት ጓደኛው ሆንሽ ከሱ ጋር በምትተኚ ሰአት ያን ሳትፈልጊ ያሰቃየሽ እንዴት አልታወሰሽም እሱ እኮ ያገባሽ አንቺን ሳይሆን ቤትሽን ነበር ሲቀጥል እንቅፋት አንዴ ይመታል ከደጋገመን ድንጋዩ እኛው ነን የመጀመርያ ባልሽ ከድቶሻል ባይንሽ አይተሽዋል ለሚቀጥለው ለዛውም በመጀመርያ ቀን ለደፈረሽ እንዴት ልታምኚው ቻልሽ መጠጥስ ለምን ጠጣሽ አልፈልግም ማለት አይቻልም ነበር፣???
አራ እግዚአብሄር መስተዋሉን ይሰጣን ሲጃር እንዴት ከመተቅ ሰዉ ጋር መጠጥ ትጠጫለሽ በገዛ እጅሽ ነዉ ለዚ ዉሉ ስህተት ዉስጥ የገበሹ ያሳዚነል
አታላዩና ሊወነጀል የሚገባው ባልሽ እንጅ ሴቷ አይደለችም። እርሷም እንዳንችው ተገዳ የምትገዛ ናትና።
ይህ ከጥንት የወረስነው አሳዛኝ ህይወት መለወጥ አለበት። ትዳር መውለድ የሚሉት አባዜ ከኢትዮጵያ ሴቶች ተነስቶ ተለውጠን ያሳየን