This is a fantastic and professional journalist and nobody said anything to him, only Endalekachwe is the one who is so annoying and unprofessional journalist, he really is very disturbing guy.
Especial thank you for this outstanding journalist ! He is very calm, collective and incredibly respectful to his guest and audience ! This is what I call professional journalist! You really should lecture other Ethiopian media journalists who are the similar position as you, especially (Enedalkachawe)!! he has a lot to learn from you !!!! Keep up the amazing work! Thumbs up 👍
Well that’s Endalkachew’s voice. I think he’s outstanding and talk shows like this one, they offer free psychological help to their guests. It’s different than other journalism that reports daily news or other. He’s exactly what he’s doing which’s psychological questions and clarification. Since any listener able to ask questions, he does it for his listeners. Which’s fantastic!
Yene binegirachuu. Yibelital Gn egzihabr alitalgnm. Enm lijochnm England wosje abir nen. Ye 4 ljioch enat ngn. Lijochm 2 tenerkew yisralu. 2 un gbetew. Eyetmaru new esu gn yikeratetal. Ethiopa Ye geza gowadgnayen wode ke agre asiwotagn.
መልካም ባሌች እድሜያቸው አጭር ነዉ የተረገሙ ባሎች ደግሞ በተቃራኒው እድሜያቸው እረጅም ነዉ ለምን ግን መልካም ባሎችን ፈጣሪ የማቱሳላ እድሜ ይስጣቸዉ የእኔንም ባል ጨምሮ
setoch = mebedat bicha
እኔ ኮ በጣም የሚገርመኝ እና የሚደንቀኝ ያንተ መረጋጋት ሰውን ማዳመጥ ጥሩ ምክርህ ደስ ይላል አደራ ስም አልጠራም ግን እንደዛ እንዳትሆን ከነ መረጋጋትህ ቀጥል እሽ ወገን
😉😏😅
Ende endalik New
Ene sim ayitere😂
እኔልጥራልሽ.ስሙን.ክክክክክክክ
ክክክክ
ወንድ ልጅ አልጋ ላይ ብቻ ይመስለዋል ኑሮ ሌላው ለእርሱ ምንም ነው ልጆች ተማሩ አልተማሩ በሉ አልበሉ ደታ አይሰጠውም ወንድ ሴቶች ባሎቻቹን ሰርታቹ ስላመጣቹ ኑሮን ስለ ቀየራቹ አይደለም እራሳቹ ላይ ይቨስት አድርጉ ውበታቹ ላይ አቶክሩ ወዶ ሳይሆን በግዱ ድንጋይም ተሸክሞ ቢሆን ሰርቶ ያመጣል አትድከሙ ከደከማቹም ለውበታቹ ።ይቺ ሴት እየሮጠች ያለችው ለኑሮዋ ነው እሱ ደግሞ ለአልጋ ሴቲቱ ግን ታሳዝናለች ሚስኪን አይዞሽ ሁሉም ይቀየራል
ቸረነሀሀ
ትክክል መጀመሪያ ለራሳችን ነው መኖር ያለብን!! ወንዶች ለኑሮዬ ብለሽ ብትጎሳቆይ ለኑሮችን ስትል አይሉም
ምስኪን ለራስዋ ግራ የተጋባች ነች በፍየል ዘመን በግ ከተኮነ አደለም ባል እራስሽን ከመንጠቅ ወደዋላ የማይባልበት ጊዜላይ ነን ሴት ጠንካራ ካሎነች ማንም ነው ሚጫወትባት ሴት የዋህ መሆን አለባት ለሚመጣባት መጥፎ ነገርም ጥንካሬዋን ማሳየት አለባት ማለቃቀስ አይጠቅምም
ትክክል
እውነትነው
የኔም ታሪክ ነው ልዩነቱ እኔ ልጅ አልወለድኩም 😭የራሳችን ጋደኛ የሆነች አግብቶ ልጅ ወልዶ ከሷም ደግሞ ተለያዩ ግን ይቅርታ ሲለኝ እኔም ይቅር አልኩት አጋጣሚ አረብ ሀገር ስደት ሄድኩ ብር በሱ ስም የተወሰነ ላኩለት እናም ብሩን አጠፋ ስመለስ ወደ ሀገሬ እሱ አብሮ መኖር ይፈልግ ነበር ግን ፍቅር ሳይሆን ለብር ስለሆነ ቅርበቱ እኔ አልፈለኩም 😭እዚህ ጋር እኔን ሁለት ጉዳት ነው የጎዳኝ
አንደኛ ብሬን ካደኝ
ሁለተኛ በፍቅር ተካድኩ 😭😭😭
ይህ የሆነ 2005ላይ ነው ይሄው አሁን በየሀገሩ እየተንከራተትኩ ነው በፍቅር ምትቀልዱ እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ ☝️
አንቺ ደሞ ያለማችን እንከፍ ነሽ ትቶሽ አግብቶ ወልዶ ይቅርታ ስለጠየቀሽ ይቅርታ አርገሽለት ብር ትልኪያለሽ ወይ ጉድ ሴቶች ልገራቹ ወንድልጅ ከልቡ ካፈቀረ ይጠብቃል አይልከሰከስም
@@favenyeman9192 እኔም ብር የላኩለት በኔ አካውንት በጊዜው መላክ አልችልም ነበር አየሽ ያልተያዘ ግልግል ያውቃል ነው 😭😭በኔ መላክ ካልቻልኩ እንዴት ማድረግ ነበረብኝ? 🙄
@@bosenagashu1673 አንቺ ወንድም እህት እናት አባት አጎት የለሽም እ ወንድ እኮ ባዳ ነው ምንም ቢኦን ዘመድ ቢበላኝ ይሻላል ለማንኛውም ያለፈው አልፏል
@@favenyeman9192 አየሽ መፍረድ ቀላል ነው መኖሩ ነው ከባድ 🙄ግማሽ ብር መልሷል እንዳውም
@@bosenagashu1673እየፈረድኩኝ አይደለም
አንዳንድ ተመልካቾች የፕሮግራም አዘጋጆች(ጋዜጠኞች) ለምን ጣልቃ እንደሚገቡ ዛሬ በይበልጥ ትረዳላችሁ ብዬ አስባለሁ አስተያየቶችን ሳይ "ተውአቸው ያውሩበት ጣልቃ አትግቡ " እያላችሁ እስከ ስድብም የሚደርስ አያለሁ ግን ጣልቃ እየገቡ ታሪኩን መስመር ካላስያዙት እንደዛሬው ይሆናል። የ17 አመት ታሪክ በሁለት ደቂቃ ልትጨርስልን ነበር ።ቀጥታ ቤቴን ወሰደው ልትል ነበር በግድ ነው መስመሩን እንዲይዝ ያደረጉ ።ስለዚህ ይህንን ብንረዳ እላለሁ
አመሰግናለሁ👍👏
This is a fantastic and professional journalist and nobody said anything to him, only Endalekachwe is the one who is so annoying and unprofessional journalist, he really is very disturbing guy.
እንዳልክ እኮ በትክክል የሚያወሩትንም አያስወራም
Andandun mesmat felgesh be gazetefochu miknyat atsemim gin not definitely this one l like this one his very calm
@@tiyaamee3632 I agree this one is calm
በትክክል
ወንድ ልጅ ዋና ቁምነገሩ ሆዱና ስሜቱ ብቻ ነው ከሱውጪ ሌላ ኑሮ የለውም ስለ ልጅ ስለ ቤት ምንም አይጨንቀውም ሆዱ ይሙላ ስሜቱ ይርካ አበቃ እረ ተው የሰውን ባል ምታገቡ ነገ በኔ በሉ
እኔኮ በቃ ከባድ ተፅእኖዎች ደረሰብኝ ሰዉን ማመን አልቻልኩም በሰዉ ታሪክ
በመንፈስ ሰትጠነክሪ ስው ሁሉ ይምንሻል ትታመኝለሽ ልፍስፍስና ደካም ስትሆን እንካን ስው ልታምኝ ራስሽን ማመን ይከብዳል
ሁሉ አንድ አይደለም ብቻ ገንዘብሺን አታባክኒ እህቴ
ዛሬ ላይ የተጎዳሽ የመሰለሽ አንቺ ቢመስልም አይዞሽ ይህም ያልፍና ታሪክ ሁኖ ታወሪዋለሽ
እንኳን ሰው አልገፋሽ
እንኳን ተገፋሽ
እግዚአብሔር በእጥፍ ይክስሻል
እግዚአብሔር ይበቀላል።
ባልሽ ባልዋ ሳይሞትም ይፈልጋት ነበር አንቺ ለልጆችሽ ስትይ ጠንክሪ አይዞሽ ወንድ ማለት ባዳ ነው እንደውሻ አንድ ሴት ካገኘ እያሸተተ ስር ስሯ ነው የሚሄደው
ወይ ወንዶች አፈር ይብሎ እህታቸዉ እድትበደል አይፈልጉም እነሱ ግን ሚስታቸዉን ሴበድሎ አይን የላቸዉም አቺ ግን ጅግና ነሽ አይዞሽ እራስሽን ጠብቄ ከሱ ዘመዶች የባል ዘመድ በዓይን ሙሎ አመድ ትላለች አናቴ
ምስኪን እሳ ምንም ጥፋት የለባት ቤት መስሬታ ለመልካምጅ ለመጥፎ አይደለም እኔ የትኛውን ወንድ አምኘ ትዳር እደምመሰርት ግራገብቶኛል እጭ ጎረቢትሽ ይች ማፈሪያ
ስማኝ ሴትየዋ መደበቁዋ ሳይሆን ከአንድ ሺ ላይ አበቃቅታ እቤቱዋን ለማሳመር ንው እንጂ ሃሳብዋ ለመደበቅ ብላ አይመስለኝም አይ ሴት ደሞ ከወደደች እኮ ተንኮል የላትም ብቻ ብዙ ወንዶች በጣምንው ሚያሳዝኑት
በጣም የዋህ ነሽ ግን ሴት ልጅ ንቁ ጠርጣሪ መሆን ቤቱዋን ልጆችዋን በፀሎትና በጥንካሬ ካልጠበቀች ዘመኑ የሚያስተማምን አደለም ለሁላችንም ትምህርት ነው አይዞሽ ፈጣሪ ዋጋ ይከፍላል ቢዘገይም
እረ ሁላችንም በጉዋደኞቻችን ህይወታችን ተበላሽትዋል ካንዴም ሁለቴ በጣም የሚሳዝን ጊዜ ላይ ነዉ ያለነው
ጋዜጠኞች በጣም ነው የምወዳችሁ የማካብራችሁ
እአ ወዴት እየሄድነ ነው በጣም የሚገርመኝ የስቶቻችን ባለትዳርና ልጆች ያላቸውን ወንዶችን ለምን ለራሳቸው ለማግባት የሚፈልጉት ግራ ነው የሚገባኝ እረ እንደዚህ ለምታደርጉ ሰወች ፈጣራ የስራችውን ይስጣችው ኑሮና ትዳር የምትበቱኑ ሰውች እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
ወላሂ እኔ በዚህ የሚለቀቀውን ታሪክ እሰማሁ. ስው ማመን አቃተኝ ተባሌጋርም ልንስማማ እልቻልንም ሁልግዜም . ጭቅጭቅ ነው. ምን ማድረግ. እንዳለብኝ አላቅም. ኡኡኡፍፍፍፍ. እይዞሽ እናቴ
አይዞሽ አግዚአብሔር ያ ው ቃል አንዴት አን ደ ሚ ሆ ን
ወንድ ልጅ ባዳ ነው, ሴት ልጅ በጣም ብልጥ መሆን አለባት, ቡሃላ አንዳትጎዳ
ለ17ዓመት የትዳር አጋሩ ያለነ ለሷ ሊኦነው ኸረ ሴቶች ተረጋጉ የሰው ባል መቀማት ቆሞ መቅረት ይሻላል
ባል ባዳነው የሚባለው ውነትነው ልጆቹ ከሶ የተፍጠሩ አይመስለውም ይገርማል አላህ እድሜህ ያሳጥርው::
Especial thank you for this outstanding journalist ! He is very calm, collective and incredibly respectful to his guest and audience ! This is what I call professional journalist! You really should lecture other Ethiopian media journalists who are the similar position as you, especially (Enedalkachawe)!! he has a lot to learn from you !!!! Keep up the amazing work! Thumbs up 👍
Well that’s Endalkachew’s voice. I think he’s outstanding and talk shows like this one, they offer free psychological help to their guests. It’s different than other journalism that reports daily news or other. He’s exactly what he’s doing which’s psychological questions and clarification. Since any listener able to ask questions, he does it for his listeners. Which’s fantastic!
እሽ አድማጮች እኔን የቸገረኝ አባት ይወልዳል እሱ ደህና ወጠምሻ ነው ሚስቱን ደብድቦ ልጆቹን በትኖ ይሄዳል እሱ የማረውን በልቶ የማረችውን ሴት አማርጦ እየኖረ ህግ ምን ብሎነው. አድማጮች እገዟት እርዷት እየተባለ. እሱ ነፃ ደሞነገ ሌላውን አገባሁ ብሎ ይውልዳል ደሞ ጥሎ ይሄፋል ስለዚህ ሴቶችን ሙርዳት ጥሩ ቢሆንም ባሎች በደንብ መጠየቅ አለባቸ ልጆቻቸውን ያሳድጉ. ተሸክሞም ቢሆን እሱ እየዘለ. የሱን ልጅ ማን ያሳድጋል. አላህ እሳት ያውርድበት
ሌላ ሴት እንደያዘ እየተነገረሽ መስሚያ የሌለሽ ምን ፍጥረት ነሽ እባክሽ? አላይም አልሰማም ብለሽ ይሄዉ ዋጋሽን ሰጠሽ
ወይኔ እህቴን እኔ ልደብደብልሸ አሜሪካን ሀገር እኮ ወንድ ከውሻ በታች ነው መብቱ የሰው ልጅ መብት በማይከበርበት ሀገር ሆኖ ነው የደበደበሸ እነጂ ፈጣሪ ይፈርድልሻል አይዞሸ
የወንድ ልጅ መብት ከውሻ በታች ነው???ምን የሚሉት አገላለጽ ነው?ሚስቱ ላይ አካላዊ ጥቃት ካደረሰ በህጉ መሰረት ይቀጣል።ሴቷም ባሏ ላይ ጥቃት ካደረሰች እንደ ወንዱ በህጉ መሰረት ትቀጣለች።ይህ ደግሞ አሜሪካ ብቻ ሳይሆን በመላው ምእራብ አለም ያለ ነው።
Siaweru semtesh new. Sel america gebi new yemtaweiew wey mendnew?
አይዠዞቨ አንቸቺ ብቻ ለሃያሉ እግዚአብሔ እዉነተኛ ፍርድ ለሚፈርደው ለእርሱ አአሣልፈሽ ስጭው ሒሣቡን ያገኛል እንዲህ እንደቀለደ አይቀርም ነጣቂዋም የዘራችዉን ታጭዳለች እነኛም አለቅላቂዎቹም ሂሣብ ያወራርዳሉ አይዞሽ ዝም ብለቨ ፀልይ
ayzosh yene enat allah yesrachwwn yesetachewal
ሚስኪን ናት ልጂቷ ለዛም ነው የሚጫወትባት አፈር ድቤ ይብላና
እሱ ከሄደ ይኼ ባለጌ ይሂድ ግን ሴትየዋስ የሰው ቤት አፍርሳ ለሷስ ትዳር ይሆናል
ሌላው ህጉስ ቢሆን እቤት ሽጦ ለምን ያካፍላል ልጆቹ ጎዳና ለምን እዲወጡ ይፈረድባቸዋል ቤቱ ለልጆቹ ለምን አይሰጥም
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
ምንም አይደለም ፈጣሪ ገላገለሽ ላንቺ እንደማያስፈልግሽ አራቀልሽ
ሴቶችን የምታስለቅሱ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ
አብሽሩ እህቴ አላህ ይገዝሽ ኑሮሽን ያስተካክልልሽ. ሌላው አንዳንዱ ድንጋይ እራስ ወንድ. እንኳን እርቅን አብሮም እያለ አያወራም አትፍረዱባት ዱአ አድርጉላት
😭😭😭😭😭 አይ የ ኢትዮጵያ ወንዶች እሳት ይውረድባቹ ምናለ የሱአንም የሱንም ድርሻ ለልጆቻቸው ቢያደርጉ ገንዘብ ነገ ያልቃል ልጆቹም ያድጋሉ አንተም ታረጃለህ ገንዝብህም ያልቃል አብሮህ ያለ ሰው ሁሉ ይርቁሀል ያኔ ልጆችህ እጅ ላይ ትወድቃለህ በዛ ሰአት ብጸጸታለህ ምናለ ልጆቼን ያኔ ባልበድል ትላለህ ሁሌም አንገትህን ደፍተህ ትኖራለህ ከዚህ ሁሉ አሁን ንቃ እባክህ ለልጆቹ ብለህ ቤቱን ተውላት በ አዲስ አባ ኑሮ የት ነው የሚወድቁት ምን አይነት ህሊና ነው ያለህ ቱ የማይድን በሽታ ይዘዝብህ አቦ
ኢቺ ሴት በባላ መስፍን ነበረባ እንጂ ሌላ ሚስት አይታሰብባትም ነበር ባላ ግን ድንጋይ ማሰብያው የተደፈነ ነው አንዳመት ቆይቶ ሲመጣ በት ሰርታ ጠበችው ምን ይፈልጋል
የኔ እህት አንቺም. ስው ሲነግርሽ. በትንሹ. መጠርጠር. ነበረብሽ. ያልተጠረጠረ. ተመነጠር አይዞሽ ለአንቺ አላህ. ይድረስልሽ. ለሱ. አላህ. የስራውን. ይስጠው አይዞሽ አቢቢቲ
አረ ሴቶች ብልጥ ሁኑ እንዴ ይች ደግሞ የመጨረሻ በግ ነች እንደት ልስመው የወረወረኝን ወንድ ወርቄን አውጥቼ እሰጣለሁ ስታናድድ በጌታ😏😏😏😏😏
የባል ቤተሰብ ከስት አዱ ነው ጤነኛ አይዞሽ ጤናሽን ጠብቂ ውዴ ፈጣሪ መልስ አለው አረ ሴቱ ምን ነካው ግን የሠውን ሰው የሚበምጥ ከመሠለው ጤነኛ አይደለም😭😭😭
የዝችንሴት ብርታት አደንቃታለሁ ። ለአስቤዛ የሚልክላት ብር እቁብ ገብታ ቤት መስራቷ ባይነገርውስ ምን ችግር አለው ቢያንስ ሊያስቆጣ የሚችለው በሚልክላት ብር ልጆቿን እና እሷን ጥሩ ምግብ አለመብላታቸው ይሆናል ። እናት አይዞሽ ፈጣሪ ካንች ጋር አንች መልካም ስራ ሰርተሽ አልፈሻል እሱ ግን ለሰራውስራ ዎጋ ይቀበላል
አይ የሴት ልጅ መከራ ለምንድ ነዉ ግን ፈጣሪ ስስ ልብ የሰጠን 😥 ዜጋ ነን እና ሴት እህቶችን የማበረታ የማነቃቃ እራሱን የቻለ የፕሮግራም ቢከፈት ባይ ነኝ ሴትን ብጥሩ አቆም ከታነፀች ሃገርን እንደመገንባት እኮነዉ ብያንስ እናት ሴት ልጅ የለለዉ የለምና በእግዛብሄር ይሁናችሁ አስቡበት 🙏
እኔ የምለዉ ኢትጰያ ዉሰጥ ህግ የለም ለእዚህ እኮ ነዉ ወንዶች የጠገቡት
የሰራሁትን ቤትና ከዚህ በሗላ የሚኖረኝን ብር ወራሹም ማን እንደሆነ አላውቅም ግን እየሰራሁኝ አለሁ
የሳዝናል እህቴ አምላክ ካንችጋ ይሁን ሴቶች ግን ምነዉ የሰዉ ትዳር መበተን ነገም በናንተ ላለመድረሱ ምን ርግጠኛ ነን
Egziabeher keriwen zemeneshon berk yadergelesh.
ፈጣሪ ሆይ እኔንም የመዳምንም ቅመሞች
የስደት ሂወታችንን ጨርሰን ሀገር ስንገባ ጥሩዉን ፈጣሪዉን የሚፈራና የሚያዝንልንን የሚያስብልንን ትዳር ይስጠን
ለገንዘብ ብሎ የሚጠጋን ከሆነ ከኛ ያርቅልን
አሜን ማርዋ
በፍፁም ሴት ጉዋደኛ አያስፈልግም በተለይ ሚስጥርን አለመንገር በቃ ያነው መድሀኑቱ አለማመን
ሴቶች ሆይ በእዉነት እንደምነግራችሁ አልገባኝም ሴት ልጅ ጀግና በራሷዋ መተማመን ንቁ ሁለት መቶ አይን ጀሮ መኖር አለባት የዘመኑ ወንዶች ሁሉም ባይሆን በጣም አስቀያሚዎች ሌባ ከሀዲዎች ናቸዉ እባካችሁ እህቶች በጣም ለሂወትአችሁ ለጤና ናችሁ ጥንቃቄ አድርጉ እላችሁአለሁ እህቶች
አረ ሴቶች የሰው ባል አትቀሙ ነገ ጠዋት አንቺም ሌላ ሴት ትቀማሻለች ሰውየው መሄድ የለመደ ነው ተዉ ሴቶች ለሚስቶ ባትራሩ ለልጆች እራሩ ተው ተው
Ewuent new 😭😭
Menfes new besew atfredu
በጣም ያዛዝናል በርቺ
አይ የዘንድሮ ወንዶች ብር ብቻ ነው ፍቅራቸው ። ወልዶ ለልጆቹ እማይጨነቅ አባት ይገርማል
አሁን በዚች ሚስኪን ይደረብባታል አረ እኔስ ደከመኝ ምን እንደምል ነው ግራ የገኝ አላህ ማስተዋልን ይስጥህ
እባካችሁ ስታፈቅሩ በጭፍን እታርጉ ሁሉንም በህጋዊ በስማችሁ አርጉ ትውልዱ ለማኝ የሰው ፊት ተመፅዋች አታርጉ ንቁ አስተውሉ እራሳችሁን ጠብቁ ፈጣሪ ይርዳሽ
እግዚያብሄር ይርዳሽ በጣም ታሣዝናለች
Tarikun semchalehu...yesetachhut rees ketariku gar ayhedm....aregagut
እንዴ እናይክ ምን ችግር አለው ለሁለታቸው አይደል ቤቱ ቢሰራ ለብቸዋ አይደላ እንዴውም እየተራበች ሰርታ ስለቆየችው ማመስገን ነበረበት
17 አመት በጣም ብዙ ጊዜ ነው!! ከሄደ መንገዱን ጨርቅ ያርግለት። አንቺ ግን ራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽም ጠንክሪ። ከሱ የተሻለ ታገኛለሽ የሆነ ቆሻሻ ነገር ነው! ለቆሻሻ ደሞ አይለቀስም
ህበኤሮፓ ፣ህግ ፣ልጆቹ አስራስምንት አመት አሰኪሞላቸው፣እሷ ከቤት መውጣት አትችልም አሱ ግን ይገደዳል ፣መገደድ ብቻ ሳይሆን፣የልጆችን፣ ማሳደጊ በወጪ በቤት ክራይ መሳተፍ ይኖርበታል አለበሌዚያ፣ህጉ፣አይለቀውም።በእኛ ጀገር ለሴቶች የለን፣እሉንታ፣በለለበት አስተሳሰብ የምናሰብ በመሆናቺን በጣም ነው የምናሳዝነው።ሴት ልጅ ልተከበር ልታከብራት የገባል፣በተለይ ትዳር ከያዙ በኋላ ልጆችን ከአፈረቹሁ ፣እናት ትለቅ እክብካቤ ያስፈለጋታል ባይ ነኝ።
ትክክል
እግሯን በመስበሩ ታስሮ ነው እንጂ የተፈታው በሳ ህይወት ላይ እንደበፊቷ ተሯርጣ እንዳትሰራ እስካሁን እንደሚያማት ተናግራለች ስለዚህ ለሷም ቤቱ ተሸጦ ከሚደርሰው ብር ላይ ካሳ እንዲከፍል በተጨማሪም ትቷት ከወጣበት ቀን አንስቶ እስካሁን ድረስ ለልጆቹ ያልከፈለውን ተቆራጭ መክፈል ይኖርበታል ስለዚህ ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ ተጨማሪ የነዚህን ጥያቄዎች ይገባኛል ብላ ማቅረብ አለባት በዛ ላይ ደግሞ ልጆችን ስለያዘች ፍርድ ቤቱን እሷ ቤቱን መጠቅለል አቅም ካላት ቅድሚያ ለሷ እንዲሰጣት ጠበቆቻችሁ እነዚህን ነገሮች ጨማምረው ቢረዷት ይሄ ከሃዲ ባል ከሚደርሰው ግማሽ ብር ላይ እነዚህ ሁሉ ሲቀነሱበት የጦጣ ፍራንክ እንኳን አደርሰውም!!
በጣምይገራማል ታስዝናለችበናታቹ እራድዋት
ወንዶችየስትልጅ አምባይፍረድባቹ በዳይ የሆናቹ
ሆ ባለትዳርሆናቹዉጭሀገርያላቹእህቶችአላህትግስቱንይስጣቹ።የኔምእህት ኑሮዋንለመቀየር ከደሳሳ ጎጆዋንለመቀየር ባሏንልጇንትታሰዉሀገርመጥታእየሰራች ቤትአሰራች ለባሏለአጎቱስትደዉልሚስትሊያገባ መሬቱን እንዲይዝለት ጠይቆኛልአላት ሆ እሷበሰዉሀገር ማዲያት ለማዲያትሆናለችእሱሚስትሊያመጣእሷበሰራችዉቤት።ግንአንዳንድወንዶች ስለብልታቸዉብቻነዉሚያስቡትወይስ ምንጉድናቸዉ? በሰዉሀገርያላቹእህቶችሸቀልሸቀልአርገንወደሀገርእንግባ።በተለይባለትዳርእህቶች ብሩንሰብስባቹ ሀገርስትገቡ መስራትየምትፈልጉትንብትሰሩሚሻልይመስለኛል
ከምሰማው ታሪኮች የተነሳ ሳላገባ ኢሐው በአረብ ሀገር ሒወቴ እድሜዬን ጨረስኩ 42 አመቴ በስደት 13 አመት ጨርሼ ሌላ ኮንትራት ጀመርኩ ይቀጥላል ቸስራችሁን ይስጣችሁ የማትታመኑ ወንዶች
የኔ እህት ተሳስተሻል ።
It is too much! You can not force anyone to love you. Ladies we need to respect ourselves.
ቤቱ በስንት ተገመተ ግማሹን እናግዛታለን እሱ ገደል ይግባ
ትክክል ውዴ የኔ ውድ
የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይርዳሽ እራስሽን ጠብቂ ስትስቂ ያሳየኝ🙏🙏🙏🙏🙏
ሰውዬው ላንቺ አይገባም ዝምም ብለሽ ልጆችሸን አሳድጊ ።ግን ወንዶች እንደዚህ ከሆኑ ማንን አምኜ ነው የማገባው ?
emuye እኔን ነዋ
@@robelabraham4259 ክክክክክ አንተ ደሞ ማነህ
@@emuyelove1119 እኔማ የአዳም ዘር ነኝ
አለም ሰገድ የምትጠይቀው ጥያቄ የሰዋችን ንቃተ ህሊና ያገናዘበ አድርገው። ይህች ሴት በመከራ ውሰጠሰ እየኞረች ተጣጥራ ቤት የሰራችው ጥንካሬዋን ለማሳየት ነው። እነረደ ኢትዮጵያዊ ሴት አብዛኛው ማህበረሰብ ሴት ጠንካራ ስትሆን ቤቶን ትይዛለች በሚል ፍልስፍና ነው ልጆቹን የሚያሲድገው ይህች እህትም የዛ ውጤት ነች ለቤቶ ነው ደፍ ቀና እያለች ያለችው።
አይዞሸ
አይ የሴት ይወህነት ትልቁ ጥፈትሽ ወንድን አምነሽ እሱ ጋ ብር መላክሽ ነው እና ዘመዶቹን ተይ እህቴ ሰው ወዶ አይደለም ወደ ወንጀል የምገበው አይዞሽ እንደ ይወህነትሽ ፈጣሪ ይርደሽ።
የእርሷን፡ቤት፡ሳያማክራት፡በስሙ፡በማስመዝገቡ፡ጥፋተኛ፡አያደርገውም፡ወይ?።
Can you present the other side of the story? Maybe her husband may have a real story too.
አይዞሽ እግዚአብሔር እንደስራው ይሰጠዋል
ምን ይደረግ እኔም አለው 12አመት ባሌን ጓደኛዬ አገባችው እኔም 8ልጅ አለኝ
የፈጣሪ ያለሽ ምናለበት እድሜዋ ቢያጥር እሱም ባለጌ ነው እንዴት ጓደኛሽ መሆኗን እያወቀ ያገባታል እርኩስ ነው
ያአላህ
Yene binegirachuu. Yibelital Gn egzihabr alitalgnm. Enm lijochnm England wosje abir nen. Ye 4 ljioch enat ngn. Lijochm 2 tenerkew yisralu. 2 un gbetew. Eyetmaru new esu gn yikeratetal. Ethiopa Ye geza gowadgnayen wode ke agre asiwotagn.
ሴት ልጅ ላይ የሚደርስ ጉድ አቃታት አይዞሽ
Ayzosh egezabher yerdashal.
ባልሽ ስሜት አልባ ከብት እንጂ ባል አይደለም
እኔ፡ ደሞ፡የገረመኝ፡ ቀማኛዋ፡ ጎረቤት፡ሳትሆን በዚህኛው፡ ዘመን፡ ለ፡ 2 ቤት፡ የሚሆን፡ እእእእእእ፡ ወ........... ከየት፡ መጣ፡ ??????
ኡኡቴ፡ ብዙ፡ ሴት፡ እህቶቻችን፡ (እማወራዎች) በየሚዲያው፡ ቅሬታቸውን፡ የሚያቀርቡት፡ እኮ፡ ፍቺ፡ የሚያደርጉት፡ የቤቱን፡ እንኳን፡ መወጣት፡ አለመቻሉ፡ ነው፡ እንኳንስ ጎረቤት፡ ሊያንጎዳጉድ፡ ቱ ፡
Sewiywi saymot befit lemin alitarekim ale enesu befit newi yejemerut anich gin atnadej yihid esunm aytekimi
እግዚኦ። ማህረነ። ክርስቶስ አቤቱ አባት ሆይ ስንቱን አሳየህን ግን። እንደው ሕሊናስ እንዴት ይቀበለዋል???
ወንዶች የሴቶች እንባ ጎርፋ ሆኖ ይወሰዴችሂ
ግዴታው ነው ለልጆቹ መቁረጥ እንዴ የአኢትዬጵያ ህግ ውይ ወንዶቹ ደሞ በልጆች ላይ የሚጨክን ልብ ።እዛ ሄዶ የሌላ ልጅ ያሳድጋል
እረ ባካችሁ እህቶች ዝም ብላችሁእትፅንሱ እራሳችሁን ሳትችሉ. ትዳርም ስትጀምሩ ንብረት ላይ በህጋዊ ሁኔታ መሆን እለበት . ማንንም ማመን የለባችሁም እራስን መጠበቅ ተገቢ ነውና
አንዴ የከዳ ሁሌም ይከዳል ከሀዲ ከሀዲ ነው
ትክክል ከሃዲ ከሃዲ ነው
Nche mne aynt jele.nashe.bywhnteshe allha yrdash.
Ayizoshe Ehete eneme endachi Ayinete hiwote new be sedet hugni lejochene eyasadeku new Egezabeher Ale le hulume kene Alew
ያውም ልጆቸሰ በመሀል እያሉ የጭካኔ ጥግ ይገርማል😔😔😔
ይሄ ብቱ ቡቱቱ ታሪክ መስማት ሰለቸን ለሴቶች ትምህርት የሚሰጥበትን መንገድ ፈጥሮ ያንን ካንፓኒ መደጎም ይሻላል በተለይ አረብ ሀገር ለፍተዉ ለማንም ለሚያስረክቡ ሴቶች ትምህርት የሚሰጥበት ተቆዋም ቢዘጋጅ
እውነትህን ነው ግልፅ መሆን አለበት
Tsstla yweshanew
Ksre bat tolo tfata.lmen?
ጥሩ ነዋ ወንዶች እኮ አልቀናል ምነው እኔንም በቀናኝ።
በርቱ ማሮቼ
አለሚዬ ጠፈሐ ሲወዲኪ ኢደጠፈ. አቴ የሖከ አመለ ሸገ የሖከ መር ።
Yamal esu masbiya yelewm yemiyasbe wend ersun godto saten yadenal
Egziyabhar gen endal lemen yersal ferj esu newna yetkotaw let aychelewm
berasua yematemen set nat yesew metfelg set sumit bihone yeshua alneberem
ይህ ሚዲያ ክፍያ አለው ወይ እኔም ምክር እፈልጋለሁ ሀገሬሥገባ
ክፍያ የለውም ነፅ ናው
ሴቶች፣መቀማት፣ይቀሙ፣ግን፣እንዴት፣ባሏ፣ሊክዷት፣ተገቢ፣አይገባም፣ነበረ፣ሆኖም፣ግን፣የልጆች፣እናት፣ነች፣አምሳያውን፣አለሙን፣አሳይታው፣እሉታቢስ፣ሰውየው፣ነው።አይዞሺ፣መቸም፣የእኛ፣ችግር፣ማለቂያ፣የለውም፣በሰል፣ያልታመነ፣ፍቅረኛ፣ያልታመነ፣ማንን፣ልናምን፣ነው።እኔም፣የሰበት፣አመት፣ፍቅረኛዩ፣ይኒቨሪስቲ፣እየተማረች፣ከመጀመሪያዋ፣ፍቀረኛ፣ጋራ፣፣ተመልስው፣አለማቸው፣ሲቀጩ፣እኔም፣አለቺኝ፣ብዩ፣አምኛት፣ከአመታት፣በኋላ፣ፈጣሪ፣አገሰለጣት፣እጅ፣ከፍንጅ፣ልትያዝ፣ችለሰለች።
እርተው ወንዶች እንዳው የሰውእባ አታስፈስሱ
ልጅ ሲወለድ የእናት ብቻ ነው ግዴታው ማለትነው
ዋ ያዳምልድ ገንዘብ ብቻ ሆነ እምነቱ
Mne fankataw?
Ayezoshe medanite aregebete newe egershene yemiymeshe hula medanite aregabshe newe sebele higie teketateyie esy wedo adeleme azurabete newe
Deha hono deha magbat teyayezo gedel megebat alu kikikiki
Ayzoshe beletawe tewerewrwalche koye tayaleshe medere bemdere
የሀበሻ ወንዶች ግን ነብሳቹ ይማራል? ጥቂቶችን አይወክልም
Min aynet zemen new yederesnew Amlakie!