Ethiopian Music : Mesfin Bekele መስፍን በቀለ (እዮሃ አበባዬ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +1120

    እዮሀ አበባዬ መስከረም ጠባ
    ስደቱም ይብቃኝ ወደ አገሬ ልግባ!
    እንደኔ እናት ቤተሰብ ሀገር የናፈቀው ማነው👍

    • @user-yl9ew3pb8w
      @user-yl9ew3pb8w 5 ปีที่แล้ว +9

      ዋውእው

    • @hcgsv5582
      @hcgsv5582 5 ปีที่แล้ว +10

      ነብስ ነገር ስወድሽኮ የኔ ማር ኮመንት ስሰጪ አደኛ ነሽ ውውውውውውድድድድድድድ ደሜሜሜሜሜሜሜሜ

    • @እምነትጎንደሬዋ
      @እምነትጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ከአለሁልሽ

    • @lejkassa4670
      @lejkassa4670 5 ปีที่แล้ว +1

      ነፍጠኘዋ አማራ enkuan adrseshi ye tewabu zere

    • @frafirfr4856
      @frafirfr4856 5 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂sedat ayenu yetfa

  • @bemnikedus5625
    @bemnikedus5625 5 ปีที่แล้ว +32

    ይሄ ቁስል ዘመን ፈጣሪ ይገላግለን .😢😢😢 አዲስ አመት ፈጣሪ ለሀገሬ ሰላም ያርግል አሜን like አርጉ 🙏እስኪ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว

      I missss my Ethiopian country

    • @hlemaNgest
      @hlemaNgest 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንአሚንአሚን ሰላም ለሀገራችን💚💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment 5 ปีที่แล้ว +413

    በአዲሱ አመት ለሀገራችንም ሰላምን ያዉርድልን ምትሉ ላይክ.. መስፍኔ ስንት ላይክ ይገባዋል?

  • @yordayesayat2909
    @yordayesayat2909 5 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵዬ ሀገሬ በብዙ ምክንያት እኮ የምትለይ ሀገር ነሽ እምዬ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በአዲሱ አመት ሰላምሽ ይብዛ ፍቅሩንም አብዝቶ ይሰጠን ሊያለያን የሚፈልገውን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው በስደት ያለነው ልጆሽንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayemiyemaryamelegmekurya1638
    @hayemiyemaryamelegmekurya1638 5 ปีที่แล้ว +332

    ይሄ አመት የኔ ነው
    እናቴ እወድሻለው
    አባቴ እወድካለው
    እህቴ እወድሻለው
    ወድሜ እወድሀለው
    በስደት ያላችሁ እወዳችሀለው የድንግል ልጆ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ !!!

  • @tadiyemariyamtadiyemariyam7051
    @tadiyemariyamtadiyemariyam7051 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለ2015
    የአዲስ አመት

  • @ElsiWorku
    @ElsiWorku 5 ปีที่แล้ว +240

    ጌታ ሆይ ሀገሬ ኢትዮጵያን እንደዚህ ዘፈን ፏፏ አድርግልን ክፉ መንፈስን አርቅልን🙏🏾

    • @abibeyene9692
      @abibeyene9692 5 ปีที่แล้ว +1

      Elsi HomeDecor አሜንንንን

    • @destahagos8528
      @destahagos8528 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen3

    • @loveyohans5287
      @loveyohans5287 5 ปีที่แล้ว +1

      Amenn

    • @Noahtube23
      @Noahtube23 5 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ክብሬ ናት የሚል የእናት tube SUBSCRIBE 🙏🏻❤️

    • @samerh9970
      @samerh9970 5 ปีที่แล้ว +1

      Amennn

  • @hzssjs6551
    @hzssjs6551 5 ปีที่แล้ว +17

    ኢትዮጲያዊ ባልሆን በቅናት ማበዴ ነበር እዴት ደምታምሩ በመላው አለም የምትገኙ ያገሬልጆች እወዳቹዋለው መስፍኔ አሪፍ ስራሰርተሀል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👈

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 5 ปีที่แล้ว +143

    ስደት ላይ ያለነዉንም ሠደት በቃን የምንልበት አመት ያድረግልን ማነዉ እደኔ ስደት የመረረዉ ግን

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 5 ปีที่แล้ว +8

    እረ ተው ፈጣሪን አታማሩ ስደት እያላችሁ በሞትስ የተለዩን ስንቶቹ ናቸው ፈጣሪን አመስግኑ የሰላም
    የፍቅር
    የአንድነት አዲስ አመት ይሁንልን ቤተክርስቲያናችንን መስጊዶችን ከክፉ ነገር ይጠብቅል ብሄር ከብሄር የሚያጋጭ ሰይጣን ክንፉን ቅዱስ ሚካኤል ይስበርልን 🙏

  • @ligehabesha668
    @ligehabesha668 5 ปีที่แล้ว +185

    በጣም አሪፍ ስራ ነው መስፍኔ ። መልካም አዲስ አመት የኢትዮጵያን ለሚወዱ ሁሉ ይሁንልኝ ።

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መስፍኔ በጣም አሪፍ ስራ ነው በስደት ሃገር ሆድ አስባስከኝ😥
    ለማንኛውም ውድ የእምየ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እምየ ኢትዮጵያ ኑሪ ለዘላለም💚💛❤ እንቁጣጣሽ🌼🌼🌼🌼🌼

  • @marthamillion6848
    @marthamillion6848 5 ปีที่แล้ว +74

    ባር ላይ ቁጭ ብየ ስጠብቅ ነው የዋልኩት 7 አዲስ ዓመት በስደት 😭😭 መስፍኔ በጣም ያምራል 😍😍😍

  • @tamenesisay9818
    @tamenesisay9818 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢዮሀ አበባዬ የብሄርተኝነት ምንቸት ውጣ ፣የአንድነት ምንቸት ግባ ፣ጎሰኝነት ዘረኝነት ውጣ ፣ፍቅር መተሳሰብ መቻቻል ግባ መጭው አመት መጥፎ ነገር የማናይበትና የማንሰማበት ዘመን ይሁንልን ።አሜን

  • @Genettube
    @Genettube 5 ปีที่แล้ว +12

    ማነው እንደኔ ስደትን ጨርሶ ሀገሩ ገብቶ የተረጋጋ ህይወት መኖር የናፈቀው ሁሌም በአል በስደት
    ምርጥ ሙዚቃ መስፍኔኔ

  • @mekdest6456
    @mekdest6456 5 ปีที่แล้ว +5

    መስፍኔ እናመሰግናለን
    ለሀገራችን ያብቃን አውዳመትን ከእናት ማሳለፍ በጣም ደስ ይላል ሰላም ለኢትዮጵያ አድሱአመት
    የሰላም
    የጤና
    የብልፅግና
    የፍቅር
    የመተሳስብ
    የተሰደደወደ ሀገርየማመለስበት
    በቃ ሁሉም የተሟላ አመት ይሁን።

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 5 ปีที่แล้ว +69

    እንቁጣጣሽ💐💐💐እንኳን አደርሰን አደርሳችሁ በስደትም ሆነ በአገር ውስጥ ላላችሁ መልካም አዲስ አመት ዘመኑ የሰላም የጤና የደስታ ያርግልን ሰላም ለኢትዮጵያ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @ፍቅርነኝያአባቴናፋቂፍቅር
      @ፍቅርነኝያአባቴናፋቂፍቅር 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @ruthlove1462
      @ruthlove1462 5 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርነኝያአባቴናፋቂፍቅር አሜን የኔ ወርቅ መልካም አዲስ አመት እንቁጣጣሽ💐💐

    • @senaayeemareyamlij2052
      @senaayeemareyamlij2052 5 ปีที่แล้ว +1

      Inkun abroo aderesen habibee

    • @ruthlove1462
      @ruthlove1462 5 ปีที่แล้ว

      @@senaayeemareyamlij2052 አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን💐💐💐እንቁጣጣሽ

    • @senaayeemareyamlij2052
      @senaayeemareyamlij2052 5 ปีที่แล้ว

      @@ruthlove1462 amesegenalu wed gin mech ende hon alwukum haregernm resehu meseleny

  • @አባዮyoutubeገርፋ012
    @አባዮyoutubeገርፋ012 5 ปีที่แล้ว +54

    እስኪ አንድ ላይ ።ሙስሊም
    ክርሲቲያኖ አንድ ላይ እንዳይለኝ እንበል እንኳን
    አደረሳቹህ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @maldaeto7085
    @maldaeto7085 5 ปีที่แล้ว +79

    ፈጣሪ ይህን የመሰለ ባህላችን በሰላም እንድናከብር
    አገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ዘመን ያድርግልን ያላገባ የማገባበት ያልታጭ የሚታጭበት ከስደት ወደሀገራች በሰላም የምን ገባበት ዘመን ያድርግልን በአዓል በመጣ ቁጥር ትዝታብቻ አይ አተስደት

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውው መስፍኔ የኔ ምርጥ ሁሌም አንደኛ ነህ ከበፊት ዘፈኖችህ ደመላሽን እና ባህር ዳር ያለሽው የሚለውን እና ነይ በክረምት ነይ በብዱ የሚለውን ዘፈችህን በጣም ነው የምወዳቸው ሁሌም ባዳምጣቸው አይሰለቹኝም

  • @tarikumekonnen3288
    @tarikumekonnen3288 5 ปีที่แล้ว

    መስፍኔ መቼም ምንም የማይቀየር ውብ ድምጽ እና የሐገር ፍቅር እንደእሳት ሚያንገበግብሕ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ አብዝቶ ያስጥሕ ሙሉአልበምሕን እንጠብቃለን።

  • @መሰረት-ሠ9ኘ
    @መሰረት-ሠ9ኘ 5 ปีที่แล้ว +11

    ዋው መስፍኔ ተናፍቀህ ነበር የውነት ምርጥ ስራ ነው። እኳን አደረስችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና ያድርግልን ላገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @banteamilaktigabutessema7097
    @banteamilaktigabutessema7097 2 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን። ዘመኑ የሰላም የፍቅር ያድርግልን።

  • @samuwoleyewasam8941
    @samuwoleyewasam8941 5 ปีที่แล้ว +82

    እንቁጣጣሽ እንኮን ደህና መጣሽ ብአሉን ማነው እንደኔ ቤተሰብ ጋር ማሳለፍ የናፈቀው

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹህ በስደትም በሀገር ውስጥም ያላቹህ እህት ወንድሞቸ
    እግዚአብሔር የልባችንን መሻት ሞልቶልን በስደት ያለነው ለሀገራችን ያብቃን አሜን፫
    መልካም አድስ አመት የፍቅር የሰላም ያርግልን!
    የሀገሬ ልጆች ባለምላይ ያላቹህ
    ይብዛ ሰላማቹህ

  • @ወርቄየጅሩልጅ
    @ወርቄየጅሩልጅ 5 ปีที่แล้ว +15

    መስፍኔ እንኩአን ደህና መጣህ በጣም ደስ ይላል አሪፍ ሰራ ነው እንኩአን አደረሳቺሁ በስደትም ያላቺሁ ወደ ሀገራቺን እምንገባበት ያርግልን ሰላም ለሀገራቺን ያርግልን
    እኩጣጣሽ እንካን ደህና መጣሽ 🌻🌻🌻

  • @kassas4
    @kassas4 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እንዳይለየን መሥፍኔ ምርጥ የአዲሥ አመት ዘፈን አንተ ዘፈን ስታወጣ ጥያቄዉ መቼ ነዉ የሚወጣዉ እንጂ ምርጥ ዘፈን እንደሚሖን በእርግጠኝነት ነዉ ጓግተን የምንጠብቀዉ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይሥጥሕ ከነ ቤተሠብሕ

  • @itsme-pz1fw
    @itsme-pz1fw 5 ปีที่แล้ว +818

    እኪ ማነዉ ካሁኑ በማዳም ኩሽና ሆድ የባሰዉ በአዲስ አመት የእናቱ ጓዳ የናፈቀዉ 😔😔😔

  • @ethiotwilightsparkle3758
    @ethiotwilightsparkle3758 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን! አሜን! የስላም አገር ያድርግልን!!!!!
    መስፍኔ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ! ድንቅ ስራ ነው ይዘህ ብቅ ያልከው:: በጣም እንወድሀለን:: አንተም እንኩዋን አደረስህ:: 🌻

  • @የስደትስንቄእመብርሀን
    @የስደትስንቄእመብርሀን 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉዉዉዉዉ በሀገርህ ልብስና ባንዲራ አሸብርቀህ ስራውም እንከን የለውም ምርጥ ነው ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በአዲሱ አመት በስደት ያለነውን አምላክ ለሀገራችን መሬት ያብቃን

  • @ናታኔምነኝናታኔምነኝናታኔ
    @ናታኔምነኝናታኔምነኝናታኔ 5 ปีที่แล้ว +9

    አዲሱን አመት እንባ መጥፎ ዜናን አርቆ ደስታ ፍቅር ሰላም አንድነትን ቸር አምላክ እግዚአብሔር ይስጠን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በሀገርም ውስጥ በስደትም ያላችሁ እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ በአገር ውስጥ ያላችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በስደት ላልነው ያሰብነው ያለምነው ያቀድነው ተሳክቶ ለእናት አገራችን ለእማማ ኢትዮጵያ በሰላም እንድንመለስ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትርዳን የቤተሰሰቦቻችንን ሰላም ታብዛልን በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🌏🌏🌏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ያምራል እንኳን አደረሰን አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ስለ ሀገራችን መልካሙን ብቻ የምንሰማበት ያሰብነው ሁሉ የሚሳካበት ስደት በቃኝ የምንልበት ዘመን ይሁንልን🙏🙏🙏

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁእማማ ኢትዮጵያ ልዩ ናት ታላቅ ልጆቿ እንወዳታለን🇨🇬⛪🙏

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +45

    እንኳን አደረሳቹ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @KuluMedia
    @KuluMedia 5 ปีที่แล้ว +4

    በኣዲሱ ኣመት ኢትዮጵያ ኣንድ የምትሆንበት ያድርግልን!
    ደህና መሪ ይስጠን!
    የፖለቲካ ቁማርተኞችን አርቆ ለሃገርና ለወገን የሚያስብ ያምጣልን! ኣሜን በሉ እንጂ!

  • @lulemb
    @lulemb 5 ปีที่แล้ว +30

    🌼🌼🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት ይሁንልን2️⃣0️⃣1️⃣2️⃣ ሀገራችንን ሰላም እና ፍቅር ይሙላልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +2

    የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እንዲሁም በስደት ያለን ባገርም ያሉትን ፈጣሪ ጤናውን ያድለን ጤና ይበልጣልና እንዲሁም በርከቱን ያብዛልን
    አዲስ አመት ያሰብንው ያሳካልን

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 ปีที่แล้ว +9

    የብዙ ድንቅዬ ብሄረሰብ መገኛ የሆነችው የአገራችን የኢትዮጵያችን ህዝቦች ከዘረኝነት በሽታ ከክፋት ከምቀኝነት ከመገዳደል የምትፀዳበት አመት ያድርግልን 💚💛♥️one love Ethiopia

  • @zenebechsiome6444
    @zenebechsiome6444 5 ปีที่แล้ว +3

    በአዲሱ አመት ለሀገራችንም ስላም ያውርድል
    መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያን
    እዮሀ አበባ መስከርም ስጠባ ስደቱንም ይብቃን
    ማነው እደኔ ቤተስብ የናፈቀው ወይ ስደት

  • @marmar9489
    @marmar9489 5 ปีที่แล้ว +9

    ቆንጆ ስራ ነው መስፍኔ ባገር ውስጥም ባገርም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አድነትን ፍቅርን ሰላም ላጉራችን ይስጥልን አድሱ አመት ስደት ያለውን ሀሳባችን ሞልቶ ላገራችን ያበቃን ዘድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @alykampo4251
    @alykampo4251 3 ปีที่แล้ว +9

    On love music Ethiopie from Guinée Conakry 🇬🇳❤️❤️

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 5 ปีที่แล้ว +68

    ሆዴን አታባብት 😢😢😢
    የዛሬ አመት እዛ ነበርኩ 😭😭😭
    አይዞሽ ቡኝ ውዶቼ 👍👍👍
    plessss

    • @abatehywotenew6741
      @abatehywotenew6741 5 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ ማር ቀጣይ ዓመት እንሄዳለን

    • @abatehywotenew6741
      @abatehywotenew6741 5 ปีที่แล้ว +2

      ዓይዞን ማር

    • @senaayeemareyamlij2052
      @senaayeemareyamlij2052 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayzook wendeme hulachenm ente neny

    • @kokihabeshwita5525
      @kokihabeshwita5525 5 ปีที่แล้ว +1

      Andnewu honeshal ayizosh ema kiya

    • @HudaTube1111
      @HudaTube1111 5 ปีที่แล้ว +2

      ታድለሽ እኔ ከሀገሬ ከወጣሁኝ 8 አመት ሆነኝ አይ እድሌ ዛሬም ይሄው አለሁኝ

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 2 หลายเดือนก่อน

    WOW WOW WOW Beautiful ETHIOPIAN PEOPLE GOD Bless ❤ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ዘመኑ የሰላም የጢና የፍቅር የምህረት ዘበን እግዚአብሔር ይደረጋል 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን

  • @sarahabeshawa6868
    @sarahabeshawa6868 5 ปีที่แล้ว +37

    እኔ በሥደት ካለሁበት ሣልንቀሣቀሥ ብዙ ዘመናት ተሻገሩ😪😪 ያገሬ ልጆች ሞላልንም አልሞላልንም ከጤናችን ጋ ወዳገር የምንገባበት ዘመን ያድርግልን💘
    ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን😪💚💛❤miss you mama Ethiopiaye

  • @tesfatv4676
    @tesfatv4676 5 ปีที่แล้ว +49

    I am form Eritrea l love you Ethiopië music 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 5 ปีที่แล้ว

      ik ben niet alleen God bless you ilove you so much 🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻😍🌻🌼🌻❤❤🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷

    • @tesfatv4676
      @tesfatv4676 5 ปีที่แล้ว

      Thanks you mhy l love bro

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 ปีที่แล้ว +11

    መጪው አዲስ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว

    በዚህ ዓመት መጨረሻ የእውነት ደስ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው የሰማሁት መስፍን በቀለ ራሱ ከተደበቀበት ወቶ ሁለት ነጠላ ዜማ ለቀቀ የጃኪ አስቴር የጐሳዬ መስፍን በቀለ ዋው ደስ ስለ ታሜም ቢኖር ያወጣ ነበር ግን አልሆነም ለማንኛውም መልካም አዲስ ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የጥጋብ የብልጽግና መልካም ዓመት ያድርግልን አንዱ ከአንድ ጋር በዘር በሃይማኖት ቛንቛ ከመለያየት ፈጣሪ አንድ ያድርገን መልካም 2012

  • @ወይኑየማርያምልጅ
    @ወይኑየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +16

    እዮሀ አበባዬ መስከርም ጠባ ሀገሬ ልገባ 10 ቀን ቀርኝ ደስ አይልም እናቴ ላያት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jonbib9791
    @jonbib9791 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ በሰላም ለሀገሪሽ ያብቃሽ መስፍኔ አሪፍ ዘፈን ነው

  • @liknawbewket9384
    @liknawbewket9384 5 ปีที่แล้ว +6

    መስፍኔ፡ ግሩም የአዲስ ዓመት ጣዕም ያለው ዜማ
    መልካም አዲስ ዓመት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ!!!!!

  • @tegustteg942
    @tegustteg942 5 ปีที่แล้ว +1

    መስፍን አሪፍ ሥራነው እንካን ደህና መጣህ ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ እንካን አደረሳችሁ መጭው ዘመን የሰላም የደስታ ጥሩነገር የሚሰማመት ይሁን

  • @tseganguse2077
    @tseganguse2077 5 ปีที่แล้ว +8

    Nice music መስፍን. እንካን ኣደረሰን ለመላው
    ኢትዮጵያ
    መልካም ኣዲስ ዓመት የስላም የጤና የፍቅር ይሁንልን

  • @titiyeadalij8066
    @titiyeadalij8066 5 ปีที่แล้ว +2

    🌼🌼መላው ኢትዮጵያን 💚💛❤️እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰን መስቾ❤️👈 በሰው ሀገር ያለነው አይዞኝ ሆድ አይባሳችሁ እኛንም በሰላም ሀገራችን ገብተን ለማክበር እግዚአብሔር ይርዳን🙏🌼🌼🌼🌼🌼

  • @ambahcewkassa
    @ambahcewkassa 5 ปีที่แล้ว +73

    ዛሬስ ማየት የስጠላኝ ቢኖር በየ ቦታው ስብስክራይብ የሚባል ለመና ኮሜንት ላይ ለመና ብቻ ከተመችን እኛ እራሳችንን ሰብስክራይብ እናደርጋለን ።አይደበራችሁም እንዴ?
    መስፍኔ በጣም ያምራል እኔም ወደሀገሬ ልገባ 7ቀን ቀረኝ መልካም አድስ አመት ይሁን ልን

    • @እማፍቅርሽጎዳኝ
      @እማፍቅርሽጎዳኝ 5 ปีที่แล้ว

      እኮ ማር ደበርባቸው

    • @eteneshshiferaw2271
      @eteneshshiferaw2271 5 ปีที่แล้ว +1

      አረ በጣም ይደብራል ልክ ነሽ

    • @yetsigelije2308
      @yetsigelije2308 5 ปีที่แล้ว

      Meseret Yalew betam. Selam gibe hode ena aletasakalighim Egazber yel keni gebalo

    • @ambahcewkassa
      @ambahcewkassa 5 ปีที่แล้ว

      @@yetsigelije2308 amen፫ mamaye ayizosh tihejalesh 1 ken ema

    • @Wapya-mp5zq
      @Wapya-mp5zq 5 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ጉዞ ይሁንልሽ እህቴ ደስ ይላል

  • @seidaseida667
    @seidaseida667 5 ปีที่แล้ว +1

    መልከም ሰዉ መስፍን በቀለ የመልከም ስረ በለቤት መጭውን ዘመን የሰለም የፍቅር የቡልፅግነ ይሁንልክ ሰለም ለኢትዮጵያ ሰለም ለገሬ ሰለም ለህዝቦችወ ሰለም ለሁለችንም በየለነበት አለም በሙሉ

  • @titititi8003
    @titititi8003 5 ปีที่แล้ว +5

    እሸተና አዝመራው ወደ ቤት ሲገባ ሰላም እና ፍቅር ኢትዮጵያ ይግባ!! እሸትና አዝመራው ወደ ቤት ሲገባ ስደተኛው ሁሉ ወደ አገሩ ይግባ!! እሸትና አዝመራው ወደቤት ሲገባ ያላገባም ያግባ! መስፍኔ ያምራል

  • @victoria-i6m7f
    @victoria-i6m7f 5 ปีที่แล้ว

    ከምወዳት እናቴ ከተለየሁ ስምንት አመት ሆነኝ በጣም ነው የናፈቀችኝ ይሄ ሙዚቃ ስስማ በለቅሶ ነው አይ ድህነት የስራህን ይስጥህ በአልን በስደት ማሳለፍ በጣም ከባድ ነው ለሃገራችን ያብቃን እፍፍፍፍ

  • @ltube961
    @ltube961 5 ปีที่แล้ว +69

    ያምራል ወይ ማነዉ እንደኔ አገሩ ገብቶ አዲስ አመትን ከቤተሰቡ ጋር ማክበር የናፈቀ በላይክ በሰብስክራይብ በሉኛ😍🙄

  • @TeshagerMulu-ue3bi
    @TeshagerMulu-ue3bi ปีที่แล้ว

    መልካም በአል ይሁንልን የፍቅር ያድነት ዘመን ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን አምላካችን 🌻🌻🌻🌻🙏

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 ปีที่แล้ว +3

    መስፍኔ የዘፍኝ ማኛ የህዝብ ልጅ አገር ወዳድ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ!!

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 5 ปีที่แล้ว +7

    መስፍኔ በጣም ምርጥ ዘፈን እናመሰግናለን 🙌🏾👌🏻❤️

    • @adiyemetehara1558
      @adiyemetehara1558 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ ቀንነት ለእራስ ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว +4

    እስይ መስፍኔ😍😍🇪🇹🇪🇹🙏🙏
    እር እንደት ነው በአል በአል ይሽታል እዚህ መንደር🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ዘንዲሮም ስደት ነኝ አይይይይይ
    እር እምባ ተናነቀኝ😢😢መቸ ነው ሀገር ገብቸ ከቤተስቦቸ ጋር የማሳልፈው😢😢

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ በአገርም በውጭም ያላችሁ ኢትዮጵያ ወገኖቼ እሄ ዘፈን ስሳማ ከፈኝ ማቼ ነው ግን ወደ አገራችን ገብታን ባዓሉን ከቤተሰቦቻችን ጋራ የምናሳልፈው

  • @dollkiaweldemaryam6520
    @dollkiaweldemaryam6520 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ውስጥ የሚያነሳሳ የበአል ሙዚቃ ነው አመት አመት ያድርሰን ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን

  • @sameeraharthi3228
    @sameeraharthi3228 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ መስፍን እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰን አሪፋ ሰራ ነዉ እኔግን ከ5ቀን በኋላ ከስደት ወደ እምዬ ገብቼ በአልን ደስ ብሎኝ ልውል ነዉ በሰላም ግቢ በሉኝ

  • @የድንግልልጅነኝ-ዀ8ቘ
    @የድንግልልጅነኝ-ዀ8ቘ 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሰን
    ወደ አገሬ ልገባ ነዉ በአዲስ አመት እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @ኩነኝያባቷልጆ
    @ኩነኝያባቷልጆ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ስራ ነው በርታ በዲሡ አመት አገራችን ሠላም ትሁንል የፍቅር የደስታ ስደት የሚቁምበት ያርግልን እሲቲ እደኔ የሀገሩ ሠላም የናፈቀው

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው መሥፍኔ ምርጥ ሥራ ነው 😍😍😍😍😍 እንኳን እደረሣቹ ውድ የሀገሪ ልጆች ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለህዝባችን💚💛❤

  • @ወሪትሠብለወንጌልሰብለማር
    @ወሪትሠብለወንጌልሰብለማር 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት. ዘመኑ ያንተው ቢሆንም. እግዚአብሔር. ይጠብቅህ. ደስስስስስስ. ትላለህ. በእውነት. መልካም አዲስ አመት ብያለሁ ለመላው . ኢትዮጵያየ.

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እንኳን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም አደረሳትሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ሰላም አንድነት መተሳሳብን ያድለን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ተዋህዶ ትንገስ 💚💛💝💒💒💒💒

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይ ሥደት ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ እንኳን አደረሳችሁ የሠላም የፍቅር የአድነት አመት ያድርግልን መልካም አድሥ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @TigistAyetnfisu
    @TigistAyetnfisu 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኳን አደረሳችሁ ማጣት ክፉ ስደት ሆድ አስባሸ የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን 😢

  • @rozalove9103
    @rozalove9103 5 ปีที่แล้ว

    ሆድ ባሰኝ እኛም በስደት አለም የምኖርዉ እግዚአብሔር በሰላም ያስገባን ማን እንደ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ በአዲስ አመት በጎ በጎዉን የሚንሰማመቶ ይሁንልን ዘረኝነት በጋራ እንዋጋዉ እጅ መስጠት የለብንም ለሴጣን መስፍኔ አሪፍ ስራ ነዉ እናመሰግናለን

  • @OmarOmar-pu8sh
    @OmarOmar-pu8sh 5 ปีที่แล้ว +4

    አሚን የሠላም የፍቅር የደስታ የብልፀግና ዘመን ይሁንልን ፈጣሪ በቸርነቱ ያድርሰን በርታ ወንድም

  • @selamawittesfaye6687
    @selamawittesfaye6687 5 ปีที่แล้ว

    ሰራው ከልቡ አቦ ስደቱ ይብቃና በሰላም አገራችን ስብስብ እንበል እስኪ ፈጣሪ መጪውን አመት የሰላምና የጢና ያድርግልን የሀገራችንን ሰላም ያብዛልን

  • @kashaymekrmen4935
    @kashaymekrmen4935 5 ปีที่แล้ว +59

    ሰይ ሰይ ሩሑስ ሓድሽ ኣውድኣመት
    ናይ ኢትዮጵያ ግዘይ ዝገልሆሉ ነዛቅድስቲይ መራት ፀገማ ዝርህበሉ ግዝየ ይግበረልና
    እትያጵያ ንዘልኣለም ብደቃ ትኽበር
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @bbks1867
      @bbks1867 5 ปีที่แล้ว +3

      Amennnnnnn 😍😍😍😍😘

    • @MimiMimi-rm5pg
      @MimiMimi-rm5pg 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen

    • @dontwoorybehappy8865
      @dontwoorybehappy8865 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @asimmohmed8534
      @asimmohmed8534 5 ปีที่แล้ว +1

      አይናለምነኝየወልጅከሆላአመትያሣልፈኩትንአድሥአመትሢገባአላቀውምአልጠብቀውምነበምክንያቱካገሬተሥፈቆርጨነበርአሁንግንእኔብሽያሣለፈኩትዘመንምነውፀፀትአሥገባኝመሥፈንየበጣምእርዝምያለሂወትይሥጥህኑርልንቤተሠብንፋቅርደሥታንትዝታሀገርባዳድሥሥለምታፀናናንአመሠግናለሁ

    • @طلالمحمد-ح2ر
      @طلالمحمد-ح2ر 5 ปีที่แล้ว

      እንኳንአደርሰንአይስደትአዬኑየጥፍ

  • @kiyanegh1563
    @kiyanegh1563 5 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡፍፍፍፍ😥 ዘንድሮም ሰው አገር ነኝ ለ ሁለትኛ ጊዜ
    የ አገሬ ልጆች🇪🇹 እንኳን ለ 2012 አዲስ አመት በ ሰላም አደረሳችሁ 🙏

  • @-Improver
    @-Improver 11 หลายเดือนก่อน +8

    የሳውዲ አረቢያ ወንድምህ በጣም እወድሃለሁ ❤️🇸🇦😍

  • @efratatube9355
    @efratatube9355 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔስ አዲስ አመትን ባገሬ ላይ ካከበርኩኝ 7 አመት ሆነኝ እግዚአብሔር ከስደት አላቆን ባገራችን ላይ ከቤተሰቦቻችን ጋር እንድናከብር እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይርዳን አገራችንንም ባህሏን ሳትለቅ እድትቆይልን ሰላሙን ያምጣልን

  • @zed295
    @zed295 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው መስፍኔ
    መልካም ኣዲስ ኣመት ይሁንልን የሰላም የፍቅር የኣንድነት ዘመን ያድርግልን ኣሜን ፫

  • @mesfinbabaye5389
    @mesfinbabaye5389 5 ปีที่แล้ว +18

    መልካም አዲስ ዓመት 2012 ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ
    ••• 2012 አዲሱ ዓመት •••••
    - የሰላም
    -የጤና
    -የፍቅር እንዲሆንልን እመኛለው ( በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው ደስ ይላል,, keep it up

  • @yetmyetwahdolji5404
    @yetmyetwahdolji5404 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ውድ የሀገሬ ልጆች እንኩዋን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሰን አደረሳቹ አዲስ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት ያድርግልን

  • @aliu3com730
    @aliu3com730 5 ปีที่แล้ว +7

    😥😥😥 every time in enkutatash
    I miss my family & Ethiopia + this song make me cry enkuan peslam adersachw

  • @tig1760
    @tig1760 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ውይ እንዴት እንደምታምሩ የስደት ህይወት የከበዳችሁ ውድ የኢትዮጵዬ ልጆች በዚህ ሙዚቃ ፈታ ዘና በሉልኝ

  • @amennamenn7648
    @amennamenn7648 5 ปีที่แล้ว +3

    ኣዲሱ ኣመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን ሃገራችንን ይጠብቅልን
    እኛ ስደተኞችም በሰላም ወደ እናት ሃገራችን ያብቃን

  • @roselovelululove9342
    @roselovelululove9342 5 ปีที่แล้ว

    ዋው!!!አቦ መስፍኔ በጣም የማደንቀው በተለይ ነይ በክረምት የሚለው ዘድሮ በአዲስ አመት አዲስ ያዞልን መጣልን እካን አደረሳችሁ ለመላው ኢትዮጵያዊያን

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY
    @የሺየድንግልማርያምልጅY 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር በአዲሱ አመት በስደት ያለነው የምንመለስበት እንዲሁም ዘረኝነት ክፋት ምቀኝነት የሚወድምበት ይሁንልን ፍቅር አንድነትን ያብዛልን አሜንንን
    እዮሆሃ አበባ መስከረም ጠባ
    ስደት በቃ ብዬ ወደ ሃገሬ ልግባ እንደኔ የናፈቀው ……💚💛💞🙏

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው ገና አልሰማውትም ግን ባንዲራዬን ሳይ ልቤ ስንጥቅ አለ አቦ ሰላምህን ያብዛው አገሬ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሩልኝ 💖💖💖💖💖💖💖

  • @hawahawa2935
    @hawahawa2935 5 ปีที่แล้ว +4

    በአሁኑ አድስ አመት ወደ ሀገር ለመግባት አላህ አልፈቀደንኝም አይይይይ ስደት ለቀጣዩ በዱአችሁ or በፀሎታችሁ እገዙኝ በሰላም ከቤተሰቦቸጋ እንዳሳልፍ ከምንም በላይ የሰው ሀገር ከብዶኛል

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ 5 ปีที่แล้ว +1

    😢በስደት ያላቹህ እንኳን አደረሳቹ 😭💝

  • @ስውንለመርዳትስውመሆንበቂ
    @ስውንለመርዳትስውመሆንበቂ 5 ปีที่แล้ว +4

    አድሱ አመት ለሀገራችን ስስላም ፍቅር ያውርድልን የድንግል ማርያም ልጅ የፍቅር የድስታ የስላም አመት ያድርግልን በስደት ያለነውንም በስላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን

  • @ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ
    @ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🌹እንኳን ለአዲሱ አመትለ2012 አደረሳችሁ በሀገርም ዉስጥ በስደት ያለነዉ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ዘረኝነት ጥፍት እሚልበት ዘመን ይሁንልን !!!

  • @ሃኒእናቷንናፋቂስደተኛዋሀ
    @ሃኒእናቷንናፋቂስደተኛዋሀ 5 ปีที่แล้ว +5

    ስደት አይኖ ይጥፋ ከቤተሰብ ከእናት ከልጅ ለይቱ ብቻዬን አስቀመጠኝ አዲስ ዘመን አዲሱ አመት ስደት በቃችሆ የሚለን አገራችንን ሰላም የሚሆንበት ይሆንልን እንኳን አደረሳችሆ እህት ወንድሙቼ😘😘😍🙇

  • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
    @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንአደርሣችሑ መልካምአድስአመት የሠላምየደሥታየፍቅርየምንተሣሠብበትዘሠንይሑንልን አሜን

  • @abedlkedrenuriyemohammed6422
    @abedlkedrenuriyemohammed6422 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኮን ለአድሱ ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ
    ዘማኑ ዬሰላም ዬጤና ዬደስታ ና ዬስረ ዘማን እንድሆንለችሁ እማኛለሁ

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ መስፍኔ እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ እዲህ አጀቴን አርሰው 💔💔💔💔💔👈👌👈

  • @seenaatube3625
    @seenaatube3625 5 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ ካለ የዛሬ አመት ሐገሬነኚ ፡ ውድ የኢትዮ.ልጆች በሥደትላይ ያላችሁ እንኳን ለአድስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፈጣሪ Ethiopian ዪባርክልን።

  • @haymiyebershiehit9651
    @haymiyebershiehit9651 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መስፍኔ አሪፍ ስራ ነው መላው ያገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት አደርሳችሁ መልካም አዲስ አመት አዲሱ አመት ሰላም የፍቅር የብልፅግና ይሁንልን አገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን ዘርኝነትን ጠፍቶ ሁላችንም አንድ የምንሆንበት ዘመን ያርግልን እግዚአብሔር Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይባርክ አሜን (3) 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tub9960
    @tub9960 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን የሰላም የምሪት ሀገር ያሪግልን ግእን ከፍኚ በስድት እያለዉ አድስ አመት መጣ እመንኚ መጣለዉ እናቴ አንድ ቀን እንደኔ እናቱን ሀገሩን የናፈቀ ማነው ሁፍፍ 😍😢👍