ዮሐድ የኤፍሬም የራስ ምታት | Felege | Thiosis | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 28

  • @Hornland
    @Hornland ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ዮሀድ እና ዲያቆን መኮንን

  • @sennaaofii2059
    @sennaaofii2059 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Qale Heyewat yasamalen Yohadeee❤❤it smile is pain killer

  • @rahele564
    @rahele564 วันที่ผ่านมา +1

    ዮሀድዬ እግዚኣብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mssad2980
    @mssad2980 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yohadiye egziabhere ytebikih yetwehado ambesa

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 วันที่ผ่านมา +4

    ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ ከልብ አኮራችሁኝ ሁሉ ነገራችን ድንቅ ነው ኦርቶዶክሶች

  • @Heni.TsegayeHeni
    @Heni.TsegayeHeni วันที่ผ่านมา +6

    ዬሀዴ ትችላለህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይይይይይ ኤፍሬም እረ ምን ጉድ ነህ ግን ጌታን አሳዝንከኝ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @mulukadesalegn
    @mulukadesalegn 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዪሐድዬ ጀግና ወንድሜ

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl วันที่ผ่านมา +2

    እፃን ወተት ነው ሚጠጣው 😂😂😂በትክክል ዮሐዴ። ለዛውም የትልቅ እፃን ነው አኩቻው😢😢ሜዲን ጀርመኒ።

  • @sisaymered3547
    @sisaymered3547 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንት ባጠቃላይ ከእውቀት ነፃ ናቸው። ከዚህ ቪዲዮ ይኼን ተረዳሁ።

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl วันที่ผ่านมา +3

    አይ ኤፍሬም🤣🤣 ፈስ ያለበት...... ፈርተህው ነው ጉድ ያደርገኛል ብለህ ተንጫጫ እኮ በባዶ ኪስ አትጎርር በጉረራ ወንጌል መቼም አይገባህምም አትሰብክምም ትቢት ትጥላለችና። እንደውም ልምዱ አለህና 🙃😉። ''ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ያልተማረ አገልጋይ አይሆንም ምሳሌ .....'' ሚለውንመዝሙር ጋበዝኩህ ❤

  • @MulukenAlebachew-t6b
    @MulukenAlebachew-t6b วันที่ผ่านมา

    ነገረ ክርስቶስ ትምህርት ጠፋ ማለት ማለት ? የበታችነት ሰሜት ድስ አይልም ፡፡ ወይኔ ኤፍሬም እኔ እኮ ብዙ የምታውቅ ምስሎኝ ነበር ፡፡ ሃሌ ሉያ

  • @millionkebede2019
    @millionkebede2019 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልሰ ሁሉ እነደ ኤፍሬም ባለጊዜ ከሆነ የሚወድቅ ተማሪ የለም

  • @Wudase_21
    @Wudase_21 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤፍሬም ባለጌው እንኳን የክርስቶስን ልደት ቀን ሊያውቅ ቀርቶ የሚያወራውንም አያውቅም ። ባለማወቁ የሚኮራ ትእቢተኛ ።

  • @rahele564
    @rahele564 วันที่ผ่านมา

    ኤፍሬም እያረረ ይስቃል ይገርማል ማስተዋልን ይስጥህ በጣም የሚያሳዝነው አብዛኛው ጴንጤዎች ለሚጡየቁት ነገር መልሱን ካላወቁት ማጣጣል መናቅ እሱ እኔን አይመለከተኝም ማለት ልማዳቹ ነው በጣም አወቅናቹ እርግጠኛነኝ ተዋሕዶን ሳያቁ ጴንጤ የሆኑ ሰዎች ይኼን ድቤት ሰምተው ቢሆን መቼም ከቤታቸው አይወጡም ነበር ልብ ይስጣቹ

  • @EtagegnSisay
    @EtagegnSisay วันที่ผ่านมา +2

    አይ ኤፍሬም 😂እውቀት እዳለው ሰው አታፍርም ዩሀድን ስትናገር

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲንድሮስ ፡ አንዳንዴ ፡ እንደሰከረ ፡ ሰው ፡ ያደርግካል ፡ ሲጀመር ፡ የማንም ፡ ልደት ፡ በቀኑ ፡ ይከበራል ፡ የማንም ፡ ልደት ፡ ተከበረ ፡ አልተከበረ ፡ ምንም ፡ ለውጥ ፡ የለውም ፡ የጌታችን ፡ የተወለደበት ፡ ቀን ፡ ግን ፡ የሰውን ፡ ልጅ ፡ ከሞት ፡ ወደ ፡ ሕይወት ፡ የቀየረ ፡ ነው ፡ ቀኑ ፡ ታወቀ ፡ አልታወቀም ፡ ብሎ ፡ ማለት ፡ ምን ፡ ማለት ፡ ነው ፡ እባክ ፡ እስፒሮስ ፡ አንዳንዴ ፡ ትቀባጥራለክ

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እወቀት አልባ መሆን ደፍር ያርጋል በአኩቻ ላይ አየሁ😂😂😂

  • @TekluFelek
    @TekluFelek 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አኩቻ ሁሌ መጨመቅ የማይሰለቸው😂😂😂😂

  • @keehilaeshetu2999
    @keehilaeshetu2999 วันที่ผ่านมา

    ምዕራባውያን Dec 25 የሚያከብሩት 16 centery Gerogorian calander ከመጣ በኃላ ነው Julian calander ከሱ በፊት ያለ ነው መኩ

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤፍሬም ግን፡ስነ ምግባር ይጎልሃል ክርስትና እኮ ትህትና ይፈልጋል በዛላይ ትጮሃለህ ካላወክ አላወቅም ለመማር ሞክር

  • @helendarge9687
    @helendarge9687 วันที่ผ่านมา

    Woyoo

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ኤፍሬም? አንሰህ የምታሳንስ:: ወርደህ የምታወርድ እንደሆንክ የተገለጠበት ቀን ነው::

  • @Simegnew21
    @Simegnew21 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere siyasitelu bemariam koy leminew yemayidemametut

  • @marthatesfu3960
    @marthatesfu3960 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I don't understand that why you invite Ephrem and waist our time? We could have learned the Gospel.

  • @EtagegnSisay
    @EtagegnSisay วันที่ผ่านมา

    ከኛ እኩል እሺ ብላችውእያከበራችው ደሟ ትክክ አደለም አይከብድም አናከብርም ብላችው አተውትም እንዴ