ዉቤ በይፋ ኦርቶዶክስ ሆነች | Teme | Wubalem | Kesis Dibekulu | dn Meku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 181

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 หลายเดือนก่อน +35

    በቤቱ ያፅናሽ ውብዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር እድሜሽን በቤቱ እንድትጨርሽ ይርዳሽ❤❤❤

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 หลายเดือนก่อน +127

    ውብዬ እውነትሽን ነው እረዳሻለሁ ።እኔንም የተመለስኩ ጊዜ መቆሚያ መቀመጫ አሳጡኝ ከዛ በቃ መጨረሻ ላይ ጴንጤ ሆኜ ከምፀድቅ ኦርቶዶክስ ሆኜ ብኮነን ይሻለኛል በእኔ ነፍስ ምን አገባችሁ እያልኩ በቃ እኔም ይሉኝታዬን ትቼ ማባረር ስጀምር ቀስ በቀስ ከላዬላይ እንደተባይ አራገፍኳቸው።እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @yasmalblooshi6939
      @yasmalblooshi6939 หลายเดือนก่อน +3

      Enkewain Dena mexiashe

    • @SintaywhuMekohu
      @SintaywhuMekohu หลายเดือนก่อน

      @@hanagobeze1969 እንኩዋን ደና መጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ 🥰🥰🥰❤️❤️ ሰው ብዙ ይላል እናንተ ወደ ፊት ሂዱ ኦርቶዶክስ ብርሃን ናት በደንብ ላያት እንወድሻለን 🥰🥰

    • @hanagobeze1969
      @hanagobeze1969 หลายเดือนก่อน +2

      @@yasmalblooshi6939 አሜን ምህረቱን ከኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @MuluDemeke-t3m
      @MuluDemeke-t3m หลายเดือนก่อน +2

      በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በፀሎት በርቺ

    • @hanagobeze1969
      @hanagobeze1969 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ หลายเดือนก่อน +24

    ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወደ አባታችሁ ቤት የመጣችሁ ወንድም እህቶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @saravakis4997
    @saravakis4997 หลายเดือนก่อน +14

    ድንገት የገባውባት ቤተክርስቲያን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሕይወት አሥተማረችን❤❤❤ ትክክል እህቴ በቤቱ ያፅናሽ

  • @SintaywhuMekohu
    @SintaywhuMekohu หลายเดือนก่อน +13

    እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳሽ ውብዬ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤ በርቺ ፀሎት አድርጊ ኦርቶዶክስ ብርሃን ናት 🥰🥰እንወድሻለን

  • @WardhaWardha-c8b
    @WardhaWardha-c8b หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አሚን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እነሱን አንድ ቀን እውነቱ ሲገባቸው ይመጣሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercy9108
    @mercy9108 หลายเดือนก่อน +3

    " ከኔ ይልቅ እናቱን ወይም አባቱንም የየሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባውም " ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እና እህታችን በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን ሀይሉን ይስጣችሁ !!!!

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ หลายเดือนก่อน +9

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ ኑሩልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እና እህታችን እንደ ጳውሎስ በቤቱ ያፅናቹህ አብረን ከቅዱሳኑ ጋር እንደቸርነቱ ገነትን አብረን እንውረስ

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 หลายเดือนก่อน +2

    አህቴ እግዚአብሔር እውነት ነው። ሰው እናት አባቱን ይተዋል ከእርሱም ጋር ይተባበራል። እንቺን የረዳ አምላክ ቤተሰቦችሽንም ወደ ብርሀን ይጥራ። በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤

  • @KassahunYetsegaAmhara
    @KassahunYetsegaAmhara หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እረዳሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንወድሻለ።

  • @HanaAmeha
    @HanaAmeha หลายเดือนก่อน +7

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤ ታድለሽ ❤❤❤❤ ፈጣሪ በቤቱ ይጠብቅሽ ይባርክሽ

  • @TilahunTadiyos
    @TilahunTadiyos หลายเดือนก่อน +1

    በቤቱ ያፅናሽ የቅዱሳን በረከት የአንድየ እናት በረከት ከልጆ ከጌታች ከመድሀኒታች ከእየሱስ ክርስቶሰ ዘንድ ይድረስሽ። በብርሀን ተመላለሺ

  • @debebeabbabirhanu1735
    @debebeabbabirhanu1735 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን እግዚአብሔር እንኳን በደህና ወደ ቤቱ አመጣሽ! የድንግል ማርያምና የቅዱሳኑ ሁሉ ጸሎት ይደግፍሽ ! ፍጻሜሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ!

  • @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
    @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb หลายเดือนก่อน +10

    ክብር ለስላሴ 🙌🙌🙌🙌

    • @ggvh1663
      @ggvh1663 หลายเดือนก่อน

      አፆፆፉን አስተካክይ ውዴ ሥላሴ እዲህ ነው የሚፆፈው ይች "ስ" አትደረግም ይች ናት ትክክሉዋ "ሥ"

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 หลายเดือนก่อน +7

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የፅድቅን ሕይወት እንድትወርሱ።

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ይፋቱኝ ይባርኩኝ ወንድምና እህቶቼ እንኳን ወደ ቀደመችው እና ቀጥተኛዋ መንገድ ወደ ተዋህዶ መጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ፈተናውን ያርቅላችሁ

  • @Ethioabysiniya
    @Ethioabysiniya หลายเดือนก่อน +3

    እግዚሀብሔር በቤቱ ያፅናችሁ!!!

  • @mercy9108
    @mercy9108 หลายเดือนก่อน +4

    ኦርቶዶሳውያን በፍቅር ጎበዝ ናቸው !!!

  • @kassa1894
    @kassa1894 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላችሁ

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤

  • @wegahta-tube3585
    @wegahta-tube3585 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ የኛ እህት ።

  • @DerbeDerie
    @DerbeDerie หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለሺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
    @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤😊

  • @YeneneshBelema
    @YeneneshBelema หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ውባለም እንደብረት መጠንከር አለብሽ ፀሎት መታገል አይዞሽ

  • @DejeneDemeke-p2z
    @DejeneDemeke-p2z หลายเดือนก่อน +12

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 หลายเดือนก่อน +1

    የዋህነትሽ ቅንነተሽን አይቶ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛይቱ ቀጥተኛዋ እምነት አመጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን
    በቤቱ ያፅናሽ

  • @TigistKetema-s5j
    @TigistKetema-s5j หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ !!!

  • @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ
    @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ 29 วันที่ผ่านมา

    ውብዬ ሁሉም ቀስ በቀስ ይለመዳል የኔ እና እግዚአብሔር ልባችን ይክፈትልን ለሁላችንም ❤😊🎉🎉

  • @HanaAmeha
    @HanaAmeha หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውውው ❤❤❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ነገር ❤❤❤❤ ምን አይነት ፅናት ነው በጌታ ፈጣሪ ያበርታቹህ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d หลายเดือนก่อน

    ውብየ እንኳን በሰላም ተመለሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እንወድሻለን ❤❤❤

  • @mahlett
    @mahlett หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱ ያፀናቹ

  • @mirukAdane
    @mirukAdane หลายเดือนก่อน +4

    በርች እህት ጠንክር አዛቹ።

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws หลายเดือนก่อน +4

    አትፍሩ በምድር ስትኖሩ መከራ አለባችሁ አይዞኝ በመከራ ጽና በፈተና ጽና ለግዘው ነው እንጅ ሁሉም ያልፋልና

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 หลายเดือนก่อน +6

    ማንም ምንም ይበል አንች ወደፊት❤❤❤❤❤❤

  • @azmera-wl1is
    @azmera-wl1is หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ እህታችን ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳቸው አሜን🕯🙏🙏🙏

  • @rebkaamdebrhan4327
    @rebkaamdebrhan4327 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም
    ያልተማረ አገልጋይ አይሆንም ምሳሌ
    ይዉረድ ካትሮኖስ ላይ

  • @AmanualeAyelign
    @AmanualeAyelign หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እህቴ እና ወንድሜ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ምን ፈስን መርምሩ ያልው ለዚህ ነው እንወዳችሁአለን እናከብራችሁአለን ማርያምን ዋው ተባርክ ግን እንወድሃለን አገላለጽህ እህቴም ለህሌናሽ ታግለሻል ስልእውነት ብለሽ ተባረኪ ከጎንችሁ ነን

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s หลายเดือนก่อน

    እግዘመአብሔር ይክበር ይመስገን😢🙏

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለን በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን 🙏

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እንወድችኃለን❤️❤️❤️

  • @MimiGetu-c6w
    @MimiGetu-c6w หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ruhama-b1i
    @Ruhama-b1i หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏

  • @AmewTube-uh7ls
    @AmewTube-uh7ls หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለሺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
    ❤💘

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 28 วันที่ผ่านมา

    ውቤ ውድ ወንድሜ እንወድሻለን በርቺልን።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሕር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሽ እህታቾን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በበቱ ያፀናሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hagere1419
    @Hagere1419 หลายเดือนก่อน +1

    EGZYABHER yemesgen🙏🏾🤗💐

  • @GoodAlbnaa
    @GoodAlbnaa 29 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዜአብሔር ይመስገን

  • @amanuelambaw9566
    @amanuelambaw9566 หลายเดือนก่อน +5

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንን ትክክል የሚተቹ ሰዎች አንደበታቸውን ቢሰበስቡ ጥሩ ነው

  • @emebetmulatu-r7s
    @emebetmulatu-r7s หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ

  • @HavasiKhaiytea
    @HavasiKhaiytea หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሺ በቤቱ ያፅናሺ❤❤❤

  • @jud2121
    @jud2121 หลายเดือนก่อน +6

    ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ ❤

  • @abby1221able
    @abby1221able หลายเดือนก่อน

    እንኳን በደህና መጣሽ
    እግዚአብሔር በቤቱ ያስናሽ

  • @Mekdes-s7o
    @Mekdes-s7o หลายเดือนก่อน +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤቱ ነው

  • @MulukenEbabu-v6j
    @MulukenEbabu-v6j หลายเดือนก่อน +1

    ታቢወ ነፍሲየ ለእግዚአብሔ ወትታስየ መንፈስየ ለአምላኬየ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl หลายเดือนก่อน

      ተአብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ወትትሐሰይ መንፈስየ በአምላኪየ

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @YohannesTamsgen
    @YohannesTamsgen หลายเดือนก่อน +4

    Wube barch inwodishalen❤❤❤

  • @selamleamara2025
    @selamleamara2025 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @AlemtsehayaaAlemtsehay
    @AlemtsehayaaAlemtsehay หลายเดือนก่อน +1

    ናቲ እግዚአብሔር ይባርልህ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d หลายเดือนก่อน

    ውየ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 หลายเดือนก่อน +8

    አይ ጴንጥ ዘንድሮ አልተሳካልሽም ጉድሽ ተጋልጧል። ውሸት መጨሰሻው ውድቀች ነው ኦርቶዶስ እውነት ናት።ብርሀን ናት ።

  • @AlemtsehayaaAlemtsehay
    @AlemtsehayaaAlemtsehay หลายเดือนก่อน +1

    አረ እንዴት ደስ እንደምትሉ አረ አለን ወንድሞቼ እንኳን ደህና መጣችሁልን ነብሳችንን እንሰጣለን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 หลายเดือนก่อน +6

    ይቺ ልጅ ግን ከባድ ናት ተመልሳ ስትሔድ የተናገረችውን እናስታውሳለን ለአባቶች ለቤተክርስቲያን ክብር የላትም አሁንም ድፍረቷ ስለገበያ ታወራለች ብቻ ሰባት ጊዜ ሰባ በሚለው ቃሉ እናያታለን

    • @MeniTadesseMeniTadesse
      @MeniTadesseMeniTadesse หลายเดือนก่อน

      ዋናው መዳኑዋ ነው ልክ ነህ ወንድሜ ❤❤❤

    • @Zorish-t2y
      @Zorish-t2y หลายเดือนก่อน

      ግን መመላለሷ ይገርመኛል

  • @mesihailu9961
    @mesihailu9961 หลายเดือนก่อน

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳት እላለሁ።

  • @wegayehuhgebreal6092
    @wegayehuhgebreal6092 หลายเดือนก่อน

    ምን ሆኜ የገባሁት ብለሽ ነበር እህቴ አሁንም ቤቤቱ ያፅናሽ

  • @RobaE-h7f
    @RobaE-h7f หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤ geta yibrksh

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል የጠፋው ልጅ በመጎሳቆል ኖሮ ምነው በአባቴ ቤት ባሪያ ሆኜ እሪያዎችን እየጠበቅኩ በኖርኩ ያለው ልጅ ወደ እምዬ ተዋህዶ ተመልሷል።ለማንኛውም ባለማወቅ ገብታችሁ የተሳፈራችሁበት ባቡር መሄድ ጀምሮ ርቆ ሳይጓዝ ስህተት መሆኑን ባወቃችሁ ጊዜ ቶሎ ውረዱ ሲርቅ ይመሽና ዋጋም ህይወትም ያስከፍላልና። ጋይስ ቅርብ ወርጅ ነፍፍፍፍ ነው። ንቁ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣችሁ።

  • @tiruya2102
    @tiruya2102 หลายเดือนก่อน

    Bebatu yasenash

  • @AlemtsehayaaAlemtsehay
    @AlemtsehayaaAlemtsehay หลายเดือนก่อน +1

    ውቤ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ሸክሙን ድንጋዩን ያቅልልሽ ግን እነእስጢፎኖስን እነ ሰማቱ ጊዮርጊስን አስቢልኝ እውነት ለመጅመርያ ግዜ እንደዚህ ስሰማ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @samrawitgwahid6846
    @samrawitgwahid6846 28 วันที่ผ่านมา

    Kalehiwet yasemaln

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ኦርቶዶክስ የስርአት ቤት ነች ለዚህም ነው የሚጠሏት

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 หลายเดือนก่อน +3

    በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ብትሄጂ ደግሞ የበለጠ ጸጋሽን ልታገኚ ትችያለሽ። ያለምክንያት አልተጠራሽም

  • @Selam-i5e
    @Selam-i5e 27 วันที่ผ่านมา

    Betam.des
    Yelal❤❤❤

  • @ketemaalemu7720
    @ketemaalemu7720 หลายเดือนก่อน

    እስክትመለሽ እንፀልይልሻለን ስታሳዝኝ
    እየሱስ ብቻውን ያድናል
    Thank you for your religion bit Jesus is the only way to hraven dear

  • @ueuri3r
    @ueuri3r หลายเดือนก่อน

    እንኳን ወደኦርቶ ዶክስተዋህዶበሰላም መጣችሁ እህትወድሞች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Senaitshimelis-vm1fy
    @Senaitshimelis-vm1fy หลายเดือนก่อน

    ዉብይ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @FhRh-d6e
    @FhRh-d6e หลายเดือนก่อน

    Egzhabher bebetu ytnash❤

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 หลายเดือนก่อน +2

    በፈጣሪ ስም።እንደውቤ አይነት ጀግና ቆራጥ ሴት አላየሁም።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน

    አው የኔ እህት እንደ ጅቦች ከበቡሽ

  • @kibrleqidusan2086
    @kibrleqidusan2086 หลายเดือนก่อน

    Amen Inkuwan Dehina mexash Bebetu yatsinash!!

  • @Ethioabysiniya
    @Ethioabysiniya หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ከባድ ነው !!!ግን መተቸት ያለፈውን መውቀስ ከንቱ ነው!!!አያበረታታም!!!

  • @عايشةايمي-س8ع
    @عايشةايمي-س8ع หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🙏🙏🙏👌🏼👌🏼👌🏼👍👍👍

  • @biniamtafesse
    @biniamtafesse หลายเดือนก่อน +3

    Ellllllllll❤❤❤❤❤

  • @BezawitMenkir
    @BezawitMenkir หลายเดือนก่อน +1

    Wubye be betu yastenash ayzosh egziabher kanchga newu

  • @btbt4487
    @btbt4487 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AyenAbera
    @AyenAbera หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @engdayehumekuria5365
    @engdayehumekuria5365 หลายเดือนก่อน

    egeziabeher bebetu yaqoyeshe yen jegena dengel teredashe berchi

  • @FisahayeGrmay
    @FisahayeGrmay หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elshadaychala818
    @elshadaychala818 หลายเดือนก่อน

    Egzeabher Hulunem Bemekneyat Newu Yemeyadergewu Fetare Kenchega Yehun

  • @Selam-i5e
    @Selam-i5e 27 วันที่ผ่านมา

    Beram.des.yelal.wubiye❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VsgsgVsgshd
    @VsgsgVsgshd 23 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ትዳብስሽ እናትሽን ትመልስልሽ

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t หลายเดือนก่อน

    Welcome ❤❤

  • @HeerdawitElken
    @HeerdawitElken หลายเดือนก่อน

    ተመልሳ ጴንጤ የሆነች ጊዜ በድፍረት አባቶችን እና የቤተ ክርስትያኒቱን አስተምሮ ሙሉ ለሙሉ ስትሳደብ ነበር ብዙ አትመኗት... የምርሽን ከሆነ ግን ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናሽ።

  • @ይዘ
    @ይዘ หลายเดือนก่อน +2

    ውባለም ባለፈው አመት ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ብላ እንደገና ደሞ ተመልሳ ምንፍቅናዋን ጀመረች ።ስለሆነም አቅራቢዎች ይቺህ ልጅ ሙድ እየያየዘችብን እንዳልሆነ መርምሩ?

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 หลายเดือนก่อน +4

      ከያዘችም አራሷ ላይ ነው ሚሆነው. አታስቡ 👍

  • @solomondesta4071
    @solomondesta4071 หลายเดือนก่อน +1

    Kele ewet yasemaln aslekesegn ljo new amlaku silu aba wow dnk amlak ❤