ጴንጤው ሰገደ | ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ, ዲያቆን ዘማርያም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @SalySaly-x7c
    @SalySaly-x7c 7 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ወንድሞቻችን በርቱልን በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤

  • @Mulu-mn4vj
    @Mulu-mn4vj 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ ዲ/ን ፈለገ🥰😂😂ሰውዬው ግን የዋህ ናቸው ማርያምን😂😂😂

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 8 วันที่ผ่านมา +4

    እረ ዲያቆን ፈለገን እንደምወደው ንገሩልኝ ግልፅነቱን ተፅኖ ፈጣሪ

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 9 วันที่ผ่านมา +4

    ፈለገ መዳሃኒት❤

  • @BenyamMekuria
    @BenyamMekuria 8 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር ሲዝም ቁጥር 2

  • @መስታወትይልማ
    @መስታወትይልማ 8 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እላለው ገብርኤልን ጠይቂ እናቴ ኪዳነምረትን ጠይቂ አታሳፍረኝ ፀሉቴን ወዳው ይሰሞኛል እላለው ግን እነሱ አምላክ ናቸው እያልኩ አይደለም አንድ ጎደኛዬ ኦክቶዶስ ጪፈሪ አላ አላት ምንም ሁን ግን እየቀነሰች ነው አለችኝ ማለት እኔ በማደርገው ነገር ቤተ ክርስቲያን ልትመዘን አትችልም ቤተክርስቲያን ጨፍር ዝፈን አትልም ማርያምን አምልክ አትልም እና ስትጠይቁ ጥያቂቹን አስተካክሉ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 8 วันที่ผ่านมา

    ውይ ሩት ናት ማን የሚሉዋት ልጅ እውቀትም አስተዳደግም የላትም ካለእውቀት የምትደርቅ። አስተዳደግ እኮ ከጌታ ክብር የሚመጣ ነው። ልጅ ስናሳድግ የጌታ ክብርን አስተምረን ነው ጊታን ሲያውቅ ነው የሰው ልጅን የሚያከብር። ለሰው ልጅ ክብር መስጠት ለጌታ ክብር እንደመስጠት ነው። ስነስርዓት አርጎ ያደገ ልጅ እንኩዋን ከሰላምታው ያስታውቃል። አንቼም አስተዳደግሽ በየት እንዳለፍሽ ያስታውቃል ምህረቱን ይላክልሽ።

  • @tarikufanta5994
    @tarikufanta5994 8 วันที่ผ่านมา

    betame ewedachewalehu

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 วันที่ผ่านมา

    😢ወይኔ ወንድሞቼ ትግስታችሁ እኮ

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 8 วันที่ผ่านมา

    😓🙏🙆

  • @tigist-o2r
    @tigist-o2r 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarikufanta5994
    @tarikufanta5994 8 วันที่ผ่านมา

    semetachewenale

  • @moges0716
    @moges0716 8 วันที่ผ่านมา

    በእውነት በትግራይ ጦርነቱ ምክንያት ብዙ ሰዎች ከቤተክርስቲያን ወተዋል እባካቹ ድረሱለት የቤተክርስቲያንን ትዕዛዝ አይቀበሉም ዳር ላይ ቆመዋል።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምስኪን ነው ሰውየው ወደ እውነቱ ይመልስህ😢

  • @mulugetalakachew3708
    @mulugetalakachew3708 8 วันที่ผ่านมา

    reasun asitekakilu des ayilm

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 9 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኒ ሰውየው ሲያሳዝን የዋ ነገር ነው😂😂😂😂😂

  • @WaasWssa
    @WaasWssa 8 วันที่ผ่านมา

    ፈለገ ዘማርያም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤🙏በቤቱ ያፅናችሁ 🙏ሰወዳችሁ❤
    የልብ እኮ ነው የምታደርሱት የፕሮዎችን እራሰምታት😃

  • @hannabekele2595
    @hannabekele2595 9 วันที่ผ่านมา +2

    ፈለገ እኮ 😅😅አያምጣ ነው ስዎርድ ባቸው 😊

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 9 วันที่ผ่านมา +7

    ለዚህ ጭንቅላት ኮፍያ ያስፈልገዋል 🤣🤣🤣🤣🤣 ፈለገ እንደዛሬው ስቄ አላቅም 😂😂😂😂🤣🤣🤣 የሁለተኛው አሰጋገዱ ሲደክመኝ አልጋየ ላይ እንደምተኛው ነው 😅😅😅😅 ፑሻፕ እስፖርት ለጤንነት 🙄🙄🤣🤣🤣🤣

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 8 วันที่ผ่านมา

    Route come down.

  • @Runeveryday1
    @Runeveryday1 8 วันที่ผ่านมา +3

    አሁን እንደዚህ አይነት ርእስ መስጠት ተገቢ ነው ? ሰውየው ቀና ልብ ያለው ለመማር የተዘጋጀ ሰው ይመስላል፤ አሁን ፑሽ አፕ ሰራ ምናምን ብሎ ማለት ማንን ያንፃል?

    • @Kidist_Betekrstiyan
      @Kidist_Betekrstiyan  8 วันที่ผ่านมา

      ካስቀየምናቹ ይቅርታ የተወደዱ።

    • @ይቱፍቅር-ጨ6ቀ
      @ይቱፍቅር-ጨ6ቀ 8 วันที่ผ่านมา +2

      Yes tebarekiy or tebarek sewyew betam kena lb new yalew❤ fetariy yimelsew

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 8 วันที่ผ่านมา

    አምስቱ ጣትህን ተመለከት ። እግዚአብሔር ለምን ሁለት እጅ አደረገ እንዲሁም ለምን አምስት ጣት አደረገው?

  • @Ethiopiaaa869
    @Ethiopiaaa869 8 วันที่ผ่านมา

    የሙስሊም የፍቅርሲዝም😂😂😂😂😂

  • @hannabekele2595
    @hannabekele2595 9 วันที่ผ่านมา

    ቶኒ የእስላሞች ነው ዓለ 😅😅😅

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 9 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂 እረ ቶኒ ቀልድክ አይጠገብም

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 8 วันที่ผ่านมา

    አታሰቅቁት የዋህ ነገር ነው ሰውየው

  • @tea4298
    @tea4298 8 วันที่ผ่านมา

    Haha ላላዩት ሰገዱ ሚለው አያሳምንም ።

  • @ሸዋላይነውቤቴ
    @ሸዋላይነውቤቴ 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂