'እኛ እና እኛ' REALITY SHOW (ምዕራፍ ዘጠኝ ክፍል 4 ተለቀቀ! SEASON NINE EPISODE 4 IS RELEASED!) የገኒ ቤተሰብ ሪያሊቲ ሾው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 ปีที่แล้ว +29

    ገኒ በናትሽ ትንሹ ለምን ቶሎ ይከፋል ትሪት አድርጉት በተረፈ ምርጥ እናት ነሽ በርቼ ፍቅር የሞላበት ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ ዋው

    • @flowersbaby6983
      @flowersbaby6983 2 ปีที่แล้ว

      Teneshun betam new mechekunut seawra enkuan ayadamtutem.
      Andande enjera lij new memeslegne

  • @sehenna1
    @sehenna1 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህን ቤተሰብ እንዴት እንደምወድ በተለይ አባቱን መሳይ ዳዊት በዚህ እድሜው ጥንካሬው እና ጎበዝ ተማሪነቱ ለብዙዎች ምሳሌ ይሆናል

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 ปีที่แล้ว +22

    አሪፍ ነው ገንየ ሽልማት ግን በቀጣይ አመት በጣም ጎበዝ መሆን ይጠበቅባችኋል

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 2 ปีที่แล้ว +3

      ከዚህ ቀላይ በጣምጎበዝናቸዉ

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 2 ปีที่แล้ว +4

      Dawit is exceptionally intelligent! Not only he got all the questions right, but also he answered all the bonus questions. What more can you ask from a person!!? He earned the reward and he should get it now! If he continues to stay on the same path then he should be rewarded every time.

    • @aynalemfeyisa7345
      @aynalemfeyisa7345 2 ปีที่แล้ว

      @@mimit-h24182 2

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ተማሪ ስወድ ዴቫዬ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ሕውቀትን ይጨምርልክ።
    ቅድስስ😂🤔🤔🤔አምጣው ውጤትክን እንየው 😂😂😂😂እረባክክ ቅድሴ
    ባቢዬ😢😢😢😢😂😂😂

  • @wfight2155
    @wfight2155 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘፋኙ ቀለሜ ነው መሰለኝ ከነሱ ጋር አይወዳደርም 😂

  • @beletumebratu1524
    @beletumebratu1524 2 ปีที่แล้ว +15

    ምርጧ የአለማች እነት ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 ปีที่แล้ว +1

    የገኒ ጣፋጮች ተባረኩ አንድዬ ሁሌም አይለያችሁ ባቢዬ የኔ ሆደባሻ አንተን ሳይ እህቴን አያታለሁ ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ እየተማርኩ ነወ። ውድድድድድ...ነው የማረጋችሁ ገኒዬና ምርጥ ልጆቿ ሰላም ጤና በረከት አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ሀሪፍነው ምርጥ እናት

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱሰ የለበትም እሱ አይማርም እንዴ😃😃😂 መማር አቁሞ ነው 😂😃

  • @hananhamid6541
    @hananhamid6541 2 ปีที่แล้ว +3

    ከብሩ የበለጠ ስጦታ የሚያስደስታቸውን ነገር ገዝቶ መስጠት የበለጠ ያጠነክራቸዋል

  • @4dmatters184
    @4dmatters184 2 ปีที่แล้ว +24

    ፍትህ ለውዷ እህታችን ጥቃቅን ውጤቶች ✊

    • @meklitmulugeta7540
      @meklitmulugeta7540 2 ปีที่แล้ว +1

      ✊🏾

    • @tsida7758
      @tsida7758 2 ปีที่แล้ว

      ​@@meklitmulugeta7540 weyne wude esti anchim channalsh lay lkekibet

  • @agjj5327
    @agjj5327 2 ปีที่แล้ว +6

    dawitye le babi yaleh fikir yene geta feeling endet endemitebik tinshu wendimen asinafekegn yihen tiru libihim ahunim fetari yichemirilih you are so smart boy❤️geniye proud of you always taking lesson from you and your beloved family

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ መክሊት ጥቃቅን 😍😍አሳቅሽን ገንዬ በጣም ደስ ይላል ልጆችን እንዲህ ማበረታታት ቅዱስ አንተ አልደፈንክም እንዴ ሽልማቱ ቀረብህ 😍
    ዴቫዬ በጣም ጎበዝ አንደኛ ነህ አንተ ሲቀጥል መክሊት በርቱልን የኔ ዉቦች ❤️

  • @wubristmekonnen3453
    @wubristmekonnen3453 2 ปีที่แล้ว +3

    ገንዬ ከነ ልጆችሰ በጣም ደሰ ትላላችው ሰወዳችው ❤❤

  • @kidistabebe6036
    @kidistabebe6036 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊትዬ ተባረክ የእኔ አስተዋይ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว

    ዳዊት ጎበዝ በርታ የተማረና የበላ ....... አይቀርም

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋውደስትሉ እግዚአብሔር ከእናንተጋርይሁን

  • @እሙከዉሰር-ጐ1ጨ
    @እሙከዉሰር-ጐ1ጨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክ ጥቃቅን አምጭ 🥰🥰🥰🥰🥰ጀግና ተማሪ

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 2 ปีที่แล้ว +11

    ዳዊት እውቀቱ ከላይ ነው አቀንስም እውቀቱ በውጫዊ ያሰታውቃል ❤

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 ปีที่แล้ว +1

    Geye MASHA Allah lijochun be ewuket betimihirt wutet endyametu
    Yemitisechachewu Moral arif newu bemiketilewu yebelete wutet
    Endyametu yiredachewal eskezawu beselam yakoyen

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 ปีที่แล้ว +5

    ስወዳቹ

  • @tsehayneshgebreyesus5777
    @tsehayneshgebreyesus5777 2 ปีที่แล้ว

    GENIYE betam kenahubachu edlegna nesh berchi betam dess tlalachu

  • @hananhamid6541
    @hananhamid6541 2 ปีที่แล้ว +1

    ባቢ የኔ ምስኪን ወላሂ ሳየው ያሳዝነኛል

  • @yoditegetachweeshitu6127
    @yoditegetachweeshitu6127 2 ปีที่แล้ว +3

    ባቢዬ የኔ ጌታ ደውለሽ እረ ገኒ ስጭው እንጂ

  • @Abaqus-Tutorials
    @Abaqus-Tutorials 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመክሊት ለ "C" ቅጣት ይኑረዉ!🤣🤣🤣

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. 2 ปีที่แล้ว +2

    ገኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከነልጆችሽ ምቹ ቤተሰብ

  • @erahma6159
    @erahma6159 2 ปีที่แล้ว +2

    ገኒ ለፅዳት ሰራተኘ መቅጠር አለብሽ ምግብም ፅዳትም በኢትዪ ሆድ ይከብዳል ወይም በሳምንተ 3 ተመላላሽ ቀጥረሽ አፀጂው

  • @sadawollotube2087
    @sadawollotube2087 2 ปีที่แล้ว +1

    የገኒበተሰቦች በቅንንት ኑወቤቲቅንነትለራስነው 😭🙏🙏🙏🙏

  • @redietyirdaw3525
    @redietyirdaw3525 2 ปีที่แล้ว +2

    Mekiye

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በትሰብ ብኖራቼው እንዴዝህ እሸለሙ ብያበረታቱ በጣም መልካምነው ገንየ ተባረኩ በጣም ነው የምወዳችሁ ዳዊት እና ባብ በርቱ ጎበዞች

  • @Onlyeducation-b9p
    @Onlyeducation-b9p ปีที่แล้ว

    ደስስትሉ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    አዳሜ ለGeni ምታጠኝ መስሎሽ
    አልቅስ ባብዬ ባንተ እንባ ማን ምን ያገባዋል ደስታም እኮ ያስለቅሳል በተረፈ ጎበዞች ናቹ ቀጥሉበት !

  • @habeshamereja9267
    @habeshamereja9267 2 ปีที่แล้ว +2

    Kidus ተኛ በቃ አንተ ታናናሾችሁ በሉህ አይደል

  • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
    @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን 2 ปีที่แล้ว

    ማነው እደኔ ትንሹ ልጅ የሚሳዝነው

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 2 ปีที่แล้ว

    ገሪ የኔእናት ትንሹን በደብ ተከባከቡት ቶሎ ይከፋል ለምንድነዉ

  • @የኔየኔ-ሐ9የ
    @የኔየኔ-ሐ9የ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካን ለመልካም ውጤት በቃችሁ

  • @soli6622
    @soli6622 2 ปีที่แล้ว +1

    It is nice

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 2 ปีที่แล้ว +2

    ዴቨ ከንተ ትልቅ ነገር እንጠብቃለን

  • @seenaakabadaa199
    @seenaakabadaa199 2 ปีที่แล้ว

    Ver ver god beautiful family 👪 ❤ 💕 💖 😍

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 ปีที่แล้ว +1

    መካከለኛው ልጅሽ ዳዊት ነው?አስተዋይነቱ ይገርመኛል ግልፅ ነውም

  • @elhamsadventures7513
    @elhamsadventures7513 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @selamfantahun3960
    @selamfantahun3960 2 ปีที่แล้ว +1

    Babiya yene konjo ena lshelmew benatshi

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 2 ปีที่แล้ว

    ohhh my God Babi's tears ohhhhh 💘💘💘💘💘💘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Meskin

  • @siparamesfin4703
    @siparamesfin4703 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye beskut letachen askmetalew😂😂😂😂

  • @neguseshet4203
    @neguseshet4203 2 ปีที่แล้ว

    በጣም,ምርጥዬ,ቤተሰብ,ናችሁ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 2 ปีที่แล้ว

    ወየኔ ገኒ ስወድሽ

  • @yovaslisan
    @yovaslisan 2 ปีที่แล้ว +1

    አለማቹ ያስቀናል ገኒዬ

  • @lovepice1328
    @lovepice1328 2 ปีที่แล้ว +1

    Aref new gin shlmatesh genzeb sayhone mexhafe bitareglachew tiru new .enda abatachew gobeze endhonu

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 ปีที่แล้ว

    Amen🤲 Amen 🤲Amen🤲 lemiketelew amet be selam yadrshen menem yemayshanew fetari leza sew yebelen geniy ena lejiochw love so much😘

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 ปีที่แล้ว +1

    ገኒበጣምጎብዝነሽ ማበራታታግድነው ፍቅርየሆነቤተስብ ፍቅራችሁይብዛ ስውዳችሁ

  • @edentube9745
    @edentube9745 2 ปีที่แล้ว

    ባቢ እነሱ ሲሸለሙ እያየ ይከፋዋል። እና ትንሽ ብትረጂዉ

  • @elhamsadventures7513
    @elhamsadventures7513 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ፣ የኔ video እንደዚ ባማረ🥰🥰🥰🥰

    • @tsida7758
      @tsida7758 2 ปีที่แล้ว +1

      ያርግልሽ ውዴ ደምሬሻለው ቶሎ ቶሎ ልቀቂበት

    • @elhamsadventures7513
      @elhamsadventures7513 2 ปีที่แล้ว

      @Tsida 7 አመሰግናለሁ😊

    • @tsida7758
      @tsida7758 2 ปีที่แล้ว

      @@elhamsadventures7513 ችግር ለም

  • @meseretalemu7942
    @meseretalemu7942 2 ปีที่แล้ว

    Geniye lijochishini fexari yasadigilishi

  • @selama-l7m
    @selama-l7m 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚ ቤት

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 2 ปีที่แล้ว

    Hulachum gobeze nachu ...bertu

  • @edengebeyu3310
    @edengebeyu3310 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ምርጥ እናት ወድሻለሁ

  • @melattkl1191
    @melattkl1191 2 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ ለምድነው ተሳስቶ የሄደው አልገባኝም

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว

    መልካም እናት ነሽ ባቢ ግን ሆደባሻ ነው

  • @nunadebebe983
    @nunadebebe983 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ስታሰቀኑ

  • @danidan7891
    @danidan7891 2 ปีที่แล้ว

    ባቢ ግን ሲያሳዝን

  • @selam7643
    @selam7643 2 ปีที่แล้ว

    እችን ነገር እኔም እጠቀምባታለሁ

  • @esrael5975
    @esrael5975 2 ปีที่แล้ว

    ገኒ ፍቅርዬ የኔ

  • @bemntefeseha6631
    @bemntefeseha6631 2 ปีที่แล้ว

    lk nw betam 10 kebadi nw

  • @rahtube6981
    @rahtube6981 ปีที่แล้ว

    ልብሱ ዝርክርክ የአላህ ጨነቀኝ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    12 ኛ እኮ አይመጣም ? ምን ታረገዋለህ እንግድህ ቅዱዬ ለምሸለሙት አጨ ብጭብላቸው የናት ምርቃት ከሽልማት በላይ ነው ትመርቅህ !

  • @behaylwatefera3783
    @behaylwatefera3783 2 ปีที่แล้ว

    yekedus wetet yetay enji

  • @samrisamri7174
    @samrisamri7174 2 ปีที่แล้ว

    Babiye yene wed hode basha nw, des tilalachehu fetari yitebkachehu

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher 2 ปีที่แล้ว

    ጥቃቅ አይ መክሊት ዳዊት👍👍👍👍👍

  • @flowersbaby6983
    @flowersbaby6983 2 ปีที่แล้ว

    Dawitye gin bless u babin selemteredaw lelochachih gin tewet lijin batodut enkuan atchekunut

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว +1

    ባቢን ደውለሽተቀበይልት ተሎነውየሚከፋው ገኒ

  • @ቃልኪዳንእህተማሪያም-ጠ3ቈ
    @ቃልኪዳንእህተማሪያም-ጠ3ቈ 2 ปีที่แล้ว

    😍😘

  • @romanasemelash5609
    @romanasemelash5609 2 ปีที่แล้ว

    Enem eshelmhalhu 10gna kefl lay becha yadersen dawit berta Ethiopia endante yetmaru lijoch tefelgalch

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 2 ปีที่แล้ว

    ገኒ፡እኔምልጆቼን፡ሠርብራይዝአደርጋቸዋለሁኝ፡አበረታታሽኝየምር፡ማጠንካከሪያነውኮ፡

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ልብሳችሁ በየቦታው የወዳደቀው ኸረ ሸከፍ አድርጉት

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 2 ปีที่แล้ว +1

      😁😁

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 ปีที่แล้ว +1

      znab new yet yadrgulsh yexaxebe lbs demo kelbsu mn guday alesh zm blosh video atayim ho

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 ปีที่แล้ว

      @@kokebtube2113 🌹👍

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk 2 ปีที่แล้ว

      @@kokebtube2113 libis atabiyachew nesh ?

  • @zuzuu5943
    @zuzuu5943 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 2 ปีที่แล้ว

    ገኒየልጅእኩያዎችሽአሉልሽ፡ተደሠቺ

  • @rahelsamuel5738
    @rahelsamuel5738 2 ปีที่แล้ว

    Ere meklit kiseshi A+ 25 r tekawmo qlegn 100br siyans new gobez nesh berchi

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว

    ስወድችጠፍችውድድድድድ

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM 2 ปีที่แล้ว

    Des stlu 🥰🥰🥰❤ yegoremsaw wtet lemn aytaym

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 2 ปีที่แล้ว

    ባቢ የኔ ቢጤ እንባው ቅርብ ነው😭

  • @samrulyn6385
    @samrulyn6385 2 ปีที่แล้ว

    ባቢዬ ውድድድ ወዳችዋለው

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @galbeaku112
    @galbeaku112 2 ปีที่แล้ว +2

    ዚሪኪሪኪ

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 2 ปีที่แล้ว

      ደሞ እኮ አታፍርም

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 ปีที่แล้ว +1

      Video eko reality new weys manbeb achlum ahun keswa yeteshale bet wsx mtnoru ameslugn mdre quwaquwateyam

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 ปีที่แล้ว

      @@tsinatkonjo6037 men asaferat alserekech werk yehonu lejoch eyasadegech new

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 ปีที่แล้ว

      Afeshen setekefechi ayemerosh yetayal

  • @menalegzachewalemu1113
    @menalegzachewalemu1113 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለ ባቢ

  • @kiburgebeta9672
    @kiburgebeta9672 2 ปีที่แล้ว

    Tekaken🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱሰየትሔዶነው

  • @tigistbakel5273
    @tigistbakel5273 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👏👏👏👏😍😘😍😍😍😘

  • @sashitutesome8621
    @sashitutesome8621 2 ปีที่แล้ว

    Selam edetnachiw

  • @samriesayas9420
    @samriesayas9420 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ለምድነዉ ሆድ የሚብሰወ ግን ባቢ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    ክያንጭ ልጅ አድርግኝ እስት እኔም መሸለም እፈልጋለው

  • @selamabebe4001
    @selamabebe4001 2 ปีที่แล้ว

    😍😍💚💛💜

  • @seni268
    @seni268 2 ปีที่แล้ว

    Kedus 😂😂😂😂😂😂😂yetal wutatehe

  • @flowersbaby6983
    @flowersbaby6983 2 ปีที่แล้ว

    Ene melew geni weyim telelekochu. Kedawit besteker. babi yenjera lej new ende asadegachut new betam techekunutalachu taskefutalchu what's wrong with u guys . Ayzoh babiye

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥቃቅን ለንግድ ነዉ።የዘይት ይዋጣ።

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 ปีที่แล้ว +1

    Feker yehone family lvu

  • @hanibee2831
    @hanibee2831 2 ปีที่แล้ว

    ቅድሰ የለውም

  • @bubu-qr4ro
    @bubu-qr4ro 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ በማርያም ቅዱስ ሲመጣ ልቤ ይመታል guys

    • @workufirhiwot3671
      @workufirhiwot3671 2 ปีที่แล้ว

      ከዚ በፊት አይመታም ነበር ?😜😜😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 ปีที่แล้ว

      ፎንቃ ይሆን😂😂😂😂

    • @bubu-qr4ro
      @bubu-qr4ro 2 ปีที่แล้ว

      @@yenemartube1 ኧረ አይመታም ነበር ማርያምን ቀልዴን አይደለም እኮ

    • @bubu-qr4ro
      @bubu-qr4ro 2 ปีที่แล้ว

      @@tingirtyoutube8447 ነው መሰለኝ 😏

    • @محمدمحمد-و7ش4ب
      @محمدمحمد-و7ش4ب 2 ปีที่แล้ว

      ፎቃነው

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍነው ምርጥ እናት