የእኛ ቀናት #33 ቅዱስ ለዶክተር ብርሀኑ ነጋ ከባድ መልእክት አስተላለፈ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2023
  • ቁርስ ሰርቶ የሚያበላኝ ሰው አጣሁ።

ความคิดเห็น • 263

  • @user-ih5tx7jr8m
    @user-ih5tx7jr8m ปีที่แล้ว +290

    እሲኪ እደገኒ መልካም እናት መሆን እምትመኙ በላይክ እንያቺሁ

    • @kibineshhabite218
      @kibineshhabite218 ปีที่แล้ว

      Hulum enat lelija melikam nati .
      Liynetu nuro nwe 🤔 gen gayalew yeasitesaseb liynet nwe

    • @milkana_d
      @milkana_d ปีที่แล้ว

      Sijemer hulum enat melkam mehone tifelgalech siketl degmo like felgesh kehone bekelalu like argugn malet tichiyalesh no offense

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 ปีที่แล้ว

      አላህ፣እድሜሽ፣ያርዝመው፣አይይ፣እናት❤❤❤❤❤

    • @dudu-ym2zl
      @dudu-ym2zl 9 หลายเดือนก่อน

      Ene enate endemanem endetehon alfelegem she is perfect to me she is ma queen she is ma universe I can't explain she is my life she is my everything for me so enderasua endetehon nw mefelegew ❤️❤️❤️

  • @selamawitgebremeskel6524
    @selamawitgebremeskel6524 ปีที่แล้ว +108

    የቤት ውስጥ ስራ ከቁርስ እስከ እራት ያለው ስራ ከእቃ ማጠብ ቤት ማፅዳትን ጨምሮ እስከ ልብስ ማጠብ ኧረ ስንቱ የቤት ውስጥ ሰራተኛ እኮ ትልቅ ስራና ሸክም ነው የሚሰሩት ክብር ለቤት ሰራተኞቻችን እውነት ማክበርና ማመስገን አለብን

    • @bb6526
      @bb6526 ปีที่แล้ว +3

      እናመሰግናለን ይህንንም የማያቁልን አሉ በብራቸው ብቻ የሚመፃደቁ የሰጠን የሚነሳ ፈጣሪ መኖሩን የማያቁ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @selamawitgebremeskel6524
      @selamawitgebremeskel6524 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ብዙዎች እንደሱ ነው የሚያስቡት

    • @saron826
      @saron826 ปีที่แล้ว +1

      የመንግሰት ሰራተኛዉም ደክሞ ነጋዴዉም ለፍቶ ነዉ የሚያገኘዉ ገንዘብ እንዲሁ አይገኝ

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 ปีที่แล้ว +1

      ​@@bb6526 በጣም እደኔ ማዳም😢😢😢😢

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +71

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ሀይማኖታችንም ጸልዩ ቤተ ክርስቲያናችን ከባድ ፈተና ላይ ነች

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j ปีที่แล้ว +34

    ዳዊት ለምንድነው ግን አንጀቴን የሚበላኝ የሆነ ምስኪን አሳቢ ነገር ነው ካሰብክበት አላማ ያድርስህ♥

    • @MekdesAbera-ti3td
      @MekdesAbera-ti3td 13 วันที่ผ่านมา

      Awo eko yemir zim bilo yasazinegnal tinshwan ehten eyemeselegn😊❤

  • @user-td8dy3rl1d
    @user-td8dy3rl1d ปีที่แล้ว +26

    እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ማነው👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +32

    ቅድስ እንደ ስምክ ቅድስ ነክ😍👏👏👏👏
    ደስ ትላላቹ ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube ปีที่แล้ว +12

    መክሊት ቅዱስን በጣም ነው የምተደው እውነት ስታምሩ

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว +1

      አይኗ ነው ይለያል ፍቅራቸው በእውነት

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ፍቅር!!! 100+ 👏👏👏

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዞች ሁሉም መሞከሩ ጥሩ ነው ቅዱስ ግን ለሁሉም ሰርቶ ቢያስደስታቸው ጥሩ ነበር የባቢ ምርጥ ነው።

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @MekdesAbera-ti3td
    @MekdesAbera-ti3td 13 วันที่ผ่านมา

    Dawitin siwedew Yasazinegnal ❤❤

  • @mariyamawit
    @mariyamawit ปีที่แล้ว +4

    ገንዬ ስለ ልጆች አስተዳደግ ለምን ሌላ ቻናል አትከፍቺም ..ምርጥ እናት ነሽ ..ምግባቸውን እራሳቸው መስራታቸው በጣም አሪፍ መተሳሰባቸው ያስቀናል ..መክሊትዬ ይቅናሽ.. ቅዱስ ተባረክ እህትህን መከባከብህ ጎበዝ ...መልካም ቀን ይሁንላቹ

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 ปีที่แล้ว +4

    ጎብዝ እናት በፍቅር ያስድግሻችው ታስቃናልችሁ እውድችሀሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 ปีที่แล้ว +7

    ገኒ የአንቺን ፎቶ ከ ቅዱስ አማኑኤል አጠገብ አንሺ አለበለዚያም የቅዱስ አማኑኤልን ምስለ ስዕል ከሳሎን አንሺ የጸሎት ቤትሽ ውስጥ አስቀምጪ ስዕለ አድህኖ በየ ሳሎኑ አይቀመ ከ ፀሎት ቤት ውጪ

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 ปีที่แล้ว

      ቅዱስ አማኑኤል በእኛ እጅ አይሳልም አትሳስቱ እባካችሁ አስተዉሉ ስዕል ደግሞ አያድንም አማኑኤል ያድናል እንጅ 🙏

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k ปีที่แล้ว +1

      @@zeroto2347 አንተ እራስህ ተሳስተሀል ስእል ማን ያድናል አለ ? የሚያድነው እምነት እና የስእሉ ባለቤት እንጂ ስእል ብቻውን አያድንም እሺ እና ደግሞ ስለእስእለ አድህኖ ማወቅ ከፈለከ ሰርች አርግ ስእለአድህኖ ምድነው ለምንይሳላል የሚለውን ጥያቄ መልስ ታገኘዋለህ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +7

    ገንዬ መልካም እናት ነሽ ግን ለምን ስትበሉ አትፀልዩም ከልጆችሽ ጋር

  • @helina9799
    @helina9799 ปีที่แล้ว +6

    እኔ እህትምእና ውንድም የለኝም እና ማርያምን ቤተሰባችሁን በጣም እወደዋለሁ ግን እንደ ዳዊት የሚሆንልኝ የለም

  • @Hnanmelaku-ye6ee
    @Hnanmelaku-ye6ee 3 หลายเดือนก่อน

    Mashalah alah edmana tna yistachihu❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ💐💐💐💐
    ወይ የትምሕርት ነገር ከዚህ ሁሉ ምሐል የወደቀው አንዱ የእኔ ወንድም ነው
    ተናዶ ሊሞት ነው ኡኡ😢😢😢

  • @simegntadesse4496
    @simegntadesse4496 ปีที่แล้ว +3

    God Bless Your Family, Geni!

  • @fassicagidey8898
    @fassicagidey8898 ปีที่แล้ว +2

    U guys are the best family seriously u inspired me I wish my kids turn out like this

  • @marcigudisa1985
    @marcigudisa1985 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊትን ልምድ ነው ከሁሉም የበለጠ የምወደው ገንዬ ሁሉን በውስጡ ነው እረጋ ያለ ነው እደግልኝ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው ጎበዘች የምር ሰው ሳይኖር እራሳቸውን አይጥሉም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉዶች ስታምሩ እኮ ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ ዴቭ የኔ ውድ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም ለየት አድርጌ ነው የምወደው 🥰

  • @user-nc4ww5ck5f
    @user-nc4ww5ck5f ปีที่แล้ว +9

    ዳዊት እረጋ ያለ ልጅ❤

  • @tewabechbelay1655
    @tewabechbelay1655 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ ከእናትም በላይ ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ ልጆችሽ በጣም እደለኞች ናቸው እናም ተንከባከቧት እኔ እናቴ በህይወት የለችም እናም የናንተን። ቪድዎ ሳይ ሁሌም እናቴን አስታውሳለሁ ውስጤ በጣም ይርበሻል ግን ሁሉ የፈጣሪ ስራ ነውና ሁሉንም ችዬዋለሁ ገንዬ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ገኒ የእኔ ቆንጆ ጎበዝ እናት እረጂም እድሜ ጤና እመኛለሁ😍😍😍😍😍😍😍ዳዊት እና ባቢ ጎበዝ ናቸው ምግብ ማብሰል ይችላሉ 👍👍👍👍ተባረኩ:ሀገራችን ሰላም ትሁን

  • @user-gu8sy9mx3u
    @user-gu8sy9mx3u ปีที่แล้ว +37

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች❤

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว +24

    የዉስጡን መግለፅ አቅቶት የረብ ብሎ በለቀሳ ሁሉ የአለህ እዝነት በራከት ይስፈንበት ጉሉ አሚን
    ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏👈

    • @NesreSultan
      @NesreSultan 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @nahombiniam3790
    @nahombiniam3790 ปีที่แล้ว +2

    enie degmo ke ehtu yalew relationship new yemyaskegnagn. tebareku

  • @hgh498
    @hgh498 ปีที่แล้ว +20

    የእናት ተምሳሌት ገኒ አችኮ ትለያለሽ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤🥰

  • @YearsemaEngida-hu8ew
    @YearsemaEngida-hu8ew 3 หลายเดือนก่อน

    Betam tamralathu enam dawit betam zemetetha new asteway new meskin new tenkebakebiw

  • @user-df9fm4zu5w
    @user-df9fm4zu5w ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 ปีที่แล้ว +2

    beautiful family god bless you

  • @yostinamengistie1581
    @yostinamengistie1581 ปีที่แล้ว

    Ene dawit kehulachihum esu ymechegnal ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bettyliyualem2877
    @bettyliyualem2877 ปีที่แล้ว

    Geni lelijoch ekul fikir sichachewu ,meklitn demo setnetin astemiriyat lerasuam yitekimatal,lijoch ekul abrewu sibelu des yilal ,meklitin betam takebchatalesh ,kidus gin tebarek melkam wondim

  • @seada3767
    @seada3767 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ለኔም እንደዚህ ነበር ግን አብረን አደለም እነሱን ሳይ አለቅሳለሁ አይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @user-fr5cj9gv9v
    @user-fr5cj9gv9v ปีที่แล้ว +8

    ቤቱ ይጨንቃል ማሻአላህ ሰፊ ነው ቤታችሁ አሁን የድሮው እንኳ ጠቧችሁ ነው እንበል ምን የሚሉት መዝረክረክ ነው ከኪችን ጀምሮ ምስቅልቅሉ ወቷል ቤቱ አንድ በሉት ፅዳት ጤና ነው

    • @zeynyamelkamu2265
      @zeynyamelkamu2265 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው ጠባቤትም ዋናው አያያዝ ነው ቤትና ሴት እክብካቤ ይፈልጋል ይባላል

  • @betelhemmulu2007
    @betelhemmulu2007 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ግን ማርያምን ዴቭ አንጀቴን ይበላኛል የኔ ሆደ ባሻ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 ปีที่แล้ว +2

    መክሊትየ አይዞሽቸእመብርሀን ትርዳሽ

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ እስክትመጣ አግማማቹት 😂😂😂ልጆችሽ ጎበዝ ናቸው አስትዳደግ እዳቺ ነው ገንዬ

  • @habibaseid6992
    @habibaseid6992 ปีที่แล้ว +1

    ufff swedachu ekooo lovely family🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @simegneweshetie9970
    @simegneweshetie9970 ปีที่แล้ว +1

    wow kidus muya 🥰🥰🥰

  • @user-ih5tx7jr8m
    @user-ih5tx7jr8m ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ እምር ቤተሰብ ወላሂ ታድላቺሁ ፍቅራቺሁ በጣም ነዉ እሚያስቀናዉ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም እናት ሀገራችን💚💛❤👏👏👏

  • @ameralmukhaini9104
    @ameralmukhaini9104 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful family my god bless you

  • @mewe8907
    @mewe8907 ปีที่แล้ว

    Betam ewodeshalu melkam enat neshi kena lejwocshi tenashen yestshe

  • @karemakamilali2525
    @karemakamilali2525 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰😍😍🌹🌹🌹❤️❤️❤️ very nice family 👪 love you forever 💜 ❤️ 😘 💖 ♥️ 💕

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላቹ በርቱ

  • @dagizege7376
    @dagizege7376 ปีที่แล้ว

    yena enate zemenachu yebareke ewdachuwalew❤❤😘😘🥰👍👍

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 ปีที่แล้ว +1

    አይለያችሁ 👌

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye ปีที่แล้ว

    wow well done keep it up !!!! LOOK AFTER MUMMY

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦችዬ ሰወዳቹ ክፉአይንካቹ 😘😘

  • @martitade4450
    @martitade4450 ปีที่แล้ว +1

    ዋው!!ፍቅራቸው ደስ ሲል!!

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +4

    ገነት ግን ሰነፍ ነሽ ልበል ሙያ ልጆቹ እደዚህ እርቧቸው ጠዋት ብድግ ብለሽ አሰሪላቸውም ቁርስ ሀራም አለይኪ

    • @user-ez4yf7bb2m
      @user-ez4yf7bb2m 3 หลายเดือนก่อน

      Gem afshen atkfechi ehena anchi lijochesh nachew sertew meyblosh ensun andlka new metnorachew anchi kotet wereh hezeb mechem atshashalum kalflkesh scroll mareg eychalesh mesdeb

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው ይሄን ቤተሠብ

  • @Heni-Tsi
    @Heni-Tsi ปีที่แล้ว

    የውነት በጣም ነው የምታስቀኑት ፈጣሪ ሁልግዜም ከናንተጋር ይሁን

  • @asterzerga
    @asterzerga ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ውዶች😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @meronhaile542
    @meronhaile542 ปีที่แล้ว

    Betam new desss emtelut❤

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 ปีที่แล้ว

    waw satmru yemr ekenabachualehu

  • @seggileo473
    @seggileo473 ปีที่แล้ว +1

    ውይ. ፍቅር. የሆናቹ. ቤተሰብ ደስ ስትሉ. ❤❤❤❤

  • @egziomarenchrstose
    @egziomarenchrstose ปีที่แล้ว

    ዴቫ ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ቆንጆ ለምንድን ነው ግን እሱ ላይ ጫና ምታበዙበት

  • @fasikafantahun914
    @fasikafantahun914 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ እኮ እድሜ እና ጤና እር ይስታቹ

  • @eyerusalemgbrehiwot2603
    @eyerusalemgbrehiwot2603 ปีที่แล้ว +3

    ና ልባርክህ ደስ ይላል 😁😁

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስይላል ደስትሉ ዋዉዉዉዉ ቲጂዬ ስወድሽ ገኑም ❤❤❤❤😂😂😂

  • @ayisharahmathu2940
    @ayisharahmathu2940 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደዉ ቤተሰብ😍

  • @anaa8174
    @anaa8174 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @mihrettilahun33
    @mihrettilahun33 ปีที่แล้ว +2

    First ❤

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 ปีที่แล้ว +3

    ገኒ የሳምሽው ልጅ ልጄን የሚመስለኝ ናፒን እነዛንማ የኔ ቡጡጡሉዎች በፍቅር ሴቷ የሆነች ቅመም I love you ትልና ኢንግሊሽ አበደ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ

  • @koki958
    @koki958 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቹ አከብሮታችሁ ለህታቹ የስደነቀኘአል

  • @misganashibiru
    @misganashibiru ปีที่แล้ว

    ቅዱስና መክሊት አባታቹ ን ሑሌም ስናይ ዎው ነው ከናተ ጋርየምትወደዱ ናቹ

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወዳችሁ ምርጦች

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 ปีที่แล้ว

    I love kidusye he is ma favorite

  • @zafran7128
    @zafran7128 ปีที่แล้ว +4

    ትንሹ ስወደዉ በአላህ

  • @Sena777-td5ly
    @Sena777-td5ly 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላችሁ ሰታሰቀኑ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-od1rm5sv7u
    @user-od1rm5sv7u 4 หลายเดือนก่อน

    Ena betam endazi ayienta astadadek never mefilgew gen endalematadel hono became bamibal derja sewn megebabate eskiyakitgn derse bechyion new yadakute gen egiziabhiour befiked Leke endazi ayenate batesab memaserate felegalew 😊😊😊😊😊😊

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 ปีที่แล้ว

    Ena gen Genya Ethiopia semeta ekef aderega sam hulachunem Egzabehar ketena gar yanurachu ,betam ewedachuhalw

  • @mitusisay1021
    @mitusisay1021 ปีที่แล้ว

    ሰወዳቹህ እኮ 😍😍😍

  • @user-jx6io9mq5v
    @user-jx6io9mq5v ปีที่แล้ว +1

    መክሊት በጣም ሰለምዉደሽ ልጄን መክሊት ነው ያለኩት

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n 10 หลายเดือนก่อน

    ትንሹልጅ ስወደው የኔቅመም እድግበል❤❤❤

  • @dalagadalaga5660
    @dalagadalaga5660 ปีที่แล้ว

    Enkanem noreshelachaw tamashe alkesha nabare

  • @zenatakile529
    @zenatakile529 ปีที่แล้ว

    Siwdachu iko♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️yene wdochi

  • @selujunta474
    @selujunta474 ปีที่แล้ว

    mesam aywedm meselegn kudus

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 ปีที่แล้ว +2

    ጉበዝ ልጆች ተባረኩ አቦ ይመቻቹ 👍👏

  • @zalfamohmede8893
    @zalfamohmede8893 ปีที่แล้ว

    እወዳችሀለሁ

  • @titayemuluneh6354
    @titayemuluneh6354 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ቤተስብ

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 4 หลายเดือนก่อน

    Fikir ye honuu family taskanalachihu be iwunet 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😼

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 ปีที่แล้ว

    ቀዲሤ ምሪጥ ልጂ አሚባሠዬ ሠወዲክ ቢርክ በይልኝ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i ปีที่แล้ว +1

    ልጅ እራሱ ምግባር አላችው እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @martamarta5209
    @martamarta5209 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ቤተሰብ

  • @user-jr1px6nn5z
    @user-jr1px6nn5z ปีที่แล้ว

    አቦ ሰላምና ጤና ደራርቦ ይስጥልኝ

  • @kiyasulubo37
    @kiyasulubo37 ปีที่แล้ว +5

    አይለያችሁ ስታምር😍😍

  • @amesalmengistu3708
    @amesalmengistu3708 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የሚገርመኝ በሰውቤት ፕላን የሚያደርጉ ኮሜንት ሠጪዋች

  • @Naod_Money
    @Naod_Money ปีที่แล้ว +5

    2 comment ቶሎ ቶሎ video ልቀቁ

  • @tigraygebretsadik9188
    @tigraygebretsadik9188 ปีที่แล้ว

    AHEYA BE WELDECH AREFCH .......

  • @noneedof
    @noneedof ปีที่แล้ว

    Betkrstiyan talkalech enat ezi lela ngre tasetlalefalachu biyans sle betkrstiyan yehone ngre mastelalef alebachu bezi gize talehonachu mechem athonum betam mewdachu betseboch nachu gen wktun eyayachu bihone programu melkam nw

  • @hab8998
    @hab8998 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 ปีที่แล้ว

    Tameralchu 🥰 🥰 🥰

  • @user-sf7lo5xm7g
    @user-sf7lo5xm7g 8 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ቤቸሰብ ነው በፈጣሪ ደስ ስትሉ