«እኛ እና እኛ›› ምዕራፍ አምስት ክፍል 11 ተለቀቀ! REALITY SHOW SEASON FIVE EPISODE 11 IS RELEASED! /Geni’s Family/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @ethio-twinstube7694
    @ethio-twinstube7694 3 ปีที่แล้ว +1397

    ያንቺ ባለቤት፡ እንጂ የኛ አባት አይደለም አባት አለን! ይህ የሚያሳየው የእናታችሁም የአባታችሁም ጥንካሬን ነው፤ ተለያይተው እንኳን ፍቅርን፣አንድነትን፣እንጂ ጥላቻን ሳያስተምሩ ማሳደግ! ዘመናችው ይባረክ።

    • @zeharahussen6029
      @zeharahussen6029 3 ปีที่แล้ว +11

      በጣም ነው የገረመኝ ከሰማሁት ሰአት ጀምሬ እኔ አባቴን ያመዋል እና እናት የለችንም እና እህት እና ወንድሞቸን እያሳደኩ ነው እና የሰው የሰው መሆኑን በመክሊት አባባል ነው እኛ አባት አለን አለች እና ማለት የፈለኩት ለኔ ደወል ሆነችኝ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว +6

      @@zeharahussen6029 አላህ የጀነት ያርግልሽ አባትሽም አላህ አፍያ ያርግልሽ እህት አለም ወንድምም እህትም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሥልሽ ያኔ ሥኬትሽ ተሣክቶል

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 3 ปีที่แล้ว +12

      በጣም ነው የሚገርመው ሰው ሁሉ ጥላቻን በሚሰብክበት ጊዜ ስለ አባታቸው ጥሩ ነገር እንዲያስቡ አድርጋ ማሳደጓ የሷን ጀግንነት ያሳያል ለዛውም ተለያይተው

    • @hiwotalehlegn5658
      @hiwotalehlegn5658 3 ปีที่แล้ว +5

      እውነት አስለቀሰችኝ

    • @aklilumekuriya9113
      @aklilumekuriya9113 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hiwotalehlegn5658 እኔንም አስለቀሰችኝ ይሄን ፐራንክ ባትሰራው ቆንጆ ነበረ የተናደድኩበትም ያለቀስኩበት ፐራንክ

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 3 ปีที่แล้ว +252

    መክሊት ስሜትሽን የተቆጣጠርሽበት መገድ ወድጀዋለሁ😍😍😘😘😘

    • @tafesedxb5535
      @tafesedxb5535 3 ปีที่แล้ว +1

      መክሊት የኔናት አሳዘንሽ እናት ጀግና እናት ናት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርከዉ

    • @dgghgffdgggggg1999
      @dgghgffdgggggg1999 3 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @merriseife4099
    @merriseife4099 3 ปีที่แล้ว +760

    እጅግ በጣም ከእድሜዋ በላይ አስተዋይ ልጅ ናት 🥰🥰

  • @tsedeyyeshitila2819
    @tsedeyyeshitila2819 3 ปีที่แล้ว +54

    ገነት በጣም እድለኛ ነሽ። እንደዚች አይነት matured የሆነች ልጅ ስላለችሽ።

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 3 ปีที่แล้ว +301

    መክሊት በጣም ደንግጣለች ግን ስሜታን ተቆጣጥራ የናታን ሀሳብ አስጨረሠቻት ጥሩ ፀባይ ነው👌ብዙዎቻችን ዋጋ የሚያስከፍለን ትእግስት ከማጣት የተነሳ ነው፡፡ ለማነኛውም ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ናችሁ ስወዳችሁ😍

    • @ayok4563
      @ayok4563 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@ayok4563 sis demerign ledemereshe

    • @Matiastsegay8910
      @Matiastsegay8910 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @FafiTVYouTube
    @FafiTVYouTube 3 ปีที่แล้ว +15

    ከዚህ ሁሉ ኮሜንት የኔን ልታነቡት አትችሉም ግን መክሊት አስለቅሳኛለች የኔም እናት 7 ልጅ ወልዳ ታባታችን ተፋታ ሌላ ባል አገባች ስሜቱን ተውት!😭😭😭😭

  • @nemiatube1600
    @nemiatube1600 3 ปีที่แล้ว +581

    መክልትን የምዉድ 👍👍👍🇪🇹👈አስተዋይ ነች

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት 😍😍😍💞💞

    • @abebadesta7762
      @abebadesta7762 2 ปีที่แล้ว

      መክሊት በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ! አባትሽና እናትሽ በአንድ ላይ መኖር እንዲጀምሩ የዘወትር ፀሎቴ ነው ምክንያቱም እኔ አንድ ወልጄ ከባሌ ተለየው ከዛን ደግሞ በተለያየን በአስር አመታችን እንዳዲስ ተጋብተን በአንድ ላይ መኖር ጀመርን ወለድን! መክሊት ላንችም እናትና አባት የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!!!!

  • @mielamedia8697
    @mielamedia8697 3 ปีที่แล้ว +256

    ኤርትራዊ ነኝ የገኒ ቤተሰብ በጣም ነው የወደው በተለይ የመክሊት ትግስትና መረጋት በጣም ይገርማል ኣምላክ ይባርካቹ ። "እንዳኣንቺ ባል እንቀብላለኝ እንጂ ኣባት ኣለኝ" ሚል ቃል በጣም ልቤ ነካኝ!!

  • @ስላምትዩብ
    @ስላምትዩብ 3 ปีที่แล้ว +256

    እውነት ለመናገር መክሊት በጣም ደግጣለች ግን የናቶን ስሜት በጣም ነው የጠበቀች አባትን አለን አለች ሚስኪን

    • @feventube288
      @feventube288 3 ปีที่แล้ว +3

      ውዴ ደምሪኘ

    • @mesiethio7510
      @mesiethio7510 3 ปีที่แล้ว +8

      አይገርምም በጌታ የእናቷን ስሜትና ፍላጎት ለመጠበቅ ያደረገችው ትዕግስት ገራሚ ነው

    • @bestone4161
      @bestone4161 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @feventube288
      @feventube288 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bestone4161 ውዴ ደምሪኘ እማ

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 3 ปีที่แล้ว +14

    ከወርቅ በላይ አባት አላቸው ሁሌም የሚፀልያቸ ሌላ አባት እንድታመጭ እኝም አንፈቅድም

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 3 ปีที่แล้ว +366

    በእውነቱ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይህን ፀጋ ካልሰጠ ወዴት ይገኛል

    • @thomastsegaye4488
      @thomastsegaye4488 3 ปีที่แล้ว

      Arrrrr yechinn sat yememkerat yelem Endaaa

  • @ytub8615
    @ytub8615 3 ปีที่แล้ว +27

    እውነት ለመናገር ደግሜ ደጋግሜ ነው ያየሁት ጅግና ነሽ መክሊትየ ስመትሽ ደብቀሽ በተእግስት መስማትሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩ
    በቀጣይ ደሞ የተሰማሽ ስሜት ለመናገር እንደምትመጥ ሙሉ ተስፋ
    አለኝ
    የተ ሰማት ትንገረን እምትሉ ላይክ አርጉ

  • @zeharahussen6029
    @zeharahussen6029 3 ปีที่แล้ว +787

    ውይ የልጅቱ ትግስት እና ብስለት በጣም ነው የሚገርመው

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Zareye demerign

    • @medi9725
      @medi9725 3 ปีที่แล้ว +1

      ዋው ውድ ❤️❤️❤️❤️❤️ ውድውውውውውውውድ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@medi9725 mar demerign emelesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@Tube-yu7dz eshi gora beye

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@Tube-yu7dz eshi demerign seate tebeqe demereshalewu

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +61

    መክሊት ከወንድሞችሽ ጋር ጧትና ማታ መፅሀፍ ቅዱሳችሁን እያነበባችሁ ፀልዩ ወላጆቻችሁን መልሰው ባንድ ቤት የኑሩ ብላችሁ እግዚአብሔር ይችላል ችግራቸውን ሊፈታ ለናነተ ሲል ይራራል 🙏🙏🙏🙏
    ""we have አባት ""😂😂😂👍👍👍👍

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 3 ปีที่แล้ว +199

    እውነት ስታስቀኑ ይህ ህይወት ሁሉም ቤት ቤለመድ ግልጽ ሆነሽ ከልጅሽ ጋር መወያየትትልቅነት ነው ገኒ መልካም ስው በርቼ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Sis demerign

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔም ይህንን ነበር ያልኩት ኢትዮጵያ ውስጥእንደዚህ ያለ አስተዳደግ በጣም ይገርማል

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 3 ปีที่แล้ว +13

    ልጅን በዚ መልኩ ቀርፆ ማሳደግ በስመአብ ገኒዬ ጀግንነትሽን በዚ አይተናል ምርጥ እናት ማኪዬ እንዲ ማቹር የሆነ ብስለት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማርያምን 1ኛ ነሽ❤👌

  • @sofiyoutube4261
    @sofiyoutube4261 3 ปีที่แล้ว +182

    የኔ ማር አባት አለና ኡፍ ምን ላርግሽ ❤️❤️❤️❤️አባቶን እጅግ በጣም ነው የምወደው እናቴ በ8አመቴ ሞታ እሱ ግን እድሜ ልኩን ሳያገባ ልጆቼን እንዳለ ወደናቴ ሄዶል ለዛ ላባቴ ትልቅ ፍቅር አለኝ የአለም አባቶች ሁሉ ክፉ አይንካቸው💓💓💓❤️❤️❤️❤️

    • @Happyhappy-km8bl
      @Happyhappy-km8bl 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen, rejim edme ke tena ga yestelen le abotachachen hulu.

    • @mimiberhe9469
      @mimiberhe9469 3 ปีที่แล้ว +1

      Yemer endit endetechenekechi enatuwan lalemasikefat neber yemtimelisew enji alifelegechim

    • @senidanicenea7426
      @senidanicenea7426 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen ayezoshe

    • @እርግቧ
      @እርግቧ 3 ปีที่แล้ว

      ያኑርልሽ ውዴ

    • @ያረብፍትህለወገኖቸ
      @ያረብፍትህለወገኖቸ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚንንሰ ኡፈሰ ማማየረ እኔመሰ እማየነሰአጥቻለሁበቅርብ አላህ ይማራቸው የሞትቱንሁሉ በጀነትያገናናኘን

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 ปีที่แล้ว +29

    ፈጣሪ የባረካት ልጅ ነዉ ያለችሽ እድለኛ ነሽ ገኒዬ💞💞😍😍😍ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ🙏🙏

  • @serkalemfantaye2170
    @serkalemfantaye2170 3 ปีที่แล้ว +45

    መክሊትዬ ደስ የሚለው አባባልሽ"እንደአባታችን ሳይሆን እንዳንቺ ባለቤት" የሚለው ተመችቶኛል

    • @HananRomo
      @HananRomo 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደሞ ስታሳዝን ፍቅር የሆነች ልጅ

  • @ChewaMedia
    @ChewaMedia 3 ปีที่แล้ว +32

    የመክሊት ጥንካሬ እና ስሜቶን የተቆጣጠረችበት መንገድ ምን ያህል እናቶን እንደምትወዳት ያሳያል ። wow በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ 😘

  • @saraSara-x4z8e
    @saraSara-x4z8e 3 ปีที่แล้ว +38

    አቤት ትእግሥት መታደል እኮ ነው ልቦናሽን አይቀይርብሽ የምር ለየት ያለ አሥተሣሠብ ነው ያለሽ መክሊትዬ

  • @አፀደማርያምወልደኢየሱስ
    @አፀደማርያምወልደኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว +87

    መክሊት እስኪ የተሰማሽን ስሜት ንገሪን ጓጉቻለሁ ሌላ ቢድኦ ስሩልን

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 3 ปีที่แล้ว +81

    መክሊት በጣም በሳል ልጅ ነሽ በጣም በጣም ነው ያደነቅሁሽ በአንቺ እድሜ እንዲህ አይነት መረዳት ይገርማል !!!!

  • @hananseid57
    @hananseid57 3 ปีที่แล้ว +79

    የኔ ማር በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ ብትከሳ ሀቅ አላት በጣም አሳቢ ናት ከማሰቦም በላይ ደሞ የዉስጦን አታወጣም የናንተን ደስታ ነዉ የምታስቀድመዉ ማማ አልሻት ስሞ ነዉ

    • @tirhasshishay9199
      @tirhasshishay9199 3 ปีที่แล้ว

      Offff eny aselkschgne

    • @ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ
      @ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ 3 ปีที่แล้ว

      መክሊት ነው ትክክለኛ ስሟ

    • @hananseid57
      @hananseid57 3 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ ልክ ነሽ ገነት ስጠራት ወይም ስታቆላምጣት ማማ ነዉ ምትላት ለዛ ነዉ

  • @ስዴተኛዋዜዴነኝ
    @ስዴተኛዋዜዴነኝ 3 ปีที่แล้ว +117

    መክልየ የኔውዲ መቸም ያችን ልብ ቢሰጠኝ ማለት ምንም አዲስ ነገር ቢፈጠር አይዴቃትም ❤

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Demerign be qenenet

  • @HananRomo
    @HananRomo 3 ปีที่แล้ว +9

    ዉይ መክሊትዬ እንዴት ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ በዚህ እድሜሽ ሰከን ያልሽ አላህ ያሳድግሽ ጨምሮ ጨማምሮ ገኒ ታድለሽ ጎደኛም ልጅም የምትሆን ፍልቅልቅ አለሽ

  • @shewaalemu8663
    @shewaalemu8663 3 ปีที่แล้ว +61

    የልጅ አስተዋይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አስተዋይ ናት

  • @ባባዲኮር
    @ባባዲኮር 3 ปีที่แล้ว +11

    ውይ I loved her personality በእውነት እንዲህች አይነት ልጅስ መውለድ ፀጋ ነው❤❤❤

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +78

    ከመኪሊት የእምማረው ስላለኝ እስከመጨረሻው አየሁት. የኔአበሳ. የእናትሽ ውጤት ነው ጎበዝ ደስ ትላላችሁ

    • @Happyhappy-km8bl
      @Happyhappy-km8bl 3 ปีที่แล้ว +1

      Enem lek endanchiw ewnet yale wetroye degme hulu ayehut. gena atenawalew lol

    • @atlas4738
      @atlas4738 3 ปีที่แล้ว

      Mekliten,magebat yawatal

    • @melatkasay4499
      @melatkasay4499 3 ปีที่แล้ว

      አኔንም በነካእጃቹ ላይክ አሰተያየት አበረታቱኝ ውዶቼ

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 3 ปีที่แล้ว +6

    ገኒ በጣም ግልፅነትሽ ከልጅሽ ጋር ማውራትሽ በጣም ጥሩ ነው በሌላ በኩል ደሞ ከልጆችሽ እባትጋር የማትታረቁ ከሆነ የእውነት ብታገቢ ምንም እይደለም ልጅ ነሽ እስከመቼ ሳታገቢ ትቀመጫለሽ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 3 ปีที่แล้ว +46

    ዋዉ የመክሊት እርጋታ እና በሳልነት ያስቀናል እነቅዱስም በዚሁ ሀሳብ ፕራክ ይደረጉ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 ปีที่แล้ว +4

    ገኒ ይህች ዳር ዳር ግን እውነት ሳይኖርባት አይቀርም ግን ከልጆችሽ ጋር ያለሽን ግንኙነት በጣም ብዙ ሰው እንደሚወድልሽ አስባለሁ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ከተለመደው ወጣ ያልሽ ነሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ

  • @yunus7860
    @yunus7860 3 ปีที่แล้ว +16

    ገኒየ በዚህ ፍቅራችሁ ከልጆችሺ አባት ከጋሺ ሙሉጌታ ጋር ታርቃችሁ በፍቅር ኑሩ እባክሺ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +3

    ማን ነዉ የመክሊት አስተዋይነት
    እና ትግስተኛነቷን እንደኔ የሚወድላት።።
    በlike ግለፁላት።።።።

  • @ገኒZ1111
    @ገኒZ1111 3 ปีที่แล้ว +90

    መክሊትየ የልጅ በሳል የኔ ቆንጆ ይሄ አስተሳሰብሽ መቼም እንዳይቀየር

  • @shamatube_2265
    @shamatube_2265 3 ปีที่แล้ว +40

    የመክሊት ጭንቀት እስለቅሶኛል ግን ይደግም እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይደገም የምትሉ?👌

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +26

    እናት ለልጆች ስትል በእውነት ከትዳር ትርቃለች ልጆቹ ሌላ አባት አያያቸውም እያለች የኔ ማሮች እናትና ልጅ አትመስሎም ምስጢረኛ አባታቸው ጋር ታረቁ

    • @martha1222
      @martha1222 2 ปีที่แล้ว

      Please fixed your marriage again.

  • @ተፈስሂድንግል
    @ተፈስሂድንግል 3 ปีที่แล้ว +3

    ዉይይይ በእመብርሀን ለዚች ልጅ ልዩ ክብር አለኝ የሰዉ አባት አባት አይሆንም እዉነት ነዉ ብሸልምሽ እንደት እንዳስደሰሽኝ መክሊትየ ሰላምሽ ይበሰዛልኝ

  • @mesiethio7510
    @mesiethio7510 3 ปีที่แล้ว +49

    መክሊት እንደ ስምሽ ለብዙዎች ያልተሰጠሽ ነሽ ግሩም ስብእና ለቁም ነገር ያብቃሽ 🙇🙏😘😘

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ወላሒ አባቴን አባቴ ብየ ጠርቼ ሳልጠግበውነው የሞተብኝ አላህ ጀነተልፍርዶውስን ይወፍቅልኝና እናም እናቴ በዛንሰአት ወጣት ነበረች እኛን ብላ ብዙ አመታትን አስቆጠረች ከተለቅን ቡሀላ ባል ማግባት እንደምትፈልግ ነገረችን ከዛም አገባች። ሲያዘን እንደት እንታዘዝ ሲቆጣን ለቅሶ በጣም ይከፋናል አባቴ አይደለህም ምንም ልትለን አትችልም እንለዋለን እናቴም ልጆቼን እንድትናገር አልፍልግም ስትለው ለምን ይላል ? በዚህ መካከል እናቴ ብዙ ፈተናውችን አሳለፈች መጨረሻላይ ልጆችን ብላ ከትዳሯ ተፋታች ። ላለለት እናትም አባትም ባንድ ሆኖ ማሳደግን የሚያክልነገርየለም!!።
    በተለይ ባሁንሰአት እንጀራ እባትን እንደአባትመቀበል በጣም ይከብዳል። የኔቅመም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁላችሁ ሰላማችሁይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን።።

  • @nardimimi3795
    @nardimimi3795 3 ปีที่แล้ว +28

    የኔ እናት መክሊት ስታሳዝን ስሜቷን አምቃ በትግስት ሰማቻት እናቷን ላለማስከፋት አስተዋይ ልጅ ነሽ እውነት

    • @nardimimi3795
      @nardimimi3795 3 ปีที่แล้ว +2

      @@fetijegnatube9887 እሺ ችግር የለም አይከፈልበት

  • @elenig2297
    @elenig2297 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ልጅ ማለት እንደዚች ነው የእናትዋን ስሜት ለምጠበቅ ያላደረገችው ጥረት የለም ገኒ እንደዚች አይነት አስተዋይ ልጅ ስላለችሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ እድለኛ ነሽ

  • @nemiatube1600
    @nemiatube1600 3 ปีที่แล้ว +71

    አባት አለን አለቻት ጎቦዝ 😂👍👍

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +27

    እናት ልጅ በግልፅ ሲያወሩ በጣም ደስይላል

  • @yalemworkhaile2522
    @yalemworkhaile2522 3 ปีที่แล้ว +27

    እውነትሽን ነው የስው እባት አባት አይሆንም አባት አልን በጣም አክብሪልሻለሁ

  • @selambiruk4444
    @selambiruk4444 3 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ገኒዬ ልጅሽን አስጨነቅሻት...የኔ ውድ ስታሳዝን...ከእድሜዋ በላይ አስተዋይ ነች...ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክልሽ !!!

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 3 ปีที่แล้ว +34

    ማነዉ ያገራችን ሰላም ማጣት እና ባሳኡድ አረቢያ ስቃይ ያሳስብዉ ኡፍ😢😢😢😢

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +2

    መክሊት በጣም የምወዳት ልጅ ናት ሶትጨነቅ ሳይ ደስ አይለኝ በእውነት ለምን እንደሆነ ታሳዝነኛለች በጣም የምትጨነቅ የምታስብ ስለሚመስለኝ እኔ እራሴ አስብላታለው እሷ ጎበዝ ናት እኔ ብሆን እጮህ ነበር እሷ ግን በትግስት መናገሯ ብል ናት

  • @aklilesayse8879
    @aklilesayse8879 3 ปีที่แล้ว +228

    ደስ ትላላችሁ በቃ

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰራችልሽ መክሊትየ እንጀራ አባት ከ100% 1%ጥሩ ሰው የሚሆነው ልክ ነሽ መክሊትየ ሀሳብሽን ደግፌዋለሁ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +19

    የገንዬ ቤተሰብ ሪሊ ላይፍ በቃ ኢትዮጵያዊነት እዳ ነው የኔ ምርጥ❤🙏🙏🙏

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 3 ปีที่แล้ว +23

    የሚገርም ትምህርት ነው በጣም አስተማሪ ነው💚💛♥💯😘😘😍😘😘😍😘👌

  • @zewdnshtesfaye2420
    @zewdnshtesfaye2420 3 ปีที่แล้ว +24

    ይሄ ነው የቤተሰብ ፍቅር መተባበር መተጋገዝ መተሳሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @chalahabesha315
    @chalahabesha315 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት እንዴ አንቺ ልጅ ለራሴ እመኛለሁ ሁለም የምር አንቺን ያብዛልን 👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰❤

  • @keneanzewdu5862
    @keneanzewdu5862 3 ปีที่แล้ว +30

    Wow ተሳካ መክሊት ፕራክ ተደረገች 😂😂😂ገኒ እውነት ተሳክቶልሻል

  • @ኢትዬጵያትቅዴም
    @ኢትዬጵያትቅዴም 3 ปีที่แล้ว +26

    ውይ የእናትና የልጅ ግልፅነት😭ሲያስቀና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @neimahussen7156
      @neimahussen7156 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔም እናት እንደሷናት ለኔ እናቴም ጓደኛየም እህቴም ሁሉ ነገሬነች

  • @ፍቅርየእናቷልጅ
    @ፍቅርየእናቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +59

    ዋውውው የሚገርም ፕራንክ መክሊት ስታሳዝን አባት አለን አለቾ ጊኒ አይለያቹ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 ปีที่แล้ว +7

    ውይ መክእሊትዬ ትግስትሽን እና ብስለትሽን ወደድኩት በተለይ አባት አለን እኮ የሚለውን ፓርት በጣም ወደድኩት!!!
    በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ የኔ ቆንጆ ለቁም ነገር ያብቃሽ ለቤተሰብሽ ያለሽ አክብሮት።

  • @getehailu7060
    @getehailu7060 3 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ገኒ በጣም አስጨነቅሻት መክሊትዬ ስታሳዝን አይዞሽ ማሬ እናታቹማ በናተ አትደራደርም አታረገውም

  • @almasshama689
    @almasshama689 3 ปีที่แล้ว +1

    መክሊት፡ተባረኪ፡ውስጥሽን፡ደብቀሽ፡እናትሽን፡ደስ፡ለማድረግ፡ተረጋግተሽ፡የሰጠሺው፡አስተያየት፡ጥሩነው፡ገኒ፡ቤተሰባቹን፡ስወዳቹ፡ተባረኩ፡እንደ፡ባል፡እንቀበለዋለን፡ግን፡አባት፡አለን

  • @ትዝታነኝየብሮአድናቂ
    @ትዝታነኝየብሮአድናቂ 3 ปีที่แล้ว +21

    እናት እና አባታችን 4ልጆች ወልደው 1ወንድ ሌሎቹ ሴት ነበርን ከተለያዩ 10አመታቸው ታረቁ ስንላቸው ድብን እንላለን እጂ እሺ አይሉም ነበር ግን ሱባኤ ያዙልንነ እና በእግዚአብሔር ፍቃድ አስታረቅናቸው ከታረቁ 1አመታችው ነው ልጅ ወለደችልን አሁን ያለ ደስታ አጠይቁኝ

    • @ዕባይባሕሪፀባደቡቡ
      @ዕባይባሕሪፀባደቡቡ 3 ปีที่แล้ว

      አንቺ የኔ ልጅ ነሽ እንዴ ታርኩ ከኔ ታርክ ይሳሰላል 4 ልጆች አሉን ከተፋታን 10 አመታችን ነዉ ግን አልታራቅንም እኔ ስደት ነኝ ያለሁት ታርኩ ግን ይመሳሰላል እዉነት

    • @ياحبيبييارسولالله-ر5خ
      @ياحبيبييارسولالله-ر5خ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ዕባይባሕሪፀባደቡቡ ያመቱ ምርጥ ኮሜንት

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 3 ปีที่แล้ว +1

      እሰይ በጣም ድ ይላሉ👌👌👌👌👌

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ትዝታነኝየብሮአድናቂ
      @ትዝታነኝየብሮአድናቂ 3 ปีที่แล้ว +1

      ወይ በጣም ነው የሚያሳዝነው
      ህመሙን እናተ ተምታውቁት በላይ ልጆች የሚያውቁት ነው የሚመስለኝ
      ግን ለሁሉም ግዜ አለው አብራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ እንዳልል የሁለታችሁንም አሁን ያለችሁበትን ታሪክ አላውቅም ግን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ እንዲሰጥሽ ከልቤ እመኝልሻለሁ የእውነት ልጅሽ የሆንኩ ያህል ነው የተሰማኝ

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የገርመኝ የመክሊት ትዕግስት ማስተዋሉ ለብዙ ስው አሪያ ይሆናል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትልክ ደርጃ ታደርስሽ እማማዬ❤❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +32

    ምርጥ እናትና ልጅ ስታምሩ መክሊትየ ቅመም ውድድድድ

  • @bvsjzavshxjba7721
    @bvsjzavshxjba7721 3 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ የመክሊት ትግስት ብስለት ከእግዚአብሔርን የተሰጠ ጸጋ ነው በእውነት እኔ እናትና አባቴ ልክ እንደ እናንተ ተለያይተው ነው ያሳደጉን እናታችን ብቻዋነው ያሳደገችን ግን እማየን ልክ እንደዚህ ቁጭ ብየ እማወራት ናፍቆኛል ሳያችሁ እንባ አነቀኝ

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 3 ปีที่แล้ว +15

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት መልሧና ትግሥቷ እጅግ በጣም የሚገርምነው እድግ በይ የኔናት

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይ መክሊት በጣም የምትገርምልጅ ናት የልጅ አዋቂ እርጋታዋ ትእግስቷ የሚገርም ነው

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 ปีที่แล้ว +23

    አባት አለን ስለኛ አያገባውም ስትል ደስስስ አለኝ

  • @zedarsii3605
    @zedarsii3605 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር አሰተዋይ ልጅ ናት እግዛበሔር ጡሩ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 3 ปีที่แล้ว +75

    ገንዩ:እንደአይንሽብሊን:ጠብቂያት:የኒአስተዋይ:መክሊትዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yms2161
      @yms2161 3 ปีที่แล้ว

      ገነት የስራሽን ይስጥሽ፣ አሁን እቺ ህጻን ምን አደረገችሽ? ውይ ጠላቷ ይጨነቅ ። አስጨነቅሻት እኮ

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ምርጥ አርቲስት መሆንሽን ያስመሰከርሽበት ፍራክ ነው ገኒ ልጅሽም በጣም አስተዋይና ጨዋ ልጅ ነች እ/ር ያሳድግልሽ ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል

  • @ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +14

    ውይ ገንየ ስታስቀኑ መታዴል እርጂ ጋር እግዚኦ የልጂቱ አዳማጭነቶ ግሩም ነው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @debritukebede9250
    @debritukebede9250 3 ปีที่แล้ว +7

    የመክሊትን ስክነት እና አስተዋይነት ለሰው ልጅ ሁሉይስጥ።ሀገራችንም ወደነበረችበት ሰላም ትመለስ ነበር ማስተዋልን ይስጠን።ታምራላችሁ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 3 ปีที่แล้ว +33

    እምትገርም ልጅ ድንጋጤዋን ወደውስጥ ነው የዋጠችው

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +12

    መክሊት💚💛❤ ስሟ ራሱ ምርጥ ነው

  • @masalutube4142
    @masalutube4142 3 ปีที่แล้ว +46

    የልጆችሽ አባት መልሠሽ አግቢዉ ገንዬ ከልጆችሽ አባት በድጋሜ ተጋቡ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 ปีที่แล้ว

      ማማ እንደማመር

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 3 ปีที่แล้ว

      @@fetijegnatube9887 ney limta

    • @rukiya8917
      @rukiya8917 3 ปีที่แล้ว +1

      ውድቸ ቤተሠብ አርጉኝ እኔም አረጋችሁ አለሁ

  • @mylordandi7673
    @mylordandi7673 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት ።የእናቷን ስሜት ለመጠበቅ የሄደችበት ርቀት የሚገርም ነው። በጣም ያሳዘነችኝ፣ በመኝታ ቤቷ ሲመጣ እንኳን ክፉ አልወጣትም። " እሱ ፓርት አይመቸኝም "!! አለች። እግዚአብሔር በብዙ ጥበብና ሞገስ ያሳድግልሽ ገኒ። ይኸ ዝም ብሎ የሚመጣ ማስተዋልና ጥበብ አይደለም። አንቺ በልጆችሽ ላይ ምን ያህል እነደለፋሽ ያሳያል። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏❤

  • @samrawitbirhanu8258
    @samrawitbirhanu8258 3 ปีที่แล้ว +38

    የምልስ ቀን የመክሊትን ስሜት ብትነግረን ደስ ይለኛል

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም መክሊት የኔ ቆንጆ ኡፍ አስለቀሰችኝ ኩርምት ብላ በትግስት ስታዳምጣት 😭😭😭😭 የኔ አስተዋየ አላህ ከዚ በላይ ትግስቱን ብስለቱን ጥንካሬውን ማስተዋሉን ይስጥሽ መክሊትዬ ካንቺ ብዙ ተማርኩ በዚች ደቂቃዋ ውስጥ ያንቺ ባል እንጂ የኛ አባት አይደለም እኛ አባት አለን አለች አስተዋይ በሳል አነጋገር የእናት እና የአባታቹ ጥንካሬን ነወ ሚያሳየው ምንም እንኳን ቢለያዩም ፍቅርን ግልፅነትን ነፃነትን እንጂ ጥላቻን ሳያስተምሩ ማሳደግ ማለት ትልቅ እውቀት ነው በጣም ሊመሰገኑ ገባል አላህ እረጅመ እድሜ ይስጣቹ

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +29

    መክሊት ለተጨነቀችው እኔ በጭንቀት አለኩኝ በሰመ አብ በጣም ከባድ ፕራንክ ነው ውድድድድድድ በማያልቀው

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው አሥታዋይይ። የናቷን እሥቴፕ መጠበቋ። ደሥ የይላል ሀቂቃ እናትና ልጅ በግልፅ ሲወያዩ ደሥ ይላል

  • @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
    @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ 3 ปีที่แล้ว +63

    መክሊትየ ❤️❤️😍😍😍

  • @romantsegaye4107
    @romantsegaye4107 2 ปีที่แล้ว

    መክሊት ጥሩ ልብ አለሽ ይህ የሆነበት በቤተሰብ አስተዳደግ ነዉና ገኒየም ተባረኪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 3 ปีที่แล้ว +4

    መክሊት የኔ እናት በጣም አሳዘንሺኝ አስለቀስሽኝ የዉነት እኔ ብሆን ኖሮ የሚሰማኝን ስሜት ነዉ የተሰማሽ ።ለገኒ አንድ ጥያቄ አለኝ ።ገኒ ማግባት ትፈልጊያለሽ ወይ ? እንደኔ ግን ባታገቢ እመርጣለሁ ለምን ቢባል ልጆችሽ በነፃነት ካንቺ ጋር እየኖሩ ነዉ ።ስታገቢ ይሄ ሁሉ ነፃነት ይቀራል ።ከልጆችሽ በላይ የለም ። መክሊትን ላይ ያየሁት ማዘን አስለቅሶኛል ።ለምን አልጋዉን እንደምትለቅ ስትነግሪያት አይምሮዋ አልተቀበለም እዉነቷን ነዉ ።ገኒ መልስሽን እጠብቃለሁ።
    እወዳችኋለዉ !!!!!!

  • @rabaaidk4412
    @rabaaidk4412 3 ปีที่แล้ว +2

    መክሊትየ አባት አለን አለች ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለቤተሰቦችሺ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว +131

    መክሊትየ ስወድሺ ❤

    • @salhahsalh8088
      @salhahsalh8088 3 ปีที่แล้ว +1

      አተየ በዚህ መደረ አለህ ሠላም ህ ይብዛ

    • @ስብሌወለየዋ
      @ስብሌወለየዋ 3 ปีที่แล้ว +1

      ልዳርህ እንደ ክክክ

    • @sofya8727
      @sofya8727 3 ปีที่แล้ว +1

      ኮሜት ለመስጠት አደኛ ነው😂😂😂

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 3 ปีที่แล้ว +4

      እውነትም መገናኛ በየሄድኩበት ኮሜት ስር አገኝሀለሁ ዙረት

    • @ስብሌወለየዋ
      @ስብሌወለየዋ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@wollodessiefikr2514 መገናኛ አይደል ስሙስ ክክክ

  • @ድንግልእነቴእመቤቴ-ቸ5ጰ
    @ድንግልእነቴእመቤቴ-ቸ5ጰ 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ግን መክሊት ማለት የትልቅ ትንሽ ናት አስተሳስቧ ትእግስቷ ለእናቷ ይላት ፍቅር አርስንቱ አቤት አስተሳስብ አቤት ጭንቅላት እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ይድርስሽ መክሊትዬ በአጠቃላይ የገኒ ቤተስቦች ፍቅርናቸው እግዚአብሔር አዲሱ ዘመን አለማችንን ልክ እንደገኒ ቤተስብ ፍቅር በፍቅር ይድርግልን አሜን በሉ ላይክ አድርጉኝ

  • @eritreabest4834
    @eritreabest4834 3 ปีที่แล้ว +49

    I wish all parents and kids discuss like this family, I love 💘 ❤ this family relationship ❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 3 ปีที่แล้ว +5

    ካገባሁ በኋላ አብረን ነው የምንተኛው የምትለዋ ፓርት ላይ የመክሊት ድንጋጤ በሳቅ ገደለኝ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @osamahijazeen3843
    @osamahijazeen3843 3 ปีที่แล้ว +18

    ወይኔ መክሊትየ በስማም ምናይነት አስተዋይ ልጅ ነች እሄን አመለካከትሽን አይቀይረው

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 ปีที่แล้ว +10

    ፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕ👌👌👌👌👌
    ፕራክ ብሎ ዝም 👌👌👌
    ይመቻችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍💯/%

  • @almazetiho6051
    @almazetiho6051 3 ปีที่แล้ว +42

    እውነትም መክሊት እኮነሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @syoutube6806
    @syoutube6806 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @ፈራህአብዱወሎየዋ-በ6ጀ
    @ፈራህአብዱወሎየዋ-በ6ጀ 3 ปีที่แล้ว +15

    በቀጣይ ቅዱስን እና ሌሎችንም ፕራክ አርጊልን ገንየ እንድሻለን

  • @hannaselemon4400
    @hannaselemon4400 3 ปีที่แล้ว +2

    አብዛኛው በተለይ ነፍስ ያወቁ ልጆች እናትም ሆነ አባት ሌላ ትዳር ፍቃደኛ አይደሉም አግብተው ከቤት ወተው ሁሉም ምን አልባት ይፈቅዱ ይሆናል እሱም ሁሉም አደለም 5% ሊኖር ይችላል ፍቃደኛ እሱንም ባልዋ ቤት እንድትገባ እንጂ እስዋ ቤት አይፈልጉም

  • @ሠሚራይቶብ
    @ሠሚራይቶብ 3 ปีที่แล้ว +13

    መክሊት አቺን አለማደረነቅ አይቻልም😘😘😘የናትሽን ስሜት ተረጋግተሽ ማዳመጥሽ ዋውውው ነሽ እኔ ብሆን ወደማልቀስ ነው የምገባው😥😂😂

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 ปีที่แล้ว +1

      እንዴ የእናትሸን ሰሜት ማዳመጥ አለብሸ

    • @ሠሚራይቶብ
      @ሠሚራይቶብ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አረ ይከፋኛል ወላሂ ሆሆሆሆ🤣🤣🤣🤣🙄

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ሠሚራይቶብ ለምን ሙስሊም አይደለሽም እንዴ እንዳውም አገቢ ነው ማለት ያለብሽ

    • @ሠሚራይቶብ
      @ሠሚራይቶብ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አወ ነኝ ግን 🤣አሁንም አላት እናቴ አባትያ ነው እኔ አልወድም አባትያ😥😥በጣም ይከፋኛል ወላሂ ነው የምልሽ አባቴም አግብቷል ሌላ ያው ግን ህይወት ይቀጥላል አለሁ 20አመቴ በዚህ አድሜየ እናቴ ስታገባ እኔ ይከፋኛል ምክኒያቱም አይመቸም 😥ለኔ

    • @sabletube3397
      @sabletube3397 3 ปีที่แล้ว

      @@ሠሚራይቶብ ልክ ነሽ ማን እደወላጅ አባት😭😭😭አባዬ ካጣሁት 8አመት ሞላኝ ሂወት ያለአባት ይከብዳል💔

  • @saraabay4506
    @saraabay4506 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትገርም ልጅናት አስተዋይ ታድለሽ ረጋ ያለች አስተዋይ she is matured God bless you .....................

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 ปีที่แล้ว +30

    God bless this beautiful family! Genye I wish you all the best!

    • @Tube-yu7dz
      @Tube-yu7dz 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ውደ

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 3 ปีที่แล้ว +1

    ገንዬ የልጅሽ አሰተዋይነት የልጅ አዋቂ ናት ከእድሜዋ በላይ አሰተዋይ ናት እግዚአብሔር ይባርክሸ

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ማር መክሊትየ ያሰብሽው ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ የኔ አስተዋይ 😘😘😘 ውድድድድ በማያልቀው

  • @konjomar5444
    @konjomar5444 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምትይ እናት ነሽ። ወንዶች መች ይህ ይታያቸዋል ምናልባት ካጡት በኋላ ነው የሚያደንቁት።