I really love this family ....and have a great respect ...blessings..whish you as all z best ...egziabher yemiwedewen madreg endetechelu yagezachu ....abrachu bethonu destaye new.
Geniye bettttttam new miwedachu, andande background sound enantem kemitawerut belay yihonina madamet anchilim, esuan never bitasitekakiyate Des yilegnal, smartest family
youtube.com/@genetnigat የገኒ ሀሳብ የሚቀርብበት አዲስ ቻናላችንን ይበላቀሉ።
በሞቴ ትግስት የት ሄዳ ነው ንገሩን ❓🙋
ይበላቀሉ??? እንበላቀላለን😄😄😄 ገኒዬ እናንተም እስቲ እኛም እንድንቀላቀል እርቅ አውርዱ ለልጆቻችሁ ስትሉ
Geny stamru God 🙏😂🙏 protect you ❤️💜💐 family member 💕
ውይ ማሚ ምናለ ረዘም ብታደርጉት vidowen
አላህ ያስታርቃቹ ይታረቁ የምትሉ በላይክ
Tareku ko bekaa gideta abro metegnat yelbachum
ኣልጋዉ ነዉ የቀረበውን ቸዉ ምን ችግር ኣለ ያለፈዉ ሁሉንን ለልጆች ብለህ ማስቻቻል ነዋዋዋ
No..geni..dont
ይታረቁ እኛ ፍቅራችሁ ስራ አታችሁን አይተን መለያየታችሁ ደግሞ ልባችንን ሰበርው. ተው ግን ታረቁ
እሂ አድስ ቤትና አድስ አመት እናተን ያስታረቅ
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ፈጣሪ ያስታርቃችሁ እኛም ስናያችሁ እያለ ቀስ ነው እባክሽን ገኒ መልካም የልጆችሽ አባት ጋር እንዴትጋቡ እንጠይቅሻለን በዚሀሳብ የምትስማሙ ላይክ አርጉላት
የራሰሸን ኑሮ ኑሪ እሷ የሚያዋጣትን መርጣለች
አባትየው አብሮ ማሳለፉ ልጆቹ ያላቸው አክብሮት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።
ምርጥ እናት አንበሳ እናት እኮነሽ እንደ ስራሽ ከፍ ያልሽ ሳትሆኒ ዝቅ ብለሽ ቤተሰብሽን የምታስተዳድሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሁልግዜም ከፍ በይ!!!!
ምርጡ አባት ለአንተ ያለኝ ክብር ላቅ ያለ ነው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሁልግዜም ከልጆችህ ጋ ኑር የእውነት እኔንን ይህንን ያክል አብረህ መሆነህ ያስደሰተኛ ልጆችህ ምን ያክል ደስታ ይሰማቸው ይሆን ሱብሀን አላህ አላህ ሰላማችሁን ያብዛው።
አባት እኮ ድምቀት ነው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥላቹ የኔ ምርጦች ስታምሩ
መክሊት እና ገኒ ሲጨፍሩ ማርያምን አለቀስሁ እናት እህት ጎደኛ ገንየ ይመችሽ ሰላማችሁ ይብዛ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘
ደምሪኝ በቅንነት
Ye enat endeat eko endemewedish fetari fekadu ke hone 1 ken aberiyachiew bewel des yelegal ewrdachiwalew
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እኔ ሁሌም ነው የማያችሁ ነገር ግን አንድ ነገር ዝም ብየ ማለፍ ስላልፈለጉ ነው እሱም ምንድን ነው ገነት እና መክሊት ተኮራርፈው ለመታረቅ የሄዱበት መንገድ በአሁኑ ዘመን ጥሩ አደለም ብትችሉ ይሄን ነገር ባትደግሙት ይመረጣል አመሰግናለሁ በተረፈ አሪፍ ቤተሰብ ነው
ልጆችሽ እንዴት እንደተኅድ ይታየኝል ሁሌም ፍታቸው ላይ ደስታ የሚመስል ደስታ ነው የማይባቸው አይናገሩ እንጂ ያንቺ እና የባልሽ መለየት ባይናገሩም ልቤ ሁሌም ያለቅሳል ስለናንተ
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ቤተሰብ ያስታውቃል ገኒ በቃ ቃል የለኝም የቤቱ ድምቀት መሠረቷ አንች ነሽ ሺ አመት ኑሪ
ፈጣሪ እናትና አባታችሑን አንድ ላይ ያርግላችሑ
ገኒ በጣም ነው የምወድሽ ግን ባህላችንም ሀይማኖታችንም የማይፈቅደውን ነገር አታድርጊ እባክሽ ሁላችንም ልጆቻችንን እንወዳልን ፍቅራችንን ከንፈር በመሳም መግለፅ የለብንም እባካችሁ የሚድያ ሰዎች ለህዝብ የምታሳዩትን ነገር ተጠንቀቁ ትውልዱን የሚያለማም የሚያጠፋም ነውና::
ከተባላሹ ቆዩኮ
ምንችግርአለዉ ልጇአደለች
ጋሽ ሙሊጌታ የሚገርም አባት ገኒ ምርጥ እናት ልጆች የተባረኩ አቦ በፍቅር ሺ አመት ያኑራቹ።
አባት ሁሌም ድምቀት ነው እድሜ ይስጣቹ
ያላችሁ የቤተሰብ ፍቅር ያስቀናል ። ለአባታቸው ያላቸዉን ፍቅር ሁሉም አይን ላይ ማንበብ ይቻላል ።ይሄን የመሰለ ጊዜ ደግሞ አብራችሁ ሁሌም ማሳለፋችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ያላችሁን ክብር ያሳያል አሁንም ፍቅራችሁን አይለውጥባችሁ።
ገኒ ከነቤተሰብሽ እወድሻለው በመጀመሪያ የቲቪ ተከታታይ ድራማ አርጉዝ ሆነሽ የሰራሽው ድንቅ ብቃት በርቺ ይቅር ባይነት ጥሩ ነው ለልጆችሽ ሰትይ አብረሽ ብትኖሩ አላለው መልካም ሥራ ከሙሉ ጤና ጋር ባይ
ገኒዬ በናትሸ አባታቸዉን መልሸዉ ይቅር ተባባሉ ሰወድሸ ገኒ ለየትኘዉ ጊዜ
እራሳቸው ያውቃሉ ምክር አያስፈልጋቸውም ተስማምተው ነው የተለያዩት
ውይ እንዴት እንደምወዳችው እኮ ገኒዬ ያንቺንና የመክሊትን ፍቅር ሳይ የእኔንና የእናቴን የነበረንን መቀራረብ ታሰታውሱኛላችው አሁን እናቴ በሂወት የለችም ነብስዋን ይማር
አባት እኮ ድምቀት ነው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥላቹ
አባትስ እኳን አልቅሶ ዝብሎም ያሳዝናል😥ኡፍ ምርጥ ቤተሰብ !
ቆይ ግን እናንተ ልጆች ሽማግሌ ሁናችሁ ለምን እናት ና አባታችሁን አስታርቃችሁ አብራችሁ አትኖርም ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም መችም እባካችሁ በአንድ ላይ ኑር ይህንን ፍቅርችሁ መሰረት አርጋችሁ ፍቅር ያሸንፋል!!!!
@@bilishphonefix8497 mgnotwan new yetenagerechw slemtwedachew
አቤት የቤተሰብ ድምቀት አባት ይኑርላቹ😍😍😘😘
ኣባታቸው ያለበትቪዲዮሲለቀ ቅደስታዬ ወደርየለውም ፈጣሪይጠብቃቹ በፍቅር ያኑራቹ ስታምሩ😘😘😘
የእውነት አስለቀሳችሁኝ መክሊት እባክሽን እናትሽን ተረጃት በጣም ስለምትወድሽ ነው ገኒም እንደዛ
የገኒ ልጆች በመሆናችሁ እድለኛ ናችሁ የእናቶች አርአያ እድሜሽን ያርዝመው ክፍ አይንካችሁ ገንዬ
ለተለያየሠው ሁላ ምሳሌ የምቶኑ ናችሁ የውነት በፍቅርም መለያየት እንደሚቻል ታስተምራላችሁ ለኔም ትልቅ ምሳሌዬ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅርን የበለጠ ያድላችሁ
ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰቦች ወላሂ ስታምሩ አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አስተማሪ ናችሁ❤❤
ገኒ እባክሽ በማርያም ይሁንብሽ ተነጋግራቹ ፍቱት ከባለቤትሽ ጋር ታረቁ ፍቅር እንዳለ ያስታውቃል
አላህ፣ያርግላቸው፣እህትግን፣የስውልጂ፣በጤነው፣ማንም፣ይወደዋል፣ጤነሲጉልግን፣ቤተስብ፣ትዳር፣ዘመዲ፣የሚለይበት፣ነው፣ምነልባቺ፣እሶም፣የታመመቺ፣ጊዜ፣ያየቺው፣ቢኖርነው፣እነም፣አልሀምዱሊላ፣እደጎደኛ፣መቀራርባቸውም፣ተመስገን፣ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቆይ ይታረቁ የምትሉ ተጣልተዋል እንዴ? ሰው ተለያይቶም እንዲ ልጆቹን በደስታ ያሳድጋል. አብረው እየኖሩ ካልተቧቆሱ ነው!? ልጆቹን ይህው በርትታ አሳደገች ጎረመሱ እኮ. ❤
ያረቢ አባት ድምቀት ደስታ ነውና ሰላም አረጊልን ያረብ ስት አመቴ አባቴ ካየሁት በሰዋገረ በሰላም አገናኘኝ አላህየ
እሴይ የኔአበት እኮንም ከቤታሰቢሕገሪ አመትበአሉን አሰለፊክ እልልልልልልል ደስቢሎነል ደስይበልሽ ገንዬ የኔምሪጥ
እናትና አባታችሁን ፈጣሪ ያስታርቅላችሁ
ገንዬ ምርጥ እናት እህት ጓደኛ ነሽ ከአንች ሁሉም ወላጅ ኢትዮጵያዊ ሊማረው የሚገባ ትልቅ ነገር አለ :: ልጆቻችን ከእከሌ ውለዱን ብለው አልተወለዱም እናትና አባት ልጆቻችንን ማሳደግ ያለብን በፍቅር ብቻ ነው ምንም ይሁን ምን በአንድ ወቅት ፍቅረኛሞች ነበርን ያ ሲያበቃ ደግሞ ጥሩ ጓደኛ ወንድም እህት ነው መሆን ያለብን በፍፁም በጠላትነት መተያየት የለብንም :: ከገኒና ቤተሰቧ ትልቅ ትምህርት ተማሩ ::
የሚገርመኝ ነገር አባታችሁን ሳይ የማለቅሠው ነገር ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ
እንዴት ደስ እንደምትሉ ሙሉ ቤተሰቡ። አንድ ላይ ስትሆኑ በጣም ያምራል
ጋሽ ሙልጌታ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት በጣም ምርጥ አባት ኖት ተባረኩ ገንዬ የኔ ዉድ አንቺ ልዩ እናት ሰላማችሁ ይብዛ ወዳችዋለው 🥰
ኡኡኡ ገኒዬ ልዩዩ ነሽ ለኔ ትልቅ ቦታአለሽ ሲከፋኝ እናተን ሳይ እፅናናለው አንድ ቀን ድሬ ከመጣሽ እንገናኛለን የሁለት ወንድ ልጆች እናት ነኝ
ውይ ደስ ስትሉ ሺ ዓመት ኑሪላቸው ለልጆችሽ ገንዬ
አባት እኮ የቤት ድምቀት ነው ገንዬ እንኳን አደረሳችሁ እባወራ ደስ ይላል ከልጆቹጋራ ድምቅ ብላችሃል ደስ ይላል
ማን ነው ገኒን የሚወዳት የኔ የምርጥ እናት ጥግ ስወድሽ
ገንዬ ልዩ እናት ነሽ ማርያምን እድሜን ጤና ይስጥሽ አሜን
ወላሂ ምን እንደምል አላቅም በቃ በጣም እድለኛ ነሽ
የተወደዳችሁ እግዛብሄር አይለያችሁ እባክሽ ገኒ ምወድሽና ማከብርሽ የተወደዳችሁእግዛብሄርአይለያችሁእባክሽገኒምወድሽናማከብርሽከባለቤትሽ ጋር አብራችሁ ኑሩ
ገኒዬ በእግ/ር ታረቁ ለልጆችሸ ስትይ አንድ ላይ ኑሩ.pls🙏
አላህያስታርቃቺሁ ይታረቁየምትሉ ደስትላላቺሁ የልጂልጁየምታዩያርጋቺሁ ባዲሁናቺሁ❤❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ይሄን ቤተሰብ አሰባስብልኝ ። አባት አባት አባት ❤❤❤❤❤አብራችሁ አንድ ጥላ ስር ኑሩ
አሜንንንንን
የገኒ ቤተሰቦች እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላቹ አይለያቹ ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍ሰላማቹ ይብዛ
እኳን አደረሣችሁ ገኒ ደጋግሜ ጠይቄሻለሁ ትግሥት የት ገባች በየወሩ ትመጣ አልነበርወይ
በጥላቻ ለሚቃጠሉ ትዳራቸው ላልሰመረ ጥሩ ትምህርት ነው።ማን ያውቃል አንድ ቀን በይቅርታ ይቋጫል።
አይዞክ ባብዬ የኔ ቆንጆ ❤️
ያረቢ ገኔዬ ከባለቤትሽ ጋር ብትታረቁ እንዴት ደስ እደሚለኝ ወላሂ ማለቴ አብራቹ ብትኖሩ
ቅዱስን ስወደው ስራ ነገሩ ድርቅናው ሳቁ ጣጣቢስነቱ ልክ እደልጄ ነው ከድምጹ ውጭ
ገኒየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ውድድድድድ
ትንሹ ልጅ የገኒን አባትና ወንድም እየመሰለ ነው❤ የሱ ታላቅ አባቱን ይገርማል ቤተሰብ
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ለሱ እንድትኖሩለት ይስጣችሁ::
Dawit abatun new yemimelew
ያልፍልናል ብለን የተሰደድን ሁሉ ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የእረፍት እንጄራ አላህ ይስጠን የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️
Amiiiiin
አሚን
ዎው አባታቹ ን ስወደውውውው አብሮቹማ ሳየው ደስ ይላል ረጅም እድሜ ለናትና ላባታቹ ይስጥልን
ክክክአረ ወይኔ ገኒና መክሊት ተጣልተው ተብለው ሣቅ እና እለቅሦ እመቤቴን የኛን ቤተሠብ ነው የመሠሉኝ ዛሬሥ ክክክ ሥወዳቹህ
ማርያምን ገንዬ ከነቤተሰብሽ እንደምወዳችው ብታውቂ ግን ከፕሮፌሰር ጋር ብትታረቁ ደስ ነው የሚለኝ
የምር የምትለይ እናት እኮ ነሽ ገንዬ ማርያምን 🥰🥰🥰🥰🥰
I really love this family ....and have a great respect ...blessings..whish you as all z best ...egziabher yemiwedewen madreg endetechelu yagezachu ....abrachu bethonu destaye new.
ፈጣሪ ያስታርቃችሁ ልጆችሽ አባት ጋር
ገንየ በመክሌትየ ይዥሻለሁ ከልጆችሽ አባት ጋር ተስማሚ ለጥላት ደስ አይበለው በኪዳነ ምሕረት ፊክቸር ባደረኳት ብለሽ
ፈጣሪ ያስታርቃሉ በታም ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸው
አባታችሁ ድምቀናችሁ ውበታችሁ ጌጣችሁ ጋሻችሁ መኩርያችሁ ነውን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
በጣም እወዳችዋለሁ እመብርሃን ትጠብቃቹ
እግዚአብሔር አንደ ያርጋች ስታስቀኑ እኮ
ወላሂ ገኒ ምን ብዬ ልኮምት አንድቀን ባያቹ ወይኔ ደስታዬን አልችለውም
አላህ ይጠብቃችሁ የፍቅር ቤተሰብ
Babi's action so cute
ገንየ ስታምሩ አባት ያለበት ሁሌም ይደምቃል።
ውይ በጣም ቀናሁባችሁ
Enkwan adersachu genyia❤❤❤
ዋዉ ሰታምሩ የኔ ገኒዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ግን በፈጠራችሁ እድህእሜምር ፍቅር እያላቸው የተለያዩበት ምክንያት ምድነው እስቲ ታረቁ እምትሉ ላይክ
ደስ የምትሉ በተሰቦች ፍቅርን ይብዛላችሁ አንድ አያድርጋችሁ።
ያአላህ ያረቢ ያከረሚ አላህ ባድያርጋችሁ
Gash Mulgeta also makes sure the kids respect and appreciate their mother, if you have noticed.
ምነው ብትታረቁ ገኒ ጀግና እናት
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ጨምሮ ፊቅሩን ያብዛላቹሁ
አቤት ስታምሩ❤❤❤❤❤
Geniye bettttttam new miwedachu,
andande background sound enantem kemitawerut belay yihonina madamet anchilim, esuan never bitasitekakiyate Des yilegnal, smartest family
ውይ አወሄን ቤተሰብ ስወደው ፈጣሬ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ገኒ፡በአልን፡ከተከበረው፡ከልጆችሽአባትጋር፡ሥለአሣለፋቹደሥብሎኛል፡ግንመክሊ፡ለምንከፋትሥ፡ሁሉምቤተሠብ፡ተከፋ፡ለምን፡አቶሙሉጌታ፡ለልጆችክ፡ረጅምእድሜይኑርክ፡
የሚያስቀና ጀግና አባት ነው ያላቹ
ውይ የናተ ፍቅርስ ይለያል ስታለቅሱ አብሬ አለቀስሁ
ዋዉዉዉበጣምታምራላችሁፈጣሪ ይጠብቃችሁ
መልካሞበአል😊
I have no word discribe this family❤❤☺
ስታምሩ፡በማርያም እመብርሀን ትጠብቃችሁ😍😍😍😍
gin be hiwete ende mezikereki mitelawi negeri yelem beterefe hulu negerachu ok new
ማርያምን እዴት እደምወዳችሁ 🥰🙏🙏
ጀግና እናት
ኧረ ገኒ ክላሲካሉ ምነው ምንም ኣያስደምጥም እኮ ለማንኛውም ሰላማቹ ይብዛ
ገኒ የኔ ምርጥ እረጅም እድሜ
የተባረከ ቤተሰብ
እንኩዋን ደህና ማጣችሁ 🥰🥰🥰🥰
ታድላችሁ በጣም ታምራላችሁ
አላህ እርቅን ያውርድላቸው ያረብብብብብብብ
ውይ በድንግል ስም አስለቀሳችሁኝ
ቤቱ ጭንቅ ይላል እቃ በዝቶ ነው መሰለኛ