#0031

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @jackygeremew2085
    @jackygeremew2085 2 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ ይሙት ብላ ዋሽታ አታውቅም ደራሲው ግን ይለያል ኦሮማይ ልዩ መፀሀፍ ልዩ ደራሲ ልዩ ታሪክ ብቻ 👌👌👌

  • @ETH403
    @ETH403 4 ปีที่แล้ว +15

    ብሌን ፊያሜታ ጥርት ያለ አማርኛ አትናገርም እናም የትግርኛ ቅላፄ ጨምረሽ ብታቀርቢው አሪፍ ነበር። ነፍሱን ይማረውና የምንወደው ምርጡ ተዋንያናችን ፍቃዱ ተክለማሪያም ለፊያሜታ ገፀበሀሪ እንዴት የሚያምር የትግረኛ ቅላፄ ሰጥቷት ንደተጫወተው ሳትሰሚው የቀረሽ አይመስለኝም። ድምፅሽ ያምራል ጎበዝም ነሽ በርቺ።

    • @jerusalemheven1535
      @jerusalemheven1535 3 ปีที่แล้ว +1

      ante or anchi ....its been a year but...hulum sew endi aynet asteyayet biet endet arif new sirawin adniko mastekakeya mestet des yilal sidibina mankashesh yelelebet thank you

  • @mgywy1428
    @mgywy1428 4 ปีที่แล้ว

    Betam des ylal😍

  • @asmaremultimedia3334
    @asmaremultimedia3334 4 ปีที่แล้ว +1

    የብሔር ፖለቲካ እና መዘዙ
    th-cam.com/video/BMp86BqlNyE/w-d-xo.html