የዮሐንስ ራእይ ሙሉ ክፍል|full revelation|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido| August 26,2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 213

  • @kiyawondifraw9761
    @kiyawondifraw9761 3 หลายเดือนก่อน +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለእንዲህ ያለው ክፉ ዘመን አሳልፈህ እንዳትሰጠን እኔንም ልጆቼንም የልጅ ልጆቼንም በአንተ የተመረጡትን ንፁሐን ሁሉ ሳይቀር በደምህ ከልለህ ታሳልፈን ዘንድ እማፀንሀለሁ ለንስሃ ሞትም አቃን!

  • @AZebTAMR-o2n
    @AZebTAMR-o2n 28 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን❤❤❤
    ኣሜን❤❤❤
    ኣሜን❤❤❤

  • @ትግራይዓደይሂወተይ
    @ትግራይዓደይሂወተይ 2 ปีที่แล้ว +97

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏ማነዉ ግን የመምህራችን ስያስተምሩ ድምፅዎን የሚማርከዉ ለመስማትም ያጋጋል🙏😍

    • @nawalalhalaby
      @nawalalhalaby ปีที่แล้ว +7

      እዉነት ነዉ❤

    • @iltg5deisocial333
      @iltg5deisocial333 ปีที่แล้ว

      @@nawalalhalabyq ql

    • @danielyifa8727
      @danielyifa8727 ปีที่แล้ว +1

      ዩቱበር ነው😂

    • @yisaqweldemariyam6599
      @yisaqweldemariyam6599 9 หลายเดือนก่อน +4

      መምህር ቃለህይወት ያሰማዎት እድሜና ጸጋውንይስጥልን ልብየሚነካትምህርት፣፣፣፣

    • @danigezaheng8836
      @danigezaheng8836 7 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +26

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @bezawitsisay2406
    @bezawitsisay2406 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ጌታዬ ሆይ አንተ በምትመጣበት ሰአት ሰው ሆኜ
    ከመልካም ሰዎች አንዷ ሆኜ እንዲገኝ እርዳኝ
    ,አሜን 🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤️

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
    @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህወት ያሰማልን የገልግሎት ዘምንህን ያራዝምልን ይኛ ዉድ መምህራችን አሜንን ❤😊

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 2 ปีที่แล้ว +25

    ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በተለይ በሹፌርነት ሥራ ለተሰማራን እያዳመጥን ስራችንና ትምህርቱንም ተጠቃሚዎች አድርገውናልና የፈጣሪ በረከቱ ይብዛሎት ዓሜን !!!

    • @Susu-lx2uu
      @Susu-lx2uu ปีที่แล้ว

      እኔ ሹፌር አይደለሁም ግን እያዳመጥኩ ዝም ብዬ እነዳለሁ

  • @ለምለምእራያ
    @ለምለምእራያ 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ለመምህራን የቃሉ ባሌቤቲ ሉኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አቤቱ የሰራዊት ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅርም በለን መጬሬሻው አሳምርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +9

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
    አቤቱ ጌታ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን!
    ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @masaret6014
    @masaret6014 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsffAsam-sv5kw
    @AsffAsam-sv5kw 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት ተበራኩ🙏👏🙏🎵😢😢😢

  • @tinaye964
    @tinaye964 2 ปีที่แล้ว +9

    የቃሉ ባለቤት የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን መምህር አንደበትህ እንደ ማር የሚጣፍጥ እንደ እናት ጡት የማይሰለች ነው እግዚአብሔር ይባርክህ💓❤️💕

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
    @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ሠምተን የምጠፋ ሳይሆን 30/60/100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤናጋ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤💕💒💕💕💒💕💒💕💒❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕

  • @dawitadugna2762
    @dawitadugna2762 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kala hiwot yasemalen amen,,,

  • @Elfinashi
    @Elfinashi ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይወትን ይስማልን መማህርቺን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seeya2509
    @seeya2509 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንኖን እግዚያብሄር አምላክ ይባርክልን

  • @bezatad
    @bezatad 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ውዳሴ ማርያምን ፣ አንቀጸ ብርሃን፣ አርጋኖንን ቀጣይ ቢሰሩልን....

    • @beetad3437
      @beetad3437 2 ปีที่แล้ว +2

      ስለ እርሷ ሰፈልግ ነበር። የእመቤታችን ምንም video የለም። ምነው ? የአምላክ እናት የሌለችበት ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጣዕም የለውም። ወይስ የምን ቻናል ነው?

    • @AsffAsam-sv5kw
      @AsffAsam-sv5kw 11 หลายเดือนก่อน

      በእዉነት መፀፍ መሪያም አትመላኪም ትመሰጋነሌቺ እንጂ

    • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
      @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 5 หลายเดือนก่อน

      አሉ እኮ በ መምህር ሳሙኤ አስረስ በይና ሰርች አድርጊ የኔ እህት 😢❤😊

  • @kidan.gebregzabher4962
    @kidan.gebregzabher4962 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፅጋው ይብዛልውት ኦ ጎይታ መጨሀርሻችን ኣሳመረልን

  • @MhmdSa3id
    @MhmdSa3id ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @seyoumassefa9341
    @seyoumassefa9341 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hopolapos
    @hopolapos ปีที่แล้ว +1

    መምህር እናመሰግናለን

  • @ግርማነሽ
    @ግርማነሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @sirgutnigatu9966
      @sirgutnigatu9966 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @KirosHafitu
    @KirosHafitu ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
    @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነቱ አባ ቃለሂወት ያሠማልን አሜን

  • @Sara-jr6ur
    @Sara-jr6ur 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከትን ያድልልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @UuKk-de1jg
    @UuKk-de1jg 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthameshesha8660
    @marthameshesha8660 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያስማን 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @rmoh6254
    @rmoh6254 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራች በኡነት ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +7

    የቃሉ ባለቤት እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏❤️😇

  • @wobitwodaj7920
    @wobitwodaj7920 2 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ ቃለ ሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችነን ሠላም ያድረግልን አሜን አሜን አሜን

  • @AbebaGetawa
    @AbebaGetawa 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว +1

    EgziAbiher yimesigen 🙏

  • @yishrun3215
    @yishrun3215 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ኣንተስ የበኩልህን ፈፀምክ በቃ ቃሉ በቂ ነዉ
    እሰይይይይ እልልልልልልልልል

  • @aludatukka5742
    @aludatukka5742 11 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwet yesmalen memirachin betam desyemal lebyemarki timhert nw❤❤❤

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልነ

  • @DyfdrFhdfy
    @DyfdrFhdfy 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አሜንንንንን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤❤

  • @NoOneiswithme-z8h
    @NoOneiswithme-z8h 11 หลายเดือนก่อน

    Qale Heyewat Yasamalen mamheree 💖💖💖

  • @astereganate2783
    @astereganate2783 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማን

  • @GgggGgg-v8g
    @GgggGgg-v8g 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ ቃለ ሕወትን ያሠማልን መምህር ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን የሰማነው በልቦናች ጽላት ይጻፍልን 🙏❤❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @emafiker6837
    @emafiker6837 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእዲሜ በጸጋ ያኑርልን❤🙏❤

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen

  • @ረድኤትየማርያምልጅ
    @ረድኤትየማርያምልጅ ปีที่แล้ว

    አቤቱ በመጣህ ግዜ እኔ ባሪያህን በመንግስትህ አስበኝ የበቃሁ የተዘጋጀው እሆን ዘንድ እርዳኝ
    ማረን እንደ በደላችን ሳይሆን እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ አሰበን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን በእውነት ፀጋውን ደርቦ ደራሪቦ ይስጥልን

  • @birtukanethiopia9150
    @birtukanethiopia9150 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርቺን አሜን😢

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜይስጥልን የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን እግዜብሄር ይመስገን

  • @nibretinigatu3920
    @nibretinigatu3920 2 ปีที่แล้ว

    Amen qalehiwetin yasemaleni mamihire

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወተን ያሰማልን መህምራችን💒💒💒🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ዮርዲምስልነብሳ
    @ዮርዲምስልነብሳ ปีที่แล้ว +1

    😥👏አቤቱ ሆይ መለሰኝ
    መምህሬ ፀጋው ያብዛልህ

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃኝ የአለም ጌታ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ በቶሎ ና

  • @hanaromanytube2180
    @hanaromanytube2180 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale yihotin yasemalin mamihirachin dimsachu yimarikegnal ye egzabiher kalu liben sentiko sigeba yisemagnal yagelgilot zemenotin yabzalachu

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲✝️🌻🌻🌻🌻👏👏👏

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว

    አሜን !

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @MekuriaTegne
    @MekuriaTegne 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሕይወት ያሰማን❤❤❤

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማህ ተባረክ

  • @tube7299
    @tube7299 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen kale hiwote yasemaln mmher bedme btena ytbkln Amlka kidusan 🙏🙏🙏

  • @eeee6695
    @eeee6695 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህዎት ያሰማልንበእውነት

  • @nuniyelbanuniyelba9891
    @nuniyelbanuniyelba9891 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @אגבושטגנייה
    @אגבושטגנייה 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የእግዝአብሔር ስሙ ለዘላለም የተባረከና የተቀደሰ ይሁን አሜን

  • @kidusyared-iy2ox
    @kidusyared-iy2ox ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚያቢሄር ሆይ በምህረትህ አሰበን ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🌻🌻🌷💐

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ

    አቤቱ እደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን ✝️🤲
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mahletteka1997
    @mahletteka1997 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት..ያሰማልን..

  • @Yanet-b2g
    @Yanet-b2g 11 หลายเดือนก่อน

    መምሕር ሳሙኢል ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አመተ ስላሴ በፆለታችሁ አስቡኝ❤❤❤

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 10 หลายเดือนก่อน

    Amen yihun yidereglin🤲sile kalu ye kalu balebet lieul Egziyabher yicber yimesgen abetu lensha abkang abetu yewengelhin kal esema zend semchem efestim zend fekadih yihunling🙏 memhrachn berecetun lacaflcen ye hiwet kal yasemalin👏🌺💐💐🌷

  • @zufanbayray899
    @zufanbayray899 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብሓቂ ቃል ሂወት የሰምዐልና መምህርና🙏🙏🙏💒💒💒♥💦

  • @tsigeredaderebe6951
    @tsigeredaderebe6951 ปีที่แล้ว

    ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
    የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//
    🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
    🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት
    ለመምህረችን ቃለ
    ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊
    🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን
    በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና
    ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀
    🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ
    ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
    አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen geta eyisus hoyiii na le memehirachin kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen amen

  • @አየሁጉንድሬዋ
    @አየሁጉንድሬዋ ปีที่แล้ว

    ቃልህውትያሰማልን🙏🙏🙏

  • @abebahiluf6856
    @abebahiluf6856 2 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen yihunilen yderegilin kale hiwet yasemalen mamihrachin egnanim mechereshachinin yasamrilen bebetu yatsinani 🙏🙏🙏

  • @bieetbieet
    @bieetbieet 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር🙏

  • @lulitsemunigus6201
    @lulitsemunigus6201 ปีที่แล้ว

    ቃልህወት ያስማልን

  • @misayedamis1209
    @misayedamis1209 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍💚💛❤️🙏

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tueb4883
    @tueb4883 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን🙏

  • @yemariam
    @yemariam 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤🙏🏽

  • @yygnbjgf2902
    @yygnbjgf2902 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህርችን በእውነት እኔም እንዴት ለምስማት እደምቸኩል እርጋተው

    • @Elfinashi
      @Elfinashi ปีที่แล้ว

      አኔማ

    • @Elfinashi
      @Elfinashi ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @tgaberatube7076
    @tgaberatube7076 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ስሙኝ ስሙኝ ከሚል አንደበት ጋ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @gemechistekaye2268
    @gemechistekaye2268 ปีที่แล้ว

    kalehiwotin yasemalin .

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @burukfff
    @burukfff ปีที่แล้ว

    Amen. Amen. Amen. 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemabate4697
    @alemabate4697 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiywetnyasemaln

  • @edenqtr1056
    @edenqtr1056 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን

  • @destatufa6530
    @destatufa6530 ปีที่แล้ว

    kale hiwote yasemalen 🙏🙏

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 ปีที่แล้ว

    አሜን ይሁንልን

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayaleerta3248
    @ayaleerta3248 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @meazamichaelkureban9586
    @meazamichaelkureban9586 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልኝ ።

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህርችን

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤