#0035

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ค. 2020
  • ካፖርቱ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች ደራሲ አሌክሳንደር ፑሽኪን ተርጓሚ መስፍን አለማየሁ
    #tedeltube #tedeltv
    ►►►►►►►►► THANKS FOR WATCHING ◄◄◄◄◄◄◄◄◄ ► AND DON'T FORGET TO LIKE COMMENTS AND SUBSCRIBE!

ความคิดเห็น • 28

  • @front_spice
    @front_spice 10 หลายเดือนก่อน

    pure volume

  • @lemamekonen7930
    @lemamekonen7930 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow 👏 I learned too much!!thanks

  • @youtubefam4197
    @youtubefam4197 3 ปีที่แล้ว +1

    Very good thanks

  • @yosephyako
    @yosephyako 4 ปีที่แล้ว +6

    the volume is very low and it is very hard to listen

  • @esiabu2261
    @esiabu2261 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว

    አሮጊቴ ነገረ ጎትቴ .
    እሳቱን እፍ በይ .. እዛው ዉትፍ በይ 😂😂😂

  • @mulumena4468
    @mulumena4468 4 ปีที่แล้ว

    konjo new enamesegnalen

    • @mekupresents.444kViews
      @mekupresents.444kViews 4 ปีที่แล้ว

      selam, “የጭን ቁስል” ትረካ ተጀመረ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ ውዶቼ

  • @ermiasbc1431
    @ermiasbc1431 2 ปีที่แล้ว

    😂

  • @joyabintislamsofe7347
    @joyabintislamsofe7347 3 ปีที่แล้ว

    👍

  • @emanuelgebrehiwet1872
    @emanuelgebrehiwet1872 4 ปีที่แล้ว +3

    ፑሽኪን ኤርትራዊ ትውልድ ነው ያለው ታሪካ አታዛቡ።ስለ ትርጉሙና ትረካውን ከልብ እናመሰግናለን።

    • @mekupresents.444kViews
      @mekupresents.444kViews 4 ปีที่แล้ว

      selam, “የጭን ቁስል” ትረካ ተጀመረ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ ውዶቼ

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 ปีที่แล้ว

    የክ ምንድን ነው ፣ ስንት ቁጥር ነው

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  3 ปีที่แล้ว

    TEDEL TUBE: [ማንያዘዋል በማእድቤት ተፈተነ ]እንቁላል ከውስጥ ሰብራ ከወጣች ህይወት ይጀምራል ከውጭ ከተሰበረች ህይወት ያቆማል
    th-cam.com/video/I5wZ7jr1Tx4/w-d-xo.html

  • @trustinlove8470
    @trustinlove8470 3 ปีที่แล้ว +4

    Pushkin an Eritrean blood 🇪🇷

    • @Jacob-xd8nf
      @Jacob-xd8nf 3 ปีที่แล้ว

      Eritrean blood itself is Ethiopian. Think Big Man.

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 2 ปีที่แล้ว

    ፑሽኪን ኤርትራ ውስጥ ሓውልት ተሰረቶለታል ።ትውሉድ ከኤርትራ መሆኑን ይነገርለታል!!!!!!

  • @mginspire
    @mginspire 4 ปีที่แล้ว +4

    2፡53 ፑሽኪን ኢትዮጵያዊ ደም ነበረው? አረ ትንሽ እንኳን ሼም ይኑራቹ። ሀቅ ያልሆነ ታሪክ አትንገሩ። ስለ ፑሽኪን ማውታቁት ኮሆነ ደሞ አንብቡ፡ ጠይቁ፡ ተመራመሩ.....! እጭ እናንተ ኢትዮጵያውያን ስትባሉ ውሸት ትወዳለቹ! ከምር!!

    • @tedeltubeethiopia
      @tedeltubeethiopia  4 ปีที่แล้ว +2

      ወዳጃችን ሚካኤል ሃሳብዎን ስላካፈሉን በጣም እያመሰገንን። እባክዎን ያለዎትን የእርሶን መረጃ እንዲያካፍሉን በትህትና እንጠይቅዎታለን ከተሳሳትንም ለመታረም ዝግጁ ነን እናመሰግናለን ።

    • @mginspire
      @mginspire 4 ปีที่แล้ว

      @@tedeltubeethiopia መረጃማ አለኝ፣ ችግሩ ግን ትግርኛ ታነባለ ወይስ አታነብም ነው ጥያቄው? ምታነብ ከሆነ ግን Here you go....
      “ብኢደ - ሰብ ዝተሃንጸ” (m.facebook.com/story.php?story_fbid=384357339036257&id=100023859812756)
      Thanks

    • @enkuye5138
      @enkuye5138 4 ปีที่แล้ว +5

      ሚካኤል, አንተ መረጃ ይኖርህ ይሆናል። እምታቀዉንም መረጃ ስለ ነገርከን እናመሰግናለን። ግን ኢትዮጽያዊያን ስትባሉ ዉሸት ትወዳላችሁ ብለህ ሁሉን ሰው መዉቀስህ ስህተት ነው።

    • @mginspire
      @mginspire 4 ปีที่แล้ว

      @@enkuye5138 ይቅርታ ብያለው። ቡዙ ስለ አየሁ ነው እንጂ፡ እንዳዛ ማለት አልነበረኝም፡ ልክ ነህ ለሁም አወክልም My apology

    • @enkuye5138
      @enkuye5138 4 ปีที่แล้ว

      @@mginspire ይቅርታህን ተቀብያለሁ። ይቅርታ እሚሉ ሰዎች በኔ ግምት አስተዋይ እና ልበሩሁሩህ ሰውች ናቸዉ። በነገራችን ላይ ሴት ነኝ አንተ ብለህ ስለ ጻፍክልኝ ነው 😆 ሚካኤል ስለ ፑሽኪን መረጃ ከየት ነው ያገኝህዉ?.....Thanks in advance.