Haha 😂 thank you 🙏🏾 there are stories that would make you like Judas(ይሁዳ) 🤣 ዋናዉ ኣቋምህ ከደጋጎቹ እና ከእዉነተኞቹ ተርታ መሆኑን መፈተሽህ ነዉ። በህሊናህ(ህገ ልቦናህ) አንሰህ ወይም ከሚዛን ጎድለህ አትገኝ 🙏🏾
Excellent, love the way you narrate it, your calm voice, the soundtrack, the story, everything is marvelous. So much respect, I think your name is Teferi Alemu, right? Respect!
No ma'am! lol. Gash Teferi is a legendary actor. I am a different, much younger guy. But I guess my voice/tone is closer to his and I've been told so before. But there is a stark difference if you hear closely, imo. Here is him on Sheger Radio's official youtube >> th-cam.com/video/8Mvny88EdU0/w-d-xo.html Thank you for your support🙏
We learn more I think agood vocabulary since alse animals characters all above human being so tku for sky news reporter ena enekurit hulem ametulin eregebua Kenedy gar timesaselalech❤👏👏👏👍👍👍👍💚💙💜💛🧡🖤🖤🤍
እስካሁን የ ቁራን ታሪክ ሳናዉቅ ጠልተነዉ ነበር አሁን ገባን 😂😂😂 ነበስ ይማር ቁራ
አሜን ነፍስ ይማር 😅
ድንቅ ነው። አሌክስ አብረሃም እረጅም እድሜ ከማይነጥፍ እውቀት ከብዙ ቀለምና ከሰፊ ብራና ጋር ይስጥህና ሚሊዮኖችን ፃፍልን። ተራኪዎችም አመሰግናችኋለሁ።
አሌክስ አብርሃ እኮ ይፅፋል በጣም ጎበዝ ፀሀፊ ነው ::አመስግኑት::
በጣም ጎበዝ ፣ "ወጣት" ከሚባሉት ፣ ፌስቡክ ካስተዋወቀን ደራስያን መካከል ቁንጮዉ ነዉ ቢባል አይበዛበትም።
እጅግ ደስ በሚል እርጋታ ተመስጨ ሣደምጥ ነበር እጅግ ያሳዘንኝ አፍቃሪው ቁራ ትሁቱ ቁራ እንደተበደለ ሕይወቱ በቀዝቃዛው ውርጭ እና በውሃ ደሴት ላይ ማለፉ አሣዘነኝ መልካም መስራቱ እጅግ ጎዳውም አልሁኝ፤ እባብ ግን ተበቀለው ብዙ ቁራን ጎዳው ኖህም የእባብን ተንኮል አውቆት ሣለ ለምን ዝም እንዳለው አልገባኝም ግን የኖህን ታሪክ ተንተርሶ አሁን ያለንበትን መደበላለቅ ያስረዳል እጅግ አመሰግንአለሁ በርቱልን🙏🙏🙏
ስላዳመጡ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏾 እዉነት ነዉ ፣ ቁራ ከዘመናት በፊት ጀምሮ የሰዉ ልጅም ሆነ የአጠቃላይ ፍጥረታት ጠላት እንደሆነ እና በከሃዲነቱ ነዉ የምናዉቀዉ። ዝርዝሩን ስንመለከት ግን እዉነተኛዉ ተንኮለኛ እና ጠላት ሌላ ሆኖ እናገኘዋለን (ምንም እነኳን ይህ ዝርዝር ምናባዊ ቢሆንም)። በኛ ሀገር ታሪክም የአብዛኛዉ ህዝብ ታሪካዊ ጠላት ተደርገዉ ለዘመናት የተሳሉ አካላት አሉ (ዝርዝሩ ቢታይ ግን ኤሊን ተሸክሞ ከጥፋት ዉሀ የመታደግ አይነት ደግነትን ያበረከቱ)። እባብን በመሰሉ ተንኮለኞች የዉሸት እና የተንሸዋረረ ትርክት እንደቁራ እንዲማቅቁና እንዲሰቃዩ የተፈረደባቸዉ። ከዚህ የምንወስደዉ ትምህርት፣ ባላየነዉና በማስረጃ ባላረጋገጥነዉ ዉንጀላ ፈራጆች እንዳንሆን መጠንቀቅ ይመስለኛል። ሰላም 🙏🏾
ጥሩ ትረካ ቁሪት ሚስኪን ፣እናመሰግናለን❤
ስራየን ሳይደብረኝ ቀኑ ሳይሰለቸኝ የሚያልቀው ባንተ ትረካ ነው ከልብ አመሰግናለው:: ብዙ ማላውቃቸውን የሃገራችን ፀሃፌወች ስለምታስተዋውቀኝ ከልብ የሆነ ክብር🙏🙏🙏
ይሔን መስማት በጣም ያስደስተኛል ፣ ከልብ አመስግናለሁ ♥️🙏
እኔ የዚህ ምርጥ ትረካ Tube የዘወትር ተከታይና አድናቅህ ነኝ፣
እናም አንድ ነገር ላስቸግርህ በዚህ ትረካ የተጠቀምከውን background music ሁሌም ብትጠቀም please🙏
እንግዲህ በናፍቆት እንዳትገድለን :: ቆንጆ ቆንጆ ትረካ ናልን ከጎንህ ነን ላልሰማም እንናገራለን: :
ወንድማችን ጉሮሮህን ጉንፋን አይንካው ::
ሁሌ አርብ አርብ በኢትዮጵያ 6pm አዳዲስ አጫጭር ድርሰቶችን አቀርባለሁ። አሁን እየሰራኋቸዉ ያሉ ረጃጅም ድርሰቶች አሉ ፣ እነሱን ደግሞ በሌላ የሳምንቱ ቀን በክፍል በክፍል አድርጌ ለመልቀቅ እያዘጋጀሁ ነዉ። አልጠፋም!
ለምርቃቱ አሜን 😀
Wow
Thanks best 👌 with meaning full lesson...
እጅግ ግሩም አቀራረብ!! በተቻለህ ፍጥነት ብዙ ለማቅረብ ብትሞክር 😊😊
እሺ እሞክራለሁ፣ አመሰግናለሁ 🙏
Just found it yesterday, can’t stop listening. So amazing the way you guys prepared 🥰🥰🥰
Glad you enjoy it! 🙏🏾
ድምጽህ ሱስ ነው❤ምርጫህ ደሞ👍
♥️🙏
Alex is one of the greatest contemporary writers!
ድንቅ ነው ማህበረሰብን ያስተምራል
አተ ብቻ ተርከው ምንም አትሰለችም እውቀትህ ብዕርህ አይጠፍ❤❤
ብዙ ትምህርት ያለው ነው በተለይ በአሁን ሰአት ኢትዮጵያውያንን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ድንቅ ውስጠ ወይራ ትረካ ::
እናመሰግናለን 😊
እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እናመሰግናለን
ክበርልን አቦ ደስ የሚል ትረካ
አመሰግናለሁ 🙏
እናመሰግናለን በርታ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤
👍Awesome ! Keep it up.May God’s blessings upon you & belongs.🙏
Thank you my friend! And blessings to you too! 🙏🏾
እሚገርም አስተማሪ የሆነ ትረካ ነው እግዚያብሄር ይባርክህ ከድምፅህ ከጥራቱ አቀራረብህ ሁ መቶ ፐርሰንት ሰጥቼሀለው ቻናልህን ዛሬ ነው ተልኮልኝ ያየሁት ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ አመሰግናለው ቀጥልበት
ከልብ አመሰግናለሁ!! 🙏
በርቱ 👏
እንበረታለን ፣ እናመሰግናለን! 🙏🏾
በጣም ተመስጬ ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
👍
This is amazing and funny 😄
Thank you brother keep gone
🙏🙏
ፀረ ሰላሙ ሰርግ ቤት yisera
በጣም እናመሰግናል
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ተራኪ አንደኛ
አመሰግናለሁ 🙏🏾
ምርጥ አኒሜሽን ፊልም ይወጣዋል ተሰርቶ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ
በጣም ግሩም ሀሳብ ነዉ 👏🏾
That’s a good ideas 👍
ቁራዬ😭
Thank you dear brother ❤️
🙏🙏🙏
Keep going guys good job
Thank you! 🙏🏾
This is an amazing story. How many snakes surround us and how many times do we fall in their traps! No more!
Good work
Thank you! Cheers! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አንድ ተጨማሪ ድንቅ ተራኪ አገኘን ( ፀጋዬ አብራር ደጀኔ ጥላሁን እሸቴ አሰፋ ተፈሪ አለሙ እንዲሁም ነፍሱን ይማረውና ወጋየሁ ንጋቱ ) ግሩም ትረካ ደስ ከሚል የረጋ ድምፅ ጋራ ! እናመሰግናለን::
🙏🏾🙏🏾🙏🏾ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ! በእርግጥ ከነዚህ አንጋፋ ከያኒያን ተርታ ለመመደብ ፣ ገና መሻገር የሚጠበቅብኝ የጣናን ያህል ሰፊ የስራ ባህር አለ። ቢሆንም አመሰግናለሁ!
Amanueal ashagre TH-cam channel alew adimitut
አቤት ያተራረክ ጥበብ 👏👏👏
❤❤❤
Please be uploading more!
We will. Stay subscribed 🙏
wow nice story keep up the good work also thank you to you i start to like kura hahah
Haha
😂 thank you 🙏🏾 there are stories that would make you like Judas(ይሁዳ) 🤣 ዋናዉ ኣቋምህ ከደጋጎቹ እና ከእዉነተኞቹ ተርታ መሆኑን መፈተሽህ ነዉ። በህሊናህ(ህገ ልቦናህ) አንሰህ ወይም ከሚዛን ጎድለህ አትገኝ 🙏🏾
በሩቱ
እናመሰግናለን 🙏
OMG
Excellent, love the way you narrate it, your calm voice, the soundtrack, the story, everything is marvelous. So much respect, I think your name is Teferi Alemu, right?
Respect!
No ma'am! lol. Gash Teferi is a legendary actor. I am a different, much younger guy. But I guess my voice/tone is closer to his and I've been told so before. But there is a stark difference if you hear closely, imo.
Here is him on Sheger Radio's official youtube >> th-cam.com/video/8Mvny88EdU0/w-d-xo.html
Thank you for your support🙏
Well, great job then young fellow,
Thank you
@@firehiwotbelay2180 🙏🙏🙏
We learn more I think agood vocabulary since alse animals characters all above human being so tku for sky news reporter ena enekurit hulem ametulin eregebua Kenedy gar timesaselalech❤👏👏👏👍👍👍👍💚💙💜💛🧡🖤🖤🤍
እንደ ፊልም ነው የሰማሁት
Wow amazing 😂😂honestly
Berta!
አመሰግናለሁ 🙏
ግሩም ትረካ❤
የመግቢያ ሙዚቃውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ??
አመሰግናለሁ! 🙏
የመግቢያ ሙዚቃው፡ የእማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ "The Homeless Wonderer" ሲሆን በአዲስ መልክ ያቀናበረው ፣ ወጣቱ አቀናባሪ ኤክሶደስ ጌታሁን ( www.youtube.com/@atoexodus ) ሲሆን ፣ እሱን በምንጭነት በመጥቀስ እንድንጠቀምበት ስለፈቀደ (ለማናችንም) እናመሰግነዋለን። ይሄኛውንና ሌሎችም ቅንብሮችን ዌብሳይቱ exodus.et/download ላይ ማግኘት ይቻላል።
ማጀቢያ ሙዚቃው (ክራሩ)፡ ይህ ደግሞ የወጣቷ ሙዚቀኛ አዲስ ጌራ ( youtube.com/@addisgera571 ) ሲሆን የወሰድኩት ከዚህኛው ቪድዮ ነው፡ th-cam.com/users/shortsGnR-mJS2MVk?feature=share
AYYY qurit ababal só funy 😂😅🤣
😅🙏
sorrrrrrrrrrrrrry
nefashawn , 😂
መርከቡ ዉሥጥ ዐብረህ ነበርክ.
ይቺ ትንሽ መጣጥፍ ኣሁን ያልችዉን የኢትዮ ጵያንሁኔት ነዉ የሚያሳይን የትግሬ ዘረኛ። የኣማራ ዘረኛ የኦሮሞ ዘረኛ ነዉ የሚያሴየን።