እነዚህ ለእናንተም ይጠቅማሉ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @lidettesfaye7720
    @lidettesfaye7720 3 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you for sharing such personal and profound truths. It takes a lot of courage to be open about difficult experiences. Your strength in facing these truths is inspiring, and I hope that sharing them brings you peace and growth. Wishing you continued strength on your journey, and may the new year bring you happiness, and new opportunities.

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 3 หลายเดือนก่อน +3

    አብሩሽይ ሓወይ የኔ ብርቱ እንኳን ኣደረስህ
    ያስብነው ነገር ይምናሳካበት ትልቅ ምርቃት ነው ኣብሩሽየ ኣሜን እኔ ከስድት በቅርቡ መግባቴ ያስብኩት ህልሜ እንድስካልኝ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @Rahelyegeta840
    @Rahelyegeta840 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ወንድማችን ስለ ትህምርት እጂግ አረግ አመሰግናለሁ በረታ 🙏🙏🙏 Thank you so much ❤❤❤❤❤❤

  • @Emuka_Nasir
    @Emuka_Nasir 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Amazing 4 part ina gare yanbera nw abrshe betam thanks happy new year 🎉🎉🎉

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 3 หลายเดือนก่อน +1

    It's great advice Bro.
    Keep up the good work!!!

  • @Efta-uw3gr
    @Efta-uw3gr 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለ መላው ለኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አዲስ ዓመት እናመሴግናሌን abirshi ❤

  • @Hope-H23
    @Hope-H23 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ወንድሜ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ማስቀደም የመጀመሪያው ወሳኝ ነገር ነው ምክንያቱም ያለ እርሱ አዳችም የምሆን ነገር የለም በርታልን❤

  • @YodittesfuWodmagegn
    @YodittesfuWodmagegn 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወድማችን እናመሰግናለን ፋጣሪ ከዚክ በላይ እዉቀቱን ይጨምርልክ ❤❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 หลายเดือนก่อน

    #2 should come to no. 1 "በነገር ሁሉ እግዚአብሔርን ማስቀደም"

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน

    የብርሽ መልካም ወጣት ስወድህ እኮ ልባም ወድ ያገባችሽ ታድላ. ኑርልን. ወድማችን

  • @BzonshBzonsh
    @BzonshBzonsh หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤

  • @Tedros-g4b
    @Tedros-g4b 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉 ጀግና አብሪሽ መልኳም አዲስ ዓመት

  • @Eyed_tube3307
    @Eyed_tube3307 3 หลายเดือนก่อน

    አብርሽ በዓመቱ ውስጥ ያገኘሃቸውን ተሞክሮዎች ስላካፈልከን ከልብ አመሰግናለሁ ። ሁላችንም እናተርፍባቸዋለን ብየ አምናለሁ።

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 หลายเดือนก่อน +2

    አብርሽ በጣም ልክ ነህ እኒ በዚህ አመት ብዙ ነገር አሻሽያለሁ አላህን ሳስቀድም መንገደ ተስተካክሎልኛል ከማይሆን በፍርሀት ካቆየሁት እጮኛየ ተለይቻለሁ ንቄ ባለማለፍ በጠቃቅን ሰበቦች ብዙ ስራ አበላሽቸ ነበር በዚህ አመት ግን አንድ ቦታ ላይ ነኝ ምክንያቱም መስራት ስላለብኝ ነገር አለቃቅምም ንቄ ነዉ የማልፈዉ😅 አልሃምዱሊላህ❤በርታልንን

    • @seada9327
      @seada9327 3 หลายเดือนก่อน

      ዋዉ ጎበዝ❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 3 หลายเดือนก่อน

    እኳንአደረሰክበጣምእናመሰግናለን❤🙏

  • @Muluye-j7u
    @Muluye-j7u 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @RahelBizuye
    @RahelBizuye 2 หลายเดือนก่อน

    Abrish betamm nw miwedik madenkek Berta.

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ አብርሽ!🎉

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ዳና መጣህ

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 3 หลายเดือนก่อน

    አብርሽ❤

  • @mequanentzenebe5536
    @mequanentzenebe5536 3 หลายเดือนก่อน

    Every this young generation face challenge of having true friend
    It’s hard and it’s what it break us

  • @IdeypodPod-f3u
    @IdeypodPod-f3u 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 3 หลายเดือนก่อน

    What about lost life bro!Thank you

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 13 วันที่ผ่านมา

    ገንቢትምህር ናው ብራዘር በትከከል ወይኔ ጊዜየ ይንገበገበኛል ሳልሰራ ይሰለፍኩት አሁንማ ለአላማየ ለሰኬቴ 17ሰአት እየሰራውናው

  • @antenehmamo9042
    @antenehmamo9042 3 หลายเดือนก่อน

    Hi Abershe enkuwan adersachehu hulu selam lemetaqerbachew engedoch temertoche hullu enamesagenaln bezu eyetmarenbat new tebarku ahun lalekaw melawetn betam betam efalgalhu challangun kafeqadeklg meqelaqel efalgalhu gen endat new magegeh ebakeh negareg (Elssa k saudi arebyaa k J eddah) amesagenalhu

  • @BiniyamAyele-z1m
    @BiniyamAyele-z1m 3 หลายเดือนก่อน

    Abrsh linku yelem eko

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 3 หลายเดือนก่อน

    🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน

    ሊንኩን አላገኘሁትም አብርሽ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ሊንኩ

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 3 หลายเดือนก่อน

    Abirishiye yene kegne iji amlake bicha new

  • @Muluye-j7u
    @Muluye-j7u 3 หลายเดือนก่อน

    አስስታንት አድርገህ ቅጠረኝ እንደ አንተ አይነት ፐርሰናሊቲ ነው ያለኝ

  • @MesfnAdmke
    @MesfnAdmke 3 หลายเดือนก่อน

    linku yet aler

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy 3 หลายเดือนก่อน

    Alew ke 12 amet yekitir sira tiche wetichalew minim yize aliwtahum 0 negn abire mesirat feligalew!!!!

  • @RabiaAmel-xu4oe
    @RabiaAmel-xu4oe 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍❤️🪴♥️🙏🙏🙏🙏

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน

    ሊንኩን አላገኘሁትም አብርሽ

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  3 หลายเดือนก่อน

      On the description

    • @Rahelyegeta840
      @Rahelyegeta840 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Alive_podcast_abrham_fantuሊንኩን አጊንቺለሁን ግን እንዴት ነው መግባት እምችለዉ አላቅም ንገረኝ Please Abrish