33 ጥበቦች! (33 Wisdoms) HOW TO BE WISE ? 2017 ሳይገባ መታይት ያለበት | Dr. Wodajeneh Meharene | QEBETO

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 214

  • @tenkirtadesse
    @tenkirtadesse 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር ድንቅ ሰው ጥልቅ የማስተማር ጥበብ እናመሰግናለን።ግን ለምንድነው 112k view ኖሮት ተመልካቾች ለምንድነው subscribe የማያደርጉት?

    • @AsterTadese-k8c
      @AsterTadese-k8c 27 วันที่ผ่านมา

      Zemenhu hulu ytebalk yehun

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 หลายเดือนก่อน +32

    ዶክተር ወዳጀነህ በሒወቴ በፍቅር፣ሳይስለቸኝ የማዳምጠው ምርጥ ስው ነው እድሜ ጤና ይስጥልን 👏

  • @ayelehailemaryama3595
    @ayelehailemaryama3595 4 หลายเดือนก่อน +13

    ይህ ሰው ምንያህል የተባረከ ሰው ነው ፡፡ በጣም ብዙትምህርት ተማርኩ አመሰግንለሁ ፡፡
    ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያዊ የሚተርፍ እውቀት ትምህርት
    አቅራቢዋ በጣም አዳማጭ ናት እናመሰግናለን ፡፡

  • @hcgydhsvkvk8862
    @hcgydhsvkvk8862 4 หลายเดือนก่อน +4

    አንተን ለሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን ዶ/ክተር ወዳጀነኽ '''

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 4 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ተብሎ በቅዱስ መፅሐፍት ተፅፏል ትልቅ አስተምሮት ነው ያገኘሁት ዶ/ር ወዳጄነህ እንዲሁም ፍቅር ዘመናችሁ ይለምልም እወዳችኃለሁ !!!

    • @Mazarot
      @Mazarot 4 หลายเดือนก่อน

      የእኔን ያክል ግን የተጠቀመ አለ ብየ አላምንም በፍፁም በምንም ሁኔታ ብሆን የምጠቀምበት እሱን ነው።

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 4 หลายเดือนก่อน

      @@abrahamwayna6263 አላማውን ሳታውቁ ትከተሉና በሰይጣን ሴራ ውስጥ ትያዛላችሁ። ይህ ሰው ክፋቱ ድብቅ ነው። ከዬናታን ፓስተር የባሰ ሴራ ያለው ሰው ነው።

    • @enayemedia7
      @enayemedia7 4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/tb7QFmZWuJA/w-d-xo.htmlsi=mvvNHFRqhdtMaYHC

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 4 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም በጣም ረጅም እድሜ ይስጥህ ደ/ር ጠቃሚ ሰው።

  • @zenitemtem8790
    @zenitemtem8790 4 หลายเดือนก่อน +12

    ዶር ወዳጄነህ ሰለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ተባረክ

    • @astesamuel3504
      @astesamuel3504 4 หลายเดือนก่อน +1

      Oh my gosh love you so much may gad bless you and your family

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 4 หลายเดือนก่อน +11

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ መልካም መንፈሳዊ ምክር ነው ፈጣሪ ረጅም እና ጤና ይስጥልኝ

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደጋግሜ ሰማሁት
    አመሰግናለሁ የብዙዎቻችንን ድክመትና መፍትሄዎች በደንብ ፈትፍተህ አሳይተኸናል።
    በድጋሜ አመሰግናለሁ
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @yz7517
    @yz7517 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር ወዳጄነህ በእውነት አከብርሃለሁ

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 หลายเดือนก่อน +1

    I love Dr you was speaking

  • @ZeinebHarake
    @ZeinebHarake 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ ር ወዳጀነህ በጣም ብዙ ነገር ካንተ ተምሬ አለሁ ለምሳሌ ፍቅርን ትህትናን በሀይማኖት መጽናትን በፈታናወች ውስጥ ማለፍን ብቻ በጣም ብዙ እናም እግዚሀብሔር አምላክ በሞገስ ያኑርህ❤❤

  • @berrez4985
    @berrez4985 26 วันที่ผ่านมา

    BRAVO JACK IN THE BOX. YOU ARE THE ONLY PERSON PECULIARE ON EARTH.

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 4 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ እንደኔ የተማረበትና የተደሰተ አለ ዶክተርዬ ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ

  • @LidyaBeyadtu
    @LidyaBeyadtu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር ወዳጄነህ እውነት ስለምሰጠን ትምህርት እግዚሀብሄር ይባርክክ እኔን በብዙ ቀይረህኛል በጣም ትልቅ ሀዘን እና ትልቅ ስብራት ውስጥ ነበር ያለሁት በብዙ አበርትተህኛል አመሰግናለሁ

  • @YeshiTilahun
    @YeshiTilahun 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር ወዳጄነህ 100 ዓመት ይጨመርልህ እመብርሃን ትከልልህ

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የመጠቀ እውቀት dr በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ እውቀትክን ሳትሰስት ስለለገስገን ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልክ ❤❤❤

  • @LidyaBeyadtu
    @LidyaBeyadtu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ትምህርት በእውነት ሙሉው ለኔ ነው

  • @meseretteklewold3625
    @meseretteklewold3625 4 หลายเดือนก่อน +1

    Best collection of Dr. Wedajeneh. He's our blessing. May God bless you.

  • @MohamedIbrahim-dq3rs
    @MohamedIbrahim-dq3rs 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዕድሜህ ይርመልን የኔ ጌታ::

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 หลายเดือนก่อน +14

    የኛ እቁ ግን በሰላም ነው የጠፍህብን. ዶክተር እደ አዲስ ናልን. እባክህ❤

  • @robelhaile7991
    @robelhaile7991 4 หลายเดือนก่อน +2

    I like listening this person. He is so knowledgeable and humble

  • @mennabekele5985
    @mennabekele5985 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mogesam yehone joron yemigeza yetebareke sibket yibalal🎉❤🎉🙌🙏

  • @mennabekele5985
    @mennabekele5985 3 หลายเดือนก่อน +2

    Lieber Herr Doktor du bist unglaublich wunderbar 🎉🎉🎉

  • @KiyaSeyoum
    @KiyaSeyoum 4 หลายเดือนก่อน +1

    God give big mind to Dr wedajeneh ! He got it plus he used it for his born job ! He blessed by God ! Lucky peraon keep it up ! ! !

  • @fikretbaye4059
    @fikretbaye4059 3 หลายเดือนก่อน +1

    You are the best one in Ethiopia we love You ❤❤

  • @alemhaile-hd7he
    @alemhaile-hd7he 4 หลายเดือนก่อน +2

    Dr.May God be with you always 🙏

  • @MulugetaAbebe-mr7no
    @MulugetaAbebe-mr7no 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በእውነት ትምህርትህ እንዴት የሚገርም ነው አቦ ተባረክልኝ

  • @mesi557
    @mesi557 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህና የፈቀድከው ይሁንልን ይደረግልን አሜን 🤲✝️

  • @saemaykhsay7388
    @saemaykhsay7388 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሄር ዕድመ ይስጥህ ❤

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal 4 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you

  • @Betelihemgetachew-zj6bi
    @Betelihemgetachew-zj6bi 4 หลายเดือนก่อน

    ድንገት ነዉ ያደመጥኩት እዉነት አመሠግናሐሁ እናመሠግናለንም ❤

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትህመርት ዎው ራጂም እድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MuluneshfocheEltiro
    @MuluneshfocheEltiro 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ ተባረክ አንደበተ ማር ነህ!

  • @TigsitTebeka
    @TigsitTebeka หลายเดือนก่อน

    መልካም ምክር ነዉ ተባረክ

    • @QEBETO
      @QEBETO  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 4 หลายเดือนก่อน +1

    ,እግዚአብሔር ይመሰገን ትልቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikirteteshome8599
    @fikirteteshome8599 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareke Dor ❤❤❤

  • @asnitelahun650
    @asnitelahun650 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪእድሜእናጤናይሰጥህ፡

  • @MineneshAlebachew
    @MineneshAlebachew 4 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you so much 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @QEBETO
      @QEBETO  4 หลายเดือนก่อน

      You are so welcome

  • @aboneshejabo371
    @aboneshejabo371 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ዶክተር ወዳጄ ነህ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @pandaremix7006
    @pandaremix7006 4 หลายเดือนก่อน

    ቃላቶችህ ምን ያህል እንደሚያጠነክሩኝ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @RahelGetachew-s3c
    @RahelGetachew-s3c 3 หลายเดือนก่อน

    Wow Amazing doctor thank you so much 🙏🙏🙏

    • @QEBETO
      @QEBETO  3 หลายเดือนก่อน

      My pleasure

  • @TirstbirukTirstbiruk-wp2nl
    @TirstbirukTirstbiruk-wp2nl 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ርዬ እረጅም እድሜ ተመኘዉልክ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ወዳጀኔህ ኣደንቅሃሎህ በጣም ምጡቅ ሃሳቦች ነው የምታቀርበው ኣውቀህ እያሳወቅከን ስለሆነ በጣም ኣመሰግናሎህ ወንድሜ💕🙏 ደስ የሚለው ደሞ ትፀል ያለህ በእግዝኣብሄር ታምናለህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @kebedeabesh1021
    @kebedeabesh1021 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ Thank You Dr. God Bless You ❤

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 หลายเดือนก่อน

    DR ilove you so much i learn from you a lot of things God bless you so much ❤❤❤❤

    • @QEBETO
      @QEBETO  หลายเดือนก่อน

      So glad!

    • @Ethiopia1gna
      @Ethiopia1gna หลายเดือนก่อน

      Doctor betam nw makebrew kehiwete yagegnhut astemari neger langrh felgalew

  • @mmhgu3888
    @mmhgu3888 4 หลายเดือนก่อน +5

    ምክሩን በጣም ነው ምወደው የምር የነቀቀኛል በግል ሚሰጣው የምክር አገልግሎት ካለ እሱን እማግኝበት መንገድ ብትጦቅሙኝ እምታውቁ በጣም አይምሮዬ ህክምና ያስፈልገዋል በጣም ጭንቀት አለብኝ ብዙ ነገር ያስጨንቀኛል ደስታ ዬለኝም መፍቴሄ ያስፈልገኛል ከ አላህ በታች ዶክተር ያስፈልገኛል እና እንደዚህ አይነት ችግር ያለበት ሰው አገልግሎት ሚሰጥ ከሆነ ስልኬን አስቀምጣለሁ ብቻ ምታውቁ ንገሩኝ

    • @QEBETO
      @QEBETO  4 หลายเดือนก่อน

      Email: drwodaje@yahoo.com

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 4 หลายเดือนก่อน +1

    Waw tebarek

  • @yokok-j1r
    @yokok-j1r 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much. This conversation is for me. I have all of these problems. I thank you, God . He blessed me with kids and
    Pashent wife. My biggest problem is time management. I work so hard like an ethiopian donkey. I'm a production leader, a public transportation driver, and reasing chicken in my backyard.
    I love working so much.

  • @Lidet-v1f
    @Lidet-v1f 3 หลายเดือนก่อน

    ክቡር ዶር ወዳጄነህ እጅግ በጣም ነው ማመሰግንክ ሂወትን የሰው እንዴት መምራት እንዳለበት ለምሰጠን ምክርክ ምስጋና ይገባካልል

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏 true well done all blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @QEBETO
      @QEBETO  29 วันที่ผ่านมา

      You are so welcome

  • @urfav5449
    @urfav5449 3 หลายเดือนก่อน

    My brother these oll you saying i got these problems god bless you my brother you teaching me alot

  • @bisratalebachew3253
    @bisratalebachew3253 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr. Wedajeneh it's so constructive!!! Your fan Bisrat...

    • @QEBETO
      @QEBETO  4 หลายเดือนก่อน

      Glad to hear that

  • @berkyetekle6171
    @berkyetekle6171 4 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥህ አንተን
    ያፈራች መሀፀን ይለምልም

  • @HabteAsfaw-i4x
    @HabteAsfaw-i4x 3 หลายเดือนก่อน

    Zamanih yibarak

  • @sadamulla5208
    @sadamulla5208 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍነው

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 4 หลายเดือนก่อน

    Good luck doc ❤️❤️🙏🏾🙏🏾

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏 so much 💓 blessed ❤❤❤❤❤❤

    • @QEBETO
      @QEBETO  หลายเดือนก่อน

      Same to you!

  • @tigistteshalle6776
    @tigistteshalle6776 3 หลายเดือนก่อน

    God bless him ❤

  • @hirutminassie6604
    @hirutminassie6604 4 หลายเดือนก่อน +2

    Dr. Wedajenhe I have beg respect always for u u have full of knowledge. I am listening everyday ur video . I wish long-live for all of us b/c u are amazing person. So thank u so much for giving such important issues for our life always. 🙏

    • @QEBETO
      @QEBETO  4 หลายเดือนก่อน

      So nice of you

  • @kiyakogeberkidan
    @kiyakogeberkidan 4 หลายเดือนก่อน

    Wooooooooooow geta yebarekeheeee bewenete amen

  • @obsegelana7134
    @obsegelana7134 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing message dr God bless you more 👌❤❤

    • @QEBETO
      @QEBETO  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you! You too!

  • @IdelawtAlemu
    @IdelawtAlemu 4 หลายเดือนก่อน

    ህይወትን ቀለል አርጋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marshettefera
    @marshettefera 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot, Dr., right now you are talking about my life tragedy., at your inception talking.

  • @MitekuAgafari
    @MitekuAgafari หลายเดือนก่อน

    ተባርከሀል

    • @QEBETO
      @QEBETO  หลายเดือนก่อน

      Thank You.

  • @DanielMecho-y7k
    @DanielMecho-y7k 4 หลายเดือนก่อน +2

    Waaqayyoo gudda isin haa Eebbisuu.

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 4 หลายเดือนก่อน +2

    #10~Let us live what we talk

  • @fierbelachew6936
    @fierbelachew6936 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔኔኔ❤❤❤❤ ተቃቃምኩት ስንቱን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 4 หลายเดือนก่อน

    You are the voice of God press on 👏

  • @tameab3246
    @tameab3246 4 หลายเดือนก่อน

    doctor wow you are gifted person Thanx

  • @ephremtilahun3263
    @ephremtilahun3263 4 หลายเดือนก่อน +1

    Well said 🙏❤️🙏

  • @urfav5449
    @urfav5449 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you my brother

  • @mihiretmeb4607
    @mihiretmeb4607 4 หลายเดือนก่อน

    Kalat yelegnm fetari ybarkh wendm

  • @derejebodena8770
    @derejebodena8770 5 หลายเดือนก่อน +22

    i lve u dr more...

    • @meseretazene7590
      @meseretazene7590 4 หลายเดือนก่อน +10

      እትጨናነቅ በ አማሪኛ commment ማረግ ትችላለህ !

    • @samriatube1683
      @samriatube1683 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@meseretazene7590

    • @enayemedia7
      @enayemedia7 4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/tb7QFmZWuJA/w-d-xo.htmlsi=mvvNHFRqhdtMaYHC

  • @Zewde-d6j
    @Zewde-d6j 4 หลายเดือนก่อน

    Beewnet zemenh ybarek docter betam enamesegnalen

  • @Ethiopia1gna
    @Ethiopia1gna หลายเดือนก่อน

    Selam doctor selamh ybza

    • @QEBETO
      @QEBETO  หลายเดือนก่อน

      Amen.

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 4 หลายเดือนก่อน

    Betam ameseginalehu dr Wedajeneh.

  • @hiwotgebre-mx7lt
    @hiwotgebre-mx7lt 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ጌታ እየሱስ ባርክ ጌታበአንተ አንደበት ተናገረኝ ይገርምሀል 2ልጆች አሉኝ ግን በቤቴ ደስተኛ አይደለውምና ዛሬ በ20 12 2016 ሰኞ ማለት ነው ምን ላድርግ ምንልሁን እራሴን ላጥፋ ልጆቼስ እያልኩ እያሰብኩ ሳለ ዝምብዬ በደመ ነብስ ስልኬን ስነካካ ያንተን አየው እና ተባረክ በቃ ወድሀለው ተባረክ

  • @AnaAhmed-n9b
    @AnaAhmed-n9b 4 หลายเดือนก่อน

    Dr. Thanks💞🙏💞

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 4 หลายเดือนก่อน

    Wow Amazing thanks for sharing my dear brother God bless you more 🎉🎉🎉❤

    • @QEBETO
      @QEBETO  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you too

  • @FevenAbera-t1c
    @FevenAbera-t1c 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wow ❤

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤❤

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 หลายเดือนก่อน

    Thank You so much !

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 4 หลายเดือนก่อน +1

    "በረከት"🥺

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 4 หลายเดือนก่อน

    I love this guy

  • @Xyzi5j
    @Xyzi5j 4 หลายเดือนก่อน

    Bless you 🙏

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ እግዛብሄር ማለት መሰለኝ ዐለም አንድ እውነተኛ እግዛብሄር ብቻ ነው ያላት አላህ የሚባለው ሁሉንም የፈጠረ እግዛብሄር ማለታቸው ካልሆነ ስህተት ስለሆነ ዶክተር እውነቱን ብትነግረን ከስህተት እንድናለን

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betame tekami temerte....enamesgenalen...🙏

  • @yonasdawitmelese1528
    @yonasdawitmelese1528 4 หลายเดือนก่อน

    May God bless you Dr.

  • @FisumeSoft
    @FisumeSoft 4 หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you, Namber one person Doctor 💕

    • @QEBETO
      @QEBETO  4 หลายเดือนก่อน

      Any time!

  • @Yeshi-p3j
    @Yeshi-p3j 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይባርክ

  • @DanielAbate-b7l
    @DanielAbate-b7l 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tanks Dr wedagnh❤

  • @YikirbelinaYiki
    @YikirbelinaYiki 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Wedaj, U're unique ❤❤❤❤ respect 🙏

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 4 หลายเดือนก่อน

    ሰወድህኮ

  • @YacobNiftalem
    @YacobNiftalem 4 หลายเดือนก่อน +1

    good lrninge enkrgng is good D/R.

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 4 หลายเดือนก่อน

    youare blessd

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 4 หลายเดือนก่อน

    Oh what a wisdom

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነክ ዶክተር