የፅንስ አቀማመጥ በራሱ ይስተካከላል? መቼ ?/ Can fetal mal presentation be corrected by itself? How?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.ย. 2023
  • MOZOCARE- በህንድ፣ ቱርክ ወይም አውሮፖ ውስጥ ለሚገኙ ምርጥ ሆስፒታሎች እና ህክምናዎች Mozocareን ይሞክሩ። ይደውሉ ወይም
    WhatsApp: +251979013000
    Medical treat - በ30 ደቂቃ ውስጥ የዋጋ ግምት ያግኙ
    cancer - በህንድ ውስጥ ምርጥ የካንሰር ሆስፒታል
    kidney - ነፃ የምክር አገልግሎት ያግኙ
    video - በህንድ ውስጥ ባሉ ምርጥ ሆስፒታሎች ይታከሙ
    ይህ ቪዲዮ ስለ ፅንስ አቀማመጥ አይነቶች እና ትክክለኛ አቀማመጥ የሚባለው የቱ እንደሆነ ያብራራል፤ እንዲሁም መቼ ሊስተካከል እንደሚችል ይገልፃል፡፡ / This video talks about fetal malpresentation types and weather they can be corrected by themselves, Enjoy!
    ውሀ, ውሀ መጠጣት, የውሀ ጥቅም, የውሀ ጉዳት, ሙቅ ውሀ, ቀዝቃዛ ውሀ, የውሀ, ጃኖ, ጃኖ ሚዲያ, ዶ/ር ዮናስ, ዶ/ር አዲስ, ዶ/ር ሰይፈ, ዶ/ር ማህሌት, jano, jano media, dr yonas, dr addis, dr sofi, dr seife, dr habesha, dr habesha info, dr yared, dr mahlet, dr kaleb

ความคิดเห็น • 18

  • @user-mb6js1gu4n
    @user-mb6js1gu4n 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተሬ

  • @taibah1116
    @taibah1116 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እኔ የመጀመሪያዬነው እርግዝና እናም ሀኪም ቤት ሰህድ 7ወር ከሳምንሺ አለችኝ ዶክተሯ ደምሺ 8ነጥብነው አለች እናም የሰፁሱ አቀማመጥ አሁላይ ራሱ ከላይነው ካልዞረ በኦፖራሴን ነው የምወልጂው ብላቸየኛለች የመዞር እደል አለወይ 😢አስጨንቃ ሰደደች የባስ

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 11 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እህቴ በርቼ

  • @user-hz8xy3se7d
    @user-hz8xy3se7d 10 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @RahmanRehim
    @RahmanRehim 7 หลายเดือนก่อน +2

    Dr. እኔ 7ወሬ ነዉ ግን ልጁ በ ቂጡ ቁጭ ብሎዋል አሉኝ ይስተካከላል??

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 11 หลายเดือนก่อน

    ክበሪልን የኔ ውድ ምርጥ ዶክተር ነሽ

    • @emazare.
      @emazare.  11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @BerhanuUta
    @BerhanuUta 5 หลายเดือนก่อน

    9 ወር ነው ፅንሱ በቅጡ ተቀምጧል ተባለ ካዛ በፍት ምንም ችግር እስከ 8 ወር ድረስ ጠናማ ነበረ ግን ዶክተሮች ለሳምንት ቀጠሩኝ ልስተካከል ይችላል?? ዶ/ር ጨንቆኛል

  • @user-pe2um9jo1q
    @user-pe2um9jo1q 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እህት የ6ወር እርጉዝ ነኝ የልጁ እቅስቃሴ በጣም እታች ነዉ ወደላይ ወደሆደ አይመጣም ችግር የለዉም

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 5 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ ወለደሽወ በሰላም እኔም እዳችነውእሚሰማኝ እታችነው መልሽልኝ እስኪ

  • @gchdccbfhh1320
    @gchdccbfhh1320 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ እራሷን በቀኜ ነው ጨቆኛል😢

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የሰባት ወር እርጉዝ ነኝ ዛሬ እራሷ ወደላይ ነው ግን አታስቢ ትመለሳለች አለችኝ ምን አድርጌ ልመልሳት እችላለሁ በጣም ጨንቆኛል እባክሽ ንገሪኝ😢

    • @emazare.
      @emazare.  10 หลายเดือนก่อน +2

      ዘጠኝ ወር እስክትገቢ ድረስ ባለዉ ግዜ በራሱ ሊስተካከል ይችላል :: ካንቺ ሚጠበቀው ራስሽን መንከባከብ,ምግብ መመገብ እና ውሃ በደንብ መጠጣት ነው:: ባይስተካከል ራሱ በሰላም መውለድ የምችይባቸው ብዙ መንገዶች ስላሉ መጨነቅ የለብሽም:: በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን::

    • @abitiaderajew2736
      @abitiaderajew2736 10 หลายเดือนก่อน

      @@emazare. አሜን እሽ እህቴ አምላክ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ🙏❤

    • @batigodisgood8160
      @batigodisgood8160 8 หลายเดือนก่อน

      26 ሳምንት ነኝ ዶክተርዬ ዛሬ አልትራ ሳውንድ ታይቼ ወደ ላይ ሆኗል ጭንቅላቱ ምን ላድሮግ፡
      BPD hadlock 6.35cm 25w5d✔
      FL hadlock 4.64cm 25w3d✔
      Fl/BPD: 73.09 (GA none)
      placental Grade 0
      ይኸ ማለት ምን ማለት ነው ችግር አለው እንዴ ??

    • @bezahialu5305
      @bezahialu5305 4 หลายเดือนก่อน

      የኔም እንደሱ ነው ያሉኝ ግን ያንችን መልስ ስሰማ ተረጋጋው ተመስገን

  • @aroundtheworld9070
    @aroundtheworld9070 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንዴት ነሽ! እኔ ሰላሳ ስድስት ሳምንት ከሁለት ቀኔ ነዉ....የፅንሱ እንቅስቃሴ በደንብ ይሰማኛል......በዚህ ግዜ መቀነስ ነዉ ያለበት እንቅስቃሴዉ?
    እና ደግሞ በፍጥነት መራመድ እና ማጎንበስ ችግር ይኖረዋል?
    ለምትሰጭን ሙያዊ አስተያየት በጣም እናመሰግናለን❤🙏