ለመውለድ ስትሄጂ መያዝ ያለብሽ/ what you should pack when you go to hospital for delivery.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 86

  • @emazare.
    @emazare.  ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ፤ ይህ ሊንክ t.me/Emazare የእማ ዛሬ ቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ ነው፡፡ በዚህ ስለ እርግዝና፣ ወሊድ፣ የህፃናት እንክብካቤ እና ከወሊድ በኋላ ስለሚፈጠሩ ነገሮች በሙሉ እንወያያለን፡፡እናቶች እያሳለፉ ያሉትን ነገሮች ያጋሩበታል፡፡ የጤና ባለሙያዎችም ምክር እና አስተያየታቸውን ይሰጡበታል፡፡ ብትቀላቀሉን በብዙ ታተርፉበታላችሁ፡፡

  • @hilal2907
    @hilal2907 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እናመሠግናለን ለህህ ያብቃን ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቤት ቤተሠቦች እንኳን ደህናመጣችሁ ፈጣሪ እናት ያልሆናችሁ ለዚህ ቀን ያብቃን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ምክርና ትምህርት ነው ያስተላለፍሽልን እኔ ያለፍኩበት መንገድ ስለሆነ በጣም አስጨናቂ ግዜ ነበር በተለይ አእምሮን ማዘጋጀት ያልሽው ልክ ነው በእውነት በጣም እናመሰግናለን

  • @hani8649
    @hani8649 2 ปีที่แล้ว +1

    *_ትክክል ብለሻል ይሄንን ብዙ ሰው ሊያውቅ እና ሊያገናዝብ አይችልም እና የተናገርሽው ነገር ሁሉ ትክክል ነሸ ያለሽን ሀሳብ ስላጋራሽን እናመሰግናለን በወልድ ጊዜ ብዙ ነገሮች ሊገጥሙን ይችላሉ እና ማስተዋል እንድንችል ቆም ብለን ማገናዘብ አለብን እህታችን በእውነት ያአነሳሽው ሀሳብ በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው በርቺልን *_

  • @tgtube845
    @tgtube845 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ በጣም የሚገረመኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንድን ነው ወንድ ሴቶች የሚዋልዱት ግን ለምን ሴትን ሴት ብቻ ብታዋልዳት መልካም ምኞቴ ነው በተረፋ አሪፍ መረጃ እናመሰግናለን

    • @eyerusalemendale9083
      @eyerusalemendale9083 ปีที่แล้ว +3

      bihon arif new ena hulet ljoche weljalew kesatoche yelk wendoche arif nachew satoche satnetachew yeresutal betam yamal gn tru sat yelem malet aydelem gn metfo wende yelem betam yaznalu

    • @nardosbirhan3821
      @nardosbirhan3821 ปีที่แล้ว +4

      Ere wend yishalal

    • @MartaHaylay
      @MartaHaylay 2 หลายเดือนก่อน

      Set betam chekagn nech ltsadebm tchlalech
      Bachru srat yelachewm

  • @kemir264
    @kemir264 2 ปีที่แล้ว +2

    አውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ስከድብዘ ነገሮችን ያሰፈልጋሉ ብዙ ጥቃቅን ነገሮች እዛ ሂደን ዉድ ናቸው በተለይ ልን ወልድ ስንሄድ ከምን አስከምን ያስፈልጋል እህታችን ለምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመነገር ኢቶቢያ ውስጥ ከባድ ሆኖል ባሁኑ ሰአት በተለይ ብቻ ፈጣሪ ይሆነን እህታችን ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍሽልኝ እናመሰግናለንሰላም ፍቅር አድነት ለሁላችን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነዉ የእናቶች ጡቶች መጥባት ለልጆች በጣም ጠቃሚ ነዉ በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ የምታስተላልፊልን

  • @birukmekdi
    @birukmekdi 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ መልክት ነዉ ያስተላለፍሽ ልን ቅድሚያ ቅድመ ዝግጅት ማረግ ጠቃሚነዉ ምጥ ሲመጣ አያደናግረንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @Emutofiktube50
    @Emutofiktube50 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እህት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ምክር ሽፋን ወድጀዋለሁ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው እኔስ ምንም አላቅምነበር አልሀምዱሊላ እርሜለናቴ እናቴ ሁሉንም ስክትክት አድርጋ ይዛመጣች ውይ ግን የወሊድግዜ ባይነሳ ይሻለኛል እደኔከሆነ ምጣችሁ አላህይሁነን በጣምከባድነው

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያንች ቻናል ይለያል በጣምጎበዝ ነሽ. ለኛ. ለሴቶች አስበሽ. ይህን ቻናል በመክፈትሽ. ከልብእናመሰግናለን በጣም ጠቃሚምክር ነው ያካፈልሽን በተለይ ለኛ. ለፍሬሾች ገናላልወልድነው ጥሩ. ትምህርት ነው 🙏

  • @ሀሲናቱዩብ
    @ሀሲናቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    አሠተማሪና. ቁምነገር አዘል. ትምህርትነዉ. ያቀርብሸልንን. ደሠ. በሚል. አገላለፅ ቀጥይበት. ካንች. ብዙ. እንጠብቃለንን. ጠንከርሸ. ከሰራሸ. እትልቅ. ደረጃ ትደርሻለሸ

  • @azeetube198
    @azeetube198 ปีที่แล้ว

    ደግነት ለራሳችን ነውና እህታችን በጣም ያናማሳጋናልን ስላምክርሽ ሁሉ ምክሮችሽ ሁሉ ማላት በሀገርችን እውናታኝ ነገሪች ስሆን ከባላሞውቹ ማማሃር ማዳማጥ አስፍላግነው ማላካም

  • @bezahabeshawit
    @bezahabeshawit 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሺ እህቴ ጠቃሚ መርጃ ስላቀርብሺ እናመስግናለን ሁሌም ሼር ስለምታደርጊልን እናመስግናለን አስተማሪ ቪዶ ስለምትለቂልን እናመስግናለን ጥሩ ቆይታ ነበርን እናመስግናለን

  • @naimatube9608
    @naimatube9608 2 ปีที่แล้ว

    ካንቺብዙተማርኩኚ በጣምነው የምናመስግነው እውቀት በእውቀት አላህይጨምርልሽ አሪፍቆይታ ነበርእናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካምነትነው

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እሕታችን እንኳን ደሕና መጣሽ በጣም ትልቅ ትምሕርትም ነው ያካፈልሽን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን

  • @astubtube
    @astubtube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው የእውነት እናመሰግናለን በርችልኝ ጎበዝ ነሽ ሲደርስ እንጠይቃለን ከምንል አስቀድመን እንደዚ አይነት ጥሩ ነገር ብናቅ በጣም ጠቃሚ ነው በርችልኝ

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን በእውነት በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ነገሮችን ነው እያስተማርሽን ያለሽው በርች እውቀትሽን ፈጣሪ ይጨምርልሽ እህትየ በርች በሌላ ቪድወ እሴከምንገናኝ ቸር ያቆየን

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አራፍ ሚክራሺ በጣሚ ደሰየሚል አረፍ ቆጆ ነዉ በጣም ደሰ የሚል አረፍ ግዝ ነበሬን በጣም እነማሰግነሌን ደሰየሚል ቆይታ በበሬን

  • @madiiyoutube
    @madiiyoutube 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ዉድ ትክክል ጪንቀት ለማይጠቅም ነገር ዝም ብለን እናስባለን አንቺ እዬሰጠሺን የለው ሁሉም አስትማሪ ንው ከለብ እናመሰግናለን ዉዷ ከበሪልን

  • @ruhamatube1595
    @ruhamatube1595 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ጥሩ አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ያቀረብሽልን ፈጣሪ ይባርክህ እንግዲህ ከስደት ተመልሰን አግብተን ትዳር ድምር አርግዥ ልወልድ ስል ይጠቅመኛል ግን እንደዚህ ብየ ሳስብ መሀል ላይ ይደክመኝ ና እተወዋለው አትገረሚም

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መተሸ እህታችን አሪፍ መከር ነው እግዚአብሔር አመላክ ከሰደተ በሰለም ላግሬ ከበቃኚ መለደ ሰለ መፈለገ ካች ቡዙ ተመህርት ወሲጃለሁ እናም እናመሰግናለን በጣም ተሩ ተሩ ሀሰብ ነው እክሁን ካየሁሽ ጀምሮ መታሰተላሊፊዉ

  • @zelalemgetaneh3372
    @zelalemgetaneh3372 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን በጣም አሪፍ መረጃ ነው

  • @kidistbirhane2620
    @kidistbirhane2620 ปีที่แล้ว

    አሜን እናመሰግን አለን

  • @hanabekele4497
    @hanabekele4497 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትያለሽ ተባረኪ ንግግርሽ እርጋታሽ ይለያል 😘

    • @emazare.
      @emazare.  3 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ ::

  • @selamawit4038
    @selamawit4038 4 หลายเดือนก่อน

    Tebareki🙏🙏🙏

  • @Almaaztube27
    @Almaaztube27 2 ปีที่แล้ว

    Waw ba unet ihet batem gomaz nesh kanche laye buzu Temarit wasgalew batem Turu Temarit new Qateyabet wudd Ethiachin selamish yebeza enkuan dehina matesh tiru sira arif koyita neberen betam Enameseginalen Bektayim Belela astemarina Aznany Vedio entbikalen Eskezaw Melkam Koyita selam Feker Andent Bilitsigina Lewid Hagerachin Ethiopia

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና ምጣሽ እህቴ በጣም ጡሩ ምክር ነው በርችልኝ እንዲህ አይነት አስትማሪ ቪዲዮ ነው በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 2 ปีที่แล้ว

    Ene yadakubat safar lij sewoled makefya ena libs albiso new katatabe bohala lanatuwa yemiyasakifut ena betam konjo malekt new lek nesh wudee engid sanargiz buzu ewuket wosedenal enameseseginalen

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 2 ปีที่แล้ว

    እህትችን የምር ጥሩ ምክር ነው ፈጣሪ የዛ ሰው ይበለን ከበሪልን እናመሰግናለን ለመሰጭን መክር አገልግሎት በረችልን

  • @abinetaby1569
    @abinetaby1569 2 ปีที่แล้ว

    Selam ihitachin inkuan dehna koyasgh tilk yahona tmihert mikinyatum sawoch liwaldu silu yamiyasfaligachawn nager Ayizum tru malikit nw thanks

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ መልክት ነው እህቴ ቀድመን እድንዘጋጅ አርገሽናል እናመሰግናለን ጥሩ መልክት ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን ጥሩ ቆይታ ነበር ፍቅርን ያድለን

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀግራችን ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የሰጠሽን ትምህርት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ

  • @brtukanAsalf
    @brtukanAsalf 2 ปีที่แล้ว

    Betam tekami temhret new yestelalefshiw wed ehtachin masha allah gobez neshi doctor. Mehon alebshi balsasat

  • @asteertubee
    @asteertubee 2 ปีที่แล้ว

    betam arif yehuu makerenew betam des yemelehasebenew hulumii kenye yemesefelegee nagere ezgebher yerdeenee asecine miseciqa yelebenew ezebher yerdeenew

  • @addismedia38
    @addismedia38 2 ปีที่แล้ว

    doctor kala makalkay waliden makotater yichalal waye 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @nardosbirhan3821
    @nardosbirhan3821 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው 👍👍👍

  • @YegaTube
    @YegaTube 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam enameseginalen kesidet tolo temelishe endiwelid eyegefafashig new yne konjo tleyaleshi fetare yakbirishi yaliwelednew weliden lemesam yabkan

  • @paulosTumoro
    @paulosTumoro ปีที่แล้ว

    Thank you Dr

  • @bezamesfinsun3
    @bezamesfinsun3 2 ปีที่แล้ว

    Wuyyy tebareki yene konjo it’s a great information

  • @tenayutub
    @tenayutub 2 ปีที่แล้ว

    slemetash Des Blonal Ema Zare Yemtawukiwun Beknnet Sle Mtasawukn Betam Kelbe Enamsegnalen Tru Hwuket New

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 2 ปีที่แล้ว

    ደስየሜለው እደው ወልጃለሁ ስለዝህ ለሜቀጥለውምትምህርት ሰጠሽኝ እነበርችልኝ ልዩ ደስየሜልቆይታ ነው እነመሰግነለንተዝህምየተለየ እጠብቃለን የኔውድ

  • @helenyemariyamlej
    @helenyemariyamlej 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን😍

  • @hayatube
    @hayatube ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @SEMU.WELOYWA
    @SEMU.WELOYWA 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ኢፋነው የኔ መልካም ይሂማግዲነው
    ኢቶገብቸመውለዱ እቅዲ አለኝ ነገር ግን
    እቅዲ ላይነኝ አወ በፍጣሪ ፍቃዲ ቻቢስቴክ አላልሽም ሀሪፍ ቆይታ ነው ኢፋው አደኛ

  • @ashrqamuhammad227
    @ashrqamuhammad227 ปีที่แล้ว

    Thanks 🥰

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 2 ปีที่แล้ว

    thanks

  • @bontulove
    @bontulove 2 ปีที่แล้ว

    Nuu yomii achii genyee sistuu koo garuu dhugaa ammaa Yoo bareee boruu aksotii Ofii Erguu qabanaa malati new sistuu Koo thanks dhugaa

  • @maranatagetahoytolona4835
    @maranatagetahoytolona4835 2 ปีที่แล้ว

    Selam Yibizalishi Wudduwa Ihite Xiru Timiritina Des Yemili Asteyayetti New Waanawu Neger Rasachin Nitsuhi Mehon Alebetti Betam Des Yemili Astemari Yehone Mikkir New

  • @mekdiyeabatwa2203
    @mekdiyeabatwa2203 8 หลายเดือนก่อน

    Enamesginalemi

  • @zuzutube105
    @zuzutube105 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ለምትሰጪን ምክር እና ቅድመ ጥንቃቄ ከልብ እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞች አላህ ከስደት አላቆ በጥሩ ትዳር እና ልጅ ያስደስተን

    • @awadadbo9306
      @awadadbo9306 ปีที่แล้ว

      𝗕𝗲𝘅𝗮𝗺 𝗲𝗻𝗮𝗺𝗶𝘀𝗵𝗶𝗻𝗮𝗹𝗴𝗶𝗻 𝗱𝗼𝗸𝗶𝘁𝗲𝗿

  • @addismedia38
    @addismedia38 2 ปีที่แล้ว

    docter ina masagenalen ine gin la wada fite yihone ine gin ahun algabahum😔ina fetar wada fite fakdolegn ka agabhu hasabesh yiradagnl😍😍😍

  • @kidistargaw8196
    @kidistargaw8196 2 ปีที่แล้ว

    Thank you yene enat

    • @emazare.
      @emazare.  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching wede

  • @Fነኝ-e6m
    @Fነኝ-e6m 9 หลายเดือนก่อน

    Amenn

  • @aysakoyoutube
    @aysakoyoutube 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም መያለንበት አለም ዳርቻ ሁሉ ሰላም ያድርገን ያሳባችንን ሞልቶ ለውዷ ሀገራችን ያብቃን አሜን😍

  • @asratalange1027
    @asratalange1027 2 ปีที่แล้ว

    Ewunetti new ihitte kiberilygn betam Des yemili timirti new betam astemari yehone timirte yihonali biye asibalew ewunettishi new ke hulum neger yetemechache mehon alebetti

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሸ የኔቆጆ ፈጣሪ ይጠብቅሸ ጥክሪ ለሰጠሸን ምክር እጀግ ከልብ እናመሠግናለን ከበሪልን ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይስፈንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sameramohammad-iz1jj
    @sameramohammad-iz1jj ปีที่แล้ว

    ወላሂእኔበጣምነዉየምፈራዉ አዳደየ ማደደጎላሳድግእደ እላለሁበዝህስጉዳይ

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว

      lezih meftehew sele ergezena ena welid bedemb mereja mesebseb enam demo be emnetesh metseley new. ayzosh tefetro new,

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 2 ปีที่แล้ว

    Woow batman takime nager naw yanagerishen batem enamaseginaln malkime teru senamigabar yalshi ehite nashi ejami edeme.katen.ga yasetashi bakitay.baselm yaganagnin

  • @ፅጌሮማንኣረፉይነ
    @ፅጌሮማንኣረፉይነ ปีที่แล้ว

    ❤🙏❤

  • @HejeraMuhemed
    @HejeraMuhemed 2 หลายเดือนก่อน

    እረ እኔ እኛጋር ፖፖ ያስፈፈልጋል ሽንትቤት እሩቅ ነው

  • @israelgaredew548
    @israelgaredew548 ปีที่แล้ว

    And tyaka letyik wend lij weyim sait lij mehonun be hodachn lay ye miwetaw tikur mesmer yewsenwal ??

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว

      science baydegfewm be bahlawi menged gin bizu yebalal....

  • @sorsu1221
    @sorsu1221 2 ปีที่แล้ว

    wow yane konjo

  • @marsi4001
    @marsi4001 ปีที่แล้ว

    yene kinjo betam amesegnalw

  • @l-p9u
    @l-p9u หลายเดือนก่อน

    እኔ 32 ሳምንቴ ናው እና ስንት ወሬ ናው መልሽልኝ እባክሽ🎉🎉

  • @sofiya857
    @sofiya857 2 ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته كيفكم يا حبايب ربي يسعدكم ويوفقكم من فيديو اختي حلو مره عجبتها مره دائما اللي كلمتيني علمتيني اقول لك صح

  • @selamawitselelo
    @selamawitselelo 10 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘🙏🙏

  • @beranshewolde3434
    @beranshewolde3434 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @marishetsolomon5521
    @marishetsolomon5521 2 ปีที่แล้ว

    Enamesginalen berchi

  • @ኢክራምሐሰን
    @ኢክራምሐሰን 2 ปีที่แล้ว

    ያኔሂት በጠሚ ያማሰጊናላዉ

  • @ዜድነኝዩቱብ
    @ዜድነኝዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳደህናመጣሽዋውእጂግበጣምአሪፍምክርነውለዚህቤትይሁንእደትነሽልኝደስየሚልቆይታነበርሠላምለሀገራችንፍቅርአንድነትያምጣልሠላምለህዚባቺን

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 2 ปีที่แล้ว

    ከምር አሰህቴችን እናመሰግንዐአለን እህቴ እድሜና ጤና ብያለዉ ከምር እህቴ መሻላህ ብያለዉ ከምር ምላጭ ፎጣ እድዉም ክር ይመስለያል ከምር ሰምተሻለሰ እህቴ ከምር ይመችሽ እህቴ

  • @workaferahumitiku7231
    @workaferahumitiku7231 8 หลายเดือนก่อน

    ሆሆ አስጨርሺን ቻፕስቲክ ኧረ እንኑር

  • @liya9607
    @liya9607 ปีที่แล้ว

    10q

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመነገር ኢቶቢያ ውስጥ ከባድ ሆኖል ባሁኑ ሰአት በተለይ ብቻ ፈጣሪ ይሆነን እህታችን ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍሽልኝ እናመሰግናለንሰላም ፍቅር አድነት ለሁላችን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @adanetireso5241
    @adanetireso5241 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 8 หลายเดือนก่อน

    ❤🌷