በቀዶ ጥገና ልጅን የመውለድ ሙሉ ሂደት በስለጤናዎ በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 229

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +27

    እመቤቴ ማርያም እንኳን በሰላም ገላገለችሽ በጣም ያስፈራል እናት እኮ ቃላት አይገልጻትም 💕💕💕💕💕💕💕

  • @meskerembelete4122
    @meskerembelete4122 3 ปีที่แล้ว +32

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ጥሩ ልብ ያላቸውን ዶክተሮችን ለምድራችን አብዛልን በተለይ ለሚወልዱ እናቶች ልጆን አቅፋ በሰላም እንድትኖር ክብር ደግ ልብ ላላቸው ዶክተሮች

  • @zid6626
    @zid6626 3 ปีที่แล้ว +41

    ፈጣሪ አመሰግንሀለሁ ሁለቱንም ልጆቸን በሰላም ሰለገላገከኝ

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 3 ปีที่แล้ว +51

    እኔም እንደሷ ነው የወለድኩት ሊያውም ብቻዬን ከቤተስብ እርቄ በባዕድ ሀገር ዘመድ የለኝ ጓደኛ የለኝ ጠያቂ የለኝ ብቻዬን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አለፈ ሁሉም ተመስገን ጌታዬ

    • @mesiiyoutube1970
      @mesiiyoutube1970 3 ปีที่แล้ว +3

      የኒ ቆጆ እኔም ብቸኛነት ነኝ በባዕድ አገር የስጋ ዘመድ የለኝም😭😭 ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከእርሱ በላይ ዘመድ እናት አባታ አለን ክርስቲያኖች።⛪️⛪️⛪️⛪️

    • @mekdes621
      @mekdes621 3 ปีที่แล้ว +1

      Ufff yene konjo enem endezaw
      Lij yemiset amlak birtatina tinkaren abro new yeseten.emebete lijochachinin tasadglin.
      Hagerachinin selam yargilin

    • @evanathomastubeeve658
      @evanathomastubeeve658 3 ปีที่แล้ว

      Inem indanchi new bebaid hager

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 2 ปีที่แล้ว

      እና ምን ይጠበስ

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ማርያም ማረችሽ!

  • @mazaethio6684
    @mazaethio6684 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤት የፈጣሪ የኔ ልብ ቆመ ወይ ሲያስፈራ
    ወይ እናቴ ክብር ላች ይሁን😻💖💙💚
    አቤት ሴት መሆን ያለው ፈተና

  • @ዪሥራየንናፋቂ
    @ዪሥራየንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +18

    እህቴ በርግዝናዋ ደምግፊት አለብሽ ተብላ ሀኪቤት አየተመላለሠች በጣም ሲጨቀኝ ግን ኦፕራሶን ሣትደረግ በሰላም ወለደችልኝ አልሀምዱሊሏህ ረቢለአለሚን 💞🌹

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔ በደም ግፋት የተነሳ የመጀመሪያ ልጄን አጥቻለዉ አዉን ግን ሁለተኛ ሳረግዝ ግን በሆፕራሲሆን ነዉ የወለድኩት ብቻ አላሀምዲሊላሂ አላህ የፈጠረዉን እራሱ በሰበቡ ያወጣል የኔ ጌታ

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

    • @RAHELGETAHUN-b8z
      @RAHELGETAHUN-b8z 7 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህት ሁለተኛው ላይ ደምግፊት አላስቸገረሽም
      የመጀመሪያ ልጄን አጥቻለሁ ከወር በፊት እና በጣም ፈርቻለሁ😢😢😢

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@RAHELGETAHUN-b8z አብሽሪ አላስቸገረኝም ያዉ ደም ግፊት እኮ ስታረግዢ ጭንቀት አሳብ እስትረስ ማሶገድ አለብሽ ፍሩት ነገሮች አረንጎዴ ነገሮች ዉሃ በደንብ ጠጪ ተመገቢ እማ አታስቢ አትጨነቂ አላህ ሳሀሊ የሆነዉን ያሳቅፍሽ ያረቢ

    • @RAHELGETAHUN-b8z
      @RAHELGETAHUN-b8z 7 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔ እናት አመሰግናለሁ

  • @kalkidan9390
    @kalkidan9390 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍ አሁን ገባኝ የእናቴ ህመም😢❤❤እማዬ እውድሻለሁ❤❤💋
    እህቴ እንኳን በሰላም ተገላግልሽ😢❤❤ ግን በጣም ይከብዳል

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ሴት መሆን ፈተና ነው አላህ ላያስችል አይሰጥምና ያ ሁሉ ስቃይ አልፎ ልጅሽን አምጥተው ሲያሳቅፉ ህመሙ ይረሳል አዲስ ህይወት ደስ የሚል ስሜት አለው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን በተለይ የኢትዮጵያ እናቶች ለልጆቻቸው ብዙ መስዋትነት ይከፍላሉ

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 ปีที่แล้ว

      ልጅሽን ሲሰጡሽ አልሽ እኔማ ቀደዉኝም ልጄም ሙቶ ቁስል ብቻ ተረፈኝ😢😢😢😢ሃያ ቀኔ

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 3 ปีที่แล้ว +13

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ የሴት ፈተና ኮ 😭😭😭😭ፈራሁ ልጅ ጋና አልወለድኩም 😭😭😭😭

    • @mekdesabuye1383
      @mekdesabuye1383 3 ปีที่แล้ว +2

      ena 2lij woljalew be oprason menm malet adelm hullun askemo e/r yak neber atifri

    • @ኢምራንሚዲያ
      @ኢምራንሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +1

      ውለጂ ትዳር ከልጅ ነው የምያምረው

    • @TajuuMamad-c4r
      @TajuuMamad-c4r หลายเดือนก่อน

      mn endangeri fetarin emegn

  • @zenbenaser5313
    @zenbenaser5313 3 ปีที่แล้ว +2

    Enqan des Alesh ehte 🤰👩‍👧Ebs betam Enamesegnale
    Yhe yenem tarik new ❤️😍😍❤️

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 ปีที่แล้ว +5

    Huuuu I did ,3 time because of first delivery thanks to God 🙏 am happy and have full healthy kids

  • @emenettesfaye9166
    @emenettesfaye9166 3 ปีที่แล้ว +15

    ሉፖ ወንዶችም መጠቀም አለባችው የእህቶቻቸን ስቃይ መቆም አለበት አያሳዝናቹም የእርግዝና ድካም ሲወልዱ ደክመው ስጋችውን ተቆርጠው እባካቹ ወንዶች እናንተ መፍትሄ መፍለግ አለባቹ የእህቶቻቸን ድካም እንዲቀንስ

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 3 ปีที่แล้ว

      ምንድነዉ እሱ

    • @TotoToto-co2pt
      @TotoToto-co2pt 3 ปีที่แล้ว

      @@aminanuredine4278 በል ህደህ ጠይቅ እማ ዶክተሩ ን

    • @ያረበናኢነአላህማሶብሬንአ
      @ያረበናኢነአላህማሶብሬንአ 3 ปีที่แล้ว

      @@TotoToto-co2pt አሣቅሽኝ
      እድህ ብለህ ዶክቶሩን ጠይቅ አልሽ መልሱን ሰተሽዋል

    • @TotoToto-co2pt
      @TotoToto-co2pt 3 ปีที่แล้ว

      @@ያረበናኢነአላህማሶብሬንአ ምን ላድርግ እስቴ ይቅመሱት ስቃዮን እኛ ብቻ ለምን ተፈረደብን የምር ያስፈልጋል

    • @netsanetabera1936
      @netsanetabera1936 3 ปีที่แล้ว

      ይሄ ማለት በቃ የተሰጠን ፀጋ ነው

  • @zmezemwelde5443
    @zmezemwelde5443 3 ปีที่แล้ว +19

    እኔም እደሶ ነው የወለድኩት በጣም ይከብዳል በተለይ ከቤተሰብ ርቆ መውለድ ይከብዳል

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ዛሬ እንደስዋ ወለድኩኝ በጣም ይከብዳል ያስፈራል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ኣሁን ደና ነኝ

    • @hananha3836
      @hananha3836 3 ปีที่แล้ว

      Betam enem be sew hagr 2 gez nw yehonekut

    • @zizozami6327
      @zizozami6327 3 ปีที่แล้ว

      Enem edesuwa new yaweldukut betam yasferal naber gin alhamdulilah dehna nage ahun

  • @ማሂነኝየማዬናፋቂ
    @ማሂነኝየማዬናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +18

    ወይ እኔ።አምላኬ እዴት ይሆን አርግዤ የምወልደው እርጉዝ ሰው ሳይ እፈራለሁ😥

    • @helenkiyaa7916
      @helenkiyaa7916 3 ปีที่แล้ว

      Ayizosh enem endeza nebrku lijen kemwlde befit ahun 2 amtu new enem C-section nebr yewldkut

  • @zenapkeml524
    @zenapkeml524 3 ปีที่แล้ว +8

    ያአላህ በምንም ይሁን ብቻ የሀላል ልጅ ስጠኝ

  • @ልቤለአንድሰውብቻነው
    @ልቤለአንድሰውብቻነው 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በሠላም ይገላልግሸ ውዴ እህ ሴት መሆኅኮ ብዙ ፈተና አለው

  • @አላህወኪል-ዠ4ቐ
    @አላህወኪል-ዠ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የማመሠግነው ጥሩ መረጃ አገኝሁ

  • @አባቴኩራቴእናቴአለሜ
    @አባቴኩራቴእናቴአለሜ 3 ปีที่แล้ว +15

    ወይኔ ሲያስፈራ ሰላም ይገላግልሽ ማማዬ

  • @AeshaHussen-qh1uj
    @AeshaHussen-qh1uj 7 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ በርግጥም አላህ የሚወደውን ይፈትናል አልሀምዱሊላህ ከዚህ ስቃይ በኋላም ደስታ አለ

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 ปีที่แล้ว +26

    እኔ ለራሱ ገና በ23 አመቴ በሰው ሀገር ካለቀኑ ታምሜ በቀዶ ጥገና ተገላገልኩ ገና በ6 ወሬ ልጀ ሞተች እኔ ተረፍኩ በሰው ሀገር አልሀምዱሊላህ

    • @hawi3131
      @hawi3131 3 ปีที่แล้ว +1

      ሚገርመው እኔም ደም ግፊትና ኩላሊቴን አሞኝ ነው ዋናው ስበቡ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @እሙሀጅራዩቲዮብ
      @እሙሀጅራዩቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪውድ

    • @አልሃምዱሊላሃ
      @አልሃምዱሊላሃ 3 ปีที่แล้ว +3

      አብሽሪ በቡዞዎቸችን ያሚደርስ ነጋር ነው እኔ አንድ ልጅ ወልጄለው 12 ወር በኦፕራሲዮን ግን ለግዜው ህመም አለው አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ልጄም ትልቅ ሆነችልኝ ምን ያራጋል ስደት ለያን እንጂ ልጄን በመከራ ስለወለድኳት በጠም ነው ምወዳት

    • @hawi3131
      @hawi3131 3 ปีที่แล้ว

      @@አልሃምዱሊላሃ ሀያቲ አላህ ያሳድግልሽ

    • @deresearedo1483
      @deresearedo1483 3 ปีที่แล้ว

      Egzabher meadegee legee tesfesh

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እኮን በሰላም ተገላገልሽ እናትነት ❤❤

  • @procell803
    @procell803 3 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር. አናተን. ስይለሰጠን. አናመሰግናለን. በሴትነቴ. አኮራለሁ. ለናተም. ለሀኪሞች. መልካም. ስራ. ይሁንላችሁ. ልትኮሩ. ይገባል. አኛንም. አናተንም. አምላክ. አገራችንን. ሰላም. ያርግልን.

  • @marthagatchawe4864
    @marthagatchawe4864 3 ปีที่แล้ว +11

    በምጥ መውለድ በጣም አሪፍ ነው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ትክክል የልጁ አቀማመጥ ልካልሆነው በኦፕርሽ የሚሻለው በምጥ በጣም ከባድነው ጥሩ ትምህርት ነው የተማር ነው በሰላም ትውለድ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 3 ปีที่แล้ว +1

    እመ ቤቴ እንኳን በሰላም ገላገለችሽ መልካም እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የገብርኤልልጂ
    @የገብርኤልልጂ 2 ปีที่แล้ว

    መትያ እህቴ ትላትና በቀዶ ጥገና ወለደች እመቤቴን እዴት ደስ እዳለኝ

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ሲጨንቅ የኔ ጌታ ሲያለቅስ ልቤ ውይ እንክዋን ሰላም ተገላገለች

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 3 ปีที่แล้ว +2

    Ayzosh enatye allah selam 2 yadergesh

  • @habteshlovetesho7668
    @habteshlovetesho7668 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ሆይ ላንተ የሚሳንክ ነገር የለም እኔም እነደሷ ተብዬ በኦፕራሲዮን ነው የወለድኩት የከበደኝ ማደንዘዣው እስኪወጣ ነው ቁስሉ ቀላል ነበር ኪዳነምህረት በለተ ቀኗ በሰላም ገላግላኛለች

  • @selamtamru7251
    @selamtamru7251 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen dokter

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተገላገለሸ እህቴ

  • @ልቤሞኙ
    @ልቤሞኙ 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔም የዛሬ አራት አመት እዴዝህ ከእርግዝናዉጋ ተያይዞ ግፊት መቶብኚ
    በኦብረሺን ነዉ ተሞት አፋፍ የተረፍኩት
    አልሀምዱሊላ

    • @emuyasmin1175
      @emuyasmin1175 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የዛሬ አራት አመት በደም ግፊት ምክንያት በስምንት ወሬ ነው የወለድኩት በጣም የከፋ ደረጃ ነበር አልሀምዱሊላህ

  • @elschdayelschday1668
    @elschdayelschday1668 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yaseferal. .

  • @umhalid-n8t
    @umhalid-n8t 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ ልጇን በሰላም ወልዳ ደም ሲበዛባት ኦፕሬሽን አድርገው ቶሎ ሳይሰፏት ደሟ ፈሶ አለቀ ደም ሀኪም ቤቱ የለንም እንደሰንተካላት ብለው እህቴ ተለየችን የቤተሰብ አይን ጠንካራና ጀግና እህቴ ነበረች የሷ መሞት ለቤተሰቡ ሁላ ቁስል ሆነን መቸም የማይፋቅ ለሚያውቃት ሁሉ ስቃይ በምድር ላይ ከተሰጠችን ስጦታ እሷ ነበረች ግን ተረት ሆነ ራሴን ሰውቸ እሷ ብትተርፍልኝ እመርጥ ነበር በስደት ይሄር መርዶየን ሰምቸ 15 ቀን አስቆጠርኩ በስቃይ በእምባ
    ከባድ ነው የቤተሰቡን ህይወት አጨለሙብን በሀኪሞች ስህተት ልጁም የእድሉን እየኖረ ነው አልሀምዱሊላህ

  • @mesiiyoutube1970
    @mesiiyoutube1970 3 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ፫ ልጁ ሳይ እንዴት እንደደነገጥሁ ⛪️⛪️⛪️እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሺ

  • @አልሃምዱሊላሃ
    @አልሃምዱሊላሃ 3 ปีที่แล้ว +11

    እኔም ያመጀመራ ልጄን በኦፕራሲዮን ነው ያወለድኩት ግን በጠም ከበድ ነው

    • @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ
      @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ 3 ปีที่แล้ว

      አንድ ግዜ በኦብሬሽን ከተወለደ ሁለተኛ ልጅ በማህጸን መውለድ ይቻላል እስቲ እምታውቁ መልሱልኝ እኔም ልጄን በኦብሬሽን ነው የወለድሁት

    • @ሠላምለኢትዮ
      @ሠላምለኢትዮ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ ሥታምጥ መጀመሪያ የተሠፋው ይፈታል በማለት ዶክተሮች ይፈራሉ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉምነገርእግዝያብሄርይመስገን:ተመስገንተመስገተመስገን:የአንተምንይሳንሀል

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for visiting our channel!
    ሠብስክራይብ በማድረግ

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 3 ปีที่แล้ว +15

    ይህችን እናት ግን በድጋሚ ሄደሽ እንድታያት ምን ሁኔታ ላይ እንዳለች

    • @BetyBety-xh3zd
      @BetyBety-xh3zd 5 หลายเดือนก่อน

      አው እነኚህ የቀን ጅቦች ጳውሎስ ሆስቢታል የገባ ሰው በሰላም ከስንት አንዱ ነው በሰላም የሚወጡ❤❤❤አይይይይ እህቴን የበላት ዶክተር ደሞ እንደሰው ቆሞ ያወራል 😢😢😢

  • @estubdesse9203
    @estubdesse9203 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተሮችን ስለሰጠን

  • @abaru94
    @abaru94 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ እግ/ር ይርዳሽ

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ
    @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    እኮን በሰላምተገላገልሽ እህቴ

  • @winestalain3762
    @winestalain3762 3 ปีที่แล้ว

    ስለሰጣቹን መረጃ እናመሰግናለን እኔ መጀመርያ ኦብራሴዎነው የወለድኩት ድጋሚ እሆናለወይ ብዪ ጨቆኝ ነበር

  • @lwamfkr3653
    @lwamfkr3653 2 ปีที่แล้ว +2

    እንቅስቃሴስ እስከ ምን ድረስ ነው እሱንም በደንብ ብትነግሩን

  • @0000-z4e
    @0000-z4e 3 ปีที่แล้ว +1

    Rabbin kiyyaa nagahaan sii hakkuu inshaa'alhaa

  • @sarhalharbe6994
    @sarhalharbe6994 3 ปีที่แล้ว +4

    ባሌ እስሬ ሆኖ አይዞሽ እያለኝ ቢሆቱን ሸጋ ነበር የዛሬ ወድ ከስት አድ ነው አዛኝ

    • @neimaahmedin4180
      @neimaahmedin4180 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እህት አዛኙ አላህ ይዘንልን እንጂ

  • @lubabayimam6202
    @lubabayimam6202 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እነትነት እርዥም እድሜ ለእነቶቺ

  • @betyyytom3635
    @betyyytom3635 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ሳላስበው ነው በኦፕራሲሆን የወለድኩት በጣም ከባድ ነው ኦፕራሲዮን ከሆንኩ በሃላ ቁስሉ ኢንፌክሽ ሆኖብኝ ተቸግሬለው ፈጣሪ ምረቱን ይላክልኝ ከባድ ነው

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 7 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ነፍሴተጨነቀችብኝ 9 ወሬን ጀመርኩ ኢላሂ ምጤን አግራልኝ😢

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 6 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ ወለድሽ ወይ❤❤

    • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
      @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 6 หลายเดือนก่อน

      @@AuufYgcc-hk4vw አልሀምዱሊላህ አወ ወልጃለሁ

  • @WeLeta8382
    @WeLeta8382 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንማርያምማረችሽእናቴ

  • @elaftuyobyz5717
    @elaftuyobyz5717 3 ปีที่แล้ว +2

    ድሮ እናቶቻችን አኪም አያቆ አላህ እዳስቀመጠው እሱ ዋወጣለቸዋን አው ግን አላህ ያስቀመጠው እነሱ ያወጡታን

    • @aminge3584
      @aminge3584 3 ปีที่แล้ว

      ኢ ወሏ ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @comment1375
    @comment1375 3 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሆይ ለ ዶክተሮቹ ሪጅም እድሜ 🤲

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 ปีที่แล้ว +1

    Everyone should see'Ethiopian Cartoon showing Nile River's current distribution' level which made me cry!

  • @الال-ط5ش
    @الال-ط5ش 2 ปีที่แล้ว

    አገራን የህክምናመገልገያ እጥረትወሎላይም አለ ተው እኔግንአገሬላይመጥቸባረግዝ እኔጃ በጣምነውየምፈራው

  • @elsafisseha9726
    @elsafisseha9726 3 ปีที่แล้ว

    Ergezena ejeg betam new meferaw men yeshalegnal?

  • @zinetmohamed375
    @zinetmohamed375 3 ปีที่แล้ว

    Enemi endzeh nw yewuldikut gin btami yasiferali alhamidulillah ahun lije 10 wer honwo

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +11

    አሁን ገበይ የእናቴ ህመም

  • @mimishow348
    @mimishow348 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አንድ ወር ቀረኝ ለመውለድ እመብርኃን ትቅረብሽ በሉኝ

    • @lwamfkr3653
      @lwamfkr3653 2 ปีที่แล้ว

      የኔ እናት ድንግል እመቤቴ ትቅረብሽ በ ሰላም ተገላግለሽ እንድናይሽ ያድርገን

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 3 ปีที่แล้ว

    በዚህምክንያት የሠፈሬልጅ አጣሁ አፉ አላህ በሰላም ይገላገልሽ

  • @mekdesbiniam4771
    @mekdesbiniam4771 3 ปีที่แล้ว +1

    Bzum yehkmna ewoket baynoregnm Operation siderg yanget habl yegoro edihum kelebet mewtat alebet. Betam tnkake ygolachewal???

  • @jamilaahmad2421
    @jamilaahmad2421 3 ปีที่แล้ว

    ጨንቀኝ ፈጣሬ በስላም ይገላግልሽ እናቴ ውይ ሴትንንት ውንድቸ ሴትን ስትመቱ አይስማቹም

  • @habeshawit5880
    @habeshawit5880 3 ปีที่แล้ว

    እኔም አመልያ ሆኛለሁ ። ህይወቴ የሚያልፍ ነበር የመሰለኝ አልሃምዱሊላህ ምንም ሳላቅ ወጣሁ

  • @nejatali3211
    @nejatali3211 3 ปีที่แล้ว

    Esuwan askemtuwat ere wey Ena chnkegn yena enat Allah beselam yeferjsh amin

  • @semirayesuf4589
    @semirayesuf4589 3 ปีที่แล้ว

    We’re is the hospital for?

  • @egizabertiliqinowaqayoguda8455
    @egizabertiliqinowaqayoguda8455 3 ปีที่แล้ว +1

    Uuuufff seti faxari ye mershiii 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @konjokonjo9806
    @konjokonjo9806 ปีที่แล้ว

    እኔ የኢትዮጲያ ዶክተሮች ኦፕራሲወን አረገው ሆዳችን ውስጥ መቀስ እረስተው የሚሰፉን ነው የሚመስለኝ 😅😅😅

  • @kadigasharafo6168
    @kadigasharafo6168 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭🤲🏻🤲🏻☝🏻☝🏻

  • @zemzemyoutube389
    @zemzemyoutube389 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ኦፕረሽን ሁኔ ነው የወለደኩት ያውም ባረብ ሀገረ በጣም ከባደ ነው አኡዙቢላ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄርይርዳሾእህቴ:ብቻከባድነው!!!!

  • @eduhosi5995
    @eduhosi5995 3 ปีที่แล้ว +1

    KBR le geta ena lemelkam doctors ....enge 2ljoc be operated new yeweldkut... geta setognal temesgen.gin sint meweld echlalehu be operation.... Ehtacu ke Eritrea....

  • @zainasied615
    @zainasied615 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍጣሪይ ይረዳሺ እህቴየ💔💔💔💔💔☝️🙏🙏

  • @ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ
    @ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን ማርያም ማረችሽ

  • @lemlematsebha9014
    @lemlematsebha9014 3 ปีที่แล้ว +3

    ውጭ ሃገር ግን ማደንዘዣ ሲስጥ ኣያሳዩም ኣስታማሚው እንዲወጣ ነው የሚደርገ

    • @Tube-wq1ln
      @Tube-wq1ln 3 ปีที่แล้ว +3

      ይሄ እኮ ቀረፃ ላይ ስለሆነ ነው እንጅ እነሱም አያስገቡም

  • @الال-ط5ش
    @الال-ط5ش 2 ปีที่แล้ว

    ንገሩኝሆሲቢታሉ ወይትነውያለው እኔም የልብህመም አለብኝ አገራችን ዶክቶሮች ተጠናከሩእና አገራችንላይ ይስፋፋ

  • @mulutesfaya9487
    @mulutesfaya9487 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእናት

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነዉ ሚያስፈራዉ
    እኔም አይኔን ኦፕሬሽን ስደረግ አይቼዋለዉ 😥

    • @fateme4886
      @fateme4886 3 ปีที่แล้ว

      አረልተይክስህ አረልተይክሺ

    • @fateme4886
      @fateme4886 3 ปีที่แล้ว

      መልሺልኝ

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 3 ปีที่แล้ว

      @@fateme4886 ምኑን

  • @bithaniyahebron1537
    @bithaniyahebron1537 หลายเดือนก่อน

    4xt😢God

  • @neimaahmedin4180
    @neimaahmedin4180 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ዝግጅት ጥንቅር ነው

  • @TajuuMamad-c4r
    @TajuuMamad-c4r หลายเดือนก่อน

    ke fetari betach kbr le doctorech

  • @rahumitub4903
    @rahumitub4903 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ነበርኝ ትመልሳላችሁ ንግርሩኝ በአላህ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว +1

    አየእናቴሺአመትኑሪልኚ:የኔመተኪያየለለሺቃላትያጥርኛል:ብቻለሴቶችክብርይገባቸዊል!!!!!!

  • @danayitnega1032
    @danayitnega1032 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለዉ እህቶቼ በኦፕሬሽን እንደምትወልድ አንድ እናት ሲነገራት ማለት ምንም አይነት ህመም የለዉም ማለት ነዉ ማለት ልክ እንደ ምጥ?ኦፕሬሽን የምትደረገዉ እህቴ ምንም አይነት የህመም ስሜት አላየሁባትም ብዬ ነዉ

  • @እሙአማር-ነ6ሰ
    @እሙአማር-ነ6ሰ 3 ปีที่แล้ว

    እኔም በሰው ሀገር 2 ጊዜ በኦፕሬሽን ነው የወለድኩት አትችይም እያሉ ብቻ ሁሉም ከባድ ነው

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว +1

    በመስማም ሲያስፈፈራ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @WeLeta8382
    @WeLeta8382 3 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሃንትከተልሽእናቴ

  • @tsegiambaye479
    @tsegiambaye479 3 ปีที่แล้ว

    Mn lhun????? Bemn yistekakelal

  • @yemaryamadonay7001
    @yemaryamadonay7001 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ እኔ እናተ ሆስፒታልነው የተሰራሁት ግን በሂወት የማይወለድ ልጅ እጢ ስላለ በኦፕራሲዮን ነው ያወጣቹልኝ እና ስፌቱ ወደታችነው ልክ እዳሁኑ አይነት አደለም ለሌላ በኦፕራሲዮን አይከብድም እና እጢ ያለበት ሰው በምጥ መውለድ አይችልም ማለትነው ?ያኔ ከባድ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ስለነበርኩ ዶክተር አልጠየኩም

  • @ዜዶነኝየሳደትአድናቂ
    @ዜዶነኝየሳደትአድናቂ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ጨነቀኚ እሶን ስላየሁ
    እኔ አልችልም ያአላህ አተዘንልኚ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አይ እናት አይሴት አሏህ ይስቱር

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..
    .....

    • @addisalemkebeta9831
      @addisalemkebeta9831 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ።

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 ปีที่แล้ว

      ፍጣሪይ በእዝነቱ አይለይሺ ማሚይ💔💔ልቤየ ተጨነቀ

  • @balageruwa1857
    @balageruwa1857 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር ከምጥ ሰርጀሪ ይሻላል🙏ማርያም ትቅረባችሁ ነፍሰጡሮች

    • @natinetnatinet5472
      @natinetnatinet5472 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @kimkiya4102
      @kimkiya4102 ปีที่แล้ว

      አይሻልም ከወለድሽ በሆላ ቶሎ አታገግሚምጠ የወገብ ህመም የግል ንብረቱ ነው ሚያደርግሽ😊ሸ

  • @woineshetzeleke7983
    @woineshetzeleke7983 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ጋዜጠኛ ፣ ወሬሽ/ጥያቄሽ መሆን ያለበት ከባለሞያው ጋር ነው ፣ ነፍሰ ጡር እናትን ረጅም ሰዓት አስቁመሽ አይደለም። ለዛውም ኦፕራስዮን ሚጠብቃትን።

    • @blessabaye2983
      @blessabaye2983 3 ปีที่แล้ว

      Ufff yeliben tenagersh opration litisera yetezegajech set sint neger tasibalech were tabezabatalech sitdebir

  • @tsegazeabwoldu6413
    @tsegazeabwoldu6413 3 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ለምንድነው ጥቁር ያላበስዋት

  • @theresalopez7126
    @theresalopez7126 3 ปีที่แล้ว +1

    Lila hagere leje shawere yarebalu menale egna gareme biyatebu

  • @mohamedumer4401
    @mohamedumer4401 2 ปีที่แล้ว

    weyne dua adrgulng mejemeriya bemt neber yeweledkut yahunu gn akemametu bekitu new blewngal

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 3 ปีที่แล้ว

    ወይ እኔ ገና ሳየዉ አሳሰበኝ የአላህ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว

    በአረብ አገር ኦፕራስዬን ጠቃሚ ነገር ነው

  • @emebetabebe7310
    @emebetabebe7310 3 ปีที่แล้ว +1

    anedanede asekeyami hakime batoche alu be operation enedeteweledu menegedochene wedeza awekewe yemigefu ena bemete mewelede yemechelecete akeme nebereghe yeseteghe yemete masejemeriya be terese sere yemiyaze medehanite nebere ena betame slowly newe miserawe hememe mababase enji enkone metune tolo afateno ligelagele beza laye yemejemeriyaye nebere amamatune meneme idea aleneberegheme neresochu mageze ayifelegume awekewe tefu eyeteranachewe bezemeta alefu almost 12 hour besekayi after that I decided beka operation yehune bemilewe tesemamahu enesume yehane nebere eyetebeku yeneberute masebiya giza enkone alesetugheme wediya fetene aderegewe asegebughe fetari yemesegene beselame kehulete honeku becha after operation yalesetughe yemedehanite ayinete yeleme yemadenezeza meate betafaya ho betame metofoche nachewe enedemalaweke siyaweku chewete newe yalubeghe fetari yejachewene yesetachewe lala sewe enedayehade erasu eza hakimebeate emekeralehwe AJora clinic around CMC maneneme seate eza hakimebeate enedetehade alemekereme

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ 12 ሰአት ጀምሮ አይወጣም እኛጋር ስራ ሊበዛነው ደሞ አይ ኮሮና